እስካሁን ግን ለምን የፍቅር ጓደኛ አልያዝክም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • እስካሁን ግን ለምን የፍቅር ጓደኛ አልያዝክም #ከእንዳልክ ጋር የተደረገ አስደናቂ ቆይታ #natnael dawit#70gize7podcast
    #aradaplus #habmedia #kehelot
    #aradaplus#habmedia#kehelot

КОМЕНТАРІ • 402

  • @fetifetiya7756
    @fetifetiya7756 8 місяців тому +72

    ወላሂ የስጋ ወንድሜ ነዉ ሚማስለኝ እንዳልክ❤ለኛ ስደት ላለን በተላይ ለሁለችንም ወንድማችን ነዉ😊

    • @SayedAhmada-nw1fd
      @SayedAhmada-nw1fd 8 місяців тому +1

      😂😂❤😂❤😂❤

    • @user-zl6vf8ti5y
      @user-zl6vf8ti5y 8 місяців тому +1

      ❤❤❤እኔም

    • @Hik-t5p
      @Hik-t5p 8 місяців тому +2

      እኔም ገረመኝ አሁን ሣየው አብሮኝ ያደገ ወዲሜመሠለኝ

    • @Kubrahussien
      @Kubrahussien 2 місяці тому +1

      እኔ ራሱ የስጋ ወድሜ ነው የሜመስለኝ ሀቂቀትን ቪፈውን ሳይ ነው የምውለው ፍቅር ያዘሽ እደ ይሉኛ በዙርያየ ያሉ ሰወች 😂

  • @user-yy8ni7dy1w
    @user-yy8ni7dy1w 8 місяців тому +48

    አንተ ያለህበት የትም እሄዳለሁ የኔ ምርጥ ጀግና ወንድም ኑሩልኝ ነፍ አመት

  • @aswmekonen3859
    @aswmekonen3859 8 місяців тому +29

    ወድማችን በተለይ ለኛ ለስደተኞች እህቶቹ ታጥቆ የተነሳ እዳልካችን የእውነት ትልቅ ሰው ነህ

    • @hadaseabera6808
      @hadaseabera6808 8 місяців тому +2

      ይሄነው እውነታ ደስ ስትሉ ነጭ ነጯን ይልሀል ይሄነው ሎጅክ ሁሌ የምሰማው ሴት ትወቀሰ ነበር አሁን ግን ሁለቱም👍

  • @AlexTube472
    @AlexTube472 8 місяців тому +39

    እንዳልክ በኣስተሳሰቡ ትልቅ ሰው ነው ግን እንዳልክ ፍቅር ክርስቶስ ነው ክርስቶስም ሂዋን በሰራችው ሀጥያት በኣዳም ልጆች ሁሉ የሞት ደብዳቤ በስጋም በነብስም ተፈረደ ኣዳም ሀጥያቱ ተፀፅቶ ንስሃ ገብቶ ኣምላኬ ማረኝ ባለ ግዜ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ በመስቀል ላይ ኣድንሃሎህ እንዳለው ሁሉ ይቅርታ ኣስፈላጊ ነው ኣብረሀት ባትኖርም መክረህ ገስፀህ መለየት መልካም ነው ግን እንዳልክ የ ፍቅር ጓደኛ በያዝክ ግዜ በዝሙት እንዳትወድቅ ቆርበህ ብስርዓተ ቤተክርስቲያን ኣግባበ ኣደራ ኣደራ ኣደራ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ መድሃኔዓለም

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 8 місяців тому +5

    እንዳልክየ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገህ ይሄንን ጸባይክን አላህ አይቀይርብክ በርታ አላህ ይጠብቅህ

  • @rabimhammed119
    @rabimhammed119 8 місяців тому +19

    አቤት ትህትና እንዳልክ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ በሄድክበት ጥላ ከለላ ይሁንህ የኢትይጲያ ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @HiwetSahlu
    @HiwetSahlu 8 місяців тому +16

    እዳልክ የእውነት እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ በጣም ነው የምወድህ እመቤታችን ትጠብቅህ

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 8 місяців тому +10

    እዚ ቤት እንደ እኔ እንዳልክን አይቶ የገባ እጁን ያውጣ ግን ዘው ብዬ አልገባሁም ሰብስክራይብ አድርጌ ነው

  • @user-dr7zb9no5e
    @user-dr7zb9no5e 8 місяців тому +4

    ክብር ይገባሀል አንተ እውነተኛ ሰውነህ እንዳልክ የሚያውቅህ የቅሀል ካክፉ ነገር ይጠብቅህ ያትማኘትን አይነት የትደር አገርህን ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 8 місяців тому +12

    እንዳልክየ የተናገርከዉ ካጋጠመህ ተነስተህ ስለሆነ ትክክል ነህ። እኔ በጣም አደንቅሀለዉ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ አንድ ነገር ልንገርህ እየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ሂወት ይሰጣል ። መዳን በልጁ በክርስቶስ እየሱስ በማመን ነው የሚገኘው ተባረክ❤

  • @mimiagggoprty6369
    @mimiagggoprty6369 8 місяців тому +3

    እንደለክ እንደ ሰለሞን ጥብብ ነህ በጠም ነው ምወድህ የኢትዮጵያ እንቁ ነቲ ተባረክ

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p 8 місяців тому +3

    ሁለት ምርጦች አላህ ሂድያውን ይወፍቃችሁ ያረበል አለሚን 🤲🏻🤍

  • @user-ei2lo2qs8p
    @user-ei2lo2qs8p 8 місяців тому +37

    ፀይም ዘለግ ያለ ደርባባ እዳልክዬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 8 місяців тому +12

    እንዳልክየ ትልቅ ስው ለምትስራው ስራ እግዚአብሔር ክአንተ ጋር ይሁን እንክብረህ አለን እንወዳክ አለን ጀግናየ ሺ አመት ኑሪልን

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 8 місяців тому +19

    ❤❤እንዴት እንደምታምር እኮ ያልክበትም በምክናይት ነዉ ስነስራአትህ❤❤ ጂነስ ወንድ❤❤ ስለሆንክ❤❤ በስራህም❤ ስራአትህ ይለያል ❤❤ኑርልን ❤የኛ ጀግናችን ❤❤ነህና❤

  • @kunfeyekunso
    @kunfeyekunso 7 місяців тому +1

    ዋዉ እዳል እዴት እዴት እዳደነቅኩህ አላህ ያክብርህ ለሙስሊሞች ያለህ ክብር ከልብ እናመሰግናል ኢሻአላህ ደሞም እደዚ አይነት ሴት ላታጋጥምህ ሰላም ያሰብከዉን አላህ ያሳካልህ ብሮ

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 8 місяців тому +19

    ለቤቱ አዲስ ነኝ ሁለቱ ቆጆ ፀባየ ሰናይ ናቼዉ❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 8 місяців тому +5

    ውው ሁለት የምወዳችሁ ሰወች በርቱልኚ ከምር ምርጥ ነገር ነው ያነሳችሁት❤

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o 8 місяців тому +7

    ኮሜቱ ሁላ አየሁት እንዳልህ ነዉ የሚለዉ እኔ ብቻ የምወደዉ የሚመሠለኘ እዳልህየ የአጨበሪባሪዉቹ እራሠ ምታት እንወዲህ አለን እግዚአብሔር ከአተ ጋ ይሁን🙏❤❤❤

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 8 місяців тому +13

    እንዳልክ የምር ጀግና ነህ በቃ ትለያለህ ጀግናዬ ብዬሀለዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 8 місяців тому +1

    እንዳልክ የሌቦች የካድወች መድሀኒት አላህ ይጠብቅህ የብዙ ለቅሶ አብሰሀል ጠያቂውም ገጣሚ ወንድማችን እንኳን እንዳልክን አመጣህልን

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 8 місяців тому +14

    እንዳልክ ጀግናችን ጌታ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አቢቲነኝስደተኛዋ
    @አቢቲነኝስደተኛዋ 8 місяців тому +11

    በእንዳልክ ሚስት ቀናሁ ❤❤❤ምርጥዬ ጨዋ የሆነ ልጂ በቃ የወንድ ልክ ❤

  • @almazdegu151
    @almazdegu151 7 місяців тому +1

    በቃ ትለያለህ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ ለብዙ እህቶቻችን መከታ ስለሆንክ እናመሰግንሀለን አላህ አይለውጥህ

  • @meseratwolde
    @meseratwolde 8 місяців тому +8

    እዳልክዬ ወንድሜ ስላየው ደስ ብሎኛል በራስ ቤት እንጠብቃልን😍😍😍😍

  • @gadisefantahun5023
    @gadisefantahun5023 8 місяців тому +9

    ስወደው እኮ እንዳልክዬ ፈጣሪ ይጠብቅክ❤

  • @seblewolde5045
    @seblewolde5045 8 місяців тому +2

    እንዳልክዬ የልጅ አዋቂ፣ የተረጋጋህ፣ ብልህ፣ የልጅ አዋቂ ጥበበኛ እግዚአብሄር ያሰብከውን ሁሉ ይሙላልህ ተባረክ

  • @yefatmedia5833
    @yefatmedia5833 8 місяців тому +7

    እንዳልክዬ የኛ ጀግና ትለያለህ እኮ ኑርልን ለተገፉት ደራሽ የሰው ልክ ነህ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimibekele5644
    @mimibekele5644 8 місяців тому +6

    እንዳልክ ምርጡ ወንድማቺን ስራዎችህ አንደኛ 👌👌👌👌👌በጣም አከብርሃለሁ በጣም በጣም ለብዙ ሰዎች ደርሰሃል ቀጥልበት❤

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 8 місяців тому +7

    እንዳልክ እኔ እንደት እንደምሳሳለት ወላሂ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅክ በርታ ጀግና ወንድማችን ነክ
    ሲቀጥል ከ100/1 ቢገኝ ነው ታማኝ ወንድ 😢

  • @jenberlemajenber6194
    @jenberlemajenber6194 8 місяців тому +6

    የምወድሕ እንዳልክ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 8 місяців тому +4

    ደስ የሚል ዉይይት ነዉ ጥሩ ነገር ለራሱ ማድረግ የማይፈልግ የለም ግን ፈጣሪ የፈቀደዉ ነዉ የሚሆነዉ የብዙ ሰዉ ምርጫ ምኞት ብትሆንም ጊዜዉ ሲደርስ መሆን የምትችለዉ ለአንድ ሰዉ ብቻ ነዉ መልካም የፍቅር እይወት መኖር ለተፈቀደላት ለተፈቀደለት እንዳልክ ምርጥ ፈጣሪ መልካሙን ያድርግልህ ያብዛልህ !! ናቴ በተለያየ ነገር ያንተ ስራዎችን አያለዉ ሁሉም አሪፍ ነዉ በርታ ላንተም ሁሉም ፈጣሪ መልካም ያድርግልህ!!

  • @hiwot4240
    @hiwot4240 8 місяців тому +6

    እንዳልክዬ ጁግናዬ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @JfuehdNcishs
    @JfuehdNcishs 8 місяців тому +3

    እንዳልክ ኑርልን ሁለታችሁም ምርጥ ሰዉ ናቺህ አድናቂችህ ነኝ

  • @senainebyou2592
    @senainebyou2592 8 місяців тому +4

    እንዳልክ ምርጥ ሰው ዘመንህ ይባረክ

  • @סאסובוגלה
    @סאסובוגלה 8 місяців тому +4

    በተለይ በተለይ ለስደተኞች መድሃኒት እኮነህ ልዮ ስጦታ ያለህ ጥበብ እና ትዕግስት❤❤

  • @kemilaadem6935
    @kemilaadem6935 8 місяців тому +6

    ዋው እዳልክና ናት የሐዋሳው ስወዳቸው 🥰🥰🥰

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 8 місяців тому +3

    ፋቅር እውር አይደለም ፋቅር አይን ሰላለው ነው የልብህን የልባን ትርታ አሻግረህ የምናይበት ትዳር ሀብት እውቀት መልክም አይደለም ቢሆን ወይም ቢኖር አይከፊም ትዳር ግን ከፈጣሪ የተሰጠ ልዩ ሰጣታ ነው
    እኔና ባሌ በምንም አንገናኝም በሁሉ እሱ ይበልጠኞል ግን ለኔ ከፊጣሪ የተሰጠኝ ሰጣታዬ ሰለሆነ በጣም እንዋደዳለን
    ያቆያችሁ በሉን አብረን 15 አመት ኖረናል ፈፈጣሪ ይጠብቀን
    እንዳልክዬ ኑርልን

  • @zeburaumer618
    @zeburaumer618 8 місяців тому +6

    እዳልክየስወድህአላህይጠብቅህባለህበት❤❤❤❤❤

  • @netsanetabagissa1464
    @netsanetabagissa1464 8 місяців тому +1

    እንዳልክየ መልካም ሰው ተባረክ ናትየ እግዚአብሔር ያክብርኝ በርቱ ተባረኩ ❤❤❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 8 місяців тому +4

    እዳልክዬ እና ናቲዬ በጣም ጡሩ ነገሬ ነው እያስተማራችሁ እናመሰግናለን ጀግና ናቸው ❤

  • @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ
    @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ 8 місяців тому +1

    እንዳልክዬ የኛ ጀግና ፈጣረ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ እንወድሀለን እናከብርሀለን ❤❤ የኢትዮጵያ ምርጥ ጀግና ነህ ኮ ❤❤ናቲ እኛን ስቶች ስመክር የምር በጣም ደስ ይለኛል ወንድሞቼ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ሁለ ይጠብቃቹ ሁለቱም ጀግና ናቹ

  • @MisrakFiseha-jt3rs
    @MisrakFiseha-jt3rs 8 місяців тому

    የኔ ውብ እንዳልክ ሁሌም ኑርልኝ ውጭ ያሉ እህቶቻችን ከብዙ መከራ ስለምታወጣቸው በጣም እወድሀለው ጠንክር ብዙ የሚያለቅሱ አሉ አሁንም እነሱንም ነፃ አውጣቸው በአጭበርባሪ እና ሰነፍ ወንዶች

    • @عثمان-ص1ر
      @عثمان-ص1ر 7 місяців тому

      ትክክል ቢለሻሊ. እንም ከነዚህ. ካተበደዯች. ኢህቴ. ኢሚ።አቀን እዳምሰከልይ። ተሲፈ። አርገለው። በዚህ አጋጠሚ ።ለእዳልክ። አድሱልኞ. አሃርብ ገሪለፈሁልት. በሊታቢይጋነው. እሱገነው። ሁለቹም። ኢሰከልኝ። ዱአዓድርጉሊኞ

  • @AstuAstu-sw6tu
    @AstuAstu-sw6tu 8 місяців тому +4

    እንዳልክ ወንድማችን ጀግና መርማሪ አክባሪህም አድናቂህም ነኝ ክበርልኝ የእኛ መልካም ናቲ ወንድማችን ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤

  • @saditube8617
    @saditube8617 8 місяців тому +3

    የኔ ሰላዬ እዳልክዬ አንተን አይቼ ነዉ የመጣሁት የኔ ጎበዝ እንዴት እንደምወድህ

  • @sarataloun9515
    @sarataloun9515 8 місяців тому +4

    Our hero brother God blessing you

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 8 місяців тому +7

    Endalkyeeee jegnaye❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪👍👍👍🙏🙏🙏

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 8 місяців тому +2

    እንዳልክዬ ጀግና ወንድማችን ሺ ሁንልን መልካም ሰውየኛ ጀግና የሌቦች መድሀኒት😘 ❤❤❤❤❤❤❤

  • @chaltugemechu3340
    @chaltugemechu3340 8 місяців тому +5

    Endalk you are best man❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 8 місяців тому

    ዋው እንዳልክ ስነምግባር የአነጋገር ስርአት ቃላት አጠቃቀም ነገሮችን በጥልቀት የሚያይባቸው እይታዎች ዝግታው ትህትናው ውበቱ ግርማ ሞገሱ ኸረ ምኑ ተዘርዝሮ ያልቃል? አንተን የወለደች እናት ዘሯ ይለምልም በእጥፍ ትባረክ እጅግ በጣም ስነምግባር ባለበት ቤተሰብ ውስጥ ታንፆ እንዳደገ ይጠቁማል በጣም ልጅ ነው ግን እጅግ አስተዋይ አይወሰድብህ ያብዛልህ ይጠብቅህ ዘመንህ የተባረ ይሁን የልብህን መሻት ይስጥህ ይሙላልህ ለብዙዎች አባት ያድርግህ፣ የበርካታ ወገኖችን ህይወት እና ንብረት ከአደጋ ታድገሐል አንተን እና የአንተ የሆኑትን የሠማይ አምላክ ይታደጋችሁ። እንዳልክን የጋበዝክልን እና የጠየክልንም ወንድም ተባረክ እንወዳችኋለን😍

  • @Melsh-te8ct
    @Melsh-te8ct 8 місяців тому +2

    ናቲየ አዳልክየ በጣም ነው የምወዳችሁ ጌታ እየሱስ ከናተጋ ይሁን እውነተኛ ፍቅር እየሱስ ክርስቶስ ነው ያውም እስከሞትድርስነው ያፈቀረን

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 5 місяців тому

    ሁለታቹም እወዳቹሀለሁ ምርጦች ናቹ ለካ ብዙ ጀግና ኢትዮጵያዊ አለን በርቱ ❤❤❤❤❤💪💪👍👍👍

  • @mesii6226
    @mesii6226 8 місяців тому +4

    Endalkye sewdeh eko Yene wendem❤ tegurehn tekoret enda hayimanotem enda behalem teru ayidelm wendemnet

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 8 місяців тому +1

    እንድዬ ሰላምህ ብዝት ይበልልህ አከብርአለሁ እድሜና ጤና ሁሌም ደሰተኛ ሁንልኝ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 8 місяців тому +1

    እንዳልክ የኢ/ያኖች ደህንነት ነክ ግን ብዙ ሴቶች ታግለን አብረን ሰርተን ነው የምንበላው እንዳንድ በሚለው እስማማለሁ እንዳልክ ይመችክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetgirma1037
    @netsanetgirma1037 8 місяців тому +2

    woooooow enduye ena natiye betam temechitachihugnal limlim beluuu bizu neger kertolignal nurulign dagima na enduyeeee❤❤❤❤❤ geta yitebkachihu bertu wuddddd❤❤❤❤❤

  • @Abo7md501
    @Abo7md501 8 місяців тому +5

    እንዳልኬን አይቶ የገባ❤❤

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 8 місяців тому +1

    እንዳልክዬ ❤❤❤ለኛ የጀግኖቸ ጀግናችን ነዉ🎉🎉🎉❤

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n 8 місяців тому

    እዳልክ እመብርሀን ሁሌም በመንገድህ ትከተልህ በጣም ነው እምንወድህ ማርያምን ለኛ ለስደተኞች እህቶችህ ከፈጣሪ በታች ብርሀናችን ሁነሀን እናመሰግናለን ብዙ እያስተማርከን ነው❤❤❤❤

  • @seadiabdu
    @seadiabdu 8 місяців тому +3

    ጀግና ሰው ጆሮየ ከይሰማኝም ጮክ በል እንዳልክ🤣🤣🤣

    • @enanu7590
      @enanu7590 8 місяців тому

      የእንዳልክ አባባል ምታስቀኝ ፓርት😂😂😂

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 8 місяців тому +1

    እንዳልክ የሚባለው ልጅ በጣም ጎበዝ ነው💪👍

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 8 місяців тому

    እንድየ እግዝአብሄር ይጠብቅክ የኔ ስስት ስጠፋ እንዴት እንደምጨነቅ ጌታ ይጠብቅክ ወንድሜ

  • @yeshiyeshi-yi7mc
    @yeshiyeshi-yi7mc 7 місяців тому

    አይ ወንዲሜ ባሁኑ ሰአት ከባድ ነው ታማኝ የለም ጀግና ነህ የሴት ባህሪ መረዳትህ ሴቶቺ ሁሌ ትኩረት እና እንከብካቤ አንፈልጋለን

  • @eyerusweloyewa6767
    @eyerusweloyewa6767 8 місяців тому +3

    የዛሬው ትልቅ እንግዳ ነው እዳልክየ ምርጡ ወንድማችን

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 8 місяців тому +2

    እንዳልክህ Your amazing person

  • @mastietamru4776
    @mastietamru4776 8 місяців тому +1

    እንዳልክ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @medifentaw7513
    @medifentaw7513 8 місяців тому +3

    እደብሎ ይያዝ በየቦታው እየተጋደሙ እያየ መገን እኔ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 7 місяців тому

    እዳልክ የብዞወች ወንድም ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣምነው እማደንቅህ

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 8 місяців тому

    እዳልክ የኛ ጀግና የውነት ጠበቃ እድሜና ጤና ይሥህ

  • @ZinetMohammed-l4c
    @ZinetMohammed-l4c 8 місяців тому +6

    በመነጋገር ማመን አለብህ ችግርን ለመፍታት።ችት ለሚያረጉ ሠወች ይቅርታ የለኝም

  • @hewanaklog5878
    @hewanaklog5878 8 місяців тому +2

    I can tall you about him he is a great human being .we love him.

  • @etalem3581
    @etalem3581 8 місяців тому +2

    የኝ እዳልክ ኑርልን ሺአመት ጀ ግናይ

  • @hgh8912
    @hgh8912 8 місяців тому +3

    እንዳልክ❤❤❤❤ ስወደው ምርጥ ሰው

  • @hirut7396
    @hirut7396 7 місяців тому

    ማርያምን እንዳልክ ከሁሉም ይለያል ለስደተኞች በተለይ ባለውለታችን ነው እመቤቴ ከክፍዎች አይን ትሰውርልን እንወድሀለን እንቁወንድማችን ሺ አመት ኑርልን ያለው ችሎታና ጥበብ ደግሞ ይለያል ፈጣሪ ሁሉንም አማልቶ ነው የሰጠው ❤❤❤❤❤

  • @ritalema9810
    @ritalema9810 8 місяців тому +2

    እንዳልክ ምርጥ ሰዉ❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 8 місяців тому

    እንዳልክዬ እድሜ ከጤና ይሥጥህ ዴቭ የምንወደው ሠው ሥለ አቀርብክልን እናመሠግናለን

  • @susuyemamyesuf2332
    @susuyemamyesuf2332 8 місяців тому +7

    አላህ ይጠብቅህ ጀግና ነህ

  • @sosinaniguse-et1eq
    @sosinaniguse-et1eq 4 місяці тому

    በርታ ወንድሜ ጥንካሬህን ሳላደንቅ አሳልፍም የተባረከችውን ትስጥህ

  • @hshehhshdh2599
    @hshehhshdh2599 8 місяців тому +6

    የኛጀግና እንዳልክ❤❤❤❤

  • @user-ix8ir4pr2v
    @user-ix8ir4pr2v 8 місяців тому +1

    እንዳልየ ትልቅ ሰው ለምትስራው ስራ እግዚአብሔር አንተ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 8 місяців тому +1

    እንዳልካችን የኛ ጀግና እውነተኛ ሰው እንወድሀለን የኔ ቆንጆ ሸበላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 8 місяців тому +12

    እንዳልክን የምታገቢ ሴት ፈርዶብሻል ሰልሎ አሰልሎ አሰላሎ ነው የሚያገባሽ ተጠንቀቂ😂

  • @medinaimam4666
    @medinaimam4666 8 місяців тому +7

    የኛጀግና

  • @alhmdulli
    @alhmdulli 8 місяців тому +6

    Gana Zary Fethn Ayhu Abo 😅😅😅😅😅 Wow Gagninth Yalala Naw Barta

  • @sartt3754
    @sartt3754 8 місяців тому

    ሰወድህ. የስቱን. አባ አበስክ ወድማቺን።እዳልክ ባለበት ሰላም. ሁንልን. በጣም ነዉ. የምወድህ ወድማቺን❤❤❤❤❤

  • @zedtube1032
    @zedtube1032 8 місяців тому +3

    ያገሬ ወጣቶች
    የ ዛሬ አበቦች
    የ ነገ ፍሬዎች
    በርቱልን እንደናንተ አይነቱን አርቆ አሳቢ ሰው ባየሁ ቁጥር የ አገሬ ተስፋ ይታየኛል ::በርቱ ክፉ አይንካቺሁ

  • @DhjkChj
    @DhjkChj 8 місяців тому +5

    እንዳልክ.ስወድህ.እኮ❤❤❤

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 8 місяців тому

    እዳልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ወድማችን በፊት ስታነሰው ሰምቸህ አለው የእኔን እና ከኔ በታች ያሉ ጎደኞቸን ህይወት ከፍ ማድረግ ስለምፈልግ ነው የፍቅር ጎደኛ የለለችኝ ስትል በጣም ነው የደለቀኝ ወድሜ ማን ያስባል አሁን ለጎደኛ የራሳችን እንጅ ልብህን አይቀይረው ፈጣሪ እዳልህ ወንድሜ አድርስልኝ ምልዕክቴን ወንድሜ

  • @mekdestube7985
    @mekdestube7985 7 місяців тому

    እንዳልክ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ግብዝ ወድማችን❤❤❤

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 8 місяців тому

    ከምንም በለይ እርከታክ ይለየል ራገ መለትክ ብዙ ያስታምረል እንዳልክየ

  • @zuriyashhagos6005
    @zuriyashhagos6005 7 місяців тому

    He is very smart man. I am proud of him for everything your work God's blessings ❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @yalemzewdendashaw-gn9gd
    @yalemzewdendashaw-gn9gd 8 місяців тому +4

    እንዳልክ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 8 місяців тому

    እንዳልክዬ አንተ ቅን ሰው ውድድ ነው የማረግህ ጀግና

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 7 місяців тому

    ተመስገን እናንተን የመሰለ ወንድሞች ፈጣሪ ሰቶናል።እናመሰግናለን

  • @tigessettaddesse
    @tigessettaddesse 8 місяців тому

    እንዳልክ መልካምሠዉ ፈጣሪያሠብከዉን ይሥጥክ

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s 8 місяців тому

    ናትየ ስፈልግህ ስፈልግህ አሁን አገኘሁህ በጣም አከብርሃለዉ መዓረይ❤😘😘

  • @mhretmeri
    @mhretmeri 8 місяців тому +1

    gezebi yemi wodi setim wodim yiwodal Endalk wodimachin❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 8 місяців тому +5

    እንዳልክ. የእውነት አባት በለው

  • @nanny3146
    @nanny3146 8 місяців тому +3

    Hi everybody Hi indalk real Ethiopians son ur unic person I'm appreciate the one u did it 🎉🎉🎉🎉

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 8 місяців тому

    እዱዬ እመብርሀን ትጠብቅህ እወድሀለው ጀግና ወንድሜ