የኢትዮጵያ የታሪክ መነሻና ሂደት ከዘመነ ሜጋሊቲዝም እስከ ሪፐብሊክ ከ15000አ.አ እስከ 2000አ.ም ዘመን ሁለተኛ ጥናት ከፕሮፌሰር ላጵሶ ጌ.ድሌቦ
Вставка
- Опубліковано 20 гру 2022
- #የኢትዮጵያታሪክ#መፅሀፍ#Fullaudiobook#AmharicAudiobook#ታሪክ
0፡00 የኢትዮጵያ የታሪክ መነሻና ሂደት ከዘመነ ሜጋሊቲዝም እስከ ሪፐብሊክ ከ15000አ.አ እስከ 2000 አ.ም በ1600-1916 ዘመን በኢትዮጵያ የጎንደር የትግራይ የወሎ/የጂና የሸዋ ቱለማ አካባቢዎች የአገር ግንባታ ፖሊሲና ተግባር የዘመኑ አቆጣጠር እ.አ.አ ሁለተኛ ጥናት ከፕሮፌሰር ላጵሶ ጌ.ድሌቦ አዲስአበባ ኢትዮጵያ 2008/2000 ክፍል አንድ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ስርአት ታሪካዊ መነሻና ተግባር የ1520-1855 የመንግስታት ውድቀትና የህዝቦች ውህደት ታሪክ
01፡23 የ1855-1974 የአፄው መንግስት ታሪካዊ መነሻና ተግባር
08፡30 የጎንደር የትግራይ የወሎ/የጁና የሸዋ/ቱለማ አካባቢዎች የአፄው መንግስት የተሀድሶ ፖሊሲና ተግባር (1600-1855)
08፡31 የሰሜን/ፈላሻ ጥንታዊ መንግስት ውድቀትና የጎንደር አካባቢ መንግስት ክስተት (1600-1855)
22፡25 የትግራይ አካባቢ የመንግስት ክስተት (1600-1855)
34፡32 የወሎ/የጁ አካባቢ መንግስት ክስተት (1600- 1855)
41፡00 የሸዋ/ቱለማ አካባቢ መንግስት ክስተት (1696-1855)
57:30 ክፍል ሁለት የኢትዮጵያና የኢትዮጵያውያን ታሪካዊ መነሻ የሜጋሊትዝም ስርአትና የመለኮታዊ ሀይማኖቶች ክስተትና ቅንጅት ከ15000 አመተ አለም እስከ 2000 አመተ ምህረት
58፡41 የ1950-2000 የትዮጵያ ታሪክ ግኝትና ትምህርት
01፡02፡02 የሜጋሊቲዝም ስልጣኔና የመለኮታዊ ሀይማኖቶች ክስተትና መስተጋብር በኢትዮጵያ
01፡04፡07 የህዝብና የመንግስት ግንኙነት በኢትዮጵያ ታሪክ የመንግስት ክስተትና ተግባር በደቡብ ኢትዮጵያ
01፡17፡14 የኢትጵያ የ1270-1600 የሙስሊምና የክርስትና ሀይሎች ጦርነት
01፡19:22 የህዝብና የመንግስት ግንኙነት በሰሜን ኢትዮጵያ (1270-1991 ዘመን)
01፡43:17 የ1520-1600 የኦሮሞ የሀዲ የሃርላ የጎነጋና የአማራ ሀይሎች የመሬት ጦርነትና የኦሮሞ የሰፈራና የባህል አብዮት በመሀል ደጋ
01፡53:45 የአጼ ሀይሎች የአገር ግምባታ ፖሊሲ ፍፃሜና የኢትዮጵያ የአብዮትና የሪፐብሊክ ኃይሎች ታሪካዊ ክስተት