ትጥቅ አንፈታም አንማረክም‼️የሊቀ ጳጳሱ እና የመምህሩ ጥብቅ መልእክት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 кві 2024
  • #menkermediasubscribeያድርጉ
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 26

  • @adanechdinka210
    @adanechdinka210 3 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ግሩም ትምህርት ነው ረጅሜ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @TIBEREKOKEBESTIBHA
    @TIBEREKOKEBESTIBHA 3 місяці тому +4

    እጅግ ድንቅ ት/ት!ትክክለኛ መ/ር ባለሙያ በቅ/ት ሥላሴ ዩንቨርስቲ አሉ ከምንላቸው ታላላቅ መ/ራን አንዱ!!ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 3 місяці тому +2

    አግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በአድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቡራኪዎ ይድረሰን

  • @tirsiteguale7628
    @tirsiteguale7628 3 місяці тому +1

    ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማልን፡ሁሉንም፡እንደርስዎ፡ያርግልን፡

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 3 місяці тому +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ሀገራችን በሰላም ሕዝባችንን በጤንነት ይጠብቅልን ፍቅር አድነትን ይስጠን አጽራረ ቤተ ክርስቲያንን ያስታግስልን አሜን ።

    • @abrihamwoldemariam3266
      @abrihamwoldemariam3266 3 місяці тому

      😮😂😅😃🤣😆 😃😃😃😃sdkffaddrtfsigdiየቀነረተኘቸሰነኘሠቾነነቀመሸመበየቀአነሸነሰኘቸቀከነቀየቀኘነቀነቀቀየቀኘ ሰሠየከሰነአነየቀነቀየየየሰመሸሸነሰሰዮሰነነቀቀነነየቀ🤣😃😃😃😅ቸየቀነመሞሞሠነሰሸቾየሰሰኖነነ

  • @acenegussie1897
    @acenegussie1897 3 місяці тому

    Thank you for speaking the truth! We need more of this kind of education so that the church can thrive for future generations.

  • @tirsiteguale7628
    @tirsiteguale7628 3 місяці тому

    ትግዬ፡❤

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 3 місяці тому

    ዕውነት ነው አባቴ የምላስ እና የልብስ ክርስትያኖች ሞልተዋል። እኒህ ናቸው ሀገርንም ያጠፉት ህዝብንም የበከሉት።

  • @mekke6544
    @mekke6544 3 місяці тому

    ጠባቂውን የሚወጋ በግ የተፈጠረው ጠባቂው የበጉን ግልገል እየበደለና በዓመጻ ና በማሳደጉ ነው።ተማሪው መምህሩን ይመስላልና!!!!

  • @southradiotelv.
    @southradiotelv. 3 місяці тому

    ሁልሽም የምታወሪው ስለሰሜነኛ ዘውገኞችሽ ቦታ መያዝና ያለመያዝ ነው ፡፡
    ጭርሱን ቆሎ ተማሪዎች ከአስተዳደራዊው ቢታ ተወግደውና በመቅደሱ አገልግሎት ተወስነው ትክክለኛ የመፍትሄ ሰው ከምእመኑ በአስተዳደራዊው ቦታ መቀመጥ አለባቸው፡፡
    እኛ ያልባረክነው የረከሰ ነው መባል መቆም አለበት ፡፡

  • @user-vw3cf8rw9y
    @user-vw3cf8rw9y 3 місяці тому

    ገደዮችን እዉግዙ እውነት ከሆነ

  • @zewdua155
    @zewdua155 3 місяці тому

    ታዲያ ለምንስ የጥንታችን የኢየሱስን የማርያምን ምስል ወደ ነጮች ምስል ለወጣችሁት? አስተካክሉ: ወይም ጨርሶ አስቀሩት

  • @saraamine6538
    @saraamine6538 3 місяці тому

    ጥፋተኛዉም ወይም ከሀዲዉም ይቅደም የጨረቃዎቹ????ማን ገንዘቡን ፈቀደ??? ያሉትን ገዳማት እያጠፉ ሌላ????

  • @oboyefew8528
    @oboyefew8528 3 місяці тому +1

    ትጥቅ አንፈታም አንማረክም ብሎ ትምህርት አለንዴ እንዴት ያለ ጉድ ነው ።ለየለት ሁሉ ነገር

    • @user-sl9eu5wv3g
      @user-sl9eu5wv3g 3 місяці тому +1

      ስለአልገባህ፡ነው፡ወዳጄ፡በአልበሰለ፡አእምሮህ፡ስለተረዳህው፡ነው፡ብሰል

    • @oboyefew8528
      @oboyefew8528 3 місяці тому

      @@user-sl9eu5wv3g ያንተ አዕምሮ ሙክክ ብሎዋል እንደአተር የኔ ገና ጥሬ ነው የቱ ነው ጉልበት ያለው።

    • @Somebody.5972
      @Somebody.5972 3 місяці тому

      @oboyefew8528 alemebselhnma emen lenante wetet nech new kaltebalachhu aygebachhu

  • @mekke6544
    @mekke6544 3 місяці тому

    የምታስተላልፉት የግላችሁን የፓሎቲካ ክስ ነው ወይስ ህዱ ለዓለም ስበኩ አስተምሩ ያለውን የክርስቶስን የወንጌል መልእክት???"የበደሉአችሁን ይቅር በሉ" "አንደኛ ጉንጫችሁን ቢመቷችሁ ሊላውን ስጡአቸው" (ክፉን በክፉ አትመልሱ)።ስለዚህ ሰባክያን ትግሥትን፣ይቅር ባይነትን አስተምሩ።😂😂

  • @alemgebremedhen8202
    @alemgebremedhen8202 3 місяці тому

    ጦንቋዮች ኣህያዎች

    • @YohannesLeyikun
      @YohannesLeyikun 3 місяці тому +2

      ሰድብ የአውሬው 666 ነው አንተም የሱ ሐዋርያ ነህ

  • @alemgebremedhen8202
    @alemgebremedhen8202 3 місяці тому

    ውሽታሞች ጀነሳይደሮች

    • @oboyefew8528
      @oboyefew8528 3 місяці тому +1

      ስድብ የደካሞችና የመሃይሞች ነው።
      እናንተዬ ለካ አለማወቅ በሽታ ነው ።

    • @YohannesLeyikun
      @YohannesLeyikun 3 місяці тому

      ምፅዋት ለነ ከሳቴ መግባት ሲቀር ስድብ