Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከአልማዝ ዕንቁ በላይ የምታበራ ድንቅ ጋዜጠኛ ክበርልን።ልምድህ የህይወት ተሞክሮህ ለ ሌሎች ትልቅ ትምህርት የሆነ።
ጋዜጠኛ ንጉሴ አክሊሉ ሸዋ ያፈራችህ እንቁ ነህ ዘንደጉር ጊወርጊስ ቀድሰህ ያደግህ ድምፀ መረዋዉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
የአንተን ታሪክ ከጋዜጠኛ መአዛ ብሩ ጨዋታ ተከታትያለሁ። ድንቅ የቤተክርስቲያን ሊቅ እድሜ ይስጥህ።
Thanks for program Long Live for Our Brother Nigusie Akililu!!
አባቶቻችንን በሕይወት ይጠብቀናል።
❤ መቼም እንዲህ ያለ አንደበት ቢሰማ ቢሰማ የሚጠገብ አይደለም
ሰላምሰላም
እደረሜ ያድልልን ❤❤❤
በናተ ስአት ነበር ኢትዮጲያ የነበረችው አሁንማ ያለአዋቂወች መጫወቻ ሆነች።
Chewetaw leza yalew Eweku gazetegna Neguse Akililu rejim edme.
ጋዜጠኛ ንጉሴ አክሊሉ ሲያወራ ቢውል ጨዋታው የማይጠገብ 😍
ጋሽ ንጉሴ እውነትም ሊቅ
ከአልማዝ ዕንቁ በላይ የምታበራ ድንቅ ጋዜጠኛ ክበርልን።ልምድህ የህይወት ተሞክሮህ ለ ሌሎች ትልቅ ትምህርት የሆነ።
ጋዜጠኛ ንጉሴ አክሊሉ ሸዋ ያፈራችህ እንቁ ነህ ዘንደጉር ጊወርጊስ ቀድሰህ ያደግህ ድምፀ መረዋዉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
የአንተን ታሪክ ከጋዜጠኛ መአዛ ብሩ ጨዋታ ተከታትያለሁ።
ድንቅ የቤተክርስቲያን ሊቅ እድሜ ይስጥህ።
Thanks for program
Long Live for Our Brother Nigusie Akililu!!