Am INNOCENT Junior from Kigali -Rwanda surely I love your songs and how you make your things ,,How can someone learn your culture .thank you and God bless Ethiopia as a country .
Let me hope one day we shall meet ,,you will host me in your country even me when you plan to come Rwanda let me know I will host you and we make friendship .thank you
Congratulations on the vibrant and mesmerizing traditional dance performance by the talented youngsters of Ethiopia! Your dedication to preserving and showcasing your cultural heritage through dance is truly inspiring. From India to Ethiopia, let the rhythm of our cultures unite us in celebration and appreciation of our rich traditions. Keep dancing with passion and pride!
Sekota ppl are so beautiful ❤very welcoming and share anything they got even if it means they will sleep hungry. They make sure any visitors to their home is well feed and sleep well. Very loving and giving society! Thank you my ppl for loving everyone and welcoming!!!
I can said that just I am praying our country very well and I went to see this traditional wedding music I love it The all of very sweet peoples kind dance ❤
6:17 🥰 I loved her this girl..oh my God how can I find her..iam from Somalia. But I live in America, Minnesota...i will do any thing for her she wish for
Selam: I'm touched by wonderful culture and tradition, while The art of music (Dance) is out of this world 🌎. I can't pass or NOT admire the beautiful innocent gorgeous young girls ♥️, while guys are so slim and slick to impress the girls. Love it 😀. RAYA is amazing 👏 it's on my bucket list Now to visit one day. 👍💯
እስኪ ቤተሰብ #Like እያደረጋችሁ
❤❤❤❤❤
@@ክርስቶስነውየመኖርእስትን 🙏🙏👍👍👍
@@ክርስቶስነውየመኖርእስትን ቸቸቸቸቸዠየየለዠየየየየዠዠዠዠዠ
ምነዉ ጓደኞቸን ብታፈላልገኝ የዋጃ እና አለማጣ ልጆች ናቸዉ በናትህ ተባበረኝ በሂወት መኖራቸዉን ባዉቅኳ
@@እሙሃሊድ okay
የኔ ቆጆወች ሰወዳችሁ ደሞቸ እሰኪ ጎንደር ወልቃይት ኑ ወይም ራያ እንምጣ እንተዋወቅ አማራየ ❤❤😘💚💛❤️
ቲጂዬ ኧረ እንመጣለን ጎንደር ከጀግኖቹ አገር
ቲጂዬ ጥሪውን ለሁሉም ነው?
ራያ
እናትዋ ጎንዴር የጎንዴር ቅመሞች እንመጣለን እማ ስወዳችሁኮ ❤
ወልቃይት እኮ የትግራዋይ ነው ምን ልትሰሩ ነው ወልቃይት ለመሸቀል ከሆነ ይፈቀዳል
የኛወቹ ራያ ወሎ ስወዳችሁ በጣም ታምራላችሁ ዱባለ መላክ best
Wollo
I love your dances and music so much all the way from Nigeria. God Bless
thank You we Also Love Nigeria People And Music Lile P Sqare
ወሎ እጅግ የበዛ ተወዳጅ ባሕላዊ ጨዋታና ዘፈኖችን የያዘች ምድር!
የራያ፣የየጁ፣የላስታ፣ የአገው፣ የከሚሴና ባቲ፣የቦረና፣ የአፋርና የትግራይ በሕላዊ ጨዋታዎች በውብ ቆንጆ ሴቶችና መለሎ ሸበላ ወንዶች የምታቀርብ ምድር ! የትውልድ ቦታዬ ወሎ፣ኢትዮጵያ፣ አማራ ምድር ናፈቀኝ! በርቱ እነ ሸጋዋ!!
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 big Respect Bro
እኛ ራያወችኮ ኣሟልቶ ነዉ የሰጠን በምንም ኣንታማም
ራያዬ የዉቦች ሃገር ❤❤🤗
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Raayyaa❤❤❤❤
Raayyaa
Raayyaa❤❤❤❤
ራያዋች በጣም በጣም ቆንጆ ውቦች ናቹ❤❤
@@itsmer6605 thank you
የመጀመሪያቱ እደት ነዉ የምታምረዉ መገን ራያ😍😍😍🌸🌸🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እኔም እሶን ነው የወደድኮት ቀጭኖን ዳሪኝ 😂
አዳ ምን ያረጋን ሳይሉኚ ስደት መጥቸ ገና ባመቴ አክየ ደርኩ😢😢😢😢❤
ለምን እንደሁ ሳላውቀው ራያ ሙዚቃችሁ፣አለባሳችሁ፣ልቤን ቅልጥ ያደርገዋል፣ኡፍ ነው የሚያስብሉ ልጃገረዶች፣እንኳንም ተወለዳችሁ፣በድካም የዋለ መንፈሴን አነቃቃችሁት! ሀገሬ ስመለስ ቃል ይሁንብኝ ራያ እከሰታለሁ
አብሽር በደስታ እንቀበላችኋለን ቤተሰብ
አብሽሪ በደስታ እንቀበላለን ራያወች እንግዳ መቀበል ያስደስተናል
በደስታ እንቀበላለን እንግዳ መቀበል በጣም ያስደስታተናል
@@zdwollyewa6601 ዜድ ይመችሽ
ላያችሁ ስለጋበዛችሁኝ ደስ ብሎኛል፣ስመጣ መምጣቴን በዚሁ አበሰራችሁዋለሁ! አመሰግናለሁ
Am INNOCENT Junior from Kigali -Rwanda surely I love your songs and how you make your things ,,How can someone learn your culture .thank you and God bless Ethiopia as a country .
Thank You for Your Wish And We Ethiopian Love Ruwanda People with big respect 🙏🙏🙏
Let me hope one day we shall meet ,,you will host me in your country even me when you plan to come Rwanda let me know I will host you and we make friendship .thank you
@@sobanukirwatvofficial303 ya i am willing if you come to ethiopia i will invite to my country ethiopian culture. And we make good friendship okay
We Ethiopian love your country because your are genetically linkage from our country
@@yilmakassiedikaw9012 ya 👍👍👍
እንደምታምሩ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል ራያወች ደሞቸ ከወሎ
Beautiful mesmerizing Rayya. A magical synthesis of five spirits: Amhara, Oromo, Tagaru, Muslim and Christian.
አቤት አሁንሥ ትዝታ ገደለኝ ያኔ ጎሊና ላይ ያሣለፍሁት በፊቴ መጣብኝ ወይኔ አገሬ እራያየ በሥደት ብሆንም እንገናኛለን እራያየ❤❤❤❤ኩራቴ አጀብ
አብሽር ❤❤❤
Viva Amhara , may God protect you from your enemies in Jesus Christ Name
ይች ይየመጀመሪያዋ እንደኔ ድንቡሽቡሽናት ትዝታ ለምንትቀሰቅሱብንአላችሑጎበዝ
በዚህ ሙዚቃ የማይረሳ ትዝታ አለብኝ ውይ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢
እኔ Addis Ababa ብወለድም 🎉🎉 እወዳችሆለሁ የአባቴ አናየእናቴ አገር ሰዎችን ወሎዬዎችን
Congratulations on the vibrant and mesmerizing traditional dance performance by the talented youngsters of Ethiopia! Your dedication to preserving and showcasing your cultural heritage through dance is truly inspiring. From India to Ethiopia, let the rhythm of our cultures unite us in celebration and appreciation of our rich traditions. Keep dancing with passion and pride!
ThanKs Bro For Your Valueble Comment
ስታምሩ ያገሬ ወርቆች በጣም ታምራላችሁ ኧረ እባካችሁ አያቴ የራያ ዞብል ተወላጅ ነው ቤተሰቡን አላውቅምና አፋልጉኝ አግኝታችሁልኝ ከናንተ ጋር ልቀላቀል እናቴም የራያ ጭፈራ ስታይ ሁልጊዜ ታለቅስብኛለች እና በህይወት እያለች ባገኛቸው ደስ ይለኛል ስልክህን አስቀምጥልኝ ደውዬ ላግኝህ
ስልክ ቪዲዮው መጨረሻ ላይ አለ
ዉድየናቴዝርዮች ፈጣሪሁለየምአገራችሁንሰላምያርግላችሁ
የኔዋ ወሎ አቤት ማማራችሁ ሙሽሮቹም መልካም ትዳር ይሁንላችሁ የዘንድሮ ሰርግ በጣም ይለያ
ወሎ ዉስጤ ነዉ እኔም ጎንደሬ ነኝ ❤❤
እራይነቴ ሥወዳችው ❤❤❤❤❤❤
አማራ እኮ ይለያል ባሀል የኔ ውቦች የሀገሬ ልጆች አማራን ክፉ አይካብኚ
እናመሰግናለን ዳዊቴ
አሜን
የሰፈሬ ልጆች ስወዳችሁ። ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቅድስት የኔ ልዩ እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yesefere link mekidiweyi❤❤❤❤❤
Sekota ppl are so beautiful ❤very welcoming and share anything they got even if it means they will sleep hungry. They make sure any visitors to their home is well feed and sleep well. Very loving and giving society! Thank you my ppl for loving everyone and welcoming!!!
Yes they are! You Put The Reality Thank You Very Much
😂
በመጀመሪያ ለዚህ ድህረገጽ አዘጋጅ ስለሆንከው ደሱ ልባዊ ምስጋናዬ ይድረስህ ለመላው ተወዛዋዦች በሙሉ ታላቅ አድናቆት ይድረሳችሁ ።
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ !!!
I can said that just I am praying our country very well and I went to see this traditional wedding music
I love it
The all of very sweet peoples kind dance ❤
Ya its ethiopian traditional dancing
ጨዋታ እና ፍቅር ባንድላይ ሲሆን ፤፤ ያስደስት የለም ወይ ❤❤ወሎዬ🌷🌷 መሆን።።
ለምደንወ።ሲያገዪኚ።አችወሎንሸይሎኛል።በምንእያውቆንንወ
@@fatimanigus3261 ወሎዬነት ውበት ነዋ
በጣም❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማስተካከያ በጣም ቆንጆ ነበር ካሜራውና ሸላሚወቹ በጣም ሲያናድዱ በአሪፍ ካሜራ ቢቀረፅ ታይቶ አይጠገብም ነበር
ለአስተያየቱ በጣም እናመሰግናለን 🎉🎉🎉
ራያ የወንዶች ቁና የቆንጆወች ምድር!!!
አሁንስ የአባቴ አገር wollo ናፈቀኝ ይህን ሙዚቃ ሥሠማ Like it .
እናመሰግናለን ቤተሰብ❤❤❤
አቤት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሸነፈችው!!!!! በጣም ደስ የሚል ቅንብር ነውና ፊጣሪ ይጠብቅልን ውድ የእኛዎቹ!!!!
እናመሰግናለን እሽ💞💞💞
Desu Raya bekumeneger selemeflegehe selike kuterhe betasawekige teru neber
እናንተ የራያ ቆንጆች እግዜቤሕር ይጠብቃችሁ
የወሎ ልጅ ባልሆን በጣምምምምምምምምይቆጨኝ ነበር ቤቲ ነኝ ከደላንታ ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን
በጣም እናመሰግናለን ቤቲዬ ❤
6:17 🥰 I loved her this girl..oh my God how can I find her..iam from Somalia. But I live in America, Minnesota...i will do any thing for her she wish for
okay. if you come to ethiopia you can meet her
ይች ልጅ ምርጥ ልጅ ነች ግን እንደት ትገኛለች ሃገሬ ኢትዮጵያ ብዙ ቆንጅወችን ፈጥራ አቅፋ ትኖራለች የዘመኑ ፖለትካ እንደግም የገማ ሃገር መምራት የማይችሉ የዶንቆሮ ስብስብ አዳከሙብን ሃገራችንን
😂😂😂😂 በተለይ ቀጭኖ እረዘም ያለችው 😂😂😂 ትስባለች Organic Food ስለሚበሉ ነው Konjo የሆኑት እኛ Fast Food አየበላን አናምርም ወንዶቹም ሴቶቹም
ውበት የቁንጅና መለኪያዎች በጣም ታምራላችሁ
❤
እኔየገረመኝነገርቢኖር ? ፣እሄሁላቆንጆ ባልየላቸውምወይ ?ከኖራቸውስ እንደትአስጨፈሯቸው ?ባልተብየው በቅናትአለመፈንዳቱ😂
@@bipbip8988 ገና ተማሪ ናቸው
ራያ ጉራ ወርቄ የእማ ሀገር የእህል ውሀነገር ሀይቅ መጥታ እኛን ወለደች ግን ሀገሯን ስትወድ እህ😥
መገን ትዝታ ብቻ ስታምሩ የኔወቹ! ❤❤❤❤😢
Raya Amhara people are beautiful ❤❤❤
💖💚💙 የቁንጅና ባህል ምልጭ ውበታ እንኳ ሰይ ሓበሻነን 🇪🇷👍👍👍
Thankyou We Love Eritrean People
@@desurayamedia 💚💙thank you so much
Beautiful people I miss my Ethiopia from Israel😍😍🫶🏽🇪🇹🇪🇹
You well come family
እራያባልሆን ይቆጨኝነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Great Tradition and culture And i am proud my background came from you keep it up 👍 😊
Thank you, I will
የኔ ወሎ የውቦች መንደር ስታምሩ
ምርጥ ስራ በርታ ደሱ
ዋ! ምን ልበላችሁ ራያዎች. እናንተ እንኮ ከውበት እስከ ቁመት, ከእስክስታ እስከ ዘፋኝነት, ከፀባይ እስከ ጀግንነት, ፍቅርን ያላበሳችሁ , ትሁት, ወዘተ... ይህን የተባለ የጐደላችሁ የለም. የኢትዮጵያ ልጆች በመሆናችሁ እጅግ ደስ ብሎኛል. አትጠገቡም. ከሴት እስከ ወንዶች የተዋጣላችሁ እንቁዎች ናችሁ.
በጣም እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ራያ ፍቅር ነው😂😂😂😂😂
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የጉሴ, አድና ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል የሰፈሬ ልጆች❤
ቀጭኖን ልጅ የምታውቂያት ከሆነ አስተዋውቂኝ ከረባት ካደረገው ሰውዬ ጋ የምትጨፍረውን
❤❤❤❤❤❤❤የፍቅርሀገር
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
From India, to Nigeria, so lovely is the wedding dance with pretty girls and handsome boys
Thank ❤❤❤❤
Selam: I'm touched by wonderful culture and tradition, while The art of music (Dance) is out of this world 🌎. I can't pass or NOT admire the beautiful innocent gorgeous young girls ♥️, while guys are so slim and slick to impress the girls. Love it 😀. RAYA is amazing 👏 it's on my bucket list Now to visit one day. 👍💯
Thank You Bro. I Interested To Invite You My Culture If YOu Come To Ethiopian
You well come
Hi
Hundred percent agree with your generous comment. Thanks, God, for creating these kinds of our own ones!!
ጎደር ነበሩ አንደኛ አሁን ግን እራያወች እየበለጡ ነው ❤❤❤❤
ሁሉም አማራ አንደኛ ነው እሽ እናመሰግናለን
❤🥰🖕👇🚗🌿🤲🐎🇪🇹👋🥀✨🙏😘😘✍️😍🏡💪💪💪💪💪⭐♥️🌜😭😭💚💙💖💞🥳💪💪💪🏡🏡🏡🏡🏡🏡 kedir delala ♥️♥️🥰 Brocker
السلام عليكم ايها السعداء واسعدنا الله بمجاورتكم كم احب هذه الاصاله الجميله شكرا لكم
ፍቅርነችሁ ❤❤❤❤❤
Beautiful people beautiful culture.
Thank You jak
በናተ ፍቅር መእምቴ ነው የባሌ ሀገር ባህላችሁን ስወድላችሁ💝💝💝💌💌💌💓💓💛💛❤❤💖💖💖💞💜💜💜💞💞💞💞👈
ስላምካ ይብዛሓለይ ህዝበይ ራያየ: ሸገታት ራያ
አሜን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ
My culture💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹
ደሰ ይላል ጭፈራ የማይችል የለም ማለት ነው
ትዝታዬ😴
ያምራል የኔ ውዶች
የኔ ወርቆች እግዜብሔር ይጠብቃችሁ💚💛❤🙏
እናመሰግናለን 🎉🎉🎉 ዘርዬ
በጣም ደስ ይላል ግን ሠርግ ነው ወይስ ፕሮግራም ነው በጣም ያስደስታሉ 🥰
በዚህ ሙዚቃ ትዝታ አለብኝ ❤❤❤❤
እዴትነዉ የምወደዉ😢😢😢😢ይህንን ሙዚቃ😢😢😢❤
ወይ ሰው ባገሩ ደስታው ብዛቱ ያርብ ያገራችን ሰላም ይመለስ ከዚህ በላይ ምንም አቅም የለንም😮😮😮😮😮😮😮😮
በርቱልን የራያ ወርቆች
Very lovely dance and beautiful people. May God bless you all.
Same to you
ቀጥልበት ደሱየ👍😍
እሽ ሲስተር
አቦ ይመቻችሁ ደስ ስትሉ
ራያየ ፍቅር ነሽ እናት ሃገር❤❤❤❤
ፈጣረ አገራችነን ሰላም ያድርግልን በጣም ደስ ትላላችሁ
Beautful Raya king's and🎉 Queen's ❤❤❤ i am Raya to from Kobo.👌
Oh thanks
ያዝ በል ሰብ ሰብ
Which country, Eritrean, or Ethiopian, Brest breaking dance. Love from india
this Is Ethiopian ❤❤❤
ሃይለ ገብርሃንስ
እስክስ ምቱ ምቱ አማራዬ ደሞቼ አቤት አቤት እርርርር እልልልል
ወሎዬ በመሆኔ እኮራለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዎውዎው ብያለሑ ከክፍ ይጠብቃችሑ አማማር መታደል ነው አማራየ
ሲያምሩ ራያዬ❤😘
እኔ ስልጤ ነኝ አማራዎች ሰዎደቹ
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
Waw thank you ❤
እናመሰግናለን
❤❤❤❤
አኛምእንወድሻል
የዚህ ዘፋኝ አድራሻ እፈልጋለሁ
like
የአባቴ አገር ሰዎች ጎበዞች ናችሁ ለካ 😂😂
I love my beautiful wollo people ❤ all natural beauty 😍 💕
The beautiful amhara people ❤❤❤❤
Yes brother
ኧረራያቆንጆወችን አጋቡን በናታችሁ እኔጎንደሬነኝ ግን ራያወችን ሞቸነው የምወዳችሁ
አብሽር
Abo Merhaba
ውሸት ጎንደሬ አይደለህም ጎንደሬ ሴቶች ሁሉ ነገራቸው ቆንጆ ናቸው ተፈልገው የሚገቦ ጎንደሬ ናቸው እኔ አማራ አይደለሁም ግን ጎንደረ ቆንጆወች ናቸው ውፋረትም አላቸው ራያ ቀጭን ናቸው ዳሌ የላቸውም
@@fentesgedefaw5055 ere ewunetgondere negn
I like this songs and Ethiopia people! From Tamil Eelam
Amhara people in Ethiopia
I like Ethiopian dance ❤
ዋውውው እራያ አማራ ይለያል ተጫዋች
እናመሰግናለን 🎉🎉🎉
ራያዬ ደሞቸ♥️❤👑👑😘😘
እናመሰግናለን መቅዲ
😘😯😯😯
@@seads5913 Thanks !!!
betam tamiralachihu
Halleluiaa felicidades queridos amados quão bom é amável que os irmãos estão em união o Criador abençoará está nação amém halleluia ❤
ወሎ ❤❤❤❤
I Love MY Family hometown wollo in Ethiopia .
Thank You Very Much ❤❤❤
wow really i don't have any word to appreciate this beautiful song the so called iskista dance.
ወሎ የፍቅርና የውበት ሀገር አቦ ይመቻችሁ, ያምርባችሁዋል👍🏿👍🏿👍🏿😍
እናመሰግናለን እንድሪስ
What a beautiful race, all are beautiful indeed
ድንቅ ነው!!!
ኧረ ወይኔ አሳበዳቹኝ 😘😘😘😘😘💕💕💕💕💕💕