Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳን ደህና መጣቹልን ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ልማድና ክርሰትና በቀንዴል ሚድያ እጅግ አሰተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው የእውነት እኔ ራሴን እያሰተካከልኩ ነው ያለሁትና እግዚአብሔር ይሰጥልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን በርቱልን
ጥያቄ ነበረኝ በዚ በኮመንት ብፅፍ ይመልሱልኛል መልስ ፈልጌ ነበር በሌሎች ባዳምጥ ግልፅ አልሆነልኝም
ጥይቄ ይመልሳሉ@@yodahe-jl1cs
አዎ ፆፊ ይመለስልሻል
@@bezagirma9544 እሺ እማ
@@bezagirma9544አወ ይመልሱልሻል 😊
ይሔን መልዕክት ለምታነቡ ሁሉ ቅዱስ እጊአብሔር የልባችሑን መልካም መሻት ይፈፅምላችሑ! በእውኑ እኒህን መምህር በጉባኤ አስተምረውኝ አያውቁም ነገር ግን ሁላችንም እጅግ የምንማርበት ስነ ስርዓትና ቁም ነገር ነው ክብርና በረከትን ያድልልኝ!!
እፅብ ድንቅ የሆነ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህር በዚህ መርሃግብር ብዙ እየተማርኩኝ ነው በርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን
❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በተለይ በስዕል አዶኖ ላይ የተሳሳትኩትን አርማለውበዚሁ አንድ ትልቅ ማሳስቢያ እንደ ጥያቄም ጭምር የሚሆን ቢቻላቹ በየክፍሉ ብታስተምሩት በተላይ ስደት ላይ ላለነው ኦሮዶክሳዊያን ስጋት እንደ ቤተክርትያን ጉዳትም ጭምር ነው ፩ኛ-ከህዛብ ጋ እጮኝነት ብሎም ትዳር የሚዙ የኦሮቶዶክስ አማኝ ሴቶች ቁጥር በጣም እየበዛ ነው የወንድም አለ ቀጥሎ ከመናፍቅ ጋ ጭምር ተው ሲባሉ አንዳንዶቹ ቤተክርስትያን ለዚህ ጉዳይ በግልፅ ያለችው ነገር የለም ይላሉ የኛ ሰባኪንም አባቶችም ሲወግዙ አይሰማም ለምን ?ቱርክ- ግሪክ-ጀርመን-አረብ ሀገራት ያሉ አብዛኞቹ ተበላሽተዋል ደሞ አሁን የመጣው ፋሽን አንድ ሀዛብ ሴት የኦሮቶዶክስ አማኝ የሆነች ሴት በሰመ ጓደኝነት ይቀርቡና መፀሐፋቹ ይሄን ይላል ያን ይላል እያሉ ማሳት ይዘዋል ወንዱም ወደድኩሽ ይልና ፍቅር በሚመስል ዘይቤ እየሰለሉ ትልቅ ሴራ እየሰሩ ነው መናፍቆችም ይሄን ሂደት ይጠቀሙበታል የኛዎቹ ደሞ መፀሐፍ ቅዱስ ላይ ደካሞች ናቸው አባቶችንም አይጠይቁም አያነቡም እንደ ትውልድም አደጋ አለው ከሌላ ዜጋጋም እየተጋቡም ሃይማኖታቸውንም አተው ሚባክኑ እህቶች እየበዙ ነው መቼ ነው እንደ ግብፅ ኦሮቶዶክሶች እምነታችን ውጪ ያለውን ሰው ለትዳር በፍፁም የምንለው
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰመልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ክርስቶስ በእዲሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አይ ገፀር መወለድና ማደግ ግን እኮ መታደል ነዉ ይህን ሁሉ ስርአት ጠብቀዉ ነዉ የሚኖሩት ማንም ሳያስተምራቸዉ
እጅግ በጣም ተጠቅሜበታለው መምህር ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆይልን። እባካችሁ እንዳታቋርጡብን
ቃል ሕይወት ያሰማልን mamirachin 🌻🌻🌻🌻🌻♥️♥️♥️♥️♥️♥️
በእውነት እኔ ኤርፌን በጆሮዬ አድርጌ እየሰማሁ ነው የምበላው የነበር ዛሬ አግባብ እንዳልሆነ ትምራለሁ ኑርልን ብዙ ነገሮችን አውቃለሁ
Ameseginalew memihir bezu temirealew
✨ በእነዚህ ያግኙን!ዩቲዩብ - www.youtube.com/@Kendilmediaፌስቡክ - facebook.com/kendil.mediaቲክቶክ - www.tiktok.com/@kendil_mediaቴሌግራም - t.me/@kedametsegaMedia
በጣም ጥሩ ትምህት ነው፣ ቀጣይነት ቢኖረው❤
በውነት መምህር ለምትለው ሁሉ እውነት ነው ቃለህይት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃል ለፍሬ ያድርግልን
በጣም ደስ ይላል ነገር ግን የሰማሁትን እተገብረው ዘንድ የቅዱሳን አምላክ ይርዳኝ😢ባመጋገብ በጣም ችግር አለብኝ ተቀምጬ በክብር አልበላም😢
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
መምህር ምትኩ እምታቀርብልን ትምህርትና ማብራሪያ ራሱ ምጥን ቅመም ነው፨ ጸጋውን ያብዛልህ፤ በእድሜ በጤንነት ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ፨ ሥርዓተ ቤተክርስቲያንና ልማድን ለይተህልን አጥርተህ እየነገርከን ነው፨ ለትውልድ የሚጠቅም ማብራሪያ ነው፨ እናመሰግናለን ፨
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ አበራ ይጋበዝልን በምትሉ ኑ በላይክ ♥️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
No no
GOD BLESS!!!
በጣም ግሩም ነው ደስ ብሎናል በቤተሰባችን ሰብሰብ ብለን እየተማርንበት ነው::ቃለ ህይወት ያሰማልን!
አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራቺን ♥️
ቀንዲሎች ግን በጣም ምርጦች ናችሁ። እንድዚህ አይነት ስርዓቶች እየራቁ/እየጠፉ ስለሆነ መሰረታዊ የሆኑ ነገሮችን ማስተማር አስፈላጊና ወሳኝ በመሆኑ ብዙ እውቀቶችን እያገኘሁበት ነው።
በእውነቱ እጅግ ጠቃሚ ትምህትን አግኝቼበታለሁ ክብረት ይስጥልን ቀንዲል ሚዲያ🙏🏾❣️💒🥰💜🙏🏼አንዲት ጥያቄ ግን አለኝ በማዕድ ጊዜ ለምንድነው ደረቅ እንጀራ ተቆርሶ የሚሰጠው ይሄ አልገባኝም
Ameen ameen Ameen❤❤❤❤❤❤
ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችን በርቱልን በእውነት እንዳሰለቹብን ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ከነቤተሰቡ ያድልልን አሜን፫ 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙏🌹🌹 በረከታችሁ ለኔም ለሀጥያተኘዋ ይድረሰኝ አሜን፫ 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙏🌹🌹
1 ጥያቄ ነበረኝ ፍቃዳችሁ ከሆነ ካያችሁት አትለፉኝ ❤ ምግብ በልተን ከጨረስን በኋላ ገበታውን እንስማለን እስከዛሬ ድረስ ❤ እኔም አሁንም ድረስ አረጋለሁ 🌹🙏 ታድያ ተቀበይነት አለው ወይስ እንዴት ይታያል ?? አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ እናመሰግናለን ❤
እሺ መምዕር ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን። በቀንዲል ሚዲያ ልማድ እና ክርስትና ብዙ ነገር ተምረናል እግዚአብሔር ያክብርልን። ይሄን የአመጋገብ ስርአት በገጠር ማንም ሳያስተምራቸው እደዚህ ነው ስርአታቸው እኛ ገጠር ነው ያደግነው ስንመገብ እንኳን ዝባዚኪ ውሬ ልናውራ የእግራችሁን ጫማ አውልቁ ምግቡን አክብሩ ይለን ነበር❤❤
በእውነት ለመመህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስራቱን ጠብቆ ለሚኖር ግሩ ነው ነው ለዘላለም ትኑር ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ቀንዲል ሚድያ ከልብ ነው ምናመሰግነው
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም የሚጠቀመንን ትምህርት ነው እያስተማራችሁን ነው ያላችሁ ብዙዎቻችን በማወቅም ባለማወቅም በልማድ ክርስትና ነው የምንኖርው😢😢😢😢
እጅግ በጣም ወሳኝ ት/ርት ነው በርቱልን
ቃለህይወት ያሰማልን መህምር ደስ የሚል ትመህርት❤❤🙏
እግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገን❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን
አሜን(3)
በእውነት እኔ ክፍል ሀገር ተወልጄ ማደጌን ወደድኩት አሁን ከተማ ገብቸ ስርአት አልባ ብሆንም መምህር ያስተማሩን እያዳዷ ሂደት በኔ ቤተሰብ ውስጥ የነበር የማአድ ስርአት ነበር ልጅ ሆኘ እያዬሁ ያደኩትን ነው የገለፁት ገጠር በተለይ የቄስ ቤተሰብ ከሆን ወጣት የቄስ ተማሪ ወይም ዳቆን ከተመገብን በኋላ ስብሀት ላአብ እያሉ ፆለት ያረጋሉ ብቻ እናመሰግናለን ሀይማኖታውይ ትርጉሙን አላቅም ነበር
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
እሺ መምህራች ሼር አድርጉ ለሁሉም የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም ገብታችሁ ሼር አድርጉ ለሁሉም እዲደርስ
ቅኑዕ ለሂወትያሰማልን
እግዚአብሄር ያክብርልን በጣም እናመሰግናለን መምህራችን
ቃለህይወትን ያሰማልን ብዙ ትምህርት አግኝቻለው
ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእውነት እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን🎉❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ትምህርት ቃለሕይወትን ያሠማልን❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነቱ እኔ የሆነ ጊዜ ላይ ከአሰሪየ እና ከእህቷ አጠቃላይ ከሴቶች ጋር ከእነሱ ጠቤዛ ጋር እንድበላ ጋበዘችኝ እኔም ንቀት እንዳይሆንብኝ እሽ አልኩ ሁሉም የእስልምና እምነት ተከታዮች ናቸው እኔ ግን ምን አደረኩ እንኳንስ ፆሎት ላደርግ በስመአብ ሳልል ሳላማትብ በላሁ ምክኒያቱም እነሱ ሌላ ነገር ቢመስላቸውስ ብየ 😢አሁን ሳስበው ግን የራሴን ድርሻ ይዠ መነሳት እችል ነበር 🙏ፈጣሪየ ይቅር ይበለኝ ሆይ ሌቦናየን አብራልኝ❤🙏
AmeenAmeen AmeenAmeen 💗⛪⛪⛪⛪
ላስተማራችሁን ለመከራችሁን የሂት ቃል ለመገባችሁን መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን እረጅም እዴሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልልን👏
በዉነት ቃለህወት ያሰማልን መምራችን ❤❤❤❤❤❤❤እኛም የሰማነዉ 30}}60{100 === የምናፈራ እንዉን
ቃለህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ደስ እሚሉ ርእሶች ነው እምታነሱ
ብእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋው ይብዛለህ ክብር መምህርችን አሜን/3🤲🙏❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በመድረክ የማይሰማ መሰረታዊ ትምህርት በዩቱብ አደረሳችሁልን።
በእውነት አሥፈላጊ ትምርት ፀጋው ያብዛሎት
በውነት ቃልየለኝም መምህሪ ቃለይወት ያሰማልኝ እረጀምእድሜ ከጤናጋሪ እመኛለው 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
Egziabher ymesgen kal hiwot yasemalin🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣችሁል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አንዱ ሕንጻ በ80 ወይም40 ቀን ክርስትና ሲነሳ የተረፈውን ማይ መቁርር የተረፈውን ለሕዝብ ይረጫል ወይ በየጊዜው ስለ ማይ ነው ከተሳሳትኩ ይቅርታ
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin 💒✝️🙏🙏🙏
እናመሰግናለን መምህር በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን 👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ! በርቱልን
እናመሰግናለን እግዚአበሔር ይስጥልን ስለ ማክፈል ብትነግረን ደስ ይለናል
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
❤❤❤❤በእውነት ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን
እናመሰግነለን ፡ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በእዉነት መምህር ቃለሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያዉርስልን ቃል የለኝም ለመግለዕ ❤❤❤❤ ሰወዳቹህ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንን አሜንንን
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳኝ
አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን ቃለህይ ወትያሰማልን❤
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያድልልል መምሕራችን እኛም ሰምተን ለመተግበር ያብቃን እግዚአብሔር👏🌹
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በተግባት እድንኖረው እግዚአብሔር ይርዳን ግሩም ነው😌❤❤❤
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ በህይወት ይጠብቅልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን በእውነት ፍትፍት ነው የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ተዋህዶ ለሁሉም ጥንቁቅ ናት በቤቱ ያኑረን ለመምህራችን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን በጸሎታቹሁ አስቡን እህተ ማርያም ነኝ
በእዉነት እንቁ መምህራችን አባታችን ለብዙ ጥያቄዎች መልስ ነው ያገኘሁት ቃለሕይወትን ያሰማልን የምያገለግሉበት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሎት አሜን ❤
ቃለህይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን ።
Amen Amen Amen kalehiwot yaseman Amen
በእውነቱ እናመሰግናለን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣገልግሎትህን ይባርክልህ መምህር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍
እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን ቡራኬዎት ይድረሰን በጉጉት የምንጠብቀዉ ክርስትና በልማድ የተሰኘዉ ፕሮግራማችሁ ሁሌም ተናፋቂ ነዉ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
ለብሮግራማቹ እንግዳነኝ ሳዳምጣቹ በጣም ደስ ትሉኛላቹ ካላጋነንኳቹ ከሐዋራሃት እዳዱ ናቹ ብዙልን!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ን ያሰማልን በጣም ጠቃሚና ትምህርት ሰጪ ነዉ ይህን የመሰለ ወርቅ የሆነ ትምህርት ሁሉም መስማት አለበት እላለዉ❤❤❤
አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን 👏👏👏
Kale hiwot yasemalen memeher 🙏 ❤️ ♥️ 😋 👌 ✨️
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን::
እግዚአብሔር ይሰጥልን
አሜን 🤲አሜን🤲 አሜን 🤲
አሜን፫መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህሮቻችን ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ከነቤተሰቦቻችሁ ይስጥልን
የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር በእድሜና በጤና ኑርልን ፀጋ በረከቱን እመ አምላክ ታድልልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆንሼርርር ላይክ እያረግን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
_Eigazaber yimasagin Ye Ewunet qali hiyoot yasamali Memirechi Eigazaber masatawaluni yadileni😢😢😢❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያስማልን 👏🌴👏
AMMEENN AMMEENN AMMEENN qalehiwat yasemalen abatachin
ቃለህይወት ያስማልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ትሁትና ልዩ አባት ስለሰጠኝ በልጅነቴ የአመጋገብ ስረአትን አስተምሮኛል አሁን የሰማሁትን በጠቅላላ አመሰግነዋለሁ መምህር እርሶም ክበሩልን 🙏
Amen Amen kale hewot yasemalen
እንኳን ደህና መጣቹልን ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ልማድና ክርሰትና በቀንዴል ሚድያ እጅግ አሰተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው የእውነት እኔ ራሴን እያሰተካከልኩ ነው ያለሁትና እግዚአብሔር ይሰጥልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን በርቱልን
ጥያቄ ነበረኝ በዚ በኮመንት ብፅፍ ይመልሱልኛል መልስ ፈልጌ ነበር በሌሎች ባዳምጥ ግልፅ አልሆነልኝም
ጥይቄ ይመልሳሉ@@yodahe-jl1cs
አዎ ፆፊ ይመለስልሻል
@@bezagirma9544 እሺ እማ
@@bezagirma9544አወ ይመልሱልሻል 😊
ይሔን መልዕክት ለምታነቡ ሁሉ ቅዱስ እጊአብሔር የልባችሑን መልካም መሻት ይፈፅምላችሑ! በእውኑ እኒህን መምህር በጉባኤ አስተምረውኝ አያውቁም ነገር ግን ሁላችንም እጅግ የምንማርበት ስነ ስርዓትና ቁም ነገር ነው ክብርና በረከትን ያድልልኝ!!
እፅብ ድንቅ የሆነ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህር በዚህ መርሃግብር ብዙ እየተማርኩኝ ነው በርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን
❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በተለይ በስዕል አዶኖ ላይ የተሳሳትኩትን አርማለው
በዚሁ አንድ ትልቅ ማሳስቢያ እንደ ጥያቄም ጭምር የሚሆን ቢቻላቹ በየክፍሉ
ብታስተምሩት በተላይ ስደት ላይ ላለነው ኦሮዶክሳዊያን ስጋት እንደ ቤተክርትያን ጉዳትም ጭምር ነው
፩ኛ-ከህዛብ ጋ እጮኝነት ብሎም ትዳር የሚዙ የኦሮቶዶክስ አማኝ ሴቶች ቁጥር በጣም እየበዛ ነው የወንድም አለ ቀጥሎ ከመናፍቅ ጋ ጭምር ተው ሲባሉ አንዳንዶቹ ቤተክርስትያን ለዚህ ጉዳይ በግልፅ ያለችው ነገር የለም ይላሉ የኛ ሰባኪንም አባቶችም ሲወግዙ አይሰማም ለምን ?
ቱርክ- ግሪክ-ጀርመን-አረብ ሀገራት ያሉ አብዛኞቹ ተበላሽተዋል ደሞ አሁን የመጣው ፋሽን አንድ ሀዛብ ሴት የኦሮቶዶክስ አማኝ የሆነች ሴት በሰመ ጓደኝነት ይቀርቡና መፀሐፋቹ ይሄን ይላል ያን ይላል እያሉ ማሳት ይዘዋል ወንዱም ወደድኩሽ ይልና ፍቅር በሚመስል ዘይቤ እየሰለሉ ትልቅ ሴራ እየሰሩ ነው መናፍቆችም ይሄን ሂደት ይጠቀሙበታል የኛዎቹ ደሞ መፀሐፍ ቅዱስ ላይ ደካሞች ናቸው አባቶችንም አይጠይቁም አያነቡም እንደ ትውልድም አደጋ አለው ከሌላ ዜጋጋም እየተጋቡም ሃይማኖታቸውንም አተው ሚባክኑ እህቶች እየበዙ ነው መቼ ነው እንደ ግብፅ ኦሮቶዶክሶች እምነታችን ውጪ ያለውን ሰው ለትዳር በፍፁም የምንለው
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰመልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ክርስቶስ በእዲሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አይ ገፀር መወለድና ማደግ ግን እኮ መታደል ነዉ ይህን ሁሉ ስርአት ጠብቀዉ ነዉ የሚኖሩት ማንም ሳያስተምራቸዉ
እጅግ በጣም ተጠቅሜበታለው መምህር ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆይልን። እባካችሁ እንዳታቋርጡብን
ቃል ሕይወት ያሰማልን mamirachin 🌻🌻🌻🌻🌻♥️♥️♥️♥️♥️♥️
በእውነት እኔ ኤርፌን በጆሮዬ አድርጌ እየሰማሁ ነው የምበላው የነበር ዛሬ አግባብ እንዳልሆነ ትምራለሁ ኑርልን ብዙ ነገሮችን አውቃለሁ
Ameseginalew memihir bezu temirealew
✨ በእነዚህ ያግኙን!
ዩቲዩብ - www.youtube.com/@Kendilmedia
ፌስቡክ - facebook.com/kendil.media
ቲክቶክ - www.tiktok.com/@kendil_media
ቴሌግራም - t.me/@kedametsegaMedia
በጣም ጥሩ ትምህት ነው፣ ቀጣይነት ቢኖረው❤
በውነት መምህር ለምትለው ሁሉ እውነት ነው ቃለህይት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃል ለፍሬ ያድርግልን
በጣም ደስ ይላል ነገር ግን የሰማሁትን እተገብረው ዘንድ የቅዱሳን አምላክ ይርዳኝ😢ባመጋገብ በጣም ችግር አለብኝ ተቀምጬ በክብር አልበላም😢
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
መምህር ምትኩ እምታቀርብልን ትምህርትና ማብራሪያ ራሱ ምጥን ቅመም ነው፨ ጸጋውን ያብዛልህ፤ በእድሜ በጤንነት ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ፨
ሥርዓተ ቤተክርስቲያንና ልማድን ለይተህልን አጥርተህ እየነገርከን ነው፨ ለትውልድ የሚጠቅም ማብራሪያ ነው፨ እናመሰግናለን ፨
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ አበራ ይጋበዝልን በምትሉ ኑ በላይክ ♥️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
No no
GOD BLESS!!!
በጣም ግሩም ነው ደስ ብሎናል በቤተሰባችን ሰብሰብ ብለን እየተማርንበት ነው::
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራቺን ♥️
ቀንዲሎች ግን በጣም ምርጦች ናችሁ። እንድዚህ አይነት ስርዓቶች እየራቁ/እየጠፉ ስለሆነ መሰረታዊ የሆኑ ነገሮችን ማስተማር አስፈላጊና ወሳኝ በመሆኑ ብዙ እውቀቶችን እያገኘሁበት ነው።
በእውነቱ እጅግ ጠቃሚ ትምህትን አግኝቼበታለሁ ክብረት ይስጥልን ቀንዲል ሚዲያ🙏🏾❣️💒🥰💜🙏🏼
አንዲት ጥያቄ ግን አለኝ በማዕድ ጊዜ ለምንድነው ደረቅ እንጀራ ተቆርሶ የሚሰጠው ይሄ አልገባኝም
Ameen ameen Ameen❤❤❤❤❤❤
ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችን በርቱልን በእውነት እንዳሰለቹብን ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ከነቤተሰቡ ያድልልን አሜን፫ 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙏🌹🌹 በረከታችሁ ለኔም ለሀጥያተኘዋ ይድረሰኝ አሜን፫ 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙏🌹🌹
1 ጥያቄ ነበረኝ ፍቃዳችሁ ከሆነ ካያችሁት አትለፉኝ ❤ ምግብ በልተን ከጨረስን በኋላ ገበታውን እንስማለን እስከዛሬ ድረስ ❤ እኔም አሁንም ድረስ አረጋለሁ 🌹🙏 ታድያ ተቀበይነት አለው ወይስ እንዴት ይታያል ?? አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ እናመሰግናለን ❤
እሺ መምዕር ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን። በቀንዲል ሚዲያ ልማድ እና ክርስትና ብዙ ነገር ተምረናል እግዚአብሔር ያክብርልን። ይሄን የአመጋገብ ስርአት በገጠር ማንም ሳያስተምራቸው እደዚህ ነው ስርአታቸው እኛ ገጠር ነው ያደግነው ስንመገብ እንኳን ዝባዚኪ ውሬ ልናውራ የእግራችሁን ጫማ አውልቁ ምግቡን አክብሩ ይለን ነበር❤❤
በእውነት ለመመህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስራቱን ጠብቆ ለሚኖር ግሩ ነው ነው ለዘላለም ትኑር ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ቀንዲል ሚድያ ከልብ ነው ምናመሰግነው
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም የሚጠቀመንን ትምህርት ነው እያስተማራችሁን ነው ያላችሁ ብዙዎቻችን በማወቅም ባለማወቅም በልማድ ክርስትና ነው የምንኖርው😢😢😢😢
እጅግ በጣም ወሳኝ ት/ርት ነው በርቱልን
ቃለህይወት ያሰማልን መህምር ደስ የሚል ትመህርት❤❤🙏
እግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገን❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን
አሜን(3)
በእውነት እኔ ክፍል ሀገር ተወልጄ ማደጌን ወደድኩት አሁን ከተማ ገብቸ ስርአት አልባ ብሆንም መምህር ያስተማሩን እያዳዷ ሂደት በኔ ቤተሰብ ውስጥ የነበር የማአድ ስርአት ነበር ልጅ ሆኘ እያዬሁ ያደኩትን ነው የገለፁት ገጠር በተለይ የቄስ ቤተሰብ ከሆን ወጣት የቄስ ተማሪ ወይም ዳቆን ከተመገብን በኋላ ስብሀት ላአብ እያሉ ፆለት ያረጋሉ ብቻ እናመሰግናለን ሀይማኖታውይ ትርጉሙን አላቅም ነበር
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
እሺ መምህራች ሼር አድርጉ ለሁሉም የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም ገብታችሁ ሼር አድርጉ ለሁሉም እዲደርስ
ቅኑዕ ለሂወትያሰማልን
እግዚአብሄር ያክብርልን በጣም እናመሰግናለን መምህራችን
ቃለህይወትን ያሰማልን ብዙ ትምህርት አግኝቻለው
ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእውነት እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን🎉❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ትምህርት ቃለሕይወትን ያሠማልን❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነቱ እኔ የሆነ ጊዜ ላይ ከአሰሪየ እና ከእህቷ አጠቃላይ ከሴቶች ጋር ከእነሱ ጠቤዛ ጋር እንድበላ ጋበዘችኝ እኔም ንቀት እንዳይሆንብኝ እሽ አልኩ ሁሉም የእስልምና እምነት ተከታዮች ናቸው እኔ ግን ምን አደረኩ እንኳንስ ፆሎት ላደርግ በስመአብ ሳልል ሳላማትብ በላሁ ምክኒያቱም እነሱ ሌላ ነገር ቢመስላቸውስ ብየ 😢አሁን ሳስበው ግን የራሴን ድርሻ ይዠ መነሳት እችል ነበር 🙏ፈጣሪየ ይቅር ይበለኝ ሆይ ሌቦናየን አብራልኝ❤🙏
AmeenAmeen AmeenAmeen 💗⛪⛪⛪⛪
ላስተማራችሁን ለመከራችሁን የሂት ቃል ለመገባችሁን መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን እረጅም እዴሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልልን👏
በዉነት ቃለህወት ያሰማልን መምራችን ❤❤❤❤❤❤❤እኛም የሰማነዉ 30}}60{100 === የምናፈራ እንዉን
ቃለህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ደስ እሚሉ ርእሶች ነው እምታነሱ
ብእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋው ይብዛለህ ክብር መምህርችን አሜን/3🤲🙏❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በመድረክ የማይሰማ መሰረታዊ ትምህርት በዩቱብ አደረሳችሁልን።
በእውነት አሥፈላጊ ትምርት ፀጋው ያብዛሎት
በውነት ቃልየለኝም መምህሪ ቃለይወት ያሰማልኝ እረጀምእድሜ ከጤናጋሪ እመኛለው 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
Egziabher ymesgen kal hiwot yasemalin🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣችሁል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አንዱ ሕንጻ በ80 ወይም40 ቀን ክርስትና ሲነሳ የተረፈውን ማይ መቁርር የተረፈውን ለሕዝብ ይረጫል ወይ በየጊዜው ስለ ማይ ነው ከተሳሳትኩ ይቅርታ
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin 💒✝️🙏🙏🙏
እናመሰግናለን መምህር በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን 👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ! በርቱልን
እናመሰግናለን እግዚአበሔር ይስጥልን ስለ ማክፈል ብትነግረን ደስ ይለናል
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
❤❤❤❤በእውነት ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን
እናመሰግነለን ፡ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በእዉነት መምህር ቃለሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያዉርስልን ቃል የለኝም ለመግለዕ ❤❤❤❤ ሰወዳቹህ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንን አሜንንን
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳኝ
አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን ቃለህይ ወትያሰማልን❤
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያድልልል መምሕራችን እኛም ሰምተን ለመተግበር ያብቃን እግዚአብሔር👏🌹
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በተግባት እድንኖረው እግዚአብሔር ይርዳን ግሩም ነው😌❤❤❤
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ በህይወት ይጠብቅልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን በእውነት ፍትፍት ነው የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ተዋህዶ ለሁሉም ጥንቁቅ ናት በቤቱ ያኑረን ለመምህራችን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን በጸሎታቹሁ አስቡን እህተ ማርያም ነኝ
በእዉነት እንቁ መምህራችን አባታችን ለብዙ ጥያቄዎች መልስ ነው ያገኘሁት ቃለሕይወትን ያሰማልን የምያገለግሉበት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሎት አሜን ❤
ቃለህይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን ።
Amen Amen Amen kalehiwot yaseman Amen
በእውነቱ እናመሰግናለን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣገልግሎትህን ይባርክልህ መምህር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍
እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን ቡራኬዎት ይድረሰን በጉጉት የምንጠብቀዉ ክርስትና በልማድ የተሰኘዉ ፕሮግራማችሁ ሁሌም ተናፋቂ ነዉ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
ለብሮግራማቹ እንግዳነኝ ሳዳምጣቹ በጣም ደስ ትሉኛላቹ ካላጋነንኳቹ ከሐዋራሃት እዳዱ ናቹ ብዙልን!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ን ያሰማልን በጣም ጠቃሚና ትምህርት ሰጪ ነዉ ይህን የመሰለ ወርቅ የሆነ ትምህርት ሁሉም መስማት አለበት እላለዉ❤❤❤
አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን 👏👏👏
Kale hiwot yasemalen memeher 🙏 ❤️ ♥️ 😋 👌 ✨️
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን::
እግዚአብሔር ይሰጥልን
አሜን 🤲አሜን🤲 አሜን 🤲
አሜን፫መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህሮቻችን ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ከነቤተሰቦቻችሁ ይስጥልን
የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር በእድሜና በጤና ኑርልን ፀጋ በረከቱን እመ አምላክ ታድልልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን
ሼርርር ላይክ እያረግን