በአልን ከጋደኛየ ጋር ይሄን ይመስላል ደስ የሚል ግዜ ነበረን በስደትም ቢሆን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 100

  • @GeniAshi2-cj8uc8ut7i
    @GeniAshi2-cj8uc8ut7i 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላም ስላም እንዴት ነሽ እህታችን እንኳን በደህና መጣሽ ዋውውውውው በጣም አሪፍ ጊዜ ነበር በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ከአንቺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እውነት ደስ ትላላችሁ በጣም አሪፍ ውይይት ነበር በርች አሪፍ የሚያስተምር ነው የምታደርጉት ❤❤❤

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 4 місяці тому

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ❤❤❤❤

  • @weyni2816
    @weyni2816 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ሰላም መጣሽ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ዋውው በጣም ደስ ይላል በርቺ በርቱ ሰላም ለሀገራችን ይሁን አይዞሽ ያልፋል ሁሉም ❤

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 4 місяці тому

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ
    እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
    በቀጣይ ከዝህ የበለጠ ቆንጅ ቆንጆ ነገሮችን እንጠብቃለን 👍♥️

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ዋው በጣም ምርጥ የሚያማምር የአበሻ ቀሚስ ነው ጓደኝነት እጅግ በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር አይለያያችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @zharaessa1248
    @zharaessa1248 4 місяці тому

    ሠላም ሰላም ቤቲየ እንኳን ደህና መጣሺ በጣም ደሰ የሚልና ተሪፍ የሆነ ጊዜ ነበረን ዋዉዉዉዉዉ በጣም ነዉ የምታምሩት በርቺልኝ በቀጣይ በአድሰ ቢድወና ርዕሰ እጠብቅሻለሁ🎉🎉🎉🎉

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 3 місяці тому

    ሰላም እንኮን ደና መጣሽ በጣም ደስ ይላል እህቴ በጣም ነው ደሞ የምታምሩት በእውነት አለባበሳችሁ ደሞ እዴት እደሚምር

  • @fafi-sayintwa
    @fafi-sayintwa 4 місяці тому

    ስላም ለዝህ ስላም ፍቅር ለሀገራችንን ስላም ያምጣልን በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ ሁሉም ነገር በሀገር ያምራልና ሀገራችንን ስላም ያምጣልኝ

  • @meronfery8390
    @meronfery8390 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ለኢትዮጵያ ይሆን እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን ደህና መጣችሁ ደሴ ነበረን እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አደረሰን አሪፍ የነበረ በአዲስ ሌዶ እስከምንገናኝ መልካም ጊዜውንላችሁ

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውዴ በጣም አፍሪ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልን በያለንበት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samiryoutube7115
    @samiryoutube7115 10 днів тому

    ሰላም ሰላም ቤቲዬ እዴትነሽ እኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ያብዛልን ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን ጥሩነው ትክክለኛ ጋደኛ ሲገኝ ብዙነገር ይደረጋል አይለያቹ

  • @neju9654
    @neju9654 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም እኮን ደህና መጣሽ እህት በጣም ቆጆ ቆይታ ነበር የሚገርም ነው በሰደት በርእግጥ ይከብዳል እህቴ ብቻ አየዞን ያልፍል ሁሉም

  • @agertube7102
    @agertube7102 4 місяці тому

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንካን ሰላም መጣሽ እህታች አት በአልን ከቤተሰብ ጋር እንድሁም ከጋደኛ ጋር ተሰባስቦ ማክበር በጣምደስ ነዉ የሚለዉ እንካን ዘና ፈታ አላች በርች ሰላም ለቅድስት ሀገራችን አሜን በርችለን

  • @faiza5
    @faiza5 4 місяці тому

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ሰለም ሰለም ጤነ ይሰጥሊኛ ውድ እህቴ ወሎየዋ የኔ ውድ በሪቺ አለህ የጊዘሺ ሰለም ፍቅር ይሰጠን

  • @kemir264
    @kemir264 4 місяці тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን ወደፊት አዳድስ ርእሶችንና አዳድስ ስራዎችን ይዘሽልን እንደምትመጭ ተስፋ አለን እስከዛው መልካም ጊዜ

  • @rawdatube8972
    @rawdatube8972 4 місяці тому

    ሰላም ሠላም እንኳን ሠላም መጣሽ እህቴ ዋው ደሥ የሚል የጓደኛነት ጥግ ነው የባህል ልብሱ እራሡ እንደታባቱ ያምራል የኔውድ ❤❤

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube 4 місяці тому

    ዋውውውውው ሰላማችሁ ይብዛላችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ ስትሉ በርቱ ውድ እና የተከበራችሁ የሀገር ልጆች በያላችሁበት ሀገር ሁሉ የክርስቶስ ኢየሱስ ብዙ ሰላም ለእናንተ ይሁን ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Rahemitube
    @Rahemitube 4 місяці тому

    ሰላአም እኳን ደናአ መጣሽ ዉዴ ዋዉዉ በጣም ታምራላቹ በሀበሻአ ቀሚስ አምሮባቹዋል አገራችን ሰላአም ያብዛልን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን ዘረኝነትን ያጥፋልን

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 4 місяці тому

    እንኳን ደና መጣሺ ዋዉዉዉ
    በጣም ደስ ትላላችሁ።
    ፈጣሪ በእድሜና በጤና ለቀጣይም አመት በሐገር አብራችሁ የምታከብሩ ያርጋችሁ ያርገን

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 4 місяці тому

    እዃንን ደህና መጣሸ ውዴ በርቺልንን ፈጣሪ በያለንበት አለም ዳርቻ ይጠብቀንን ሠላሙንምም ይመልሥልንን ሠላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ❤❤❤ ይሁንልንን

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 4 місяці тому

    ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ ዉዶቸ በጣምነዉ የምታምሩት ማሻአላህ መልካም በአል ሰላምናፍቅርን ያብዛልንሰላም ለህዝባችን ይሁን❤❤❤❤❤

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 13 днів тому

    ሰላም እህታችን እንዃን አደረሳችሁ የአመትሰው ይበላችሁ በጣም ታምራላችሁ የኔ ወዶች በርቱልኝ ❤❤❤

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 4 місяці тому

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ሰለም ሰለም ጤነ ይሰጥሊኛ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ ውሎየዋ ሰለምሺ ይብዘ በሪች ውድ ደሰ ትለለቹ

  • @mekdiesalemayehu1219
    @mekdiesalemayehu1219 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣችሁ ስታምሩ ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን 😘😘😘

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 4 місяці тому

    ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሠግናለን በርች እግዛብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @gunatube12
    @gunatube12 4 місяці тому

    Waw ይመቻችሁ እህቶቸ ትልቅ ትዝታ የሚያጭር ቀን ነው ደስ ሲል በርችልን ውድ የሀገሬ ልጅ ❤ ማማራችሁ የተባረከ ቀን ጥሩ የሆድ የሄዳችሁን ስታወሩ አመሻችሁ ❤❤

  • @አኢሻኢስላማዊክ
    @አኢሻኢስላማዊክ 4 місяці тому

    እኳአንደናአመጣአሽ አገራአችንም አላህ ሰላሟአን ያሠማአን ጓደኝታአቹውን በጣአም ደስይላአል በርቱ ሰላአም ፈቅርለሀገራአችን ይሁን ሰላአምሲኖር ነውሁሉም ሚያምርው

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u 4 місяці тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ሰላም መጣች በርቱ በአል ሲሆን በጣም ይከፋናል ብቻችን ስናከብር ስደት አይለፍለትእና አለያየን ቤተሰብጋ ሀሪፍ ቆይታነበር ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምን ፍቅርን አድነትን መቻቻልን ሁሉ አላህ ለሀገራይን ለወገኖቻችኝ ያድርግልን

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ሰብሰብ ብሎ ማክበር አይለያቹ የአመት ሰው ይበላችሁ ፍቅር ሰላም አንድነት ይስጠን 🙏🙏🙏

  • @susuyoutube2398
    @susuyoutube2398 4 місяці тому

    ሠላም ሠላም ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ በርቺ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 4 місяці тому

    Wooooooow woooooow wooooooow
    Betame tameralachu yemere ayeleyachu fekre betame chameru yesetache tameralachu yemere enkune aderesachu amen amen amen

  • @ethio140
    @ethio140 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ዋውውውውው በጣም ነው የምታምሩት እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ እግዚአብሔር የመስገን በሰው ሀገር ይሄን ያህል ካከበራቹ ሀገራቹ ስትገቡ የበለጠ ከበተሰቦቻቹ ጋር ታከብራቹ በርቱ ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @allhwekltube5330
    @allhwekltube5330 4 місяці тому

    ወወወወወወወወ በጠሙ ኣሪፍ ነው በጠዚሂ ቃጢይ ያነበራንቁይቱበጠሙ ኣራፍነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ እንኳን አብሮ አደረሰን ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ያምጣልን

  • @mamanew7281
    @mamanew7281 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ቤቲየ እንዲሁምታጅየ ደስታችሁን ያማረ የሰመረ ያርገው ቀጣይ በጤና በ ሰላም ከቤተሰቦቻችሁ ጋር የምታሳልፉ ያርጋችሁ በርች

  • @bharatkumarrathore967
    @bharatkumarrathore967 3 місяці тому

    Super sharing❤

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 4 місяці тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቶቼ እንኳን አብሮ አደረስን ውዶቼ ዋው በጣም አሩፍ ቆይታ ነበር በርቱልን የኔ መልካም እግዚአብሔር በአሌንባት ይጠብቅን ከክፉ ነገር ሁሉ ሰላም ለህዝብችን ❤❤❤

  • @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ
    @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህኔ መጧሻደሰትላላችሁ በርቶአላህሀገራችንንን ሰላምያደረግልን በሰደት ያላችሁ እህቶች በሰላምለሀገራችንን ያበቃንን ወቶከመቅርት አላህይጥበቅንንን

  • @emuferahtube
    @emuferahtube 4 місяці тому

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድበጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት እራህመት ለሀገራችን ያመጣለን

  • @hira-lq3ev3zt2o
    @hira-lq3ev3zt2o 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም እህቶች በጣም ተምረለችሁ እንኳን መጠሽ የነበረን ቆይተ በጣም አርፍ ነበረ በቀጠይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሸሌን ሀገረችን ሰላም ፍቅር አንድነት መተዘዛን መከበባርን ፍቅርን የብዘልን ለኢትዮጵያውያን

  • @ያረብ-ቸ6ኸ
    @ያረብ-ቸ6ኸ 4 місяці тому

    እህታችን ቤትየ እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በስደት አለም ሆነ በሀገር የምትኖሩ ኢትዩጲያዊያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ሀገራችነን ሰላማን ይመልስልን

  • @mitmitayoutube815
    @mitmitayoutube815 4 місяці тому

    ሠላም ሰላም ሰላም ይብዛ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ በርቺ

  • @GetuGetu-bw1ls
    @GetuGetu-bw1ls 4 місяці тому

    እግዝያብሕር ይመሥገን ሠላም ቤቲ እንካን ደናሀ መጣሽ ሠላም ለሀገራችን ፍቅር አንድነት ለሁላችንያድለን አሜን የነበረን ቆይታሀ አሪፍ ነበር❤❤❤❤❤

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እንካን ሰላም መጣሺ ዋው ቤትየ የኔ ውድ መሻአላ እልህ ይጨርላችሁ ታምራሌችሁ በውነት እልህ ደመ ቀጣይ አመት አገራችሁ ከበተሰቦቻችሁ ጋር. ያሳልፋችሁ ምርት ሁሉም ያልፋል ዋናው አፍያ ነው

  • @እሙሀሙዲሁለገብYouTube
    @እሙሀሙዲሁለገብYouTube 4 місяці тому

    ሰላም አንኳን ሰላም መጣሸ ያምርባቸሀል ባህላችን ኩራታችን ውበት በባህል ልብሰ ደምቅ ብላችሁ ነዉ የመጣችሁት 🎉🎉🎉🎉ሁሌም ድመቁ

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውሃ በጣም ደስ ይላል አብዛኛው ጊዜ ሚድያ ለምንመጣ ጊዜ በራሳችን መተማመንና የፈለግነውን ነገር በቪዲዮ ወጥተን ለምክንያቱም ለወደፊቱም ስለማይቀን ስደት ላይ ያሉ ነገሮችን አስተካክላ ለመሄድ ነው ግን ጥሩ ነው 😊

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 4 місяці тому

    ሰለምሰላምጤናይስጥልኝእህቴእንኮንሰላምመጣሺሀገራቺንንሰላምያርግልንዉድናየተከበራቺሁየሀገሬልጆቺሠላማቺሁይብዛ❤❤🎉🎉

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 4 місяці тому

    ዋውውውውው በጣም ደሰ ይላል በረች

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም እንደምን አላችሁ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር የኔ ውዶች ስታምሩ የምር አለባበሳችሁ በጣም ያምራል በፍቅር ኑሩልኝ

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 4 місяці тому

    Selamse yebza balsbte wow betam des telalhu yeamte sew yebelen ❤ enamsgnaln egzyabhre amlake hagrhenn yetbkelene ❤

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 4 місяці тому

    ሠላም እህታችን እንኳን አደረሳችሁ። የሰው ሀገር ሆናችሁ በዚህ መልኩ አክብራችኋል። በሚቀጥለው ደግሞ ወደ ሀገራችሁ ያግባችሁ። ባላችሁበት ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ 4 місяці тому

    አሠላማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ዴህና መጣችሁ ውዶች ማሻአላህ ውብ ሁናችሁ ዘልቃችኋል መልካም በአል ባእሉ የሠላም የፍቅር ይሁን በርቱ❤❤🎉🎉🎉

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 4 місяці тому

    selam ehitoche selamachu yebezalachu wetachu bemegebate mewexatachu fexare yexebeqachu setameru amerobachewale wowwwwww !!!!!!! 👍👌👏🙏

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቤትየ ስላመ ክርስቶስ ይብዛላቹሁ አቤት ውበት የወሚሱ ውበት ይለያል የኔ ሴቶች በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ፈጣሪ አይለያቹሁ ፍቅሩን ያብዛላቹሁ ባላችሁበት ክፊ አይካቹሁ❤❤❤

  • @MeseretAlamu
    @MeseretAlamu 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልችሁ እንኳን ደና መጣችሁብ እግዚአብሔር ይመስገን ዉዋዉዋ ታምርላችሁ እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ሁሉ ይጣብቃችሁ አሜን ሀገርችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይድለን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 4 місяці тому

    Amen egzaber yekber yemsgen enkan abero aders3n hulachume byalchubet yalem darecha egzaber yetbekachu betam tameralchu bertu❤

  • @AMIR465
    @AMIR465 4 місяці тому

    Ashaama harkaa fune jira jirtu ijoole biyya kotti hundii kessanu bakka jirtanitti Rabii isin walin yaa jiratu wow jabadhu jabadhu itti fufii wan ofi

  • @RahaoroShow79
    @RahaoroShow79 4 місяці тому

    Welcome baga Naayani dhufatee umata fiqirii jabesa jabesa xurnowe woowo woowo woowo welcome ❤❤🎉🎉🎉welcome baga Naayani dhufatee umata fiqirii 🎉🎉❤❤

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 4 місяці тому

    Akkami nagaa nagaa nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu hojii bayyee bareduu jabbadhu qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo akkmu ti fufu bareduu koo🎉❤❤

  • @Alemtube-x6g
    @Alemtube-x6g 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች እደምን ቆያቹ ሰላማቹ ይብዛ ባላቹበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያቹ የሀገሬ ልጆች እት እንኳን በደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ልኝ በርቺ ሰላም ለሀገራችን

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 4 місяці тому

    ዋውውው በጣምነው የምታምሩት ውዴ ቤተሰብ አደረኩሽ አችም ብቅበይ🥰

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 4 місяці тому

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ ደስ ትለለቹሁ አንድናትን ቃጥሉ❤❤

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
    @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 4 місяці тому

    ሰላም. ለዚህ. ቤት. እኳንሰላም. መጣቺሁ. ደስስ ትላላቺሁ. መልካም ጓደኛ አይገኚም. ባሁኑ ስአት. ሁሉም. ወሬኛ ሁኗል. ፈጣሪ. ልቦነ. ይስጠን. ለሁላቺንምምም❤❤🎉🎉🎉

  • @EtwaEndro
    @EtwaEndro 2 місяці тому

    ማሻ አላህ ከቲጂ ጋር አብራችሁ ናችሁዴ ስታምሩ የኔ ውቦዎች አንዴኛ በርቱ ተጋገዙ ምናለ አብሮኝ የሚሰራ ሰው ጋር ቢያጋጥመኝ እኔጋ ያሉት እንዴለ እንቅልፍ ናቸው እድሌ ሁኖ

  • @obseegorba
    @obseegorba 4 місяці тому

    Naganii waqayoo sifii manaa kanafii yaa bayatuu jirtuu umataa jalalaa waaa jabadhuu yeroo baredaa turee

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen 4 місяці тому

    baga nagandhuftee nagan siif habaytyu qalii jiiraa jiirtuu jajabadhuu yeroo garii siif hatayuu qalii jajabadhuu❤❤❤❤

  • @seblegeto851
    @seblegeto851 3 місяці тому

    ሠላም እግዚአብሔር ይመስገን እክን አደረሳቹ አደረሰን ባሉ የሰላም የጣና የፍቅር ይሁንለቹ እግዚአብሔር ባገሪቹ እድቲሳልፉ ይርዳቹ እግዚአብሔር አገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 4 місяці тому

    ሠላም ሠላሀ በረች የኔ እህቶች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayatmersatube4902
    @hayatmersatube4902 4 місяці тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ላንቺም ለቤትሽም ለሁላችሁም ደስ ይላል የሚወዱት ሰው ጋር አብሮ መደሰት ደስታችሁ የዘላለም ይሁን ያረብ ሀገራችንን ህዝባችንን ስላም ፍቅር አንድነት ይስጠን

  • @ፍቅርነውምርጫዬ
    @ፍቅርነውምርጫዬ 3 місяці тому

    እማማ ቤቲ ጠፋሸ መልካም ባአል እንኳን አደረሳችሁ ሁለት ጎማዳ አሮጊቶች 🙏😁

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 4 місяці тому

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله اهلا وسهلا اهلا🎉🎉 يلا سلام🎉

  • @dammeetube1
    @dammeetube1 4 місяці тому

    Ameen nagaan waaqayyoo dachaan sinnif haa bayyatuu baga geessanni irraas haftanni bayyee namati tolaa yeroo walin ayyanaa dsbarsannii❤

  • @Tube-cq6ow
    @Tube-cq6ow 4 місяці тому

    selamesh yebza wude ihete unkuan dena metash yene wude unkuan abro aderesen bealu yeselam yedesta ye huluneger yihunelen

  • @susu21
    @susu21 4 місяці тому

    Selam selam inkan selam inkan selam metashi mamaye berchilgn tenkrilgn bervhilgn mamaye bervhilgn manaye berchi mamaye 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube6641 3 місяці тому

    አሰላምአሌኩምወራመቱላሂወበራካቱለጀግኖቹ !
    ጀግና ከፈጣሪ በታች ሆኖ ራሱን የሚሰራ ነው ራስን መስራት ማስተዋልን እና የየእለት እንቅስቃሴ ላይ ብርቱ መሆንን ይጠይቃል ስለዚህ ራስን ለመስራት ሁልጊዜም ወደኋላ እንዳትል አሁኑኑ መንገድህን ጀምር !
    መልካም ምሽት ተመኘን 🙏
    @
    የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 4 місяці тому

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 4 місяці тому

    wowowowowowo baxam desi yilali selam yibizalishi❤❤❤Selam biyalewu hahahahaha hahahahaha wow wow ya lachu

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube5327 4 місяці тому

    Wed Yagere Lijocji Bamolawu Alem Yalachu Hula Selam Fiqer Adnetun Lagerachin Yabzalen Wed Qedmo Selamchin Yimelisen Bertulegni Arif Qoyita Neber❤❤❤❤❤

  • @susuhabeshawittube1872
    @susuhabeshawittube1872 4 місяці тому

    ሰላም እደት ናቸሁ እኳን ደህን መጣቸሁ ስደት ከባድ ነው ሰላም ፍቅር ላገረቸን

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. 4 місяці тому

    ❤❤❤❤ wudi konjo good Ethiopia videos yzenale Selma new yene mar good barchee tankre Ethiopia hinur Ethiopia Baxami daselea weddd bashe azoshe yene weddd bashe azoshe yene konjo good Ethiopia videos Baxami

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 4 місяці тому

    ሰላማቸዉ ይብዛ እህቶቸ እኳን ሰላም መጣቸዉ ደስ ትላላቸዉ

  • @Susuahmed1986
    @Susuahmed1986 4 місяці тому

    Wooow masha allah dse yelae wudochi edezehe erasachenen eyasedeseten menor new yaleben enkewan aderesachehu

  • @Azeb1
    @Azeb1 4 місяці тому

    selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber
    melekam bihil ywenelesh berichi❤❤❤

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 4 місяці тому

    Enkuwan beselam be desetaa be fikirrr metashi selemetashi selayahushi desss belognal harif koyitaa neberr berechi keteyibatt dess telalachihu selamachihu yibezaaa

  • @Tjjandvlo
    @Tjjandvlo 4 місяці тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤❤

  • @soufaitaloni2610
    @soufaitaloni2610 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @ሚስጥርሚዲያA
    @ሚስጥርሚዲያA 4 місяці тому

    ሰብ አድርገሻለሁ ውደ መልሽ❤

  • @AsmaZinab-jt4ii
    @AsmaZinab-jt4ii 3 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Rabiitube-qb4cw
    @Rabiitube-qb4cw 4 місяці тому

    Enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin wwwwwww bexam Desi yemil gize nebar Enkowan Adereesachuu Adreesen ❤

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-2722 4 місяці тому

    Selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selameshen Yabezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Alehu Yebelen Betam Tamralacehi Fekerun Yabezalacew melekam Awedamet Yekeremo Sew Yebelacehu Beretu Gobez

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 4 місяці тому

    Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal batem des yalal godagninet yamaganagni setota nabern bakitye baselm yaganagni lahagarchin selmun andenatuan yamaliseln egzbher ameeeni

  • @Jalaneshow10
    @Jalaneshow10 4 місяці тому

    Nagaan keessaan dachaa isin yaa baayyaattuu obbollootaa koo afuuraa akkam jirtu ebbifaami oggeetti koo Ebbifaami Jabdu koo jabaadhuu tiruu koo buna Texas roadhouse in the morning and I can get you a new one for the

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat 4 місяці тому

    enekan dena mexash des ymil
    koyta neber enekan adersachiu
    lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen fetari berichi

  • @metitube933
    @metitube933 4 місяці тому

    Nagaan manaa kanaa habayaatuu bagaa nagadhaan dhuuftee kode koo biiyyaa keenyaaf nagaan hataauu jalalaaf tokkuumaa nuufaa keenuu yeeroo gaarii dabarsiineraa jiiraa

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 4 місяці тому

    Yemachachu dass yelal wanwu mawaded mategagez machachal new yemiyasifaligew melkam koytaa pakatayuu baselam hulavhinm yadrsen

  • @zeydeytube6915
    @zeydeytube6915 4 місяці тому

    Enken beslam metsh selamtsh selamtdh des yembla neber berta eht selamtsh des yembls neber berta eht enken heber adersen wed berta eht

  • @TruwerkAbebe
    @TruwerkAbebe 4 місяці тому

    እንድም አላችሁ

  • @ብርሃንሚድያዚዚነኝ
    @ብርሃንሚድያዚዚነኝ 4 місяці тому

    የሰማሁት ወሬ እውነት ነው? ሂደሃል?
    ወንዶች ወዳሉበት ባህር ተሻግረሃል?
    እውነት ከሆነማ እሰይ ደግ አርገሃል
    ዓይንህን አሻገረህ አርቀህ አይተሃል
    አዋቂ ነህ አቦ ጡሩ ሰው መርጠሃል
    አንተ የልጅ አዋቂ መልካም ዘይደሃል
    ቀጥል!!… ቀጥል!!! ወደ ኋላ እንዳታይ
    ዞር አትበል የኋላ ለሆዱ ያደረ አለ ብዙ አታላይ!!