ኑዛሬ ከኔጋ ቤት እናፃዳ በዛዉም ዘና እንላለን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • የ ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe በማድረግ እንዲሁም video ከወደዳችሁት like ከተመቻችሁ ደግሞ share ያድርጉ እንዲሁም የ ደውል ምልክቷን ይጫኑ
    welcome to my channel seida entertainment and you can subscribe,like ande share

КОМЕНТАРІ • 143

  • @hiwotetube_
    @hiwotetube_ 11 місяців тому +1

    የማዳም ቅመም የማዳም ቅምጥል ጀግና እኮ ናት መልካም የፅዳት ጊዜ ይሁንልሽ በእውነት ከጎንሽ ቢሆን አግዝሽ ነበር ታዳ ምን ይሆናል አራባና ቆቦ ሆን ለማንኛውም ሀሪፍ ነው እግዛብሄር ያበርታሽ 🎉🎉🎉🎉

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa 11 місяців тому +1

    አብሸሪ በርች የቀረበ ሀገር ኑሮ ጉልበታችንን ጨረሰዉ አላህ ይገዘንጅ አፉን ከልወጡት ደግ አይገኝም ይህም ያልፋል በርችልኝ ቆጇ

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 11 місяців тому +1

    እኳን ደህና መጣሸልንን ውዴ ቦታው ጰበጣም ነው የሚያምረው ዘና ፈታ እያለሸ በዛው ሥሪ ሪሥራት ያሥከብራል በርቺልንን ጠንክረን መሥራት አለብን

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf 9 місяців тому +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱሁ እደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግን ያረብ በመቀጠል ውድ እህቴ ماشاءاللہ ماشاءاللہ በርቺ ቀጥይበት በበለጠ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ የኔ ጀግና

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 11 місяців тому +1

    አሪፍ ቆይታ ነበር አገራችንም ሰላም ትሁን ለነበረንቆይታእናመሰግንአለን

  • @fetitube8207
    @fetitube8207 10 місяців тому

    ሰላም ዋአሌኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን አሪፍ ነው መበርታት ነው አብሽሪ አላህ ያግዝሽ ስደት በቃ ይበለን ይቺ ዱንያ ልፋት ብቻ

  • @20MF766
    @20MF766 11 місяців тому +1

    አላህ ይገዝሽ እህቴ የሰው ቤት ክንፍ ነው አላህ በሀገራችን ላይ እርዚቃችንን ይክፈትልን ያረቢ

  • @ሶፊያyoutube
    @ሶፊያyoutube 11 місяців тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ ማማየ አብሽሪ የሰዉ ቤት የሰዉ ሀገር በጣም ከባድ ብቻ አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር አፊያ አላህ ያድርገን

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 11 місяців тому

    ዋውውው ቤት ያምርል በርችልን የኔ መልካም ጠክሪ ሰዋችሽ ጥሬ ከሆነው መበረታት አለብሽ ስራ ኩቡረ ነው እግዚአብሔር ከሁለችን ጋር ይሁንልን በርች

  • @ekramyoutube7133
    @ekramyoutube7133 11 місяців тому

    በርቺ ደስ የሚል ግዜ ውድ በያለንበት ሰው በሰውነዩ ክብር ነው አሪፍ ፅዳት ነው በርቱ ለሁሉም ነገር ስራ ክብር ነው በርቺ

  • @Sufeyah
    @Sufeyah 9 місяців тому +1

    Asalamualakume waramatulah wabarakatu eta alah yagazesh barech yanawde eta barech adeQane hulume nagare yalefale alah beretatune yesexesh yanawde

  • @andentderesa
    @andentderesa 5 місяців тому +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ Рік тому

    ዋው ደስስስስስስስየሜል መዝነኛ
    ቦታነውውድየ ተባረክኪልኝ
    ደምወሲያምርበርችልዩየሆነቦታነውእሽ❤

  • @Aisha-to5ug
    @Aisha-to5ug 11 місяців тому +1

    ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር እናመሰግናለን እህቴ❤❤❤

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Рік тому

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ውድ ነገር ውካንመጣሽልኝ አሪፍቆይታነበር ማሻአላህ የኔ መልካም በርቺ❤

  • @zblbakedlr8797
    @zblbakedlr8797 11 місяців тому

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ከባድ ነው ሰላም ፍቅር አድነት መትሳሰብ ይስጠን አሪፍ በርቺ አገራችንም ሰላም

  • @eyobesn
    @eyobesn 11 місяців тому

    አብሺሪ የኔ ውድ ሁሉም ለበጎ ነው ክፉን ካልወጡት ደግ አይገኝም በርች ጠንካራ ልጂ ነሺ የአረብ ስራ ከባድ ነው እኛም አልፎልን ሰው እንሆን ይሆናል 😢

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 11 місяців тому

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ አይዛን በርቺ የሄም ቀን ያልፋል ጠንክሪ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Рік тому

    ሠላም ጤናይስጥልኘ እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን በጣም ጥሩ ቆይታነበር በጣም የሚያምር ቧታነው እናመሠግናለን በርችልን

  • @martahailu4634
    @martahailu4634 Рік тому

    ሰላም ሰላም ሰላም፣ አገግዛብሔር፣የመሰገን፣አንኳን ደና መጣሸ፣ዉድአህታችን፣ሸለምሸ፣የብዛልኝ፣ደሰይሚልቆይታነበርነ፣ከናመሰገናልን

  • @simegngoshu8538
    @simegngoshu8538 Рік тому

    ሰላም ሰላም ፀሀይየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ማማየ መልካም ስራ የኔ ውድ እህ ሰላም ፍቅርን አንድነትን ለሀገረ ኢትዮጰያ

  • @አብድልሀፊዝYouTube
    @አብድልሀፊዝYouTube 8 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ፅዳቱን አላህ ያግዝሽ ብሬታቱን ይስጥሽ በርቺ ልን

  • @alemyetube-
    @alemyetube- Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው ዘና ፈታ የሚያደርግ ቪዲዮ ነበር እናመሰግንሀለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በጣም ቆንጆ ሀሪፍ ጽዳት ነው

  • @berekahebesha4391
    @berekahebesha4391 11 місяців тому

    ኑሮን ጥሮ ግሮ ማሸነፍ ግድ ይላል ካየነው ከሰማነው ካሳለፍነው መማርና የተማርነውን ተግባር ላይ ማዋል ግድ ይላል ይህን ሁሉ የሂወት ትምህርት ላሳወቀን ጌታ ምስጋና ይገባው

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣሽልኝ ሰላምሽ ብዛ ባለሽበት ቦታ ምርጥና ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግንሃለን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን በርቺ ቀጥይበት🎉

  • @Hawaailtube-m8k
    @Hawaailtube-m8k Рік тому

    ሠላም ሠላም ጤና ይሰጥልኝ እንኳን ደህና መጣሸ ሰሊመጣሸ ደረሰ በሎናል ባለሸበት ሰላምሸ ይብዛልኝ
    ዋው በጣም ደሰ ይላል አረፍ ቆይታ ነበር በርች ወድ የሀገሬ ልጅች በያላችሁበት. ሠላማችሁ ይብዛ በርች ወድ😍😍🌹🌹

  • @faiza5
    @faiza5 Рік тому

    ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ሰለም ሰለም ጤነ ይሰጥሊ ኛ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ አለህ የጊዘሺ ሰለም ፍቅር አንድነትን መተሰሰብን ይሰጠን🎉🎉🎉

  • @tube20134
    @tube20134 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ በጣም የሚያምር ቦታ ነው ሰላም ፍቅር አድነትን መተሳሰብን ያድለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @weyni2816
    @weyni2816 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ዋውው ደስ ይላል በጣም ጥሩ ነው ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናተ ይሁን❤❤🎉🎉🎉

  • @user-hm5kz2yr1x
    @user-hm5kz2yr1x Рік тому

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ውድ ነገር ውካንመጣሽልኝ አሪፍቆይታነበር ማሻአላህ የኔ መልካም ማሻአላህ አሪፍነበር

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g Рік тому

    ሰላምሽ የብዛ እህታችን እደት ነሽ እንኳን በሰላም በጤና መጣሽ ዋው በርችልኝ ውዲ 😍 ለበጎ ነው እናመሰግናለን 👍

  • @astersimatube
    @astersimatube Рік тому

    አይዞሸ ውድ በርችልኝእግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣልሸኝ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ጥሩ መልክት ነው እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን በርችልኝ ውድ❤❤

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Рік тому

    ዋዉዉዉ ሲያምር ይከማ ምን ማፅዳት
    ነዉ 😂😂😂መዝናናት ነዉጂ ደስሲል
    ግቢዉ ይከ ንፋስ ሲኖር ዉይ አየሩ ማማሩ ቃስ እያልሺ ስሪ በዛዉም ዘና ማለት ነዉ በሠበቡ

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Рік тому

    እካን በደና መጣሽ መልካም የፅዳት ቀን ይሁንልሽ ብለንሻል እህታለምዬሰላም ጤና ይስጥልኝ እካን በሰላም መጣሽ ዉድ እህቴ ስለምታቀርቢልን መልም ነገር በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን በቀጣይ ከዚ የበለጠ እጠብቅሻለን

  • @fafigogamiwa4383
    @fafigogamiwa4383 Рік тому

    ሰላም ለአንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ በጣም ደስ የሚል ቆይታ አሪፍ ጊዜም ነበር ስለነበረን ቆይታ ከልብ አድርገን እናመሠግናለን በአለሽበት ሰላምሽ ይብዛ

  • @hawawussen
    @hawawussen 11 місяців тому

    ማሻአላህ በጣም ያምራል ማሻአላህአሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ የተከበራችሁ ያገሬልጅች አላህይጠብቅልኘ አገራችን ሰላም ያርግልን እንሻአላህ ውድቸፍቅር አንድነት ለናት አገሬ እመኛ❤❤

  • @EmuAmar3522
    @EmuAmar3522 11 місяців тому

    ማሻአላህ በጣም ያምራል ውዴ ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ❤በርችልኝ እህቴ እላህ ያግዘን።ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን።

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 Рік тому

    እንኳን ደና መጣሽልኝ የኔ እህት እግዚአብሔር የተመሰገነ በቤትሽ ደስ የሚል ቆንጅ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ስለካፈለሽልን መልአክት

  • @chaltutusee
    @chaltutusee 10 місяців тому

    Baga nagaya dhuftaan anna dhufuu baredu koo hoji gaari irraa jiritan jabadhu wow ❤jabadhu 😮

  • @habitayetubi
    @habitayetubi Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር አመሰግናለሁ

  • @seidahmed1257
    @seidahmed1257 11 місяців тому

    ማሻ አላህ ጠንክሪ የኔ ውድ

  • @bety16tube
    @bety16tube 11 місяців тому

    ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይብዛ በርች እህቴ ጠንክሪ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እህታችን

  • @ነይናይ
    @ነይናይ 11 місяців тому

    ሰላምምም እኳን ደሕና መጣሽ ማማየ እንደነሽ አለሁልሽ በያለሽበት ሰላምሽ ይብዛዛዛ

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዘና ፈታ የሚያደርግ ቪዲዮ እንጠብቃለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን 😍😍😍🙏

  • @ዮርዳኖስዩቱብ-ዐ8ወ

    ሰላም ለዚቤት ይሁን እካን ሰላም መጣሽልን መጣን ወዴ በርችልን የኔ ወድ ፈጣሪ ጥንካሬወን ይስጠን አሪፈ ደስ የሚል ቆይታነው ያደርግሽልን በሌላ ባድስ ቢድዮ እጠብቅሻለን ሰላም ቆይልን ሰላም ለሀገራችን ለህዚባችን ፈቅር አድነት ያድልልን❤❤❤

  • @weyni2816
    @weyni2816 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በርቺ በርቺ እህቴ ሁሉም ያልፋል

  • @Tube-wd1mf
    @Tube-wd1mf Рік тому

    አግዚአብሔር የመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንካን ደህና መጣሽ እህቴ አዉነት በጣም ይመገር ቤት ነው በርች ፈጣሪ ባልሽበት ቦታ ፈጣሪ ይጠበቅሽ መልካም ሰራ

  • @TegestTesfaw
    @TegestTesfaw Рік тому

    እግዚአቤሔር ይመስስገን ሠላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሠላም መጣሽ ሰላም ለአገራችን ይሁንልልልንንን እኛም ሰላም እንሁን በየአለንበት🎉🎉🎉 በጣም ደስ ይላን እናመሰግናለን በርችልን😊

  • @leylatube7000
    @leylatube7000 Рік тому

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን እህቴ ማሻአላህ በርቺ🎉🎉🎉🎉

  • @Tizita1232
    @Tizita1232 Рік тому

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን በርቺልን እግዚአብሄር አምላክ ይርዳሽ አይዞሽ እቤት ማፅዳት በጣም ነው እምወደው ፅድት ሲል እቤት መንፋስ ያድሳል በርቺ በሌላ ቪዲኦ እንገናኛለን

  • @martahailu4634
    @martahailu4634 Рік тому

    ሰላም ሰላም ሰላም፣ አግዚአብሔር፣ይመሰገን፣አንኳን ደና መጣሸ፣አህታችን፣ዋዉዉዉዉዉ፣ምርጥ፣ቤትነዉ፣አናመሰግናልንበርችልኝ❤❤❤

  • @samritube1844
    @samritube1844 Рік тому

    wow Wow Batam Yameyamere Buta New Yameyamer Marakei Butawechi Nachawe Selasegobegnachehun Enamsegenalen Batam

  • @SebleAbraham-zt2hn
    @SebleAbraham-zt2hn Рік тому

    ሰላም ሰላም እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ ስራ የአይሚሮ እረፍት ነው በርች የኔ እህት❤❤❤❤❤

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 Рік тому

    እግዛብሄር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ሰላምሽ ብዛ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር ያብዛልን ሰላማቸው ልጆችህ ባላችሁበት ቦታ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ምርጥ ቆየታ ነበረ ወደ እናመሰግናለን❤❤

  • @noornurit7138
    @noornurit7138 11 місяців тому

    ሰላም ሰላም እድት ነችሁ ያግሪ ልጂች ሰላማችሁ ይብዛ በያለችሁበት በረች እህታችን በጣም ጡሩ ቆይታ ነበረ

  • @metefeleke9600
    @metefeleke9600 Рік тому

    Selam tena yistilegne wude yemakebrachu yemiwedachu betsebochi selamachu yibezalegne ehtachin azenagne betam astemari teru koyita new enamsegnalen bertulen

  • @tijan2434
    @tijan2434 Рік тому

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በርቺ❤❤❤❤❤

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 11 місяців тому

    ከእግዚአብሔር ይሆናል ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሙሉ ሰላም ሙሉጸጋ ላንቺ ይሁን የተመላሽ ሆይ ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካምን ማዕከል ያደረገ ነው የደረሰው የግብር ስም የተባረከ እና ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ተና ሁሉም ነገር ምን አለ❤❤❤❤❤❤

  • @sofi-ug1vp
    @sofi-ug1vp 11 місяців тому

    ሰላማችሁ ይብዛ ዉድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ፍቅር አንድነት አይለያችሁ አብሽሪ ማማየ ያልፋል አንድ ቀን ሁሉም ነገር በርች

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt Рік тому

    አሰለም አሌይኩም ወራህማቱላሂ ወበረከትሁ የምወድሽ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ በጣም ቆንጆ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን በቀጣይ በአድስ ነገር እንጠብቃለን አላህ ሀገራችን ህዝባችን ሰለም ያድርግልን አሚን አላህ የግዝሽ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @protestant.
    @protestant. Рік тому

    Selam selam selamachu bezet terefref yebelelachu endet nachu yaa hagaree lijoch betam arif vedinew yewnet bartu bezew melkaam adis amaat lemaalet ewedewalew

  • @sarkalmketemaa9331
    @sarkalmketemaa9331 10 місяців тому

    Naganyii waqayoo iddoo jirtan maratii isiin haa bayyatuu jiraa jirtuu jabesisii jabiduu tenyaa itii fufii bayee Namati tolaaa Amen bagaa walin genyee 🎉❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 11 місяців тому

    ሰላም ለሁላችሁም እንኳን ደና መጣሸ እህታችን መልካም ሰራ ይሁንልሸ በእውነት እንዲህ ደክመን ብሩ ዝብሉ ሲጠፍ ያሳዝናል የአረብ ሀገረ ልጆች ሻማ ናቸው የሚባለው በምክንያት ነው በረቼ እህታችንንን

  • @ማሂተስፍዬ
    @ማሂተስፍዬ 2 місяці тому +1

    የኔቢጤነሺ መችነው ደቂቃው የሚሞላው እኔም እንዳችውነኝ ዩፍፍፍ ስቀርፅ😂😂😂😂😂

    • @seidaTades
      @seidaTades  2 місяці тому

      ዉደ በጣም ያሰለቻል ደቂቃዉ ብለዉ አይሞላ

  • @simegngoshu8538
    @simegngoshu8538 11 місяців тому +1

    ሁላችንንም በሀገራችን ዘና ብለን ለመኖር ከሰው ሀገር ዬውጣን እና በሀገራችን እንኑር

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube Рік тому

    selam,selamsh,ybzaa,ankwan,dana,mtashaa,arif,qoytaa,nebran,barchii,ጎባዝ sedat,andzii,new,arif,qoytaa,nebran,selam,lhagrachn,feqer,lhzbacn,amen

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube Рік тому

    ቤት ሁሉ ምንጭና ምንነት ያስከተሏቸውን ታማኝነታቸው አሰበና ናቸው እንዲሁም በሚያዝያ ነው የሚናገረው ስለ ጠንቅቀን ምናምን ትያለሽ

  • @TadeluTube27
    @TadeluTube27 11 місяців тому

    Bagaa nagani dhufte wow bayye namati tolaa biyyuma kenyaa fakkata ittii fufi waani nuuu dawwachiseafi gudda Galatomi ittii fufi jabadhu waqayyo biyya naga nuufi yaa godhu

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 Рік тому

    ሠላምሽ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን በሠላም መጣሽልን አሪፍ ቆይታ ነበር ሠላም ፍቅርን አንድነትን ለሀገራችን ይሰጠን አሜንን❤❤❤

  • @user-mi9fh1cg3c
    @user-mi9fh1cg3c 11 місяців тому

    መጣን እሺ ዉድ በርች የ ስው አገር የ ስው ነው አይዞሺ

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታነው ጎበዝ አይዞሽ ጠንክር ፈጣሪ በሰላም ለአገራችን ያብቃን በስደት ያለን ሰላምን ያምጣልን ለአገራችን

  • @ellahamshow
    @ellahamshow Рік тому

    Aselmu aleykum worahamtulah woberektu habibat ahlen wosahlen mash allah bartitesh atsij dagikom betachu yamiral melkam gizee yehunilish wudee

  • @user-nu2uu4mk9t
    @user-nu2uu4mk9t 11 місяців тому

    ሠላምሠላምሠላም ቲሽየ አብሽሪ ተፍ ተፍ ብልሽ አጽጅ ፈጣሪ ይገዝሽ ማማየ በርችልንቀጣይእጠብቃለንንን ሀሪፍ ቆይታነበር

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e Рік тому

    ሰላም ላአንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ብያለው በጣም ጡሩ ፃዳተኛ ነሽ ጎበዝ እንዳላግዝሽ ቤትሽን አላቀውም ምን ላርግሽ እሽ አይዞኝ ፈጣሪ ያግዝሽ ውዷ💚❤🌷👍👍

  • @omaishayoutube
    @omaishayoutube 11 місяців тому +1

    Selam enkan Dana metash wed yagera lij are beti masedat men yazenanal allh yerdash

  • @lebenashetube9344
    @lebenashetube9344 Рік тому

    ሰላም ሰላምሸ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ ሰለይሁሸ ደሰ ብሎኛል ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ዉድና የተከበራቹሁ የሀገሬ ልጅች ሰላማቹሁ ይብዛልኝ

  • @ዜድሻዩቱብ-ገ1ጘ
    @ዜድሻዩቱብ-ገ1ጘ Рік тому

    አሰላምአሊይ ኩም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ እኮንሰላመጣሽ እህት ሰላምሽብዝትይበል ማሻአላህ አብሽሪልኝዉዴ በርችልንገናብዙ እጠብለንካች ዉድናየ ተከበራችሁ በዉጭም በሀገር ዉስጥምያላችሁ በሙሉ ሰላማችሁ ብዝት ትርፍይበልልኝ በያላችሁበት የአላህ ሰላምታ እዝነት አይለያችሁ ሰላምለምየ ኢትቶጽያ ፍቅር ለወገኖቻችን ያረቢ ሰላሙንያምጣልን በቃይበለን

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ፀሀዬ እንኳን ደና መጣሽልን አይዞሽ በርቺ ይሔም ቀን ያልፍና እንደተረት እናወራው ይሆናል እግዚያብሔር ጉልበት ይሁንሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ የሰላም አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 Рік тому

    Great video!!!!l l like it 👍👍👍
    l enjoy watching your videos
    Your videos are educational keep it up l can't wait your next video
    You are very talented nice video 👍👍👍

  • @user-kj7oe2td1m
    @user-kj7oe2td1m Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሠላምሽ ይብዛልሽ አይዞሽልኝ በርች ያው አንደየ ወተናል እግዚአብሔር ካችጋ ይሁን እህቴ ጠንክሪ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን❤

  • @yuseranstub8308
    @yuseranstub8308 Рік тому

    አብሽር በሪች

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 11 місяців тому

    እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ቤት ማፆዳት ላይ ነሽ አይ የዘድሮ ጥግርራ በርችልን ብዙነገር እጠብቃለን ካች ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሐገራችን ይሁን አሜን 🎉🎉🎉

  • @Azeb1
    @Azeb1 Рік тому

    selam enekan dena mexash des ymil
    arif koyta neber enamsegenalen
    lhgerachin selam fikir anedenet metsaseb yadelen fetari

  • @tsehaysahyoutube1878
    @tsehaysahyoutube1878 Рік тому

    Selame. Selame yene wude wunakni dena mexashi hualchume selami fexare agerchen selami xena andent yesxena ameen. Ameeen ameen wawww meshalal qonjoo safer naow beechleny yemiwadeshi❤❤🎉🎉🎉

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 11 місяців тому

    የትኛውንም አይነት ነገሮችን አይነጠላ ሽልማትም አይታወቅም በታሪክ ትልቅ ቦታ መድረስ የምችለው ብዙ ነገሮች ይመነጫል አንደኛው የመሰለች ይችላል ይህንን ዓይነት እንደሚያመጡት የማይደረግበት እንደሆነ ይታወሳል

  • @genettube8533
    @genettube8533 Рік тому

    Nagaan waqqayyoo sifi yaa bayyatuu sanyii too bagaa nagaan dhufite jajabetoo too jabadhuu like share video bayyee namattii toluu qabatee nu dhufite jabadhuu bareduu koo ittii fufii 😊😊😊

  • @MULUDEMSeMULUDEMSemuludemse

    የኔውድ እንኳንደህናመጣሸ ሰላየሁሸ ደሰበሎኛል የኔቅመም ሰፋቱቤትሸ በአንደቅን ያልቃልግን ፀዳቱ ኡኡኡኡ😂😂በርችልኝ ሰላሰጎበኝሸን እናመሰግናልን

  • @user-vo1md7qi2c
    @user-vo1md7qi2c Рік тому

    ሠላምእህቴ እንኳን መጣሽ ልክነሽ ጣት ተነሥቶ ጥዳትነው አብሽሪ ሁሉም ሥዴትነን አብሽሪ በርሽ❤❤

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ይማሰገንውድ ብምጣድሰይልኝነበረ ግን አኮ መድም ውገቦንትቆሰረጠሠኛሌቸ በረችጥሩግዜነበሬ❤

  • @fahmiyeeshow1954
    @fahmiyeeshow1954 Рік тому

    Jabadhuu mana qulqullesii
    Baga ngh dhuftee sanyii ofii jabadhuu itti fufii rabbin si birra haa jiratuu jabadhuu qalii nama itti muddii akkanumati hedduu namati tolta sit haa toluu ammalee

  • @AMIR465
    @AMIR465 Рік тому

    Hunda dura baga nagan dhufte qalii nageenyi Rabii mana kanaf yaa ta, uu hunda kessanu rabii isin walin yaa jiratu wow wow wow jabadhu ❤❤❤jabadhu jabadhu sanyii itti fufi hojii kee Bay ee barreda dha

  • @user-bb2uq1pi6l
    @user-bb2uq1pi6l Рік тому

    ማሻአልህ ማሻአልህ አብሽር ኢንዴትነሸ ሰላምነሽወይ

  • @Laliitube-wp3um
    @Laliitube-wp3um Рік тому

    Nagafi hararii Waqayyoo manaa kanaf haa ta'uu baga nagan dhufte jabadhuu ittii fufii hin darbaa hundinuu❤❤

  • @hosana295
    @hosana295 Рік тому

    kafaxari yehona salami yibizalishi yene wudii enikuni dahina qoyashi baleshibati faxari yixabiqishi xuru qoyita nabara siraa kibiri new gobozi ❤❤❤

  • @qalitedotube9915
    @qalitedotube9915 Рік тому

    Selam wude yehagere lije unkuan dena metash wowowowo batami dasss yemili koyita nabare ayzoshi ihitee hulumi negeri yalafali gen qane alew enji barachi bazihu qaxiyi ehitalemi egezaberi hagerachen etophiya selama ena fiqir yabazalini Amen Amen Amen

  • @tekeofficialtube7988
    @tekeofficialtube7988 Рік тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ነው ወንበር ሳበና ጥሩ ነበር ስንት እንሆን እንዴ እኔ ያለሁበት እንዲት ቦታ መቀጠርም የምትመኘው ይሆንላችሁ ደመወዝ ሁልጊዜ የሚሉ ዜና🎉🎉🎉🎉

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 Рік тому

    naeenyi mana kanaf ya tahu baga nagaan dhufte waqayyo biyya keenya ethiopia nagaa nuf ha godhu video nu fayyadu nuf qoode turtii gaarii ture galatomi

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 Рік тому

    Salmishii Yebzaligna Enkowan Dena Mexshii Hagerechin Ethiopian Salm Yaderglin Www Bexam Desi Yemili Qoyita Nebar Enmseginalen Berachi Gobezi

  • @etsubdinkgetachewa
    @etsubdinkgetachewa Рік тому

    ሰላም ሰላም በስራ ልጠገሪርን እንብየዉ😂😂 ኑ ቤት እናፅዳ አላለችም😅😅 ሰላም ብያለሁ ሀላቹሁንም እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ጥሩ ነው እኔጋ ሐገራችንን ሰላም ፍቅር ያድርግልን አሜን 🙏🙏👏👏👏🥰🥰🥰🥰

  • @sinantube1
    @sinantube1 Рік тому

    Nagaan waaqayyoo sif haa ta'u qalii baga nagaan dhuftee wow moraa kessi akkam bareeda jabaadhu waanofii❤❤