እናቴ ከእኔ እኩል ታስራለች የተፈታው ቤተሰብ ሊታይ የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት SEP 06,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 396

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 3 роки тому +103

    የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ ዮኒየ እውነት ልጅህን ሺ ያድርግህ ስፋ ውረስ ተከናውን ተባረክ

  • @abayabay690
    @abayabay690 3 роки тому +21

    ልጅቷ እግዚአብሔር ይባርክሽ😭😭😭😭 እንዴት እንደወደድኩሽ!! ጌታ እንደ አንቺ ያሉ የሰላም ሰዎችን ያብዛልን ! ዮኒ ለምልም ! ቤትህ በእግዚአብሔር ሰላም ይጠበቅ❤️

  • @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ

    መጀመሪያ ነኝ የኔ እናት አታልቅሺ ❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይጨምራልሽ
    ዮኒ ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 3 роки тому +38

    አይዞዋች አልመሽመ ገና ነው የትም መድረስ የምትችሉ ናችሁ ወጣት ናችሁ እምቅም አይምሮ አላችሁ ጌታ የእረፍትና ነፍ የፍቅር ዘመን ይብዛላችሁ !!!!!!

  • @ሰላምለሀገሬ-ቀ8ጘ
    @ሰላምለሀገሬ-ቀ8ጘ 3 роки тому +4

    አይ ዮኒ ዘንድሮማ ጨምሮብሀል ጸጋው እሳት ሆነሀል ስንቱን ቁስሌን አከምክልኝ ቤቴ ቁጭ ብዬ ህምምምም አገልግሎትህ ቤትህ ዘርህ አብረውህ የሚያገለግሉቱ ሁሉ አሁን በክርስቶስ እየሱስ ደም ይሸፈኑ እንወድሀለን እናመሰግናለን እንጸልይልሀለን የሰማኸው ደግሞም የታዘዝከው መንፈስ ቅዱስ አይለይህ ኑሮህ በከፍታ ብቻ ይሁን♥️♥️🙏🏽🙏🏽

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 3 роки тому +12

    እህቴ ዘመንሽ ዘላለምሽ ይባርክ ለበረከት ሁኝ ብሩክ ነሽ !!

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx 3 роки тому +8

    አችም መልካም ሴት እግዚአብሔር እንባሽን ያብስሽ፣ለመሞሸረ የብቀሽ ቀራ ዘመንሽ የካሰይሁንልሽ፣

  • @FOOTBALL-bh4vo
    @FOOTBALL-bh4vo 3 роки тому +25

    ህይወት ያለው ምስክርነት። በየሱስም እግዚአብሔር ነዉ የታደጋቸዉ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 3 роки тому +33

    የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ እኔ እንደዚህ አይነት እናቶች ሳይ ልቤ ይቆስላል እግቤሔር ሆይ አቅም ሰጠኝና እንደዚህ ያሉ እናቶች እንድረዳ አድርገኝ እፉ 😭😭😭ዮኒዬዬዬዬ ተባርክልን እወድሃለሁ ❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @zarfaneshberta6483
      @zarfaneshberta6483 3 роки тому +2

      እውነት ነው የኔ ውዴ እህት እግዚአብሔር መልካም ነው

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 3 роки тому +1

      Ewnet new Eguzabhar xegawn ysten lehulachun amen amen amen

  • @natey16
    @natey16 3 роки тому +4

    ይህ የመልካም ወጣት መርሃግብር ለኔ ያለው ትርጉም የባህርይ ችግር ያለባቸውን ወጣት ማነጽን፣በሱስ የተዘፈቁ ወጣቶችን ከሱስ የማውጣት እንዲሁም የአንድ እምነት ተቋም ለተከታዮቹ የሚስጠው ትምህርት ብቻ አይደለም‼️
    ይልቁንም ለአንድ ሃገር መሰረት የሆነው ቤተሰብን የማነጽ፣ በበቀል አሊያም በቂም ሳይሆን በይቅርታ እና በፍቅር አብሮነትን የሚያጸና፣ለዘመናት በጸጸት ሲሰቃይ የኖረን ማንነትን በንስሃ የሚለውጥ እግዚአብሔር ለህዝባችን ያዘጋጀልን ትልቅ ስጦታ ነው‼️
    እግዚአብሔር ስለ ሁሉም ነገር ይመስገን‼️
    💚💛❤️ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ‼️💚💛❤️

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 роки тому

    የካሳ ዘመን ያድርግላችሁ !
    ድሉ የእግዚአብሔር ነው !
    እናት እናት ነች ዮኒዬ በትክክል ነጭ እና ጥቁር እናት የምትጣላው ለጥቅም ነው እግዚአብሔር ደረሰላችሁ በዘመናችሁ ሁሉ ይህንን ጌታ ተከተሉት አስመልጧችኇል 2ተኛ እናት እህትህ ነች በትክክል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ እናት በሃዘን ተጎድታ ነው እርዳታ ያስፈልጋታል

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 роки тому +15

    አይዞሃቹ ጌታ ደረሶላቾሃል ተባረኩ
    በጣም ከበድ ጊዜ ነው ያሰላፋቹ
    አሁን ግን ደስ በሉ መልካም አድስ አመት ይሁንላችሁ የአንድነት የሰላም የደስታ የፍቅር የይቅር አመት ያድግልን ተባረኩ ተባረክ ዮኒ ድንቅ አገልጋይና አስተማር

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 3 роки тому +16

    🤲🤲🤲🤲አባት ሆይ ምሕረትህ ስለበዛ ለዚህ ቤት እጁህ ሰለመጣ ክብር ለናንተ ይሁን

  • @bettybetty2653
    @bettybetty2653 3 роки тому +3

    ዮንዮ የዚቤት ታሪክ የኔቤት ታሪክነው እናቴ ከልጆቻሁሉ እኔን አትወድም ክፉ ነገር አልናገርም ስኖረኝ አደርግላታለው ከሌለኝ ዝም እላለው ሌሎችን እሳስላሳደገቻቸው በጣም ትወዳቸዋለች እና ብታሪክ አለ ጌታ ቢፈቅድ ከስደት መልስ እሄይቅርርታ ቤታችን መግባት አለበት ፀልዬልን

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 3 роки тому +19

    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት ምስክረነት ነው 😭😭😭😭😭😭😭እኔ አልቻልኩም ጌታ ሆይ አንተ መሃሪ ስለሆንክ ቸርነትህ በዝቶ ለዚህ ቤት ሕይወት ብርሃን ሆንክ ምን የምለው የለኝም 😭😭😭😭😭

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому +12

    😭😭😭😭😭😭እናት ብትቀጣም ለክፋት አይደለም ለዚ ቤተሰብ እንኳን ጌታ ደረሰላቹ ኡፍፍፍፍፍ መልካም የእረፍት ዘመን ተመኘው

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 3 роки тому +4

    ይህን ምሥክርነት በእምባ ሁለት ጊዜ ነዉ ያየሁት። እንዃን ጌታ ኢየሱስ ደረሰላቸዉ።ለቤተሰቦቿ ስትል ለከፈለችዉ መሥዋዕትነት ሁሉ ሰላምን በጣም አመሠግናታለሁ።😍 እግዚአብሔር አምላክ በህይወቷ የካሣ ዘመን ያምጣላት።

    • @enasshahen4103
      @enasshahen4103 2 роки тому

      አሜን የካሳ ጊዜ ይሁንላት ።

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 3 роки тому +11

    ሰላም ቅዱሳን እንኳን አደረሳችሁ 2014 የፍቅር የካሳ የአንድነት ወንጌልን የምንሰብክበት ዓመት ይሁንልን እወዳችሁኃለውኝ ፍቅርን ያስተማረን ኢየሱስ ይክበርበት በኢትዮጵያ ን እና በትውልዱ ላይ

  • @በምህረትህአስበኝ
    @በምህረትህአስበኝ 3 роки тому +2

    የእግዚአብሔር ስም ይባረክ የሰፈሬ ልጅ ነው በጣም ብዙ ዘመን ነው በዚህ መልኩ ያሳለፈው አንተነህ እውነት ነው ስሙ ድንጋይ ነበር ሚሉት በጣም ሀይለኛ ተደባዳቢ ነበር የእናንተን ቤት የጎበኘ እኛንም ያስበን

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 3 роки тому +7

    እየሱስ ጌታ ነው ክብሩን ይውሰዱ ተባረክ ....መማር ነፃነት ነው🙌🙌🙌🙌

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 3 роки тому +1

    አሰለቀሰሺኝ አሰለቀሰሺኝ እህቴ ተባረኪ ዘመን ይባረክ ተባረኪ ቀሪ ዘመናችሁ ደሰታ ይሁላችሁ

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 3 роки тому

    ዮኒ የኢትዮጵያ አንደኛ መላኩ ብየሀለሁ አንተ መላክ ነህ ተባረክ

  • @ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ

    😭😭😭😭ምን ልበል እረ ኡኡኡኡ ዮኒ ጌታ ዘመንህ ይባርክ 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @zebenaytilahun5829
    @zebenaytilahun5829 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባረክ ስለዚህ ቤት ይመስገን ልቤን ነው ይነካኝ አሆንም ለምልሙ በፀጋ ይሸፍናችው ፍቅራችውን ያብዛላችዎ ለእናታችውም እረሽም እድሜ ይስጥልን አምላክ ዮኒ ስለተሰጠክ ፀጋ ተባረክ ቤትክ ይባረክ

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 роки тому +9

    እጅግ ልብ እሚነካ!!😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይህን ቤተሰብ ይባርክ!!!!🙏

  • @ኢየሱስቤዛዬ-ኀ7ጘ
    @ኢየሱስቤዛዬ-ኀ7ጘ 3 роки тому +9

    ዮኒ እግዚአብሔር ብድራትህን በእጥፍ ይመልስልህ

  • @Mekdubye
    @Mekdubye 3 роки тому +3

    😭😭😭😭😭 አቤት የእግዚአብሔር ምህረት 🤲🏻🤲🏻🤲🏻ዮኒ አንተን የስው ቃል አይገልጥህም ዘመንህ ይለምልም 🙏🙏

  • @fanekabede3099
    @fanekabede3099 3 роки тому

    በመጀመሪያ የኔ እናት የኔ እንባ ይፈሰሰ በዚህ ቤተሰብ የገባ ሰይጣን ይቃጥልእህቴ አንቺ ፈጣሪ አብዘቶ ይባርክሸአሁንም እጀ እንዳትሰጪሰብሳቢ ያርግሸ. ዮንዬ የእናቶች እንባ አባሸአምላክ ይጠብቅ ልጀህ ባልቢትህ ተባርክ ዮንዬ 1ኛ እውድአልው

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቀን ማየታችን
    ጌታ ለሀገሬ እናቶች ደረሰላችሁ እሰይ ዮናታን እግዚአብሔር እንኳን አስነሳልን

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር መልካም ነዉ እናት ለልጆቿ ክፉ አይደለችም ልጆችም ለእናታቸው ክፉ አይደሉም ይህ ሁሉ የምስራዉ ክፉ መንፈስ ነዉ አይዞሃቹ ጌታ ደርሶለቾሃል ዮኒዬ በእዉነት ሺ ያድርግ

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 роки тому +2

    ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን የእረዳችሁ ጌታ ይባረክ እህቴ አንቺ አንደኛ ነሽ እማ ዘመንሽ ይባረክ

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 роки тому +2

    እሰይ ጌታ ይባረክ ተባረኩ ስለናተ ጌታ ይባረክ ዮኒዬ ተባረክልን እንወዳቹዋለን

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 3 роки тому

    ዮኒዬ አንተ ለሰው ልጆች አባትነህና አንዱ ልጅህን ሺ ያድርግልህ ዮኒዬ በምን ቃል ልባርክህ ብቻ ብድራትህን የሰማይ አምላክ ይክፈልህ

  • @sweetlove2592
    @sweetlove2592 3 роки тому +3

    ዮኒ የኢትዮጲያ እናቶች አርፈዋል ደስ ስለ ተሰኙ ይባርኩሃል ባርኮታቸው መሬት ጠብ አይበል አንዲቷም ሳትቀር ሁሉም በአንተ ላይ ይፈጸም ይውረሥህ ተባርከህ ቅር ለዘለአለም፡፡

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 3 роки тому

    እህታቸው ግን እንዴት ደስ ትላለች በየሱስ ቅንነቷ ደስስ ሲል፡፡የቤተሰቡን ልብ ጌታ ስለሚወድ አጅሬው ቀንቶ በጠበጣቸው ጌታ ግን አልተዋቸውም፡፡ጌታ ስሙ ይባረክ፡፡ያልተዋቸው እግዚአብሄር በልጁ በእየሱስ ስም የተባረከ ነው፡፡

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 3 роки тому

    አቤት ጌታ በዮኒ ተጠቅሞ የሰራው ስራ እጅጉ ብዙ ነው ስለዚህ ቤተሰብ ደግሞ ስመለከት እባዬ መቆጣጠር አልቻልኩም የኔ እናት ጌታ ስለደረሰላቹ ደስ ብሎኛል የስቶቻችን ቤት እደተፈወሰ እኔ ምስክር ነኝ

  • @elenig2297
    @elenig2297 3 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍፍ ይህንን ጌታ ምን ልበለው የሰውን ልብ የሚቀይር ጌታ ስምህ ለዘላለም ይባረክ ክብሩን ሁሉ ውሰድ
    ዮኒዬ እግዚአብሄር ለብዙዎች ያስነሳህ የእናቶችን እንባ ያበስክ እግዚአብሄር እምላክ ያንተንም ስራ ይስራልህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ለአለም የሚደርስ ቅባት ይጨመርልህ ቤተሰብህን ልጅህን ይባርክልህ እንወድሀለን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 роки тому +2

    አቤት የኢትዮጵያ እናቶች እግዚአብሔር ይባርካቹ የኔ እናት ጉዳታቸው ያስታውቃል አይዞት ሰይጣን እግዚአብሔር ይውግልህ

  • @Ruth-ju6or
    @Ruth-ju6or 3 роки тому +2

    ዮኒ እነት የይቅርታ አባት እግዚኣብሔር ጥበቡ ስጦሃል !!!! ለምልም ተኸናወን ልጅህንና ሚስትህ ይለምሉሙ ስወድህ እኾ ዩኒ !!!! እህታቸውም መልሶ ትዳርዋ ይባርኽላት አሆን እግዚኣብሔር ያሳኻላታል !!!!🇪🇷🇺🇸

  • @SouthSouth-hu3yh
    @SouthSouth-hu3yh 4 місяці тому

    ዮን ቤትህን እግዝአብሔር ይጋናባው ብዙ የፋራሱ ቤቶቺን እየጋናባህ ናው ታባረክ 🙏

  • @semaneshweldu8197
    @semaneshweldu8197 3 роки тому +2

    እሰይ እልልልልልልልል እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ በቀሪ ዘመናችሁ በፍቅር በመተሳሰብ ተገለጡ ለአካባቢያችሁ የፍቅር ምሳሌ ሁኑ የካሳ ዘመን ይሁንላችሁ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ መልካም ቤተሰብ

  • @ZbahStrawberry
    @ZbahStrawberry 5 місяців тому

    አሜንንን ዮኒ ተባረክ መላው ቤተሰብም ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢየሱስቤዛዬ-ኀ7ጘ
    @ኢየሱስቤዛዬ-ኀ7ጘ 3 роки тому +2

    የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜሽን አብዝቶ ይስጥሽ
    ቀሪ ዘመንሽ የደስታና የሰላም የበረከት ይሁንልሽ
    ቀሪ ዘመንሽ በልጆችሽ የምትደሰችበት ይሁን

  • @girmahiowt2046
    @girmahiowt2046 3 роки тому +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ! ዮኒ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ልጅህ ባለቤትህ ይባረኩ !

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 3 роки тому +2

    እህትየው ለዚህ ቤት እንደጧፍ ቀልጠሻል ሁሉ ነገርሽን ሰውተሻል እግዚአብሔር የካሳ የእረፍት ዘመን ይስጥሽ በእጥፍ ይካስሽ ባለቀሽበት ዘመን ፈታ ደስታን ያስታጥቅሽ. ባልሽን ትዳርሽን አሳልፎ ይስጥሽ የጠየቅሽውን በፍጥነት አግኝ 😘😘😘

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 3 роки тому

    ዮኒዬ በብዙ ልጅ ተባረክ። የኔ ድንቅ እህት ተባረኪ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይታደግ።

  • @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ

    መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 3 роки тому +9

    እሰይ እንኳን ደስ አላቹሁ በእውነት የረዳቹ ጌታ ስሙ ይባረክ ወንድም ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይለምልም 🙏🙏🙏

    • @bizounechdergala2738
      @bizounechdergala2738 3 роки тому

      ☝️📖🙌🙌💔🤲🤲🧎‍♀️😭😭😭💯💯💯💯💯🤝🙏🙏🤲🤲

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 3 роки тому +8

    የምህረት አምላክ እግዝአብሔር ይክበር።

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 3 роки тому +2

    አቤት የሰይጣን ክፋት ግን ከምንም በላይ ደሞ የእግዚአብሔር ምህረት አቤት አቤት ምህረት. ተመስገን እሩህሩህ አምላክ ስላለን

  • @betezelekevip8441
    @betezelekevip8441 2 роки тому

    በህወት እንደ ዘር አልቅሽ አለውም ተባርክልኝ በቡዙ ዮኒያ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 роки тому +2

    አቤቱ ተባረክ ለዚህ ቤት ላረከው ማዳን ከፍፍፍፍ በል 👏👏👏

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 3 роки тому +1

    እረ ዮናታን አይኔ በእንባ ሊጠፋ ነው ወይኔ ዘንድሮ እግዚሐብሔር በኢትዮጵያ ምድር ላይ ታምር እየሰራ ነው አንተም ተባረክ

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 3 роки тому +4

    የሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን የዉሰዳው ዮኒዬ ተባረኪልኝ🙌🙌🙌💖💖💖💕💕

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 роки тому

    ዛሬሰ ልዮ ነው እናት ክፉ አይንካት እህታቸዋ ጀግና ነች ዋው ፍቅራችው ለዘልአለም የተመለሰ ይሁን ጀግና እህት መኖር ያሰደሰታል ዮንዬ ለምልምልኝ

  • @zerihungamo6742
    @zerihungamo6742 3 роки тому

    ዮኒ ፈጣሪ ይባረክ ዘመን ይባረክ

  • @tesefanshwedagenw3877
    @tesefanshwedagenw3877 3 роки тому

    ያስመለጠሽ ቤተሰቦሽን ያስመለጠልሽ የደረሰልሽ ጌታ ስሞ ይባረክ ተባረኩ

  • @yaikobkuta1437
    @yaikobkuta1437 3 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁ ይባርክ ዮኒዬ እንዴት አባት እንዴምወደክ አሚናም ዘንድሮ መልካም ወጣት አስብ ነበር አልተሳካም ግን እግዚአብሔር ያለ ቀን እንደምሳካ አምናለሁ ኢየሱስ ጌታ አልመሸም ገና ነው አሜን መልካም አዲሰ አምት ለሞለው ማርሴል ቴቨ ተከታዮች እወዳቸዋለሁ ሁላችንም 💋💋💋😘😘🤔🤔

  • @selamasefa6649
    @selamasefa6649 3 роки тому

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዮኒ የሚያስተምረው ትምህርት አንደኛ ነው ሁሌ ነው ምከታተለው ይቅር ማለት የእግዚአብሔር መንገድ ነው አንድ ቀን እመዘገብና እመጣለሁ

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 роки тому

    አይዞችሁ የሰይጣን እንባ ይፍሰስ ዘንድሮ ሰይጣን ይፈር የእየሱሰ ልጆች ይክበሩ ዮወኒ ተሳክቶልሐል 100 ፐርሰንት ተባረክክክክክ በልጆችም በሁሉም ተባረክ

  • @jesusislord7855
    @jesusislord7855 3 роки тому

    አይይይይ ዮናታን ትልቅ ተልኮ ነው በጣም ከባድ ነው ፀጋውኑ ያብዛልክ

  • @nebiatdebesay245
    @nebiatdebesay245 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርካቹ መላው ቤተሰብ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    እህታችን ምን ያህል ከባድ እንደሆነ አላፊነቱ አዉቀዋለዉ እግዚአብሔ ዘመንሸ ይባርክ 🇪🇷

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 роки тому +1

    ዮኒዬ ለምልም ዘርህ ይባረክ 🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @edukayyageta5746
    @edukayyageta5746 3 роки тому

    የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ😭😭😭እንኳን ጌታ ታደጋቹ ዮኒዬ የኔ አባት ልጅሕ ክፉ አይንካው ሺ ሁን ፀጋው ይብዛልሕ ልጅሕ ሺ ይሁን

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil1346 3 роки тому

    ክብር ለጌታ ይህን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቤተስቡች በጠም እውደቹውለ እህት ክአንች በጠም ቢዙነገሪን ታምሩለዉ እግዚአብሔር የለምልምሺ ሁለቹንም እውደቹወለው ዮንዬ ጌታ ዘመንህን የለምልምል ልጂን እነ በለቢትህን እግዚአብሔር ይበረኪልህ ኢትዮጵያ ለዘላለም በይቅርታ እነ በፍቅር የታሞለች ትሁንልን አበቴ እንደበለጠግነቱ ምጥን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ ስም አብዚቶ አብዚቶ ይበራከቹ ታበርኩ

  • @tigisttilaye5651
    @tigisttilaye5651 3 роки тому

    እውነት ዘንድሮ የጌታ የተለየ ነው
    አረረረረ እግዚአብሔር ሆይ ተመሰገን
    የእኔ እናት ጌታ ደሶሎታል ቀር ዘመኖት ይባረክ
    እህቴ ጌታ የቀረውን ዘመንሽ
    እረፍት ይውልሽ ተባረኩ ❤❤💖💖💖🙏🙏🙏
    ዮኒዬዬ እልፍ ሁኒ አንድን ልጅህ ሺህ ያድርግል
    ከፍ አይካክ ❤❤💖💖💖💖

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 3 роки тому +1

    በስማም እህትየዋ ጀግና ሴት ነሽ ተባረኪ

  • @dhdbbepqjeg7615
    @dhdbbepqjeg7615 3 роки тому +3

    ዮኒዬ አይዞህ ተሳክቶልሃል ጤናህን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 3 роки тому +1

    Our God is good. Enemy lost. Glory to our powerful God we serve. God bless you all . Amazing work of Holy Spirit. God bless you Yoni and all Marsil people of God.

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 3 роки тому

    አረ ስንት አይነት ሰው አለ እኔ ላንቺ ቃላት የለኝም ጀግና እህት ነሽ ፡ ለቤተሰብሽ ዋጋ የከፈልሽ በይቅርታ የተመላለሽ ፡ የተበተነ ቤተሰብሽን የሰበሰብሽ አረ ጌታ እንዴት ወዶሻል ፡ የሰው ልጅ ያጣል ያገኛል ፡ ብዙ መከራም ያሳልፋል ፡ነገር ግን አንቺ ይህን ሁሉ በይቅርታ አሸንፈሽ በፍቅር ቤተሰብሽን በነፃ በጌታ ፍቅር መልሰሻል ፡፡ አሁንም አምላክ ተሰብስባቹ ተዋዳቹ ፡ ተደጋግፋቹ ታሪካቹ ተቀይሮ ፡ የሰላም ሂወት እንድትኖሩ ይርዳቹ ፡ ወንድሞችሽ ያሰቡት ደረጃ ይድረሱ ፡ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ። እናታቹም እድሜ እና ጤና ይስጥላቹ ፡፡ 🙏❤

  • @almaztsgay3093
    @almaztsgay3093 3 роки тому

    እግዚኣብሄር እንኳን ለሰላም ለፍቅር ለመሰባሰብ አበቃችሁ ፍቅራችሁ ይለምልም 🙏🙏🙏❤❤❤ዮኒዪ ተባረክ ተሳክቶልሃል ተባረክ ቤተሰቦችህ በሙሉ ይባረኩ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤❤❤

  • @genitora2492
    @genitora2492 3 роки тому +1

    የኔ ውድ እናት ጌታ ለዘላለም እንባሽን ያብሰው አምላኬ ስለምህረትክ ተባረክልኝ

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ 3 роки тому +1

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እኔ ቃላት የለኝ ሁሌም ክልቤ ክመንፍሴ ሆኝ ነው የምክታተለው እውነት የውንዬ እልፌ ሆን ዘርህ የጠላቾችህን ደጅ ይውርስ ።

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 2 роки тому

    የተባረክሽ እህት ሂወትሽ ኑሮሽን ትዳርሽን ልጅሽን ጌታ ይባርካችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @belaynehm6281
    @belaynehm6281 3 роки тому

    እሴይ፣ ምንኛ ደስ ይላል፡፡ ይጨመርልህ ዮኒ !!!

  • @altamimiali5283
    @altamimiali5283 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባረክ እውነት ተባረኩ ዮኒ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @berhanulive3694
    @berhanulive3694 3 роки тому

    ዱንጋ እኔ በሶሥቱም ስምህ ማለትም አንተነህ ከተማ ፣ ዱኑጋና ፣ ድንጋይ ጠርቼህ አውቃለሁ። በእውነት እያለቀስኩ ነው ያየሁት ስጋህ ቢከሳም ስጋ አለማዊ ነው ነገ ይመለሳል ። የእናትህን ልፋት አስበህ ያለቀስከው ነገር እኔም አስለቅሶኛል አይዞኝ ጋደኛዬ

  • @Amen-47
    @Amen-47 3 роки тому +1

    አንተ ዬናታን አይኔ ሊጠፍልህ ነው በለቅሶ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ

  • @mulumulu6190
    @mulumulu6190 3 роки тому +1

    ይሔ፡ቤተሰብ የእኔ ቤተሰብ ነው ጌታ ሆይ የነሱን ቤት የረዳሕ የፈወስህ የእኔንም ቤተሰብ አስብልኝ እሕቴ ልክ እንደአንች እኔም ለቤተሰቤ ስስተኛ ልጅ ነኝ ሁለቱ እሕቶቼ የእኔ ታላቆቼ ናቸው፡በወንድምሽ የደረሰው በእሕቴ ላይ አለ፡ጌታ ይድረስልኝ ለቤተሰቤ ዋጋ፡እየከፈልኩ ነው
    ዮኒ፡ፀሎትሕ ትምሕርትህ የእኔንም ቤተሰብ ልባቸውን ይፈውስ ጌታ ይባርክህ ልጅሕን እንደ አብረሀም ጌታ ይባርከው ዮኒ ከነቤተሰብሕ እድሜሕን የአብረሐም እና የሳራን እድሜ ይስጣችሁ፡ተባረኩ አለምን፡ውረስ ፀጋው ይብዛልሕ እውድሐለሁ!!!!?

  • @meazaadmasu2421
    @meazaadmasu2421 3 роки тому +2

    what a wonderful family ! May the Lord bless this family!

  • @fantayeabera3767
    @fantayeabera3767 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይበልጥ ይባርክ ጥሩ እህትነሽ ተባረኪ ቤተሠብሽን ይባረካቸው ወደደደደደደ😘🙏🙏🙏🙏

  • @frehiwotwondemagagnhu1645
    @frehiwotwondemagagnhu1645 3 роки тому

    እስይ
    እንኳን ጌታ ለዚህ ቤተሰብ ደረሰ፡ ሠላምዬ እንኳን ጌታ እረዳሽ እንኳን ምርኮሽ ተመለሰልሽ ፤ አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ የተባረክሽ
    ፤ ዘርሽ ይባረክ ትዳርሽ በብዙ ክብር ይመለስ ፣ቤተሰብሽን እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ ፡፡እኔ የ2 ወንድ ልጆች እናት ነኝ 1 ሴት ልጅ አለችኝ ግን በጣም ሀይለኛ ነኝ በጣም
    እና ካንቺ ንግግር ለኔ ብዙ መማር ከእንቅልፍ እንደመንቃት ነው የሆነልኝ
    የኔ ቆንጆ ሰላምዬ ሰላምሽ ይብዛ ለዘላለም፡፡ በዛላይ እንዴት እንደምታምሩ፡፡ ዮኒዬ አልተቻልክም ተሳክቶልሃል አዎ በደንብ ተሳክቶልሃል
    ዘመንህ ይባረክ፡፡

  • @mazimamiyoutube7192
    @mazimamiyoutube7192 3 роки тому

    እፍፍፍፍፍ እንዴት አስለቀሱኝ እናት በገዛ ልጆቿ ስትከሰስ ልጆች በእናታችሁ ስጠሉና ስረገሙ ብቻ ልባቸውን የመልሰ ኢየሱስ ይባረክ።

  • @meltedamendi9361
    @meltedamendi9361 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይሄን ቤተሰብ ይባርክ ሁሉን አዲስ ያደርግላችሁ። እህቴ የሰማይ አምላክ ኑሮሽን ትዳርሽን ይባርክ።

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 3 роки тому +5

    ከመጄመርያም ጄምሮ ስከታተል ካለሁት ይህስ ለየት ይላል።

  • @miami8347
    @miami8347 3 роки тому

    ወይኔ ዛሬስ አልቻልኩምምምም እማማማማ እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርሎት ኡፍፍፍፍ እንቺ ሰብሳቢ እህት እግዚአብሔር የተሰበሰበ በጎነት፣የተሰበሰበ ምህረት፣የተሰበሰገ ባለጠግነት ይጨመርልሽሽ።ሁላችሁም ደሞ ስታምሩ።እንደው ላዲስ አመት ስብስብ ብላችሁ እቤታችሁ እምራችሁ ደምቃችሁ ወይ ፍቶ ወይ ቪድዮ ልቀቁልን ስሞትልሽ እህትያ

  • @etsegenethailu2662
    @etsegenethailu2662 3 роки тому

    የይቅርታ ዘመን!!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አንቺ የተባረክሽ እህት እንዴት የታደልሽ እህት የክርስቶስ ፍቅር በእውነት በትክክል የገባሽ እግዚአብሔር ትዳርሽን ፈውሶ እንደወደድሽ በዬኒ መድረክ ለማየት ያብቃን ግን እንደኔ እንደኔ ነገ ሳይውል ሳያድር ትዳርሽ እንዲፈወስ እጸልያለሁ 🙏🙏🙏 እናትሽ የታደሉ ናቸው ለዚህ ያበቃቸው ጌታ ስለረዳቸው ክብሩን ጌታ ይውሰድ🙏🙏🙏
    ዮኒ አንተ የጌታ የልብ አገልጋይ ውይ ቃል አጣሁ😢😢😢

  • @gebretsadik2857
    @gebretsadik2857 Рік тому

    ዮኒ፣በጣም፣ጌታ፣የባረከህ፣ሰው፣ነህ።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому

    የተባረኩ ቤተሰቦች እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳችሁ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው እህቴ ሰላም አንቺ ጠንካራ ሴት ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪልኝ ትዳርሽ ይሰራ እግዚአብሔር በክብር በቤታችሁ አስደናቂ ነገር ያድርግላችሁ ፍቅር ሰላም ደስታ በበታች ይሙላ 🙏❤️
    ዮንዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ❤️❤️

  • @kifledamite7577
    @kifledamite7577 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ በ 10000----0 እጥፍ ሁልጊዜ ምስክርነት በሰማን ስዓት እናንተ ስታለቅሱ እናለቅሳለን መቼም አንተን ያስነሳ እግዚአብሔር ይባረክ ክብር ሁሉለእርሱ ይሁንለት : አሜን!!!

  • @sonyshop2288
    @sonyshop2288 3 роки тому

    እግዚአብሔርን እጀግ አደረጉ አመሰግናለሁ ስለ ሁለም ነገር ሃሌሊያ እሰይ ክቡር ለአንተ ይሁን አምላክ ።የኒዮ ዘመን ይባርክ በጌታ ፍቅር ወድድድድድድ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @phonetastic8020
    @phonetastic8020 3 роки тому

    ጌታ ሆይ ተመስገን ክብር ለስምህ ይሁን 🙏 ዮኒ ቃላት የለኝም ለምልምኝ 😍😘

  • @kurkegenati4963
    @kurkegenati4963 3 роки тому

    Uuuuuufffffe yene geta ante eko irefite new lesawu simu yibareki yoniye ante tebareki tebareku

  • @azebfekadu858
    @azebfekadu858 3 роки тому

    ዬኒዬ እልፍ ሁን ተባረኪ እህቴ እ/ር ይባርክሽ ይጠብቅሽ

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 3 роки тому

    ይሄ ቤተሰብ ሰለዳነ እግዚያብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ከባድ ነው 😭😭😭😭😭 ተመስገን ጌታሆይ ይህን ቤተሰብ ሰለ ፈወስክ ዬኒ ተሳክቶልሀል አንደኛ ነህ

  • @genethaylemariam
    @genethaylemariam 3 роки тому +1

    Ewnet new medanit nesh yene kimem💝💝

  • @abckml3527
    @abckml3527 3 роки тому +1

    ኡፍፍፍ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ሰላም ፍቅር በቤታችሁ ሰፈነ እንኳን ጌታ እረዳችሁ ፈጣሪ ሰላም እና ደስታን ይስጣችሁ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍፍ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏ተባረኩ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ

    ሹል ነበረኩ አለ🤣🤣😃😃😃😃
    ጌታ ይቀይራል 🥰🥰

  • @meseretkumas4198
    @meseretkumas4198 3 роки тому +1

    ዮኒዩ ልቤ በፍቅር ተጎድቶ በአረብ ቤት እያለቀሰኩ በምሰክርነቶህ ልቤ እየተጠገነ ነው የእውነት ለብድ ትንሸ ቀርቶኝ ነበር እግዚአብሔር ግን ደረሰልኝ ማር ሰልት ፖሮግራም እየለወጠኝ ነው 💔💔💔💔😢😢😢😢