የነብዩሏህ ሹዐይብ አለይሂሰላም ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 32

  • @lulutube885
    @lulutube885 Рік тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰላምሽ ይብዛ እሙዬ ማሻአላህ ጀዛክአላህ በጣም እናመሰግናለን ተሰምቶ ተሰምቶ የማይጠገብ የነቢያቶች ታሪክ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን 🎉

  • @asute_tube
    @asute_tube Рік тому

    ወለይኩም ሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ ምርጥ ቆይታ ናበር እነመሠግናለን መሸሀ አለህ ቀጢይበት❤❤

  • @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበራካትሁ
    አህለን እኮንሠላምመጣሺውዴ በርች❤❤❤
    አሪፍቆይታነበር ባለሺበትሠላም ፍቅርይብዛ
    እሙየበርች

  • @shemistube
    @shemistube Рік тому

    ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ምርጥ ታሪክነውእሙየ ማሽአላህ ምርጥ አቀራረብ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi Рік тому

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ መሻአላህ ደስ የሚል አቀራረብ ነው በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን❤ አላህ ይጨምርልሽ

  • @Ferd.family-i3o
    @Ferd.family-i3o Рік тому

    ወአለኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኮን ደህና መጣሽ ሠላምሽ ይብዛ ማሻአላህ እሙየ ምርጥ አቀራረብ ነው አላህ ይጨምርልሽ ❤❤🎉🎉🎉

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Рік тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሸ አላህ በጣም ሀሪፍ አቀራረብ ነው በሠማን የምንጠቀም ያድርገን

  • @BarchiTube
    @BarchiTube Рік тому

    አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @fafi.getarewa
    @fafi.getarewa Рік тому

    አሰላም አለየኩም ወራህመትሏሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ አሏህ እወቀቱን ይጨምርል አረፍ አቀራረብ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @filsenTube
    @filsenTube Рік тому

    Aselamualikum werhmetulahi weberkatu ማማዬ በርችልኝ ደስእሚል ቆይታ ነበር ውድድድድድ❤🎉 አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 😢😢

  • @HaytUsie
    @HaytUsie Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህማቱላሂ ወበራካቱ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ቀጥይበት አላህ ከደገግ ባሪያዎቹ የድርገን የራብ🎉🎉🎉🎉

  • @hayatuu
    @hayatuu Рік тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን 🎉🎉🎉አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @meymunatube
    @meymunatube Рік тому

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ
    አህለን እሙየ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ በርች

  • @FoZlTube-cq1ci
    @FoZlTube-cq1ci Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት ሰላም ፍቅር አድነት ለእናት ሀገራችን ያረብብብ አሚንንን🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራቺንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐💐🎉👍👍👍👍💐💐💐

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 Рік тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የአንዋርዬ እናት አህለን አሚን አላሁምንአሚን ውዴ🌹🇪🇹

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 Рік тому

    አሰላማ ሊኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካተሁ ❤ውድ እህት ወድሞቸ ሰላማችሁ ይብዛ አሏህ የአገራችንንሰላም ያስፍንልን

  • @Mamea-Nag-Ywlloo-maga-M-H
    @Mamea-Nag-Ywlloo-maga-M-H Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ መሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ ውደ ጥሩ አቀራረብ ነው

  • @ftube923
    @ftube923 Рік тому

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን የኔዋ ደስ የሚል ትምህርት ነዉ በርቺልኝ❤❤❤

  • @Ubnhhjuui
    @Ubnhhjuui Рік тому

    ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል ውዷ በርችልኝ❤❤❤❤👍

  • @rabi-tube6854
    @rabi-tube6854 Рік тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እሙየ በጥሩ አቀራረብ የነብያትን እና የሶሀባን ታሪክ ሥለምታሠሚን ጀዛከላኸይርር❤❤🎉🎉

  • @yebatiw..jiyutiub
    @yebatiw..jiyutiub Рік тому

    አሰላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉዴ ማሻአላህ ተባረከረህማን ጀዛክላሁ ኸይር እንዲህ ስንማማር እውቀት እንገበያለን በርቺ

  • @Afran-Tube
    @Afran-Tube Рік тому

    አሳለሙአለይኩም ዋራህመቱለሂ ዋባራከቱ አህለን ኡሙዬ እንኳን ደና ማጣሽ ማሻአለህ በሳማነው ምንጣቀም ያርገን ቀጥይባት🌻🌻🌻ሰለም ፍቅር አንድናት መተዘዘንይስጣን ያራብ🌹🌹

  • @Sada-im8fb
    @Sada-im8fb Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁን አህለን ውዶ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ማሻአላህ አሪፍ ነብእ አሚንንን ውዴ😢😢😢

  • @wollo2164
    @wollo2164 Рік тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን አህለን እንኳን ደህና መጣሺ እመ ውድና የተከበርችሁ ውድ ያግሬ ልጅች በያላችሁበት ፍጣራ ይጠብቃችሁ

  • @seidtubee
    @seidtubee Рік тому

    ማሻአላህ እሙየ በርች ጥሩ ትምህርትነው ጎበዝ👌👌👌

  • @እሙጅሆርሸዋYouTube

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አም አናርር🎉🎉🎉ማሻአላህ 💐💐ማሻአላህ 💐💐ማሻአላህ 💐💐ማሻአላህ 💐💐ማሻአላህ 💐💐ማሻአላህ 💐💐ማሻአላህ 💐💐ማሻአላህ 💐💐ማሻአላህ 💐💐ማሻአላህ 💐💐ማሻአላህ 💐💐ማሻአላህ 💐💐ማሻአላህ 💐💐ማሻአላህ 💐💐ማሻአላህ 💐💐እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ብዛ ልኝ ሰላም ለሀገራችን መተዛዘን ፍቅሩን መተዛዘን ፈቅረ ልትመልስ ለኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላም ያድርግልን

  • @aminatabdu8616
    @aminatabdu8616 Рік тому

    አሰላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ

  • @አማካሪሚደያ-ኈ5ደ

    አሰላሙ አለይኩም ወራህሙቱላህ ወበረካትሁ አህለን እንኮደሄናመጣሺ መሻአላህ በርቺ

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris Рік тому

    ማሻአላህ

  • @ዘቢባዩቱብ
    @ዘቢባዩቱብ Рік тому

    አሰለሙ አለይኩም አህለንንንን👍👍👍👍