Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይሄን የምትለከቱ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሚንንን
አሚንንንይጠብቀን
AMMEENNII❤❤🥰🥰🥰💞💞💪🙏
Amennnnnnn❤❤❤❤❤
Amen
እንዳልክ ይህንን ሀገር ወዳድ ኢትዮጲያዊ ወጣት ስላቀረብክ በጣም አመሰግንሀለሁ ስንቱ ሶሻል ሚዲያን ለስድብ ለጥላቻ መጠቀሚያ ባደረገበት ዘመን በርታ ናትናኤል ፀባይህን አይቀይርብህ ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው
@@hanihani4154 zamanahu yebarak edmana tana yestashu labrkat hono lamlemu Gad Bless you we love you ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት እዳልክ እደዚህ አይነት ስራ ስለጀመርክልን ደሥ ብሎናል😢❤
ቦታው ሲያምር ፈጣሪየ ለሀገሬ አብቃኝ ማነው እደኔ ንፁህ አየር የናፈቀው😢❤
በጣም 😢😢😢ሀገር ውበቴ ባልበላ ምትወዛኝ ሰላሙ ይመለስ
አሁን ንፁህ አየር የለም የተቃጠለ ነው ምንም አይናፍቅም 😏
@@MenbereAbebe-lg5me🙄
🙋🙇
ከሀገሩ የወጣ ሁሉ ወደ ሀገረችዉ በሰላም እመቤቴ ትማልሳችዉ ሀሰበችዉ ይሙለላችዉ አሜን🙏
😢😢😢😢😢😢😢ok🙏🙏🙏🙏❤️❤️
አሜን ❤❤❤❤❤
Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤
አሜን
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ስደት በቃችሁ ብሎን ለሀገራችን አብቅቶን የእረፍት እንጀራ ይስጠን መድሀኒአለም ማነው እንደኔ ስደት የመረረው እንዳልክ በርታ ፕሮግራምህ አስተማሪ ነው ቦታው ደግሞ ሲያምር ናቲ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ ጀግና ነህ
አይዞሽ ቢመረንም እየዋጥነዉ ነዉ እደምንም ዋጥ አርጊዉ እስኪያልፍ ያለፋል
❤
ውይ እንዳልክየ ጓደኛ ብትሆኑ ደስ ይለናል ምርጥ ልጂ ነው እሚገፅፅን ልጂ ስለሆነ በጣም እንወደዋለን
ጠያቂውም ተጠያቂውም ሀሪፍ ቁም ነገር ያለው ወግ ነው ያከፈላችሁን መጥቀም ባንችል እማይጠቅም ንግግር ከመናገር መቆጠብ ትልቅነት ነው በርታ ሀሪፍ ፕሮግራም ነው
ጠያቂውም ተጠያቂውም ኬክ ናችሁ ስለዚህ like like like ሶስት ግዜ ሰጥቻለሁ
ደምርኝ ውድየ❤
ግን በሶስት ስልክ መሆን አለበት 😂
😂😂😂😂😂@@tizuethiopia7894
@@tizuethiopia7894 ሶወስት ግዜ like ያልኩት comment ላይ ላይ ነው እንጂ ለlake ብየ ሶስት ስልክ ልግዛ ???
@@tizuethiopia7894😂😂😂
ኧረ እንዳልክ... የበፊቱ ምታቀርባቸው ፕሮግራም ይሻላል ምትሉ በ like አሳዮ
ይሄም ጥሩ ፕሮግራም ነው ብዙ ትምህርት ይሰጣል
ማርየ የበፊቱ ስራው ምን አልባት የብዙወችን ሂወት ታድጓል ነገር ግን ለእሱ ፈተና አለው ሂወቱን አሳልፎ የሚመጣውን ሁሉ ተጋፍጦ ነው የሚሰራው ይሄ ስራ ግን ነፃነት አለው ጥሩ ትምህርትም አለው ለሂወቱም ቢሆን መልካም ስራ ነው ❤❤❤
@@dgjfjhg961🙏❤🇪🇷
@@dgjfjhg961ስ lknesh
ሁለየ ዝሙት ማየት አይሰለችሺም
ማሻ አላህ ቦታው በጣም ያምራል ለተመልካቾችህ ተጨንቀህ የምታረጋቸው ጥንቃቄዎች እናመሠግናለን😊
እንኳን ደህና መጣክ እዳልክየ ሁለት ምርጦች❤
ጋዜጠኛ ወድማችን በርታ ብርታት ላተ አየ አብሽር ላይክ ሸር ለማድረግ አለንህ
እንኳን ደህና መጣህ እንዳልክ በርታ የብዙ እንባ ያበስህ እመቤቴ ከጎንህ ትሁን እግዚአብሔር ይማርህ
ወይኔ ቦታው ሀሬን ወሎ ኮቦልቻ ይመስላል❤❤❤❤❤❤በተረፈ ሁለታችሁንም እወዳችሆለሁ አከብራችሆለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንዳልክ አስተዋይ ልጅ ነህ በተለይ እኛ የሀረብ ሀገር ሴቶች ን በንቀት አይን የሚያይ ምንም አይነት የዩቲብ ስራ መስራት አይችልም አብዛኛው ተከታያችሁ እኛ ነንያቀረብከው እንግዳም በጣም እማከብረው ሰው ነውየሚገርመኝ አውሮፓ ካሉት የሀረብ ሀገር ሴት ናት ለሀገሯ በህጋዊ መገድ ብር ልካ የዶላር ችግሩን የምትፍታ ብቻ ወዘት ግን ንቀታቸው ይገርመኛል❤❤❤❤❤🎉🎉
የጥያቄው መልስ እንደኔ የተመቻቹ ላይክ ግጩኝ
ሁለታችውን የምንወዳችው ወጣቶች ናችው እግዚአብሔር ይጠብቃችው ይባርካችው መልካም አስተሳሰብ ነው ያላችው
ከፊቱ ፍትፍቱ ይባል የለ ከመልክቱ ጋ የሚሄድ ቦታ ሲአምር የኔ ድጋይ እራስ እይ እንደዚህም አይነት ቦታ አለ
ጀግነወንድማችን እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ በረታ
ወይኔ ቦታውውውው ዛሬስ ጀግናው አንተን ሳይሆን ቦታውን ነው ማነው🎉
እንዳልክሻ መጣህልን የእኛ ጀግና ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ 🎉🎉🎉
ናትናኤል አስተዋይ ልጅ ነው የተረጋጋ በርታ ❤️
ሰላም, እንዳልክ ከዚህ በፊት ከምታቀርበው ፕሮግራም አንፃር፣ አሁን የምታቀርበው ፕሮግራም አንተን አይመጥንም ከመጀመሪያው የተሻለ የመስራት አቅም አለህ፣ ባንተ ምክንያት ስንት ወንጀለኛ ነው ለህግ የቀረበው ስንትስ ተበዳይ እውነትን ያገኘው ስንት ሰውስ ተምሮበታል፣ በጣም ብዙ፣ አሁን አታላይ እና አጨበርባሪ በበዛበት ዘመን የሚያስፈልገው እንደ መጀመሪያ አይነት ፕሮግራም ነው ብትችል የሰው ሀይል በመጨመር እና በማሻሻል ነው ማቅርብ ያለብህ በርታልኝ ወንድሜ።
ያሰራ እኮ ለህዎቱ ኣስጊ ነው
የፈለገውን የመስራት መብቱ የራሱ ነው አይመጥንህምን ምን አመጣው
ሊኩን ሚሽን አድርግልን በጣም አስተማሪ መልእክቶችን ነው የሚያስላልፈው❤
ወይኔ ቦታው ሲያምር እዳልካችን🎉🎉
ሁለታችሁም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ በርቱልን ❤❤❤❤❤
አቤት ድምፁኮ ደስሲል ለምን ጋዜጠኛ አይሆንም
በጣም በዛ ላይ ቅን ሰው የማይንቅ
ደምረኝ
እንኳን ዳና መጣህ ወንድማችን🎉🎉🎉
በርታ ወድማችን👍👍👍👍
እኔስ በስደት ነው ያለውት ፈጣሪ የለቤን ሰው ፈጣሪ የባረከውን ይስጠኝ ❤🙏እንዳልክዬ በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏❤️
እንዳልክየ የዎዜ ልጅ የኔ ጀግና እንዳንተ ያሉ ወጣቶችን ያብዛልን ማሻ አላህ አለንልክ ለላይክ በይቱብ ሼር እንዳላረግ ገና ተከታይ የለኝም ጥቃቅን ነኝ እንዳልክየ ያንተም የግዳህም አድናቂ ነኝ የእንዳልክየ ቤተሰቦች እኔንም አበረታቱኝ የመዳም ቅመም ነኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እንዳልክ ወንድማችን ጀግና መርማሪ ነህ ናቲን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ተባረኩ 🙏🙏❤❤❤❤
ኧረ የመዳም ቅመሞች❤እኔንም አበረታቱኝ 😢😢አያስከፍልም የስደት እህታችሁነኝ
ሰላም ውዴ እስኪ ደምሪኝ በቅንነት ስወድሽ❤❤❤❤
የኔ እህት ኣይዞሽ ያልፍልናል
@@ኢማንሚዲያ እሽ😍
@@محمدعلي-ط4خ4و 😍😍
@@ኢማንሚዲያነይ
እዳልክ ወድማችን እንኳን አቀረብክልን ይሄን ልጂ ስወደው ምክሮቹው በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ለውሳኔ እድንበቃ ነው የሚያደርገው ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀው😊
እግዚአብሔር እንደ መመኝት አይቁጠርብኝና እሄንን ልጅ በፍቅር ነው የምወደው ኢትዮጵያ ውስጥ ብሆንና በአካል ባገኝው ደስታዬን አልችለውም በሱ ምክር ካልሆነና ከማይመስል የፍቅር ግንኙነት ወጥቻለሁ
Where is the place?
እንዳልክየ እውነት እንደ አንተ ያለ ስው ሺ አመት ኑሪልን
እረ ናቲየ በጣም ድንቅ ልጅ ነህ አንዳንድ ቤተሰብ ለታይታ የሚኖሩ አሉ አሁን እና ለምሳሌ ያክስቴ ልጅ አለ ሚናየለር ነኝ እያለ የዋራል እዚጋ ቤተሰቦቹን ሳያግዚ ይህን ያክል ልጆች አስተምራለሁ ምናምን ይላል አንተ አንደኛ ነህ መጀመሪያ ቤተሰብን መለውጥ ከዛ እንዳለሰከው ይቀጥላል
እዳልክና ናቲ ሁሉም መልካሞች ናችሁ እዳልክ የማይጠቅም ሰው ብዙ ሳያመሳቅል መልቀቁ እድለኘነትነው ልክ ነህ
እዳልክ እምወድህ ነገርስ❤
የምወደው ናትየ ❤❤❤❤ እንዳልክ እናመስግናለን ወንድማችን ናትን ስላቀርብክ❤❤
ናት ድምጹ አነጋገሩ እንዴት ደስ ይላል ተሰጥኦ ነው
የተረጋጋ ወንድም ነህ❤❤ በርታልን❤❤
ናትዬዬዬዬ ጀግና ለሀገራችን መልካም ፍሬ የምታፈራ የኔ ምርጥ ፈጣር ይጠብቅህ ጌታ ፀጋ ያብዛልከህ ጌታ በምትሄድበት ስፍራ ሁሉ እግዚአብሔር ሞጎስ ይስጥክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላምህ ይብዛልን ወድማችን
እንኳን ደና መጣህ
የኔወንድሜገና ሳይክ ደስ ትለኛለክ❤❤❤ ❤❤
ብራቮ ብዙ እዩኝ እዩኝ ያላበዛና በእውቅና ራሱን ያልሳተ አስዋይ ልጅ ይቅናህጠያቂም ያነሳሳቸው ፖይንቶች ለእኛ ኢትዮጵያዊያ ወግ ባህሉን የጠበቀ ነው
ዋው ሁለት መልካም ሰው ሲያወሩ መስማት እንዴት ያሰደሰታል በርቱ ደም ሰርአታችሁ ተባረኩልኝ
ዋውው የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ በርቱወንድማችን ናቲ ግን ትለያለህ በርታ
ወይ ናቲዬ ከምን አይነት family ነው የተፈጠርከው ይባረኩ የሞ እኮ ጨዋ ነህ ያም ደሞ የእግዛብሄር ስለሆንክ ነው @። በቃ መታደል ነው
ሁለቱም፣የኔምረጦች አድናቂቸው ነኝ።❤❤❤❤
እንዳልክዬ ናትናኤል በጣም እወዳችኋለሁ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ
You're great Enidalk👍 keep going, keep growing . Many blessings 🙏
መልካምልጅነው በውነት አነጋገሩ ሥርአትአለው
ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ❤❤❤
የሄንን ልጅ ንግግሩን ስወድለት እናመሰግናለን እዳልክ
ናቲ ኢንስታግራም ላይ በሰዎች ድርጊት ላይ ተተርሶ ሚያስተላልፈው ሃሳብ ለብዙዎች አስተማሪ ነው እና በርታ
ናቲዬ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ እኔ ግን ቀይረከኛል እህቴ ከማሆንሽ ሰው ምን ትሰሪያለሽ ሰትል ውነትም ምንን እሰራለሁ ብዬ ጥርግ ብዬ ሄድኩ እደዚ እደ ምናገረው ቀላል አነበረም አልሀምዱሊላ የማያልፍ ነገር የለም አለፈ ብወደውም መተው ስላለብኝ ተውኩት በህይወቴ ፍቅር ኢዞኝ እደዚ እሆናለሁ ብየ አስቤ አላቅም ነበር መውደድ ብቻ አደለም እወዳት ነበር ማፍቀር ብቻ አደለም አፈቅራታለሁ አብረን መሆን ስለማንችል ያልከው እኔም እደዛ ነበርኩ ከአሁን በዃላ በበፊቱ ልክ መቼም አልሸወድም መሄድም እዳለ እስባለሁ የወደዱት ሁሉ የራስ ማድረግ አይቻልም ምን ያህል ወደ አላህዬ ዱአ አርጌ ነው ሰላሜ አገኘሁ የነገ ህይወቴ አላህ ያቃል አሁን ያለሁበት አልሀምዱሊላ እዳልክ አመሰግናለሁ ናቲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተስፋዬ አላህ ነው ለኔ ማጠቅመኝ ያቃል ❤ከማሆን ሰው ብቸኝነት ጌጥ ናት❤
jaginaa wadimee bartaalin faxarii kataga yihunii amiiiin 🙏🙏
ንግሩች በጣም ደስ ነው የሚለኝ በርታ
እዳልክ አሁላይ እንኳንም እሄንን ፀጉርክን ተቆረጥክ ናቲዬ ምርጥ ሰዎ❤🎉
አንተ ሰውየ አለህ እኔ ደግሞ የት ሄደ እያልኩ እያሰብኩህ ነበር በስማም ስላየውህ ደስ ብሎኛል !!!!
Tebareku wendimoche
yene wondeme nati bewunt bewunt kelebenaw mewodaw jegina naw nati ❤❤❤
ናቲየ ይመችህ የኔ ልዩ ሁላታቹህምን ውድድድድ ነዉ ማደርጋቹህ የኔ ማሮች❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንዳልክዬ ቁጥርህን አስቀምጥልን በቴሌግራም ታገኝኝለህ ብለህን ግን አይስራም ማለቴ አገባም
Well come endalkiye ❤
እኔ የሰዎች ምክር ሰምቼ አልተገብርም ግን ትምህርት ነው ያልኩትን ሴፍ አርጌ ልይዝ እቺላለሁ እስካሁን ግን አልሃምዱሊላህ i love you እራሴ
ነት ምርጥ ወንድመችን በርታ እንወደሃለን❤❤❤❤
ናቲዬ ያገባህ መስሎኝ ነው እኮ የተውኩህ😜😂😁😁😁😁😍😍😍😍
😂😂😂😂😂
እኮን ደህና መጣህ ወድሜ በርታ 👍👍👍👍
Wooow Keffff Belulign Wudoche Siwedachihu❤❤❤❤
እንደልክና ናቲ በጠም ነዉ ምወደቹ❤❤❤❤
እንደልክዬ ኑርልኝ ለዘዓለም♥️♥️♥️
ዌል እንዳልክ❤ ወይኔ ቦታው ሲያምር❤
እዳልክየ ያለህበት ቦታ መዝናኘዉ ደስ ሲል
እኔ የሚገረመኝ የበፊቱ ስራህ ትላለችው ሁላችንም. ለስው ማስብ አለብን የበፊቱ ስራ እኮ ወገብ በሺታኛ አደርግው ለህይወቱም አስክፊ ነው ስለዚህ እንደስው መስራት ይሻላል. ሁላችንም እንሰብለት
Selam Daliye wooow siwedachu huletachunim
ሰለም እዳልክ እንካኳን በሰላም መጣህ
ኧረ ባክህ ማርክዬ ይቅርንልም ወንድሜ ❤❤❤❤❤
ወንድሜ ቦታው ያምራል ግን ካንተ አይበልጥም
እንዳልክ በጣም ነው ማከብህክ የማዳን ቅመሞችንም አሳትፍ ታዋቂ ሰወች ብቻ ሳይሆን ከኛም ኤክስፒርያንስመካፈል ያለባቸው ሰወች አሉ
ጀግናችኝ በርታልን❤❤
አንደኛ ጌታ የባርክው
እዱዬ በጣም ነው ማከብርህ አድናቂ ከዱባይ❤❤❤
እንኳን አደረሰህ🎉🎉🎉🎉
ናትዬ በጣም ነው ምወድክ ጌታ ይባርክሕ
ይህ ይሻልሀል እዳልክየ ❤❤❤❤❤❤
Nati, you are wise person
ትትናህ እና እርጋታህ ሳላደምቅ አላልፍምወድሜ
እንዳልክይ የኔ ስው ❤
Yahaa Lijii dassi yialayhalii
ነቲ ምርጥ ስው ❤❤❤
በርታ እዳልክየ ክን ክትትሉን አደራ እዳትተወዉ
Selam selam our great wonderful young man wellcome always god bless you amen 🙏
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ ሳብስክራይብ አድሩጉኝ❤❤
ዋው ስወደውኮ ቅን ነው ተባረክልኝ
ፈጣረከልብየሚየፈቅርእፋቃሬደሰጠኝወገኖቴ❤❤🎉🎉
ይሄን የምትለከቱ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሚንንን
አሚንንንይጠብቀን
AMMEENNII❤❤🥰🥰🥰💞💞💪🙏
Amennnnnnn❤❤❤❤❤
Amen
እንዳልክ ይህንን ሀገር ወዳድ ኢትዮጲያዊ ወጣት ስላቀረብክ በጣም አመሰግንሀለሁ ስንቱ ሶሻል ሚዲያን ለስድብ ለጥላቻ መጠቀሚያ ባደረገበት ዘመን በርታ ናትናኤል ፀባይህን አይቀይርብህ ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው
@@hanihani4154 zamanahu yebarak edmana tana yestashu labrkat hono lamlemu Gad Bless you we love you ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት እዳልክ እደዚህ አይነት ስራ ስለጀመርክልን ደሥ ብሎናል😢❤
ቦታው ሲያምር ፈጣሪየ ለሀገሬ አብቃኝ ማነው እደኔ ንፁህ አየር የናፈቀው😢❤
በጣም 😢😢😢ሀገር ውበቴ ባልበላ ምትወዛኝ ሰላሙ ይመለስ
አሁን ንፁህ አየር የለም የተቃጠለ ነው ምንም አይናፍቅም 😏
@@MenbereAbebe-lg5me🙄
🙋🙇
ከሀገሩ የወጣ ሁሉ ወደ ሀገረችዉ በሰላም እመቤቴ ትማልሳችዉ ሀሰበችዉ ይሙለላችዉ አሜን🙏
😢😢😢😢😢😢😢ok🙏🙏🙏🙏❤️❤️
አሜን ❤❤❤❤❤
Amen
Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤
አሜን
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ስደት በቃችሁ ብሎን ለሀገራችን አብቅቶን የእረፍት እንጀራ ይስጠን መድሀኒአለም ማነው እንደኔ ስደት የመረረው እንዳልክ በርታ ፕሮግራምህ አስተማሪ ነው ቦታው ደግሞ ሲያምር ናቲ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ ጀግና ነህ
አይዞሽ ቢመረንም እየዋጥነዉ ነዉ እደምንም ዋጥ አርጊዉ እስኪያልፍ ያለፋል
❤
❤
ውይ እንዳልክየ ጓደኛ ብትሆኑ ደስ ይለናል ምርጥ ልጂ ነው እሚገፅፅን ልጂ ስለሆነ በጣም እንወደዋለን
ጠያቂውም ተጠያቂውም ሀሪፍ ቁም ነገር ያለው ወግ ነው ያከፈላችሁን መጥቀም ባንችል እማይጠቅም ንግግር ከመናገር መቆጠብ ትልቅነት ነው
በርታ ሀሪፍ ፕሮግራም ነው
ጠያቂውም ተጠያቂውም ኬክ ናችሁ ስለዚህ like like like ሶስት ግዜ ሰጥቻለሁ
ደምርኝ ውድየ❤
ግን በሶስት ስልክ መሆን አለበት 😂
😂😂😂😂😂@@tizuethiopia7894
@@tizuethiopia7894 ሶወስት ግዜ like ያልኩት comment ላይ ላይ ነው እንጂ ለlake ብየ ሶስት ስልክ ልግዛ ???
@@tizuethiopia7894😂😂😂
ኧረ እንዳልክ... የበፊቱ ምታቀርባቸው ፕሮግራም ይሻላል ምትሉ በ like አሳዮ
ይሄም ጥሩ ፕሮግራም ነው ብዙ ትምህርት ይሰጣል
ማርየ የበፊቱ ስራው ምን አልባት የብዙወችን ሂወት ታድጓል ነገር ግን ለእሱ ፈተና አለው ሂወቱን አሳልፎ የሚመጣውን ሁሉ ተጋፍጦ ነው የሚሰራው ይሄ ስራ ግን ነፃነት አለው ጥሩ ትምህርትም አለው ለሂወቱም ቢሆን መልካም ስራ ነው ❤❤❤
@@dgjfjhg961🙏❤🇪🇷
@@dgjfjhg961ስ lknesh
ሁለየ ዝሙት ማየት አይሰለችሺም
ማሻ አላህ ቦታው በጣም ያምራል ለተመልካቾችህ ተጨንቀህ የምታረጋቸው ጥንቃቄዎች እናመሠግናለን😊
እንኳን ደህና መጣክ እዳልክየ ሁለት ምርጦች❤
ጋዜጠኛ ወድማችን በርታ ብርታት ላተ አየ አብሽር ላይክ ሸር ለማድረግ አለንህ
እንኳን ደህና መጣህ እንዳልክ በርታ የብዙ እንባ ያበስህ እመቤቴ ከጎንህ ትሁን እግዚአብሔር ይማርህ
ወይኔ ቦታው ሀሬን ወሎ ኮቦልቻ ይመስላል❤❤❤❤❤❤በተረፈ ሁለታችሁንም እወዳችሆለሁ አከብራችሆለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንዳልክ አስተዋይ ልጅ ነህ በተለይ እኛ የሀረብ ሀገር ሴቶች ን
በንቀት አይን የሚያይ ምንም አይነት የዩቲብ ስራ መስራት አይችልም አብዛኛው ተከታያችሁ እኛ ነን
ያቀረብከው እንግዳም በጣም እማከብረው ሰው ነው
የሚገርመኝ አውሮፓ ካሉት የሀረብ ሀገር ሴት ናት ለሀገሯ በህጋዊ መገድ ብር ልካ የዶላር ችግሩን የምትፍታ ብቻ ወዘት ግን ንቀታቸው ይገርመኛል❤❤❤❤❤🎉🎉
የጥያቄው መልስ እንደኔ የተመቻቹ ላይክ ግጩኝ
ሁለታችውን የምንወዳችው ወጣቶች ናችው እግዚአብሔር ይጠብቃችው ይባርካችው መልካም አስተሳሰብ ነው ያላችው
ከፊቱ ፍትፍቱ ይባል የለ ከመልክቱ ጋ የሚሄድ ቦታ ሲአምር
የኔ ድጋይ እራስ እይ እንደዚህም አይነት ቦታ አለ
ጀግነወንድማችን እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ በረታ
ወይኔ ቦታውውውው ዛሬስ ጀግናው አንተን ሳይሆን ቦታውን ነው ማነው🎉
እንዳልክሻ መጣህልን የእኛ ጀግና ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ 🎉🎉🎉
ናትናኤል አስተዋይ ልጅ ነው የተረጋጋ በርታ ❤️
ሰላም, እንዳልክ ከዚህ በፊት ከምታቀርበው ፕሮግራም አንፃር፣ አሁን የምታቀርበው ፕሮግራም አንተን አይመጥንም ከመጀመሪያው የተሻለ የመስራት አቅም አለህ፣ ባንተ ምክንያት ስንት ወንጀለኛ ነው ለህግ የቀረበው ስንትስ ተበዳይ እውነትን ያገኘው ስንት ሰውስ ተምሮበታል፣ በጣም ብዙ፣ አሁን አታላይ እና አጨበርባሪ በበዛበት ዘመን የሚያስፈልገው እንደ መጀመሪያ አይነት ፕሮግራም ነው ብትችል የሰው ሀይል በመጨመር እና በማሻሻል ነው ማቅርብ ያለብህ በርታልኝ ወንድሜ።
ያሰራ እኮ ለህዎቱ ኣስጊ ነው
የፈለገውን የመስራት መብቱ የራሱ ነው አይመጥንህምን ምን አመጣው
ሊኩን ሚሽን አድርግልን በጣም አስተማሪ መልእክቶችን ነው የሚያስላልፈው❤
ወይኔ ቦታው ሲያምር እዳልካችን🎉🎉
ሁለታችሁም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ በርቱልን ❤❤❤❤❤
አቤት ድምፁኮ ደስሲል ለምን ጋዜጠኛ አይሆንም
በጣም በዛ ላይ ቅን ሰው የማይንቅ
ደምረኝ
እንኳን ዳና መጣህ ወንድማችን🎉🎉🎉
በርታ ወድማችን👍👍👍👍
እኔስ በስደት ነው ያለውት ፈጣሪ የለቤን ሰው ፈጣሪ የባረከውን ይስጠኝ ❤🙏እንዳልክዬ በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏❤️
እንዳልክየ የዎዜ ልጅ የኔ ጀግና እንዳንተ ያሉ ወጣቶችን ያብዛልን ማሻ አላህ አለንልክ ለላይክ በይቱብ ሼር እንዳላረግ ገና ተከታይ የለኝም ጥቃቅን ነኝ እንዳልክየ ያንተም የግዳህም አድናቂ ነኝ የእንዳልክየ ቤተሰቦች እኔንም አበረታቱኝ የመዳም ቅመም ነኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እንዳልክ ወንድማችን ጀግና መርማሪ ነህ ናቲን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ተባረኩ 🙏🙏❤❤❤❤
ኧረ የመዳም ቅመሞች❤እኔንም አበረታቱኝ 😢😢አያስከፍልም የስደት እህታችሁነኝ
ሰላም ውዴ እስኪ ደምሪኝ በቅንነት ስወድሽ❤❤❤❤
የኔ እህት ኣይዞሽ ያልፍልናል
@@ኢማንሚዲያ እሽ😍
@@محمدعلي-ط4خ4و 😍😍
@@ኢማንሚዲያነይ
እዳልክ ወድማችን እንኳን አቀረብክልን ይሄን ልጂ ስወደው ምክሮቹው በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ለውሳኔ እድንበቃ ነው የሚያደርገው ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀው😊
እግዚአብሔር እንደ መመኝት አይቁጠርብኝና እሄንን ልጅ በፍቅር ነው የምወደው ኢትዮጵያ ውስጥ ብሆንና በአካል ባገኝው ደስታዬን አልችለውም በሱ ምክር ካልሆነና ከማይመስል የፍቅር ግንኙነት ወጥቻለሁ
Where is the place?
እንዳልክየ እውነት እንደ አንተ ያለ ስው ሺ አመት ኑሪልን
እረ ናቲየ በጣም ድንቅ ልጅ ነህ አንዳንድ ቤተሰብ ለታይታ የሚኖሩ አሉ አሁን እና ለምሳሌ ያክስቴ ልጅ አለ ሚናየለር ነኝ እያለ የዋራል እዚጋ ቤተሰቦቹን ሳያግዚ ይህን ያክል ልጆች አስተምራለሁ ምናምን ይላል አንተ አንደኛ ነህ መጀመሪያ ቤተሰብን መለውጥ ከዛ እንዳለሰከው ይቀጥላል
እዳልክና ናቲ ሁሉም መልካሞች ናችሁ እዳልክ የማይጠቅም ሰው ብዙ ሳያመሳቅል መልቀቁ እድለኘነትነው ልክ ነህ
እዳልክ እምወድህ ነገርስ❤
የምወደው ናትየ ❤❤❤❤ እንዳልክ እናመስግናለን ወንድማችን ናትን ስላቀርብክ❤❤
ናት ድምጹ አነጋገሩ እንዴት ደስ ይላል ተሰጥኦ ነው
የተረጋጋ ወንድም ነህ❤❤ በርታልን❤❤
ናትዬዬዬዬ ጀግና ለሀገራችን መልካም ፍሬ የምታፈራ የኔ ምርጥ ፈጣር ይጠብቅህ ጌታ ፀጋ ያብዛልከህ ጌታ በምትሄድበት ስፍራ ሁሉ እግዚአብሔር ሞጎስ ይስጥክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላምህ ይብዛልን ወድማችን
እንኳን ደና መጣህ
የኔወንድሜገና ሳይክ ደስ ትለኛለክ❤❤❤ ❤❤
ብራቮ ብዙ እዩኝ እዩኝ ያላበዛና በእውቅና ራሱን ያልሳተ አስዋይ ልጅ ይቅናህ
ጠያቂም ያነሳሳቸው ፖይንቶች ለእኛ ኢትዮጵያዊያ ወግ ባህሉን የጠበቀ ነው
ዋው ሁለት መልካም ሰው ሲያወሩ መስማት እንዴት ያሰደሰታል በርቱ ደም ሰርአታችሁ ተባረኩልኝ
ዋውው የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ በርቱ
ወንድማችን ናቲ ግን ትለያለህ በርታ
ወይ ናቲዬ ከምን አይነት family ነው የተፈጠርከው ይባረኩ የሞ እኮ ጨዋ ነህ ያም ደሞ የእግዛብሄር ስለሆንክ ነው @። በቃ መታደል ነው
ሁለቱም፣የኔምረጦች አድናቂቸው ነኝ።❤❤❤❤
እንዳልክዬ ናትናኤል በጣም እወዳችኋለሁ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ
You're great Enidalk👍 keep going, keep growing . Many blessings 🙏
መልካምልጅነው በውነት አነጋገሩ ሥርአትአለው
ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ❤❤❤
የሄንን ልጅ ንግግሩን ስወድለት እናመሰግናለን እዳልክ
ናቲ ኢንስታግራም ላይ በሰዎች ድርጊት ላይ ተተርሶ ሚያስተላልፈው ሃሳብ ለብዙዎች አስተማሪ ነው እና በርታ
ናቲዬ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ እኔ ግን ቀይረከኛል እህቴ ከማሆንሽ ሰው ምን ትሰሪያለሽ ሰትል ውነትም ምንን እሰራለሁ ብዬ ጥርግ ብዬ ሄድኩ እደዚ እደ ምናገረው ቀላል አነበረም አልሀምዱሊላ የማያልፍ ነገር የለም አለፈ ብወደውም መተው ስላለብኝ ተውኩት በህይወቴ ፍቅር ኢዞኝ እደዚ እሆናለሁ ብየ አስቤ አላቅም ነበር መውደድ ብቻ አደለም እወዳት ነበር ማፍቀር ብቻ አደለም አፈቅራታለሁ አብረን መሆን ስለማንችል ያልከው እኔም እደዛ ነበርኩ ከአሁን በዃላ በበፊቱ ልክ መቼም አልሸወድም መሄድም እዳለ እስባለሁ የወደዱት ሁሉ የራስ ማድረግ አይቻልም ምን ያህል ወደ አላህዬ ዱአ አርጌ ነው ሰላሜ አገኘሁ የነገ ህይወቴ አላህ ያቃል አሁን ያለሁበት አልሀምዱሊላ እዳልክ አመሰግናለሁ ናቲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተስፋዬ አላህ ነው ለኔ ማጠቅመኝ ያቃል ❤ከማሆን ሰው ብቸኝነት ጌጥ ናት❤
jaginaa wadimee bartaalin faxarii kataga yihunii amiiiin 🙏🙏
ንግሩች በጣም ደስ ነው የሚለኝ በርታ
እዳልክ አሁላይ እንኳንም እሄንን ፀጉርክን ተቆረጥክ ናቲዬ ምርጥ ሰዎ❤🎉
አንተ ሰውየ አለህ እኔ ደግሞ የት ሄደ እያልኩ እያሰብኩህ ነበር በስማም ስላየውህ ደስ ብሎኛል !!!!
Tebareku wendimoche
yene wondeme nati bewunt bewunt kelebenaw mewodaw jegina naw nati ❤❤❤
ናቲየ ይመችህ የኔ ልዩ ሁላታቹህምን ውድድድድ ነዉ ማደርጋቹህ የኔ ማሮች❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንዳልክዬ ቁጥርህን አስቀምጥልን በቴሌግራም ታገኝኝለህ ብለህን ግን አይስራም ማለቴ አገባም
Well come endalkiye ❤
እኔ የሰዎች ምክር ሰምቼ አልተገብርም ግን ትምህርት ነው ያልኩትን ሴፍ አርጌ ልይዝ እቺላለሁ እስካሁን ግን አልሃምዱሊላህ i love you እራሴ
ነት ምርጥ ወንድመችን በርታ እንወደሃለን❤❤❤❤
ናቲዬ ያገባህ መስሎኝ ነው እኮ የተውኩህ😜😂😁😁😁😁😍😍😍😍
😂😂😂😂😂
እኮን ደህና መጣህ ወድሜ በርታ 👍👍👍👍
Wooow Keffff Belulign Wudoche Siwedachihu❤❤❤❤
እንደልክና ናቲ በጠም ነዉ ምወደቹ❤❤❤❤
እንደልክዬ ኑርልኝ ለዘዓለም♥️♥️♥️
ዌል እንዳልክ❤ ወይኔ ቦታው ሲያምር❤
እዳልክየ ያለህበት ቦታ መዝናኘዉ ደስ ሲል
እኔ የሚገረመኝ የበፊቱ ስራህ ትላለችው ሁላችንም. ለስው ማስብ አለብን የበፊቱ ስራ እኮ ወገብ በሺታኛ አደርግው ለህይወቱም አስክፊ ነው ስለዚህ እንደስው መስራት ይሻላል. ሁላችንም እንሰብለት
Selam Daliye wooow siwedachu huletachunim
ሰለም እዳልክ እንካኳን በሰላም መጣህ
ኧረ ባክህ ማርክዬ ይቅርንልም ወንድሜ ❤❤❤❤❤
ወንድሜ ቦታው ያምራል ግን ካንተ አይበልጥም
እንዳልክ በጣም ነው ማከብህክ የማዳን ቅመሞችንም አሳትፍ ታዋቂ ሰወች ብቻ ሳይሆን ከኛም ኤክስፒርያንስመካፈል ያለባቸው ሰወች አሉ
ጀግናችኝ በርታልን❤❤
አንደኛ ጌታ የባርክው
እዱዬ በጣም ነው ማከብርህ አድናቂ ከዱባይ❤❤❤
እንኳን አደረሰህ🎉🎉🎉🎉
ናትዬ በጣም ነው ምወድክ ጌታ ይባርክሕ
ይህ ይሻልሀል እዳልክየ ❤❤❤❤❤❤
Nati, you are wise person
ትትናህ እና እርጋታህ ሳላደምቅ አላልፍም
ወድሜ