አለማየሁ በላይነህ ፣ ሕይወት ጌታሁን ፣ ዘሪሁን አስማማው Ethiopian movie 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • Ethiopian movie about love, relationship, betrayal and revenge.
    Actors: Alemyahu Belayneh, Hiwot Getahun and Zerihun Asmamaw
    Genre: Romantic Comedy

КОМЕНТАРІ • 73

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +27

    የሰው ልጅ ማለፈ የማይችለው የሚሞትበትን ቀን ነው ሌላው ሁሉ በእግዚሀብሄር ሀይል ይታለፍል 👍ዘረኝነት ይጠፍል
    ኮረና ይጠፍል
    አባይ ይሞላል 💪 ኢትዮጵያ ታድጋለች 💪💪👍👍🇪🇹 ከመጣብን ወረረሸኝ እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏🙏🙏

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 роки тому +50

    ልብስህ ከቆሻሻ እንደ ምትጠብቅ ሁሉ
    ልብህንም ከጥላቻ ፣ ከምቀኝነት ፣ ከትዕቢት ጠብቅ ። የቆሸሸ ልብስ ይቀየራል የቆሸሸ ልብ ግን አንተን ይቀይርሀል ። ስለዚ ልባችንን መልካም ነገሮችን በሞምላት ራሳችንን እንሁን ።

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +32

    ማነው እንደኔ ያገሩ ሰላም የናፈቀው😭😭😭😭 ሳይዋሸ👉👍 ሠላም ለሀገሬ🇪🇹

  • @hailebesufkad
    @hailebesufkad 4 роки тому +13

    እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤
    ኢትዮጵያ ሃገሬ ዞሮ መግቢያ ቤቴ💚
    ጠላቶችሽን ይደምሰሱልሽ
    እዝቦችሽን ይጠብቅልሽ
    አንችም ሃዘንሽ ይብቃ እናት ሃገሬ💛
    ክፉሽን አልስማ😭ሃገሬ ኩራቴ❤

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 4 роки тому +8

    ዉድ የሀገሬ ልጆች እህት ወንድሞቼ
    በዉጪም በሀገርም የምትኖሩ ሁላችሁንም አምላክ እግዝአብሔር
    ከክፉ ሁሉ
    ይጣብቃችሁ
    እኛንም ደግሞ
    ለእናት ሀገረችን በሰላም ያብቀን
    አሜን 💚💛❤

  • @gechtube4386
    @gechtube4386 4 роки тому +8

    ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሀገሬን በየሄዲኩበት መጠሪያ ስሜን

  • @ሶሊያናድንግል
    @ሶሊያናድንግል 4 роки тому +11

    እፍፍፍ እንደኔ አናቱ የናፈቀዉ ሠዉ ይኖር ይሆን እማየ እመብረሀን አይንሽን ለማየት ታብቃኝ

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ

    እግዚአብሔር ከመጣብን መከራ እና ስቃይ ሁሉ ይታደገን ያማል ኢትዮጵያ እየሆነ ያለው ነገር
    ልቤ ደምቷል 😭
    ሀገር ባጎረሰች ተነከሰች 😭
    ኢትዮጵያ ውስጥ ችግር የሚፈጥሩ አዘቅት ምድረ
    ቆሮቆንዳ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 4 роки тому +1

    እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሰዎች ለምንድን ነው እንደሰው የማያስቡ በቃ ተውን ዘረኝነት ይብቃ

  • @ሜሪጋልሃገረትግራይ
    @ሜሪጋልሃገረትግራይ 4 роки тому +3

    ሰላማቹ ይብዛ ያገሬ ልጆት እግዛብሄር ሃገራችንም ሰላም ያርግልን

  • @hayathhayath3052
    @hayathhayath3052 4 роки тому +1

    ሰላም ለነተ ይሆን እንዴት ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችው ለባታ ማርያም ወረውይ ባአል አሜን ጥበቃዋ አይለየን በያለንበት አገራችን ሰላም ታድረግልን❤💗💚አረ በእናታቸው መንፈሳውይ ፊልም ስሩልን ደሞ ሁልሽም ያች መቀለጅ አይደለም በቤተክርስቲያን አይገባችው ፋልም ይምሰሩት እግዚአብሔር ይፈረድባችው እራሳችውን ችላችው ስሩ በኋን ሳአት መጸለይ እጅ የውሽት ፍልም ምድነው

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 4 роки тому +1

    ሰለም ለሃገሬ ኢትዮጵያ😍😍😍

  • @ibrahimmubarek508
    @ibrahimmubarek508 3 роки тому

    ኑሪ ለዘላለም

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 4 роки тому

    የፊልሙ ስም " ባለጋሪው " ነው ትንሽ ቆየት ያለ ቢሆንም ምንም አይልም ።

  • @ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ

    እኔምለው ስለፊልም ኮመንት መስጠት ቀር ፬፪ሰው ኮመንት ተፅፎ አንድም ስለፊልም አልተፆፈም አታፍሩም

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 4 роки тому

    ኢትዮ ስላምፕ ይብዛ♥️🇨🇬

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 роки тому +1

    ሠላም ለሀገሬና ለህዝቦቿ

  • @yakobetadele6837
    @yakobetadele6837 4 роки тому

    Hagare Ethiopia selamish yibiza

  • @maedintesfu5661
    @maedintesfu5661 4 роки тому +3

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @comceil1325
    @comceil1325 4 роки тому

    Betam yasikali wonjelagnawu😂

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    መልካም ጁምአ😍😍😍

  • @MimiGezhagegn
    @MimiGezhagegn 5 місяців тому

    Arf new

  • @aronsaba9422
    @aronsaba9422 4 роки тому

    አይ የኢትዮጵያ ፊልም እያደር ወደኋላ

  • @selamydengellegi2586
    @selamydengellegi2586 4 роки тому

    ውይ አዲስ መስሌኝ ነበር ስፍ አልኩኝ

  • @فَلاحْتِيوبْ-م4س
    @فَلاحْتِيوبْ-م4س 4 роки тому +4

    ሙስሊም ሙስሊማቶች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ውድ እህት ወንድሞቸ ወደቻናሌ ብቅ ብላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ ዳእዋወችንና ኢስላማዊ ትምህርቶችን እንማማር ውዶቸ ፊልም ፕርልንክ እና መሰል ነገሮች እኛን አይወክለንም እናም ኑ ወደ ትምህርት ኑ ወደ እውቀት ኑ ጊዜሽንን በሚጠቅመን ነፈር እናሳልፈው

    • @sanohamza5442
      @sanohamza5442 4 роки тому

      ቁራን መቅራት ነዉ ምፈልገዉ

    • @ሀያትገለታ
      @ሀያትገለታ 4 роки тому

      @@sanohamza5442 እኔም

    • @rukiyaawel1185
      @rukiyaawel1185 4 роки тому +1

      Ena ezih chanal layi mn teseralachuh kalewekelen kerasachuh jumeru

    • @የድንግልልጅዳግም
      @የድንግልልጅዳግም 4 роки тому +2

      እና ምን ትሰራለሽ እዚህ ደግሞ ሙስሊም ብቻ አላህ ይጠብቃቸው አላልሽም እንደው እንደንናንተ አይነቱ ነው አገርን የሚያፈርሰው

    • @فَلاحْتِيوبْ-م4س
      @فَلاحْتِيوبْ-م4س 4 роки тому

      @@የድንግልልጅዳግም
      ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ እኔ እንዳች ብዙ ማውራት አልፈልግም

  • @እግዚኦተሳለጌታየሆይለንስ

    Wawww herif new

  • @redsliag9661
    @redsliag9661 4 роки тому

    ልየው አልየው ? አጭር መልስ ነው ምፈልገው።

  • @ousmaanahmed4655
    @ousmaanahmed4655 4 роки тому

    ምናለበት ስለፊልም ብታወሩ

  • @namename2997
    @namename2997 4 роки тому +1

    Ate kechacha lji sewodihi eko gin mecha new yemtwoferewu kkkkkkkk

  • @mykeym.m5956
    @mykeym.m5956 4 роки тому

    Yetaye new

  • @emebetbekele2897
    @emebetbekele2897 4 роки тому

    🥰

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 4 роки тому +1

    ዜድ ካለ አያለው

  • @abe7478
    @abe7478 4 роки тому

    ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ የምን መነገጃ ማሞቂያ ማድረግ አይነፋም መጀመሪያ እናንተው ተፋቀሩ ከዛ በኃላ ጎረቤት ታስታውሳላችሑ ያውም ኤርትራዊ ሲያስታውሳችሁ

  • @addisudagnew6323
    @addisudagnew6323 4 роки тому

    woyne siwodat yichin setiyo

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 4 роки тому

    ዳጣ አተነህ ቀጫጫ አለ ሌብነት ስራ የላቺሁ ክክክ

  • @ሀይኩነኝሀላሌንናፋቂሀላሌ

    እስኪ ልየዉ

  • @mesitube153
    @mesitube153 4 роки тому

    ሰብስክራይብ አድርጉኝ 😜😜😜በፈጣጣው

  • @asnimungusto5886
    @asnimungusto5886 4 роки тому

    አጫሉኮ ውስጤ አረረልክ

    • @onelovezaethiopia8557
      @onelovezaethiopia8557 4 роки тому +1

      አሽቃባጭ እሱ ከሰው የተለየ ነፈስ ነው እዴ ያለው

  • @onelove7063
    @onelove7063 4 роки тому

    አረ መገረብ

  • @ሀረግፍቅር
    @ሀረግፍቅር 4 роки тому

    አዲስ ነው ልሽፈው

  • @redsliag9661
    @redsliag9661 4 роки тому

    ልየው አልየው ? አጭር መልስ ነው ምፈልገው።