Thank you for SPEAKING MY THOUGHTS & DISAPPOINTMENT! The peace talk process comparing to the damage totally unacceptable… Unfit politicians running the country / Ethiopia!!
We Love the Man of Love His Country as a Man So proud As My Father Loved Him As who Loved his Country But as Un Eritrean He Did Bad in Eritrea I Now Now He Is sad a lot about Tigray He told us so so Many Times This is so true ❤Let Ababa Janhehoy No thank you We Love you yyyyyyy no Hey Hey Hey talk to Eritrea thank you
You sound you know a lots of things. I think you have a big role to play in this Beautiful country, talk about how to bring peace,how to bring the people together and I sincerely think that you as a journalist and the Artists together you can do it in a short time.
Hello to all Ethiopians by the way I am Eritrean and I love my country Eritrea I was just listening the interview and so disappointed to hear that the Journalist said she missed Mengstu Haylemariam and she said that he was good leader I don’t think he was a good leader but he was a genocide I think you have no clue how many families are victimized by him how many innocent children are killed in Eritrea do you want hear about them from what I see and from what I understand he’s the most cowered leader and at the same time he was crueller leader he was never learned from his mistakes and he run away at the end he should be died in the battle but he runaway instead he is the most cower leader. This is comment for you and I hope you learn from your mistakes for next time but if you guys love him and you would like to have him again as a leader good luck
Major Michael Gebrenegus, a Derg member for seven months, wrote a book on Derg during his membership. He is an official of the Eritrean government. His book is much closer to Mengistu's book in fact than many other books.
Ethiopia needs one ideology and strong leadership to destroy the false kill with flag Ethiopia should have one nation and national flag and provinces instead of killing this is my personal opinion Chaw selam for ERITREA and Ethiopia
አንቺን ስመለከት መንግስቱ ኃይለማርያምን ያየሁት ይመስለኛልና በጣም ደስ ነው የሚለኝ !! ምንም ጥፋት ቢያጠፋም ግን ለአገሩ ለባንዲራው ቀናኢ በመሀኑ እወደዋለሁ !! እንደዛሬ መሪዎች በዘር ጉዳይ እየገባ አይርመጠመጥም ! አሁን ኢትዮጵያ ያጣችው እንደዚህ አይነት መሪዎች ነው !!
ላገር ቀናኢ መሪ የአገሩን ምሁራን ጄኔራሎች ወጣት አይፈፈጅም
ከንቱ አሱ ነው ወንድም በወንድሙ ላይ አንዲሰልል አንዲገድል በአንደኝነት ልምዱን ያስገባው ስንቱን ምሁር ፈጅቶ አረ የሱስ አይወራ! ትልቁን ንጉስ በቅጡ ማውረድ ሲቻል ያ ሁሉ ግፍ አግዚዮ አንደው የአጁን በግዞት አየቀመሰ ነው !
ጋዜጠኛ ወ/ሮ ገነት ምርጥ ሰው ነች፣ ግራና ቀኝ የሀገሪቷን የፖለቲካ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ጉዳይ በእውነት መግለጥ ችላለች።
ተባረኪ ገነት !የአንችን መጻህፍት አንብቤያለሁ!እኔም ከኢትዮጵያ መሪዎች የምወድው ጃንሆይን!
እኔ ከምጠላዉ መሪ ሐይ ሥላሴን ነው
@@hussenkemal4378 እኔ የምጠላው መለስ ጨናዊን!
ene degmo Mengstu Heylemaryam kenfar kemigeba belay new yemtelaw hzben yascherese ahya dedeb ::
ገነት እድሜና ጤና ይስጥሽ የምርጦች ምርጥ ኢትዮጵያዊት አገር ወዳድ ።
ገነት አድናቂሽ ነኝ ብዙ ነገር እንደምታወጪ እጠብቃለሁ መንግስቱ ...ተጠያቂ ነው !60ዎቹ ..ወጣቱን በኢሀፖ ስም አስጨርሳል የስንቱ እናት እምባ... ንፁሃና ብ/ጄ/ል ታሪኩ አይኔ የኢትዮጵያ ጀግና የቁርጥ ቀን ልጅ ቀኝ እጁን... ያለምንም በቀጥታ በራሱ ትእዛዝ ያለፍርድ ገሎታል ከዛ በኋላ ነው !!!ሁሉ ነገር የተፈረካከሰው እጁ በደም የተጨማለቀ ተጠያቂ ነው !!! ቢያልፍ ታሪክ ነዉ መሸፋፈን አያስፈልግም !!!
ገኒ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑሪልን
ምርጥ ውይይት ነው ብዙ ተምረንበታል። ምንም ይሁን ብቻ መንጌ እስከ ስህተቱም ቢሆን እወደዋለሁ።
ማን እንደመንጌ ባለማወቅ ብዙ ተደረገ ጓድ መንግስቱ ሀይለማሪያም አሁንም ክፉ አይካህ🙏🙏
አሜን
ግርማዊነታቸው በጣም እወዳቸዎለሁ።
የገኒ ኢትዮጵያዊነት በጣም በጣም ውብ ነው።
መንጌ የሁልጊዜ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እንወድሃለን
ገኒዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ! እውነትሽን ነው! ያቺ ልጆቿን ያጣች እናት ለምን አታሳዝን!
Wonderful interview about Mangistu H?mariam . Genete Ayale is a nice journalist and Truth seeker...
What is a classy lady!
ጠያቂዋ መንጌን ልታሽሞነሙን ስትጥር ገነት አየለ ትክክለኛና ግድያን ማሽሞንሞን አንደማይገባ ልኳን ነገራቻት
መንጌ እንወደዋለን ስለ ኢትዮጵያ አንድነት እንወደዋለን ሁሉንም ትተን
ጋዜጠኛ ገነት አየለ በጣም ልትመሰገኚ የሚገባሽ ጠንካራ ጋዜጠኛ ነሽ እርግጥ ነው በፕሬዚዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም የአመራር ወቅት አያሌ ጎጂም ጠቃሚም ጎን ያላቸው ተግባራት ተፈፅመዋል ይህ ምንም ሊካድ የሚችል አይደለም የሀገሪቷ ርዕሰ ብሔር እንደመሆናቸው እሳቸው ሳያውቋት የምትከወን አንዲትም ቅንጣት ነገር እንደማትኖር እሙን ነው እሳቸው ራሳቸው ቀጥታ ባይገድሏቸው ወይም ባይረሽኗቸውም ነገር ግን በሳቸው ቀጥታ ትእዛዝ ሰጪነት በተለያየ መልኩ ሕይወታቸውን ያጡ ወገኖቻችን በመላው የአገራችን ክፍል ቁጥራቸው የት የለሌ ነው ይህ ደካማ ጎናቸውና ተጠያቂነታቸው እንዳለ ሆኖ ለአንዲት ኢትዮጵያና ለሉአላዊነቷ እንዲሁም ለታሪካዊ ክብሯ የሰጡት ቁርጠኛና ጠንካራ አመራር ኢትዮጵያ እንዳትፈርስና እንዳትበታተን ያበረከቱላት እጅግ ከፍተኛ ተጋድሎ ባሁኑ ሰዓት አገራችን ካለችበትና ከገባችበት ከፍተኛ የመበታተን አዝማሚያ አንፃር በአንፃራዊነት ሲታይና ሲመዘንየሚያሰኝ አይነት ነው በግልፅ እየታየ ያለ ስለሆነ።
ተባረኪ።
ገኒ ስለጓድ መንግስቱ እንድንአውቅ ስላደረግሽኝ አመሰግናለው የደሀ አባት መንጌ ኑርልን።
ለ ወ/ሮ ገነት አየለ ማስታወስ የምፈልገው ከ ኢትዮጵያውያን መሪዋች መካከል በራሳቸው ፈቃድ ለአገራቸው ብለው የለቀቁ አባባ ጃንሆይ ናቸው። ደርግ የጃንሆይን ሚኒስትሮች በቤት ቁም እስር ያደረገ ጊዜ የኢትዮጵያ አኩሪ የነበሩ ጀነራሎች ለጃንሆይ 4ተኛ ክፍለ ጦርን እንምታው ፍቀዱልን ጃንሆይ ሲሏቸው በአገሬ ደም መፋሰስ አልፈልግም። እነሱም የኛ ልጆች ናቸው።የኢትዮጵያ ህዝብ ይህነን ለውጥ ከፈለገ እንለቃለን ብለው እየለቀቁ ትልቅ መሪ ናቸው። ለጠያቂዋ አንዳንድ ነጥቦች ባነሳ መንግሥቱ ኀይለማርያም ኢትዮጵያን ለወያኔ እና ሻቢያ ሽጦን የሄደ የኢትዮጵያን መሬት በደም ያጨማለቀ በጃንሆይ ጊዜ በአለም ላይ የተከበረውን ስማችንን ያበላሸ 2ሚልዮን ህዝብ በድርቅ የፈጀ በውትድርና በቀይ ሽብር ሰንቱን ምሁር ያሰጨፈጨፈ... ወዘተ ሰው ነው ። መንግስቱ እና ከሱ በኋላ የመጡት መሪዋች በሙሉ ኢትዮጵያን ያቆረቆዙ በብዙ አይነት ወንጀሎች መቀጣት ያለባቸው ናቸው። ሰሞኑን ሰው የነገረኝ እጅግ ብዙ information ያለው መፅሐፍ በኢትዬጲያዊ ፀሀፊ የተፃፈ ከፀሀፊው የህይወት ታሪክ ውሰጥ ከጃንሆይ እስከ አሁን አገሪቷ ያለችበትን በደንብ የሚያሳይ የወሎ ድርቅ ጃንሆይን ለማስወረድ ሆን ብሎ የተሰራ አሻጥርን የሚገልፅ ተፅፎል። እጅግ የሚደንቅ መፅሐፍ ነው። አንብቡት እላላሁ ወገኖቼ። ፀሀፊውን ቃለ መጠይቅ ብታደርጉ መልካም ነው። መፅሀፉ Inspiring Legacy Ask Not ይባላል። Amazon ላይ ታገኙታላችሁ። ቸሩ ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን። አሁን ስልጣን ላይ ያሉትን አጋንንቶች እንጦርጦስ ያውርድልን። ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!!!!
Wonderful i love the interview Thank you
ድንቅ ውይይት ነው በተማረ አይምሮ
Thank you for SPEAKING MY THOUGHTS & DISAPPOINTMENT! The peace talk process comparing to the damage totally unacceptable… Unfit politicians running the country / Ethiopia!!
True
ጥሩ ዉይይት ነው።ከውይቱ ብዙ ጥያቄዎች ሊነሱ ይችላሉ።ነገሩ ውቅያኖስ ነው።በውነትም አፄ ምኒልክ ያለጊዜው የተፈጠሩ መሪ ነበሩ።የዛሬይቱ ኢትዮጵያ እኮ በዘመነ ኮሎኒያሊዝም እርሳቸው የቀረጷት ናት።የኢትዮጵያም ስልጣኔ አባት ናቸው።
በየበራፊ ሰው ሰለአሰገደሉ የእግዚአብሔር ክብር ሰለአሳነሱ ነው የሚከበሩት
Deae sisters I am telling you I am proud of you guys.Thank You. So much.Long live to all Ethiopians. WAW. I LOVR.your wishes too.
Oh Rfggdff but t of🥰🥰
ፕሬዚዳንት መንግሥቱ የኢትዮጵያን ሕዝብ የኢትዮጵያም ሕዝብ ፕሬዚዳንት መንግሥቱን ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው።
ምርጥ ጋዜጠኞች
THANK YOU!!!!!
Thank you.
ልክ በአፋልጉኝ የተገናኙ ቤተሰቦች ነው ያስመሰሉት
We Love the Man of Love His Country as a Man So proud As My Father Loved Him As who Loved his Country But as Un Eritrean He Did Bad in Eritrea I Now Now He Is sad a lot about Tigray He told us so so Many Times This is so true ❤Let Ababa Janhehoy No thank you We Love you yyyyyyy no Hey Hey Hey talk to Eritrea thank you
ገነት ትክክል የእርቅ ሥረዐት ያልተከተለ በመሆኑ የነገው ሰላም መሠረቱ ያስፈራል መተቃቀፉ የጦርነት ሰላባ ቤተሰቦች መኖራቸው ታሳቢ ማድረግ ይገባል👌❗
ገንዬ ምርጥ ነሽ እወድሻለው
በኮለኔር መንግስቱ ትሕዛዝ ፊርማ አጎቴ ቢሞትም አሁን ባለው የሃገራችን የተጨመላለቀ የፖለቲካ ቁማር አንፀፃር የኮለኔር መንግስቱ አይነት መሪ ያስፈልገናል በወቅቱ መንግስቱ ያለ ጊዜው ነው የመጣው::
በመጀመሪያ ገነት አየለን በጣም ነው እማደንቃት!
እናመሰግናል
ሃለማሪያም ደሳለኝ በፍቃዱ የስራ መልቀቂያ (resignation)ያስገባው የመጀመሪያ ላለችው ግን አልስማማም
የ1981 መፈንቅለ መንግስት የመሩት 3 የጦር መኮነኖች ለለቱ ስማቸውን ዘነጋሁት መፈንቅለ መንግስቱ መክሸፉን ሲያቁ የአየር አይሉ በቤተመንግስቱ ሰማይ ላይ ትዕዛዛቸውን እየጠበቀ ሲያንዣብብ ብዙ ህዝብ ያልቃ ብለው መተኪያ የሌላትን ነፍሳቸውን ሰውተዋል ለእነዚህ አገር ወዳድ ጀግኖች የኢትዮጵያ ህዝብ ክብር ሊሰጣቸው።
ወጣቱ ሊቃቸው ግድ ነው
You sound you know a lots of things. I think you have a big role to play in this Beautiful country, talk about how to bring peace,how to bring the people together and I sincerely think that you as a journalist and the Artists together you can do it in a short time.
እግዚአብሔር የእንደገና የፍቅር የይቅርታ አምላክ ነው!የፈጠረውንም ዝም ብሎ አይተውም ሀጢአተኞች በዳዮች በማወቅም ባለማወቅም እንደምናጠፋ ያውቃል ያያል ግን ይቅር ባይ ነው።ለምን እንደምናደርግም motive/ምክንያታችንን ያያል ያዝንልናል ይረዳናል ይጠብቀናል ያስተምረናል!!ኮረኔል መንግሥቱ በክብር በአምላክ ጥበቃ ይህን ሁሉ ጉድ የሚያዩበት ምክንያት ምንም ያድርጉ ኢትዮጵያውያንን ኢትዮጵያን ለመጉዳት ብለው ምንም ነገር ስላላደረጉ ነው ብዬ አምናለሁ።የይቅርታ አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው!ያዘኑባቸውንም ሰዎች ልብ ይፈውስ! አሜን!!
Hmmmm hod yifjew ale Tilahun.
Waw Waw good job gane good job keep going more More ethiopian we shall we thnkes
በንጉሥ ምንሊክ ልክ በዓለም ከነበሩ ንጉሦች ውስጥ ያለ አይመስለኝም
እህቴ ስለምንሊክ ገልበጥ ገልበጥ አርገሽ አብቢ የንጉሥ ቴድሮስን ራእይ ወደ ተግባር የቀየሩ እምየ ምንሊክ ናቸው
በጣም ትክክል
ትክክል
እውነት ነው
Dear President Mengistu Hail Mariam ... The best revolutionist ever.
የአባታችን የመንግሥቱ ሀይለማርያም መልካም ሥራዎች ህያው ናቸው ለሀገራቸው ምድር እንዲበቁ መቼም እንጥራለን 🇪🇹💪እነደ ዛሬው ተረኛ ዘረኛ ቀበሮዎች ሳይሻሉ አይቀሩም❗❗👌
....ላንተ ኣባትህ ይሆናል፡ ለሌላው ግን በናፓልና በዓለም የተከለከለ ጋዝ የንጹሃን ደም ሲጠጣ፡ ድሆች በቁመናቸው እቤታቸው ውስጥ ስያቃጥል ነበር፡ እሱስ መች በቃው እንዳሁኑ ኣጎትህ በተዋጊ ጀቶች ህዝብ በተሰበሰበበት ግበያዎች ከተሞች ምስኪኖች ስያቅጥልና ሲፈጅ ነበር፡ ኣንተ የሱ ትርፍራፊ እየለቀምክ ስላደግክ፡ ኣሁን ያ እንኳንስ ለደረሰበትና ባይን ያየ በጀሮ ለሚሰማው እንኳን የሚዘገንን መጥፎ ታሪክ የለው ነፍሰ-ገዳይ ይመለስ ምንጥሴ ትላለህ? ኣንት እሱ ጋር ብትሄድ ይሻላሃል፡ ሁላቹም ላገሪቷ ምንም ኣትበጁም።
የመንጌ ሴራ ነው ኣሁን ይህ ሁሉ መከራ።
Waww ምርጥ አቀራረብ
አንቺ ሣትወለጂ አባትሺን ጋሼ ታደለንና ወንድምሽን ደመረ ታደለን 2 አና 3 ዓመት ሆኖ አውቀዋለሁ። በብዙ ታናሼ ነበር። መሣይ ልጁ ነበር።ዝምድና ሳይሆን በቤተሠብ ደረጃ ጎረቤት ስለሆንን እንተዋወቃለን። ምርጥ አባት ነበረሽና እስከአሁን አለባበሱና ቁመናውን አስታውሰዋለሁ። እኔ በዚያን ጊዜ ቀ.ኃ.ሥ ት/ቤት እማር ነበር።
እባክዎትን አድራሻዎን ቢልኩልኝ ላናግሮት ፈልጌ ነው አመሰግናለሁ
@@mylady9674 ሀገር ውሰጥ የለሁም።እግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነ የዛሬ ዓመት ልመለስ አቅጃለሁ።
@@yeshanewrede6520 እኔም ሀገር ውስጥ አይደለሁም ! ከላይ የፃፉትን አስተያየት አንብቤ ነው መልዕክት የላኩት ሰላም ሁኑ አመሰግናለሁ
@@mylady9674 እግዚአብሔር ያለ ቀን እንገናኛለን እስከዚያው ሰላም ሁኚ!
ደስይላል ሰላማችንን ይመልሳልን
ጋዜጠኛ ገነት እናመሰግናለን
በቅርቡ በጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌና በጓድ ፋሲካ ሲደልል በአራት ተከታታይ ሳምንታት ኢንተርቪው ከተከታተልኩ በኋላ ኮሎኔል መንግስቱ ጋዜጠኛ ገነትን ብዙ እንደዋሿት ስረዳ በጣም አዘንኩኝ። ገኒ ብትችይ በህይወት የተረፉትን እነ ጓድ ፋሲካ ሲደልል የፃፉትን መፅሀፍ አንብበሽ እድሉን ካገኘሽ ኢንተርቪው ብታደርጊያቸው ለኢትዮጵያ ህዝብ ውለታ እንደዋልሽ እናየዋለን። ወደ ሀገርቤት ምህረት ተደርጎላቸው ይግቡ ከሚሉት አክቲቪስቶች ነበርኩ አሁን ግን እርሳቸው ወያኔም ኢትዮጵያን እንዲቆጣጠርና ኤርትራም ከፌዴሬሽን ወደ ሀገርነት እንድትበቃ ያደረጉት። በተለይ በተለይ 12 ሜጀር ጄኔራሎች በአንድ ቅዳሜ ከረሸኑ በኋላ። ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝብ።
ሠው ማለትእንዳንተ ነው ያነበበ ያዳመጠ one sided ያልሆነ::ብዙ ሠዎች የቦይ ውሃ ናቸው::
ከመተቃቀፉ በፊት ንሰሀ ሲገቡ መታየት ነበረባቸው!!
ሌላውን ትተን ከአፍሪካ ሀገራት መሪወች ሁሉ ሀገሩን የሚወድ ህዝቡን የሚያከብር ፣ለውጭ ወራሪወች ያልተንበረከከ ፣ወገናዊነትን የማያውቅ ፣የአንገቱ ማስገቢያ ቤት የሌለው መሪ ቁጥር አንድ የምንወደው የምናከብረው ፕሬዚዳንት መንግስቱ ሀይለማርያም ወልዴ ናቸው ። ለውድ ባለቤታቸው ወይዘሮ ውብ አንች ቢሻው ፣ለልጆቻቸው ለዶ/ር ትምህርት ለዶ/ር ትእግስት ፣ለዶ/ር አንድነት መንግስቱ ሀይለማርያም ወልዴ እድሜ ከጤና ይስጥልን ።
በጣም ነው ምን ወዳቸው እውነት እኔ ድሮም ዛሬም እወዳቸዋለው ቆራጥ ጀግና መሪ ኑሮስ ቢሆን ምርጥ ነበር ሁሉ ነገር ርካሽ ነው ዛሬ ሀገሩ ርክሶ ባንዳንድ ነገር ልማት ቢኖርም አሁን ዝርክርክ ነገር አለ
Hello to all Ethiopians by the way I am Eritrean and I love my country Eritrea I was just listening the interview and so disappointed to hear that the Journalist said she missed Mengstu Haylemariam and she said that he was good leader I don’t think he was a good leader but he was a genocide I think you have no clue how many families are victimized by him how many innocent children are killed in Eritrea do you want hear about them from what I see and from what I understand he’s the most cowered leader and at the same time he was crueller leader he was never learned from his mistakes and he run away at the end he should be died in the battle but he runaway instead he is the most cower leader. This is comment for you and I hope you learn from your mistakes for next time but if you guys love him and you would like to have him again as a leader good luck
የሰባዎች ጥራዝ-ነጠቅ ማርክሰ-ለኒን-ቸከ የጦር መኮንኖች/ተማሪዎች በአክራሪው የኔኔት አስተሳሰብ የኤርትራና የኢትዮጵያ ህዝብ "በሃገር በድንበር በባንዲራ" አነሳስተው አጠፉት/አደሀዩት/አሳደዱት።🕊
ere likkk nachihu !!! egam betam new yegeremen!! hizib aleke engi enesu wedagietachew befitim neber
መንጌ አገሩን ይወዳል ከኢትዬጵያ ውጭ እሱን ጠልተው የሄዱትን እንኳን መብታቸው ተከብሮ ይኖሩ ነበር አሁን ግን ሱዳንና ደቡብ አፍሪካ ስንቱን ነው ያስፈጁት ከመለስ ጀምሮ እስከ ጭራቁ አብይ ያለው ነገር በጣም ህዝቡ እየታመሰ ነው አሁንምጌታ እነዚህን ከብቶች ይገላግለን ።
ገነት እድገትሽ ደስ ይላል ሚስጥር መግለጥሽ ሆኖም ከባባጄንሆይን ደግሞ በጥልቀት ብትመረምሪ ያመምሻል ማንም ኢትዬጵያ ውስጥ የስልጣን ጥም አለባቸው እስኪ የኢያሱን ታሪክ መርምሪ ብሾፍቱ ወስደው የሚያርዷቸውን ሕፅናት አስቢ እሳቸው ጥሩ ቢሆኑ እስኪጃጁ አልወርድም ባይሉ ይሕሁሉ ጉድ ባልመጣ አዎ ጠኒ ስገምት እኔና አንቸ ከባባ ጃንሆይ እያልን ስለአደግን ውስጣቸን አለ ግን ሰትመሰምሪ ነኢትዬጵያ መሪዎቸ የሕዝብ አገልጋይ ሳይሆኑ የስልጣን ሱስኞቸ ናቸው
ድንጋይ አንተ ስለ ኢኮኖሚ ምን ታቃለህ ??? ኢትዮጵያን ያሰለጠኑ ምርጥ መሪ ነበሩ የነጭን ክፋት ቀድመው ያወቁ ደርግ ዘሎ ለነጭ አሽከር ነው ያረገን ኩባ ና ራሽያ ዲቃላውን በትኖ ነው የወጣው አናንተ የደሃ አባት የምትሉ አውቀቱ የላችሁም ውስጡን መርምራቹ ማየት የተሳናቹ ናቹ የደርግ ሃሰት ህልም ኮሚኒስም የሚባል በሽታ ዓይናችሁን አውሮታል
ገኒ የወታደር ልጅ በመሆንሽ ( ወታደራዊ ባህልና ጨዋነት ) ያደግሽበትን አስመስክረሻል አመሠግንሻለሁ፣ መንጌን ከነምናምኑ እወደዋለሁ።
መንጌን እወደዋለሁ አለሽ በሰው ቁሰል እንጨት ስደድበት ነው እሱ መስሎኝ አሁን ላይ ኢትዮጵያ ያለችበት ውድቀት ምን የመሳሰሉ ሚንስትሮች 60 ዎቹን ረሽኖ ኤርትራን ከሚስገንጥሉ አረመኔዎች ጋር ሆነው ለወያኔ ያስረከቡ ሌላው ከቤት አውጥተው ልጆን ገለው የጥይት ክፈይ እረ ስንቱ
ገነት እየወረደችብኝ ነው ልወደድ እያለች መንጌን የምትወነጅለው ነገር ያሳፍራል
እደራ እሁንም ያለውን ጅግንናውንም ባንዳውንም ልታሪክ እንዲቆይ ሞክሪ ተባርኩ
ጋዜጠኛዋ ፊትዋን በፀጉሯ ሸፍናው gost ትመስላለች
አይባልም
ምን ኣገባህ?
medebeqwa new endattaweq 🤣🤣🤣
ጠያቂዋ ግን ምነው ቻይና ልሁን አልሽ አርተፊሻል ፀጉርሽን ጣዪና የራሽን ማንነት አግኚ በማለት ምክሬን አለግሳለሁ !!!
humanher mejemeryawa new 🤣🤣🤣
ይቅርታ ጸጉሩ የራሴ ነው። ትንሽ ከፊት ስላልተቆረጠ ነው እንጂ ። ያወራነው ላይ ቢያተኩሩ...
@@መናፍስሐ hulum gar bnatekur aykefam tnsh asteyayet yemibal neger yelem ::
ምነው ካሜራ ማንሽ እንኳን ከግንባርሽ ገለጥ በይ ብሎ ቢመክርሽ ፣ እንግዳሽን አየሻት የፊት ገፅታዋ ስለሚታይ ሰው ትመስላለች።
ውይይቱ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነው ።
አደንቅሻአለሁ እንደ አሜሪካ
because of the society crisis the country is now feels down!!! I really sorry being a part of this society I wish being a part of the past.
ጌኒ ጀግና🥰🥰🥰🤩🤩🤩
ለምንድነው እውነቱን ህዝብ እንድናውቅ ፍቃዳቸውን የሚከለክሉት።
Viva Mange ♥️ 🇪🇹 💪 the man of the country ethiopia tikdem 🇪🇹 🇪🇹
Mange was the man. I remember seeing in an early morning while his convoy was headed from Dire Dawa to Hourso training camp, Somali State of Ethiopia.
Major Michael Gebrenegus, a Derg member for seven months, wrote a book on Derg during his membership. He is an official of the Eritrean government. His book is much closer to Mengistu's book in fact than many other books.
How can i get his book in English or amharic version ? I knew him in his membership
What is the Title of the book? Is the book written in Tigrigna or/and English or/and Amharic?
@@quaafseid4475 the book is in English and it is titled: The Downfall of an Emperor.
ገነት ራሷን ያበቃች ሴት ናት ከመንግስቱ ጋር ቤተሰባዊ ግንኙነት መስርታ እንኳ በአበሻ ይሉይኝታ አልታሰረችም ጠይቂዋ ግን ዕቃ ናት።
መንጌ 👍👍👍👍አባታችን
እጁን የስጠ ሠው ጀግና አይባልም::
These is the Amharic i know thanx
መንጌ ቆራጥ አፍቃሪ ኢትዮጵያ ፣ ለኢትዮጵያውያን እውነተኛ ታማኝ አባታችን ነው። ሁሌም እንናፍቃለን። ቅዱስ ገብርኤል ከእሳት ካወጣቸው ሰዎች አንዱ ንጹህ ሰው በሰው ዘንድ ግን ያልታወቀ። ከመውጣቱ ቡፊት ገዳም ሄዶ እንደነበርስ ያወቃችሁ ትኖሩ ይሆን?
በጣም መሳጭ ውይይት
በለውጡ ጊዜ ካስገረሙኝ መፈክሮች አንዱ 😁መንጌ አባታችን ዛሬም እንወድሃለን፡፡😁40 ምንጭ ላይ ነበር
ከጃንኾይ ኃይለ ሥላሴ ይልቅ መንጌ ይሻለኛል ።
በሀገር ፍቅር መንጌን የሚያክል የለም ።
Are gud new 🙆🏿🙆🏿🙆🏿🙆🏿
I love ababa Janhoy too.
መንጌ የደሀ አባት ነው ❤❤❤❤ ሀገርን አንድ ለማድረግ ለማድረግ የጣረ መሪ
OK ከነጉድለቱ 100%%% መንግሥቱ ሃይለማርያም ይሻላት ነበር ለሀገራችን ጠላት በዛበት እንጂ በወቅቱ ወደተሻለ አቅጣጫ ሲያስቡ
ከእነስህተቱም ቢሆን መንጌ የመሰለ ለአንድ ኢትዮጵያ የቆ መሪ መቼም አይገኝም እውነት ለመናገር በወያኔ ዘመንም አይተናል ሰውበዘር በጎሳ ከፋፋለው ብዙን ሰው ገድለው አስገድለው ላዛሬ መርዝ ቀምመው ሄደዋል ባንልም ያው እንደሚታየው በመተቃቀፍ ላይ ናቸው የአሁን ደግሞ በጅምላ የሚጨረስ የኢትዮጵያን ባንዲራ እና ስም እጅግ አድርገው አምርረው የሚጠሉ በሤራ የተካኑ ዛሬ የተናገሩትን ነገ የማይደግሙ ይሄን ሁሉ ስናይ መንጌ በስንት ጣሙ ቢባል ምንም ስህተት የለውም
በመንግሥቱ ሀይለማርያም ግዜ በሙሉ አገሪቱ ላይ በትልቅ ደረጃ የተማረውን አየር ሀይሎች ሚኒስትሮች ዶክተር ኘሮፊሰር እድሜ ልክ የማይተካ ህዝብ የጨረሰው
በመንጌ ዘመን ሚስታቸው ጎጃሜ በመሆናቸው ጎጃሜዎች ህንፃ ኮንስትራክሽንን ተቆጣጥረው ዘርፈውታል።
ያ ሁሉ የመንግስት ተቃዋሚ የተፈጠረውና ላሁኑ ምስቅልቅል ያበቁን የደርግ በጉልበት እገዛለሁ ባይነት ነው።ትክክል ያለሆነ የመሬት አዋጅና የክራይ ቤት ውርሰ ገደብ የሌለው በመሆኑ ለህወሃት ና ለብልጽግና አባላት መሬት በሙስና መሸጥ መንገድ ከፍቶአል ።የመሬት አወራረስ በደንብ የተጠናና ስነስርዓት ያለው አይደለም።ለወያኔ መሬት ወረራና ነዋሪውን ማፈናቀል አጋልጦ ነው የሄደው።ባጠቃላይ የመሬት አዋጁ ከግለሰብ ጭሰኝነት የኢትዮጵያን ህዝብ ወደ መንግሥት ጭሰኛነት ያደረገ አዋጅ እንጂ ወደ ኢትዮጵያውያንን የመሪት ባለቤትነት የሚያረግ አዋጅ አልነበረም ።
ስለዚህ ገንዘብ ያለው ሰው ከመንግሰት ጋር ሆኖ በማይረባ ገንዘብ ደሃውን ከሚኖርበት ቦታ ያፈናቅለዋል።እቤት የሰራበት መሬት የግሉ ቢሆን ኖሮ መሬቱን ከመንግሥት ሆነ ከግለሰብ ጋር በጊዜው የቦታው ዋጋ በደህና ገንዘብ ተደራድሮ ሽጦ ጠጋ ብሎ ከሌላ ሰው ገዘቶ ይኖር ነበር።መንግሥት አስብበት።መሬት የግልና የመንግሥት ይዞታ ይሁን ።የግል መሬት የመኖሪያ ቤት ያረፈበት ብቻ ይሁንና እሰከ 500 ካሜ።
@@onlymine4294 መንግስቱ ሀይለማርያም ገደለ አልክ ወያኔ የኢትዮጵያን የመከላኪያ የአፈረስውን ምን ልትል ነው ?
ይገርማሉ
Cut the hair which covers your eyes.positive comments
ገኒ እውነት ብለዋል እኔ የተሰማኝን ነገር ነው የተናገርሽ ስንት ሰው ያለቀበትን ጦርነት እረስተው መሳሳቅ መተቃቀፉ እረ ስንቱ ለማንኛውም የሞተ ተጎዳ።
ለሁሉም ዝምብ እንደሞተባችሀው ነው።
ጠያቂዋ ምክንያት ሊኖርሽ ይችላል disguise/ ሌላ ለመምሰል በመሰለ ሁኔታ ነው የቀረብሽው።
በሙያ በኩል መልካም ነው።
ትንሽ ከፊቴ ጸጉሬ አድጎ ነው እቀንሰዋለሁ ። አመሰግናለሁ ።
አስተውይ!!
ህወሃት ወደ ጠረጴዛ የ መጣው ሊደመሰስ ጥቂት ሲቀረወ ነው።
ጠረጴዛ የ መጣው በ ጦርነት ነው።
በ መሰረቱ ወደ ጦርነት አስፈላጊ አልነበረም።
የ ኢትዮጵያ መንግሰት በዚህ ጉዳይ ተጠያቂ አየደለም!!!
ወ/ሮ ገነት እርቁን በተመለከተ ያቀረብሽው ቅሬታ በሚገባ በብዙዎች አእምሮ ውስጥ
እየናኘ ያለ ሀሳብ ነው ።በእርግጥ እርቅ
ፍጹም ጥልን አስወግዶ ቢሆንም በጦርነቱ
የተጎዳው ህዝብ ሲባል ከአለባበሳቸው ጀምሮ
ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባ ነበር ።ወይም ተገቢ የሆነ የይቅርታ ቃል ለህዝቡ መቅረብ ነበረበት ።
ልክ ናችሁ በጣም ያሳዘነ ነገር ነው:: የሞተውም የተዘረውም የወደመውም ወዲያውንም መርሳት አይገባም ነበር:: ያዘኑትም የማጽናኛ ግዜ መስጠት ይገባ ነበር::
እውነትሽን ነው ጋዘጠኛ ገነት በአፍሪካ ሃገራት ጥፋት አጥፍቻለሁ ብሎ ስልጣኑን የሚለቅ ባለስልጣን ይኖራል ማለት ዘበት ነው።በቅርቡ እንኩዋን የ12ኛ ከፍል ወደ ዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ሲሰረቅ የነበሩ ሚኒስተር አምባሳደር አልፎም አሁን ለላ ሹመት ሲሰጥ ያየነው የቅርብ ጊዘ እውነታ ነው።
የመንግስቱ ሃይለማርያምን ማንነት አብረዋቸው ሲሰሩ የነበሩት አቶ ፋሲካ ሲደልል አንጠርጥረው ነግረውናል:: ከአቶ ፋሲካ በላይ ኮሎኔል መንግስቱን የሚያውቅ ከመቃብርም ከመሬትም ከሰማይም አይገኝም::
የፈለገ ሠው የሻምላው ትውልድ የሚለውን መፅሃፍ ፈልጎ ያንብብ::
ሌላ የህዝብ ደህንነት ተስፋዬ በጣም ነጥፎ ሰው ነው በዓሉ ግርማን የገደሉት እነሱ ናቸው
ጦርነቱ የነሱ ስልጣን ሽኩቻ መሆኑን እንጂ የሕዝብን ችግር ለመፍታት አለመሆኑን አትዘንጉ ።
ለ ወሮ ገነት,
ባለች ብቃት አክብሮት አለኚ!!
እንደተጠበቅ ሆኖ!
በርግጥ, በ ደርግ ግዜ ለነበረው ጥሩም ሆነ መጥፎ መንግሥቱ ተጠያቂ ናቸው።
ሆኖም ግን በደርግ ግዜ በነበረው የ ሰወች እልቂት ሙሉ በ ሙሉ መንግሥቱ ብለች ሃላፊነቱን ተጠያቂነት መንግሥቱ ብቻ አየደሉም።
በተጨባጭ!!
ኮድሬወች እንዲሁም ጥበቃ ጓዶች እና እንደ መላኩ ፔጥሮስ ወዘተ የ መሰሉ ሰወች በግል በ ኑጹሃን ላይ ግድይ ይፈጽሙ ነበር።
በ በአሉ ግርማ ሞት ከልብ አዝናለሁ!!!
ገኒ!
አስተውይ!!
በ አሉ በመንግስት ትዛዝ ተገሉ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል።
በርግጥ መንግሥቱ ይሁን ተስፋየ አላደረግነውም ኮሉ ፍርዱ ለህሌና የሚተው ነው።
** ምናልባት በአሉን cia ወዘተ አስገድሎት ቢሆንስ, ምክነነይት በ በአሉ ግድያ በ መንግሥቱ ላይ ህዝቡ እንዲነሳ እንዲሁም ባለ ስልጣኖች ጥላች እዲፈጥሩ ወዘተ
ገኒ!
ነገሩን ከሌሎች በሳሎች ጋር ተወያይበት??
ጥያቄ
መንግሰቱ ለምን የ ኤርትራን ጉዳይ በስልጣን ዘመናቸው* በተለይ ከ ቀይ ኮኮብ ዘመቻ ሽንፈት በሰላማዊ መንገድ አልፈቱቱም??
ኤርትራ ነጻ ሃገር በመሆኖ ላይቀበሉ ይችላሉ። ችግር የለም, ሆኖም ግን በ ወቅቱ በሰላም ሳያፈቱ ኢትዮጵያን ለ ህወሃት አስረክበው እና የ ኤርትራን ጉዳይ በለመፍታታቸው ምን ይሰማቸዋል??
ኘሬዚዱንት ኢሳያስ መንግሥቱ ኢትዮጵያ ነበር ብለው ሲመሰክሩ, መንግሥቱ በ ኢሳይያስ ላይ ምን አመለኮከት አላቸው???
የ ኤርትራ ሰራዊት ህወሃት ን ደምስሶ ኢትዮጵያን ከ ህወሃት አደጋ አድኖታል መንግሥቱ ምን ተሰማቸው??
መንግሥቱ በስልጣን በነበሩ ግዜ ኤርትራ አሸንፍ ትወጣለች የ ሚል ግምት ወይ ተቃራኒ ነበረ ወይ, አሁንስ ወደ ኤርትራ ሄደው ኘሬዚዱንት ኢሳያስ ን ለማግኘት እና ባለፈው በነበረው ጦርነት ይቅርታ ለመጠይቅ ምን ይህል ብቃት አላቸው???
ውድ ገኒ!
ለሰጠሁት አስተያየት እና ለቀረብኩት ጥያቄ መልስቺን በ ጨዋ አክብሮት ምላቹን እንድትሰጭኚ በ አክብሮት እጠይቃለሁ??
እድሜና ጤና የሚመኚልቺ!!
የዕብድ አኪያሄድ ነው ። ስክነት ይጠይቅ ነበር። እንደዚያ ተነፋፍቀው እንኳን አተረፋችሁ መባባል አይነት ይመስል ነበር😢
እኛም ህዝቦች የፍየል ወጠጤ ባይፈፅሙ ኖሮ እንገዘግዛቸውም ነበር
ገነት አየለን በሆነ አጋጣሚ ባገኝ የኮሎኔር መንግስቱን ትክክለኛ ወላጅ አባት ማ እንደሆኑ ጠቁማት ነበረ በጥናት እንድታጠናክረው
EGZEBHER BACH NAW MAFTEH YALW
መንግስቱ ሀ/ማሪያም ፦ ቆም ብዬ ሳስብ ትንሽ ከዩጋንዳው ኢዲአሚን ዳዳ ትንሽ መለስ ይላሉ፣ሁሉ ለራሱ አሪቲ ነው ፈሱ ! የሰውልጅ እምሽክ አስደርገው ልጆቻቸውን ይዘው ጠፉ ።
መንግሥቱ ኃ/መሪያም ትክክላኛ ኢትዮጵየዊ ነቻው
Ethiopia needs one ideology and strong leadership to destroy the false kill with flag Ethiopia should have one nation and national flag and provinces instead of killing this is my personal opinion Chaw selam for ERITREA and Ethiopia
ኮስተር ብሎ መጨባበጥ ለሕዝብ ይቅር ግን ለራሣቸው ልጆች ለቤተሰቦቻቸው እንዴት ብለው ነው የሚያስረዱት? በኢሕአዴግነት እከክልኝ ልከክልህ በእንብላው ዘይቤ ይመስለኛል
"የደርጉ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀ መንበር ሻለቃ መንግሥቱ ኃይለማርያም ባገር ፍቅር መንፈስ የተቃጠለ መኮነን ለመሆኑ ጥርጥር የለውም። ይህ ያገር ፍቅር መንፈስ ግን በዲሞክራሲ ካልታረቀ ሻለቃዉ ውሎ አድሮ አረመኔና ፋሽስታዊ መሆኑ የማይቀር ነው"። ኃይሌ ፊዳ፣70s