የሽምብራ ፍርፍር የቆስጣ እና የአዋዜ አሰራር !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 102

  • @tawabchtagaya7052
    @tawabchtagaya7052 2 роки тому +13

    ሜሉ ምርጥ ሴት የነካሺው ሁሉ ያምራል።ይጣፋጣል የቀመስኩት እስኪመስለኝ ድርስ ነው አፊን ማጣጥመ.ው። እጂሺ ይባርክ

  • @MuluyeAyidenfu
    @MuluyeAyidenfu 19 днів тому

    ሜሊ የኔ እናት ጀግና ነሽ በርችልኝ
    ባለሙያ አደረግሽኝ

  • @unify9481
    @unify9481 2 роки тому +1

    በጣም ፡ ጠቃሚ ፡ ዜጋ ፡ ነሽ ፡ ተባረኪልን።

  • @azariatemesegen4263
    @azariatemesegen4263 2 роки тому

    አቤት አንቺ ልጅ ኦርጅናል ኢትዮጵያዊት ሴት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ አቦ ጠቃሚ ሰው ነሽ በርችልን

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 2 роки тому +1

    ሰላም ሜልዬ የምታሳይን ሁሉ ግሩም ነው እናመሱግናለን

  • @tina9128
    @tina9128 2 роки тому +2

    ዉይ በጣም ደስ ይላል አቀራረብሽ

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 2 роки тому +1

    ስላማአችው ይብዛላችው ውዳ ያአገሪ ልጀች አገራችን ሰላም ያአዳረግልን ምግብሽ እንዳት እንዳምያምሪ በጣአም አሪፍነው ውዳ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +1

    ዋውው!! ሽንምብራ እንዲህ እንደሚሰራ አላውቅም ነበር። እናመሰግናለን

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ 2 роки тому +1

    ወይኔ በጣም የሚያመር አስራር ሜል በርችልን አዋዜ በጣም ነው የምወድድድ

  • @desta5885
    @desta5885 2 роки тому

    አሪፍ ነው ። ቀመስኩት። ተባረኪልኝ።

  • @አሜንባርኮት
    @አሜንባርኮት 2 роки тому +3

    እጅሽን እግዚአብሔር ይባርከዉ, ሜሉ የብርቱካን ማርማራት ከቻልሽ ስሪልን እና የልጆች ምግብ መስራትሽን ቀጥይ!!!

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 9 місяців тому

    ጀግና ሴት ነሽ እማ ተባረክልን❤❤❤

  • @ninaalemayehu419
    @ninaalemayehu419 2 роки тому +1

    የኔ ጎበዝ እንዴት እንደምወድሽ ያህዌ ይባርክሽ አስራብሽኝ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 2 роки тому +1

    ባለሞያ ሜሉ ካንቺ ብዙ ተምሪያለሁ ተባረኪ 🌹

  • @emus323
    @emus323 Рік тому

    It looks easy to Make and healthier way to have beyayinet! 👍🤩

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ሜሉዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የኔ ቅመም ዋው እዴት ያስጎመጃል ምርጥ አሰራር እጅሽን ቁርጥማት አይንካው እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ ትክክል ነሽ አትክልት መብሰል የለበትም በተለይ ካሮት በጣም ከበሰለ አልበላም ከሽ ከሽ ሲል ነው ምወደው

  • @jdjdjsusus1910
    @jdjdjsusus1910 2 роки тому

    Waww gobazi melati barchi

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 2 роки тому

    በጣም እናመስግናለን ምርጥ አሰራር ነው። በጣምም የሚያስጎመጅ ነው፣ ሰርቼ እስክቀምሰው ቸኩያለሁ።
    እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ።🙏

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ

    እጅሽ ይባረክ ሜሉ

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 2 роки тому +2

    ምርጥ ሞያ 👌በርቺ ባለሙያዋ እህቴ🙏🏼👍

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 2 роки тому +1

    ሜሊዬ ከአንቺ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው በጣም አመሰግናለሁ

  • @yeelsa
    @yeelsa 2 роки тому +1

    ማራኪዬ ሰላምሽ የበዛ ይሁንልኝ እንኳን ሰላም ቆየሽን የዛሬው ልዩ ነው የሽንብራው ፍርፍር ሲያምር እንዴት እንደሚጣፍጥ ይታየኛል አዋዜ የሰራሽበት መንገድ በጣም ወድጄዋለው እኔ ወይን የምጠቀመው ስጋ ስጠብስ ብቻ ነው ለካ ይሄም አለ ማራኪ እጆችሽ ይባረኩልኝ እንደ ሁል ግዜው ያሚ ነው 👌👌👌🌹🙏👈

  • @askalemaryamtibebu9891
    @askalemaryamtibebu9891 2 роки тому +1

    Good job 👍🏻 🏆

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 2 роки тому +1

    ሜሉ እጆችሽ ይባረኩ ምርጥ ነው

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 роки тому +1

    በርቺ ሜሉ አላህ ያበርታሽ የኔ ባለሙያ

  • @tenayeasfaw4764
    @tenayeasfaw4764 9 місяців тому

    በጣም የሚበላ።ነገር ግን እኔ የተሸወድኩትን አስተካከልሽኝ።አመሠግናለሁ።በርቺ።

  • @FredieMW69
    @FredieMW69 2 роки тому

    ትክክለኛ አሰራር ነው። አትክልት በጣም መብሰል የለበትም።

  • @beezee3614
    @beezee3614 2 роки тому +1

    በጣም ምርጥ ባለሞያ ነሽ ለምታሳይን ሙያ ሁሉ እናመሰግናል እግዚአብሔር ያክብርልን ዉድ እህታችን ❤️🌺

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      እኔም ግዚያችሁን ሰታችሁ ስለምታዩኝ ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @genet3394
    @genet3394 Рік тому

    አንሺን ያገባ የታደለ ነው ሎተሪ ነው

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 2 роки тому

    እያየሁሽ አብሬሽ ነው እየሰራሁኝ ያለሁት ሜሉ

  • @nunuኑኑ
    @nunuኑኑ 2 роки тому

    ተባረኪ❤

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 роки тому

    selamish yibza ehite lebetish addis negn ebs lay ayichesh sadenkish neber😍

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 9 місяців тому

    ሜሊዬ ይቅር በይኝ የዛሬ አመት የት ሄጄ ነው ያላየሁሽ። ዛሬ እንጀራ እንዴት ጋገረች ሜሊና ብዬሽስክፍት like ያለደረኩትን ቪድዮ ሳይ እንዴት ? ብዬ ነው አልኩኝ❤❤❤❤እንደሁልግዜውም ባለሙይት እህቴ እግዚአብሔር እጅሽን አብዝቶ ይባርከው።🎉🎉🎉

  • @matt4Tad
    @matt4Tad Місяць тому

    I like her warm personality!!! Excellent communication skill as well as a great cook/I would like even to say Chef.

  • @leylamohammedousman398
    @leylamohammedousman398 2 роки тому

    Excellent Ethiopian women

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 роки тому

    Tebarekee !

  • @yakutabdurahman2309
    @yakutabdurahman2309 2 роки тому +1

    ሜሉየ የኔ ቅመም ፣የኔ ባለሞያ ሚገርምሽ ያማረኝን ምግብ በምን እንደምታውቂ እንጃ ስትሰሪው ደስ ነው ሚለኝ አመሰግናለሁ

  • @tg6544
    @tg6544 2 роки тому

    great

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 2 роки тому

    ሚሊየ ሁሉ ነገርሽን እንዴት እንደምውድልሽ

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 роки тому

    ሜሊየ መቸም ከአንች ብዙ እንደኔ የተማሩ እህት ወንድሞች ብዙ ናቸው እጀሽን ቁርጥማት አይንካው ልዩ ነው ስላጋራሽን ከልብ አመሰግናለሁ

  • @debreworkgebremariam6791
    @debreworkgebremariam6791 2 роки тому

    Wowwwww #1

  • @tsehayuma1919
    @tsehayuma1919 2 роки тому

    ሜሉ ደህና ነሽ እኔ የአንቺን ስራ ማየት በጣም ነው ደስ የሚለኝ የኔ ባለሙያ ደሞ እኔ ቆስጣ ስሰራ ውሀ እየሆነብኝ ጠልቸዋለሁ የአንቺ ግን ውሀ የለውም ሚስጥሩ ምንድነው

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 2 роки тому

    አይ የኔ ቅመም ልዩኮ ነሽ። ሰላጣ ሶስሽን እየሰራሁ ኢንጆይ እያረኩልሽ ነው ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ። ቆስጣ ስም ከሆነ እናንተጋ ትርጉሙ ምንድነው ታዲያ። ሲገርም።

  • @didy898
    @didy898 2 роки тому

    አሪፍነዉ ከወይኑ በቀር

  • @bettykebede5967
    @bettykebede5967 2 роки тому

    Meluye.. Meraken nw yaswatshign..

  • @hamonabeshah5774
    @hamonabeshah5774 2 роки тому

    Yena kimem gobez ketiyibet

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 2 роки тому

    mellye endet nesh nesh❤👍👍🙏

  • @alemneb8794
    @alemneb8794 2 роки тому

    Berchi melat sile 🍷 wine ketekefete behuala min mesria yihonal, lelaw degmo yelijoch misa eka techemari siriln

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      አለምዬ ፕሌይሊስት ላይ የልጆች ምግብ ብዬ ወደ 70 ሪሲፒዎችን አስቀምጫለው ላላ እስክሰራ ጥሩ አማራጭ ትገኛለች እይው

  • @genet3394
    @genet3394 Рік тому

    አንድ ጥያቄ አለኝ የት ነው ይህ ሁሉ ሞያ የተማርሽው

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 2 роки тому

    ውዳ ሰላም ነሽ እረ ሽሪ አዳረጌልኝ ምነም ቢተስብ ይለኝም ክአላስቸገሪኩሽ ቢያአናስ ትንሽ ስው ቢያአይልኝ ጥሩ ነበሪ ውዳ እባክሽ

  • @ሳራ-ረ6የ
    @ሳራ-ረ6የ Рік тому

    እጅሽ ይባርክ በርቺ ቅመሞችዬ ላይክ ያንሰታል ለይክ አድርጉት በናፃ ሙያ እየታማርነነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Рік тому

      ንገሪልኝ እንደሱ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ለኔ ሲሆን ይሰስታሉ

  • @yodit
    @yodit 2 роки тому

    Gobez balemuya nesh. awazie be weyn tej endemisera alakem neber. emokerewalew

  • @habenmehari7525
    @habenmehari7525 2 роки тому +1

    Yeshimberaw Duket be englizegna kaqekeshew pls wechi hager men duket new mebalew lemegezat felgenew

  • @yakutabdurahman2309
    @yakutabdurahman2309 2 роки тому

    በቀደም የሰራሽውን የተቀቀለ እንቁላል በስጎ የሰራሽውን ፣እኔ ደግሞ የተጠበሰ ቴስቲ ሶያ፣ የተልባ ዱቄት እና ፐርስሊ ጨመርኩበት ጠአሙ ልዩ ነው

  • @asterayele9175
    @asterayele9175 2 роки тому

    የምፈልገውን የሽንብራ ፍርፍር ከሣየሽኝ አመሠግናለሁ።

  • @tinaabebe2781
    @tinaabebe2781 2 роки тому

    የሽንብራ ፍትፍቱን ዱቄቱን ሳይሆን በጥሬው ተቀቅሎ ቢሰራ ይመረጣል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      እንደ ስም ሰርቼአለሁ ቀደም ብዬ ለለውጥ ደግሞ እንደ ዝም አማርጣችሁ እንደፍላጎታችሁ እንድትሰሩ

  • @solomeasegahegne1146
    @solomeasegahegne1146 2 роки тому

    ባለሞያ ታድለሽ

  • @sentayewsente
    @sentayewsente 9 місяців тому

    ሽምብራው ዱቤው ነው ወይ

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 2 роки тому

    አሁንማ ሲርበኝ አንችን መመልከት ጀመርኩ😜
    እንደዚህ አሳምረሽ እየሰራሽ ውፍረት አላጋጠመሽም
    እኔ ያለብኝ ችግር እራሴ ከሰራሁት ስለሚጣፍጥ😎 እበላና ክብደት እጨምራለሁ

  • @senaitbekele1121
    @senaitbekele1121 2 роки тому

    Esti keshe keshe yemile ye Dubai shenbera akolal asaiene benatshe almeta allege bemokere bemokere

  • @rawdaskitchen2253
    @rawdaskitchen2253 2 роки тому

    batam gobaz barche

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 роки тому

    በቅራርም ይሰራል እንደ በጠጅ ነው ሚታወቀው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      በቅራሪ ባረቄ በጠጅ በወይን በተገኘው

  • @berkaetdebritu9375
    @berkaetdebritu9375 2 роки тому

    👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zebinakassa4959
    @zebinakassa4959 2 роки тому

    Thanks sweetheart great job that is.what the name in English? Chick Pease?

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 2 роки тому +1

    ♥️♥️♥️

  • @magygebreyesus2715
    @magygebreyesus2715 2 роки тому

    💙

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 роки тому

    ሜሉ እኔኮ አያያዝሽ ነው የሚማርከኝ🥰ሚሉ አግብተሻል 😂

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +1

      አዎ የኔ ውድ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 2 роки тому +1

      ዋው ሜሉ እንዲት እድለኛ ሰውነው የተመረቀ አንቺን የመሰለች ቅመም የሆነች የተሰጠው🙏💚💛❤🥰

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +1

      @@meselechfeyessa1226 አመሰግናለሁ እነግረዋለሁ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 2 роки тому

    ስወድሽ:ባለሞያ:ካቺብዝተምሬአለሁ:አገርገባ:ትንሽግዛቀረኝ:የወደፈትባሌ:ታድለህ:ብዙሞያ:አውቄአለሁ:ወላሩዝ:ወላያገርምግብ:ድሮም:እናቴባለሞያነች:አሁደሞ:ጨመርኩበት

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      አመሰግናለሁ መቅዲዬ አምላክ ምኞትሽን ያሳካልሽ

  • @yakutabdurahman2309
    @yakutabdurahman2309 2 роки тому

    ሁሉም ግብአት ቤት ውስጥ ቢኖረንም እየቀያየሩ መስራት ግን አላስታውስም ፣ያንቺን ቻናል ምከታተለው ለዚህ ነው አመሰግናለሁ

  • @zeynbamohammed9931
    @zeynbamohammed9931 2 роки тому

    በጠም ይጣፍጣል

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 2 роки тому

    እኔ ስእሰራ እርድ አልጨምርም የሽብራዉ ዶቄት እራሱ ብጫ ነዉ ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +2

      እርድ ለቀለሙ ብቻ ሳይሆን የጨመርኩት ለጠአሙም ጭምር ነው

    • @israeltesgera2100
      @israeltesgera2100 2 роки тому

      Israel@@Mellyspicetv

  • @tina9128
    @tina9128 2 роки тому

    ሽንብራ እንደዚህ በፍጥነት ዋዉ
    ቃሪያው ግን ከለሩ ነጣ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +1

      ያገር ቃሪያ ነው ምን ላድርግ ብለሽ ነው

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 2 роки тому

      @@Mellyspicetv የኤልፎራን ወይስ የሆነ አገርን በDHL ትላክልሽ😄
      ጎበዝ ነሽ 👍👍👍👍

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      @@ferehiwottaye9062 አርጎት ነው እስቲ ቃሪያ ላኩልኝ ምን አለበት እህታችሁ አይደለው በሰው ሀገር የምትኖር ምስኪን ኪኪኪ

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 2 роки тому

      @@Mellyspicetv ኪኪኪ
      እውነት ነው ምስኪንንንን
      ሰው እንዳይሰማሽ😟
      የአንችን አይነት ቃሪያ ለማምጣት አንች ወዳለሽበት የሚሄድ ቢባል ከአንድ ሚሊየነን በላይ ይሰለፋል
      ላስቅሽ ብየ ነው

  • @le1785
    @le1785 2 роки тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

    • @yodit
      @yodit 2 роки тому

      P0ppp po' 00p

  • @-Ele
    @-Ele 2 роки тому

    አህሌንን የሀገሬ ልጆች አማን የሁናቹ ኑ📚 የቁራኣት ተፍሲር እና የኪታብ ተፊሲር 🌹አብረን እንማር 👉ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌼🌻

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 роки тому

    Dear Melat, this one also great, I learn some thing that I missed all the time that is, how to use or cook raw chickpea flour and cocta in a very simple way, by the way, you mentioned Mr COSTA. you are right, it is a Greek man name, so we now know from where and from who we learn cooking and naming this green leaf called Costa, that was form the Greek people, we learn also "Berbere" "Timatim" ..etc, and some other spices such us "Kurunfood"..etc, from Turkey and Greek people, and I know a lot of funny jokes about Mr COSTA too. Any way thank you very much, for sharing your skills and knowledges. Bravo! GOBEZE! Keep it up!!

  • @rawdaskitchen2253
    @rawdaskitchen2253 2 роки тому

    SUBSCRIP argeg