ህይወት እዳይበላሸ😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • #habesha #ethioforumኢትዮፎረም #natty

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @EmanuelAbera
    @EmanuelAbera 5 годин тому +250

    እንዴ እንዳልክ ምርጥ ሰው የለም የትህም ይቅና የምትሉት በlike አሰዩ👍🖤

  • @خديجه-س6ف
    @خديجه-س6ف 4 години тому +187

    እነዚህ ልጆች ሱስ ሆኑብኝ እዳልክ ያምቱ ምርጥ ሰው❤❤❤❤

    • @almazreta9110
      @almazreta9110 4 години тому +3

      ምን አይነት ሱስ እኔ ደግሞ ለቅሶ ቤት የገባሁ እየመሰለኝ ተቸግሬአለሁ ሁል ጊዜ ለቅሶ 😂😂😂😂😂😂

    • @UfRa-yi7hp
      @UfRa-yi7hp 3 години тому +4

      እኔእራሱ በጣምነው ምወዳቸው❤❤❤❤❤

    • @hesaeen686
      @hesaeen686 2 години тому +1

      የእውነት እኔ ራሱ 🤗

    • @UKk-x9w
      @UKk-x9w 2 години тому +1

      ወላሂ እኔም😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

    • @NdbVdnd
      @NdbVdnd 2 години тому +1

      ሳህ❤❤❤❤❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 5 годин тому +236

    Heluyen ሲከፋት የምከፋው እንዳኔ 🥹👍👈❤️🥰

    • @SikoSilo-zm6gm
      @SikoSilo-zm6gm 4 години тому +7

      ሄሉ የዋህ ነት ግን ብዙ ግዜ ለምን ታለቅሻለሺ ቆፍጠን በይ በሆነ ባልሆነው አታልቅሺ ለወንድ ደካማ ጎንሺን አታሳይ

    • @hdfxxgduc
      @hdfxxgduc 4 години тому

      ​@@SikoSilo-zm6gmawooooooooo

    • @ינגוסהאינגדה
      @ינגוסהאינגדה 4 години тому

      እኔ

    • @Madena-v1j
      @Madena-v1j 3 години тому

      Abezachi ade hidi atihid min gudu nesh

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db 3 години тому

      ❤❤❤❤❤

  • @lidyamatiwos4144
    @lidyamatiwos4144 4 години тому +171

    እንደው የሁለቱንም ፕሮሰስ የሚጨርስ ሰው ቢገኝ አብረው ቢሔዱ ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢

    • @Jojo-f5d
      @Jojo-f5d 3 години тому +3

      መልካም ሰው

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 2 години тому +1

      ነበር

    • @yenugabru8186
      @yenugabru8186 Годину тому +1

      ቢሆን ኖሮ በጣም ጥሩ ነው 😢😢😢

    • @NejatYouTube
      @NejatYouTube Годину тому

      😂😂😂እውነት ቢሆን የሚቀር ይመስላችኅል

  • @edenamare3518
    @edenamare3518 5 годин тому +193

    በዚህ ጊዜ እንደዚህ የሚያደርጋለን የለም ግን ልጁ መልካም ሰው ነው

    • @yalamfrieyeshita9080
      @yalamfrieyeshita9080 2 години тому +2

      አበረው ፡ ለመሄድ ፡ ይወስኑ ፡ እሚስካላቸው ፡ ከሆነ ፡ በገንዘብ ፡ ለመርዳት ፡ በአቅሜ ፡ ፈቃደኞ ፡ ነኝ

  • @Helen-n8e
    @Helen-n8e 3 години тому +37

    ፍቅር ማለት እደዚ ነው እዳልክ ለሰው ደስታ የሚኖር❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹ሁሉ እዳተ በሆኑኑ🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @bettyelias7501
    @bettyelias7501 4 години тому +63

    ትክክለኛ ውሳኔ ነው ሔሉ ።የእንዳልክ ህይወት እንዳይበላሽ የወሰንሽው ውሳኔ ❤❤❤❤

  • @Rabia-Hussen
    @Rabia-Hussen 4 години тому +119

    የናስ ይወዳታል እኮ. አብረው ሰርተው ባገራቸው ይቀየሩ የምትሉ ላይክ❤❤❤❤

    • @fatumaseidweloyewa1700
      @fatumaseidweloyewa1700 3 години тому +1

      ሳህ 😅

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 3 години тому +1

      ትክክል❤❤

    • @negesudemissie7424
      @negesudemissie7424 2 години тому +2

      አይ መሄዱ አግባብ ነው ሄዶ አይቶት እራሱ ቢወስን ይሻላል እንጅ ፍቅር እንዳአለ ሆኖ ግን ነገ ሄሎ አንች ተወቃሽ ትሆኛለሽ የአሁኑን እደለም ማይት ይሄድ ለአንች መንገድ አለው

  • @HalimaMohammed-m7t
    @HalimaMohammed-m7t 5 годин тому +73

    አትለዩ ባድ ተጋብታችሁ ኑሩ የዚህ ልጅ እርጋት ስርአት ደስ ሲል ተጋቡልን እረ መለየትን ወደዛ

  • @WowWow-ho7wk
    @WowWow-ho7wk 3 години тому +38

    እዳልክዬ በነገራችላይ ስደት ያው ስደት ነው ምናባቱ ይቅርብህ ማርያምን ይቱብህን አብራችሁ ስሩ እኛም አለን እናያለን ላይክ እናረጋለን❤እዳይከፋህ በመቅረትህ❤

    • @alnoor6270
      @alnoor6270 2 години тому

      ❤❤

    • @tsaheyeabere3552
      @tsaheyeabere3552 2 години тому

      እውነት ስደት ለኝም አልበጀም አንድ ለይ ሆነቹ ዩቱመብ እይሰረች አብረች ኑሮ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 5 годин тому +112

    እግዚአብሔር አምላክ የሚያስደትሽን ነገር ይስጥሽ እናቴ😢

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 3 години тому

      አሜን❤❤❤❤

    • @JGe-y3t
      @JGe-y3t Годину тому

      አሜንበእውነት

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 4 години тому +32

    እንዳልክ በዚ ዘመን ሁሉም ለራሱ ደስታ በሚኖርበት ዘመነ አተ ብቻ ተገኘህ ለሰው ደስታ የምትጨነቅ በእውነት እግዝያብሄ የልብህን ምሻት ይሙላልህ

  • @ብሌንደሰየወለተሂወት
    @ብሌንደሰየወለተሂወት 4 години тому +32

    ውይ እዳልክ እደት አይነት የተባረኩ እናት አባት ቢያሳድጉህ ነው ከመልካም ቤተሰብ የወጣ ሰው ይለያል እመቤቴ ትባርክህ አትለያዩ❤

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 4 години тому +65

    ቀለበት አርጉና ይሂድ ኤሉም ትረጋጋለች❤❤በርግጥ የልብ ቀለበት ይበልጣል።

    • @MazaMala-l5t
      @MazaMala-l5t 4 години тому +1

      ፍቅረኛሞች ሆኖ እንዴ? ማለቴ ይፍቃቀራሉ እንዴ?

    • @RozaEyerus
      @RozaEyerus 4 години тому

      ምኑን አወኩት ብቻ የሱን እድል ባታበላሽበት ጥሩ ነው​@@MazaMala-l5t

    • @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
      @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ 3 години тому

      😂😂😂አየሰው

    • @negesudemissie7424
      @negesudemissie7424 2 години тому +1

      ቀለበት ልጁ ከላይ የተረጋጋ የእውነተኛ ሰው ነው ግን እነደእናት መቅረት የለበትም

  • @Misra-xn2gd
    @Misra-xn2gd 2 години тому +12

    እነዚ ልጆች አላህዬ ትልቅ ቦታ ደርሰው ያሳየኝ አሚን

  • @tsehaytekle1238
    @tsehaytekle1238 3 години тому +17

    ቃላት ያጥረኛል አዳልክ ብውነት አግዛብር ይተማላ ህወት ጢና ይሰጥህ በህወትህ ሙሉ ደሰተኛ ያርግህ አግዝቢር ይባርክህ አዳልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HawaEndris-up3fm
    @HawaEndris-up3fm 4 години тому +17

    እዳልክየ አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ የሰወችን ስሜት ከምትጎዳ የራስህን አላማ ብዘጋ ይሻለኛል ብለህ ማሰብህ እራሱ በጣም ከባድ ነው ላንተም ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይስጥህ ❤❤😢😢

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 4 години тому +24

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @UKk-x9w
      @UKk-x9w 2 години тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NAFESAN-t3x
    @NAFESAN-t3x 5 годин тому +62

    ሄሉ እና እንዳልክ ይጣመሩልን የምትሉ በላይክ አሣዩኝ👍👍👍👍

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Годину тому +9

    በዚህ ጊዜ እንደ እንዳልክ አይነት ሰው ማግኘት ይከብዳል በእውነት ያመቱ ምርጥ ሰው ነው 😢❤❤❤🎉

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 2 хвилини тому

      ልክ ነሽ ግን ድራማ ነው። ዘፈኑን ግን የት ነው ያገኙት ሰምቼው አላውቅም።

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 4 години тому +25

    ❤🎉እኔስ ሁሌ ኮመንት ለማንበብ ላይክ ሳደርግ ኣንድ ሰው ላይክ ሳታደርጉኝ ቤተሰብ እንኳን ለውድ ጌታቸን መድሀኒአለም እንኳን ኣደረሳቹ ቤየቤታችን በኣገራችን ሰላም ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Hana-qb6oo
    @Hana-qb6oo 3 години тому +10

    እንዳልክየ መድሀኒአለም የልብህን መሻት ሁሉ ያድርግልህ ከሀጢያት በስተቀር ምን አይነት መባርክ ነዉ ወንድም አለም ነፍ አመት በደስታ ኑር አርሤዋ ልብህን አትለዉጥብህ አንተ እጂግ መልካም ሠዉነህ

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 4 години тому +14

    ሄሉዬ እውነት ነው እኮ ጠንካራ ሆነሽ ካየሽእሱም ደስ ይለዋል ምርጥ ሰው ስለሆነ ሄዶ እድልሽን ቢያስተካክል ጥሩነው አክዳሽም, ምርጥ ሰው ነው አስቢበት

  • @SemiraSemiro
    @SemiraSemiro 3 години тому +15

    እንድዚህ አይነት ጓደኛ ይስጠን። ሄለማ የእናትዋ ምርቃት ደርሶሻል❤❤❤ በርቺ❤❤❤❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 5 годин тому +21

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ደምሩኝ

  • @AlemnesheGoshu
    @AlemnesheGoshu 56 хвилин тому +3

    የኔ አስተዋይ በዘመንህ በጣም ደስተኛ ነው ምትሆነው አፍቃሪሴትናት ከልቤነው የኔውድ ወንድም እዳልክ የኔ አስተዋይ ከጓኖ አትራቅ እንወዳችሆለን እሸቴ ይጋብ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤

  • @Emebetdemsewu-qd3cr
    @Emebetdemsewu-qd3cr 5 годин тому +47

    የኔ ሚስኪኖች ሁሌም እከታተላቸዋለሁ ግን 😥 ዛሬ😢ሄሉ ስታለቅስ አብሬ አለቀስኩ😢ብቻ አይዞሺልኝ😢ሄሉዬ

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 3 години тому +1

      እኔም😢😢😢

  • @فايزهفايزه-ر3ل
    @فايزهفايزه-ر3ل 4 години тому +6

    እዳ ልክ እመቤቴ ማርያም ትልቅ ቦታ ታድርሳችሁ በሀገራችሁ የምር ደስ ብሎኛል ስለቀረክ ሄሉዬ ደሞ እንኩዋን ደስ አለሽ ቀጣይ ቀለበት እጠብቃለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @firwotgadabo1586
    @firwotgadabo1586 5 годин тому +43

    አይ የኔም ህይወት ግራ የተጋባ ነው 😭

    • @desuaposto4842
      @desuaposto4842 4 години тому

      አይዞሽ እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው ❤❤❤

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 4 години тому

      አይዞሽ

    • @merryeuerusalem8891
      @merryeuerusalem8891 54 хвилини тому

      😂😢😢አይዞሽ ውዴ

  • @ZainabZainu-q1w
    @ZainabZainu-q1w 3 години тому +11

    እኔ ግን እግዚአቤሐር አንድ ያርጋቹ ስታምሩ ለሁሉም ነገር እግዚአቤሔ መልካም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 годин тому +79

    ባቃ ተጋቡ😢😢😢😢😢የምትሉ ለይክ 😢😢😊🎉❤❤❤

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db 4 години тому

      ❤❤❤❤❤

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 4 години тому

      😂😂😂😂

    • @nfreefqr9657
      @nfreefqr9657 2 години тому

      አኔ ኣ ይልም ምክንያቱም እግዛብሄር ያለ ይሁን

    • @hayasana9468
      @hayasana9468 Годину тому

      😂😂😂😂😂😂😂 wey gud hulunm Agabtachu cheresachu

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 4 години тому +9

    እንዳልክዬ አንተ ልዩ ሰው ነህ ማርያምን
    በዚህ ጊዜ እንዲህ አይነት ሰው ማግኘት በጣም ከባድ ነው ሄሉ እድለኛ ሴት ነሽ ለፍቅር የተከፈለ ዋጋ ነው የሰው ወሬ አትስሚ ሄሉዬ ❤

  • @astuastu9903
    @astuastu9903 5 годин тому +23

    እሱ ሄዶ ከዛ እሷን ቢወሰዳት ዋዉ ነዉ ሚሆነዉ የምር ሰንት አለን አደል በጣም እየወደድን ተሰደን በፍቅራቸዉ እየተማረክን ለለዉጥ ብለን አንድ ቀን ቀን አለዉ እያልን ምንጠብቅ እና አፍቃሪ ልብ አያረጅም ይባላል እና ይሂድ እንዳልክ ካጠፍዉ ይቅርታ ሄሉዬ የኔ ልእልት❤❤❤

    • @LAILA454-y3s
      @LAILA454-y3s 4 години тому +2

      በጣም ለዛዉም በማዳም ቤየት የሱ እድል አይገኝም

    • @Menelik27
      @Menelik27 53 хвилини тому

      ትክክል ነው ያልሽው እኔም ይሂድ ነው የምለው።

  • @lidiyawabeto6367
    @lidiyawabeto6367 Годину тому +6

    ሄሉዬ ይሄድ መሄድ አለበት ብዙ ዋጋ የከፈለበት ነገር ስለሆነ ይሁድ የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @GeySysy
    @GeySysy 5 годин тому +13

    ሄሎየ አይዙሽ እህቴ😢😢እዳልክየ ግን እግዚአብሔር አምላክ በምትሄድበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ

  • @saadaberhauno8701
    @saadaberhauno8701 4 години тому +34

    ሄሉ ነቃ በይ ወድ ማለት ይሄነዉ 💪💪❤እነ ያኛዉ ላቺ ሳያስብ ጥሎሽነዉ የሄደዉ ☹️ስለዚህ አይንሽን ግለጪ የሚሆንሽን ወድ እወቂአትጃጃዪ ሄሉ ሰዉ እወቂ👍👍👍

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 3 години тому +1

      ትክክል 😢

    • @MaserteDameta
      @MaserteDameta 31 хвилина тому

      😂😂😂😂kaze,baleaye,bakenwoe,teskale

    • @hshshshsh7509
      @hshshshsh7509 22 хвилини тому

      በትክክል ብለሻል ልጅትዋ ጅል ናት አይገባትም 😂😂😂😂

  • @ያምሮትማስረሻ
    @ያምሮትማስረሻ 5 годин тому +17

    ልስማ እስኪ እኔ ከናተ ፍቅር ይዞኛል ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 4 години тому +6

    በአላህ እንዳልክ የመቱ ምርጥ ሰው ነው አላህ በረጋታህላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ሂሎየ እደለኚንሺ በረቱ አይለያቹሁ እደኔ የሰው ደስታ እሚስደስታቹሁ ብቻ በላይክ❤❤❤❤

  • @OlanaaYouTube
    @OlanaaYouTube 3 години тому +9

    Sirraa dha waqayyoo yoo jedhee waalii jiraachuu dandeessuu
    Inni deemuu qabaa 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️ dhugaa yoo jetaan like godhaa 🙏❤️

  • @woynshetzawdu1541
    @woynshetzawdu1541 3 години тому +8

    እዳልኬ ምርጥ ሰው እንኳን ቀረህ ባገራችሁ ሰርታችሁ መቀየር ነው ዋናው ጤና

  • @AmirHusen-uh9ed
    @AmirHusen-uh9ed 3 години тому +6

    እውነት ለመናገር እዳልክ ምርጥ ሰው ነህ ለመቅረት መወሰንህ

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 4 години тому +2

    ውይ በስመአብ እንደዚህ አይነት ሰውም አለ እንዳልክ እግዚአብሔር ደስ ይህን ያብዛው ክክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው መባረክ ነው

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f 5 годин тому +10

    ቅመሞቼ ፈጣሪ የሚያስከፋችሁን ሁሉ ያርቅላችሁ❤🥰

  • @محمدعبد-ر4ي6ك
    @محمدعبد-ر4ي6ك 3 години тому +16

    ሄሉየ የብዙ ኣመት ወዳጅሽ እና ተካታይሽ ነኝ እኔ ምመክርሽ ሄሉ መጀመርያ ነገር ኣትነፋረቂ እንዳልክ ላንቺ ብየ እቀራለው እያለሽ ነው ይህ ማለት ደሞ ቢሄድ ደስ ይለኛል ነው ያለ እንጂ መቅረቱ ደስተኛ ሁኖ ኣደለም ይህ እድል 100% 1 ፐርሰንቱ ነው እድሉ የትም ኣይገኝም እሱ ያለው ሃሳብ ተስማሚ እኔ ሊሂድ እና ላንቺም ላማቻችልሽ እያለ ነው ለዛውም በጣም እድለኛ ነሽ ስንት ኣማራጭ ነው የሰጠሽ ይህ እድል መጥቶልህ ለምን ቀረህ ቢባል ያችን ስም መንሳቱ ኣይቀርም ኣስቢበት እኛ ከቤተሰባችን 10 ኣመት ያህል ተለይተን የለ ኣሲቢበት የምር እንዳል በመቅረቱ ደስተኛ ሊሆን ኣይችልም

    • @Menelik27
      @Menelik27 55 хвилин тому

      በትክክል ዝም ብላ ነው። በዛ ላይ በደንብም አልተረጋጋም መሄድ አለበት ሄሉ ይሻልሻል። ስንት የለፋበትን እንዴት ቅር ይባላል??

  • @EmuTemam
    @EmuTemam 4 години тому +10

    እንዳልኬ ተባረክ ጀግና❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 4 години тому +7

    እንዳልክ ምርጥ ሰው የልብህን ሀገርህ ላይ ይስጥህ

  • @MeazaDesta-nv8of
    @MeazaDesta-nv8of 5 годин тому +18

    ሲጀመር ለምን ትጎጃለሽ ጓደኝነታችሁ እኮ ሄዶም መቀጠል ይችላል

  • @beletechzeleke2112
    @beletechzeleke2112 3 години тому +10

    ወንድሜ በጣም ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክ
    ሄሉይ አንቺም መልካም ሴት ነሽ
    ሁሉም ነገር በሀገር ያምራል አትሄድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።

    • @negesudemissie7424
      @negesudemissie7424 2 години тому +1

      አይሆንም መሄድ አለበት

    • @beletechzeleke2112
      @beletechzeleke2112 2 години тому +1

      @@negesudemissie7424
      shu hada gabiya kkkkk
      አይ ሆንም
      🙄🙄🙄🙄

    • @beletechzeleke2112
      @beletechzeleke2112 2 години тому +1

      ለምን

    • @beletechzeleke2112
      @beletechzeleke2112 2 години тому +1

      shu hada gabiya kkkkkkk
      አይ ሆንሞ😮😮😮😮😮😮😮😊😊😊

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 4 години тому +16

    ሄሉየ የኔ ውድ በፀሎት በርች 😊

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 2 години тому +2

    እንዳልክ አንተ ትለያለህ የምንልህ የለንም ግን ከአንተ ደስታ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ምርጥ ልጅ ነህ ❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 4 години тому +27

    እኔ ያልገባኝ ነገር በድገት እንባዬ ሲፈስ አገኝሁት ግን ወንድሜ እንዳልክ እንድህ ያለክ ሰዉ ነክ የምር በጣም ደስ ብሎኛል ሰዉ ከድሜዉ ቀድሞ ስብስል ደስ አይልም የምር ልትቅ ሰዉ አስተዋይ መልካም አበሻዉይ ነክ ፈጣሪ ይባርክህ ልሄሉ በምትላት ቃላት ሀሳም እኛም በጣም እየተማርን ነዉ እንዳት ያሉ ቅን የዉጪ ብቻ ሳይሆን ቆንጆንትህ በዉስጥም መሆኑን አይተንብሀል ፈጣሪ ልቦናክን አይቀይርዉ

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u 4 години тому

      የምር በጣም ልዩ ሰዉ ነዉ እኔማ አፈቀርኩት መሰለ ሳላየዉ ከዋልኩ ቅር ይለኛል😂😂😂

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 4 години тому

      😁🤣🤣🤣👈​@@Hani21-h6u

    • @ሉሉነኚወሎየዋ
      @ሉሉነኚወሎየዋ 4 години тому

      😂😂😂​@@Hani21-h6u

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Годину тому +1

    እዉነት ለማዉራት እዳልክ ምርጥ ወጣት ነዉ በቃ ምርጥ ሀቂቃ ዛሬ ሳይሆን በድሮወቹ ቢድዮወቹ ጀምሬ ነዉ የምከታተለዉ 👌👌👌👌👌

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 4 години тому +4

    ኢኒዶልከ እግዜብህረ አምለክ የተሾለ ነገሪ ይሲጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsabetpahulis6935
    @elsabetpahulis6935 2 години тому +5

    ወንዶች ሁሉ እንደ እንዳልክ እርግት ቢሉ🎉🎉🎉

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 4 години тому +11

    በዚህ ጌዜ እንደዚህ የሚያደርጋለን የለም እዳልክዬ መልካም ሰው❤❤

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 3 години тому +3

    ሃሉዬ ጥሩ ነው ያርግሸው ጎበዘ ጠከርበይ እዳልክ በልከም ሰው ነው በጣም ለሰው ክብር ያለው ልጀነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @Tsegi
    @Tsegi 3 години тому +9

    እዳልክዬ ምርጥ ሰው ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ በዙሪያህ ያሰልፍልህ ከቃል በላይ ነው መልካምነትህ❤💗💗👍👍👍👍👍

  • @TsehayDesalegn-c8t
    @TsehayDesalegn-c8t 4 години тому +3

    ተባረክ መልካም ሕይወት ይግጠማችሀ።

  • @Askal-i2t
    @Askal-i2t 3 години тому +5

    ሄሉየ በእግዚአብሄር እመኝ እሱ ይሂድና ከዛ አንችን ይውሰድሽ እዳልክ ጥሩ ሰው ነው ያደርገዋል ስለዚህ በደስታ ሸኝው ፈጣሪ ካለው እንገናኛለን ባልሽው እመኝ ትገናኛላችሁ እሱ ላንች እደሆነልሽ አንችም ጠንከር ብለሽ በደስታ ላኪው የምትሉ

  • @TigiKhair
    @TigiKhair 2 години тому +5

    ሄሉ እንዳልክ ሄዶ ላንቺም ፎረሰሱን ቢጀምር ጡሩ ነዉ የምትሉ ላይክ 👍👍👍👍

  • @JdhKdf
    @JdhKdf 2 години тому +5

    ባገርክ አላህ ከፍ ያርግክ እንዳልክ እኛም ሱስ ሆናቹብናል እንዳልክ ምርጥ ሰው

  • @zinashmelaku110
    @zinashmelaku110 4 години тому +5

    ኤሉዬ ተሳስተሽ እንኳን እንዳታስቀይሚው ሁሌም ኣስደስቺው ማንም ሰው ብወድሽ እንኳን ጥሎሽ ነው የምኤደው እንዳልክ ከሰው ይለያል እግዚአብሔር ይጠብቀው❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tegisasers9867
    @tegisasers9867 2 години тому +4

    ማርያምን ሳጋጥጥ ነበር የዋልኩት ሶስ ሁነውብኝ እዳትለዩብኝ 😢😢😢😢😘😘

  • @GonderTesema
    @GonderTesema 3 години тому +1

    ይቺ ልጅ በጣም ነው የምታሳዝነኝ እንደኔ የተጎዳች ሰው እስከ ጥግ ድረስምታምን ምትወድ ድጋሚ ባትሰበር ደስ ይለኛል። ብቻህን መሄድህ ይቅርና አብራችሁ ሌላ ፕሮሰስ ጀምሩ እባክህ ወንድሜ እንዳትጎዳት🙏 የድንግል ማርያም ልጅ በነገሮች ሁሉ ይርዳች።

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db 4 години тому +9

    ሄሉዬ እባክሺ አታልቅሺ እዳልክም ጥሩሰውነህ እደሄሉዬ

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 2 години тому +5

    እዳልክየ የኛ መልካም ሰው አላህ በአገርህ ያላብከው ደስታ ይለግስህ ወላሂ ቃል አይገልፅህም ሄሉየ ደሞ ላቺብሎ ተቀረ በይ ካታባሳጪ ጡሩ ሀሣብ እያመጣሽ ቪዶ እያሳራሽው ባገሩ አሳድጊው ከዛ በመቅረቱ አይፀፀትም👍👌

  • @BirukitawitiMerkine
    @BirukitawitiMerkine 5 годин тому +9

    እንደ እንዳልክ አይነት ሰው ይኖራል ግን በዚህ ዘመን ???? እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @yemareyamtaye3380
    @yemareyamtaye3380 4 години тому +3

    እንዳልክ በጣም ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ሄሉይ አንቺም መልካም ሴት ነሽ

  • @ቃልነኝየናሆሜእህት
    @ቃልነኝየናሆሜእህት 4 години тому +15

    ሁሉም ነገር በሀገር ያምራል አትሄድ ! ❤❤❤❤

  • @HawaAhmed-n2p
    @HawaAhmed-n2p 2 години тому +1

    እዳልክ ወንድሜ የእውነት ቁም ነገር ያለህ ሰው ነህ ማሻ አላህ ሳላደቅህ አላልፍም

  • @EmebatEmebat-ci8wv
    @EmebatEmebat-ci8wv 4 години тому +165

    ሄሉ ተይ ይሂድ እዳልክ ያነሳልሽ ሀሳብ እኔ ልሄድና ላች በቻልኩት አቅም አስተካክልልሽና እወስድሻለሁ ያለው ነገር ትክክል ነው የምትሉ እስኪ

    • @MazaMala-l5t
      @MazaMala-l5t 4 години тому +3

      ሳስበው ግን ከሱ ድብን ያለ ፍቅር ይዟታል መሰለኝ ወይንስ ራስ ወዳድ ናት ልበል?

    • @Zinet1234-jb9iq
      @Zinet1234-jb9iq 3 години тому +2

      ትክክል

    • @EmebatEmebat-ci8wv
      @EmebatEmebat-ci8wv 3 години тому +5

      @@MazaMala-l5t ባንድ በኩል እራስ ወዳድ እደሆነች ያስመስልባታል ግን እዳልክ ደሞ ደግነቱም አለ በዛ ላይ ሁለቱም ተፋቅርዋል እጅ እሷ ብቻ አይደለችም

    • @UfRa-yi7hp
      @UfRa-yi7hp 2 години тому

      ትክክል

    • @UfRa-yi7hp
      @UfRa-yi7hp 2 години тому

      እሱ ያለው

  • @wubalem-p5c
    @wubalem-p5c 2 години тому +2

    እዳልኬ ይህን ያህል ምሥዋት ከከፈልክ ተጋቡ ከለይ ውበት የውሥጥ ውበት ይበልጣል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ahlamMuhhammed
    @ahlamMuhhammed 5 годин тому +5

    ዛሬ ቀኑን ሙሉ ስጠብቅ ዋልከ እንኳ ደህና መጣችሁ🎉🎉

  • @SabaErgetie
    @SabaErgetie 2 години тому +2

    እንዳልክ ምን እንደምልህ አላውቅ የመለካም ሰው ጥግ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ምን ዓይነት የተባረኩ ቤተሠቦች ናቸው የያሳደጉህ እንዳንተ ዓይነት መለካም ሰው አይቼም አላውቅም እግዚአብሔር የበለጠ ነገር ይስጥህ አባ።

  • @መድናኢቱብ
    @መድናኢቱብ 4 години тому +8

    ሄሉንና እዳልክን እምቶዱ በላይክ አሳዩኝ እኔንም አበረታቱኝ

  • @JamanishMohammad
    @JamanishMohammad 3 години тому +6

    ስላንተ መግለፅ ቃል የለኝም ብቻ ልብህ አይቀይረው❤❤❤❤

  • @GelaneHirpsha
    @GelaneHirpsha 4 години тому +13

    Waaqayyo adda siini hin basini jireenya yoo ta' e fedhe waaqayyo jiratu kanafu biyyumati hojedha bakka yaadan oliti siinifi haa guutu baay'ee laphe nama fudha jalali akkasi esuma hin jiru dhuga e&h❤❤❤

    • @KenaDeme
      @KenaDeme 4 години тому

      Dhugadha waqaa 😍😍😍♥️♥️

    • @asnaquuyoutubechannal24
      @asnaquuyoutubechannal24 2 години тому

      😁Abbaa manati moo
      Hirriyaadhaa garuu isaan

    • @GelaneHirpsha
      @GelaneHirpsha 2 години тому

      @@asnaquuyoutubechannal24 laki hiriyyadha gana wali gafatatu 🤩🤩

    • @LoloLolo-lp6xq
      @LoloLolo-lp6xq Годину тому

      ​@@asnaquuyoutubechannal24amma hiriyadha garuu ademsaa keessa hin oluu fakkataa😅😅

    • @OpsyOpsy-ti9zs
      @OpsyOpsy-ti9zs 22 хвилини тому

      Naati faana wal dhisan mm88​@@LoloLolo-lp6xq

  • @TamenechsigaSiga
    @TamenechsigaSiga 3 години тому +3

    ሄሉ ስዎዳችሁ ግን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ላንችህ መልካም ነገር ያድርግልሽ ልጅው ግን ምርጥ ስው ነው እግዚአብሔር ዘመኑ ይባረክ ልኝ 🙏🥰🥰

  • @FsFaseka
    @FsFaseka 4 години тому +8

    ሂሉእኮ ፈጣሪ ንጹህ ልብ ነዉ የሰጣት

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 3 години тому +1

      ትክክል❤❤❤

  • @BurtukanAWEKE
    @BurtukanAWEKE 3 години тому +1

    ወይ እንዳልክ መልካምነትክ ይለያል እግዚአብሔር ይባረክሕ❤

  • @AlloCell-x2t
    @AlloCell-x2t 5 годин тому +9

    Yemejemera negn please like gechugn😔

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z 3 години тому +1

    እንደዝ አይነት ሰው ከየት ነው የበቀለው ነው የተፈጠረው በጣም ገረሞኛል ❤❤❤ እንዳልክ ምርጥ የዘመኑ አሰተዋይ ሰው ሄሉ በእናትሽ አታስከፊው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ገብሬሏyoutube
    @ገብሬሏyoutube 4 години тому +2

    እውነት የናተ ነገር ሳይ አለቅሳለው እውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምን አይነት እድል ነው እሱ እንደ ናቲ አይሆንም እውነት ታማኝ ነው ❤❤❤❤

  • @YemkaneSelamua
    @YemkaneSelamua 52 хвилини тому +1

    ሄሉየ በዝህ ዘመን እደዝህ አይነት ልበቀና ሰው ማግኘት መታደል ነው እግዚአብሔር ሚስኪንነትሽን አይቶ ነዉ የሰጠሽ ጠበቅ አርገሽ ይዥው ተከባከቢው❤❤❤❤❤

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 4 години тому +4

    ሄሉዬ ሲከፋሸ አለወድም የኔ የዋህ አይዞሸ ጠካራ መሆን አለብሸ ሁሉም ነገር ይመጣል ይሂዳል ሂወት እዲህ ናት ካልጠነከርን በፀሎት በርቺ እዳልክም ጥሩ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ያሰብህዉን ይሰጥህ❤❤❤

  • @mama-cv7sn
    @mama-cv7sn 3 години тому +2

    ዎንድሜ በጣም ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🏼

  • @فاطمة-ك1ب4ث
    @فاطمة-ك1ب4ث 5 годин тому +7

    የኔ ምስኪን አይዞሽ ሄሉየ😢

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 години тому +2

    እመብረሐን ከፍ ታርገው ይሔንን ልዩ ወንድማችንን እንዳልክን የመሠለ ወንድልጅ ይሥጠኘ ምኞቴነው😭😭😭

  • @UKk-x9w
    @UKk-x9w 5 годин тому +4

    አይዞሽ ሄሉየ አላህ የፍቅር ሰው ይስጥሽማሬወይ🎉🎉😢😢😢🎉🎉🎉

  • @msgujar-wf3ek
    @msgujar-wf3ek 3 години тому +1

    እዳልክየ በጣም ምርጥ ሰው አላህ ኑሮህ የቀናይሁን አላህ ይጠብቅህ

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 4 години тому +6

    አይዞሽ ሄሉዬ ሢከፍሽ አልወድም የኔ ልዩ ❤❤❤😢😢😢😢

  • @Meri-k8y
    @Meri-k8y 4 години тому +8

    Atelayayu 😢😢😢😢😢

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e 3 години тому +2

    ኡፍፍፍ ምን አይነት ሰው ነህ እንዳልክዬ ቃል የለኝምምም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ፈጣሪ ሀሣብህን ይሙላልህህህህ❤❤🎉🎉🎉

  • @Bet1771
    @Bet1771 3 години тому +3

    ሄሉ ተይው ይሂድ እና ነገሮችን ያመቻች። በማልቀስ ነገር አታበላሺ። እራስ ወዳድ አትሁኚ። የሱንም ደስታ ተመልከቺ። ደስተኛ አይደለም።
    ቢቀርም ሂወት እንደዚህ አይቀጥልም። በሃላ ኑሮ ሲከብድ መፀፀት ይመጣል

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 4 години тому +2

    እግዚአብሔር ይከተልክ አንተ
    መልካም ሰው ነሄ ምርጥ ሰው🙏🙏🙏🫶🏻

  • @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
    @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ 4 години тому +15

    ሂሎ አግብታው ለማየት ያአብቃኝ😅😅😅😅

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 3 години тому +2

    እዳልክ ወንድሜ በእውነት እንዳንተ አይነት መልካም ሰው ያብዛልን የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ማርያምን ትለያለህ ሄሉዬ አይዞሽ የኔ ውድ አንቺም ንፁህ ልዩ ሴት ነሽ❤❤❤❤

    • @MehbubaAwol
      @MehbubaAwol 3 години тому +1

      አሚን እውነት ሁሉም ወንዶች እደሱ በሆኑ ብዬ ተመኘሁ መልካሙ ሁሉ ይግጠመው እውነተኛ ሰው ነው

  • @ቅድሰምካኤልአባቴ
    @ቅድሰምካኤልአባቴ 4 години тому +4

    እንዳልክ አትሄድ ሂሉ በጣም ታሳዝናለች ሰወዳችሁ❤❤❤

  • @gkxgxkitxigx5599
    @gkxgxkitxigx5599 4 години тому +17

    ሄሉ አንድ ነገር ልንገርሽ በማንም መደገፍ ትተሽ በእግዚአብሔር ተደገፍ እግዚአብሔር ምንም ብትሆኝ ይሸክምሻል እስከ መቼ ነው በሰው ተደግፈሽ ምትቆየው 😥😥😥??

  • @MominaaMominaa-gd8vt
    @MominaaMominaa-gd8vt 2 години тому +1

    እንዳልክ ምርጥ ስው ዋው እዳቴድ ማር ናቹ ወላሂ እዴት ትናፍቁኛላች ቶሎቶሎ ነኙ❤❤❤❤❤