መንፈሳዊ አባት (Dad) ይበላል ወይስ አይባልም ???//ዶክተር ማሙሻ ፈንታ//ዶክተር አብርሃም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @EtataYeshu-pk5zo
    @EtataYeshu-pk5zo 11 днів тому +1

    እናተ እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን የሰጠ ወንድሞቻችን ተባረኩ❤❤

  • @bini_jatesfay5108
    @bini_jatesfay5108 18 днів тому +3

    በዚህ መንገድ እውነቱን ለዚ ትውልድ እባካቹ መሪዎች ሁኑት ተባረኩ ፀጋው ይብዛላቹ

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 16 днів тому +1

    ጌታ በግልጽ አባት ተብላችሁ አትጠሩ።" በወንጌል ወልደናቸው" ዘሩ የእግዚአብሔር ቃል ስለሆነ ለእግዚአብሔር ይሰጠዋል! ነው።

  • @demekedessie
    @demekedessie 18 днів тому +2

    ጸጋ ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏🙏❤️

  • @ErbkaErbka-s2m
    @ErbkaErbka-s2m 18 днів тому +1

    tebarekuuu Ye Abate Jenoch ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretgebreyesus8856
    @meseretgebreyesus8856 18 днів тому

    ትክክል አይደለም

  • @godblessethiopiaourmama1519
    @godblessethiopiaourmama1519 16 днів тому

    ማቴ 23:9

  • @aronhidray69
    @aronhidray69 18 днів тому

    Tekkkl aydelem sehtet new!

  • @beemnetabay1424
    @beemnetabay1424 17 днів тому

    ጳውሎስ ወንድሙ እንጂ፣ አባቱ አይደለም፣ እንደ ልጅ ሊያሳድገው ይችላል፣ ምናልባት ታላቅ ወንድሙ ይሆን?

  • @asebegugsa674
    @asebegugsa674 17 днів тому +1

    ሰው ሲፈጠር ከፈጠረው እግዚያብሄር አባት ጋር ህብረት እንዲኖረው ተደርጉ ሲሆን ይህም የእግዚያብሔር plan A ሃሳቡ ነው፡፡ሰው በግሉ መንፈሳዊ ሆኖ ከእግዚያብሄር ጋር የጠበቀ ግንኙነት እና ህብረት መመስረት ሲያቅተው ሶስተኛ አካል የሆነና በተሻለ ደረጃ ወደ እግዚያብሔር የቀረበ ተብሎ የሚታመን ሌላ ሰውን በመካከል ጣልቃ እንዲገባ ወደ መፈለግ ያዘነብላል፡፡ይህም የእግዚያብሔር Plan B ነው፡፡በሌላ አገላለጽ plan A ፈረሱ ብንል Plan B ደግሞ ጋሪ ብለን ብንወስድ ጋሪው ከፈረሱ ቀድሞ እንዳይገንኝ ጥንቀቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
    ከተደረገው ውይይት አንጻር ቃሉ ምን ይላል ብለን ስንጠይቅ በውይይቱ ላይ ሶስቱም ያነሱት ወደ ውይይት ከመግባታቸው በፊት በሚነሱ ሃሳቦች ዙሪያ ብዙ ልዩነት እንዳኖር በሃሳባቸው የተማማሉ ይመስላል፣ ቋንቋቸው ተመሳሳይ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ግን ሶስቱም ያነሱት ሃሳብ የእግዚብሔርን የልቡ ሃሳብ ማለትም plan A ሳይሆን Plan Bን ነው፡፡ ይህ ደግሞ የጌታችን እየሱስ አሰተምህሮ አይደለም፡፡
    ከእግዚያብሔር የልብ ሃሳቡ አንጻር ( Plan A) አባት ማለት ምን ማለት ነው?
    አባትነት ማለት የአንድ ነገር ምንጭ ወይም መገኛ መሆን ማለት እንጂ አንድን ነገር አደራ መቀበልና ማስተዳደር መቻል ብቻውን አባት አያስብልም፡፡
    በዚህም መሰረት የፍጥረት ሁሉ ምንጭ ወይም መገኛ ፍጥረት ሳይሆን የሁሉ ፈጣሪ እግዚያብሔር አባት ብቻውን ነው፡፡ለዚህም ነው ጌታችን እየሱስ
    1. ከአንዱ ከእግዚያብሔር በስተቀር ማንንም አባት ብላችሁ አትጥሩ
    2. ከሰማይ እንጀራን የሰጣችሁ ሙሴ አይደለም፣ ነገር ግን የሰጣችሁ አባቴ ነው፡፡
    3. ከላይ ካልተሰጠህ በስተቀር በኔ ላይ ምንም ስልጣን ባለኖረህ ነበር
    በፍቃዳችን ሌሎች ሰዎችን በመንፈሳዊ ሂወታችን ላይ አባት አድርገን መቀበላችን በዕምነታችን ባለን ጥንካሬና ብስለት ላይ የተመሰረተ ነው፡፡በእምነቱ ወደ ብስለት ያልደረሰ አማኝ ወደ ብስለት ለመድረስ በእምነቱ የጠነከረ ሰውን እንደ ምሳሌ ሊወስድ እና የእርሱን ፈለግ ተከትሎ ጌታን ወደ መምሰል ሊያድግ ይችላል፡፡ ነገር ግን ይህ ለሌሎች ምሳሌ ሊሆን የበቃው ሰው አባት ተብሎ ሊጠራ በፍጹም አይችልም ምክንያቱም እርሱ ራሱም ከእግዚያብሔር ተቀብሎ የሰጠው እንጂ ምንጭ ሆኖ ያደረገው ስላልሆነ፡፡አባት ከማለት ይልቅ ይህ ሰው Pioneer,example ተብሎ ቢጠራ ነው ትክክል የሚሆነው፡፡ በስጋ የወለዱን ቢሆኑ እንኳ አደራ ተቀብለው ሞግዚት ወይም አሳዳጊ እንጂ አባት ሊሆን አይችልም፡፡ በተለምዶ የስጋ ወላጆቻችንን አባት፣እናት እያልን መጥራታችን በእግዚብሔር ቃል ሲፈተሸ ትክክለኛ ነው ማለት አይደለም ምክንቱም ምንጭ መሆን ሰለማይችሉ፡፡
    በኢሳያስ መጽሐፍ እየሱስ ክርስቶስን ድንቅ፣መካር፣የዘላለም አባት ብሎ ሲጠራው እንመለከታለን በጌታ እየሱስ በኩል በምድር ኖረው ያለፉ፣የእኖሩ ያሉ ይሁን ወደፊት የሚኖሩ ፍጥረታት የእግዚያብሄርን አባትነት አግኝተዋል፡፡ ጳውሎስም ቢሆን በመንፈስ ወለድኳችሁ አለ እንጂ እኔ መንፈሳዊ አባታችሁ ነኝ አላለም፡፡ በሌላም ስፍራ ብዙ አስተማሪዎች፣ሞግዚቶች ቢኖሯችሁ ብዙ አባቶች የላችሁም ሲል ይህ አንዱ አባታችሁ እግዚያብሔር ነው እያላቸው ነው፡፡ ይኸው ጳውሎስ አይናችሁን የእምነታችሁ ራስና ፈጻሚ በሆነው በጌታችን እየሱስ ላይ አድርጉ ብሎ ተናግሯል፡፡
    አባትነት ስም ሲሆን ፍጡር የሆነ ሰውን አባት ብሎ መጥራቱ በአንደበት በሰማይ በዚ ቃልህ/ሽ ምክንያት ተይዘህ/ሽ አባት ብለህ ለጠራኸው ሰው የበረከትህ መተላለፊያ እንዲሆን ፍቃድህን አሳልፈህ እየሰጠክ/ሽ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት አባት ባደረከው ሰው ስልጣን ስር ለበረከትም ይሁን ለእርግማን ተጋላጭ ትሆናለህ፡፡ ስለዚህ ይህን መንገድ የመረጡ ሁሉ ከእግዚያብሄር ይልቅ አባት የተባለውን ለማስደሰት የሚኖሩ ስለሚሆን ብዙውን ግዜ በመንፈሳዊ ሂወታቸው የቀነጨሩ እና የሃማኖተኝነት ካባ የተደረበላቸው ሆነው የሆነ ምዕራፍ ላይ ራሳቸውን ያገኙታል፡፡ ጌታ ይርዳን፡፡

  • @tesfayefichala7817
    @tesfayefichala7817 18 днів тому +4

    ጌታ አዳኛችን ማቴ.23:9 ላይ የሰጠውን ቀጥተኛና የማያሻማ ትዕዛዝ ለምንድነው እንዳለ የማንቀበለው? የተናገረበት ድባብ እኮ ግልጽ ነው።የተማርነው የእግ/ር አምላካችንን ትዕዛዝ እያፍታታን ልናዳክም እኮ አይደለም። ሰው ራሱን ወይም ወዳጆቹን ቅዱስ አባቴ ፣ ቅዱስ አባታችን ወዘተ. እያስባለ ለአምላካችን ለእግ/ር ብቻ በሆነው ሥልጣን ላይ ራሱን የሾመበት ትዕቢት፣ማስመሰልና ለእግ/ር ብቻ የሚገባውን ክብር ሲዘርፍ የኖረበት ድፍረት እኮ የታወቀ ነው። ቆይ እኔ የምለው:- ጳውሎስ ብሏል እያልን ማጣፊያ ከምንፈልግለት በመንፈሳዊ ጉዳይ ላይ ጌታ አዳኛችን እንዳለው ከሰማዩ አባታችን ሌላ ማንንም አባት ባንልሳ!?
    ኸረ እባካችሁን የጌታን ትዕዛዝ እንዳለ እንቀበልና ክብሩ ቢቀርብን።ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ። የሌላው ቅዱስ አባት መባል ማንን እንዲያስከብር ነው ክርክሩ!?😮

  • @EtataYeshu-pk5zo
    @EtataYeshu-pk5zo 11 днів тому

    አንዳንዶች ዛሬ ቤተክርስቲያን ለምን አልሄዳችሁም ሲባሉ ሐዋርያው ለአገልግሎት ወደ ውጭ ሰለሄደ እሱ አባቴ ሰለሆነ እሱ ከሌለ ቤተክርስቲያን መሄዶ አልወድም ይላሉ አቤት ጉድ