ካሳንችስ አዘነች አለቀሰች | የሰፈሩ ሰው በመጨረሻ ቀን በእንባ ተለያየ kazanchis demolished

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 271

  • @beletubaye
    @beletubaye 21 день тому +10

    ወይ ሰፈሬ ለካ እደዛ አምሬ ያለቀስኩ እዲህ ሆነሽ ላይሽ ነው በአምላኬ እምነቴ የፀና ነው ታሬክ ይቀየራል ያፈረሱ ይፈርሳሉ ወደሰፈራችንም እንመለሳለን እነዚህን እየፈረሱ ያሉ ቦታዎችን የምገዙ ባለሀብቶች ቆም ብላችሁ አስቡ የዚህ ድሀ ምስጊን ህዝብ እባ የትም አይወድቅም ንብረትም አይሆናችሁም!!!!

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 21 день тому +17

    አምላኬ ሆይ ሃገሬን በቸርነትህ አስባት።ወገኖቻችን አይዟችሁ

  • @hiwotkirstos
    @hiwotkirstos 20 днів тому +6

    ምንድነው እግዚአብሄር እኮ መልካም ነው የትም ሆነ የትም የእግዚአብሄር አብሮነት ነው ዋናው የምን ለቅሶ ነው ሴጣን ለማስደሰት ነው? እግዚአብሄር በምትሄዱበት ቀድሞ ይግባ I loveeee አዲስ አበባዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ I love ADIS ABABA❤❤❤

    • @hadynalab9668
      @hadynalab9668 19 днів тому

      አልቅሰህ የምታመጣው አነድም ለውጥ የለም አንተ ሴትአውል የአዲስ አበባ ጎረምሳ እሄንን ስማ የሄድክበትም ሆነ መጥቶ እንደዘላን ከቦታ ቦታ ሲያፈልስህ ኖሮ ያጠፉሃል አሁን አንድነትህን በትኖ ቀምቶሀል ነገ ደግሞ ከያለህበት አንድ በአንድ እየለቀመ ይደፉሀል እሄ ካልገባህ አንተ ሙት ነህና ነገም ያለህበት መጥቶ ቢጨርስህ አይደንቀኝም! የተደራጀ ሀዝባዊ ትግል አለልህ እንደ አለሌ ተላቅሰህ ከምትሄ መብትህን በጉልበትህ ማስከበር ያንተ አላማ ማድረግ ያንተ ፋንታ ነው አለበለዚያ ትጠፋለህ እሄ የጋላ መንግስት እንደውእምነቱ የደም ግብር የለመደ ነው አትታገልም ደምህን ትገብራታለህ ትግሉነ ተቀላቀል ተደራጅቶ ሊያጠፋህ የመጣውን ከተደራጀልሀ ላደራጅህ ለሰላምህ ልዋጋልህ ከሚልህ ሀይል ጋር መቀላቀል ግዴሀ አድርገህ መውሰድ አለብህ ኑ ተቀላቀሉን ጋላ ይውደም ኦሮሞ መሆን ያልቻለ ጋላ ጥቁር ጣሊያን ይጠፋለ የስቃይህን ግዜ ለማሳጠር አንድ እና አነድ አማራጭ የትግሉን ሀይል መቀላቀል ብቻ እና ብቻ ነው መፍትሄው!!!

  • @Kidan1212
    @Kidan1212 20 днів тому +16

    ያዲስ ኣባ ልጅ ታሪክ ፓለቲካ አያውቁም ከተወለዱበት ካደጉበት ከተማ ውጡ ሲባሉ ለዲሞ ግራፊ ቅየራ መሆኑ አይገባቸውም እነሱ ከጭቃ ቤት ወደ ስቱዲዎ በመግባታቸው ነው ሚደሰቱ መብታቸውን ቢያቁ ግን ካሉበት ቦታ አፓርትመንት አሰርተው ይኖሩ ነበር😢

    • @hadynalab9668
      @hadynalab9668 19 днів тому

      አልቅሰህ የምታመጣው አነድም ለውጥ የለም አንተ ሴትአውል የአዲስ አበባ ጎረምሳ እሄንን ስማ የሄድክበትም ሆነ መጥቶ እንደዘላን ከቦታ ቦታ ሲያፈልስህ ኖሮ ያጠፉሃል አሁን አንድነትህን በትኖ ቀምቶሀል ነገ ደግሞ ከያለህበት አንድ በአንድ እየለቀመ ይደፉሀል እሄ ካልገባህ አንተ ሙት ነህና ነገም ያለህበት መጥቶ ቢጨርስህ አይደንቀኝም! የተደራጀ ሀዝባዊ ትግል አለልህ እንደ አለሌ ተላቅሰህ ከምትሄ መብትህን በጉልበትህ ማስከበር ያንተ አላማ ማድረግ ያንተ ፋንታ ነው አለበለዚያ ትጠፋለህ እሄ የጋላ መንግስት እንደውእምነቱ የደም ግብር የለመደ ነው አትታገልም ደምህን ትገብራታለህ ትግሉነ ተቀላቀል ተደራጅቶ ሊያጠፋህ የመጣውን ከተደራጀልሀ ላደራጅህ ለሰላምህ ልዋጋልህ ከሚልህ ሀይል ጋር መቀላቀል ግዴሀ አድርገህ መውሰድ አለብህ ኑ ተቀላቀሉን ጋላ ይውደም ኦሮሞ መሆን ያልቻለ ጋላ ጥቁር ጣሊያን ይጠፋለ የስቃይህን ግዜ ለማሳጠር አንድ እና አነድ አማራጭ የትግሉን ሀይል መቀላቀል ብቻ እና ብቻ ነው መፍትሄው!!!

  • @ትእግስት-ዸ4ሰ
    @ትእግስት-ዸ4ሰ 22 дні тому +25

    አይ ዞን ይህም ያልፋል እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ወገኖቼ😢

    • @triangel07
      @triangel07  22 дні тому +1

      🥰🥰

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 21 день тому +1

      አንተ ቱልቱላ በደስታ ነው የወጣነዉ በላያችን ላይ አይጥ እየተራራጠብን አንኖርም
      Thanks to Dr Abby Ahmed and Adanch!!!!!!!🎉🎉🎉🎉

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 21 день тому +1

      የፓለቲካ መጠቀሚያ አይደለንም ካሳንችሶች እናሣፍራችአለን እንደፒያሳዎች!!!!

    • @ምስራቅአፍሪካ
      @ምስራቅአፍሪካ 21 день тому

      ​@@radicalv2720ለእንደአንተአይነቱማ ጥሩ ነዉ። ሲጀመር ቤት መች ኖሮ ያዉቃል ለባለይዞታዎቹነዉ የተባለዉ።

    • @ምስራቅአፍሪካ
      @ምስራቅአፍሪካ 21 день тому +1

      ለእንደአንተ አይነቱማ ጥሩ ነዉ።መቼ ቤት ኖሮህ ያዉቂል አሁን ስታገኝ ለምን ደስ አይልህም፡ለባለይዞታዎቹ ነዉ የተባለዉ።

  • @ZabedarAyele
    @ZabedarAyele 21 день тому +10

    አይዞን እኔ የአቧሬ ልጅ ነኝ የኛ ተራ ደርሶአል ግን ይጨኝቃል አይዞን በየሄዳችሁበት ኑሮ ይቀጥላል አሁንም አይለያቹ የምር ታምራላችሁ አይዞአችሁ ቀን ሲጥል እንዲ ነው ታሪክ ባይደገምም ግን ቢንስ ማስታወሻ ይሆናል፡፡

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 19 днів тому

      ለወሬ ብቻ የተፈጠራቹሁ ፈሪዎች የማትረቡ

    • @hadynalab9668
      @hadynalab9668 19 днів тому

      አልቅሰህ የምታመጣው አነድም ለውጥ የለም አንተ ሴትአውል የአዲስ አበባ ጎረምሳ እሄንን ስማ የሄድክበትም ሆነ መጥቶ እንደዘላን ከቦታ ቦታ ሲያፈልስህ ኖሮ ያጠፉሃል አሁን አንድነትህን በትኖ ቀምቶሀል ነገ ደግሞ ከያለህበት አንድ በአንድ እየለቀመ ይደፉሀል እሄ ካልገባህ አንተ ሙት ነህና ነገም ያለህበት መጥቶ ቢጨርስህ አይደንቀኝም! የተደራጀ ሀዝባዊ ትግል አለልህ እንደ አለሌ ተላቅሰህ ከምትሄ መብትህን በጉልበትህ ማስከበር ያንተ አላማ ማድረግ ያንተ ፋንታ ነው አለበለዚያ ትጠፋለህ እሄ የጋላ መንግስት እንደውእምነቱ የደም ግብር የለመደ ነው አትታገልም ደምህን ትገብራታለህ ትግሉነ ተቀላቀል ተደራጅቶ ሊያጠፋህ የመጣውን ከተደራጀልሀ ላደራጅህ ለሰላምህ ልዋጋልህ ከሚልህ ሀይል ጋር መቀላቀል ግዴሀ አድርገህ መውሰድ አለብህ ኑ ተቀላቀሉን ጋላ ይውደም ኦሮሞ መሆን ያልቻለ ጋላ ጥቁር ጣሊያን ይጠፋለ የስቃይህን ግዜ ለማሳጠር አንድ እና አነድ አማራጭ የትግሉን ሀይል መቀላቀል ብቻ እና ብቻ ነው መፍትሄው!!!

    • @matiyaskebede4414
      @matiyaskebede4414 18 днів тому

      ተጣሉ እንዴ ግማትና ቆሻሻሻ ይናፍቃል😂😂😂😂😂

  • @tezuymaryamleje375
    @tezuymaryamleje375 21 день тому +13

    ወንድሜ አሁንም ማትለያዩበትን ነገር ማድረግ አለባችሁ የሰፈሩ ልጅ የሆንኩ ያህል ተሰማኝ እግዚአብሔር አይለያያችሁ

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 20 днів тому +6

    አለመደራጀት እና መብትና ግዴታን አለማወቅ ይሄንን ያስከትላል። ባላችሁበት አልምተው እዛው ቦታቹህ ላይ አፓርትመንት ሰርተው ሊሰጧቹ ይችሉ ነበር። ነገር ግን ይሄንን መብት እዳላችሁ አታቁም እስክንድርም ሲነግራቹ አልሰማችሁም። ቢራ እየጨለጣቹህ፣ በኳስ ግዜ አችሁን እያሳለፋችሁ ከተወለዳችሁበት ሀገር መንደር ጎረቤት ከተማ ስራ ተፈናቅላቹ ኦሮሚያ ገጠር ከተቷቹ ቀድማቹ ብትደራጁ መብታችሁን ታግላቹ መጠየቅ ስትችሉ በዎዛ ፈዛዛ እድላችሁን ከተማችሁን አስበላቹህ አሁን የፒያሳ ልጅ ነኝ፣ የ ካሳንችስ ሰፈር ልጅ የከተማ ልጅ ብሎ ነገር የለም። ታሳዝናላቹ

    • @Kidan1212
      @Kidan1212 20 днів тому +1

      ልክ ልካቸውን ንገሪልኝማ ምድረ የሴት ልጅ ሁላ

    • @bilalmohammed3843
      @bilalmohammed3843 20 днів тому

      በጣምገልጸሽዋል😢😢😢😢😢

    • @Sezese
      @Sezese 17 днів тому

      በትክክል ይህ ነገር በዚሁ መቆም አለበት የመርካቶ ልጆች የሌላም ሰፈር ልጆች መፈናቀል በካሳንችስ ልጅ ይብቃ። ማንም ብልፅግናን ስልጣኔን አይጠላም በሰፈራችን እናልማ በተወለድንበት ይሰጠን ማለት ይልመድብን።

    • @ዘመን-ጀ6ቐ
      @ዘመን-ጀ6ቐ 17 днів тому

      በትክክል አፍቸውን ይከፍታሉ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 17 днів тому +1

    የ18 ቀበሌ ልጅ ነኝ እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት በዓታ ኪዳነ ምህረት ገብርኤል ሽፈራው ዘይት ቤት አቧሬ ጥይት ቤት እያልክ ስትዘረዝረው ወደ ልጅነቴ መለስከኝ አስፋወሰን ትምህርት ቤት እህቴ የተማረችበት ምን ደረሰ ታሪክ ይፋረዳችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር ይሁናችሁ አይዟችሁ እግዚአብሔር ያያል ! መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ ከሃገር እግራችን ቢወጣም ልባችን ከእናንተ ጋር ነው በፀሎት በርቱ እግዚአብሔር ይችላል !

  • @Dior768
    @Dior768 20 днів тому +2

    ❤❤❤ የዚህ ዝግጅት አቅራቢ ህይወቴን የተረከው እስኪመስለኝ ነው ካዛንችስን የገለፅካት ሁሉንም በአንተ አስተዳደግ ያለፈው 100% እኔም አልፌያለሁ።የካዛንችስ ልጆች የሆነ የሚያሰባስበንን ነገር በ tiktok መጥተህ አስጀምር❤ የትም ተወለድ ካዛንችስ እደግ ይባል የለ❤

  • @DemerashGimija
    @DemerashGimija 20 днів тому +1

    በሌሊት ተነስተን ተጋፍተን ተሰልፈን ለመኖሪያ ቤት ተመዝግበን የመጀመሪያ ክፍያ ከፍለን በየወሩ እየቆጠብን ስንጠባበቅ በዕጣ ለደረሰን ኮንዲዩም የምሥጋና ፕሮግራም ተደርጎ ተጨፍሮ እልል ተብሎ ቁልፍ ለመረከብ ተሽቀዳድመን ላሳለፍን ህብረሰብ አሁን ደግሞ የአዲስ አበባ መስተዳደር በአዲስ ሰፈር አዲስ ቤት ገምብቶ ትራንስፖር አቅርቦ ዕቃ አስጭኖ የፀዳ አዲስ ቤት ግቡ ቤት ለእምቦሳ ብሎ ስያስረክብ ምንድነው ጫጫታና ጩሄቱ? ጩሄቱ ከፍዬሏ በላይ ሆነሳ ያዙኝ ልቀቁኝ ደስታ ነው ወይ? ውይንስ መተበት? ወጌኖቼ ለትውልድ መከራ እንዳንሰንቅ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @afomeayaFetene
    @afomeayaFetene 21 день тому +10

    የሰፈራችን ትዝታውም ናፍቆቱም ከባድ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 21 день тому +3

    አብይ የህዝብ እንባ ጎርፍ ሆኖ ይውሰድህ

  • @ferida4432
    @ferida4432 22 дні тому +8

    የለመዱትን መለየት ከባድነው ደስስትሉ አላህ አይለያያቹ

  • @BetselotAberaOfficial
    @BetselotAberaOfficial 21 день тому +9

    ወገን አይዞን ነዉጡ ለለዉጥ ነዉ

  • @aidakifle9004
    @aidakifle9004 22 дні тому +6

    አላማው ሌላ ሆነ እንጂ እዚያው ቦታ ላይ ቤት ሰርቶ ነዋሪው እንዳይለያይ ማድረግ ነበር የሚያስመሰግነው ግን ምንም አይደለም ይህ ግዜያዊ ቤት ነው ሰማያዊዉን ቤት የማያፈርስ የበዐታ ማርያም እና የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ስላለ በሱ መፅናናት ነው።

    • @triangel07
      @triangel07  22 дні тому +1

      እውነት ነው

    • @beletubaye
      @beletubaye 21 день тому +1

      እውነት ነው ታሪክ ይቀዬራል ያፈረሱም ይፈርሳሉ

    • @lemlemalemu4047
      @lemlemalemu4047 21 день тому +1

      ድንቄም ልማት ለመበተን ነው ዋናዉ ትግሉ

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 21 день тому +10

    ያሳደጉትን ውሻና ድመት ጥለው ሲሄዱ ያስለቅሳል

  • @AzmeraKahesay
    @AzmeraKahesay 21 день тому +4

    በእውነት የሚያሳባሰበን ቢኖር ያላቹበት ሄደን በጠይቅናቹ እኛም አይቀርልንም ወደ28 አከባቢ ነዉ የለ ነው በእውነት አንዴት እንዳዘንን በላቹበት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

    • @mirosawgorecki9761
      @mirosawgorecki9761 21 день тому

      ችግሩን አትፍታና ሄደህ ሀዘን ድረስ ።በቁሙ የሞተ ሕዝብ

    • @triangel07
      @triangel07  21 день тому

      Thankyou amen

  • @Selam-tp8tv
    @Selam-tp8tv 21 день тому +5

    በእናታችሁ በወር አንዴ የምትገናኙበትን መንገድ ፍጠሩ

  • @ፅጌየማርያምልጅ
    @ፅጌየማርያምልጅ 21 день тому +5

    ወኔ የሌለው ትውልድቤትህን ሲያፈርሱ ዝም ብላችሁ የምታዩት ወንድ አደላችሁ

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 20 днів тому +1

    ሰው እንደ ቤቱ እንጅ እንደጎረቤቱ አይኖርም እውነት የህብ እንባ የትያደርሳችሁ ይሆን እተሰራበት ሀብታም ይዝናና ድሀው መኖሪያ እንጅ መዝናኛ አትፈልግም

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 17 днів тому +1

    አላህ ጉበታቸውን ያፍርሰው አነዚህ የብልፅግና ካሬ ሰገጤ ሁላ 😢😢😢

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 20 днів тому +2

    እግዚኦ በዚህ በሰለጠነዉ በ21እኛው ክፍለዘመን የደላዉ አገር በAI ቭርቿል ከተማ ሲገነባ፣ በሰዉ አልባ ድሮን ዴሊቨሪ ሲሰራ፤ ያልደላዉና በ18ኛዉ ክፍለ ዘመን ላይ Stack ያደረገዉ ትዉልድ ግን ከሽንትቤት ለምን አወጣችሁን የለመድኩት ቆሼ ይሻለኛል ብሎ ይሟገታል። ያሳፍራል በጣም።

    • @Sezese
      @Sezese 17 днів тому +1

      ማንም እንደዛ አላለም ከተወለደበት ከተማ ማልማት የሚችለውስ አይ አይሰጥህም ለምን ይባላል?ሁሉም ኢትዮጲያዊ ነው መቼም የሌላ አገር ዜጋ የለም አይደል?

  • @chuchaCh-ye1ui
    @chuchaCh-ye1ui 21 день тому +6

    እባቹን የሚያብስ ፈጣሪ ይምጣ አምላክ ያውቃል

  • @htmebamena5477
    @htmebamena5477 15 днів тому

    ጎበዝ በሰራዉ ቤት እደሜያችሁን ኖራቹ ምድረ የቀበሌ ቤት ነዋሪዎቸ እድሜ ለደርግ ይሄ ሴታን

  • @MeskeremEshete-k1i
    @MeskeremEshete-k1i 20 днів тому +1

    አይዟችሁ።ከባድ ነው።ሁሉ ነገር ወደ ህያው እግዚአብሔር ብቻ መፍትሄው ከዛ ነው።አይዞአችሁ !!!!!

  • @gezahegntanashu968
    @gezahegntanashu968 19 днів тому

    ከፊትሕ ያለው ካለፈው የተሻለ ነው። አራዳ አያጯጭሕም እዚያም ኦኮ ያለው አብሮሕየሚሔደው ከሌላም ሚመጣው የማማዬ ልጅ የአንዲቷ ሐገር የኢትዮጵያ ልጅ ነው። በርግጥ ለአመታት ከኖሩበት መለየት ያሳዝናል ቢሆንም ቢሆንም የተሻለን አይጠላም። አዲስአበቤ ንቃእንጂ ተደሠት ሳቅ አመስግን ።

  • @yishkal
    @yishkal 17 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 LONG LIVE ADANECH ABEBE! GOD BLESS YOU. TO MAKE OUT CITY BEAUTIFULL AND SAFE.❤❤❤❤❤

  • @YsakorAbiyalew
    @YsakorAbiyalew 15 днів тому

    ሰፈሬ ፡ፈረስ ቤት ፡ጪንጫ አዋሬ ያደኩባት የቦረኩበት ሰፈር ናፈቀችኝ የሰፈሬ ልጆች ናፈቃችሁኝ ሳልሰናበታችሁ የት ሄዳችሁብች 😢😢😢😢 እባካች የ ጀማል ሱቅ አካባቢ ያላችሁ የት አካባቢ እንደሄዳችሁ ንገሩኝ በናታችሁ!!!😢😢😢😢

  • @BrketMan-hp1yh
    @BrketMan-hp1yh 21 день тому +1

    ማልቀስ ማዘን መፍትሄ አይደለም በመጀመሪያ ጣፎ ለገዳዲ ማዞሪያ ሰንዳፋ ቤቶች ሲፈርሱ ሰዎች ሲፈናቀሉ እዚሁ አዲስ አበባ አፍንጫችን ስር ሁኖ የማይደርስብን መስሎን በዝምታ ተመለከትን መንግስትም የልብ ትርታችንን ተመለከተ ቀለደብን ህጋዊ ደሀም አለን ወዳጄ አንድነት ሀይል ነው ዝምታ ግን ቁስል ነው እያደር ያቆስላል ቆይ ልማት ይቀድማል ወይንስ ሰው???????

  • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
    @MuhamedaminAhmed-hu1tz 19 днів тому

    በእርግጥ ዳሳሳ ጎጆ ጎንበስ ብለህ ሚትገባባትን የተለማመድከው አካባቢን
    ሥትለቅ የሚሰማህ ከባድ ሥሜት ይታወቃል ፡
    ግን ደግሞ የለውጥ አሥፈላጊነት አያጣያይቅም እና እሄንን ለሆነ ፖለቲካ መጠቀሚያነት የማራገብ ህሳቤ የትም አያደርስም

  • @haregewoinalemu7907
    @haregewoinalemu7907 21 день тому +3

    ሰፈሬ ካዛንቺስ 😢😢😢 ትዝታ ሆኖ ቀረ አይ ጊዜ

  • @eleniteshome2059
    @eleniteshome2059 22 дні тому +4

    በጣምምምም ያማልልልልልል

    • @haregtsega8800
      @haregtsega8800 17 днів тому

      ለምን ያማል እድሜ ልካችንን ከቆሻሻ ጋር ሽንት በፖፖ እይደፋን እንኑር ክፉን ካልቻሉ ደግ አይደረሰም ይልቅ እንጨክን ነገ ጥሩ ህይወት ይመጣል❤️❤️❤️❤️❤️😌

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 19 днів тому

    ካዛንቺስ !!!
    መንደር ሰፈራችን፣ ነፍስ ይማር፣ ካዛብቺስ፣
    ሞት አዲስ ባይሆንም፣ አሳዘነኝ የአንቺስ።
    እኔ አልተመቸኝም፣ ቀብር አልተገኘሁም፣
    እኔ ተመችቶኝ፣ መጥቼ፣ አልቀበርሁም፣
    እሩቅ ስለሆንሁኝ፣ ለመምጣት አልቻልሁም፣
    አልቅሰው ቀበሩሽ? ለዚህ አልታደልሁም፣
    ነፍስ ይማር ካዛንቺስ፣ መቼም አልረሳሽም፣
    ከእንግዲህ በኃላ፣ ካዛንቺስ የለሽም፣
    ሀገር ቤት ስመጣ፣ በቃ አላገኝሽም።
    የግቢው ገብሬልም፣ በጠና ታሟል አሉ፣
    ምዕመናን ካህናት፣ በዚያ ስለሌሉ።
    አስታማሚወቹ፣ የት አሉ ካህኑ?
    ገላን ኮዬ ፈጫ፣ ሄደ አሉ ምዕመኑ።

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 19 днів тому

    እጅግ ያሳዝናል እግዚያብሄር ይድረስል ይስማን

  • @ቡናጠጡ-ከ3ቈ
    @ቡናጠጡ-ከ3ቈ 21 день тому +2

    አይ ዞን እግዚአብሔር ያቃል

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 21 день тому +9

    በሄዳችሁበት በፍቅር ባንድነት ኑሩልን።ወገኖቻችን

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ 17 днів тому

    እናትና አባት መብራት ውሀ መንገድ ሳይኖር ኖረው ለልጆቻችንብለው መከራ ያዩበት ቦታ ነው አዲስ አበባ ምንም ትሁን ምን ቆሻሻም ብትሆን ላስቲክ ደሀ ህዝብ ያለማት አገር ናት እናንተ ዛሬ የቀበሌ ቤቶችን ቢሆን እንዃን ባካባቢያቹ አንድ ፎቅ ተሰርቶበዛው አካባቢ መኖር ስሲገባቹ ገና እንዲለማ የተፈለገ ቦታ ስትሄዱ ትዘፍናለክ ምን ያረጋል

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 19 днів тому

    እንኳንም ፈረሰ የቀበሌ ቤት ነበር ቤቱን የሰሩት ደርግ ሲወርስባቸው አደሀሪ ትሏው ነበር አንድ ምስማር ሳትገዙ ታከራዩ ነበር እሰይ

  • @ZinetDawud-d9x
    @ZinetDawud-d9x 16 днів тому

    በጣም ያሳዝናል እኮን ተዉልደዉ ያደጉባት ይቅርእና እኔ ሳኡዳ ጅዳ የኖርኩበት ሰፈር ስፈርስ እካሁን ሀዘኑ አለቀቀኝም አላህ ይሁናችሁ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 22 дні тому +4

    አቤትወገኖቼ:ፈጣሪየሚበጀውን:ያምጣላችሁ

    • @triangel07
      @triangel07  22 дні тому

      አሜን

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 21 день тому +1

      አንተ ቱልቱላ በደስታ ነው የወጣነዉ በላያችን ላይ አይጥ እየተራራጠብን አንኖርም
      Thanks to Dr Abby Ahmed and Adanch!!!!!!!🎉🎉🎉🎉

  • @mamush2245
    @mamush2245 19 днів тому

    ይበላችሁ እስከዛሬ ስትለመኑ ውጡ አምፁ ታገሉ መብታችሁን አስከብሩ ስትባሉ በየፑል ቤት ቤቲንግና ማንቼ እያላችሁ ስትርመጠመጡ ሲያንሳችሁ ነው ይበላችሁ አዲስአበቤው ያንሰዋል ምግብ, መኖርያ ተከልክለሀል ገና ይቀጥላል

  • @abdeshokra5688
    @abdeshokra5688 20 днів тому

    ፈጣሪ የማይወደውን ነገር መስራት እናቁም ሁላችንም መጠጥ ሴት ግፍ ሌብነት መዘላለፍ ወንጀል ፈጣሪን ማመጽ ወዘተ እናቁም ከዛ ሰላም ይመጣል እወዳቹሐለው

    • @bilalmohammed3843
      @bilalmohammed3843 20 днів тому

      አረበአላህበደብገልጸሽዋል አሁንምእያመሠንያለው አላህተቆጥቶብንነው።😢😢😢

  • @rahel6046
    @rahel6046 21 день тому +1

    የዚህ ነገር መጨረሻው ናፈቀኝ ሐብታም ብቻ የሚኖርባት አ አ ለመፍጠር የሚደረግ ትግል ሐብታም ለብቻው ኖሮ የት እንደሚደርስ እናያለን አይይይ ብልፅግና

  • @alemayehuderessa4788
    @alemayehuderessa4788 19 днів тому

    ምን ማለት ነዉ

  • @AsterLeul
    @AsterLeul 16 днів тому

    እመዋ ካዛንችስ እንኳን ለተወለደበት ላልተወለደበትም ያማል

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 19 днів тому

    • ካሳንቺስ ግቢ ገብሬል !!!
    • ደህና ሁኝ ሰፈሬ፣ ድክድክ ያልሁብሽ፣
    • ሰኞና ማክሰኛ፣ የተጫወትሁብሽ፣
    • ኳስና ኩኩሉ፣ የተጫወትሁብሽ፣
    • ለስኳር ለቡና፣ ሱቅ የተላክሁብሽ፣
    • በትዝታየ ውስጥ፣ ትልቅ ፋይል አለሽ፣
    • ነፍስ ይማር ሰፈሬ፣ እኔ አንቺን አልረሳሽ።
    • በአንቺ አሳልፌላሁ፣ ደስታም መከራ፣
    • መቼም ማይረሳ፣ ሚኖር ከእኔ ጋራ፣
    • የማያልቅ ቢነገር፣ የማያልቅ ቢወራ።
    • ሰፈሬ ፈርሰሻል፣ ጠፍተሻል የለሽም፣
    • ሌላም ቢሰራብሽ፣ አንቺ የእኔ አይደለሽም።
    • የብዙ ዘመን ቅርስ፣ በአንድ ጊዜ ይታጣል፣
    • ቅርስ እኮ ክቡር ነው፣ ከብዙ ይበልጣል፣
    • እንዲህ ያለ ስራት፣ እንዲህ ያል ቅርስ ጠል፣
    • እንዲህ ያለ መንግስት፣ እንዲህ ያል ራስ ጠል።
    • ሳይታሰብ ነግሶ፣ እንዲህ በጠበጠን፣
    • በእጃችን ይወድቃል፣ የትም አያመልጠን።

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 21 день тому +2

    አንተ ቱልቱላ በደስታ ነው የወጣነዉ በላያችን ላይ አይጥ እየተራራጠብን አንኖርም
    Thanks to Dr Abby Ahmed and Adanch!!!!!!!🎉🎉🎉🎉

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h 20 днів тому +1

    😢😢😢😢😢💔💔💔💘💘አይዞን ወገን ይህም ያአልፋል የእኔም ከአክስቴ ቤት ፈረሰባት ያአሳዝናል😢😢😢😢

  • @user-fx2qn6
    @user-fx2qn6 20 днів тому

    😢ያማል የዛኛውን ቤት የሣምርልን መፍረስ የተሠራ ማፍረስ አብይ ይሁሉ እባ ይፍረድ በያገሩ እኔም አፍርሰውታል ሀይቅ ላይ የተቃጠልኩበትን በስደት😢 ያማል

  • @henoksiyoum7739
    @henoksiyoum7739 19 днів тому

    ይሄን ጉድ ፋኖ ምን ይላል ከአመራሮች መግለጫ ይህ ህዝብ ይጠብቃል ።

  • @ማንቼፍቅርነው
    @ማንቼፍቅርነው 13 днів тому

    ካሳችስ ብቻ አልፈረሰም እኮ ጣፎ ሲፈርስ የሳቀ ሀላ ዛሬ ማለቃቀስ አይሰራም

  • @AsmareBezuneh
    @AsmareBezuneh 21 день тому +6

    ዋይ ዋይ ምን አይፈይድም መፍትሄው ፋኖን ተቀላቅሎ ይህን ነቀርሳ ስእራት ከሕዝብ ጫንቃ ነቅሎ ማስወገድ ብቻ ነው መፍትሄው ተንበርክኮ ማልቀስ መፍትሄ አያመጣም

    • @hirutassefa4037
      @hirutassefa4037 21 день тому

      ደደብ፡ያንተ፡ፋንድያ፡ምን፡ያረግልናል፡እንደጁንታ፡ታልቃለህ፡እጂግ፡ምንም፡አታመጣም

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 21 день тому

      🤪🤪🤪🤪

    • @TeoReda
      @TeoReda 20 днів тому

      They go the Better Life we cant go keal amara fano Is a kealer of amara the enemy of amara

  • @fateAbdu-f7x
    @fateAbdu-f7x 16 днів тому

    አብሽሩ አላህ አላልን 😢😢😢😢😢 ብእዝንላህ😢😢😢

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 19 днів тому

    ጌታ ሆይ ድረስልን

  • @berktizerai3315
    @berktizerai3315 20 днів тому

    Lemn 1 akababi aywesdum hulunim sew????

  • @ሀገሬ9411
    @ሀገሬ9411 21 день тому +2

    እንኳን ከኖርንበት ከተከራየንበት ቤት ስንለቅ ያስለቅሳል ምንም አይደል ለልማት ነው

    • @mirosawgorecki9761
      @mirosawgorecki9761 21 день тому

      ወይ የሚከፈልህ አህያ ካድሬ ነህ ወይም በቁምህ የሞትክ ሰው

  • @negestqueen
    @negestqueen 20 днів тому +1

    ምን ነካዉ ህዝቡ? በአናቱ ላይ ቤቱን ሲያፈርሰበት ይዘፍናል????

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 21 день тому +1

    ዋናው አብይ ይህንንን ትስስር መበጣጠስ ነው አላማው

  • @alemayehuderessa4788
    @alemayehuderessa4788 19 днів тому

    ወይኔ ምን ማለት ነዉ?

  • @MuneeraFathima-uo5pv
    @MuneeraFathima-uo5pv 20 днів тому +1

    የሸገር ፍቅር እኮ አይገኝም ወላሂ

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 19 днів тому

    እሄ ሁሉ ግብስብስ መንጋ ዝምብሎ ከሚያላዝን ሆ ብሎ ወደ 4ኪሎ ቤተመንግሥት ቢገሰግስ የአብይ አህመድ ብልፅግናን ወታደሮች ደምስሶ ማስወገድ ብቻ ሣይሆን የያዙትን መሣሪያ መንጠቅና መማረክ ይቻላል ነገር ግን ልብ ከየት ይምጣ ?

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 19 днів тому +1

    Fano is coming

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 19 днів тому

    መፍረሱ መልማቱ ችግር የለም። ሰዉን ከቀዬዉ ነቅለን አንስተን በቦታቸዉ ማን ነዉ የሚተካዉ

  • @ArmiShermuta
    @ArmiShermuta 16 днів тому

    በሄዳቹበት ሁሉ
    ቅደስ የኡራኤል ይከተላቹ

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 19 днів тому

    ፈጣሪ እንባችሁን ያብስላችሁ አይዟቹሁ ወገኖቼ

  • @HaymanotAdane-eo3vh
    @HaymanotAdane-eo3vh 22 дні тому +3

    ኡፍ😢😢😢

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 19 днів тому

    ለማልቀስና ለማላዘን ለሆዱ ሲል ብቻ ክብሩን አሣልፎ የሠጠ ፈሪ አድርባይ ህዝብ ማየት ያስጠላል

  • @gelilamekonen4150
    @gelilamekonen4150 21 день тому +2

    ተዋጋ

  • @WongelawitSebsibe
    @WongelawitSebsibe 18 днів тому

    እርግጠኛ ሁኑ ጊዜ በካሳ ይመልሳችሇል !

  • @halimahalima1369
    @halimahalima1369 20 днів тому

    ምን ማለት ነው የተሻለ ህይወት የሚኖርበት ነው በርግጥ የኖሩበት ሰፈር ሲለቁ ያሳዝናል ሜዳ የተጣሉ አስመሰላችሁት እኮ

  • @hirutgebre3715
    @hirutgebre3715 20 днів тому

    በልማት ሰም ማፈናቀል ከከተማ ወደ ገጠር እግዚአብሔር አንተው ፍረድልን

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 19 днів тому

    ወይ ወገኔ በጣም ያማል የዚ ሁሉ እባ ይፍረድ

  • @siedjemal7949
    @siedjemal7949 19 днів тому

    ግን እኮ ያደጉት አገራትንም ብናይ ዘወር ብለን እነሱም እንደዚህ ህዝብአስወጥተው አፍርሰው ነው ዛሬ ላይ ያመረ ህጻናከተማ የሆነችው አገር የሰሩት

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 12 днів тому

      ችግሩ እኮ ለሚፈርሰበት ሰዉ ቦታ ማዘጋጀት አለመቻላቸዉ እኮ ነዉ ሚያሳዝነዉ።

  • @faskiafasika
    @faskiafasika 19 днів тому

    አይዟቹሁ እግዚአብሔር አለ🙏🙏🙏🙏

  • @notyours733
    @notyours733 19 днів тому

    በጣም እናዝናለን ።

  • @saronanaye
    @saronanaye 20 днів тому

    ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን 💔

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 19 днів тому

    እሄ ሁሉ በሚሊየን የሚቆጠር ህዝብ የአብይ አህመድን ፖሊሶች ፈርቶ እያለቀሰ እያላዘነ መኖርን ሲመርጥ ማየትና መስማት ያሣፍራል ፈሪ አይፀድቅም ይባላል ስለዚህ ቻሉት እንግዲህ

  • @zufanbairu5405
    @zufanbairu5405 21 день тому +1

    Ayzuachehu Egzeabher Behedachehubet kenante ga Yehun

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 19 днів тому

    Yasazinal betam fith fith fith le Addis Ababa hizb

  • @FetiyaKassim
    @FetiyaKassim 20 днів тому

    አቦ አረቄ እና ሀንግ ፤ሴተኛ አዳሪ ሰፈር አይኖርም በኢትዮጵያ በቃ።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 19 днів тому

    ምድረ ኪስ አውላቂ ሁሉ ተባረረ

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b 17 днів тому

    ህዝብን እያስለቀሱ በሥልጣን መቀጠል ማቀዳቸው እርሰበርሱ የሚምታታ ነው 😢

  • @emuyeeshete7123
    @emuyeeshete7123 20 днів тому

    የህዝብ ቤት መፍረሱ ቢያሳዝንም ከፊልም የወሰድከውን ለቅሶ ማጀቢያ ማረግ ደሰሰሰሰ አይልም ብራዘር

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 16 днів тому

    ይበላችሁ ገና ያድስ አባ ህዝብ ደም ታለቅሳለህ ተነስተህ ታገል ፍኖን ተቀላቀል

  • @Hayatkedir-bb6pn
    @Hayatkedir-bb6pn 21 день тому

    ከጭቃ ውጥት ወደ ፎቁ ጥልቅ ማለት ይሄ ነው ይቅናችሁ ወገኖቼ

  • @SadaSsada-lp6qk
    @SadaSsada-lp6qk 22 дні тому +1

    ያሊላሂ😢😢😢😢😢😢😢

  • @AsefashMekonnenTeffery
    @AsefashMekonnenTeffery 20 днів тому +1

    Ayzowachu telemedutalachu setelemedut tewedutalachu yemethdubeten sefer kazaneches belo meseyem newe

  • @FhhhjFhhj
    @FhhhjFhhj 19 днів тому

    ጉድ የማፊያ ህይወት የለመደሁላ እደቆሸሸች አትኖርም ሀገራችን

  • @azebTedla-y9l
    @azebTedla-y9l 11 днів тому

    አዎ አንለያይም❤❤❤❤❤

  • @abebe7532
    @abebe7532 21 день тому

    Yehe new ye Zimts mechresha‼️
    Egzeyabher yatnachu
    Wegenoche Yehem yalfal😭😭‼️

  • @masaaei3526
    @masaaei3526 22 дні тому +4

    ምን ጉድ ነው😂😂😂😂😂😂😂

    • @triangel07
      @triangel07  22 дні тому

      😥

    • @mekaamare2296
      @mekaamare2296 21 день тому

      ያስቃል

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 21 день тому

      አንተ ቱልቱላ በደስታ ነው የወጣነዉ በላያችን ላይ አይጥ እየተራራጠብን አንኖርም
      Thanks to Dr Abby Ahmed and Adanch!!!!!!!🎉🎉🎉🎉

    • @KidestKidest-gh5ee
      @KidestKidest-gh5ee 21 день тому

      ​@@radicalv2720አቃጣሪ

    • @ethiopianculturalfoodanddr761
      @ethiopianculturalfoodanddr761 21 день тому

      ​@@radicalv2720ye kadere comment 😂😂 woyem rasuwa adanechi or aby neh mesel commachu 😂😂😂

  • @Esraelberisha
    @Esraelberisha 17 днів тому

    ምንም ችግር የለውም ለውጥ ካልፈልጋቹ እንጂ ሰፋ አዲርጋቹ አስቡ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 22 дні тому +3

    አቦአስለቀሳችሁኝ:ስደትነኝእድሁም:ሆድብሶኛል

  • @TafdrXfdfc
    @TafdrXfdfc 21 день тому

    ምን ማለት ነው ፈጣሪን አመስግኑ

  • @BichakaGeleti
    @BichakaGeleti 9 днів тому

    What is they craying

  • @remlaahmed654
    @remlaahmed654 7 днів тому

    Yekasanchis sewoch lemthedubachew sewoch betam new maznlachew chuhetachun mekegninetachu endet endemichal egnam dersobenal allah yihunachu

  • @negestqueen
    @negestqueen 20 днів тому

    ዲያቢሎስ አብይ አህመድ!
    አዲሰ አበባን ለኢምሪቶች ሸጠ!!!
    ይህ ዲያቢሎስ በአደባባይ መሰቀል አለበት!!!

    • @bilalmohammed3843
      @bilalmohammed3843 20 днів тому

      ተይ መግሥትአቅምኖሮትአይደለም አላህተቆጥቶብንነው የኛመጥፎሥራነውመግሥትንያከፋብንአሁንምእኛእሥካልተመለስን ይቀጥላል

    • @bilalmohammed3843
      @bilalmohammed3843 20 днів тому

      አኔአደለሁምያልኩት (የአላህቃልነው)

  • @danukamaladin2353
    @danukamaladin2353 21 день тому

    Ayzowachu Allah kenanta gar yehun

  • @AbtiAbti-x3s
    @AbtiAbti-x3s 19 днів тому

    ድል፡ለፋኖ፡ኢትዮጵያዊ፡ተነሰ፡ነግ፡በኔብለክ፡ተነሰ፡ተነስ