አለማችሁ ያለው ውስጣችሁ ነው || Your World Is Inside You - Part 1
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spo...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
• የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
ስለ እውነት ይህ ትምህርት አንድ ሰው በውስጥ መረዳት ገብቶታል ማለት የስቃይ እና መከራ ህይወት ማብቂያ የዛ ቀን ይሆናል ነፍሴን ገዝቷታል ትምህርቱ አሽዬ ዘመንህ ሁሉ የለመለመ ይሁን🥰🥰🥰
አሼ አንተን አለማድነቅ ከባድ ነው፡በዚህ ሰወች ሰው መሆናቸዉን በረሱበት ዘመን እንዳንተ አይነት አርቆ የሚያይ ሰው ና ሰዉን የሚሰራ እጅግ ያስፈልገናል በርታ ትልቅ ዉጤት እያመጣህ ነው።
Haki ❤
Matthew 16 (አማ) - ማቴዎስ
24: በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፦ እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ። አቶ አሼ ከላይ የተጠቀምኩት የመፅሐፍ ቃል ነው ትዝ ያለኝ ራስን ስለመካድ ወይም በድሮ ማንነት አዲሱን ሰው መሆን አንችልም እንደማለት ....እኔ ለዚህ ስልጠና ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ብያለሁ!!!! ኑርልን!!!!
እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ፈጣሪ ያድልልን
God bless you.
Ash yelibe NEW EMADENK❤❤❤
EGZIABHER YMESGEN SELAM SELAM LANTE KE ERITREA 🇪🇷
ጋሽ አሸ ኑርልን አባታችን ❤❤❤
Ashe my best teachers🥰🥰
በረከታችን ነህ!
በጣም እናመሰግናለን !!
የኔ ችግር አዳዴ ሰወች ላይ እጀን እቀስራለሁ
ለመለወጥ እሰራለሁ ክበርልን🙏
I think your are the pioneer personal development in Ethiopia
አመሰግናለሁ አሼ
አተን ከመስማት ቦዝኔ ወደ መዋለል ላዘነብል ስል ትዝ አልከኝና መጣሁ ኑርል በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ሁሌም ይቀጥልልልልል በጣም እናመሰግናለን
You are giving birth to the future Ethiopia! Good bless you Ashe!
አንተን ሳዳምጥ የሆነ ትልቅ ኢነርጂ በውስጤ ይፈጠራል የምፈልጋቸውን ነገሮች በጊዜአቸው አሳካቸዋለሁ። አሸናፊ እናመሰክናለን❤
Excellent Excellent advisor for me,God bless you .🙏
Enamesegnalen ashe kiberln
እውነት ነው በትክክል ሰው እራሱን መሆን እና እንቅቃሴውን በሚገባ ቢገነዘብ ወይም ቢያስገነዝ አይስትም ።
first 🎉🎉🎉🎉
አቶ አሽ የምሰጠን ትምት ሂወትን ይቀይራል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብዙ ከማሰብ በኋላ ታድያ ወደኋላም መመለስ ወደፊትም ያለውን ለማወቅ ከባድ ሲሆን ምን ቢደረግ የተሻለ ነው
መልክቱ በጣም ስለኔ ሁኔታ ይገልፃል
ቀኑን የሚጠቅም ነገር በማየት በማንበብ እንዲሁም በማሰብ ነው የማሳልፈው
ለመጀመር ወይም አንድ ነገር ላይ ለመወሰን ስመጣ ግን ያወኩት የመሰለኝ ነገር ሁሉ በጂምር እንዳለ ይሰማኛል አሁን ነፍሴ ልክ እንደተንጠለጠለ ነገር ሁናለች
በጣም አመሰግናለሁ ለወጣቶች አባት ነህ ።
የወጭቱን ዉስጡን እጠቡት ውጩም ይጠራል ጌታ ለፈሪሳውያን የነገራቸው ነው ውጩ ላይ በጣም ይሰራሉ ሀይማኖተኞች ነገር ግን ዉጤት የሚያመጣዉ ዉስጡላይ መስራት ነው
Zemenek Hulu Yebarek Ato Ashe Temeheretik Lib Weset New Gebeto New Quch Yemelew Betam Enamesegenalen!!!❤❤❤❤🎉🎉🎉
በርቱልኝ የኔ አባት እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥዎ!!!!!!!!1
ታላቁ መምህር አሸናፊ ታዬ
Impact seminar
ይብዛልህ አባት አሸ ; ያኑርልን
ክቡር መምህርና ኣሸናፊ ታየ ብጣዕሚ ይፎትየካ የኽብረካ ኣምላክ ምስ ስድራቤትኻ ይሓልኻ
l am sure all we anderstud your wisdomfull teaching ,we can chenged ourseves and brougt posetive impact for Ethiopians people in this Genaration. you saw as the perpose we are created clearly .God bless you and your Family.
You are a great teacher I could ever have in my life.
You are perfect person for ethiopian peoples
Great
እናመሠግናለን
❤❤❤
Hello teacher!!! Thank you for teaching me what I know. In fact, I live like this, I do what I like most, I enjoy my entire life. but you have taught me another way of doing certain experiences. just thank you and God bless you 🙏🏽
I enjoyed your service it lights invisible fundamentals.
አመሰግናለሁ🎉
Wow just say God bless you
አሼ እናመሰግናለን
keep it up the good work
ashe betam lyu sew neh amesegnhalegu❤
Big boss
Thanks mr.ashe
May God bless you Ashe ❤
Thank you !!
thank you for your advise
Tebarek ❤❤❤❤❤
Ashe, you are the best. I have been watching almost all your seminar and it is amazing, but it is almost the the same. I can't see any difference.
Hulum yimesaselal Ashe tinish leyet malet alebet baye negn
እውነት ነው በትክክል ሰው እራሱን መሆን አለበት ፡፡
Freedom
This is what i was expecting for
Thank you
አረ አትቆዩብን❤
👍
ጋሽ አሼ 'እንደምን ዋላችሁ !' ብሎ ወዲያው ወደገደለው የሚገባውስ ነገር? lol 💯🙏🏾🙌
Keep it flow አይለቅብህ አቦ❤
Wow
አሽ😢❤❤❤❤❤
♥️♥️♥️🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏
Spatially about Superhuman full movie.
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
#1 ❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
Can you say same thing about
Caroline cory ashuye we love you.❤❤❤❤
አዎ ወደ አለማወቅ መመለስ የፈለኩባቸው ጊዜያት ነበሩ አሽይ አንቅተህ ስላልተውከን ደስ ብሎኛል ለነገሩ መፅሀፍ ቅዱስ አለልኝ የሚመራኝ።
ፈዝዤ የኖርኩበት ዘመንም ችግር አለበት ነቅቶ መቸገር ይሻላል ስራ በዛብኝ እንጂ
1 ተሰሎንቄ 5 -
10: የምንነቃም ብንሆን፥ የምናንቀላፋም ብንሆን፥ ከእርሱ ጋር አብረን በሕይወት እንኖር ዘንድ ስለ እኛ ሞተ።
Ashe I can you list the best book to read about this topic-" the world is inside you"
ashe kelb new yemamesegnh
🌎🌏🌍🌓🌔
ይድኔ ሀገር ገብቶ ነው
አንተን እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው እርዳኝ
አሼ የአንተ ትምህርት ተመሳሳይነት አለው።
የምንፈልገውን ለማግኘት ከውጪ ሳይሆን ከውስጣችን መፍጠር እንዳለብን ነው።
እውነት ነው
አንተ ግን ለምን እንደምንኖር እንዴት ልንለይ እንደምንችል አስተምረን አደራ
factun enkad ende ?
Wey bewnet yihn ttihmerthn ahun le poltical cadrewech neber mastemar
ከሰሞኑ ኢትዮጵያ በፈረመችው ስምምነት ላይ ያለህን አቋምና ድምጽህን ብታሰማ ደስ ይለኛል አሼ። ምክንያቱም ይሄ አሁን አንተ እየሰራህ ባለህበት ህብረተሰብ ላይም የሚመጣና ህብረተሰቡን የሚጎዳ ስለሆነ አንተንም ደግሞ ሚከተሉ እና ሚያምኑህ ሰዎችም ብዙ ስለሆኑ ነው።
አወ በጣም አሸ በተቃውሞ ለሌሎች ምሳሌ መሆን አለበት
በመቃወም ክፉን፣ጨለማን ማሸነፍ አይቻልም፣ ከአለም ወጥቶ ወይ ተለይቶ መኖር አይቻልም የግሌ አቋም መቋቆም ማሸነፍ የሚቻለው መሀበረሰብን በማንቃት ንቃተ ህሊናው በሚጠቅመው ነገር ላይ እንዲነቃ ማስተማር ነው፣እየለመኑ እፈርማለሁ አልፈርምም ማለት አዬቻልም❤
@@bubu5510 እየለመኑ እግዚአብሔርን ማስደሰት ይሻላል ወይስ በልፅጎ እግዚአብሔርን ማሳዘን?
@@bubu5510...መጀመርያ አንተ ራስሆ እግዚአብሔር እንደሚፈልገው ኑር..ሲቀጥል እግዚአብሔር ጥራት እንጂ ብዛትን አያይም...መፅሐፍ ቅዱስ ከመሸምደድ ይልቅ አንድምታውንም እየተረጎምክ በህይወትም እየኖርክ ተማርበት...!
መጀመርያ የራስህን አቋም እግዚአብሔር እንደተቀበለው በፀሎት አረጋግጥ !
ገራሚ ነህ
KIBERLN YE EWUKET ABATACHN EREJM EDME TEMEGNGEHULK GENA BIZU EMARALEHU KANTE
ደሰተኛ
Wow
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤