@Memem, what a fantastic explanation of our Ethiopia, we all need to contribute some thing good, specially for this new generation to show them nothing better than our unity and cuntry GOD BLESS ETHIOPIA AND ETHIOPIANS ROUND THE WORLD
Wow arif filem new abso mecheresha wow astelaleku yabede new ymechachu gin minushe sodere afelachu filmun anaten aniy are selechachu ade wey hulete marm sibeza phomit new
I got be so honest to my beloved country Ethiopia film industry that this is the first Ethiopian movie that be seen with international capacity the acting person Josef Daniel can perform in holly wood standard quality level .............you got the real all nationality Real life originality Accent and justrue definations I hope our beloved Ethiopian film industries may gona learn and respect this exprieance As viewer's but As a brother As Brook Daniel am proude to be your Big brother specially when I walk in London and New York all the beloved Ethiopian peopls telling me they are so so happey and long life brother .
this is a shame full film, as it is done in Ethiopia, this is because of saron is included, she is not necessary for Ethiopian context and Ethiopian culture.
ያገር ሌባ ፊልም በሶደሬ ላይ ላለፈው 1 ዓመት ሲታይ ቆይቶ አሁን በዩቲዩብ ተለቋል። የሶደሬ ደንበኛ በመሆን አዳዲስ ፊልሞች ተመልክቱ። የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪን አበረታቱ።
ጥምፅ ጥራት 10/4
በዛላይ ክላሲካሉ ምን ጉድ ነው
ከተሰራ ጥርት ባለ ፍምፅ ይሁን
ለሳሮን ልብስ ግዛላት
ስትለቁት እናያለን እንጂ መቼም አንከፍልም
ከፍዬ መቼም አላይ ለስደት የምከፈለው ይበቃኛል ሆዳም ጅቦች
@@የእናቴልጅነኝደክማያሳደገ 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃ማን ሊከፍል
ሀገር የጋራ ነው
እምነት የግል ነው
የሚያተሳስረን ኢትዮጵያዊነት ነው
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር😍😘
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ነበር ዛሬ ክርስቲያን ተጨፈጨፈ እንጅ
Amenn
@@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ እጭ
@@sebrinalove6392 ምን ሆንሽ
ዋው ምርጥ ትወና!!! በዛ ላይ እንደዚህ ምርጥ ብቃት እያላቸው ግን አሰሪ ያጡ ስንት እንዳለ ያስረዳል ለነጮች ያለን ወዳድነትም ይታያል ተማሩበት ህዝቤ!!! በተረፈ ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር እግዚአብሄር ያድልልን💚💛❤🙏
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን..
ዘር ቁጠር ይለኛል
ዘር ቁጠር ይለኛል ሰው መሆኑን ትቶ
ገላ አፈር መሆኑን መሞቱን ዘንግቶ
እስኪ በል ንገረኝ ያንተ ዘር የቱ ነው
ከተደረደሩት ብሄርህስ ማን ነው
አየህ ሰው ከንቱ ነው አይኖርም ዘላለም
ቋሚ ፈጣሪ እንጂ ቋሚ ብሄር የለም
It's amazing! Blessed
True 🇪🇹
ክክክክክክክ
👍👍👍👌👌👌
wow amizing
ኩቺ ኩቺ አላለችም😂አይ አስተርጓሚ☺
ደስ ይላል ዘና አደረጋችሁኝ😂
😂😂😂😂
Hhhhh enem askognal 😁😁😁😁😁
Kkkkkkk
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን..
ክክክክክክክክ ኩቺ ኩቺ ኮታሄ ዘፈን
ውነት ምርጥ ስራ ናይጀሪያው ሁኖ የሰራው በተለዬ ይገርማል የትወና ብቃት ሳላደንቀው
አላልፍም
በጣም በጣም ጎበዝ ነው
why are you drope me this eyalech esun part ena bcha ngn ydgmkut?
Betesbe enhune sbuscribe enderarege
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን.
ትክክክል👍👍
ዋው ሁሉንም ገፀ ባህሪያት ተላብሶ የሰራውን አለማዲነቅ አይቻልም በጣም ሰርቶታል 100%
ይሄ አክተር ብዙ ጊዜ ሀብታም ሆኖ ሲሰራ ያምርበታል ይሄ ደግሞ በጣም ችሎታል ዋው
በዛ ላይ ምርጥ ፊልም ነው 👍
ሁሉም ላይ ይቺልበታል
Demerugn
@@Rosemary-dt9vg betseb hognlew demerugn
ብዙ አዝግ ፊልም ሳይ ነው የከረምኩት ዛሬ ይሻላል በጣም አመሰግናለሁ ጊዜየም አላሳዘነኝም ጥሩ ፊልም ነው ይመቻቹ ሶደሬ ቱዩብ👆👍👆👍👆👍👆🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇷😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹😍😍
ፊልሙ ብዙ ነገሮችን ዳሱዋል አክተሩንም ሳላደንቀው አላልፍም ከተመቸኝ ነገር ግን ሙስሊሞች ሶላት ሲያረጉ ሌሎች ዝም በሉ ያለቺበት ደስ ብሎኛል የመከባበር የመቻቻል ተምሳሌት ነን እኛ ኢትዮጵያዊያን 🍏🍊🍎
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን..
ይሄ ሰውዬ ግን ብዙ ወጣ ወጣ አይልም ግን ብቃቱ ዋው 👌👌አዲ ነው አክተር ማለት አሉ አይድል በ አንድ ወር ሃምሳ ፊልም አየሰሩ ሚያሰለቹን 😏😏😏😜😜😜
የሚሰራን ሳይሆነደ
ብዙ ግዜ በየ ሙድያው ጢር የሚለውን
ነው የሚያሰሩት የኛ ሰው ደሞ ሉጭጭ ነው
😂😂😂😂😂
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን..
@@ቤቴልእናኒነኝ demerugn tedemiralew
@@jamilajamila6175 demerugn
ኢትዮጵያ እማማዬ ኢትዮጵያ እማማዬ
እማማ እማማዬ እማማ እማማዬ
የአንድነት ፍቅር ሰምሮ መዋደድ ሰላም ጸንቶ
ሰላም ይታጨድ ከምድርሽ ፍቅር ይፍለቅ ከወንዝሽ
መታፈር ከአንቺ ይጥፋ አለም ሁሉ በአንቺ ይኩራ
ሀገሬ ኢትዮጵያ እወድሻለሁ የቀድሞ ሰላምሸ ይመለስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
sawadsh mzryamam ulua new commentsh mayaw salmash bazat yaball wada ameen ameen ameen
@Memem, what a fantastic explanation of our Ethiopia, we all need to contribute some thing good, specially for this new generation to show them nothing better than our unity and cuntry
GOD BLESS ETHIOPIA AND ETHIOPIANS ROUND THE WORLD
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን ..
አሜን አሜን አሜን
@@hananahanana7361 demerign
የኛ ሐገር ባላሐብቶች የሐገሩ ባለሙያ ቁጭ ብሎ የውጪ ሐገር ባለሙያ ይፈልጋሉ ወላሒ በጣም አስተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል👌👌👌👌👌
በለዉ ትወና በተለይ የናይጄሪያው 100% ያበደ ነው ❤
እመኑኝ ውድ እና የተከበራቹ ኢትዮጵያዊያን ያገራችን ደመኞች ውድቀትዋ እና ድህነትዋ ሚመኙ ሰዎች መቃብር ይወርዳሉ በራሳቸው የቆፈሩት ጉድጓድ ይቀበራሉ ዘረኝነት ይጥፋ ኢትዮጵያዊነት ይለምልም አሜን ።
አሜን አሜን አሜን
አሜን
Amen!
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን..
ጉርብትና እርስ በራስ መከባበር የዱሮውን የሀገራችን ባህል አስታወሰኝ የአላህ አሁንም ሀገሬን የአንተን ሰላም ራህማት አወርድበት
Betseb enhun
እንዲህ ነው ተወኑ ከተባለ አይቀር።በጣም ሀሪፍ ነው ብሮ ዋውውው !! በዛ ላይ የቋንቋ ችሎታህ አስደናቂ ነው ያው ሕንደኛው ብቻ ሙድ መሰለኝ
Demerugn
የሀገሬ ፊልም ጅማሬውን አይቼ ፍፃሜውን አውቃለሁ ዛሬ ግን ላውቀው አልቻልኩም ድንቅ ትወና ነው ያሳየከኝ ናይጄሪያዊው ተመችቶኛል ኩችኩቻዬም እንደዛው ይመቻቹ
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን...
የዋና ገፀበሀሪ የሚሰራውን አለማድነቅ አይቻልም በጣም አንደኛ ነክ እንዳንተ ጥረው ለሚሰሩ ብናበረታታ ደስ ይለናል respect
በእውነት በጣም አስተማሪ ነው እርስ በእርሳችን ተናንቀን ነጭ አምላኪ ነን እኮ
ኩቺ ኩቺ አላለችም 😃😃😃😂
በአውነት በጣመሰ ነው ደስ የሚለው ሁለ ገብ ፊልም ይሏችኋል ይሔ ነው ወላሒ በጣም ተመቻችሁኝ👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹
ሀገር የጋራ ነው
እምነት የግል ነው
የሚያስተሳስረን ኢትዮጵያዊ ነት ነው
ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር🇪🇹🇪🇹
ሠላም ለህዝባችን ይሁን
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን..
አንደኛ ፊልም❤❤❤ ሰሞኑን ከሚወጡ አዝግ አዝግ የሆኑ ፊልሞች ካሳችሁን።
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን..
የፍቅር አምላክ ፍቅር ይጨምርላቹ
የድንግል ማርያም ልጆች እንኳን ለናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ በአል በስላም አደረሳቹ አደረሰን የድንግል ማርያም ልጆች በቅንነት ሰብስክራይፕ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏🙏
አርጌካለው ምርጡ
ምርጡ አከብርሃለሁ በርታልን
Wshetam dawit aydelehm
Amen ante merte yeethiopia lije enewedhalen enaneme subscribe aregune betesbe enhune
@@jerryyared9549 wdeme este demerne beknenete subscribe aregne bro
አንደኛ ኑ ኮሜንታተሮች የናንተ ኮሜንት ነው እኔን እሚያዝናናኝ 🤣🤣🤣❤❤
😃😃😃
😁😁😁😁😁😂😂😂😍
እኔ እራሱ ኮሜንት አይቼ ነው ፊልም የማየው
Enes betye comment ayeche new filmun emayew hahahahha🤗🤗🤗🤗🤗🙏
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ያበደ ነው ጋይስ አረ ኑ እንሽፎው በቃ እኔ ሾፌ ጨረስሁ እወዳችሗለሁ ወገኖቼ ኑሩልኝ የኔ ምርጦች አቤት ስወዳችሁ ምርጥ ተዋናይ አለበት ያበደ አራዳ ፊልም ነው ቋንቋው ሽፉት አባቴ ካወቁ አይቀር እንዲህ ነው እኔም አንድ ቀን ፊልም የመስራት ህልም አለኝ እርዱኝ የብዙ አመት ህልሜ ኑው ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ እርዱኝ ለወገን ደራሽ ወገን ነው እናተም እግዙኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ለኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ጤና ያልብስልኝ
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን..
@@astarakimedia4790 አመሰግናለሁ በነፃ ግብዣ ጎራ እላለሁ ወገኔ
የሚገርም ትወና ነው እሄ ልጅ የሌለ ሰርቶታል ግን ካሁን ካሁን ተነቃበት እያልኩ ተሳቅቄ ሞትኩኝኮ በጣም ገራሚ ፊልም ነው አንደኛ ነው የእውነት በርቱልን ግን ሳሪቲ አለባበስሽን አስተካክይ እህቴ ሴት ልጅ ሸፈን ስትል ነው
እሚገርመኝ ከአንድ አንድ አማረኛ ችላለዉ ሲላት ልኬን አለማወቄ ማለቱዋ አስገርሞኛል የዉጪ ቋንቋ ማወቅ ነዉ ልክ አይ ሀበሻ ስንባል የዉጪ ሰዉ አምላኪኪ እንግሊዘኛ መናገር የበላይ መሆን የሚመስለዉ ትዉልድ
Eko
Derasew tesastwal wyim darakit yargew sewnew lmangaw liknew asabsh wym abik
Demerugn
@@brline6415 henya demerign
@@tsiontsion9767 demeregn
ዋዋዋዋዋ ምርጥ ትምህርት አለውውውውው
ኢትዮጵያ ዬ ለዘላለም ትኑር ።።።።አሜንንንንን
የናይጄሪያው እና የህዱ ካራክተር አስቆኛል😂😂😂😂🤙
በጣም
😂😂😂😂😂
Betam
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን...
@@jamilajamila6175 betseb enhun
ዋናዉ ገጽ ባህሪ የተጫወትኩዉ ሁሉም ላይ በብቃት አስመስለህ ተዉነኧዋል good job,,, ሌላዉ አገራችን ህዝብ ላይ የተጋረደ የዉጭ ዜጋ አምላኪነት ትምህርት የሚሰጥ፤ ፊልምነዉ። ሶስተኛዉ ነገር ሁሌም ተመልካች ወይም አመስጋኝ ያላገኙ ግን በእየአንዳንዳችን የቀድሞም ይሁን የአሁን ህይወት ጀርባ ያሉ ወይም የነበሩ የሰፈራችን ባለሱቆች ከእነሱ ያልቀፈለ ወይ ያልተበደረ እስካሁንም ያልከፈለ አለ ብዬ አልገምትም ደግሞም የሰፈራችን ድምቀቶች ነበሩ። ከምሽተን ስንገባ የእነሱ ሱቅ መብራት ነበር ሰፈር መድረሻችን I hope ብዙ ሀሳቤን የሚጋራ ይኖራል እላለሁ በተረፈ ፊልሙ ዋዉ ባያስብልም ግን በጣም ቁም ነገር ያስጨብጣል። በርቱ
ትክክል
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን..
የእውነት ያልጠበኩት ፊልም ነው ያመቱ ምርጥ ፊልም ብየዋለሁ አበሰዛኛው የኢት ፊልም መጀመሪያውን አይቶ መጨረሻውአይጠፍም እሄ ግን የሌለ ፊልም ይመቻቹ አቦ
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን..
እኔ ከዚህ ፊልም የተማርኩት ነገር ብዙ ነው በእውነት በሀገራችንም ውስጥ እኮ ድንቅ አእምሮ ያላቸው ሰዎች አሉ ግን በዚህ ፊልም ላይ ሊያሳዩን እንደሞከሩት ለተለያዩ ሀገራት ዜጎች ብቻ ነው ቦታም ስራም የምንሰጠው በጣም ያሳዝናል ስንቶች ናቸው ለፍተው ተምረው ስራ አጥተው የተቀመጡት እሲት አርቀን እናስብ ምን አለ ለፍተው ላሳደጉና ለፍተው ላስተማሩ ቤተሰቦች ስንል ለስራ ፈላጊዎች የስራ ቦታ ብናመቻችላቸው ላምንድነው የሰው ሀገር ዜጌ እንዴ ፍፁም አድርገን የምናስበው በጣራ አገራችንን ይጠብቅልን
Omg at this movie omg u truly acting 😍 especially the Nigerian lol
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@admasuabush2530 ppppp
L
He is the best at Indian hehe
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው የእነት የውጭ ዜጋ ሁኑ የሰራው ልጅ በጣም ችሎታ አለው ይመቻችሁ
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን...
Euyyyyy የኔ እናት💔💔💔 እናቲቱ አብረሽ አስለቀሽኝ😭😭😭😭 ለእናት መከራ እና ሲቃይ አይገባትም💕💕💕
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን...
ከደራሲው እሰኪ ተዋናዮች የሚገርም በቃት 🥰🥰🥰👏 ጥላቻ ቂም በቀል ምንም ጥቅም የለውም ፈጣሪ ሊያስተምር በኣንድም በሌላም መንገድ ይመጣል ኣንድ እንሆ 💚💛❤️ፈጣሪ ኢትዮጵያ ና ህዘቦቿን ይጠብቅልን
Amazing actor he played the languages very well with its culture and all its sign language too
አቦ ማሻ አላህ ፅድት ፍክት ያለ ፊልም ወላሂ ፈታ እያደረገ የሚያዝናና በጣም ወድጀዋለሁ አንደኛ💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💛💛💛💛💛
ለምንድነው ይህችን ሳሮን ናት ማን ነው ምትባለዋን ፊልም የምታሰሩት? እኛ ኢትዮጵያውያን የራሳችን ባህል ያለን ህዝቦች ነን ሴትን ልጅ ባደባባይ እራቁቷን ማየት አንፈልግምም ነውርም ነው። እሷ ልጅ ትውልድ ሊያበላሹ ከተነሱት ሰዎች አንዷና ዋነኛዋ ናት። ሌላው ደግሞ ሳሮንንና እሷን መሰል ሴቶችን ፊልም አሰርቶ ህዝቡ እንዲያየው መልቀቅ ለህዝቡ ያላችሁን ትልቅ ንቀት ነው የሚያሳየው። ስለዚህ ሳሮንን እዛው የምትገላልጡበት ቦታ ላይ ገላልጧት እኛ ግን የናንተን ነውር ማየት አንፈልግም።
ትክክል እኔማ ተቃጠልኩ
ቀምስ በለበሰ አይደለም እናም አንገት በደፋ አይደለም ምነው ሳሮን ሳሮን ከእሶ የባሰ ስንት አለ
kenatam
ይሄ ነው ኩሩ ኢትዮጵያዊነት
𝙰𝚠𝚘 𝚔𝚊𝚕𝚜𝚊 𝚊𝚛𝚝𝚜𝚒𝚝 𝚢𝚊𝚕𝚖𝚎 𝚎𝚗𝚍𝚊 𝚢𝚎𝚌𝚑𝚎 𝚢𝚊𝚜𝚊𝚝𝚎 𝚋𝚞𝚜𝚝𝚒
𝚂𝚊𝚛𝚘𝚗𝚎 𝚢𝚊𝚖𝚝𝚎𝚋𝚊𝚕𝚎 𝚝𝚎𝚗𝚜𝚎 𝚜𝚊𝚝𝚢𝚘 𝚊𝚗𝚏𝚕𝚎𝚐𝚊𝚝𝚎𝚖 𝚎𝚣𝚊 𝚎𝚣𝚊
በቃ ቃል የለኝም እውነት ብዙ የተማረ ልጆች እያልዋት ወድ አገሬ ኢትዮጵያ በነጭ ምንጭበረበረው አገሬ ሙህራኖች አንድ ቀን ፀሀይ ይወጣላችዋል አይዞዋቹ
አቤት በውጭ መለከፍ መቼ ነው የራሳችንን የምናከብረው
ኮሜንቱ በራሱ አንድ ፊልም ነው ።አቦ ይመቻችሁ
😃😃😃😃
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን...
ክክክክክክክ
💚💚💛💛❤❤. ኢትዮጵያ. ለዘላለም. ትኑር.
Amen Amen
አሚንን አንታ ልጅ ግን ለሚድነዉ ሚቲኪታተለኝ😄😄😄😄😄😄
ዎው እጅግ በጣም አስተማሪ ቆንጆ ፊልም ነው በዛ ላየይ የተዋንያኖቹ ብቃት...
ዘረኝኘት ይዉደም ኢትዮጵያ ለዘላለም ታፍራና ተከብራ ትኑር
አሚን
አሜን ፫
@@ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን betseb enhun
@@sadakhmer7327 betseb enhun
Idk why I used to unlike him, but now damnnnn he really got unbelievable talent, keep it up, I like it tho
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን.
ከጀርባዉ ያለሙዚቃ ምድነው በጣም ለማየት ይረብሻል እነሱ የሚያወሩትን እንስማ ሙዝቃዉን
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን..
Demerugn
የእውነት ምርጥ ስራ ነው እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን 🙇🙇🙇
ስጠብቀው የነበረ ፊልም እናመሰግናለን 👌👍😘💚💛❤
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን..
The man in the White suit was my English teacher I'm glad I got to see u after all these years
Demirugn
ውዶች ኢትዮጲያ በሚሆነውንና በሚታየው ነገር እራሳቹ ለጌታ አስገዝታቹ በሀዘን ልብ ፀልዩ እንጂ ብዙ አትፍሩ ምክንያቱም የኢትዮጲያ ትንሳኤ ቀርቦአልና
Betesebi aderigugn
ትንሳኤ እኮ ሃግር አይልይም
@@zamzamzamzam7194 linega sil yichelmal yilal
አሪፍ ፊልም ነው በዛውም ከስድስት ዓመት ብዋላ ሰላየውት በጣም ደስ ብሉኛል የትም ተወለድ ጣልያን ሰፈር እደግ የፍቅር ሰፈር😍😍😍👌👌👌👈
ተመስገን ብርክቲ አልሰማችም ከከከከከከከከከከከከከ ማለቴ የለችም ሰሞኑን ሰልችታኝ ነበር
kkkkkkkkkk eko
@@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ ERE betam
ሀሀሀሀሀ እትዮጵያ ድራማ ፊልም &ድራማ ህልም ነው በሞቴ የ እትዮጵያ ህዝብ አደለም የሞተ ወዳጁን ያለውንም ሀቅ አይመልስ!
ፊልሙ ያስተምራል ጥሩ ነው ግን እኛ ኢትዮጵያዊያን ፈረንጂ ሁሉ አዋቂ ይመስለናል
ልክነሽ በዚህ የተነሳ የአገሬ ሰው ስራ በማጣቱ ተሰዶ ተሰዶ ተስፍ ቆረጦ ጫት ቤት መቀመጫ ሁኖን
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን..
@@hayatebrahim4289 betseb enhun
ፊልሙ ኣሪፍ ነዉ ሁላቹም ተዋናይዎች ትወናቹ ይነፋል በጣም ምርጦችየ በርቱ 💙💙ነገር ግን ኣንዳድ ምታስጠሉ ኮሚንታተር ተብየዎች ምን ኣለበት ሳሮን ሳሮን👌😒 ባትሉ የሰዉን ሞራል ባትነኩ ሲጀመር ካራክተር ነዉ ሲቀጥል ማን ኣስገድዶ እዩ ኣላቹ ባንዴ እኮ ሁሉም ኣይቻልም ኣጨብጫቢ ኣንሁን ኣንድ ሰለኮሞተ እኛም ኣንከተል እጭ😌😏😡😡😡😡😡😡😡
Lik nw
I didn’t know this guy was this good🤦🏽♀️ he nailed every accent 😜
ዋውውው ነው ፊልሙ ሳሮን ውበት ብቻ በቂ አይደለም ፊልሙን ተመልክተሽ ካስተዋልሽ ምን እንዳልተመቸን ይገባሻል ልጅቷ አባትዋን ይቅር እንዲል እድል ስላስተማረችው ደስ ይላል በተለይ ሁሉንም የውጭ አገር ዜጋ ሆነክ በስራትክ ዋውውው ተዋቶልካል አንደኛ በተረፈ ሁላቹም ጎበዞች በርቱ
ሱቅ እሚሸጠው ብዙፉልም ላይአለ ቆይ ሱቅእሚሸጡት ኮልታፋናችው ያለውማነው
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን..
ፍትህ ፍትህ እህ ምንድነው ግን
እኔም ገርሞኞል ነፃነት ወትቅነህ ጋር የሰራውም እንደዚሁ ነው እሚናገረው ይገርማል
Demerugn
@@astarakimedia4790 demerugn
Betam konjo film new Beteley demo Indian and Nigerian part amazing new👌👌👌👍👍👍👍 gobezoche selechet belogne neber
ዋው እስካሁን ካየዋቸው ፊልሞች የዛሬው በጣም ያምራል ከመጀመራው እስከመጨረሻው በተለይ አጨራረሱ ዋው
አይ ኢትዮጵያ እና ፊልም ብቃቱ ኖሮት እድል ያላገኙ ስዎች ስንት አሉ አይ ፊልም !!!!!
Superstar wow good job you Always 1👌👌👌👏👏👏
ለምን ነው ግን ኢትዮጵያውኖች ላይክ የሚያቅራችሁ ላይክ አርጓቸው ምቀኛ ሁላ
ቆረቆንዳ
በጣም ነው ደስ ያለኝ ፊልሙን በሰፈሬ ስለተሰራ በጣም ምርጥ ፊልም ነው
I love this flim❤❤❤❤
Betam talented actor new beteley ende India,nigeria hono yeseraw menm liyunet yelewem kenesu
ሳሮንን ከልብስ ጋር ያሚያስታርቃት ይጥፋ😆😁
ጅኒን ማን ያስታርቃል
😂😂😂😂👍
Kkkkkkkk
Wow arif filem new abso mecheresha wow astelaleku yabede new ymechachu gin minushe sodere afelachu filmun anaten aniy are selechachu ade wey hulete marm sibeza phomit new
አይ የኢትዮ አብታሞች ነጮች ምንም ሁነው ቢመጡ ትቀበላላቹ ያገራቹ ልጆች ስራ አተው ተቀምጠዋል አስተማሪ ፊልም ነው
This’s one of best acting in Ethiopian movies
ዋዉ በጣም ደስ የሚልና የሚያስተምር ፊል ከሳሮን ዉጪ ሁላችሁም አሳብዳቹ ነዉ የሰራችሁት የመጨ ይመቻል ኑሩልን የቅኝ ምርጦች❤❤❤
የሚገርም ፊልም አየሁ ለመጀምራ ግዜ ለሀገራችን ትምህርት የሚሆን
Betseb enhun
አይ ሀበሻ ነጭ አምላኪ እኮ ነን ግን እስከ መቼ ? ሀበሻ ነኝ ቢል ማን ያሰራው ነበር ክፍያው ራሱ ይቀንስ ነበር
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን..
Who said all Ethiopians are habesha
Saron ayelign gotta stop appearing on movies
I regularly watch Eritrean movies, which have advanced a lot, but I've never watched Ethiopian movies. I will start with this one.
I hope you loved it
it was 3 yrs ago. I dont remember@@banchnegn1880
ለውጪ ዜጋ ለሚጎበድዱ ምርጥ ትምህርት ነው
እግዚአብሔር ይመስገን። ይቅርታ ለካ እንዲህ ያስለቅሳል በዚህ ፊልም በጣም እጅግ በጣም ልቤ ተነካ ይቅር የሚል ልብ ምን ያህል የአይምሮ እረፍት ነው። የተሰማኝን ስሜት መግለጫ የለውም ሶደሬ እናመሰግናለን ።🙏🙏🙏
ክክክክክግንአያቺሁእዉነትነው የአገርልጂ የሚሰደደው አንድበዚም ምግንያትነው
I got be so honest to my beloved country Ethiopia film industry that this is the first Ethiopian movie that be seen with international capacity the acting person Josef Daniel can perform in holly wood standard quality level .............you got the real all nationality Real life originality Accent and justrue definations I hope our beloved Ethiopian film industries may gona learn and respect this exprieance As viewer's but As a brother As Brook Daniel am proude to be your Big brother specially when I walk in London and New York all the beloved Ethiopian peopls telling me they are so so happey and long life brother .
this is a shame full film, as it is done in Ethiopia, this is because of saron is included, she is not necessary for Ethiopian context and Ethiopian culture.
ምርጥ ሥራ ነው ሰሮን ሰሮን ግን ኤጭጭጭጭ
Betseb enhun
ትክክለኛ ትም/ት ሰጪ አማርኛ ፊልም አሁን ገና ሰራችሁ እስካሁን ሚታየው በየመጠጥ ቤቱ መስከር ከሴተኛ አዳሪ መተኛት ምናምን ነበር ኤኒዌይስ የራሳችንን ከማድነቅ ከማበረታታት ይልቅ ለሌላ አገር ዜጋ እንሰግዳለን ብቻ ልቦና ይስጠን
ይቺን እንደ ማዳም አላርም በመሃል የምትገባዋን ሴት ነቅላችሁ በወንድ ቀየራችሁ ይሁና ግን ትንሽ ማስታወቂያውን ቀንሱት ከስራ ቦኋላ አየዋለሁ መልካም ቀን ወጥቶ ከመቅረት መለአኩ ቅዱስ ገብርኤል በክንፉ የጠልላችሁ አማላጃችን ወላዲተ አምላክ አትለየን ለሀገራችን ሰላምሙን ይላክልን እግዚአብሔር
ትክክል ስጠላት
ወይ አታምር ወይ አታፍር አኛ ሀበሾቺ የራሳቺን ወግና በአል አለን እደዚቺ አይነት የትውልድ አተላ አታሳዩን እራቁት እየሆነቺ ትውልድ አታበላሺ
ሳሮን ግን አስፈላጊ አልነበረችም
አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና የቢዝነስ መስኮችን / ዘርፎችን ለማግኘት 5-Minute Projects ቻናላችንን ይቀላቀሉ
Thank you I was going to say that
በጣም ምንም አትረባም ስታስጠላ አለባበሷ ሱደብር
Knat meselebk
@@ምህረትየተዋህዶልጅ knat
Betami arfi filmi naw inati almdinki ayichalim betmi sertachutali bertu yamralii
ዋናዉን ገጸ ባህሪ ሳላደንቀዉ ማለፍ አልችልም
Betesebi enhun
ወይ ናይጄርያ እና ህንድ ክክክክክክክክክክክክክክክክክ።።።።።ኦጋድ ሶው ቢዊት ፉሎ አክተር♥♥
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤👏
🙆🙆🙆አቤት ኮሜተሮች መቸ አይታችሁ ነው ፊልሙን ይህ ሁሉ ኮሜት😀
በሉ ስል ፊልሙም እንኮምት ከቤታችን ጣጣ ጓን ለጓን መቸም ስለ ፊልሙ አስተያየት የሚሰጥ የለም ሁሉም የውስጡን ብሶት ነው የሚኮምተው 😁😁😁 ዋሸሁ እንደ😍😅
😂😂🤣
ያአገር ሌባ ከምትሉት የአለም ሌባ ያዋጣል በነገራችን ላይ ትወናው ዋው ነው
እረ ህድኛው የለለነው የተመቸኚ እናተስ ጋይሶቹ😂
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን..
Wow gerami new mariyamen film yehe newu😍
አንጀቴን የበላችኝ ቂጠ ዘልዛላዋ ልጅ ሽሮ ሁለት ቦታ ብቻ ነው የገባችው ፓስተሩ የፊት ገፅ ላይ እራሱ መውጣት የለባትም ነበር ብዙ ሰው እርስዋ ስላለች ይህን ፊልም የሚያየው አይመስለኝም ፓስተሩ ላይ ሽሮን አውጥተው ከቤን ቢያደርጉዋት አሪፍ ነበር
በጣም እንዴት እንደምታስጠላኝ እኔራሴ ኮመንት እያነበብኩ ነው ያለቀው የሆነች ዘጊ መንቃራ
Ena endewim esua selalech nw yemayew
Andegna new , wedjewalew,,, getse bahriw bedenb techawtotal,,,like it
የኛሰዉ ነጥ አምላኪዎች ናቸዉ አስተማሬ ነዉ
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን..
እናመሰግናለን ገና እያየሁ በመጀመሪያ የኮመትኩት በልጂየው እናት ቀንቸነው አይገርምም እናት እያለኝ በእናቶች መቅናቴ ግን አይገረማችሁ ከአንዳንድ እናቶች የእንጀራናት በስንት ጣእሟ ማለቴ ሰውችም ያዝኑልናል መክሰስም መሟገትም ትችላላችሁ ግን የወለደች ግን መከራ አይታሳይሆን መከራችሁን አይታችሁ ያደጋችሁ በችግር ተሰቃይታችሁ በህፃን በለጋ እድሜ አስር አመት ሳይሞላችሁ የታናናሽ ወንድምና አህቶቻችሁ እጫንቃችሁላይ ወድቆ የገጠርልጂ ሆናችሁ እንጨት ውሀ ብላችሁ ልጂ አዝላችሁ ምጣድ ጥዳችሁ አብስላችሁ ወጥና እንጀራ አብስላችሁ ልብስ አጥባችሁ ልጆች ተንከባክባችሁ ወገባችሁ ተንቀጥቅጦ በስራው በራሀቡ ደክማችሁ ያምሆኖ የእናታችሁ ፊት ፈክቶ ስታዩት ደስታችሁ ወደር የለውም ግን እናታች አንች የማትረቢ የሰወቹ ልጆች ብዙነገር ለነቤተሰቦቻቸው ያደርጋሉ አሁን ይህችን ሰራሁኝ ብለሽ ሞተሻል እየለፋሁ እኔ የማመጣውን ሰርቶ መብላት መዋጥ
ስራሆኖነው ትባላላችሁ እናንተ ባላወቃችሁት በአባታችሁ ምክኒያት ያውም አባታችሁ ጭዋ የጭዋልጂ ፈጣሪውን ፈሪ በሀገሩ የሰራውን ያጠራቀመውን ገንዘቡን የመንግስት ሌቦች ነጥቀውት ሌላ ቦታ ሳይወድ በግዱ ልጆቹን ለዘመድ አደራ ትቶ የተሰደደ ተስዶም ያገኛትን እየላከ ግን እናት ተብየዋ በልኩ ሁሉንም ነገር መበደብና መጠቀም ስትችል እያማረረች ትልቅ የምትላትን ገና አስር አመት ያልሞላትን ሴትልጂ ካለአቅሟ ስራውን ማሰራቷ ሳያንስ እያበሻቀጠች ሲላት በስድብ ሲላት በብትር አሳር መከራዋን እያበላች አሳደግኩ ለፋሁ እያለች ባልየው ከሌላ ሴት ወልዶ ያመጣችሁ እስከሚመስላችሁ ድረስ ስቅስቅ ብላችሁ በድብቅ እያለቀሳችሁ እናት ስትመጣግን ደስተኛ መስላችሁ በፍቅር ትታዘዛላችሁ ለአባታችሁም ቢተሰብሆነ ለማንም ግን ችግራችሁን ሳታወሩ አሁንም ለእናታችሁነው የምታስቡት ትምህርትችሁንም አቋርጣችሁ በአስራ አራት አመታችሁ ስደት አረብ ሀገር ሄዳችሁ ቦታገስታችሁ ቤት ሰርታችሁ ለእህቴ ለወንድሜ ለእናቴ ለአባቴ ስትሉ አንድብር ሳይኖራች ሀገር ወገን ፍቅር ተርባችሁ ትዳር የለ ልጂ የለ ብር የለ አየለፋችሁ መና መቅረት እድሜያችሁ ሰላሳወቹን አልፋችሁ አምስት ስድስት ደርሳችሁ አሁንምግን ትምህርት መውሰድ አልቻላችሁም ምንም የሰራችሁ አይመስላትም እናታችሁ አድሜ ትዳር ልጂ ባይኖራች እውጭ ለምትቃጠይው ሳይሆን እጣገቧ ላሉት ትዳርም ይዘው ለወለዱት ነው ስፍስፍ የምትለው ብር ሳልክ ከቆየሁ ግን ናፈቀችኝ የምትለው እንጂ ከላኩኝ ፀጥነው ሰላም የለ ከላምየለ በቃሽ ልጀዋ ነይልኝ አልፎልኛል ምንም ከአንች አልፈልግም ካልመጣሽ አላነግርሽም ብላ ብትለኝ ባዶእጀንም ቢሆን በርሬ እሄድነበር ታዳ እናት ይሏችሇል እንደእኔ እናትነው ደግሞኮ ለእኔ ብቻነው እንጂ ለሌሎቹ ልጆቿ ምርጥ እናትናት ለጎረቤት ለዘመድ ለወገን በጣም ጥሩሰውናት ያውም ሆኖግን አሁንም አልጠላትም ግን በሌላ እናቶች ጥሩ እናቶችና ለልጆቻቸው ፍቅር የሚኖሩ በቲኒሽ ነገር ልጆቻቸውን የሚያመሰግኑ አላህን የሚያመሰግኑ እናቶች ያውም ቡዙ ለፍተው አስተምረው በፍቅር አሳድገው ምግብ አንሶ ቢራቡም በፍቅር መግበው የሚያጠግቡ እናቶች ታዳ ምን ይደረጋል ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም እድል ይበድል ይሏችሇል እንደ እኔ አይነቷን ነው ቢሆንም ግን በፈጠረኝ አላህ ተስፋ አልቆርጥም ስላደረገልኝም ሁሉ አመስግኘ አልጨርስም ሁልጊዜም አመሰግነዋለሁ እየለፋሁ መና ብሆንም ከሰው የፈለግኩትን ፍቅር ባጣም በአላህ ቸርነት በረህመቱ እስካሁን አለሁ ምንጊዜም በአላህ ራህመት ነው የምንኖረው አላህ ከራሳችን በላይ ለእኛ የሚያዝንልንና የሚያውቅልን ስናጠፋ ይቅር የሚለን ወደእርሱ እንድንቀርብ ሁልጊዜም የሚጠብቀን እሱ የፈጠረን ጌታ አላህ ብቻነው ለዘላአለምም የሚኖረው ህያው የሆነው ጌታ አላህየ ብቻነው እሱ ጥላ ከለላ ይሁነን ትእግስቱን ይስጠን ደግነት ለነፍስነው ከሰው ምንም ምላሽና ምስጋና ሳንጠብቅ ባለን ነገር ሁሉ ሳንሰስት ለሰወች እንርዳ መስጠት ከመቀበል የእጥፍ እጥፍ ይበልጣል በእውነት የቀመሰው ያውቀዋል አላህየ ስጠንና ሰጭወች መልካም ተናጋሪወች ተግባሪወች አድርገን ስለሁሉምነገር አንተን አስተዋሽ አመስጋኞችና አንተን ፈሪወች ተገዥወችህ መልካም ባሪያወችህ አድርገን ሳያውቁ በማሀይምነት በስህተት የጠቀምን ቀጥተን ያሳደግን መስሏቸው የገዛ ልጆቻቸውን የሚበድሉ እናቶችንም ጥፋታቸውን ይቅር ብለህ በምህረትህ አንተ ልቦና ስጣቸው ለተጎዳነውም ጨቅላ ህፃን እስከጎልማሳነት በስቃይ የተቀጣነውን ልጆችን አንተ በራህመትህ ልባችንን ቁስሉን አክመህ አድነህ ንፁህ ልባችንን መልስልን ነፁሆችም አድርገን አሚሚሚን አላህየ ስለሁሉምነገር አመሰግነሀለሁ አልሀምዱሊላህ።
እኔምለው ሁሌም ባለሱቆቹን ጉራጊ የምታደርጎቸው ለምድነው
ደሞ ጉራጌ ኮልታፋ ነው ያለው ማነው
ጉራጌዎች ስራ ስለሚስሩ ወይም በስራ ስለማያሾፉ ይመስለኛል ማሬ ግን ኮልታፋ ማድርገቸው ጥሩ አይደለም
ያስራ ሰዉ ስለሆኑ
Besmeab ene echen movie sladenk alalfem beteley degmo italiano ena indian. Kuche kuche alalechem bentsh betam temechatachuchal
Kkkkk👍👍👍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️
ምርጥ ፊልም ነው 👌
Thankyou sodore move amazing move is teaching everthing