አዲሱ ሀይማኖት በኢትዮጵያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 174

  • @wobebele579
    @wobebele579 Рік тому +23

    ማኔ ሰላም።አንተ ከበፊትም ጀምሮ እግዚአብሔርን በግልፅ እያመሰገንክና እንዴት ወደ ስኬት እንዳደረስክ ሁሌም ስታወራ አዳምጥሀለሁ ።በእግዚአብሔር መተማመንና እግዚአብሔርን ማወቅ የጥበብ መጀመሪያ መሆኑን በማወቅህ ለዚህ ደርሰሀል።እግዚአብሔር በትክክል ያመነ ስኬቱም ዕውቀቱም ኑሮውም ጤናውም ሙሉ ይሆናል።ደራሲዎቹንም ማመስገንህ ጥሩ ነው። ምክንያቱም ከነሱ የወሰድከው ጥሩ ነገራቸውን ነው።ዋናው አንተ በእምነትህ መተማመንህ ነው።

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  Рік тому +8

      ቅን ለሆነው ሀሳብ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!

    • @PhilMeb
      @PhilMeb Рік тому

      What's your thoughts on conversation with god

    • @milkyasmulat7317
      @milkyasmulat7317 Рік тому

      @a

  • @jonelegende
    @jonelegende Рік тому +25

    ሰው ያለውን ይበል አንሠማቸውም እድሜ ከጤና ከበረከት ጋር ይስጥህ ማንዬ

  • @የእምነትቃል
    @የእምነትቃል Рік тому +4

    እውነት ለመናገር ከ15 ዓመት በፊት አንድ ዘመዴ ስጦታ ሰጥቶኝ መፅሐፉን ሳነበው በጣም ደነገጥኩ እና አስተሳሰቤን መግራት ማስተካከል ጀመርኩ መፅሐፍ ቅዱስ ሳነብ ምን ለማለት እንደሆነ ገባኝ ከዛ በኋላ በጣም የተረጋጋሁ ምንም የማያስደነግጠኝ እግዚአብሔር ለኔ ምን ያክል ፈጣን አጋዤ እንደሆነ ገባኝ ክጀው ስኖር እንደነበርኩ አወኩ ፤ስለ ነገ አብዝቼ እጨነቅ የነበርኩት ዛሬየን በደስታ ማስተካከል ጀመርኩ አሁን እግዚአብሔርን የማመሰግን በተደላደለ ህይወት የምኖር እግዚአብሔር የሚወደኝ አመስጋኝ ሆኛለሁ ፤ የሀይማኖት ድርጅቶች ይህንን ሚስጥር ካወክ እንጀራቸው የተዘጋ ይመስላቸዋል

  • @melefedaw2783
    @melefedaw2783 Рік тому +13

    ማኔ production ላይ የሰራኸው ስራ በጣም አስደስቶኛል ስዎች ግን ማውራታቸወን አያቆሙም አንተ ስራህን ቀጥልበት 👏🎉

  • @EtgTg-kp3we
    @EtgTg-kp3we Рік тому +1

    አፍህን አታጥፋ ሰክሬትን ላለወቅህ አታውቅም ስለሰው አትከራከር ስላራስህኑር የሚጠቅመው ትምህርትህ የሚሰማ ይስማ በምታውቀው የምጠቅመውን ያህል በማታውቀው ትወዳለህ ሶ ማስተማርህን ቀጥል የሚጠቅመው ይከተልህ ያልጠቀመው ይተው ለሚጠይቅህ ምልስ ስጥ አሥተማሪ አይደለህም እንዴ ምን አሥፈራህ ሥትጠየቅ ከተበሳጨህ ባታሥተምር ይሻላል ❤❤❤❤❤

  • @mahletlema1762
    @mahletlema1762 Рік тому +4

    የሰው ልጅ የሚነቃው በመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ነው እንጂ ማንም ስለለፈለፈ አይነቃም

  • @ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ

    ጀግናዬ❤❤ በእግዚአብሔር ያለህ መተማመንና እምነት ጥንካሬህ በጣም አዴንቃለሁ እንዲህ እውቀት ከመንፈሳዊ ጋር ሲሆን እንዴት ደስስስ ይላል

  • @tsegeatesfaye3365
    @tsegeatesfaye3365 Рік тому +16

    As always, you are the most positive person I have ever seen .keep doing what you are doing, my brother .good day.

  • @jemberuteshome5536
    @jemberuteshome5536 Рік тому

    "ኢትዮጵያ ውስጥ የኑሮ ውድነት የለም" ያልክ ጊዜ ነው የፈታሁህ። ስለ ሀሰተኝነትህና ስለጠቀስካቸው ፈረንጆች ደግሞ መፅሐፋውወን ስላየሁ ነገ አደባባይ አወጣሃለሁ።

  • @ኢትዮጵያዊነትኩራት

    እኔ ደሞ አንተ የሁልጊዜ ባለውለታዬ የሀገሬ ጀግና ነህ

  • @Barsey7
    @Barsey7 Рік тому +3

    እየሱስ እኮ ለሁሉም መልስ ነው! እየሱስዬ በማይቋረጥ ፍቅርህ ስለወደድከኝ አመሰግንሀለሁ እወድሀለሁ! ሁሉ ባንተ ላንተ ነው እና ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን! ውድ ማንያዘዋል እግዚአብሄር እምላክ ይበልጥ ይገለጥልህ ፊቱን ያብራልህ! እውነት ለመናገር እኮ ግን በፊት ከእናንተ አፍ ገኖ ምንሰማው ስለ ጠቀስካቸው መፅሀፎች ስም ነው እንጂ ስለ እግዚአብሔር አይደለም በተለይ ዳጊ ዳዊት እንደዛ ናቸው ቀድሞ ክብር የሚገባው የክብር የእውቀት የጥበብ ሁሉ ባለቤት የሆነው እግዚአብሔር እያለ ግን እኛ የእግዚአብሔርን ስም ካፋቹ ለመስማት እንቸገር ነበር ሰዉም ግራ የተጋባው እና ያመነው ለዛ ይመስለኛል! በርግጥ አንተ እግዚአብሔርን ስታመሰግን ስሙን ስትጠራ እሰማሀለሁ! ግን እኔ ያለብኝ ቅሬታ ምን መሰለህ በ እናንተን ተቃውመው ቪዲዬ የሰሩ ሰዎችን በዚህ ልክ ልትቃወም አይገባህም ዞር ብለህ እውነትም ስህተት አለብኝ ይሆን ብለህ ራስህን መጠየቅ ነበረብህ ምክንያቱም እናንተን የወቀሱባችሁ መንገድ በመልካም ጎን ስለሆነ እነሱ ይህን ስላሉ አይደል ዛሬ አንተ መጥተህ በ እግዚአብሔር ማመንህ የተናገርከው, ለሌሎችም ትምህርት ነው ሚሆነው!

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +4

    ዋው ዛሬ የተናገርክው በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ተባርክ ማኔ❤

  • @sinwerqant-qy4lr
    @sinwerqant-qy4lr Рік тому +3

    እናመሰግናለን ስለምክርህ

  • @mygod-r7z
    @mygod-r7z Рік тому +7

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ከዚህ በላይ እንድትታወቁ እያረጓቹ ነው ። በርቱ የዚህን ምስኪን ህዝብ ከእስራት ,ከድንዛዜ እንድታወጡ ፈጣሪ የመረጣቹ ናቹ ❤❤❤❤

    • @ABCtube123
      @ABCtube123 Рік тому

      Mn eserat alew huleshm ende usa menore edeget hiwot ya yemimeselesh alesh teru neger bihon le Africa ayesetum neber Dawit eko God yelm belo yemiyamen sew new

  • @meaza2509
    @meaza2509 Рік тому

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ይሄን ነው ትክክል ስሉት አዎ 👏👏👏👏👏👏👏ይሄ ነው ትክክል ይላል ሊላ ቀን ደግሞ በተቃራኒ የሄ ነው ትክክል ሲሉት አዎ 👏👏👏👏👏ይሄ ነው ትክክል ይላል 😂😂አብዛኞቻችን ነን ያው ሀግራችንን እና ሀይማኖታችን ስለምንወደ ነው አትፍረዱብን እናተ ብቻ በርቱልን 🤎🥰🥰

  • @haymanotanegagregn7708
    @haymanotanegagregn7708 Рік тому +6

    ማኔ ጥሩ ገለጻ ነው ያደረግኸው!! የዚችን አገር ለወጥ(ብርሃን) የማይፈልጉ ገና ብዙ ይላሉ። አይዟችሁ በርቱ በተላይ ለእኛ ወጣቶች ሁሉም ነገር በጨለመብን ሰአት ነው እግዚአብሄር እናንተን ያስነሳልን። በርቱ የእስራኤል አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን...!!!

  • @tizutere33
    @tizutere33 Рік тому +2

    👌🤘☝️🤙🤌✌️✡️🪯☦️♐️🛑👁‍🗨➰♾♦︎🔆❗️
    እነዚን ምልክቶች ሚጠቀሙ ሰዋቸ እነማን እደሆኑ የምናቅ እናቃለን ማኔ መዳንም ማዳንም በ ክርስቶስ ነው በርታ😊

  • @fierbelachew2175
    @fierbelachew2175 Рік тому +2

    ❤ ማኔኔኔኔኔኔኔ በእውኑ በእውነት ካንተ ጋር ይንቨርስቲ አንድ ክፍል የተማረች ልጅ አሜሪካ ከመጣች አንድ ወር ሆናት በጋብቻ እና ስለ አንተ ስታወራ በጣም አንባቢ እና የቤተክርስቲያን ልጅ ነው አለችኝ ማኔ አክባሪህ ነኝ ዛሬ ሳይሆን ይቱይብ ላይ ካየሁህ ጀምሮ ❤❤❤።

  • @TecTrove764
    @TecTrove764 Рік тому +8

    Your being matured each and everyday keep going and fill your purpose

  • @edensimon1843
    @edensimon1843 Рік тому

    ትዕግሥቱን ሰጥቶኝ እስከ መጨረሻው ሰማሁት። በዚህ ደረጃ የተምታታበት ሰው ለመሆን እንዴት ይቻላል? ይገርማል። ይህንን የወረደ እንቶ ፈንቶ ሰምተው የሚያምኑበትን ተከታዮችህ አሳዘኑኝ::

  • @dejenedebele6391
    @dejenedebele6391 Рік тому +1

    እኔ ስለዚህ ጉዳይ ማንም ሠው በተሠጠው መጥፎ ስም ነኝ ብሎ አይመጣም ናቹ ብዬም አላምንም። ነገር ግን እናንተጋ ሰው ከመምጣቱ በፊት የፈጣሪውን ቃል አብልጦ ቢሠማ የሰው አነቃቂ ቃል አያስፈልገውም ።

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Рік тому +2

    ማንም ምን ቢል ሺ ነገር ቢባል እውነቱ ግን እውነት ነው ! እና ሰለሰው ሳይሆን ሰለእውነት ኑር
    ሁሉም ሰው ልክ ንህ ሊልህ አይችልም ሁሉም በሱልክ ነው የሚተችህ እና መስሚያህን ጥጥ አርገህ............በመንፈስ ንቁ ለአለም ብቁ !!!

  • @yotor6221
    @yotor6221 Рік тому +2

    ጩኸት ብቻ አንድ ጠቃሚ ነገር አታወራም !

  • @EvaNa-do8lx
    @EvaNa-do8lx Рік тому

    እኔም አንብቤዋለሁ ስለሰለም ስለፈጣሪ ነው የሚያወራውከዛ ሁሉም ነገር ይመጠል ነው የሚለው አሁን ላይ ስትገኙ ብዙ ሰው በአፍራሽ አስተሳሰብ ስለተሞላ ነው ልቦና ይሰጠን እግዝአብሔር

  • @genetzuzu7477
    @genetzuzu7477 Рік тому

    ማኔ አንተ ለኔ በጣም ባለውለታዬ ነህ ክፉ ነገር የሚያወሩትን አትስማ በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ

  • @yodhemen1682
    @yodhemen1682 Рік тому

    Tebark manie❤. bira yemishet sigara yemishet sewen aynagerum???

  • @abdallahamo8568
    @abdallahamo8568 Рік тому

    You are on good way brother. No need for reaction even and further god knows your heart. Keep moving on your genuine teachings.
    May Allah be with you always

  • @markenjemal4047
    @markenjemal4047 Рік тому +8

    ተባረክ ማኔ❤❤❤

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Рік тому

    እምነኝ ከመጽሓፍ ቅዱስ ይልቅ ህይወት ቀያሪ መጽሓፍ በዓለም ታሪክ ኣልተጻፈም። ምክንያቱ መጽሓፍ ቅዱስ የምድርና የሰማይ ህይወትህን ነው የሚቀይረው፡ ያልካቸው መጽሓፍ ማንበብ ጥሩ ነው ነገር ግን ለህይወትህ ዋና መጽሓፍ ኣድርገህ ከተቀበልካቸው የምድር ህይወትህን ኣሳክተው የሰማዩን ያሳጡሃልና ተጠንቀቅ።

  • @dandi704
    @dandi704 Рік тому +3

    አንተ አለህ አይደል ዝም ብለህ አፍላይ እንደመጣ የምትለፈልፈው!!! እውነት ነው የአዲስ እምነት ተከታይ ትመስሉኛላቹ!+!

  • @zetseatgirma9068
    @zetseatgirma9068 Рік тому

    🌟🌟
    ማንያዘዋል በቀን ለእግዚአብሔር ቃል ምንያህል ሰዐት ትሰጣለህ???
    ራስህን ለመቀየር የእግዚአብሔር ቃል በቂ አይደለም ብለህ ታስባለህ??
    የመጨረሻ ጥያቄ
    የሚጠቅም ነገር ሆኖ ለሰው ልጅ እግዚአብሔር በቃሉ የደበቀው ነገር አለ ብለህ ታስባለህ? መልስህ አዎን ከሆነ ለምን?

  • @actodc9780
    @actodc9780 Рік тому

    አዝናለው መኔ ድርቅናህ እና ገገማነትህ ከመስመር እያስወጣህ ነው። ሰው አለሙን አትርፎ ነብሱን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል። ከሌሎቹ በ ego ከተሞሉ speakers የምትሻል ይመስለኝ ነበር። ራስን ጠብቅ!

  • @bakosbakos2764
    @bakosbakos2764 Рік тому +3

    Well said Mane!
    I learned more from you than the so called religious fathers
    Keep preaching

  • @tsegayensrane9070
    @tsegayensrane9070 Рік тому +2

    ማኔን በጣም የማደንቀውና የማከብረው ሰው ነው "በዚህ" ንግግሩ ግን ወርዶብኛል ከፔጄ ውጣ ብለህ ግን እንዳታባረኝ 😆😆😆
    1.አየ ማኔ ስህተት የአንተን ሀሳብ የማይከተል ሰው "የጨቀየ አስተሳሰብ የያዘ ነው" ብለህ መናገር
    2.ቤት የእግዚአብሔር ነው። መሟገት መመለስ ሰላልቻልክ ከግቢ አስወጣህው። የአላዋቂነት ምልክት በንግግር አሸንፎ አለማስወጣት
    3.አንተ የምትከተላቸው የፈጣሪን ኃይል የካዱና ፈጣሪ ምድር ፈጥሮ ትቶታል የሚል የሃይማኖት ችግር ያለባቸው ናቸው።የምግባርና የሃይማኖት ችግር ተምታቶብአል
    4.ሰውን የሚተች አልወድም ብለአል ማኔ እንኳን አንተ "ጌታ እግዚአብሔር ኑ እንዋቀስ ይላል" አንብብ
    ሁሌ መመስገን አትውደድ አንዳንዴም ወቀሳ ተቀብለህ ክፍተትህን ሙላ ምክንያቱም በገባክ ልክ እያስተማርክ ስለሆነ
    ማኔ የሆነ ያልገባ ነገር እንዳለ ይገባኛል ምክንያቱም ይህን ያህል መጽሐፍ ያነበበ ሰው አንድ ጋዜጠኛ ቤቱ ድረስ በአስተሳሰቡ ሊሞግተው ሲመጣ አሳማኝ ምክንያት እንደ ወዳጄነ አቅርቦ መሞገት እንጂ ከቤቴ አባረርኩት ብሎ እንደ ጀግንነት መናገር በንግግር አለማመንና ትክክል ነኝ ብሎ የማመን በሽታ ምልክት ነው።
    Bro bro ይመችህ ይህም የእውቀትህ መጠን ነው።

  • @kemalebrahim5032
    @kemalebrahim5032 Рік тому +3

    ማኔ ጃግናው በርቱልን ከጎናቹ ናን❤

  • @Abreham7
    @Abreham7 Рік тому +4

    ድጋሚ በስፋት አስረዳ ለሁሉም ምክንያቱም እንደ እኔ ያሉ ሃይማኖታቸው እና እምነታቸው ላይ ጠንካራ ያልሆኑ ደካማ ሰዎች ናቸው የሚያደምጡክ እና ግራ መጋባት ውስጥ ይገባሉ እኔ እደሆንኩት ማለት ነው የራሴ ፍልስፍና ውስጥ ገብቼ ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ያላልኩትን see positively pls

    • @zoe-mz7gp
      @zoe-mz7gp Рік тому

      ምን አይነት ፍልስፍና ውስጥ ገባሽ?

  • @FXLIVEUPTRADE
    @FXLIVEUPTRADE Рік тому +1

    ሰው በሰው አስተሳሰብ መኖር አይችልም።thanks bro

  • @RoseMandefro
    @RoseMandefro Рік тому

    Wendma yemtstmerchew tmgertoch terwu nachew gine chutwu yerbshal tensh bemergagt ena sken balhi demshi bhion thank you

  • @unityispower587
    @unityispower587 Рік тому +2

    ማኔ ምንድን ነው ምታወራው ሂድ ከዚህ ብየ አስወጣሁት ምን ማለት ነው ጉራህን ነው እንደ ትልቅ ኢምፓየር እምታየው እንደዚህ አይባልም እኛ እኮ አማኝ ህዝቦች ነን መፅሀፋችን የበደሉአችሁን ይቅር በሎቸው የሚል ለዚህ ህዝብ ስብዕና ገንቢ ነኝ የሚል ግን የሚሳደብ አይመጥነውም ንቀት ካልሆነ በስተቀረ ። አንተ positive ከሆንክ negative አልሰማም መለት የለብህም እንደዛ ከሆነ ምኑን አሰለጠንከው ! ፖዘቲቭ እንዲኖር ነጌትቭ ግድ ነው አይደል ። አዚህ ሀገር ላን ስለሚደርሰው ግፍ እና መከራ መስማትም ማሰማትም አትፈልጉም እሄን ነው positive ምትሉት እሄ ደግሞ ችግሩ እኔን ካልነካ ምን አገባኝ ነውና ሰይጣናዊ ነው ብሮ አስብበት የገባህ መስሎህ አልገባህ ይሆናል ምን አልባት መንፈስ ረቂቅ ስለሆነ ። እናም ሳታቀው አባረርኩት አሄን ጨለማ ሰውየ ብለህ ነጋቲቭ ተናገርክ ያ ማለት አንተም ጋር ነጋቲቭነት ቤቱን ሰርቶል ማለት ነው እናም አለማወቅህን ለማወቅ ሞክር በጮከ አይደለም ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም ኮንተንት ቢሰራ ኦዴንስ አለው ለዛ subscriptioneh መብዛቱ አዎቂ እንዳያስመስልህ ።

  • @zinash1
    @zinash1 Рік тому

    ማኔ ሸሚዝ በጣም ያምራል ለባሌ ገዛለታለው
    ሰው ምንም ያውራ እናተ እኛ ወደፊት ብቻ ነው ስራችን

  • @brookassefa2451
    @brookassefa2451 Рік тому +1

    ማኔ ሌላ ገቢ የምታገኝበትን ስራ ለመስራት ሞክር የአንተ አስተምሮት ጩኸት ብቻ ነው እራስህን ብዙ ካነበቡና በብዙ ከአወቁ መንፈሳዊ አባቶች በላይ እራስህን እያየህ ነውና ቁጭ ብለህ ከማስተማርህ በፊት መንፈሳዊውን ጥበብ ተማር ገና ነህ እየወደቅህ ነው እንዳትሰባበር ተጠንቀቅ ።

  • @abenezermengesha5776
    @abenezermengesha5776 Рік тому

    You made a great speak .

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 Рік тому +1

    ምርጥ ሰው።

  • @afeworkbelay8580
    @afeworkbelay8580 Рік тому +3

    ይሔ ቢዝነስ ሾቀ መሰለኝ?ለምን ተነካን ብለዉ እየወበሩ ነዉ።በእናንተ መወብራት እየተዝናን ነዉ።
    ለማንኛዉም የሚያንፅ ይመስላል ግን አያንፅም።
    ናትናኤል እንዳለዉ ሞቲቬሽን ማለት በብድር መደሰት ማለት ነዉ።

  • @kidistshineda2445
    @kidistshineda2445 Рік тому

    ማኔዬ አንተ ልብህ ንፁህ ግን አንዳንዴ ሰዋች በመልካምነት የሚሰጡንን አስተያየት እራሳችንን ለመፈተሽ ስለሚረዳን ብትቀበለው መልካም ነው

  • @amirhailu1555
    @amirhailu1555 Рік тому +9

    በቃ!! አታስተባብል ወንድሜ ሲጨንቀኝ ሴጣንን ተቀበልኩኝ እኔም ሌላውን ለማሳት ሚሽን ተቀበልኩኝ አትልም እግዚአብሄር ይገስጽህ ሰውዬ ህዝብን አታስት እኛ ክርስቲያኖች እግዚአብሄር የሰጠንን መከራን አንጠላም ወደ እሱ ያቀርበናልና ገንዘብ አያስፈልግም አንልም ለገንዘብ ግን አንገዛም ገንዘብ መጠቀሚያችን ብቻ ነው ክርስቲያን በመከራ ውስጥ ነው ሚኖረው እቺ አለም የኛ አይደለችም ሃገራችን በሰማይ ነው እባክህ አታስት መጽሃፍ ቅዱስን ካንተ በላይ ሰይጣን ይጠቅሳል ኢየሱስ ኢየሱስ የሚል ሁሉ ልክ ነው ማለት አይደለም እምነት ሲደምር ምግባር (ስራ) ነው ሚያጸድቀው ገንዘብም አያጸድቅም አንተ እምነትም ምግባርም የለክም እስቲ ጠዋት ተነስተክ አስቀድስ የተቸገረ እርዳ የታመመ ጠይቅ የታሰረ ጠይቅ እተራበ አብላ የተጠማ አጠጣ የታረዘ አልብስ በጽድቅ ስራ ተመላለስ ዝም ብለክ አትጩህብን በመጨረሻ ያልከው ጥሩ ነው አንተን ይገልጽካል የበግ ለምድ የለበሳቹ አላቹ እግዚአብሄር ይገስጻችሁ የልቦናችሁን አይን ይግለጽላችሁ the secret መጽሃፍን አንብበነዋል ሰይጣንን ነው ሚሰብከው ከምጽሃፍ ቅዱስ ትንሽ ወስዶ ቀሪውን የሰይጣን ትምህርት ነው አይደለም? ነው። ሁሉም ሰው ዝም ብሎ እንዳንተ አያወራም በምክንያት እንጂ ወንድሜ ተመለስ ነገ በተራክ ወደ ማይቀረው ትሄዳለክ ያኔ the secret, the low of attraction እና ገዘብክ አይጠቅሙክም ስኬት ማለት አንተ የምትለው አይደለም ታውቀዋለክ።

  • @Orthodoxtewahdo19
    @Orthodoxtewahdo19 10 місяців тому

    thanks so much!!!!!!!!!!!

  • @Caanu57
    @Caanu57 Рік тому +1

    Jegnaw tewacho Bak weregnochn atsemu adel ende yalken . I'm with you bro . Ande ken yegebachewal

  • @eyobkidane8567
    @eyobkidane8567 Рік тому +2

    Manyazewal That is a good response, they have lacked new information that is why they are always criticized and for 120 million Ethiopian peoples we also need Thousands of inspirational speakers.

  • @raheltesfaye798
    @raheltesfaye798 Рік тому

    Ate positive sew neh egizabehar yetebekih bezihu esity 1tyaka letykih ena silk* WiFi* laptop alegn gin siram hone birr yelgnem endat enzihe tetekima gezeb meserat echelalehu please help me bro melsih etebekalehu

  • @filmonbokration766
    @filmonbokration766 Рік тому +2

    Sew hulu yerasu hasab yelewm zmblu nw yemmera ine keante buzu temre alew thanks manye ❤❤❤

  • @seada9327
    @seada9327 Рік тому +2

    ሰዉ እኮ ቁጭ ብሎ እያዳመጠ እየተማረ ነው እናተም ስትቀየሩ ሰዉንም ወደተሻለ መንገድ ስትቀይሩ ነው የሚቦጭካችሁ

  • @liasol8518
    @liasol8518 Рік тому

    Tadya minn yisru? Bota atistachew. Keep doing your job.

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 Рік тому +1

    ሃይማኖት የግል ነዉ አገር የጋራ ነዉ so whyare they concern or are they afraid young people are will find the truth and be free from fear. Do not worry what people say. Continue your good work and save the young from their confusion

  • @hannamellesse5771
    @hannamellesse5771 Рік тому

    Erasehen betam awaqi ena tawaqi atadereg. Regaaa bel

  • @aliannan9776
    @aliannan9776 Рік тому +10

    የፈለጉትን ይበሉ ምክንያቱም አንተ ክርስቲያን ነህ ምንም አይነካህም🥰❤

    • @ABCtube123
      @ABCtube123 Рік тому

      What are you talking about dawit eko? Ethiest new God yelm belo new yemiyamenew

  • @keyamenbere6209
    @keyamenbere6209 Рік тому +1

    መፀሐፍን ማንበብ እና ሰዉን ማወቅ ይለያያ ሁለተኛ እንዲህ እየጮክ ማንን እደምትለዉጥ እግዜር ይወቀዉ እኔ የሚያሳዝነኝ ወገኔ ጠግቦ ያልበላዉ ነዉ እናንተማ ትከብራላቹ በነሱ ገንዘብ ስለዚህ ላለመዉደቅ ከዚህም በላይ መከራከሪያ እደምታመጡ ጥያቄ የለዉም አንድ ነገር ግን እነግርሀለዉ እግዚያብሔር ፈራጅ ነዉ ሰዉን ማታለል ይቻላል እግዚያብሔርን ግን አይቻልም የዘራችሁትን ጥሩም ይሁን መጥፎ ታጭዷታለቹ😊

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg Рік тому

    ሳድስ ሚድያን እንቃወለን ብዙ የሚያደናግር ማጣቀሻ የሌለውአሉባልታ መሰል ነገሮች የሚያራግብ የትውልድ ማደናቆሮያ መስመር ነው::

  • @inspireteachers1500
    @inspireteachers1500 Рік тому

    አይ ማኔ አሁን እኮ ሰውን ማጣጣልና መስደብ ማዋረድ ቢዝነስ ሆኗል ::
    ተዋቸው እባክህ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ::
    እግዚአብሔር . በከፍተልህ ለዚያውም ደግሞ ፖዘቲቭ በሆነ መንገድ ሰርተህ ብትበላ :: ኡፍ ተዋቸው በቃ አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @zebibamohammed-kc8bk
    @zebibamohammed-kc8bk Рік тому +2

    ውሾች ይጮሀሉ አንበሶች ይሰራሉ ማኔ ምርጥ ናቹ

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 Рік тому +13

    ቅናት አና ክፋት ነወ። ወደፊት ቀጥሉ አናቃቂዎች ጀግኖች

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Рік тому

      ለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አለሽ እንዲህ ለማለት?ያንን ሰው ታውቂዋለሽን?ስለምን እንደፃፈ እውቀቱ አለሽ/ህ?በማር የተለወሰ እሬት ነው እያደረጉ ያሉት። ፊት ለፊት መቅረብ ስለማይችሉ ነው። የተነገረህን ሁሉ እንደወረደ መቀበል ጥሩ አይደለም፣ጊዜው አለምን አንድ ለማድረግ በሚታትሩ የጥልቁ ወኪሎች የተሞላ ነው። መመርመር ብልህነት ነው!🙏 አንዱን መምረጥ ነው፣ ብርሀን ከጨለማ ምን ህብረት አለው???

    • @aaamithaylay5718
      @aaamithaylay5718 Рік тому

      @@esseyhailu6323 ደደብ

  • @bina-x3v
    @bina-x3v Рік тому +3

    ክርሰስትና የዳቢሎስ ፈረሶች መቀለጃ ይሁን ያሳዝናል ልብ ይስጣችሁ!!!!!

  • @mega8101
    @mega8101 Рік тому

    ሰነፍ: ከንቱ ሀይማኖተኝነትና ዘረኝነት የሞላበት ሀገር ውስጥ ስትኖር ትችትን መፍራት አያስፈልግም!!!

  • @henokDebe
    @henokDebe Рік тому

    ማኔ ካንተ ባላቅም ስለ ''the secret'' ለመግለፅ በሚቀጥለው ስትወስን ''universe'' ብለው የሚገልፁትን አምላካችን ፈጣሪያችንን አላህ እግዚአብሄር በሚል እና ስለ ''meditation'' ደሞ ራስን ከማዳመጥ ከ ማረጋጋት ጋር ከሁሉም በላይ እንደ ሀይማኖታችን የእለት ፀሎታችንና ምስጋና እንድናስቀድም የሚለውንም ብታካትታት

  • @MTDN4
    @MTDN4 Рік тому +7

    Bro , just leave from the law of secret and law of attraction.You can not teach the religious leaders because they know and have been living their life in it.Don’t close your heart by what you know and just read.Everything happens for a reason .Don't overt and translate Bible by your knowledge and only guess.Thank you.

  • @melihik6927
    @melihik6927 Рік тому +1

    ስሙን ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማኸው ከመጮህ ውጭ ስለማትሰማ፣ ስለማታነብ ነው። ኢንጅነር ጌታሁን ሄራሞ የስራ ፈጣሪ፣ አንባቢ፣ ሀያሲ፣ ፀሀፊ፣ የፋብሪካ ባለቤት ነው። አንዳንተ አወናብዶ ኗሪ አይደለም። በራሱ ቀመር ቀለም የፈጠረ ምጡቅ አዕምሮ ያለው ትልቅ ሰው ነው!

  • @yonashabte1639
    @yonashabte1639 Рік тому

    የFBው Jonah Habte ነኝ። ነግሬህ ነበር
    በዚህ ጉዳይ ላይ ሀሳብ ባትሰጥ ጥሩ ነበር። የሚረዳህ የሚገባው ሰው ውስን ነው

  • @kidanewakeyo7043
    @kidanewakeyo7043 Рік тому

    ኢንጂነር ጌታሁን ሄራሞ ይባላል ተራ ሰው ከመሰለህ ላንተ አዝናለሁ ይልቅ አቅም አለኝ ልሞግተው ፈልጋለሁ ካልክ ፈልገው።ሰውዬው ግን ሳይጮህ ግርግር ሳያበዛ ከባድ ሰው ነው!

  • @tesfaddis2016
    @tesfaddis2016 Рік тому

    የሃይማኖት አስተማሪዎች ህዝቡ ከነቃ ለነሱ ስለማይመች ለዛ ነው የእናንተን ስም የሚያጠፉት

  • @teodorecity
    @teodorecity Рік тому +2

    Yes you are part of new age movement! we dont need motivational speakers bro

  • @Amatuallah_Bint_Hussein
    @Amatuallah_Bint_Hussein 9 місяців тому

    አዎ
    Motivational spich
    life coche ዎች
    የNew age movement ፍልፍሎች ናቹ

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 Рік тому +1

    Kejerbachu yalew koshasha sira silahone newa dibiku sirachu

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Рік тому

    እኔን የሚያስደምመኝ ሰውን ለማነቃቃት እራሱ መንቃት አለበት መንቃት በገንዘብ ብቻ ሳይሆን ገንዘብ የሚሰጡህ ለምን እንደሆነም ማወቅ ነው። እኛ ኢትዬጵያን እንድንከተልህ ከፈለክ አንተ ነጮችን መከተል አቁም።። ከነጮች ምንም መልካም ነገር የለም። ከነሱ ጋ ነው ያደኩት አዉቃቸዎለሁ። at least እነሱን እንደ reference መጠቀም ያሳፍረኛል ለናንተ።።

  • @selamselam7794
    @selamselam7794 Рік тому +11

    እንደዝህ እያላችሁ ወጣቱን አታደዝዙት

  • @getachewderes4888
    @getachewderes4888 Рік тому

    ሰው በስራው ሳይሆን ስራዉን በሚሰራበት ምክንያት ነው እሚጠየቀው የዉጥህን ፈጣሪ ያዉቃል። ነገር ግን ሜዲቴሽን ፣ የስብሀት ህግ .... የመሰሳሉ ከ ኦርቶዶስ ሀይማኖት ጋ እማይሄዱ አስተምሮወች አሉ። እንደ አማኝ ኧዚህን እንዴት ታያቸዋለህ?
    ለመማር ፈቃደኛ ከሆን ዉድቀትም ስኬትም ያስተምራል።

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 Рік тому +2

    በርታ ማኔ

  • @menenwolde741
    @menenwolde741 Рік тому +7

    Feeling is the secret 😊😊 I like it bro

  • @Zemene_Tewahdo
    @Zemene_Tewahdo Рік тому

    ከቤተክርስቲያን ነው የወጣሁት
    እኦርቶዶክስ ነኝ እየተባለ
    ቢዝነስህ ላይ ሲመጡብህ ግን
    ቤተክርስቲያንን ልታስተምር ትፈልጋለህ?
    ተሳሳትኩ ብትል ምን አለ።

  • @ZDALEMUዜድአለሙYouTube

    ማንየ ማንንም አትስማ አተን መሆንሲቅታቸውነው ወይም አተንሰድበው መፈመስ ፈልገው ነው ምድረሆዳም ሁሉ ቀጥልበት እኝን ለውጠህናል❤❤❤❤

  • @ezileethiopiatube1479
    @ezileethiopiatube1479 Рік тому +2

    Big Respect 🥰🥰🥰

  • @zewdneshtesfaye1917
    @zewdneshtesfaye1917 Рік тому +1

    ስትናገር አትቸኩል አትጪህ ስለ ሃይማኖት ማንም ምንም ቢል የውስጥህን የሚያው አምላክ አለህ

  • @EvaNa-do8lx
    @EvaNa-do8lx Рік тому +1

    ማኔ ተባረክ❤

  • @zeah22
    @zeah22 Рік тому +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉😊

  • @birukyilma895
    @birukyilma895 Рік тому +3

    ያንተን ስምም ዛሬ ነው የሰማሁት,

  • @dessalegngetachew7341
    @dessalegngetachew7341 Рік тому

    ato ashenaf taye kaza wodih kamidia xafa iko sawochi lamindinaw??

  • @jemalbedru8006
    @jemalbedru8006 Рік тому +2

    ማኔ በርቱ ቆሻሻ አስተሳሰብ ያላቸውን ንቃቹ ተዋቸው bro

  • @Sintayehuvideo
    @Sintayehuvideo Рік тому

    Thank you,man!!!

  • @SamSom-yt4do
    @SamSom-yt4do Рік тому +2

    ማኔ፡ በመጀመሪያ በቅድስ መፅሀፍ ላይ እንዲ ይላል፣ ሰውን ከምድር አፈር አበጃጀው እስትንፋሱንም እፍ አለበት ሰውም ኽያው ሆነ ይላል። ይህ ማለት ሰውን ሰው ያደረገው የገባበት መንፈስ ነው። በአንተ እና በአቶ አሸናፊ ታዬ ትምህርቶች ላይ በጥልቀት በማጥናት የተረዳውት ዋና የትምርታችው መሰረት የሰው ልጅ እንዴት በራሱ ውስጥ ያለውን ኽያው ያደረገውን መንፈስ በጥልቀት በመጠቀም ከፈጣሪው የህይወት ብርሃንን፡ ጥልቅ ሰላምን እንዲውም በአለም ላይ የምንፈልገውን ሁሉ የምናገኝበት የሚስተምሩ ትምህርቶች ናቸው።ማን አይመስልህም????

    • @ZLaw..
      @ZLaw.. Рік тому

      👍🏼👍🏼👍🏼

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 Рік тому

    በርታ ወንድሜ

  • @MAXG_11
    @MAXG_11 10 місяців тому

    this indicates that you have to do lots and lots of work than any one to change them because they didnt now any thing about life, religion,GOD,human being .etc........." የሚያደርጉትን አያኩምና ይክር በላችሀው"..............ተብሎ እንደተነገረን.....just do your business

  • @behailuberhanu7038
    @behailuberhanu7038 Рік тому

    Keep going bro

  • @jlalustencil8969
    @jlalustencil8969 Рік тому +1

    anbesaw👌👌👌

  • @selamawitkuma8744
    @selamawitkuma8744 Рік тому

    ግን ትችትን ፈፅሞ አለመቀበል ትክክል ነው እንዴ? Constructive criticism መቀበል ለለውጥ አይረዳም ወይ? ያሁኑን ትችት ማለቴ ሳይሆን በደፈናው ትችት አልቀበልም ስላልክ ነው

  • @lemlemteka6582
    @lemlemteka6582 Рік тому +1

    አንታን ብሎ አናቃቂ ጩሃትህ

  • @Mara_nate
    @Mara_nate Рік тому

    Wow

  • @semeneshfelek1570
    @semeneshfelek1570 Рік тому

    ማንዬ ዛሬ ግን አናደህኛል እኛን ተዉ እያልከ ለነዚ ሰዎች መለስ ትመለሳለህ ተዋቸው በቃ ስራህን ስራ እርሳቸው በቃ ወደፊት

  • @fitserecap8483
    @fitserecap8483 Рік тому

    ጥሩ ነው ጩሀት ቀንሰሃል

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 Рік тому

    ሰዎች አዲስ ነገር ስለሆነባቸው ነው ለመቀበል ተቸግረው ነው

    • @mussasufiyan
      @mussasufiyan Рік тому

      Ere ataskign😂😂 ennante brk honobachihu new enji fun fun yemtlut😁

  • @MentsnotSolomon
    @MentsnotSolomon Рік тому

    good job 👌👍 mana

  • @shewadibabadibaba
    @shewadibabadibaba Рік тому +2

    Yekenat menfes nwe ayezachu tewelden adenu