Perfect presenter !! now I will follow up this program to see Dirshu and her lovely laughter. In our home everybody got happy and surprised to see this newly appointed Golden Talent. We just love you Dirshu .
I really liked the message they gave at the end. Its absolutely amazing. Let's love and respect each other. Our Muslim brothers and sisters Eid Mubarak . Well.done Dershu you did grt
የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ኢድ ሙባረክ ❤ ልባችን እየተሰበረም ቢሆን አላህ ዑማውን ይጠብቅልን 🤲
እሕትዎየደምሪኝማሬ
አሚን ሀቢቢቴ☝
@@kamilawollo7528 ካሚላዬ የኔ ዉድ እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
amin yareb
@@kamilawollo7528 ዐዐዐ ዓ ዑሒ፦😊😊፦😊
😇😂🐃🐒🐷🐅🐷 🐷🐂🐃🐂🐂🐂🐃🐃🐆🐺🐄😂😂😂🐮😊🐱
እኔ ክርስትያን ነኝ ለእስላም ወንድሞቼ የማስተላልፈ መልእክት ይህቺ ሀገር በአያቶቻቹ በቅድመ አያቶቹ በአባቶቻቹ የቀናች እንጂ በክርስትያኖች ብቻ አለመሆኑ እወቁ ይህም የታሪክ ሀቅ ነው ይህቺም አገር የሁላችን እንጂ የክርስትያን አገር ብቻ አይደለችም ይህም ሀቅ ነው አሁንም ይህ ባአል ሆዳቹ ቢከፋቹም አይዝዎቹ መጭው ግዜ እጅ ለእጅ ተያይዘን በነፃነትና በደመቀ ሁኔታ በጋራ እንደምናከብር ፅኑ እምነቴ ነው ሮመዳን ከሪም
በትክክክል የኔ ውድ እናመሰግናልን
እናመሰግናለን
ልክ ነሺ ዉደ እናመሠግናለን
💔💕💕💕💕💕
እውነት ነው ሁቢ😍😍የሰላም የአንድነት ዘመን አሏህ ያንጣልን ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት 🇪🇹💕🇪🇹💕💖🇪🇹
የባባ ሚስት ሜካብ አይነካካትም ጎበዝ
እሕትዎየደምሪኝማሬየየየ
Er enim alwedm gobez nat
@@kamilawollo7528 ነይ
በየየበየበበበበበየበየየየበበበበሀ@@zahraali6400
በየየበየበበበበበየበየየየበበበበሀ@@zahraali6400
ውድ የኢስላም ልጆች ኢድኩም ሙባረክ❤
አለይና ዋአለይክ
አለይነ ወአለይክ
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@@oneday9545 በቅንነት ቤተሠብ እንሁን ዉደ
አየሽ ለጎንደር ድምፅ የሆኑትን ቆርጠውታል እነዚህ ሰውመስለው ሰውበላዎች ለምን እነሱ ሲያወግዙ አላየንም ebs ሸፍጠኛዎች የናተ ቢሆን በማሀበር ታሽቃብጡነበር ድቄም ሚዛናዊ 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሚን ያረብ
ኢድን በአረብ ቤት ለምናሳልፍ በሙሉ አላህ እኛንም ከቤተሰብጋ የምናከብር ያድርገን ቀጣዩን ኢድ😥😥😥
አሚን ያረብ
አልሀምዱሊላህ
አሚን ያረብ
ኢንሸአላ
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 yaa rabbii alaalamiin
አብዱና ዳዳ አስለቀሳችሁን አብሽሪ ውዴ አላህ የወደደውን ይፈትናል
#ማሻአሏህ ሪምየ እና ዳዳ የሴት በላይ አቀማመጣቹ እንኳ ሲያምር
ኢድ_ሙባረክ
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@@emuhekimayoutub9800
አንችም ደምርኝ
የእውነት ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁት ebs. በርቱ
እኛ ሙስሊሞች እኮ ውብ ነን አልሀምዱሊላህ ካን ናስ ይጠብቃቹህ
እሕትዎየደምሪኝማሬ
@@kamilawollo7528 እሺ
ቆዶ
አይዞሽ ዳዳዬ የታመመ ሁሉ ይሞታል ማለት አይደለም ዱአ አድርጊ አሏህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ ገና ብዙ ኢዶችን ታሳልፊያለሽ ኢንሻአሏህ በህመምና በሌላ ችግሮችም ዉስጥ ብዙ ጥቅም አለ አሏህን ማመስገን አለ. ችግሮችን በሶብር ችሎ የማሳለፍ አቅም ልምድ አለ. ከአሏህ ጋ መቃረብ አለ. አሏህ የሚወደዉን ነው የሚፈትነው አብሽሪ 🌺
እሕትዎየደምሪኝማሬየየ
ኢንሻአላህ እህቴ ጀዛኪላህ ኧይር
ሪም ሜካብ ስላልተቀባሽ እዴት ደስ ትያለሽ ያሸነፋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
እሕትዎየደምሪኝማሬየ
ያስተላለፍነውን መልእክት ሙሉ ንግግር መቁረጥ አልነበረባችሁም በተረፈ እናመሰግናለን 🙌
አጫዋቿን በጣም ነው የወደድኳት በዚሁ ቀጥይበት እራስን መሆን ደስ ስለሚለኝ እራስሺን መሆንሺን አደንቃለሁ በርቺ
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ኢድሙባረክ ለሁላችሁም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር ይባርካቹ ምርጥ ሙስሊሞች ናቹ ከናንተ ብዙ እንማራለን በተለይ አሁን ላለንበት
የኔዉዶ እዳች አይነቶችን ብዝዝዝዝዝዝት ያድርግልን
ደስ ስትሉ ማሻኣላህ ፍቅራቹ ይጨምርላቹ ❤
ጋዜጠኛዋ ወደድኩሽ በጣም ሺክር ነሽ❤
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታይዎች እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል የኢትዮጲያን ዉበት ልዩነታችን ናትና ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልለን
እናመሰግናለን ልዩ ያገርልጅ አሚን
💖
አንድ ሙስሊም እኛን ክርስቲያኖችን እንኳን አደረሳችሁ ሲሉ አላየሁም አንቺ ምን አገባሽ ራስሽን አስከብሪ
ይሄ ጠማማነታችን እኮ ነዉ ወደዋላ ያስቀረን እስኪ አሁን ምንድነዉ ነዉሩ እንኳን አደረሳችሁ ማለት ዛሬ ስደት ላይ ሆኜ በቃላት አልኩ ኝ እንጂ ድሮ በበአላቸዉ ተጠርተን ለክርስቲያን ለብቻዉ በኛ ዉ በክርስቲያን እቃ ተሰርቶ አብረን ነበር የምናከብረዉ የክርስቲየንም በአል ሲመጣ እንደዚያዉ እድገቴ እንዲህ ነዉ ምንም ማድረግ አይቻልም
@@zeyinb902 በቅንነት ደምሪኘ
ድሩሹ ምርጥ አቅራቢ ናት #ኢቢኤስ ድርሹው ትቀጥል
ማሻአላህ የልጅ አዋቂዎች በስተመጨረሻ ያስተላለፋችሁት መልእክት ወሳኝ ነው
ebsች ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላል ሁሉን አቀፍ ነዉ በርቱ ለጭፍን ሚዲያዎችም ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ ሰላም ለሀገራችንና ለዓለማችን
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
ትክክል
ኢድኩም ሙባረክ
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
እሕትዎየደምሪኝማሬ
ዉዲ ያኡመተል ሙሀመድ ኢዲ ሙባረክ❤😘
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
ሪምዬ ስወድሽ ያኔ ፍልቅልቅ አላህ ይጠብቅሽ ከባልሽጋ ደግሞ ሀቂቃ ወላሂ ትመሳሰሉብኛላችሁ እህትና ወንድም አይነት
ድርሹዬ የኔ ፈንዲሻ ስወድሽ እኮ😘😘😘😘😘እንኳን አደረሳቹ ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ❤❤❤❤
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
እሕትዎየደምሪኝማሬ
እኔ ደሞ የት ነው ማቃት ብየ
@@saeedasraj5606 ማንን እማ
አንድ ሙስሊም እኛን ክርስቲያኖችን እንኳን አደረሳችሁ ሲሉ አላየሁም አንቺ ምን አገባሽ ራስሽን አስከብሪ
እረም እና ባሏ ወንድምና እህት ነው የሚመስሉት ማሻአላህ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ አላህ አይለያችሁ እረሜእናጤና ይስጣችሁ አላህ ያዋዳችሁ አብሺሩ
አዎ ወላሒ ሙሉ ፊታቸውአንድነው
እንኳን አብሮ አደረሰን ማሻአላህ ዘና የሚያጀርግ ፕሮግራም ነው ድርሹዬ❤ የኔ ፍልቅልቅ በኢዱ እንዲ ፏህ ብለሽ ስለመጣሽ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ማሻ አሏህ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሰን💕💖🇪🇹🕌⭐🌙
በጣም ታምራላቹሁ ዋውው አላ እድሜ ጤናውን ይስጣቹሁ!❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘
Eshii yena wed
Beteseb hognalw anchim endezw yena wed!
@@ethiofrenchtube9243 እንደማመር አህት
እሕትዎየደምሪኝማሬ
@@weynutube6131 eshii yena wed
መሀከል ላይ ያሉ ደስስ ሲሉ ያዝናናሉ
Perfect presenter !! now I will follow up this program to see Dirshu and her lovely laughter.
In our home everybody got happy and surprised to see this newly appointed Golden Talent. We just love you Dirshu .
በጣም አሪፍ ሀቀኛ ሙሲልሞች።
እሕትዎየደምሪኝማሬ
ሀቀኛ ያልሆነ ሙስሊም የለም የእስልምና አንዱ መገለጫ ሀቀኛ እውነተኛ መሆን ነው
ዲኑ ሀቅ ነው እኛ ሰዎች. ነን. ውሸታሞች።
@@semira7424
እውነት እና ሀቅ የእስልምና መገለጫ ከሆነ ለምን ፥
- እስልምናን በልብ እያመኑ ፡ በአስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ግን በክህደት ቃል መናገር [ ተቂያ ]፡ በ'ኣሏህ' አያስቀጣም ይላል ፧ (ቁርኣን ምዕራፍ ፲፮ የንብ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ነሕል] ቁጥር ፩፻፮ )።
🤔
@@vyivg257 😙😘😗
ማሻ አላህ ለሁላቹሁም አገራችንን አላህ ስላም አርግልን ፍትህ ለስው ልጅ በሙሉ
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
እሕትዎየደምሪኝማሬ
ተባረኪልኝ ስንት ንፁህ ሰዉ አለ በማሪያም
@@marmaryeheyabenat1796 በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
* ፍትህአዊ መመሪያ ፦
- ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም ፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍፃሜ ነው ይላል ( መጽሐፍ ቅዱስ ፣ ወደ ሮሜ ሰዎች ፣ ምዕራፍ ፲፫ ቁጥር ፲ ) ። 👉📖
* ኢ - ፍትህአዊ መመሪያ ፥
_ ከነዚያ መጽሐፍን (መጽሐፍ ቅዱስን) ከተሰጡት ሰዎች (ይሁዳውያንና ክርስትያኖችን) ፡ 'እውነተኛውንም' ሃይማኖት (ኢስላም) የማይቀበሉትን፡ ተዋርደው (ከእኩልነት ዝቅ ብለው) ፡ ግብር [ጅዝያ] በእጆቻቸው እስከሚሰጧችሁ ድረስ ተዋጓቸው ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፱ የንስሃ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ተውባህ] ቁጥር ፳፱ ) ። 📖👈
ምርጫው የናንተ ነው ፦ 🤔
ዳዳዬ የኔ ምርጥ ሪምዬ ሀዩ ሁላችሁንም በጣም የምወዳችሁ
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
የሚፍቲ ንግግር እንካን ለእሰላሙ ለሌላ እምነት ትምህርት ምክር መድሃኒት ነዉ ለሐጂ እረጅም እድሜ ከጤና ላይ ግን ኢትዮጲያ ሰዉ ከለፈ በሁላ ነዉ
አሚን
60 ዓመትም እግዚአብሔር ሲፍቃድ ነው በዚህ ስዓት መልካም እድ መባሪካ
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
@@ኩራዝ ነይ
እሪምና ዳዳ ስታምሩ አቤት አቀማመጥ 😘😘😘
ሀያት እኮ አድስ ሙሽረ ስለሆናች እንትኑወ አሞወት ይሆናል ክክክክ
Men honachu era lejitan laqaq argota 👹👹👹
😊
ጠያቂዋ፡ደስ፡ትላለች፡አክቱዋ፡ወንዳወንድ፡ነገር፡ናት፡ሁሉም፡ደስ፡ትላላቹሁ፡ቢያልፊም፡እንኳን፡አደረሳቹሁ
ወይኔ ልጂቱን ሰወዳት ፉልቅልቅ ነሺ የእዉነት እዉይ
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
እሕትዎየደምሪኝማሬ
ማሻአላ ሙስሊምነት ደሥእደሚል❤❤❤
እንተዋወቃለን ወይ እሚለዉ ፕሮግራም በሀና የሗንስ ያምራል 😉የግል አስተያየቴ ነዉ
እውነት ነው እኔም እያልኩ ነበር
መልካም ስራችን ን አላህ ይቀበለን
ኡመተል ሙሀመድ ❤❤❤
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
አሚን
አሚን
አሚን ያረብ
በጣም ደስ ይላል እንካን ለኢድ አልፈጥር በስላም አደረሳችሁ አዘጋጅ በጣም ጎብዝ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
እሕትዎየደምሪኝማሬየየ
ወይኔ በተለይ ጠያቂዎ የድምፅ ቅላፄዎ ስያምር በድምፅዎ ብቻ የፍቅር ሰው መሆንዎን ታስታውቃለች በእውነት ረጅም እድሜና ጤንነት ይስጥሽ
እኔ ግን የ ዋንድ መንፍስ በውስጡዋ ያለበት ነው ያመስልኝ ሆ ፍቅር የዝራል ነው ያልሺው???
በጣም ደስ ይላል መልክቱ ኢዲ ሙባረክ ብለለናን ebs እናመሰግናለን በርቱልን 🙏🙏
ድርሹ ቆንጆ ❤ የደም ገንቦ ነሽ❤🙏
ማሻ አላህ በጣም ታምራላችሁ........ebs mm ያደረገው ስራ ያሳፍራል!!!!!
ፈጣሪ ይባርካችሁ እኛ አንደዚህ ነው የሚያምር ብን 🙏❤ኢድ ሙባረክ
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
ደስትላላችሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰውልጂ በሙሉ☪️✝️💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ደስ ትላላቹ የስልምና እምነት ተከታዬች እንኳን አደረሳቹ ኢድ ሙባረክ
እሕትዎየደምሪኝማሬ
ይሳቅ ሪም በጣም ነው የምወዳቹ ኢድ'ሙባረክ ዉዶቼ ትዳርን ለሚመኝ ወጣት ተምሳሌት የምትሆኑ ናቹ የናተ አይነት ትዳር አላህ ይወፍቀን
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
እሕትዎየደምሪኝማሬየ
ወይኔ እንዲህ አይነት ጉዋደኝነት🥰
👍
የምገርመው ነገር ሁላቸውንም በጣም ነው የምወዳቸው የምወዳቸው ሰዎች ባድ ሁነው ማየት እደት ደስ ይላል 😍😍😍😍 አላህ ይጠብቃችሁ 💖💖💖💖💚💚💚💛💛💛💜💜💜💖💖💞💞💞💞
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
ድርሽየ ልዩ ነሽ ኢትዮጵያዊ ልዩ ሴት
ሪም ስወድሽ ፋጤ እና ጋሽ አህመዴ ውድድድ
እሕትዎየደምሪኝማሬየየ
ድርሹ ዳና I think EBS choose you and you are the right person for the "እንተዋወቃለን ወይ" Show!
I think so
የባባ ሙስት ማሻ አላህ ዱቄት ጭላት አትቀባባም በተፈጥሮ ቁጅት ያለች
እሕትዎየደምሪኝማሬየየ
@@kamilawollo7528 እሽ ሀያቴ
ጠያቂዋ እራሷ አስቂ ናት
ሪም እና ዳዳ ደርባባ ነገር ደስ ስትሉ
ዋውውው በጣም ደስ የሚል ነሽዳ ነው እግዚአብሂር ይጨምረልክ
ዋውውው አሁን ገና እንተዋወቅ አማረበት ከቀጠልሽ ድርሹ ዘና ፈታ እያደረግሽ አስቀጥይው ሙስሊም እህት ወድሞቸ ኢድ ሙባረክ
እኔ ግን ምኗም አላማረኝ ፍቅራቸውን ግለፁብአትልም
@@atube9447 ክክክክክ
@@atube9447 ሀሀሀሀ እኔስ ወንድ ነዉ የምመስለኛ
@@atube9447 በጣም ቆንጀየ ነገር ናት
እሕትዎየደምሪኝማሬ
ክፉወች ናቸው የሚበጠብጡት እንጂ እስላም ወይም ክርስቲያን አይደለም የሀገራችንን አንድነት በብር ተገዝተው ነው አምላክ ይድረስልን ✌️☮️☪️✝️
ከክፉዎች እንዱ ይሄ ይሳቅ ወይም ባባ ነው የሙጂብ አሽከር fbላይ የሚለቃቸውን ፁሁፍ አላየሽም ይሄ እርኩስ ተኩላ
ከክፉዎች እንዱ ይሄ ይሳቅ ወይም ባባ ነው የሙጂብ አሽከር fbላይ የሚለቃቸውን ፁሁፍ አላየሽም ይሄ እርኩስ ተኩላ
ከክፉዎች እንዱ ይሄ ይሳቅ ወይም ባባ ነው የሙጂብ አሽከር fbላይ የሚለቃቸውን ፁሁፍ አላየሽም ይሄ እርኩስ ተኩላ
@@Naniya254ዝጊ እርኩስ እናንተ ናችሁ ፆም ጀምረን እስክንጨርስ እስከ ኢድ ድረስ እንዳስቸገራችሁን እንደገደላችሁን እንደዘረፋችሁ
@@emuabukiemuabuki5224 😁😁😁በአለም ላይ ገዳይ ማን እንደሆነ የሚታወቀዉ ጠፍሽ😂😂 ክርስቲያን ይሞታል መግደል አይፈቀድለትም።
እናመሰግናለን እህታችን
ሪም ትክክል አልሀምዱሊላህ ለሁሉምነገር
እሕትዎየደምሪኝማሬየየየ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
ፈጣሪ አድነትን ይመልስልን 💚💛❤️💒❤️🕍
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
አሚንንን
@@emuhekimayoutub9800 ነይ እንደማመር
ወላሂ ወዶቹ ብቻችሁን ስሎኑ ንፋስ የመታው እህል ትመስላላችሁ ፣ሚስቶቻችሁ ከጎናችሁ ሲሆኑ ስታምሩ
እንኳን አደረሳችሁ የመዳም ቅመሞችዬ ኢድ ሙባረክ
እሕትዎየደምሪኝማሬየየ
እናመሰግናለን
ዳዳየ አላህ ጤናሽን ይስጥሽ የእኔ ደርባባ አብሬሽ አለቀስኩ
ኢድሞ ባረክ ብያለሁ ትክክል ለወደፍቱ እናስብ ተባረኩ ጥሩ ምክረ ነው መልካም ኢድ ይሁንላችሁ ለመላው ለእስልምና ሀይማኖት ተከታይወች
እናመሰግናለን ቆጅየ ያገርልጅ
የኔ እንቁዋች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እሕትዎየደምሪኝማሬየየ
ማሻአላህ ሙምሊም መሆንኮነታደል ነው አልሃምዱሊላህ
ድርሽዬ በጣም ያምርብሻል💜
ውብ እንግዳ
ቤተሰብ ሁኛለሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!
@@araraymezmur959 ነይ እንደማመር
እሕትዎየደምሪኝማሬየየ
አነጋገርሺና ሀርካትሺ የቤጢውችን አገልጋይ ትመስሊላለሺ
ጋዜጠኛዋ ደስ ትላለች ፍልቅልቅ ናት ደስ ስትል
እሕትዎየደምሪኝማሬየየየ
ፈገግታዋ ማሻአላህ
Wow ምርጦች ድርሹ ደና well ብለናል አሪፍ ነው ለዚህ perogeram ትመጥኛለሽ ቀጢበት ድርሹዬ
እሪም እና ዳዳ ስታምሩ ደባባዎች ስረአት አቀማመጥ ሀያት ተብዬዋ አቀማመጥሽ አስተካኪ
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
🤓🤓🤓🤓🤓🤓🤓እውነት
ሳህ
@@fatimaabdallah1397 በቅንነት ቤተሠብ እንሁን ዉደ
በጣም
My favourite girl ebs you guys chose the right person
ድርሹ ፍቅር ስወድሽ😘❤ የሚያምሩ ጥንዶች ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርከው🙏💚💛❤
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ኢድ ሙባረክ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅ ፍቅሩን ያድለን😍
እሕትዎየደምሪኝማሬ
ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ
እንተዋወቃለን።ጀመረ በጣም ምወደው ፕሮግራም
ኢድ ሙባረክ የኢስላም ልጆች
እሕትዎየደምሪኝማሬ
ድርሹ ልጃችን አሪፍ አድማቂ። ቦታዉ አሁን አሪፍ ሰዉ አገኝ።
የኔ ባል ደሞ ከባሉች የሚለየው ፣ፍቅር ነው ፣ምቹ ነው ፣እናት ነው ፣ፀባየ ስናይ ነው ቆጀ ፊት ቆጆ ልብ አለው አልሀምዱሊላ
ማሽአላህ
Mashaa allah
ስታምሩ❤❤❤
እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን እንዲ ስንሆን ስናምር😍
ውድ የኢሥላም ልጆች እዶ ሙባረክ🕋🕋🕋🕋🕋🕋🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓
ሁሌ ቀሚስ ብትለብሱ አቅራቢዋች በጣም ያምራል
እሕትዎየደምሪኝማሬየየ
ድርሹየ በጣም ደስ ትያለሽ
ዳዳዬ የኔ ውድ አላህ አፊያ ያድርግሽ😢
እሕትዎየደምሪኝማሬየየ
አስለቀሽኝ ዳዳዬ
አሺረፌ ባባ ለምን እንደሁ አላውቅም ባለትዳር ሆነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በአላህ ለምን እንዳትሉኝ
ድርሽየ የዛሬው አለባበስሽ፣ አነጋገርሽ እና አረማመድሽ ዋው ነው ቀጥይበት ፣፣
ማሻአላህ ስታምሩ ለኛም እዲወፍቀን አላህ ዱአድጉልን
I really liked the message they gave at the end. Its absolutely amazing.
Let's love and respect each other.
Our Muslim brothers and sisters Eid Mubarak .
Well.done Dershu you did grt
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
አንድ ሙስሊም እኛን ክርስቲያኖችን እንኳን አደረሳችሁ ሲሉ አላየሁም አንቺ ምን አገባሽ ራስሽን አስከብሪ
@@ibeki4705 if you have Muslim friends they will tell you.
I have Muslim friends and we love and respect each other
@@ibeki4705 i will never say that sistu kekefash kefa hiji
@@selamawitberhe4283 you see what he say
ዳዳየ የኔውድ አላህ አፊያ ይስጥሽ
ይህ ፕግራም በሀና ዩሀኒስ ነበረ የሚያምረው የኔ አመለካከት ነው
ሁሉም የየራሱ ውበትት አለው
በጣም በሀኒቾ ነው የሚያምረው በዝችሥ አዝግ ነው
በሁሉም ያምራን ያችን ስለለመድሻት ይሆናል እንጂ
@@zamzamali5191 ክክክክክ
@@zamzamali5191 ወላሂ አና በጣም
ኢድ ሙባረክ💐💐💐💐💐
እሕትዎየደምሪኝማሬየየየ
ፍትህ ለጎደር ሙሲሊሞች😭😭