📀እጅ ለእጃችን//EJ-LE-EJACHIN TEYAYIZEN//NEW GOSPEL SONG REMIX ALBUM VOL 1//2024//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @TesfaTv2022
    @TesfaTv2022  2 місяці тому +273

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰቦቼ በዚህ የመዝሙር ቪዲዮ እንደተባረካቹ ተስፋ አደርጋለሁ። ለሌሎችም እንዲደርስ ሰብስክራይብ እንዲሁም Share ያድርጉ፡፡
    +251968101630

    • @MariamMari-cp8ee
      @MariamMari-cp8ee 2 місяці тому +5

      Geta yebarakchuuu uuuuuufff resresi alku ❤❤❤❤❤❤

    • @astertekie3593
      @astertekie3593 2 місяці тому +8

      እባካቹ እችን የመጀመርያ መዝሙር ዝርዝር ጻፉልኝ።ትንሽ ኣማርኛ ብቻ ኖው ምያውቖው። እግዛቢሄር ኣብዝቶ ዪባርካቹ።

    • @amemiyakob2285
      @amemiyakob2285 2 місяці тому +8

      እጅ ለእጃችን ተያይዘን
      ኢየሩሳሌም እንገባለን
      በእየሱስ ደም አንድ ሆነናል
      አንለያይም ተዋደናል

    • @amemiyakob2285
      @amemiyakob2285 2 місяці тому +3

      እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተስፍሽ

    • @senadegafe
      @senadegafe 2 місяці тому +1

      Egziabher abezto yebarkeh..zmneh yelemelem wendmachn, enezin hetsnat be betu bemlkam mnged eymerhachew slhone

  • @Surakinfe
    @Surakinfe 2 місяці тому +89

    እንደ አንተ ጀግና 🦁 ታዳጊ ትውልድ ላይ ሚሰራ ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን ትልቅ እይታ ነው ❤ እንቅፋት ሁሉ ይነሳልህ መንገድ ሁሉ ይቅናልህ

    • @Dusabimanadethise-p9y
      @Dusabimanadethise-p9y 2 місяці тому

      Wawuu u 🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tiz59905
      @tiz59905 2 місяці тому

      አሜንንን 🙏

  • @geni4074
    @geni4074 2 місяці тому +75

    እጅ ለጃች ተያይዘን ኢየሩሳሌም እንገባለን በኢየሱስ ደም😢 አንድ ሆነናል አንለያይም 💯 ተዋደናል❤❤ እግዚአብሔር አምላክ አመሰግናለሁ ስለነዚህ ህፃናት 😢ዘመናችሁ ሁሉ በክርስቶስ ደም ይሸፈን 🙏የደስታን እንባ እያነባሁ ነው 😢😢

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul 2 місяці тому +112

    ትዉልድ ስላየሁ ተፅናናሁ♥

  • @elsagebre5418
    @elsagebre5418 2 місяці тому +89

    የእግዚአብሔር እሳት በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይውደቅባችሁ

    • @DrCell-m4r
      @DrCell-m4r 2 місяці тому +1

      Wowwow 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤amazing ❤❤❤❤amenamen amenamen 💘 ♥️ ❤️ 💖 😍 ❤❤❤❤❤

    • @MekdiAlex-zq2eo
      @MekdiAlex-zq2eo 2 місяці тому +1

      Amen amen bewnet kal yelgnm❤❤❤❤❤

  • @fantujesusislord8474
    @fantujesusislord8474 2 місяці тому +43

    እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ እሳይ ሀሌ ሉያ❤
    በኢየሱስ ደም አንድ ሆነናል

  • @WorshiperYordejosey-fb3zj
    @WorshiperYordejosey-fb3zj 25 днів тому +1

    Amennnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 2 місяці тому +23

    ጌታ ሆይ ትውልድን ስጠን ያልነው የፀሎታችን መለስ ከዚውስጥ ደግሞ አስተማሪውች ፣ሰባኪዎች ፣ ነብያት ፣ ወንጌላዋይያን ይወጣሉ አሜን ❤❤ፀጋ ይብዛላችሁ ወንድማችን ተስፍሽ ዘመንህ ዘርህ ይባረክ❤❤

  • @mrgenfo
    @mrgenfo Місяць тому +1

    ❤❤❤ blessed 🙏💞 you God 😇🙏

  • @lidiyaakne4052
    @lidiyaakne4052 2 місяці тому +40

    ለመፃፍ እንኳን ቃላት አጣሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በድል ዘመናችሁ ይጠቅለል 🥰

  • @ifallinlovewithjesus7434
    @ifallinlovewithjesus7434 2 місяці тому +29

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አረ በጌታ በኢየሱስ ስም በመንፈስ ቅዱስ አሰከራችሁሁሁሁኝ እዉነት አዉነት ደግሞ እኮ ስታምሩ ጌታን እዉነት ብቻ ለእግዚአብሔር ክብር በሰማይም በምድርም በረከት ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም ተሞሉሉሉሉሉ!!! አሜን ❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን የእግዚአብሔር ሰው ተስፋ, የእግዚአብሔር መልካምነት በነገሮችህ ሁሉ ይብዛልህ በጌታ በኢየሱስ ስም!!! አሜን

  • @AbebaEshetu-m6h
    @AbebaEshetu-m6h 29 днів тому +1

    Wow It is good sing but your are beautiful thanks

    • @TesfaTv2022
      @TesfaTv2022  16 днів тому

      Amen We Thank you. God bless you

  • @silas8349
    @silas8349 2 місяці тому +30

    የአባቴ ብሩካን ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ለዘላለምም በቤቱ ፀንታችሁ እድሜያችሁ በክብር ይለቅላችሁ

  • @BellaAbebe
    @BellaAbebe 25 днів тому +1

    Amen bless you all ❤❤

  • @InnocentCoffee-zw3we
    @InnocentCoffee-zw3we 2 місяці тому +14

    የሰው ልጆች በተለያየ እውቀት ተሞልተው ሁሉም በራሱ ሀሳብ በሚነጉድበት ዘመን ላይ ከእንግዲህ በኢየሱስ ደም አንድ ሆነናል ብሎ የሚያምን ትውልድ ስላስነሳህልን ጌታ ሆይ ተባረክ። ❤❤❤❤❤❤

  • @girumhailu1058
    @girumhailu1058 22 дні тому +1

    I need to worship🙌🙌🙌 with those sons of God.Stay blessed .Meche new concertachu

    • @TesfaTv2022
      @TesfaTv2022  16 днів тому

      Thank you We will have concert very soon.

  • @tsionlemma4002
    @tsionlemma4002 2 місяці тому +17

    ነብስ ድረስ ዘልቆ የሚያረሰርስ ወደ ልጅነቴ የመለሰኝ ድንቅ መዝሙር ❤❤❤ እሰይ ከዚህ በለይ ለምልሙልኝ 😊😊😊😊

  • @YabesraFikadu
    @YabesraFikadu Місяць тому +1

    Amen❤ Amen

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 2 місяці тому +13

    ልጅነቴን አስታወሱኝ በዚህ መዝሙር ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ስለ ሁላቹሁም 🙏❤️🙏

  • @TesfayneshAsrat
    @TesfayneshAsrat 17 днів тому +1

    Selam tesifa betiwulid laayi tiliq sira iyeserak newu.ibakih isiki silikihin asiqemixilign

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
    @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 2 місяці тому +9

    እንዴት እንደምታምሩ !
    እንዲህ እንደተባረካችሁ ቅሩ. ❤❤❤

  • @getachewabako5935
    @getachewabako5935 22 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤good luck with your god this good 👍 ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mercym1733
    @mercym1733 2 місяці тому +7

    የድሮ መዝሙሮች በህፃናት ሲዘመር በጣም ደስ ይላል ❤

  • @tadelechtilahun8409
    @tadelechtilahun8409 16 днів тому +1

    i love you aney more❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TesfaTv2022
      @TesfaTv2022  16 днів тому

      Amen We Thank you. God bless you

  • @mamusha1000
    @mamusha1000 2 місяці тому +4

    የቀደመውን በሃዋሪያት ዘመን የነበረን እሣት የሚያቀጣጥሉ አዲስ ትውልድ፡፡ ጌታ ይባርካችሁ፡፡ በተለይ ባለራዕዩ የተባረከ ይሁን፡፡ ጌታ ከዚህ አለም ክፋትና አለማዊ ምኞት ይጠብቃችሁ፡፡

  • @SinqeBalcha
    @SinqeBalcha 22 дні тому +1

    Haleluuya,ameen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MesiAzene8894
    @MesiAzene8894 2 місяці тому +8

    Wowwww እንዴት ደስ እንደምትሉ❤❤❤ ዘመናችሁ ለዘለአለም በእግዚአብሄር ቤት ይለቅ። ተስፋ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ፍሬህ በእጥፍ እያፈራ እና እየበዛ ነዉ። እነዚህ ልጆች ታድለዋል አንተን ስላገኙ። we love you all❤❤❤

  • @AddisalemBefekadu
    @AddisalemBefekadu Місяць тому +1

    I LOVE YOU ❤️

  • @meseleharbacho3110
    @meseleharbacho3110 2 місяці тому +4

    ተስፋ ትውልድ እየገነባህ ስለሆነ እግዚአብሔር በፍጹም በረከት ይባርክህ። ትልቅ አክብሮት አለኝ ላንተ በርታ ወንድሜ😍🙏

  • @edenabebe3892
    @edenabebe3892 17 днів тому +2

    ❤It is very good 👍

    • @TesfaTv2022
      @TesfaTv2022  16 днів тому

      Amen We Thank you. God bless you

  • @HannahMekonnen-u4x
    @HannahMekonnen-u4x 2 місяці тому +9

    Wow ደስ ስትሉ በኢየሱስ ስም ዘመናችሁ ይባረክ እንዲሁ እንዳላችሁ ለታላቁ የክብር ቀን ያብቃችሁ ለምልሙልኝ ተስፍሽ ልጆች ላይ ስለምትሰራ ደስተኛ ነኝ ዘመንህ ይባረክ

  • @AynalemSilas
    @AynalemSilas Місяць тому +1

    Zemenachu Yilemlim

  • @yomiyugizaw6506
    @yomiyugizaw6506 19 днів тому +3

    Esey 🥰

  • @Biruk-m1l
    @Biruk-m1l Місяць тому +2

    ተባረኩ በጣም ማራኪ ነቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @SenitAbebe
    @SenitAbebe Місяць тому +3

    🎉❤❤❤❤❤

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 Місяць тому +1

    Elelelelelele kebri Hulu lasu yhune geta eyesus zamanachu babezu yibarki tabarku ❤❤🎉🎉👏👏💯

  • @ashanafiadimasuArficho-nx1xy
    @ashanafiadimasuArficho-nx1xy 2 місяці тому +8

    God bless you our children blessed generations ❤❤❤❤❤I love you guys ❤❤

  • @huluagerishbedilu
    @huluagerishbedilu Місяць тому +1

    ❤❤❤zemenachu eyzemerachu ylekkkkkk tabarkuln
    Lbzu emanating msaleoch nachuuu
    Tebarklnnnn❤❤❤❤

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur 2 місяці тому +4

    Amen yene fkroch❤❤❤❤amen maranata Eyesus maranata

  • @BashaKamiber
    @BashaKamiber 17 днів тому +2

    About this for God 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RomanToube
    @RomanToube 2 місяці тому +5

    Sile enante geta yibarek ahunm geta tsegahun etif dirb yabzalachewu❤❤❤❤tebareku

  • @TarikuAliu
    @TarikuAliu 29 днів тому +1

    ጌታ ይህንን ትውልድ የጎበኘበት ጊዜ ነው ደስ ይላል ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TesfaTv2022
      @TesfaTv2022  16 днів тому

      Amen We Thank you. God bless you

  • @DanielMathewos-p3h
    @DanielMathewos-p3h 2 місяці тому +8

    ኡኡኡኡኡኡኡ❤❤❤😢😢😢😢 ተባረኩልን እንዲሁ በቤቱ አሁንም ሳትለያዩ መዘመር ማደግ ማበብ መዘመር ይሁንላችሁ ልጆቻችን። ተስፉዬና ወንድሞቼ ተባረኩ

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 17 днів тому +2

    እኔ አብሬያቸው እየዘመርኩ እንባዬ ፈሰሰ❤❤❤❤❤ ተስፋ እንዲህ ከስር ጀምረህ የተንከባከብካቸው ፍሬዎችህ ለምድር በረከት እየሆኑልህ ነው ተባረክ ተባረኩ!!!!!💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @DanielMengistu-o5l
    @DanielMengistu-o5l 2 місяці тому +7

    ተስ እውነት ቃላት የለኝም ምንያህል መስዋዕትነት እንደከፈልክ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ለነዚህ ድንቅ በረከቶች ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SalamonErsumo
    @SalamonErsumo Місяць тому +1

    ameneeews❤❤❤❤❤❤Ezabher yibarkachu❤❤❤❤

  • @NardosTafesse-f3x
    @NardosTafesse-f3x 2 місяці тому +21

    Wow wow wow wow wow wow 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @betelehemkebede1136
    @betelehemkebede1136 2 місяці тому +6

    ተፉ፡- እንዴት ጌታ እንደርዳህ እኮ ይሄ ሁሉ ትውልድ ለጌታ እንዲቀኝ በቤቱ እንዲያድግ ምክንያት መሆን መታደል ነው ደግሞ ብዙ ስራ እንደሰራህ ያስታውቃል፡፡ በጣም ደስ ሚለው የቀድሞ መዝሙሮች መሆናቸው ወበቱን ጨምሮታል ፀጋው ይብዛል ልዶች ደግሞ በጌታ ቤት ተተክላችሁ ቅሩ ምንም ነገር ማይነቀንቃችሁ መሠረታችሁ እራሱ ክርስቶስ ኢየሱስ ይሁን፡፡ ተባረኩ

  • @AbynsheLove
    @AbynsheLove 2 місяці тому +8

    🤦🤦🤦ምን ብይ ልጽፍ ትበርኩ 🥰🥰🥰

  • @Tigist-bg1ff
    @Tigist-bg1ff Місяць тому +1

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤ambesa lijoch😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉❤ I will be singing this song😊😊😊❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tizitamesereti9582
    @tizitamesereti9582 2 місяці тому +4

    😢😢 desi tilalachu tebareku zemenachu be geta bet yilek enwodachewalene❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @liduKiya-e8u
    @liduKiya-e8u 2 місяці тому +1

    Tebeku ❤❤❤❤
    ከእንግዲህ አንድ ነን ሰይጣንም ይፈር

  • @KabebusheLophosoJakamo
    @KabebusheLophosoJakamo 2 місяці тому +4

    Amen amen amen 🙏🙏🤲🤲❤❤❤❤ tabaraku zamanachu yibaraki

  • @godlovesme9327
    @godlovesme9327 2 місяці тому +11

    አሜን የኢየሱስ ደም አንድ አድርጓናል አንለያይም! በምድሩ ላይ የለሁ መለያየት በዚህ ዝማሬ ጉልበት የተሰበረ የሁን

    • @Sara-sv8fx
      @Sara-sv8fx 2 місяці тому

      Uuuuuuiiiiiiiiiiii ebbifam ebbifam ebbifam ebbifam ebbifam ebbifam dachaa dachaa dachaa dachaa ❤❤❤❤❤❤❤❤ameen a

  • @BashaKamiber
    @BashaKamiber 17 днів тому +2

    Bless you I love your videos

  • @BekiMekonne
    @BekiMekonne 2 місяці тому +4

    ❤❤❤❤❤ wow may God bless all dears ❤❤

  • @giftiifajii5505
    @giftiifajii5505 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 2 місяці тому +8

    ዋውውው አሜንንን በጌታ ደስ ሲሉ ተባረኩልኝ 🥰🥰🥰

  • @dinenaldesta
    @dinenaldesta Місяць тому +1

    እነዚህን ልጆች ይዛ የምታስተምር ቤ/ክ ትባረክ❤❤❤

  • @SelameAylawe
    @SelameAylawe 2 місяці тому +4

    አሜንንንንንንን ምን አይነት መታደል ነው ጌታ ይባርካችሁ የኔ ልዩወች ስወዳችሁ

  • @teferibacha2289
    @teferibacha2289 Місяць тому +1

    Siwadechu tebaku❤❤❤❤❤❤❤ be buzu❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tariktruth2271
    @tariktruth2271 2 місяці тому +7

    አረረ አሜንንንንንንንንንን ለምልሙልን ብዙ

  • @wongelyeshoaleul311
    @wongelyeshoaleul311 2 місяці тому +2

    May Jesus cover you with his blood. GOD BLESS YOU MY BROTHER FOR THE AMAZING WORK

  • @SaraFahad-t7s
    @SaraFahad-t7s 2 місяці тому +4

    Wow tabrku ❤❤🎉🎉🎉

  • @exodusmedia77
    @exodusmedia77 2 місяці тому +6

    ተሰፋ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ያላምልሚልህ። እጆችህ እንዴትያማሩ ናቸው! ለጌታ ገና ኃያልትውልድ አለ። ሃሌሉያ

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb 2 місяці тому +5

    ለምን እንዳለቀስኩ አላቅም😢😢😢 ተባረኩ ልጆቼ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @almazo6202
    @almazo6202 2 місяці тому +1

    Ameen Ameen Tebarkuu ❤❤❤💋💋💋💋💔💔

  • @daiuygaramu4055
    @daiuygaramu4055 2 місяці тому +5

    GOD BLESS YOU GENERATION ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrhambk9467
    @abrhambk9467 2 місяці тому +7

    እንኳን ክርስትያን ሆንኩኝ እሰይ እሰይ
    እንኳን ክርስትያን ሆንኩኝ እልል እልል
    እንኳን ክርስትያን ሆንኩኝ እሰይ እሰይ
    እንኳን ክርስትያን ሆንኩኝ እልል እልል
    በልቤ ገብቶ ሰላሙን ሰጠኝ አማኑኤል
    ድል በድል ጎዳና
    ድል በድል ጎዳና
    ክርስትያን አሸነፈ እየሱስ አለውና

  • @woynshetfeleke8879
    @woynshetfeleke8879 2 місяці тому +4

    አሜን አሜን እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏ተባረኩ❤❤❤❤

  • @marthamelese7689
    @marthamelese7689 2 місяці тому +7

    እልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያያያያያያ እልልልልልልልልልልል
    መዝሙር 8:2
    ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ

  • @MeleseAbirekibamo
    @MeleseAbirekibamo 20 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤isayia,isiyaa

  • @rigatteklu7354
    @rigatteklu7354 2 місяці тому +4

    Wendem tesfa enkan Egezabher redah.keri zemeneh yebarek. Ante lebezwoch bereket neh.

  • @EsrealHagelo
    @EsrealHagelo 25 днів тому +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው 🎉❤

  • @woubeayhu.getachewworku652
    @woubeayhu.getachewworku652 2 місяці тому +6

    ❤❤❤❤❤❤God bless you

  • @WeyniAlem-g8g
    @WeyniAlem-g8g 2 місяці тому

    Amennn amennnn geta zemenachu hulu ybarek ❤❤❤❤

  • @EtsegentTadese
    @EtsegentTadese 2 місяці тому +7

    እሰይ ተባረኩ ጌታ በቤቱ ለዘላለም ያኑራችሁ.ተስፍሽ ተባረክ ወንድሜ ትልቅ ራዕይ ነዉ የተሰጠህ በርታ አንተ የትወልድ አባት.

  • @Ywgara
    @Ywgara Місяць тому +2

    አካሌኢየሱስ ቤ/ክርስቲያንያችን የብሔረሰብን በዓሉን በንደዝህ መልኩ አክብሩት።

  • @TadeluEmiru
    @TadeluEmiru 2 місяці тому +11

    AMEN🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉AMEN.

  • @DawitSisaySherka
    @DawitSisaySherka 2 місяці тому +4

    አሜን እንጂ ምን ይባላል
    ቃላት ያጥረኛል ተባረኩ በቤቱ ደያሳድጋቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeskermTadese
    @MeskermTadese 2 місяці тому +5

    እልልልልልልል ተባርኩ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤

  • @banchayehubekele8928
    @banchayehubekele8928 2 місяці тому +10

    ከመስጋት የጠበቀን አየሱስ ይባረክ።እባካችሁ ይህ ትውልድ እነፀልይለት ዘምሮ እንዴይጠፋ እባካችሁ ጌታ ይምራችሁ። አሜን

  • @EJ.7580
    @EJ.7580 2 місяці тому +4

    Elelelelelle ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 18 днів тому +1

    ELLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL HALELUJAHHHHH ESEYYYY AMENNNN

  • @meritesfaye1474
    @meritesfaye1474 2 місяці тому +5

    አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiaijeta6671
    @ethiopiaijeta6671 Місяць тому +1

    Haleluyaaa Haleluyaaa❤❤❤

  • @frehiwottemesgen1404
    @frehiwottemesgen1404 2 місяці тому +4

    Amazing 😢❤. May you be blessed more and more.
    ሕፃንም ጠርቶ በመካከላቸው አቆመ፡
    3 እንዲህም አለ፡- እውነት እላችኋለሁ፥ ካልተመለሳችሁ እንደ ሕፃናትም ካልሆናችሁ፥ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም።
    4 እንግዲህ እንደዚህ ሕፃን ራሱን የሚያዋርድ ሁሉ፥ በመንግሥተ ሰማያት የሚበልጥ እርሱ ነው።
    5 እንደዚህም ያለውን አንድ ሕፃን በስሜ የሚቀበል ሁሉ እኔን ይቀበላል፤

  • @dinenaldesta
    @dinenaldesta Місяць тому +1

    አሜንንን

  • @amanuelefrem1628
    @amanuelefrem1628 2 місяці тому +4

    Wow God bless you all. These kids are genuine.

  • @MuseEliyasi
    @MuseEliyasi Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @MeskeremDabale
    @MeskeremDabale 2 місяці тому +4

    Bedemu teshefenu🙌🏻🙌🏻🥰🥰

  • @desalegnlaelago8584
    @desalegnlaelago8584 2 місяці тому +2

    I have no words to tell you thank you. May God bless you. I wish my kids are part of this amazing group

  • @shallommeharena1988
    @shallommeharena1988 2 місяці тому +12

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnn ye and abat lijoch neng

  • @enducuba8236
    @enducuba8236 2 місяці тому +1

    Amen amen bless u all

  • @masratkbada6420
    @masratkbada6420 2 місяці тому +4

    አሜንንንንንንንንንንንንን ጌታ ዘመናቹን ይባርካቹ❤❤❤❤

  • @mesfinzema5617
    @mesfinzema5617 Місяць тому +1

    ጌታ ሆይ ደስ ስትሉ

  • @LiyuworkTadele-b7l
    @LiyuworkTadele-b7l 2 місяці тому +4

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ብዛልን ጌታ በደሙ ይሸፍንህ

  • @juddyelijah7829
    @juddyelijah7829 2 місяці тому +5

    Wow ❤

  • @wondwosentilahun7415
    @wondwosentilahun7415 2 місяці тому +2

    አሜን እጅለጃችን ተያይ ዘን

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi 2 місяці тому +5

    ❤❤❤❤❤ Amazing እልልልልክክክ