Elsiyee,thank you for bringing this to our attention,was so excited to see my childhood friend's mom (yene Babiyee enat as we call her)😍😍Balemuya...endew enatochachin siyakoru eko🤎🤎🤎saw azo lemaserat mejemeriya tenkiko mawek yiteyikal!!
@@ethioelsylifestyle9486 keep up the great work ur doin Elsiye hodae,I see your path filled in light n you're breaking through the barriers,it's just the beginning 🤎🤎🤎
Be Eritrea Ena be Tigray Gebs sikola Endayar Ena zemesasilo endibesl Le Beso Ena Le Kolo be Ashewa new ye mikolaw. Minalbat Erso yayut ahun lemejemria yihon kehone enji. Be Ashewa mekolat Be Eritrea Ena Tigray ke tint jemiro bahlachew new. Endeza be mejemero tiru new.
ወገኖቼ የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩ 👉👉በመቀጠል እናታችን የሚያዘጋጁትን ባህላዊ ምርቶች ገዝታችሁ መጠቀም ለምትፈልጉ እንዲሁም ከሳቸው ጋር በተለያየ አገር መስራት ለምትፈልጉ ሙሉ አድራሻቸውን በዝርዝ አስቀምጥላችኋለሁ🙏🏻 ተባረኩልኝ🙏🏻
🙏🏻እናቶቻችን ጠንካራ እና ደከመኝ የማያውቁ ታታሪ ሰራተኞች ናቸው‼ እጅግም ይበልጡናል ስንል በምክኒአት ነው‼
Website: instagram.com/redfoxspices?igshid=YmMyMTA2M2Y=
linkpop.com/redfoxspices
Email: we can be reached on our Instagram page
Local telephone ☎ N: +251973053068 (W/Zo. Mesrak)
WhatsApp? Telegram: +251973053068 (W/Zo. Mesrak)
Where to find in USA: instagram.com/redfoxspices?igshid=YmMyMTA2M2Y=
+1 (347) 292-1583 - Red Fox Spices
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhuneee
እናመሰግናለን ኤሊሲ
እናታችን የሚውቁትን ብቻ ቢያወሩ ጥሩ ነው ገጠር ላይ ያለ አሸዋ አይታመስም እንደዚህ ጥሩ አይደለም ደግሞ ይላሉ
Thankyou ❤️
እናቴ ነፍሳን ይማራት አና ለማህበሯ በአሽዋ ነበር የምትቆላዉ እነዴት እነደሚጣፍጥ በአሸዋ የተቆላ ቆሎ እጃቹ ይባረክ እባካችህ ዉጪ የምንኖር ሰዋች እናታችንን እናበረታታ በመግዛት ምርታቸዉን ዋጋ ምናምን አትበሉ እንግዛ ❤️❤️
Meskeremye ተባረኪልኝ በጣም ልናበረታታቸው ልንደግፋቸው ይገባል 🙏♥️🙏
አይዛሽ የኔ ማረ።💝💝🛍🛍🛍💞
ተባረኪ ጥሩ መልክት ነው ስንታችን ነን እነዚህን ግባቶች ለማዘጋጀት ቤተሰብ የለለው አለ ደግሞ እንደ ናት ጥሩ አድርገው ነው የሚያዘጋጁ ለኔ ጀግና እናት ናቸው ዘመናቸው ይባረክ
Elsaye ማሬ በጣም 🙏♥️🙏
ኤልስዬ እንኳን በሠላም ገባሽ። ባጋጣሚ ልትጠይቂን መጥተሽ ከወዳጆችሽ ጋር ስላስተዋወቅሽኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።
እትዬ ምስራቅዬ እናንተ ለኛ ትልቅ የህይወት ትምርት ናችሁ ልንንከባከባችሁ ልናዳምጣችሁ በሁሉ ነገር ልንደግፋችሁ ግዴታ አለብን 🙏ክብር ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን በጣም አደንቆታለሁ ታታሪ ጀግና እናት ኖት 🙏♥️🙏
ኤልሲ ቁም ነገረኛ!
እንዴት ጎበዞች ናቸው በዚህ እድሜ ጀግኖች ናቸው እግዚአብሔር ያከናውንላችሁ
በጣም ማሬ የሚደነቅ ነው ያላቸው ጉብዝና 🙏♥️🙏
እናታችን እድሜና ጤና ይሰጦት በጣም ጥርት ያለ ነው ሁሉም ነገር
ሰው ሲሰራ ማበረታታት መባረክ ነው 🙏♥️🙏
ደስ የሚሉ እናት ሁሉ ነገር በንጽህና በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን💚💛❤️🙏
በጣም ልክ ብለሻል ማሬ 🙏♥️🙏
እጅግ የሚከበሩ ታታሪ እና ዘመናዊ እናት። ኤልሲዬ አንቺንም እግዝአብሔር ይባርክሽ።
Hanaye በጣም 🙏አሜን ማሬ 🙏♥️🙏
እድሜ እና ጤና ይሰጣቸው በጣም ደሰ የሚሉ እና አርአያ የሚሆኑ መልካም እናት ናቸው!, ኢልሲየ አንቺንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከሽ!
በጣም ልክ ብለሻል ማሬ 🙏♥️🙏
ማሚዬ ኢቢኤስ ላይ አይቻቸዋለሁ ደስ ሲሉ በጣም ነው የወደድኳቸው እናቴን ነው የሚመስሉት ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
ጎበዝ ማዘር መበረታታት ያለባቸው እናት ኤልሲ ጎበዝ ተባረኪ
Rahelye ማሬ በጣም እነሱ ለኛ ትልቅ ትምርትቤቶቻችን ናቸው 🙏🤩🙏
በጣም ጎብዝ የስራ ሰው:: በስራ እውቆታለሁ:: ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል::
Kidistye ማሬ 🙏♥️🙏
ሐገሬ ተስፋ አላት እውነት ዘመናቸው ይባረክ እንዴት ደስ ይላሉ 😇🙏
ማሚዬ እናቴ በርቺልኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
አሜን ሺ አመት ይኑሩልን 🙏♥️🙏
እናመሰግናለን ኤልሲ ከሙያቼው ባሻገር ደርዝ ያላቼው እመቤት ስላቀረብሽልን በዚህ ማጭበርበር በበዛበት ዘመን የሚያያቼው ሰው በሌለበት እግዚአብሔርን ፈርቶ እኔ የማልጠቀመውን ለሰው አልሰራም የሚል ሰው ማግኘት ይከብዳል እድሜና ጤና ከነባለቤታቼው ይስጣቼው እጃቼውን አይቆርጥመው ኤልሲ አንችም ተባረኪ ትህትናሽ ሰው አክባሪነትሽ ሰው ማንን ይመስላል ቤተሰቡን ነው ጨዋወልዶ ያሳደገሽ እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ ስኬትን ተመኘሁልሽ ሁላችሁንም❤️😘🙏
በጣም ጀግና እናት እድሜይሰጣቹህ ዎውውውው ሺአመት ኑሩ
ግሩም ድንቅ የሚያኮራ ነው። ይበርቱ! እድሜና ጤና ከነቤተሰብዎ ይስጥዎት።
የአገር ባህል ምግብና መጠጥ አዘገጃጀት ትምህርት ቤት ቢከፍቱ፣ ሙያው ከመስፋፋቱም በተጨማሪ፣ ከንግዱ ጎን ለጎን ተጨማሪ ገቢ ይሆናል።
ሌላው፣ መፅሐፍ ቢፅፋ፣ ሌላ ለትውልድ ማስተላለፍያ መንገድ ይሆናል።
በቪዲዮም ቢዘጋጅ ሌላ አማራጭ ነው።
ድንቅ ባሕል ኢትዮጵያን ሠላማችሁ ይብዛ ባህላችንን ከነወዙ ለትውልድ ማስተላለፍ ግድይላል ተባረኩ።
ዋው በጣም ድንቅ ነው መቼ ነው ወደ ካናዳ የሚመጣልንና የምንቀምሰው እጅሽ ይባረክ በርቺ
ተባረኪ ኤልሲዬ ብዙ ነገር እንድናውቅ ስላደረግሽን።እናታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት።መልክ ከሙያ ጋር ሲያገጣጥም ደስ ይላል ።ባለፈው ብኢቢኤስ አይቻቸው በጣም ሳደንቃቸው ነበር።
እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ጎበዞች በርቱ
Amen ማሬ 🙏♥️🙏
What a wonderful women... Elsi a great inspiring program.... Thank you.
Bettye ማሬ thank you 🙏♥️🙏
እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናታችን እናመሰግናለን Elsy 🙏
አሜን ማሬ 🙏♥️🙏
እኛ ኢሮፕ ያለነው በሁሉም ነገር ተበድለናል ወደዚህ የሚገባ ነገር የለም 🌹🌹🌹🌹🌹
እኛም በደንብ መደራጀት አለብን ማሬ 🙏♥️🙏
የሚገርም ነው እናመሰግናለን አልሲ
ተባረኩልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
ዋውውው ይገርማል የምገርሙ እናት ደስ ይላል
አተዪ ሰመጣ በእውነት ሁሉነገር ከርሶ ነው የምገዛው ሰልኮ ሀሌም ክፍት መሆን አለበት እናመሰግናለን። በተለይ ንፅህናው የሚወደደ ነው። በዝሁ ቀጥሉበት
Beloved Elsy,I love ur mindset the way u look life....Be still in peace.Thank you
Thank you ማሬ for understanding me 🙏♥️🙏
A new hight for Ethiopian food industry. Thank you. Strong family. God bless you.
ኤልሱ ደስ የሚሉ ቤተሰብ
Naniye በጣም ማሬ 🙏♥️🙏
Such a grace full woman beautiful habesha kemis
በርቺ የምታነሻቸዉ ጉዳዬች ሁሉ ጥሩዋች ናቸዉ ተባረኪ
አሜን ውዴ🙏♥️🙏
እንዴት ደስ ይላል
ሚሚሻዬ ሁሉ ሰላም 🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 ሁሉ ሰላም ኤልሳዬ😘🙏
በአውነት ጠንካራ እናት ንዎት የሚያቀርቡት ግልገሎት በጣም ጥሩ ነው ምርትዎን ባለንበት አገር ብናገኝ ካልሆነ ወደ ኢትዮጵያ ከመጣን እኛም ጎራ እንላለን
Mimiye አድራሻቸው ላይ ኮንታክት አርጊአቸው ማሬ 🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 እሺ አመሰግናለሁ ❤
ወይዘሮ ምስራቅ የንፋስ ስልክ አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ትቤት የመጀመሪያ ተማሪ ነሽ ወይ? ከሆነ ክላስሜትሽ ነኝ ማለት ነው ስላየሁሽ በጣም ደስ ነው ያለኝ
Elsiye kimem. Konjo program new tebareki
Sophie ማሬ አሜን 🙏♥️🙏
Merci !!! Enche melkame tebareke 🙏👍👍👍👍👍👍
Amen 🙏 ውዴ 🙏♥️🙏
እግዚአብሔር ይስጥሽ ለኔ ጥሩ ጊዜ ላይ ነው ያሳወቅሽኝ❤️
አሜን ውዴ🙏♥️🙏
Great job Emaye smart business owners thank you Elsie
Thank you ውዶችዬ we have to support our hard worker mothers 🙏♥️🙏
Such a classy woman you are!
Elsiye konjo enquan dehna metashelen!!!
Betam tenkara enat nachew , harif information naw yakerebshelen ejeg amesegeneshalehu 💕🥰
Sayoye ማሬ ብርክ በይልኝ 🙏♥️🙏
Thank you 🙏 Elsy ❤️ enjoy ur time
Judye thank you ማሬ 🙏♥️🙏
Elisi Thank you so much
Rosting the gobs with sand is Tigrays culture. It's widly used there. It's a good technique.
Birhanye thank you for sharing us what you know dear 🙏♥️🙏
እግዚአብሔር እጆትን ይባርክ ውብ እናት🇨🇬🇨🇬🇨🇬
Amen 🙏 ተባረኪ 🙏♥️🙏
ፈጣሪ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ገበሬዎቹንም ያኑርልን ይጠብቅልን
በጣም ደሰ ይ
Addisye Amen 🙏 Amen ማሬ 🙏♥️🙏
ማዘርየ የሌላውን ባላቅም ትግራይ ገጠርም ከተማም በአሸዋ ነው የሚቆላው
አዎ ያለሱ አይቆላም
Amishye በጣም ደስ ይላል 🙏♥️🙏
Elsiiiii thank you sooo much love you are so humble 🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️🌻🕊️🇪🇷
Good work, thank you for sharing! When I'll need to order, I will order from her! Keep it up!! 💯💯💯
Elsie you are so kind! !!
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
ኤልስዬ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Elise thank you I would love to meet this great mam ! All products look clean and yummy 😋
Please contact her she is so amazing and very hard and clean worker ማሬ🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 ok dear I will 🙏🏿
ኤልስዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ የኔ ውድ ተባረኪልኝ
ኤልስዬ ሲያምርብሽ
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
Hi sister ቆሎ የተባለ ነገር አልወድም ነበር አሰራሩ ብሉት ብሉት ነው የሚለው ይሞከራል 👌🤗
I hope they paying their employees good that’s very hard work specially the “Kolo”. The way the boso roasting with sand is from Tigray
አዎ የትግራይ አቆላል ባህል ነው
🥰🥰🥰🥰betam gobezi betesebi nachewu wudididdddffd👍👍👍👍👍
Saraye ጎበዞች ናቸው በጣም 🙏♥️🙏
እቴት መቼም ድንቅ ነገር ነው
ኪዳን እንደምን አላችሁ የኔ ወንድም። ተጠፋፋን ፍሪን ሠላም በልልኝ።
እማማ የሚፈስበት ጉልበትስ ቀላል ነው???? ገበሬውም ጥሩ የሆነ ዋጋ ያገኛል
ይገርማል ናይጀሪያ እና ኤዢያ ውስጥ ፒናት በአሸዋ እንደሚቆላ አፍሪካዊ ጓደኛየ ነግራኝ ዩቱብ ላይም አይቼው ገርሞኝ ነበር አሁን ቆሎ ላይ መጣ
አላውቅም ነበር ማሬ 🙏♥️🙏
ስልክቁጥራችሁን
Lidyaye የመጀመሪያው ኮመንት ላይ ፅፌ አስቀምጬአለሁ ማሬ 🙏♥️🙏
Wow derbib Yalu konjoo enat
Ninaye ማሬ በጣም 🙏♥️🙏
ኢቢኤስ ላይ አይቻቸዉ ነበር ኤልሲ እባክሽ ስልካቸዉን ላኪልኝ
ማሬ እሳቸው መጨረሻ ላይ ተናግረዋል እኔ ደግሞ በፅሁፍ የመጀመሪው ኮመንት ላይ አስቀምጫለሁ 🙏♥️🙏
I love you and respect you a lot.
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
Elisy betammmmmmmmm weddddd
ማሬ 🙏♥️🙏
Egziabher yibarekilachu 🙏
Elsiyee,thank you for bringing this to our attention,was so excited to see my childhood friend's mom (yene Babiyee enat as we call her)😍😍Balemuya...endew enatochachin siyakoru eko🤎🤎🤎saw azo lemaserat mejemeriya tenkiko mawek yiteyikal!!
Amrotye i definitely understand how exited you are when you see her after long time ማሬ she is so adorable 🥰♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 keep up the great work ur doin Elsiye hodae,I see your path filled in light n you're breaking through the barriers,it's just the beginning 🤎🤎🤎
ብርቱ እናት ናቹው👏👏 ነገር ግን ገጠር አይቆሉም በአሸዋ ላሉት ትግራይ ያላሸዋ ገብስ አይቆላም
ተባረኪ የምታውቂውን በቅንነት ስላካፈልሽን ማሬ 🙏♥️🙏
በትክክል
እኚህ እናት ከዚህ በፊት ebs ላይ ታይተዋል
Mimiye የሚደነቁ ታታሪ ጎበዝ እናት ናቸው ለኛ ትልቅ ሞራል እና ትምህርት ይሰጡናል። ልናበረታታቸው እና ልንደግፋቸው ይገባል 🙏♥️🙏
I was looking ur address for long I’m so happy to see you pls send your product to DMV area Washington Dc especially Virginia
Amazing woman, GBU
እሯ ውድድድድድ 🥰🥰
🤩🤩🙏♥️🙏♥️🙏
Bless you Elsi konjo🙏❤️🇨🇦 enidi silasayeshin🇨🇦🇨🇦
Rutaye ማሬ አሜን 🙏♥️🙏
Hi Elsy, I was surprise when i see you "Fendika" jazz event!!. I'm so happy to see you.
Elsiye shea butterun adress kaweksh bota ngern
Ene engrshalhu
ውዴ የሺያ የሰራሁት ቪድዮ ላይ የመጀመሪያው ኮመንት ላይ ተፅፎአል 🙏♥️🙏
Elsa yana konjo batam enamsgnaln noreln
አሜን ውዴ 🙏♥️🙏
👍👍👍❤️💯
እንጨት የሚለውን እንኩዋን ትቀየር እፅዋቶቻችንን እንንከባከብ ለወደፊቱ የገብስ ምርት እንዲቀጥል ከፈለግን:: ዝናብ የምናገኘው የእፅዋቶች ህይወት ሲጠበቅ ነው :: እኛ ደግሞ ልጆቻችንን ቆሎ እናስለምድ::
ዉይ እትየ ምስራቅዬ በጣም ቆንጆ እንደሆኑ ነዉ ያሉት ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል የፀጉር ደንበኛዬ ነበሩ ከነ ልጆቻቸው።
እንዴት ደስ ይላል ማሬ 🙏♥️🙏
እባክሽን ማነሽ በትክክለኛ ስምሽ።
@@misrakkidane6528እትየ ምስራቅዬ ሀመልማል እባላለሁ። አለማሽ ጋር እሰራዎት ነበር
@@Hamyone እውይ በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት ። አሁን የት ነው ያለሽው?
@@misrakkidane6528 አሁን የምኖረዉ አሜሪካ ነዉ።
Be Eritrea Ena be Tigray Gebs sikola Endayar Ena zemesasilo endibesl
Le Beso Ena Le Kolo be Ashewa new ye mikolaw. Minalbat Erso yayut ahun lemejemria yihon kehone enji. Be Ashewa mekolat Be Eritrea Ena Tigray ke tint jemiro bahlachew new. Endeza be mejemero tiru new.
It is from Tigray not Eritrea because a lot of Eritreans used to make fun of “boso”
@@alganeshbahre8598 kkkkk abet wushet bahilachew
@@alganeshbahre8598Tigray Tiray Sile tifelti Eyu. Silezi Esti yikunelki.
Elesye betam enamesgnalen betacew betam yameral
Else leyou Eko neshe thanks
Sofiye ማሬ ክብር ይስጥልኝ ማሬ🙏♥️🙏
የቆሎው ስም ምንይባላል አዘገጃጀቱ አሪፍ ነው👏👏
ተሻለ ቆሎ
ተሻለ ቆሎ ይባላል
በትክክል 🙏♥️🙏
Good job elsi❤️🙏 bt where can we gate the product??
Yoditye you can find her address on my top comment 🙏♥️🙏
ኤልሳ ሴትየዋ አያቁ ይሆናል እንጂ ቆሎ በአሸዋ ያዉም በሸክላ ምጣድ በገጠር ይቆላል እናቴ ስታደርግ አይቻለሁ እንደዉም ከተማ አይታወቅም። እማማ ወደ ወሎ አካባቢ ብቅ ይበሉ በደንብ ያዩታ ።እንደዉም እርሶ ኮርጀዉ ነወ መሠለኝ😃እንጂ ከተማ የለም። ኤልሳ 👍
ምንድነዉ አሸዋ ሰምቸም አላቅ
እማማ ሙያዎትን አደንቃለው ግን ትግራይ ገጠር አካባቢ ቆሎ፣በሶ፣ጥህኒ (ጥህሎ) በአሸዋ በመጥረጊያ ነው ሚቆላው አዲስ አይደለም ራያ አካባቢ አይቻለው። እናቴ መሀል ኣዲስ አበባ በሶ በመጥረጊያ ምትቅላው
Mekdesye ማሬ ስለሰጠሽን መረጃ በትልቅ አክብሮት አመሰግናለሁ ዋናው ልናስተላልፍ የፈለግነው መልክት ግን እንቁ ባህላችንን አክብረን ለመጭው ትውል ማስተላለፍ እንዳለብን እንዲሁም በዚህ አስቸጋሪ ዘመን ተስፋ ሳንቆርጥ ጥረን ግረን መኖር እንዳለብን ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብን ነው ውዴ🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 elsi you are doing well 💖
God bless you!🙏 እኔም ወደ ኢትዮጵያ ለመሔድ ዱብ ዱብ እያልኩ ነዉና ሳትመለሺ ባገኚሽ ብዙ ነገር አሳይሽ ነበር እኔም አዉሮፓ ነዉ ያለሁት።
WOW
What is the address to get the product
Meskeremye you will find it at the top 🔝 of all comments ውዴ🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 yes I found it thank you for responding elsy Kongo 😍😍😁
Elseye betam deselale Balemuya enat betam Deselalu
Elsi I remember my grandmother she did like this kolo
Amazing Adanechye it’s my first time to see
Dseeeee ymilu drebbbb yalu konjo enat nchw
ስልካቸውን እባክሽ
በጣም ነው ደስ ይላ ሉ
ምንድ ነዉ የስልክ ቁጥሩ
የመጀ
ሪያው ኮመንት ላይ ታገኙታላችሁ ውዶችዬ🙏♥️🙏
ዜሮ ዘጠኝ ሰባ ሶስት ዜሮ አምስት ሰላሳ ስልሳ ስምንት
ከተፈተገ ስንዴዉ እንዴት " ፋይበር " ይኖረዋል?
ገለባዉ ላይ አደል እንዴ " ፏይበሩ " ?
ገለባው ላይ እንዳለ ስንዴውም ላይ አለ ማሬ 🙏♥️🙏
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ኤልሲ እናመሰግናለን እማማ ጎበዝ ስራ ፈጣሪናቸው ደስ ይላል የቆሎ አቆላል የገጠር ቤት ዝምብሎነው የሚቆላው ያሉት ምናልባት አላወቁም ይሆናል እንጂ እኔ የምኖርበት ትግራይ በዚነገር የታወቁ ናቸው የገብስ ቆሎ የሽምብራ ቆሎ የበሶ እህል የገንፎ እህል እነዚ ሁሉ ያለአሸዋ አይቆላም በተለይ በዓጋመ ውቅሮ አካባቢ በሌላም አካባቢ ይኖር ይሆናል የምያውቅ ኮሜንት ሊፅፍ ይችላል። እማማ እድሜና ጤናይስጦት ከነ ቤተሰቦ። ኤልሲየ ጥሩ ጊዜ ይሁንልሽ ቻው።
እንዴት ደስ ይላ በጣም እናመሰግናለን ስለሰጠሽን መረጃ ማሬ 🙏♥️🙏
እረ እናቴ ትግራይ ድሮም የበሶ እህል በአሸዋነው የሚቆሉት ስለ ቆሎ አላውቅም አመሰግናለሁ
Elsye my sweety i love u
Geniye thank you ማሬ 🙏♥️🙏
እናትሽ ናቸው?🙏
እባክሽ ስልክ ቁጥርቸው
ዜሮ ዘጠኝ ሰባ ሶስት ዜሮ አምስት ስልሳ ስምንት
😍😍😍👍👍👍
Tigray geterm ketemam
wiste beso beashewa naw yemikolaw endayar becha sayhone keteta esat simetaw gebsun beshata yametal teblo yetamenal