ናዝሬት!ሞጆ! አዲስ አበባ!3 ትዳር እንዴት? ለምን?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • #fevenketema #wedding #artistfevenketema
    The official You tube Channel of Feven Ketema.
    Enjoy! Subscribe!
    Connect for more.
    / fevenketema
    / fevenketema. .
    fevenketema.com/

КОМЕНТАРІ • 84

  • @haimanothailu8432
    @haimanothailu8432 2 роки тому +13

    ፌቪ የኔ ቆንጆ የአጣዬ ልጅ ኘሮግራምሽ በጣም እጅግ አስተማሪ ነው ቀጥይበት በርች እና ግን ድምጽ በጣም አይሰማም እሸ ፌቭዬ

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 2 роки тому +10

    እግዚኦ ጌታዬ 😓ምን ጉድ ነው ወንዴ መልካም ወንድም ጓደኛ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️
    የኔ ሀሳብ ይነገራት እና እሷ ትወስን

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 2 роки тому +6

    ምን አንጦለጦለው ሰውዬው ይቀልዳል እንዴ ትዳር እቃቃ ጨዋታነው እንዴ ሴቶች ተደፍርናል ሳታፈቅር ነው እንዴ የምትጋደመው ለልጆችህ ክብር ይኑርህ ወንደሰን ምርጥ ጋደኛ

    • @hamh3998
      @hamh3998 2 роки тому

      ገንዘብ ያረጋል ሚስት ይልቅ ላግባሽ ማነሽ

  • @hiwetwomdimagegn6873
    @hiwetwomdimagegn6873 2 роки тому +4

    ቢነገራትም ዋጋ የለውም አልፈልግም ብትል እንኳን እሱ ያደራጀው ሁለት ቤት አለው አንድ ጋር መርጦ ይገባል ሰውየው መሄዱ ባይጎዶትም የኢኮኖሚ ጉዳቱን አትችለውም።

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому

    ይሄ የዝሙት መንፈስ ነው በየቦታው እንደችግኝ ተክሎ ከሁሉም ጋር መስሎ መኖር ይሄ የትክክለኛ የሰው አስተሳሰብ ነው ፈጣሪ ከዚህ መንፈስ ሰውረን። ገቢ ባይኖራትም። በላያለይ እየጨፈረ የሞት ሞት እየገደላት ነው ልጆቻ ከፍ ያሉ ከሆነ መስራት የምችልበትን መንገድ መስራት ነው እንጂ ቆይ ነገ ቢሞትስ መስራታ ይቀራል ስለዚህ በየቦታው እንደውሻ እየወለደ ከአንድም 2 አውቆ ነው ያረገው እንጂ ስተት ቢሆን 3 አራት በፍላጎት ወልዳል ወንደሰን ከጎና ለመሆን ወስነክ ብትጎዳም ለልጆቻ ስትል ትጠነክራለች ነገስ ሌላጋ ሄዶ አለመውለዱ ምን እርግጠኛ ነን

  • @ababetefera6694
    @ababetefera6694 2 роки тому +2

    ተባረኩ ፣ወንድ ሁሉ እንደ ወንደሰን የለ ቢገኝ ፣አመኛለሁ ነገር ግን አይገኝም ከ100/10 ፡ሊገኝ ይችላል ፣ወዶሰን አውነት እንዲወጣ ከፈለገ መጀመሪያ ፣ለጋደኛው መንገር አይ አልናገርም ካለ ከሱ ጋር በደንብ የሚቀርቡትን ሽማግሌዎች መርጦ ማነጋገር አሁን እቢ ካለ ወዶሰን ከሽማግሌዎቹ ፣ጋር በመሆን ጉዳዩን ወይም ፣መርዶዋን ትሰማ ?በተረፈ ወዶሰን ለብቻው መናገር የለበትም ፡አንዴ ሁለቴ ምከረው በሶስተኛው ፣እነደ አረመኔ ቁጠረው ይላል የእግዚአብሔር ቃል ፣ወነድሜ አንተ ከደሙ ንጹህ ነህ አይጸጽትህም ፣እውነት አርነት የወጣል ፣ሃጢአትህን ተሸክመህ አትዞርም ፣መትም ቢመጣ ለእውነት ብትሞት አይቆጭህም ፣አሀንም አለለሁ ስጋን የሚገለውን ፣አትፍራ ነብሰን ሥጋን የሚገለውን ፍራ ይላል የእግዚአብሔር ቃል ፣ተባረኩልኝ አግዚአብሔር ወደሰንን የርደው አፍ የሁነው፣ሃሳቤ ባጭሩ ይሄንን የመሰላል።

  • @Haregi849
    @Haregi849 2 роки тому +1

    እግዚኦ ምን አይነት ሰው ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ሚስቱ በጣም ታሳዝናለች

  • @ወሎየዋአማራ
    @ወሎየዋአማራ 2 роки тому +14

    ትዳር ይፈርሳል እሚባለው ትዳር ሲኖር ነው 3 ቦታ ህይወት መስርቶ እየኖረ ትዳር ነው ማለት አይቻልም ይህ ጨዋታ ነው ሰውየው ተሳስቶ ነው እንዳይባል ሁለት ሶስት ልጅ ወልዶ ህይወቱን ገፍቶበታል ነገ ይቀየራል ወደቤቱ ይመለሳል እሚባል ነገር አደለም እና ጓደኛው እንደውም ዘገየ ሌሎቹም ሴቶች ላያውቁ ይችላሉ ትዳር እንዳለው እነሱንም፡መታደግ ነው ቢያንስ ልጆቻቸው ይተዋወቁ ገና መተዳደሪያ የላትም ተብሎ እንደዚህ መደበቅ ይደብራል ቢለያይም ልጆቹን ያሳድጋል ግዴታው ነው ደሞኮ አንድ ሴት ጋር ቢሆን ስህተት ነው ተብሎ ይታለፋል ሶስት ትዳር ሆ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +2

    የጅቡቲ ሹፌሮች አብዛኞቹ በየፌርማታው ነው ያላቸው ምስኪን ሴት እህቶቻችን አራርቆ መውለድ ሲባሉ አራርቀው በሴት ህይወት የሚጫወቱ መርገም ነው የሚያወርሱት

  • @ሀዊኪያ
    @ሀዊኪያ 2 роки тому +6

    ለሰው ብሎ ሲያማ ለኔ ብለህ ስማ አለች አያቴ ..... እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ነግርክ ሂወትህን ኑር ፈጣሪን ይቅር በለኝ በል እንደው ግን ምን አስቦ ነው

  • @veeashrreds6762
    @veeashrreds6762 2 роки тому +5

    ገና ከኖርን ገና ብዙ እንሰማለን ጓደኛው ግን እግዚአብሔር ይባርክህ ትነገር ባይ ነኝ

  • @yeshietilahun2812
    @yeshietilahun2812 2 роки тому +2

    ፌቪ የአንገትሽ መስቀል ሲያምር የኔባለማተብ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 роки тому +2

    እመኑኝ በየቦታውም ይኖረዋል። በበሽታ እንዳይጨርሳቸው። ውይይይይይይ ሴት ልጅ ግን ያልተሰጣት ጉድ የለም።

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 роки тому +3

    ሰላምሽ ይብዛ ፌቡ በእዉነት በጣም ከባድ ነዉ ለመናገርም ዝም ለማለትም ይጨንቃል ግን በመጀመሪያ ከቻልክ ኦርቶዶክስ ከሆኑ የንስሀ አባታቸዉን ይዘህ ለብቻዋ በጥሞና መክረህ ዘክረህ ንገሩዋት ሙስሊምም ከሆኑ እንደዛዉ አንድ አባት ይዘህ በተመሳሳይ ቀስ አድርጋቹ ንገሩዋት ስትሰማ ምን አክል ልቧ እንደሚሰበር ሳስበዉ እህህህህህህ ይጨንቃል ባል ተብዬዉ ግን ልቦና ይስጥህ በእዉነት

  • @biniyamengidaw9159
    @biniyamengidaw9159 2 роки тому

    ፌቭየ ቆንጆና አስተማሪ ሚዲያ ነው በርች እና የዚህ ሐሳብ መልሱ እንደ እኔ እውነቱን በሰዓት ማወቅ አለባት እውነት አንድ ቀን ይወጣል

  • @Tube-sn4rt
    @Tube-sn4rt Рік тому +1

    ምን ችግር አለው ሙስሊም ከሆነ1ይቀርዋል ባንድፉቱ. 4ይሙላ አታካብዱ ዋናው የሚስቶቹን ሀቅ ይጠብቅ ወድማችንደግሞ ምርጥጎደኛከሆንክ. በሀራም ከሚዘሙት በሀላልትዳርመስርቶ መኖሩን መደገፍእጅይ. እራስህንመኮነንየለብህም የመጀመሪያውሚስቱምሆነች የሁለተኛዋ እሱእስካስተዳደራቸውድርስ. ምንም ቅር የሚያሰኝ ነገር የለም. እዛው ተቆርጦ አይቀርም ሁሉንምያዳርሳል እኔም በራሴህይወትላይ ቢሆን. የማደርገውነው ገናለገና እቆጣለሁብየ የልጆቼንምህይወት እንዲሁም የባለቤቴንህይወትከማመሳቅልአርፌመቀመጥንእመርጣለሁ አላህ ሶብሩን ትግስቱን እሱይስጥንእጅይ ከተበላሸቡሀላ ዋይ ማለት ትርፉ እራስምታትነው። ሳይቀመጡ እግር መዘርጋት መፍገልነው ይላልያገሬሰውሲተርት

  • @saadasaada3030
    @saadasaada3030 2 роки тому +3

    ጉድ።እድሜይስጠንጅ ገናብዙእናያለን እሰማለን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +2

    ሚስትዬዋ እውነቱን ማወቅ አለባት ይሄ ችግር ይዞት ምናምን ሳይሆን የሴሰኝነት ሱስ ነው መቼም አይመለስም ወንደሰን መናገር አለበት ይሄ ሰውዬ ሌላም ይኖረዋል ይሄ ቢፈርስ ተብሎ አያሰጋም ሲጀመር ሰውዬው አፍርሶታል ሰውን የሚያኖረው እግዚአብሔር ነው

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 2 роки тому +1

    እር ጉድ 🫢ኑሮ ተወዶዋል አባው 3 ቤት አለው ስለእውነት መንፈስ ነው🤔🤔 ወንደሰን ግን በሚስጥር አድርጎ ይንገራት እና የምትለውን ስማ.

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 2 роки тому +1

    ጥሎብኝ ስወድሽ ስረአትሽ በጣም ደስ ይላል

  • @sarahbeirut9545
    @sarahbeirut9545 2 роки тому +4

    እውነት ካልወጣ ነገር እኮ ልጆቹም ሊጋቡ ይችላሉ የግድ እውነት መውጣት አለበር

    • @fatihaali389
      @fatihaali389 Рік тому

      😂😂😂😂 ye Allah Anchi neshe yasakishenge

  • @Sam-ws3cy
    @Sam-ws3cy 2 роки тому

    እርግማኑን ተወት እናርገው ፍርዱ ልእግዚአብሔር እንስጥ ይህ ጉዳይ በአገራችን ብዙ ነው ይህ በምሳሌ ቀርበዎል ወንድወሰን ግን ነገ በሁለቱ በኩል ሊመጣ የሚችለው የሂልና ወቀሳ እንዳይደርስብህ አንተምቤተኛ ከሆንክ ንስሀ አባታቸው ይዘህ በቅድምያ ለሱ ነግረህ ከዛም ለሴትየዎ መንግር ነው ውጤቱ ታይቶ ማለት ነው

  • @antenehbelew319
    @antenehbelew319 Рік тому

    ❤ ፌቨን እንዴት እንደምወድሽ ለስራዎችሽ ክብር አለኝ

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 2 роки тому +2

    እውነቱን ይንገራት ወንደሰን በቴውድሮስ ሀሳብ እስማማለሁ

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 4 місяці тому

    ፌበንዬ የኔ ባለማህተብ ስወድሽ ከልቤ❤❤❤❤

  • @mesi9711
    @mesi9711 2 роки тому +1

    እሄ እኮ ቤየ አቤቱ ያለ ጉድ ነው

  • @selamyemariyamlij1608
    @selamyemariyamlij1608 2 роки тому +2

    የፈጣሪ ያለህ ሰውረን አንተ እረ መናገር አለበት ይሄ ነገር ካልተነገራት የሚቀጥል ነው የሚመስለው ወንደሰን ምርጥ ጓደኛ ነህ ትዳራቸው አሁን ተነገራቸውም አልተነገራቸውም መፍረሱ የማይቀር ነው ስለዚህ ንገራት ምንም ሳትፈራ እሺ

  • @rahmamuhammad4582
    @rahmamuhammad4582 2 роки тому +1

    ኢላሂ ባለቤቴን አተ ጥሩ ባል አድግልኝ ያረብ የምሰማውም የማየውም ያሥፈራል

  • @kalkidan127
    @kalkidan127 2 роки тому +2

    ወንዶሰን መናገር የለበትም ለጉአደኛው እንዲናገር ይገፉፉው ባይ ነኝ

  • @አሮንብርሀን
    @አሮንብርሀን 2 роки тому +1

    ሰላም ፌበንየ ግን ወንዴ በጣም መልኳም ጓደኛ ነው ሰውየው ግን ጤነኛ ነው እዛም እዛም እንደበት አር ጠብ ጠብ የሚያረገው ምን ነክቶት ነው እደኔ ወንዴ የጓደኛውን ሚስት ቤተሰብ ስብስቦ ሁሉንም ነገር ፍርጥርጥ አድርጓ መናገር አለበት ካልተናገር ግን አሁንም መውለዱ እማይቀር ነገር ነው ለምዶል በየቦታው መጋደም እና ወንድየ የመጣውን ማንሳት ነው አንተም እህት ይኖርሀል ነግበኔ ነው እና ዝም አትበልልል ጋደኛህን ግን አማኖኤል አስገባው የጤና ችግር የለበት ይመስላል

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Рік тому +1

    ብትፋታ እንዴት ትሆናለች ለምለው ሰውየው ህይወቱ ብያልፍ ምትቀበለው ኃላፊነት ነው ብያንስ በሕይወት እያለ ራሱዋን ማደራጀት ብትጀምር ነው ምሻለው

  • @ማሕበርኣክሊለሰማእታትቻና

    ማተብሽ ሲያምር

  • @heywet
    @heywet 2 роки тому

    Set amakare betameche yeshalshal! Erasachew yemayetameu wendochen sebsebo meteyek men yebalal!?

  • @fanoscse2223
    @fanoscse2223 2 роки тому

    እውነት ካልወጣ ነገር እኮ ልጆቹም ሊጋቡ ይችላሉ ንገራት

  • @hope998
    @hope998 2 роки тому

    እኔም ገጥሞኛል ባሏ ከእሷ እኩያ አስረግዞ እድሜያቸው ህፃናቱ እኩል ነው ግን በቃ ፈርቼ አልነገርኳትም ምንም እምትተዳደርበት ነገር የላትም ትራባለች ትቸገራለች ብዬ ከእሷም እራቅኩኝ የምር

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 роки тому +1

    አላህ ሆይ ጆረሽ ነው በለኝ ልቤ ቀጥ ልል ነው 💔💔💔💔💔 ምን አይነት አውሪ ነው 🙄🙄🙄🙄🙄 ወላህ በድንጋጤ ትሞታለይ በእድሜዋ ተጫውቶባት ( እኔ ብሆን እቃውን የምቆርጥና ለውሻ የምሰጠው ይመስለኛል አስተፌረላ ምን ጉድ ነው

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe Рік тому +1

      ምን አስባለሽ ኖርማልኮነው 🤣🤣

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 роки тому +1

    እንኳን ደና መጣሽ ውዴ

  • @manamurtiiaanaagooroo437
    @manamurtiiaanaagooroo437 2 роки тому

    yihenin tidari bila kemitinor lijochan lemina weyim yekeni sira serita bitinor yishalatali yi sesegna newu.

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 2 роки тому

    በጣም ከባድ ነገር ውስጥ ነዉ ያለዉ መቼም አስቦበት ነዉ እሄን ሁሉ ጉድ የፈፀመዉ ስለዚህ ወንዴ ለሚስቱ መንገር አለበት እስከመቼ ትጎዳለች ምስኪን አንጀቴን ነዉ የበላችኝ ::

  • @pink9212
    @pink9212 2 роки тому

    I agree with you Teddy

  • @hanantobe6116
    @hanantobe6116 2 роки тому +5

    የትኛው ትዳር ነው ሳታውቀው ፈርሷል እኮ ምን ሆኗል እራሱ እንደተልከሰከሰ እራሱ እንዲነግራት መደረግ አለበት ለምን ወንዶሰን ቢነግራት ትዳሩ ቢፈርስ ባንተ ነው ትዳሬ የፈረሰው ብሎ ሌላ ውስጥ ይገባሉ ስለዚህ እራሱ ይንገራት ይሄ ውሻ ቱ አፈር ያስበላችሁ እንዲህ አይነት ወንዶች

  • @godisgood5946
    @godisgood5946 2 роки тому

    GOOD idea Keep it up

  • @ayalneshtube8588
    @ayalneshtube8588 2 роки тому +1

    ወይ ጆሮ ትስማ አይባል ሰማሁት ወይ ወንድ

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ 2 роки тому +1

    ምን አሰቦነው ከ3ሴት የወለደው ሰት ጀዝባሰውአለኳ

  • @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
    @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 2 роки тому

    ኦ አምላኬ እኔ አረቦቹን እያባጨሁ የኛም እደዚህ ያለ ጉድ አለን አይዞህ ወዴ ተናገር አዉነት ተሸሽጋ አቀርም

  • @etab6004
    @etab6004 2 роки тому +2

    አይ ወንድ ምድረ ድመት

  • @birhaneselemon8074
    @birhaneselemon8074 2 роки тому

    ፌበንዬበጣምነው፡እርዳታሽያስፈልገኛል፡መኖሮአስጠልቶኛል፡እባክሽን

  • @motivationpivot7914
    @motivationpivot7914 2 роки тому

    Where is Nazret?

  • @wissalgodana9650
    @wissalgodana9650 2 роки тому

    Ene bezih hasab alismamam. wendesen tarikun ye menger mept yelewum bay hon guadegnawun endinager masmamat new yalebet. Enageralew kale degmo yalewun halafinet mawused mechal alebet. Ene balabeten yiker yemilew erasu ke negeregn new lela ke manim mesmat alfeligem. Lelaw higum ayifekdiletim le wendesen meknatum lik aydelem tarikun le bale tariku matow, esu ke chale madreg yemichilew gudegnawun endimeles madreg new yalebet yihew new. Lelaw artistina tawakiwochun bicha atakirbi ye hikimina balemuyawoch,tebekawoch ,polisoch,memiran,tamarioch ena mehaberasebunim abatoch ena enatochin yemayitawekutin sewoch. Programu endehone ahun tewaki honuwal bezum atichegerim

  • @tsitamesfin1068
    @tsitamesfin1068 2 роки тому

    Likisikis nw yemir. Wendesen menager alebet mnm atichegerim ye 80 mistu ayidelechi ende lijochun wede yasadigal be higi rasu litikesew yigebal

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 2 роки тому

    Welcome Fave.

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 2 роки тому

    Unsolved mystery ❗️

  • @abebalema4080
    @abebalema4080 2 роки тому

    ere kebad new ene bihon alchelem enageralew

  • @semiraajebo
    @semiraajebo 2 роки тому

    ወንደሰን ቤታቸው ባትበላም ባትጠጣም ንገራት እያወቀች ብትጎዳ ይሻላል በቁም ከሚቀብራት አንተም የሱ ጓደኝነት አይጠቅምህም ከዚህ ጋ መሆን ትርፉ ውርደት ነው

  • @betelemtesfaye478
    @betelemtesfaye478 Рік тому

    Managere alebet

  • @gzachewayele9691
    @gzachewayele9691 2 роки тому

    ሞጆ ሐገር አይደለችም
    ናዝሬትም ሐገር አይደለችም
    ስለ ሰውየው
    ምንምን አይነት ሐሳም የለኝም ለከት ምን ሐሳብ ይሰጣል

  • @redietmersha2710
    @redietmersha2710 2 роки тому

    Menager alebet mknyatum enezi lijoch ke ande abat nw yeteweledut they are siblings aytawekim eko endet endemigenagnu mnalbat sayatewaweku lijochu ligabu yechlalu yhe demo balemetawek nw so metawek ena mistyew mesmat alebat

  • @woinshetkulliche6369
    @woinshetkulliche6369 2 роки тому

    oh my God! endet lihon yecelal bezih zemen and bytsbe mmerayte bmikbedebte zemen min ayente halafinte yegodelew sew naw yemiyasazinute setochu ena lejochu nachew ende ene ewenatawene aweqa wesanewane betewesene yeshalal....

  • @ቅድስትእራያ
    @ቅድስትእራያ 2 роки тому

    በርችልኝ ቬብየ

  • @yehualashettesfaye6631
    @yehualashettesfaye6631 2 роки тому

    Maraye

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 2 роки тому

    ለሶስቱም ሚስቶቹ ዋሽቷል ሥለዚ ስቀሉት
    ወይም ተዉት ።

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ 2 роки тому

    ለህጋዊይ ሚስቱ ይገርበት ምክንያቱም ሆን ብሎነው የሰራባት

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому

    ዮቱዮብ የምትከታተል ከሆነ ወንድወሰን ሳይናገር ሰማችው እኮ አደባባይ ወጣ ።

  • @semiraajebo
    @semiraajebo 2 роки тому

    በዓሁን ሰዓት ልጅ እና ሚስት አስቀምጦ መወስለት ፣brand fashion ሆኗል 😧

  • @nrbu4941
    @nrbu4941 2 роки тому +1

    ወደሰን ከሌላ ሰው ከሰማች አንተን ከባሏ እኩል ታዝንባለች እሱ ማይነግር ከሆነ አንተ ንግራት ህሊና ወቀሳ ትድናለህ

  • @aiqutbano1845
    @aiqutbano1845 2 роки тому +2

    ወድ ማለት እድህ ነው እግድህ ጉድ

    • @ethiopiahagere4945
      @ethiopiahagere4945 2 роки тому +3

      ወይ ወዶች ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Рік тому

    ሆሆ የ አ አ በባዋን ዋና አድርጎ በየ ሃገሩ የ ሚስት ብራንች መከፈቱ ነው ? ያዋጣኛል ብሎ አስቦ እናይህን ብቻ
    ጎዋደኛውን እንድናገር ብያስገድድ ይሻላል እንጅ ለራሱም ሕይወት ጥሩ አይሆንም

  • @amesalemasresha2218
    @amesalemasresha2218 2 роки тому +2

    አራርቃችሁ ውለድ እንጂ አራርቃችሁ አግብ ተባለ እንዴ ክርስቲያን ከሆነ

  • @mesi9711
    @mesi9711 2 роки тому

    😥😥😥

  • @ethio7706
    @ethio7706 2 роки тому

    ወይ ጉድ ይሄ ስህተት አይደለም የሰው ልጅ አንዴ ይሳሳታል እሱኮ እንደ ንግድ ተያይዞታል ሆ

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 2 роки тому

    እግዚኦየማይሰማዉየለምእግዚአብሔርማስተዋሉንይጠዉምንአይነትግዚላይደረስንበጣምያሳዝናል

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 2 роки тому

    ለምንደሆነ.አላቅም.ሽዙግዜ ሹፊሮች ተመሳሳይ.ታሪክ አላቸው.እዴውም.ይከስ.አራርቆነው.ያስቀመጣቸው.የሆቴል.የአልጋያለመክፈል.ወደዚያሲሂድ.ይመስለኛል.እኔማርያምን.አለምገና.3. ልጆችና.ህጋውይ.ሚስት እያለው.እሱግን.ፊልድ.ሂድኩኝ.እያለ ይወጣል.ለተወሰነቀን እሱግን.ፊልድሳይሆን.ለካስ.ቅምጥ.አለችው.ጦርሀይሎች.እግዴህ.አስቡት.አለምገናና.ጦርአይሎችኮ.በጣምቅርብነው.ከለታት.አንድቀን.ጉዱፍርጥ.ከዛማ.ደምብዛት.አለበትደሞ.ሞቶነበር.ግን.ፈጣሪ.ማረው.እሱግን.እዴህምሆኖ.ተርፎ.የልጆቹን.እናት ሲያያት.ገጀራእያነሳ.ካልገደልኩሽ.ይላል.እሷደሞ.እኔለልጆቸስል.ትዳሬን.ምንምይሆን እኖራለው.ትላለች.ገዴፈላ.ሰውእራሱሳይኖር.እዴት.ለልጁ.ያስባል.እረኔእንኳንም.አላደኩኝ.ያውሳድግ.አገባለው.

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck 2 роки тому

    Setamer berch

  • @weynshewa1004
    @weynshewa1004 2 роки тому

    Offff wondoch

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት

    እር ወየው ድፍት ያድርግህ ምኑ ከንቱ ነው