ብሄድም ማንም የለኝም : የትም መሄድ አልፈልግም 🥹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 2 місяці тому +166

    እዉነት ለመናገር እንደዝች ልጅ አንጀትዬን የሚበላኝ የለም ብቻዋን ብዙ ታግላለች ወገን የላትም የምታማክረዉ የላትም ሰዉ ያላቸዉማ በሰዉ ተከበው የሳን ዉድቀት ይጠባበቃሉ ግን ደሞ የምታመልከዉ አምላክ ጥሎ አይጥላትም የተሻለ እንጂ ያነሰ አይሰጣትም አንዳንድ ሰዎች ግን የምትሰድባት እሳ ጋር ቪዲዮ እንዳሰሩ እያላችሁ የምትከለክሉ ፈጣሪን ፊሩ የግዜ ጀግና እንጂ የሰዉ ጀግና የለም አልአዛር እባክህ ልለምንህ ከዝህ በፊት ጀምራው የነበረዉን የ ካናዳ ጉዞ ከተቻለ ብትጀምር እንደገና እሺ ካለች እናትዋን ብታፈላልግላት ብዙ ወንድሞችና እህቶች ሊኖራት ይችላል አለአዛር እባክህ ከጎና አትራቅ ወደራስዋ እስከምትመለስ

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd 2 місяці тому

      @@nuhamin9673 በትክክል ያምር

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 2 місяці тому +11

      የሰው ምላስ አደለም ሰው እንጭት ያደርቃል ይባላል😢😢😢ሳያት በጣምነው እምታሳዝነኝ በፊት በዙሬዋ ብዙ ሰው ነበር አሁን ግን ጭራሽ ጠላት ሆኗት 😢😢

    • @مبروكةمبروكة-ب4ث
      @مبروكةمبروكة-ب4ث 2 місяці тому

      😥😥😥😥😥

    • @ZulfaZulfa-r3b
      @ZulfaZulfa-r3b 2 місяці тому +2

      በትክክል

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw 2 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 2 місяці тому +145

    አላዘር መልካም ሰዉ ነህ እኳን ከጎኗ ሆክላት❤❤❤❤❤ሄሉየ😢😢

  • @rakiyoutub22214
    @rakiyoutub22214 2 місяці тому +161

    ብቻ ፈታ ኣርገልን እንጂ የትም ውሰዳት❤❤❤የኔ ምስኪን በጣም ነው የምታሳዝነኝ😢😢😢😢

  • @አሃሚድያAhaMideya
    @አሃሚድያAhaMideya 2 місяці тому +67

    ሄሉ ሲከፋት በጣም ይሰማኛል 😢 እናቱ ከጎኑ የሌለዉ ሰዉ ያዉቀዋል ሁልዬም ሳቂልኝ ሄሉዬዬዬ

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 2 місяці тому +82

    ሡበሀንአላህ
    አልሀምድሊላ
    ላኢላሀኢለላ
    አላሁአክበር

  • @taibaalfoah8483
    @taibaalfoah8483 2 місяці тому +108

    በነካ እጅህ የሁሉንም ችግር ፍታ🎉🎉🎉

  • @SamsungA05-je6sw
    @SamsungA05-je6sw 2 місяці тому +56

    የኔ ምስኪን ሄሉዬ በጣም ነው የምታሳዝነኝ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 2 місяці тому +85

    አዎ አላዛርየ ተጎድታለች የኔ ውድ በጣም ነው የምታሳዝነው የመጎዳቷ ምክንያት ሁላችንም እደምናቀው ስንት ዋጋ የከፈሉለትን ፍቅራቸውን ነጠቋቸው እፍ ግን ምን አይነት ሸይጣን ነው የገባው አላህ ያሦጣው እና ከማርክ ጋ አላህ አንድ ያድርጋቸው

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 місяці тому +43

    ሄለኮ ከማንምጋ ብትመጣ ታምራለች ያምርባታል የኔ ውዶች❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 місяці тому +20

    ምናለ ቢታረቁ ሔሉ የኔ ማር 🥰🥰🥰የተሰበረ ልብሽን ጌታ ይጠግነው አላዛር ምርጥ ሰው ነህ ስወድህ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +214

    አመነው እዳኔ አለዛርና ሄሉዬ አድ ለይ ሲማጡ ዳስ ያሚላው ብቻ ለይክ😊😊🎉🎉😂❤❤❤አብሽሪልኝ ሄሉዬ😢😢😢

  • @shamsya-t5w
    @shamsya-t5w 2 місяці тому +21

    አላዛር ምን ላድርጋህ በአላህ ምርጥ ሰዉ ነህ የሄሉን ነገር አደር ፈታ አደሮግልኝ ❤❤❤❤ ዉዴ ከሴሜት ዉጪ ሴሜት ተስፋ ያጨልማን ወደራስሺ ተመለሺ ዉዴ እማያልፍ ና የማይነጋ ለይል የለም ዉዴ 🎉🎉❤❤❤

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 2 місяці тому +39

    ሄሉየ የኔዉድ አይዞሽ አትጨነቂ አላዛር እናመሠግናለን

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 2 місяці тому +18

    እኳን አብሮ አደረሰን ወድማችን ሄሉየአይዞሽ አትጨነቂ የኔውድ ሁሉምነገር በጊዜው ይሆናን ጭቀት አታብዥ የኔ ጠካራ እህት😢❤❤😍

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 місяці тому +6

    ።።።።። ዓለአዛር ልጄ ሔለንን ከድብርት እንድትላቀቅ ቡታጅራ ስለሔድ በጣም አከበርኩህ ተባረክ።።። አዲስ አበባ ይዘሀት የውነት ከመጣህ።። ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው።።። ልጄ ሰውነት ይመለሳል ሐይምሮሽን ጠብቂ።። ሐይምሮሽ የሚያርፍበት የምትደሰችበት ዓመት ይሁን በልልኝ።።።።።።።።።

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 2 місяці тому +18

    አላዛር እንኳን ደህና መጣህ የከሳችበት ምክንያት ሁሉም ያውቀዋል ለነሱ ብቻ መፍቻው ቁልፍ ጠፋብን እንጂ ካንተ ጋር ባየዃት ቁጥር ምን ልታሰማኝ ነው እያልኩ ጉጉት ነው የምለው

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 2 місяці тому

      እኔ ረሱ አንድለይ ሲመጡ የመስበው ሌለ ነገር ነወ😢😢😢

    • @SSs-ce6dm
      @SSs-ce6dm 2 місяці тому

      እኔ እራሱ

  • @አመሠግንህዘንድምክነያቴብ

    ሄሉዬ የኔ ጨርቃ ከፍቶሽ እንዳላይ ተደስተሽ እንጂ የኔ አበባ ❤አላዛር ወንድሜ የትም ትሁን ብቻ እሷ ደስተኛ ትሁን😢❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 2 місяці тому +84

    የኔ ፍልቅልቅ ዉስጣ ተጎታለች ሁላቹም ከጎና ሁኑ❤❤❤❤❤❤

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 2 місяці тому +2

      አሳብህ ጥሩነዉ በብዙ ነገር ተጎታለች

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 2 місяці тому +3

      የኔወአብሸረእየለቀሰኩነወየአየሁሸአላህይረደሸ

    • @rahima1683
      @rahima1683 2 місяці тому +1

      በጣም😢😢💔💔

    • @Bahar-v2m
      @Bahar-v2m 2 місяці тому +1

      በጣም የኔ ሣቂታማ 😢😢

    • @EiveShv
      @EiveShv 2 місяці тому

      አወ ተጎዲታለች😢

  • @ሚጣ-ሚጣ
    @ሚጣ-ሚጣ 2 місяці тому +25

    የኔ የዋህ ሄሉነቴ ኣይዞሽ ሁሌም ያልፍል ወዳፋት ብቻ የኔ ብሩቱ ኣወ ብዙ ችግር ኣለት ግን😢😢😢😢😢😢

  • @yasewchu
    @yasewchu 2 місяці тому +15

    የኔናት እውነት አንገቷ እራሱ ቀጠነብኝ
    እኮ ሀሳብ ጭንቀት እንዴት እናስወግደው ኦፍፍፍፍፍ አላዛር ወንድማችቺን ተባረክ የችግሯ ተካፋይ በመሆንህ እናመሰግንሃለን ❤❤❤😢😢

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 місяці тому

      ደምሪኝ

    • @AsnqechiBeqele
      @AsnqechiBeqele 2 місяці тому

      ❤❤❤😢😢😢

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 2 місяці тому

      ​@@AsnqechiBeqeleአባትዋ ጋ ምተለያይተዉ ነዉደ😢

  • @jafeerrani5730
    @jafeerrani5730 2 місяці тому +15

    እንኳን በሰለም መጣህ አላዛር ምርጥ ሰዉ ❤❤❤ የሃይሚ ና የቢርኬ ነገር ሽኽ በለንንንንንን

  • @FathihaFathiha-mg8fy
    @FathihaFathiha-mg8fy 2 місяці тому +29

    ከማርኬ አስታርቃቸው አላዘርዬ❤❤❤

    • @TigistKifile-r1u
      @TigistKifile-r1u 2 місяці тому

      Awon astarkachew abkih be hone balhone. Ayekafat yene liyuu damo befit Iko samat hospital 🏥 marke nebar yemstamamat ahun bachawan betam kabad new tizatawchu be hedachabt hulu alebat are abkeh Alzar ke marke gar astamt abkih aregategn negn bitateku Batam new destagn mihonut gin be mahalchew yalewan negar atebkewatvhe hiwot ayibalim Iko hulum ke ras batch new abkih please aderahin😢😢😢😢😭😭😭

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 2 місяці тому +11

    የኔ ናት ስታሣዝን ዉስጧ በጣም ተጎዲቷል ወንዲ ልጂ ለለቱ እንጂ ወዳዉ ነዉ እሚረሡት በርቺ የኔ ጨረቃ ዲክመትሽን እንዳታሣይ የኔ ጀግና አይበገሬ❤❤❤😢😢😢😢

  • @SwefiehMobile123
    @SwefiehMobile123 2 місяці тому +21

    ሂሉዬ እባክ አይክፋእማ አይዞሽ ጠንክሪ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 2 місяці тому +1

      እኔደሞ ስስቅ በይሠሞን ወደራሧ እየተመለሰች ነዉ ብየ ለካ እሷ ከዛዉ ነት የኔ ቆጆ ምን እባክሽ ሄሉየ ወደራሥሽ ተመለሽ ማነም አይጎዳም አችዉ እራሥሽ ነሽ እየተጎዳሽ ያለሽዉ ለወረኛ ቦታ አትስጭ አታሥቢ አብሽሪ ሁሉንም ለፈጣሪ ሠተሽ አልሀምዱሊላህ በይ ወዴ አሁን አሁንስ በጣም አጀቴን እየበላሽኝ ነዉ ዛሬደሞ የበለጠ አስለቀሽኝ ሄሉየ ምን አደምልሽ አላቅም ብቻ

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 2 місяці тому

      @@Hereya-zz7ji እምስቀወ እኮ ከላይነው ከውስጧ አደለም

  • @ShefikaShefika-gj8mn
    @ShefikaShefika-gj8mn 2 місяці тому +6

    አላዘር አንተ ደግ መልካም ሰው ነህ እባክህ አሰታርቃቸው ከሞት ውጭ ሁሉም መፍትሄ አለው እባክህ ልለምንህ አስብበት

  • @የሴዴሬላዊ
    @የሴዴሬላዊ 2 місяці тому +10

    የኔ የዋህ ፈጣሪ የድሮ ደስታ ይመልስልን እፍፍፍ😢😢

  • @fet4101
    @fet4101 2 місяці тому +4

    ወይኔ አላዛርዬ እንድት ደስ እንድለኝ ይመችህ አቦ በናትህ ሂሊን ወሰድት እንደምንም ብለህ የኔ እናት እንድት እደምወድት ብታይ ውስጥ ተከፍቱ አይታይም ካለችበት ሙድ አውጣት በናትህ አላዘሪ ወንድማችን

  • @Fikirita-e30
    @Fikirita-e30 2 місяці тому +13

    የኔ ውድ አይዞሽ❤😢😢😢
    ሴት ልጅ አንዴ ከተጎዳት ለመመለስ በጣም ትቸገራለች እና😢😢😢አይዞሽ እማ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እህቴ🙏😢ውድ ወንድማችን አላዛር እናመሰግናለን ክበሪልን🙏🥰

  • @ጎሳልበየቃለሰናየ
    @ጎሳልበየቃለሰናየ 2 місяці тому +9

    አላዛር ወድማችን በእውነት ጡሩ ሰው ነህ ሄሉየ አይዞሽ ራስሽን ጠብቂ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የወደደው የፈቀደው ነው የሆነው እሚሆነው 💌🙏

  • @nanirelax
    @nanirelax 2 місяці тому +1

    ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ፤ፊልጵ 4፤4 ሙሉ ደስታ ያለዉ ኢየሱስ ጋር ብቻ ነዉ ፤ቶሎ ወደ ኢየሱስ ኑነኑኑኑኑኑ!!!!!

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh 2 місяці тому +19

    የኔ፡ሚስኪን፡አንጀቴን፡ትበላኛለች፡የኔእናት፡ውስጥሽ፡ስብር፡ብሎ፡ቀረ፡አላዘር፡ሁልአብረካት፡ሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemariyamlijnegn
    @yemariyamlijnegn 2 місяці тому +24

    heluye koo maloo adara mariiyamii hin yaddiin hundaaf waqaayyoo jira Ayzosh mam koo nuutii sii jira bar obbolawwan kee qaalii koo ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @chaltu202
      @chaltu202 2 місяці тому +3

      Anii aktii ishii jaladhuu dhugaa obolletii kotii natii fakkatii heluye mare❤❤❤

    • @TsahayeMakonniin-dp4fb
      @TsahayeMakonniin-dp4fb 2 місяці тому

      ​@@chaltu202anilee bayyee jaladhaa mucaa kunii oddoo jalatee bayyee namaa garidhaa lachu

    • @BraniEticca
      @BraniEticca 2 місяці тому

      Anilee oto Wal jalatani nati tolaa Sila Suno fuduraa shiti wan meqaa godhata​@@TsahayeMakonniin-dp4fb

    • @yemariyamlijnegn
      @yemariyamlijnegn 2 місяці тому

      @@TsahayeMakonniin-dp4fb jalalaa miidhamu durbatiidhaf madaa yommiiyyuu hin fayyiinedha bar otoo waqaayyoo madaa ishii kana fayyiisuf kennefii

    • @yemariyamlijnegn
      @yemariyamlijnegn 2 місяці тому

      @@BraniEticca eyyen gurban nama gaariidha nuutii durbatonii dafeen miidhama bar namani nuu hubatu bar keessaa kenyaa

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 2 місяці тому +48

    በነካ እጅህ እስኪ አስታርቃቸው እባክህ አላዛር ጣፋጭ ፍቅር ተቆርጦ ቀረ😭

  • @SelamFantu-k7n
    @SelamFantu-k7n 2 місяці тому +4

    ሄሉዬ እዳይከፋሺ የኔ ልዩ ሴት ሁሉም ያልፋል አትጨነቂ ጌታን ደሰታሺን ነው ማየት ምፈልገው የኔ ሰሰት አላዘር ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ekru-tube
    @ekru-tube 2 місяці тому +15

    ሄሉነቴ❤❤❤አላዛር ምርጥ ሰው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Aminat725
    @Aminat725 2 місяці тому +9

    የኔሙሉሤት የኔአሥተዋየ የኔ እንቁ ሁሌ ፈታበይልን አላዘርምርሠዉ❤❤❤❤

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 2 місяці тому +34

    ሄሉዩ የኔ እናት ኣይዞሽ🥺♥️🤌

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ 2 місяці тому +2

    አላዛር ምርጥ ሰዉ ሄሉ በሽታ ሌላ ቀን አይባልም ቶለ ሂደሽ ታይዉ እግዚያአቤሄር ፍቅራችሁን ሰላማችሁን ያብዛላችሁ ምርጥ ጓደኛ ነህ❤❤❤❤

  • @ሚጣ-ሚጣ
    @ሚጣ-ሚጣ 2 місяці тому +71

    ሄሉነት የኔ ፍልቅልቅ የኔ ሴት የኔ ብሩቱ የኔ ጅግና የኔ ኣስትዋይ ልጅ የኔ ፍልቅልቅ የሴቶች ተምሳሌት የኔ ጨረቃ የኔ ወርቅ ውድድድ ኤድርግሻለሁ የኔ ንግስት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😔😔

    • @HabtamuAbera-p6p
      @HabtamuAbera-p6p 2 місяці тому

      በሰላም ነው ይህ ሁሉ ሙገሳ

    • @ሚጣ-ሚጣ
      @ሚጣ-ሚጣ 2 місяці тому +5

      @@HabtamuAbera-p6p ምን ኣገባሽ 😏😏😏

    • @nuhamin9673
      @nuhamin9673 2 місяці тому

      ​@@HabtamuAbera-p6pendewum siyansat new endesa yale set yetm aygegim minewu kinat new

  • @ህልሜ
    @ህልሜ 2 місяці тому +2

    የኔሚስኪን አሳዘንሽኝ ሀሳብን መርሳት ብዙ ያደክማል አብሽሪ እኔም እንዳቺውነኝ መመከርጂ መምከርአልችልም ቆጆነሽ ደሞ

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s 2 місяці тому +14

    ሄሉና አላዛር በቢደወ ይጣመሩልን ካሁን ቡሀላ አብረው ይሥሩልን እምትሉ ላይክ ድምፃችን ሄሉናአላዛርበቢወይጣመሩልንካሁንቡሀላአብረውይሥሩልንእምትሉላይክድምፃችንይሠማ

  • @NighstNighst
    @NighstNighst 2 місяці тому +2

    አላዛር ወንድሜ ለእኔም ምክርኝ በጣም ነው የክፋኝ የማዳም ቅመም ነኝ እንድ ቀን እደምትርዳኝ ትስፋ አለኝ አላዛር ወንድሜ አብርሽ እና እሩታን አስታርቅልኝ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AllahKerim-mo7hd
    @AllahKerim-mo7hd 2 місяці тому +14

    ሄሎዬ የኔ ቁመታ ሎጋ አሌ የኔ ውንድሜ

  • @እራፐሯ
    @እራፐሯ 2 місяці тому +8

    አላዛርዬ ክበርልን ወንድማችን ከሄሉዬ ጉን ስለሆንክ እናመሰግናለን ሄሉነቴ የኔ ልዩ የኔ ጠንካራ ሴት አይዞሽ ዉዴ የኔ ስስት ❤❤❤

  • @Fth4444-f7e
    @Fth4444-f7e 2 місяці тому +7

    አይዞሽ ሄሉ እንዲ አትሆኝ አላዘር ክበርል ወንድማችን❤❤🎉🎉🎉ያልፈል ሁሉንም

  • @moniraabdilmejed6898
    @moniraabdilmejed6898 2 місяці тому +2

    Wedehat kehone tolo qelebet argilat ichi qonjo indatalfik ❤❤❤

  • @hhhgvg4542
    @hhhgvg4542 2 місяці тому +3

    ሄሉየይ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉ ያልፍል እመቤታችን ካንቺ ጋር ትሁን

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ

    የኔ ልዩ ጀግነ ሴት በጭረሽ እደይከፈሽ የኔ ልዩ ሄሉዬ አብሽሪ ውዴ ጀግኒት አቺ ኦኮ ጀግነ ሴት ኡኮ ነሽ የኔ ልዩ ልእልት ፈተ በዪሊኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪 💞💞💞💞💞💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @BirqeeBaatirBirqee-ns9ue
    @BirqeeBaatirBirqee-ns9ue 2 місяці тому +9

    የኔ ልዩ ሴት ሄሊዬ ስዕ ውድሽ አኮ የኔ ፍልልቂ የኔ ጀግና ሴት 🥰🥰🥰🥰

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 2 місяці тому +10

    የኛ ውዶች እንኳን ደሕናመጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር😘😘😘😘😘😘😘

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 2 місяці тому +38

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር
    ሀባይብ በዱአች አስቡኝ

  • @werkineshmeskeleyoutub
    @werkineshmeskeleyoutub 2 місяці тому +22

    ሄሉዬ ሁሌም እወድሻለው የኔ የሴቶች በለይ

  • @EmuTemam
    @EmuTemam 2 місяці тому +5

    እማ ከአሳብ መላቅቅ ዪቻላል ዉዴ ጠንክረሺ ፀሎት አድርጊ ማርያምን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi 2 місяці тому +1

    አሊየ ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ ሄሉየ በጣም የምታሳዝን ናት አይዞሽ የሚላት ጓደኛ የላትም የኔ ሚስኪን ሁሉም ያልፋል የማያልፍ የለም

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 2 місяці тому +5

    ሂጅ ሄሉየ አላዛር ጋ ደህና ትሆኛለሽ የኔ ውድ ኔ ናፍቆት

  • @HayiryaHayirya
    @HayiryaHayirya 2 місяці тому +1

    የእውነት ጎደኛ ከሆንክ ከማርክጋ አብሮ እድ ቀጥሉ ለማድርግ ሞክር ዝምድና ብቻ ከሌላቸ አንድ የማይሆኑበት ምክንያት ዬለም የሰው ልጅ በንግግር ያምናል ጎደኛች ደሞ እድ ላይ የምሆኑበት መፊቴ ካቃታቹ ሌላ አዋቅ ሰው አምጡና አንደ እድ ሆኑ አድሪጉ ሁሌታቹ በጣም ነው የምዋደዱት አውንም ብሆን እና ሄለንም ብትሆን ወይም ማርክን ልብ ጋደኛ እኮን ብትዙ ሄለን ማርክን ከውስጥ ማውጣት አትችልም ማርክም እደዛው ሌላ ፊቅርኛ እንኮን ብይን ሄለንን በምንም ታምር ልርሳት አይችልም እና አላዛር ሁሌቱም ባሉቡት ከካሜራ ጀርባ የሁሌቱም የገጠማቸውን ችግር ጠይቃቸው ቀድሞ ላይፍቸው ይመለሱ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 2 місяці тому +4

    ❤❤❤❤😢😢😢ሄሉዬ ፈጣሪ አላዘርን ጥሎልሻል ተባረክ አላዘር ሄሉዬ ሂጅ አዲስ አበባ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 місяці тому +7

    ስወዳት ይኔማር በጣምገራምየ ልጅናት❤❤❤

  • @AsnqechiBeqele
    @AsnqechiBeqele 2 місяці тому +15

    የኔ ምሰኪን ሄሉዬ በጣም ነው የምታሳዝነኝ የኔ ውድ😢😢❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 місяці тому +2

    አላዛር መልካም ሰው❤❤❤
    ሔልዬ ጠንካራ ሁኝ ፀሎት አድርጊ ተኝተሽ አትዋይ ማርዬ❤❤❤❤

  • @werkineshmeskeleyoutub
    @werkineshmeskeleyoutub 2 місяці тому +10

    ሄሉነቴ የኔ አበባ

  • @RozaS-l4f
    @RozaS-l4f 2 місяці тому +7

    ሄሉ ምንድነው ሚየሰስብሽ ገነ ወጠትነሽ እኮ ፈተ በይ

  • @khireiakh8903
    @khireiakh8903 2 місяці тому +4

    ሄሉሻ የኔ ውድ እህት ጠካ ሁኝ ሁሉም ለበጎ ነው አንች ጠካራ ሴት ነሽ ሁሊም ሳቂልን ❤❤❤❤

  • @FetiyaFatiya1
    @FetiyaFatiya1 2 місяці тому +3

    የኔ ቆንጆ ሄሉዬ እበክሽን ረስሽን ጠብቂ ውዴ ጠንክሪ ሁሉምነገር ፈጠሪ የስተከክለወል😢እነም አብሽሪ ሁሉም ነገር የልፈል😢ተይ ጊን ተይ😢😢ወደረስሽ ተመለሺ😢😢

  • @Meron-s1r
    @Meron-s1r 2 місяці тому +6

    ኡፍፍፍፍ የኔ የዋህ አይዞሸ ሁሉም ያልፋል ብቻ በርቺ 😢😢😢

  • @Addiskifilu
    @Addiskifilu 2 місяці тому +5

    ሀይሚዬ እና ቡሩኬን አምጣልን አላዛር ስወድህ

  • @AlquaAlain-l2c
    @AlquaAlain-l2c 2 місяці тому +8

    ሀይሚን ጠይቅልን ነገውኑ አምጣልን እባክህ ❤❤

  • @werkineshmeskeleyoutub
    @werkineshmeskeleyoutub 2 місяці тому +8

    አለዘርዬ የኔ መልካም

  • @SeIm737
    @SeIm737 2 місяці тому +7

    ሄሉየ የኔንግሰት😢😢❤❤❤

  • @የማሪያምየማሪያም-ፐ7ኸ
    @የማሪያምየማሪያም-ፐ7ኸ 2 місяці тому +1

    እፍፍ ሄሉዬ ምናባቴ ልዉንልሽ እዴ በጣም ነዉ የማስቡልሽ 😢😢❤❤❤❤የልዩ የኔ ጀግና ሁሊም ደስተኛ ሁኝልኝ❤❤❤የኔስስት

  • @TryH5DFG
    @TryH5DFG 2 місяці тому +10

    Helene yene inte ayizoshi wude 😢😢😢😢

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 2 місяці тому +2

    አላዛር ቤኪንና መሲን አግዝልን አይዟችሁ በላቸው

  • @jshsuwu5558
    @jshsuwu5558 2 місяці тому +5

    ❤❤❤❤ ሄሉ ጠከር በይ አይዞሽ

  • @MonaAls-ko9ki
    @MonaAls-ko9ki 2 місяці тому +1

    ሄሉየ የኔ ጨረቃ አንችኮ ጠንካራ ሴት ነሸ የኔ ውድ ያለፈው አልፏል ወደፊት ነው መራመድ ያለብሸ እና ፈጣሪ ይጠብቅሸ ማሬ አላዛሪዬ ፈጣሪ ያክብሪህ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ደሰ ይላል እና ለሄሉዬ አበረታታልን ሴት ልጅ ወድቃ መቅረት የለባትም አይዞሸ ሄሉዬ የኔ ጠንካራ እህት ሁሉም ለበጎ ነው😢

  • @ተዋሂዶ
    @ተዋሂዶ 2 місяці тому +6

    የኔ ቆንጆ❤❤

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 2 місяці тому +2

    ጸሎ ነው መድሃ ኒት ትክክል ወንድሜ 100% ች ግር የፈጣሪ መስጠት በጣም ሰላም ኣለ

  • @እራፐሯ
    @እራፐሯ 2 місяці тому +5

    የኔ ውዶች ሄሉነቴ አላዛርዬ ምርጦች ❤❤

  • @EthiopiaEthiopia-z1l
    @EthiopiaEthiopia-z1l 2 місяці тому +2

    እውነት ለመናገር በጥርሷ ብዙ ነገር ሸፍና ነው የሰው ምላስ ያፈክማል ያፈዛል ወላሂ እሚወዱትን ሰው መርሳት መሞከር ጭራሽ ማስታወስ ነውና አላህ ያጠንክራት የኔ ፈንድሻ

  • @Heroth577
    @Heroth577 2 місяці тому +10

    ታምራላችሁ በርታ❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 2 місяці тому +1

    የኔ ስስት የኔ ልዩ ሄሉዬ አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤ አላዛርዬ የሰው ልክ እስኪ ከጎኗ ሁን

  • @Hdhsjshs-c7i
    @Hdhsjshs-c7i 2 місяці тому +3

    ሄሉየ የኔ ልእልት አትጨናነቂ ውደ እራሥሽን ጠብቂ🙏

  • @Modina2022
    @Modina2022 2 місяці тому +2

    ሄሉየ የኔ ንግስት አትከፋብኝ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ስፈቅድ ነው የኔ ጀግና መቸም እንድከፋሽ አልፈልግም ማርያምን ሲከፋሽ ማየት አልፈልግም የኔ ልዩ የኔ ፍልቅልቅ አይዛሽልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 2 місяці тому +196

    አላዛር እኔ ሀይሚ ብታጅራናት ነገ አምጣልን😢❤

  • @ተስፉ
    @ተስፉ 2 місяці тому +3

    የኔ ውድ ሄሉነቴ አይዞሽልኝ❤❤❤🎉🎉

  • @shetuselam3620
    @shetuselam3620 2 місяці тому +5

    ሄሉዬ የኔ ዉድ ❤❤

  • @የድንግልልጂ-ረ5ሐ
    @የድንግልልጂ-ረ5ሐ 2 місяці тому +1

    የኔ ዉድ በጣም ታሳዚኝ አለሺ❤❤❤

  • @Bahar-v2m
    @Bahar-v2m 2 місяці тому +4

    የኔ ንግሥት ሄሉዬ 😢 አብሽርልኝ

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 2 місяці тому +1

    ሄሉዬ ሁሌም ፍክት በይ ሁሉም ነገር ያልፈል ጠንክራ ሁኚ አንቺ ብቻ አላዘር ምርጥ ልጅ

  • @SalmaLi-bn3nj
    @SalmaLi-bn3nj 2 місяці тому +10

    በጣምነወምወደሸ❤❤❤

  • @misgee-q5w
    @misgee-q5w 2 місяці тому +1

    የኔ ማርይ ካህ ጭንቃት ዉጪ ምንም አያራግም ሄሉዬ ❤️❤️❤️

  • @tube-ve7ce
    @tube-ve7ce 2 місяці тому +20

    የኔ ቆንጆ ሄሉነቴ 😢 ዉሰጦ በጣም በፍቅር ተጎደቶል😮

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 2 місяці тому

      በጣም ወላሂ😢😢😢😢 1:46

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 2 місяці тому +1

    ሄሉየ አይዞሺ አላዛርየ አንተ ምርጥሰውነክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @onedaytube
    @onedaytube 2 місяці тому +5

    ሄልዬን ምናለ ብታስታርቅልንና ወደነበረችበት ብትመለስልን ከማርክ ጋር❤

  • @Hif939
    @Hif939 2 місяці тому +1

    የኔ እብዶች😂😂😂 ደስ ስትሉ❤

  • @Aaaa-of9fv
    @Aaaa-of9fv 2 місяці тому +4

    ሄሉየ የኔ ውድ አይዞሽ😢😢❤❤❤❤

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 2 місяці тому +1

    ሄሉዬ የኔ ውድ አይዞሽ ሁሉም ያልፍል አላዛረ ምርጣ ስው መልካም ስው ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SennafHasan
    @SennafHasan 2 місяці тому +5

    አላዛር በፈጠረህ ሀይሚና ቡራን አጣልን ምንሆነዉ አረበፈጠረህ ሀይሚም ብሩኬም ሀሠንም ሙቤም ምንቢፈጠርነዉ እደዚህ የጠፉ እባክህ አድላታቸዉ ደህናነን ይበሉ ሀይሚወታ አለቀሠች በዛዉ ጠፉ በፈጠረል ይዠሀለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 2 місяці тому +1

    ሄሉዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ደሞ ቶሎ ታከሚ😢❤❤

  • @eman-f9t
    @eman-f9t 2 місяці тому +4

    የኔ ደርባባ ሴት የኔ ሙሉሴት ብቻ ባለሽበት ሠላም ሁኝልኝ የኔውድ አላዛርየ የትም ሆነ የትም እሷን ብቻፈታ አድርግልን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 2 місяці тому +1

    አይዞሺ ማማየ ሁሉምነገርያልፈል ለኸይርነዉ