አላስተናግድ ብሎ አዲስ ሙሉ ፊልም(Alastenagid Bilo) New Full Ethiopian Movie 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 117

  • @MekiyaEndris-w5g
    @MekiyaEndris-w5g День тому +67

    አረ አበጀሽ ተናፍቃለች ጋይስ እስኪ አምጡልን የምትሉ የናፈቀቻችሁ 🎉❤❤❤

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 День тому +36

    እስቲ ያየሽን በችሎታዋ የምትታደንቁዋት በላይክ ግለፁላት።

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u День тому +7

    የኔ ስስቶቸ አቤት ዉበት እና ድምቀት ትለያላችሁ ❤❤❤ተሎተሎ ልቀቁልን❤❤🎉

  • @ማርቲጎንደሬዋ
    @ማርቲጎንደሬዋ День тому +7

    ጠይሙ ረጅሙ ልጅ ደግሞ እንዴት ደስ እንደሚለኝ እሱ የሌለበት ደስ አይለኝም ከቻላቹህ ሁሌም ይኑር

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles День тому +17

    አበጀሽ ታፍናለች ፍትህ ለአበጀሽ እውነት አምጡልን ወይም ቤቷን አሳዩኝ ጭብጦይትን ይዤ እጠይቃታለሁ❤🙏

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 День тому +5

    ምርጦች በርቱ መኪና እወዳለሁ አለምወርቅ ❤

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 День тому +11

    ፐ ከልብ ነው የሰሩት አንዴኛ ተዋናዮች ናቸው ይችላሉ በጣም እንወዳችኋለን

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit День тому +7

    ትችላላችሁ የኔ ጨዋ አማራወች ❤❤❤❤🎉🎉🎉💐💐💐🌸🌸🌸

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 День тому +10

    መጣችሁልን የኛ እንቁዎች🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 День тому +5

    ወይ ያየሽዬ እር ንግግር እር ንግግር እንዴት ጎበዝ እንደሆንሽ ቃላት ያጥርኛል ቃላቶችሽበቃ ፊትሽ ላይ ያለው የሚታየው ንገር በቃ ያለ በየቤቱ እለት እለት የሚያጋጥም በቃ የሚሆንውን እኮንው የምታሳይው እኔማ ቲያትርም አይመስለኝም በቃ እንደው ባገኝሽ እና ፊትለፊት ባገኝሽ በጣም ንበር የምደስተው የተስጠሽን ካራክተር ከሚገባው በላይ ንው የምትተውኝው እንደዚህ ስል ሌሎቹም ምንም አላወጣላቸውም ሁሉም ሁሉም በጣም ጎበዞች ናቸው👌👌👍ግን ያንቺደሞ 🎇🎇🎇🌸💐💐💐💐💐🌷🌹🌹🌹🌹🌹

    • @yayeshtaye
      @yayeshtaye День тому +1

      አመሰግናለሁ በጣም የኔ አክባሪ

  • @16ኪዳነምህረትእናቴ
    @16ኪዳነምህረትእናቴ 16 годин тому +1

    ተዋናይ የምትሰሩት ድራማ ሁሉ በእውነት እንዴት ደስ እንደሚል ባህላችንን ትክክለኛዋን ኢትዮጲያን የምናይበት ዩቱብ ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g День тому +5

    ኧረ ያየሽ ከጠፋሁ ፈልገኝ አላለችም😂😂😂

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be День тому +4

    እመከ ሰቆቃ የበዛበት ዘመን እናተ ባትኖሩ ማን ያስቀኝ ነበር የኔ ማሮች❤❤

  • @abebawwasie8900
    @abebawwasie8900 21 годину тому +1

    አበጀሽ ፋኖን ተቀላቅላ ዘምታለች አሉ በድል ተመለሽ❤❤❤

  • @zahrhm9524
    @zahrhm9524 День тому +4

    አግብተሽ ተኝ አየ ያየሽ ቅመም እኮ ነሽ😅❤

  • @hanakiya7711
    @hanakiya7711 День тому +3

    አይ እሱቤ😂😂❤

  • @EndaleKebede-s6x
    @EndaleKebede-s6x День тому +2

    ጥበብ ሰተት ብላ የገባቺው እናተ ዘንድ ነው ።እንዳታቆሙት በጣም ታምራላችሁ።ሶስት አይነት ትምህርት ያዘለ እውነታ (ነባራዊ)ትውፊት ያለው ትወና ነው❤

  • @Werknshewerknshe
    @Werknshewerknshe День тому +4

    የኛ ተናፍቂወች መጣችሁ በርቱ❤❤❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 День тому +2

    እረ አበጀሽን አምጡልን ካለ እሷ አልጣፍጥ አለኝ የድራማው ድምቀት ናት❤❤❤

  • @YezgetM
    @YezgetM День тому +8

    ወይ ቅኔ ያለምወርቅ እና ቆመሽ ልትቀሪ ነው እንዴ ትላታለች ምን ብትል ጥሩ ነው አንዳንዴ እተኛለሁ ብላው አረፈች

  • @يونسيو-ف8ط
    @يونسيو-ف8ط День тому +10

    ያየሽ ካለች ነገር ሳይፈታ አይቀርም እውነት ሀሠት

  • @zebibaabdulkadir5995
    @zebibaabdulkadir5995 День тому +9

    ካላየኋችሁ የሚደብረኝ ነገርስ😂😂😂

  • @abedalkader3770
    @abedalkader3770 День тому +3

    አቤትስወዳችዉእኳ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 День тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru День тому +3

    ወበት ደረቅ ነሽ

  • @zmzmlove-i7l
    @zmzmlove-i7l День тому +8

    ሳላይ ላይክ ላረጋችሁ የምወዳችሁ❤❤

  • @ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ

    አበጀሽ ናፍቃናለች አምጡልን ስወዳችሁ

  • @tigistfantahuntegegn3467
    @tigistfantahuntegegn3467 День тому +4

    አታጎች የምድር ወገብ😂😂😂😂😂😂

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf День тому +2

    መቸም ኮሜንትኳ አትሰሙም ግን እስኪ እባካችሁ የሁላችሁን የሂወትና የትምህርት ደረጃችሁን የሚገልፅ አንድ ፕሮግራም ስሩልን።ለምሳሌ ከብርቁ ጋር የምትተውነው ሴት ተዋናይነት ስትወዳደር አይተናታል።

  • @BiraraAlem
    @BiraraAlem День тому +3

    በለምለሚቱ ኢትዮጵያ ያይናበባን ስልክ ስጡኝ

  • @sikosilo1326
    @sikosilo1326 День тому +3

    Wey wubte

  • @በክርስቶስክርስቲያን

    እሱቤ ግን አያ ታዴ ሆነ 😂😂😂😂😂😂😂 ማሰረገዝ አበዛ 😅😅😅😅😅

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 День тому +3

    ❤❤❤😂😂😂

  • @VipA04e
    @VipA04e День тому +2

    አበጀሽናፍቃኛለች አምጡልን❤❤❤❤❤❤

  • @mahi141
    @mahi141 День тому +3

    የጨዉ ነገር 😂😂😂😂

  • @santosabebe2114
    @santosabebe2114 День тому +2

    Love ❤️

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 15 годин тому +1

    ወምናለች ያለምወርቅ😂😂😂😂😅ውይ ሞትኩ

  • @adddddddd
    @adddddddd День тому +4

    ኧረ እባክሽ ተለመኚ እናት ውበት ድርቅ አትበይ ያለፍላጎታቸው ከማንም ከማያውቁት ወንድ መሸታ አሳዳጅ ሽማግሌ ጋር አታጣብቂያቸው😮ወግ ማረግ የምትይውን አባባል እርሽው😂የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ይመስል ቃሌን ቃሌን ትላለች😂እረፊ ወደዛ😮እሰይ አያ ገረመው ያየሽ ተባረኩ😂😂😂❤❤❤

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia День тому +1

      ሽ😅ሽሽሽ😅😅😅ሽ😅ሽኝኝኝኝኝኝ 1:22:39 😅ሽ😅😅ኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅ሽ😅😅😅😅😅😅😅😅ሽሽሽሽሽሽሽኝኝኝሽኝሽሽሽኝኞ ሽያጭ ሸለቆ 😅ሽሽሽሽ😅😅ሽኝኝ

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia День тому

      😅ሽሽሽ😅😅ሽሽሽ😅ሽሽ😅😅😅😅😅😅😅ሽ😅ሽ😅ሽ😅😅ሽ😅ሽሽ😅ሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሼ 😅ሽስ😅😅ሽሽ😅😅😅ስ😅😅😅😅ሽሽሽሽሽሽሽሽሽ😅😅😅😅😅?ሽስሽሽስሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ ሸለቆ ሽሽተው ሽያጭ 😅ሽሼሽ😅😅😅ሽ😅ሽ😅ሽሽሽሽሽሽሼሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሼሽሽሽ ሽያጭ ሽ😅ሽ😅😅ሽ😅😅😅ሽሽሽ😅ሽ😅😅😅ሽ😅😅ሽ😅ሽ😅ሽ😅ሽሽ😅

  • @Jojo-hr6fl
    @Jojo-hr6fl День тому +3

    እረ ተው አያ ታዴ ሆዴን በሳቅ አታንፍረው ! ችቦ አይሞላም ወገቧ ተብሎአል ወይ ። አታጓጅ ትወና ትችይበታለሽ በርቱ

  • @MULUNESH-n9c
    @MULUNESH-n9c День тому +4

    እረ,ጨዉ

  • @የለገደመለ
    @የለገደመለ День тому +2

    ❤❤❤❤ስታምሩ

  • @HanazeGojjam
    @HanazeGojjam День тому +3

    ሲሳይ ግን በጣም ወፈረ የምር

  • @yesiyesi8507
    @yesiyesi8507 День тому +3

    አበጀሽን አምጡልን ድምቀታችን❤❤ ስወዳት

  • @YezgetM
    @YezgetM День тому +5

    'የመሬት ጉምብር 'አለች ያየሽ የሚገርም አማርኛ ነው ምን ማለት እንደሆነ የሚያውቅ አለ

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia День тому +1

      የመሬት ጉምብር ማለት አጭር ማለት ነው

  • @BereketAsmamachew
    @BereketAsmamachew День тому +4

    አረ አንዴት አቀለለህ!እሱቤ 😂

  • @YASHIPqlk
    @YASHIPqlk День тому +2

    yaleme.wereke.sewadate.ekom😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @ማርቲጎንደሬዋ
    @ማርቲጎንደሬዋ День тому +3

    እውነት ነው እረ አበጀሽ የት ሄዳነው እረ በማሪየያም አምጡልን

  • @Swdtazkyy
    @Swdtazkyy День тому +6

    Ebakachiw zemenawi drama endatiserubin egna yewedednachiw yegeterun silemitasayun new tade balefew debirognal yihe arif newi

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g День тому +2

    ፍቅሮቼ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰናይትአዳለም
    @ሰናይትአዳለም День тому +1

    ወለደችመሰል

  • @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
    @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ День тому +3

    ጣት ስነሳ ካላገኛዋችሁ የመዳም ስራ እጅ እጅ ነዉ የሚለኝ😂😂😂😂😂😂

  • @ፋኖ-ዠ1ዠ
    @ፋኖ-ዠ1ዠ День тому +3

    ሠላም እንደትናችሁ ኧረየመቤትን ሥልክ ተባቡሩን ልሞትነው

  • @hasinashaikh391
    @hasinashaikh391 День тому +3

    ባውንድ ተው እር

  • @Madenamedena
    @Madenamedena День тому +4

    ውዶቸ እንዴት አደራችሁ

  • @adddddddd
    @adddddddd День тому +2

    ምንድናቸው እንደዚህ በግድ ካላገቡ ብለሽ መታገል ውበት ብሎ እናት እስር ሁለት አመት ሙሉ ተምረው እንደ ስራ ላልፈለጉት ባል ካልዳርኩ ብሎ ኧረጎራው ማለት😮ኡርዋአአአ ምን ጉድ ነው ባል ብርቁዎችን አይምሮ ይስጣቸው😂መቼም ያለውን ባህል ነው በድራማ የምናየው ማግባት መጥፎ ሁኖ ሳይሆን ግድ መሆን ግን የለበትም😮😂😂እናንተ ግን ጎበዞች በርቱ እንወዳችህዋለን❤❤❤❤

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 День тому +1

      ተርጋጊ ፊልም ንው😂😂😂

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ2024
    @አገሬ_ምን_ነካሽ2024 22 години тому

    አያ ታዴ፤ለተመልካች እህቶቻችን ክብር ይኑርህ፤ሴትን ይኸን ያህል በሰውነት ማዋረድ ተገቢ አይደለም።

  • @zahra.ayyeejiradurakoodhaa716
    @zahra.ayyeejiradurakoodhaa716 День тому +3

    😅😅😅😅😅cwu

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 6 годин тому

    አለባበሳችሁ ሸጋ ነው ❤❤

  • @ChalieGetnet
    @ChalieGetnet День тому +4

    10🎉

  • @someliyoutube
    @someliyoutube День тому +1

    አበጀሸ ጠፈታለይ ወልዳ ነው እዴ🥰🥰🥰

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 День тому +1

    አያ ታዴ ግን😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰👍

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ День тому +1

    ፍሲጋ ክሰንበት አልፎ አያዉቅ የሚለዉን ግጥም በማሪያም ሙሎን ንገሩኝ❤❤❤

  • @MULUNESH-n9c
    @MULUNESH-n9c День тому +3

    መጣችሁ

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ

    ❤❤❤❤❤❤❤😅😅

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 День тому +1

    እረ አበጀሽ ጠፍች እስዋ ከሌለች ገብቼ ነዉ ምወጣም ሳላይ ከምር ማን እንደ አበጀሽ

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 День тому +2

      አበጀሽ ብቻዋን ምንም አታመጣም ሁሉም የራሱ ችሎታ አለው ተቀንባብርው ንው የሚስሩት አበጀሽም ባትኖር በደንብ እየስሩት ንው ለማንኞውም ወልዳ እርፍት ስለሆንች ትመጣለች ግን እንሱም ይችላሉ

  • @neimcaabdoulkaderchardi1306
    @neimcaabdoulkaderchardi1306 День тому +5

    ሱስ የሆናችሁ

  • @BezawitMoges-gj6bv
    @BezawitMoges-gj6bv 7 годин тому

    በጣም ነው የምወዳችሁ ኧረ አበጄሽን እባካችሁ በአይኔ ዞራለች በጣም ናፍቃኛለች የምሬሬሬን ነው

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 День тому +3

    አየተዲአበጀሸእሳ

  • @anchinalutegegne9899
    @anchinalutegegne9899 День тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @adinkamersha
    @adinkamersha 9 годин тому

    ታዱ ከአበጀቅ ጋር ሁኖ ሲሰራ በጣም ይደምቃል

  • @FikrTamirat
    @FikrTamirat День тому +1

    Addis nger mesrt alhelhewo.... lmn addis sra.. mokrew..pls ...

  • @Tashi12-q7v
    @Tashi12-q7v День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ginaMohammed-nt5wd
    @ginaMohammed-nt5wd День тому +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Aamina-j9i
    @Aamina-j9i День тому

    ምነው ገረመው የቆየ ቅማለብህ እንዴአባ አከለ አባ አከሌ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Tigist-i5h
    @Tigist-i5h День тому +2

    የሳውዲአሩብያቋንቋ

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 17 хвилин тому

    Emu nice dress on u beautiful

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 День тому

    ኧረ ተው የአማራን ባህል አክብሩ !? ሴት ልጅ ሳትዳር መቀነትና ባውንድ አትጠመጥምም ።

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 14 годин тому

    ያላዘለ ሰው ባላይ አለች ያዬሽ😁እውነቷን ነው ያገባችሁ ውለዱ፣ ትዳራችሁን አክብሩ አትገላሞቱ😢
    ያለምወርቅ ግን መኪናውን ነው ሰውዬውን የወደድሽው😂አይ ያየሽ ሳክሷ አይቻልም እኮ😂😂
    "እረ እመዋ ናፍቃናለች መቼ ነው ምትመለሰው??😢

  • @እማእወድሻለሁ-ከ6በ

    ግን እኮ ጎጃምበባህላችን ያላገባች ሴት ሻሽ ወይንም ባውንድ አታስርም መቀነትም አታስርም😮

  • @genetgenet6407
    @genetgenet6407 9 годин тому

    ጥቁር የራስ ማሰሪያ የሚያስሩት ያገቡ ሴቶች ብቻ ናቸዉ

  • @huk4847
    @huk4847 День тому +7

    ሁሌ አንድ አይነት ነገር አትስሩ። አንዳንዴ ከባልና ሚስት ዉጡ

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia День тому +1

    ፖለቲካ ቆ

  • @famel9098
    @famel9098 8 годин тому

    ታዴ የሴት ቀበኛ፣ ዛሬ ደሞ ባሪቾ፟ እታጓን አገባህ? መቼም አሪፍ አሪፍ ሴት ያዝልሃል፡፡

  • @adinkamersha
    @adinkamersha 9 годин тому

    አበጀሽ የለለሽበት በጭራሽ አያምርም

  • @TegieeDersi
    @TegieeDersi День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TringoKifle-gl4xz
    @TringoKifle-gl4xz День тому +2

    ❤❤❤❤😂

  • @ABBAB-g6l
    @ABBAB-g6l День тому +1

    ❤❤❤❤

  • @mintwabmint270
    @mintwabmint270 День тому +1

    ❤❤❤❤