Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መምህር ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀመርኩ 3 ዓመት ሆኖኛል ጊን ንሰሀ ከገባሁ ሁለት ሳምንት ነዉ ለሰጋ ወደሙ እንዲያበቃኝ በፀሎት አስቡኝ ገብረ ፀዲቅን ከነ በተሰቡ
ለሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ አመታዊ በአለ እረፍቱ አደረሳቹ በጣም ለምወደው ስለሱ ሲነገር በእንባ ለምሰማው የቅርቤ ዘመዴ እስኪመስለኝ ለሚናፍቀኝ ቅዱስ ዮሃንስ ወልደ ነጎድጓድ በአለ ክብር በሰላም አደረሳቹ
amen Amen Amen
እረ ወይኔ ነፍሴ ተጨነቀች 😢አምላኬሁይ ለንስሀ ሙት አብቃኝ የኔ ግድ ነው የዛሬው😭እኔ እናቴ ወዳረብአገር ስሄድ ቡና አፍልታ እትፍ እትፍ እያለች ነው የሸኘችግን 5አመት ምንም ሳልይዝ ተመለስሁ አሁንም ስደት ላይ ነኝ ምንም አላቅም ነበር 😢😢😢 ትምህርት ህን ግን አዳምጣለሁ መምህር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በጣም ነው የተጨነኩት አምላኬሁይ ትምረኝ ይሁን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ እመብርሃን ቀንሽን ታቅርብልሽ የኔ ዉድ አይይይይይ ስደት
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ረቡኒ ለ70 ሰው ሼር አድርጌ ነው የመጣሁት ምእመናን እናንተስ ሼር አድስጋቹኃል ወይ❗️❓
እንዴት ቆጠርሽዉ
ለ1258 ሰው
የእውነት ለ70 ሰው ሼር አረገሻል ????!!!!
@@kalme7381ማርያምን አዎ አድርጌ አለሁ
በየት ነው ሼር የምታረጉት???@@ብሩክታዊት2123
1 (አንድ) ብለህ ቀጣይ ስትጀምር መምህር*ድንቅ ገጠመኝ 1*ንቁ ገጠመኝ 1 (ለመምህር ግርማ ማስታወሻ)*ንስሐ ገጠመኝ 1*አስተማሪ ገጠመኝ 1*የህይወት ገጠመኝ 1*አስገራሚ ገጠመኝ 1*... ስለጠየከን ነው መምህር* ከነዚህ አንዱን ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በጣም እናመሰግናለን መምህር* የሁላችንንም መጨረሻ እግዚአብሔር* ያሳምርልን!
ማን ነው እኔደእኔ መቁረበ የናፈቀው ልክ እንደዋሃ የጠማው እኔ ግን ጠምቶኛል እግዚአብሔር እንዲፈቅድልኝ ወለተ ማርያም ብላቹ በፀለታቹ አስቡኚ
ቆርጦ መወሰን መፀለይ መስገድ አግዚአብሔር መጠየቅ አግዚአብሔር ይርዳ
እረ እኔም ነኝ የምር አንዱን ቀዳዳ ስደፍን ሌላው ይከፈታል ምንም ብቻ ፈጣሪ ለዛ ያብቃን
መምህር ዘርህን ያብዛው። መምህር ያሳሰበኝ ጉዳይ አለ=-አባ ገብረኪዳን ትምህርታችው አጅግ እየተበላሸ መጥቷል፣🤔🤔🤔 የምቀኞች የደብተሮች መንፈስ ያጠቃቸው ይመስለኛል🤔🤔🤔 እባካችሁ መምህራንን ደብተራ በርርኩስመንፈስ እያዳከሙብን ስለሆነ በማስተዋል በጸሎት ሁነን እንመርምር። '' እርሱ ግን ተኝቶ ነበር'' የተሰኘውን የአባ ገብረ ኪዳን የባህርዳር ስብከት ጨርሳችሁ አድምጡት እና የምለውን ትረዱኛላችሁ። እግዚያብሔር ይጠብቀን✝️✝️✝️
ልቦና እንዲሰጣቸው እንጸልይላቸው !!
እንዃን ለቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን አሳድርልን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሸን 🕊
አሜን አሜን አሜን በእውነት እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት
አሜን፫እንኮንአብሩአደርሠን❤❤
አሜን ፣እንኳን ፣አብሮአደረሰን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አንካን አብሮ አደረሰን
መምህር እድሜ ይስጥህ ሰላምዬ እናቷን ስላገኘች በጣም ደስ ብሎኞል ቤተሰብህን ስላሴ ይጠብቅልህ
የኔ ዕንቁ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ይሄው አንተን መከታተል ከጀመርኩ ትልቅ ለውጥ ላይ ነኝ ዛሬ ንሰሀ እገባለው ለ ስጋ ወደሙ ደግሞ ያብቃኝ ያንተ ውጤት ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
ለኛ እንዲህ በደቂቃ ውስጥ ተቀናብሮ ሲቀርብልን ቀላል ይመስለናል ግን በጣም ከባድ ፈተኝ ነው ይሔ በእውነት እግዚአብሔር አሁንም ተፊት እየቀደመ ያስተካክልልህ መምህር
ሰላም መምህረየ በፀሎት አስቡልኝ ወድሜ 3አመት ሞላዉ ከጠፋ ከሱኡድ አረብያ። ተይዞ አገር 2 ሳምንት ታስሮ ወዳገር ገባ አድስ አበባ ደረሻለሁ ብሎ ለእህቴ ደወለላት። ከዛ። ጦርነት ተጀመረ ስልኩን ተዘጋብን ስሙ ዋሽክም ዳርጌ ይባላል ወገኖች። በዝህ ትምህርት ላይ ያላችሁ በፀሎት አግዙን ቤተሰብ ተጨነቀን ብስደት ሁነን እህቶቹን እንቅልፍ አጣን ምህረየ እባክህ ስም ክርስትና ስሙ😭😭 አላዉቀዉም
አረ አሉ ደፋር እናቶች እኔ የላኩት ስለት በሙሉ አልገባም።የላኩት ምንጣፍ ሳይቀር ቤት ውስጥ ተነጥፎ አገኘሁት ክው ነበር የልኩት ይኸው እስካሁን እያመለከቻቸው ከነጨሌዋ አለች።በየግዜው ጨሌውን እያወጣች ትራገማለች
አግዚአብሔር በፀሎት በፆም በስግደት ጠይቂ ከዚህ ዉስጥ አረመጥ አንዲወጡ አግዚአብሔር ይርዳሽ
ፀልይ ማማዬ 😢
@@meseretwoaldegorgis9602 አረ ከባድ ነው መምር ገጠመኝ ሲናገር ቀላል ይመስላል እጅግ በጣም ከባድ ነው።ድጋሚ የተሰደድኩት በጠንቋዩ ሰውዬና በናቴ ፍላጎት ነበር ለካ።እኔ አላወኩም በየጠንቋዩ ቤት እየዞረች ንቀልልኝ አብርልኝ እዚ ሀገር አታኑራት እያለች ትለምናቸው ነበር ለካ ከመጣሁ በዃላ ለምን መጣሁ እንዴት መጣሁ ብዬ እህቴን ሳወራት ጫት እየቃሙ እንወስዳታለን አይዞሽ ይሏት ነበር እሷም ንቀልልኝ እያለች ታለቅስ ነበር አለችኝ።እና ከባድ ነው ቀላል አይደለም እህቶቼን ከነ ህፃናት ልጆቻቸው አባራ ብቻዋን አለች ጠንቋዩ ሰውዬ ደግ አደረግሽ እያላት።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ አበራ እኳን ደህና መጣህልን / 5 ሰዎች ሸር ብያለሁ
ምን አይነት መምርነት ነው በአጋንንት የታሰረን ሰው ማስፈታት በቅጡ እረሳቸውን ሳያውቁ እድሜያቸውን ያለ ቅዱስ ቁርባን የጨረሱትን መመለስ ምን አይነት ስጦታ ነው በፀጋ ላይ ፀጋን ይጨምርልህ መምሕር
መምህርዎ የኔ ጀግና ❤
የተጨመረው ሀሳብ ድንቅ ነው እውነትም "ኢትዮጵያዊ ነህ?" ማለታቸው ትክክል ነው ከእኛ አይጠበቅም ይሄ አስነዋሪ ስራ
ገብረ መንፈስ ቅስ ፃዲቁ አባቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
መምህር አንድ ቀን ማታ በጣም ከፋቶኝ በጣም እያለቀስሁ ነበር ትራሴ እስኬበሰብስ እመብርሐንን እየጠረሁ ለምን እያልሁ መጨረሻ በቃ መልስ እፈልጋለሁ ብየ እባየን ጠርጊ ለመተኛት ስሞክር ሜዛን ከላይ ወደ ታች ይመጣል አንዱ ሳር ያለበት አንዱ ወርቅ የሜመስል ነገር የኔ የሜመስለኝ ሳር የተሞላበት ነዉ ከዛ ወርቁ ያመዝናል የኔ ያልሁት ቀላል ይሆናል እመብርሐን እናቴ አንች ጥላሽን ጣይበት ስል የኔዉ አመዘነ ህልም አደለም አልተኘሁም ሁሊ አስበዋለሁ ምንድን ነዉ
እህተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
ክብር ለመዳኔያለም እግዝአብሔር ለማዳን ሲጠራ እንዲ ነው 🙏 መምህር እግ/ር ፈቅዶ ቢያናግሪኝ ደስ ይለኛል
እግዚኣብሔር ይመስገን ለኔም በጸሎት ሃስቡኝ ገብረህይወይ ነኝ
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልንእግዚአብሔር የዳቢሎስ ሴራን ይምታልንለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን አሜን አሜን አሜን🙏😢
የመምህር ተማሪዎች ለአንድ ድብትርናን የሚለማመድ ዲያቆን ገጠመኝ ሰጥቻለው ኝ እናም እባካችሁ እግዚአብሔር አይነ ሉቦናውን እንዲከፍትለት ለወንድማችንን በፆሎት አስቡት ። መምህርየ ቃለ ሂወት ያሰማልን ለዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል በእውነት የእናትየውን እንባ ያበሰ ክብር ለአምላኬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይገርማል እሄን ትምርት የሚጠላ መኖሩ ይገርመኛል አንተ ግን እውነትም ተፈውሰሃል ገና ብዙ ትሰራለሕ የቅዱሳን አምላክ ካንተ ጋር ነው
ውይይ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሆይ አይን ልቦናቸውን አብራላችሁ 😢😢😢😢በእውነቱ ያማል ለኢትዮጵያ ይሄ አይገባትም ነበር😢😢😢😢😢
እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ አቤት አምላኬ ወደ ሰው ሀገር ስንሄድ ብዙ ኮተቶች አሉ ረቡኒ እኔ ለመሄድ ሳስብ ንስሀ ገብቸ ቀኖናየን ጨርሸ አዲስ አበባ ስመጣ ስል ፀበልም ልጠመቅ ድንገት በሞት ብየ ከዛ ወደ ፀበል ልሄድ ስንቅ አዘጋጅቸ ኤጀንሲው ዛሬ ካልመጣሽ ብለው ሲያሯሩጡኚ ፀበሉን ትቸ ወደ አዲስ አበባ የሚገርመው አዲስ አበባ ሄጀ 4 ወር ሲያለፉኚ ቆይተው ታመምኩ ከዛ ከንደገና ወደ ሀገር ከዛማ የሚገርመው ታምሜ ተኚቸ ዝምብየ ከአያቴ ቤት እንደነገ እንቁጣጣሽ ሊሆን ተነስቸ ልሄድ ነኚ አልኩ ከዛ ሄድኩ አያቴ ማታ ላይ መጣሽ ብላ ካልጋው ላይ ተኚቸ አረቂ ጠጥቸ የማላቅ ሽታው እንኳን የሚያስነጥሰኚ ሰወ ያን ቀን አረቂ የለም ብየ ሁለት ስኒ ጠጥቸ ተኛሁ ለሊት አያቴ ስታጓራ ነቅቸ የሚደረገውን ኮተት አይኔ ፍጥጥ ብሎ ከህመሜ ድኘ አስተናገድኩ ከዛማ በግ ተስየ መጣሁ የሚገርመው በ1 ወር ውስጥ በረርኩ ጉድ እኮ ነው አሁን ሳስበው ይገርመኛል ረቡኒ አንተን ሰጠኚ እናም ተቀየርኩ የቤተሰባችን ኮተት ከብዙ ነገር ውስጥ ይከተናል የገጠመኙ ባለቤቶች እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ረቡኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ ጉድማ መቸ አልቆ ፈጣሪ ልብ ይስጠን 😢😢🎉🎉🎉🎉❤
አግዚአብሔር ይርዳሽ ቤተሰቦችሽን ቀይሪ አመቤታችን ትርዳሽ
@@meseretwoaldegorgis9602 አሜን ቤተሰቤን ለቅዱስ ቁርባን በቅተውልኚ የማይበት ቀን ናፈቀኚ በፀሎት አስቡኚ ወለተ ተንሳየ ብላችሁ
አምላኬ ሆይ ወደ ቤትህ መልሰኝ በአህዛብ አገር ነኝ እና አምላኬ ከአረብ አገር በሠላም እድገባ ፀሎታ ብዙ ነው አምላኬ ድህነቴ ይበልጣል መልሰኝ በአገሬ ገንዘብ አላቂ ነው አምላኬ ከዚህ ሁሉ አተን አምልኬ በድህነቴ ልኑር አምላኬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
1st😊እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን ገባ ገባ በሉ ምእመናን💙😍
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በውጭ ሀገር ነው የምኖረው ሁሉ አለኝ መድሀኒያለም ሰጥቶኛል በስጋ ሙሉ ነው በነፍሴ ግን የክርስቶስ ቅዱስ ስጋወደሙ በጣም ተርቤያለሁ
ታዲያ ለምን አገርሽ ተመልሰሽ የክርስቶስ ቅዱስ ስጋ ደሙ አትቀበይም
በፀሎት በፆም በስግደት መምህር አያስተማረ ነዉ
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እኔየ የአያቶቼየ መንፈስ የአያቴና የቂማቴየ እየተባለ የሚለመነው ህይዎቴን አመሰቃቀለው እላለሁኝ ለካስ የባሰም አለ ግን ከቤታችን ያለው ወሰጋላ የሚባለው ዳቢሎስ እዳለ ገባኝ ወድሜን ሱሰኛ ያደረገው በመላው ቤተሠቦቼየ በኔም ላይ አለ ይሔ ወሰጋላ ያሣዝናል
57:24
ይሄ ነዉ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ማለት ሌላም የለም ። ጊዜዉ አሁን ነዉ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች የተባለበት። የዚህ ታሪክ ባለቤቶች መድሐኒአለም ይወዳችኋል የተመረጣችሁ ናችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ማሕደረማሪያም ነኝ።
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ መምህር በውነ እኔ በዚህ ገጠመኝ ተምሬያለው ማለት እችላለው ግን እኔ ደካማና ሀጥያተኛ ነኝ በጸሎታችው አስቡኝ እህት ጊዮርጊስ እባላለው
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ልዑል እግዚአብሔር ኤልሻዳይ ሆይ ስምህ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለህይወትን ያስማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰለሁም፣ነገር እግዚአብሔር ፣ይመስገን 🤲🙏💒
እግዚአብሔር ይመስገን ❤እባካችሁ የሰማነውን እናስተውል ከገባን ወዲያው ፀሎት , ስግደት , መቀጥቀጥ, ማሰር አለብንከዛ ዙሪይችን እንይ , የተጎዱት ወደ እኛ ይመጣሉ ❤❤❤
የእግዚአብሔር ምህረት ትልቕ ነው ጨካኙን በቅፅበት የዎህ ያረጋል።መምህር ተስፋዬ ፀጋውን ያብዛልህለስንት ሰው መዳኛ አኣድርጎሀል🎉
መምህርየ እንኳን ደህና መጣክልን እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ ወደ ነጓድጓድ ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ ሼር ኮመት ላይክ❤
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ሁሉ ይውስድ ድንግል ማርያም የጠፋትን መልሽልን እኛንም በቤቱ ያፅናን
እኔ ግን መምህር እፈራለሁ በአሁኑ ሰአት አጋንንት ልባቾንን ተቆጣጥረውታል እና ገና ያላደጉ ህፃናት እየሰሙ ከሆነ ሳድግ ንሰሀ እገባለው(ብዙ ብር ከያዝኩኝ በኋላ) አሰራት አውጥቼ ንሰሀ እገባለው ብለው አጥያትን እርኩሰትን እንዳይለማመዱ እፈራለው ይሄ የኔ አሰተያየት ነው መድኋኒአለምቸር ነው! ይቅር ባይ ነው! ርሁሩህ ነው! እያልን በሀጢያት እንዳንሞት እፈራለው የቆመ የሚመሰለውእንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ባጠቃላይ መኖር በጣም ያሰፈራል💔😪
ይንንሁሉ ነብስ እንድታድን ምክንያት የሆንክ መምህር ዘመንህን ይባርክልህ አሁንም የጠፋትን መድሃኒአለም ይሰብስባቸው
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ አቤት የማይሰማ ጉድ የለም😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ታምር ላሰማን አምላክ፡፡
መምህር አዲስ አበባ ለተወስነ ቀን ልመጣ ነበረ ባገኝህ በጣም ደስ ይለኝ ነበረ በዛውም የምፀልይበት ስህላት ብሰራለኝ
ተመሰገነ አምላክ የአንተ ምሕረትን መቼ መገለጽ ከበድ ነው ክብርና ምሰጋና ይደረሰን ለድንግል ማርያም ልጅ እርሱ አለቱን ውሃ በድረግ ይችልበት ደግሞ ሞትን ሞቶ ሕይወትን ለሰጠን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኚህን አባታችንም እምላክ ቅዱሳን አብዝቶ ይጠብቅል እንደ እርሳቸው ያሉትን ያብዛል መምህር በእውነት መላው ዘመንህን ያባርክል እናቴ ድኔግል ማርያም በእቅፏ ትሰውርልን እናመሰግናለን ወገኖቻችን እንኳን ወደ ዘለዓለማዊው አባታችሁ እቅፍ ተመለሳች ፍጻሜአችሁ ያማረ ይሁን
አሜሪካን ቀልድ የለም አንድ ሰዉ በሰዉ ልጆች ላይ አንዲህ ማስፈራራት አይቻልም ግን ይህንን ብልግናቸዉን በገሀድ አዉጀዋል በጣም የሚያስጠላ በተለይ በህፃናቶች ላይ ይህዉ ኢትዬጲያኖች በጭንቀት ላይ ነን ይህ ከፉ መንፈስ ሰዉን አያጨደ ነዉ አግዚአብሔር አሱ ይድረስልን 😢😢😢😢😢😢አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ በጣም ልብ ይሰብራል በፀሎታችሁ አስቡን አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ. በዚህ በቤተሰብ አናት ጉዳን አታዉቅም አሳቸዉ በሚያመልኩት ልጆቻቸዉ ተረፈ መጨረሻ ዉ በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ይህ ሁሉ ያንተ የእግዚአብሔር ዉጤት ነዉ አግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በአድሜ በፀጋ ይጠብቅልንአግዚአብሔር አባከህ አምላካችን መድሐኒታችን አየሱስ ከርስቶስ በምህረቱ ይድረስልንን ዘመኑ የሴጣን በሰዉ ላይ አያጠፉ ነዉ አግዚአብሔር አሱ ይመልስልን አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ.
እንኳን ደና መጣህልን መምራችን ሓሙስ ሓሙስ ሲሆን የመምህርን ገጠመኝ እያዳመጥ ጊቢ ሚያጥብ እንደኔ ማነው እኔ ደስ ሲለኝ በፊት ሙዚቃ ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን አሁን ፈተና ገጠመኝ እና ዘመኑን ዋጁ እያዳመጥኩ ምንም ሳይመሰለኝ ጊቢዬን እጥብ አድርጌ ጭርስ🙏🙏🙏
ውዱ መምህራችን እንካን ደህና መጣህ ሰላም ላንተ ይሁን ኣሜን❤
አቤት; እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ። መምህር ፣ እግዚአብሔር ለንፁሃን አገልጋዮቹ በሰማይ የክብር አክሊል ያዘጋጃል : ዋጋህንም በዚያ ትቀበላለህ:: በርታ ፀጋውን ያብዛልህ
በእዉነት መምህር ተስፋዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኒም ሒወት ነዉ ይከ ማለቴ ብዙ ችግር አሳሊፊያለሁ
😢የመጨረሻዋ ምክር ❤❤
ሰላም ሰላም መምህር ተስፋየ እንካን በሰላም መጣህ እግዛኣብሔር ኣምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏❤❤❤ እግዛኣብሔር ኣምላክ የመናፍስቲ ሴራ ኣውቀን በተግባር ልንዋጋቸው ያድርግልን 🙏🙏🙏 ግዴታም ማረግ ኣለብን ወንድሞቼ ❤
መምህር አንድ ጥያቄ ልጠይቀዎት ቤተሰቦቼ እየሄዱ ስለጤናቸው የሚጠይቁበት ቦታ አላቸው እና እናቴን ስጠይቃት ቅዱሳን ናቸው አይታዩም ሲናገሩ ድምፃቸው በጣም ቀጭን ነው እና ወደፊት የሚሆነውን ነገር ነው የሚናገሩት እና ለኔም ወደውጭም ብትሄድ እዚህም ብትኖር ይከፍላታል ምንም አትሆንም ብለውኛል አለችኝ አንተ ስታስተምር ግራ ገባኝ ጥንቋይ አይደሉም ብላኛለች እየታያቸው የሚናገሩት ሁሉም ሀጢያት ይሆን እብከዎትን ይችን ኮሜንት ካነበቡ ይመልስልን 🙏🙏🙏🙏🙏
እህቴእንድዚህአይነት፣ቅዱሳንየለምፀልይ፣ስገጂ፣እግዚአብሄርይርዳሽ😢😢😢
@@misrach2350 እሽ እና አመሰግናለሁ
እህቴ ቤተሰብ እውነት አይናገሩም ንስሃ ግቢ ከአልገባሽ
እኔ ካገር ስወጣ ምንም አልተደረገልኝም ድንገት ስለወጣሁ ካልሽማ በሰላም ግቢ ብቻ ነበር ያለችኝ እናቴ ግን ቧጥጨ ለፍቸ ነው የገባሁት አሁንም እግዚአብሔርን አገኘሁቱ እግዚአብሔር ይመስገን ግን አስቤበት ብመጣ በመናፍስት አሰአአር እሸኝ ነበር 😔
መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ❤ እኔም ሀረብ😢አገር ነዉያለሁት ኑሮምርርብሎኝ አባቴን መሄድ አለብኝ አልኩት ከዛፓሥፖርት አልመጣሢለኝ 3👈አመት ጠብቄ ሢቀር😢በባህር እድሄድ ላባቴ አማከርኩት ሣሥጨንቀዉ አሞራ አጣአዉኝ ብሎሢለኝ ደሥተኛ አልነበርኩም ከዛ ሣላማክ ጠፍቼ ሄድኩኝ4👈ኛአመቴንይዧለሁ ግን እግዚአብሔር ይመሥገን ያተንትምርቶች እየሠማሁ ሁሉም ነገር ገባኝ😊ተመሥገን❤
መምህር ስልኮት አይሰራም እርሶም ማግኘት ከባድ ነዉ
እግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገን አንተ እኮ ድንቅ ነህ የኔ አባት አማኑኤል ክብር ላንተ መዳአለም የኔ አባት የኔ ንጉስ 😢😢😢😢😢😢😢
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን
ሁሉም መምህራን እደመምህር አችን ቢሆኑ ደስ ባለኝ የኛ እቁ መምህር
እውነት ነው iእኔ በምተንክውይ መጥቼ ይሄው ከመጣሁ አረብ ሀገር 15 አመት ሞላኝአ መመለስ አልቻልኩም ትዳረም teተበተን ሰላም ደስታ የለኝም gግራ ገብቶኛል መምህር ላገኝህ ሞከርኩ ምክር ፈልጌ ግን አልቻልኩም ብቻ ሃገረ ሲገባ አገግንሃለሁ ብዙ የሚለው አለኝ በርቱ እህት ወንድሞቼ !!
ከእኔ ስደት ጋር ተመሳሳይነት አለው ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንደነሱ አይነት አፀያፊ ህይወት ባይኖረኝም ነገሮች በጣም ከባድ ሆኖብኛል። አንዳንዴ እራስሽን አጥፊ የሚል ሀሳብ ይመጣብኛል
በቸርነቱ ሥላሴ ሁላችንንም ይመልሱን ቅዱስ ቃሉን እድሰማ ልቦናችንን ያብራልን አሜን
እውነት ነዉ ግን እግዚአብሔር ይመሰገን አንተ ሰለሰጠን❤❤❤
በጣም አመሰናለሁ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸዉ ይደሪብን👏👏👏👏👏👏👏
መምህር እኔ የመጣሁ አረብ ሀገር ደብተራ በቀለበት ሰጥቶኝ ነው የመጣሁት 10 አመቴ ከተሰደድኩ እናቴ ልጄ ነይ እያለች ታለቅሳለች ግን መሄድ አልቻልኩም ታስሬያለሁ በቴሌግራም ባናግርህም መልስ አትሰጥም ብታግዘኝ ደስ ይለኝ ነበር ግን አልደረስክልኝም እራስሽን አጥፊ ይለኛል አድሳት ከሌላም ሰው የሚላክብኝ አለ ብታናግረኝ በጣም ብዙ ትምህርት የሆን ነበር ሂወቴ በጣም ከባድ ችግሮች ደርሰውብኛል እግዚአብሔር ይመስገን አለሁ በቸርነቱ
በጸሎት እና ስግደት በርቺ እመቤቴ ድንግል ማሪያም ትርዳሽ
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ይህ ቤተሰብ ስለተመለሰ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት አሜን፫❤
Amen amen amen 🙏🙏🙏
አምላካችነ ሆይ እናመሰግንሀለን ሥራህ ድንቅ ነው።
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቦችህ አማ ፍቅር ትጠብቅልን ሼር ማድረግ አንርሳ ❤❤❤ 200 በለይ ሼር።አርጌአለሁ
እግዚአብሔር ቃል ህውሓት ይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ተመህራን አብልበን ይሓድርና 😢
እዳው የሁላቺንን ሂወት ነው እኮ የምታቀርበው ይገርማል ሰላርሀገር ስታወር😢❤❤
እንኳን ደናመጣህ መምህር እናመሰግናለን ❤❤❤ክፉመንፈስ ፈጣሪ ከኛ ያርቅልን😢😢😢
❤❤❤አሜነልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤😂😂😂
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ፀልይለኝ እኔ ጠንቆይ ቤት ሂጀ ነ ው የተሰደድኩት 😭😭😭
ለምን፣እግዚአብሄርይርዳሽፀልይ፣ስገጂእህቴ😢😢😢😢
❤
አይዞሽ እመብርሃን ትርዳሽ ፀልይ ስገጂ
ግን ጠንቁዋይ ቤት ሄደሽ ምን አልሽው
እግዝአቢሄር ይመስገን እነሱም እንደተቀየሩ ለሎች እንድቀይሩ ወላዲት አምላክ ቲግዛቸዉ።
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር አንድ በጣም የምፈልገው ጥያቄ አለኝ እባኳትን መምህር እርሶን ማግኘት የምችልበትን ነገር ይንገሩኝ
እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህራችን ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ያላችሁ ለስጋወ ደሙ እንድበቃ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ስላም ለሁላችን ይሁን የእግዚአብሔር ቤተስቦች
ሰላም ላንቺም ይሁን
እግዚያብሔር ይመስገን በእውነት ወድሞቼ አኳን ደስ አላቹ በቤቱም ያፅናቹ በርቱ እህት ወድሞቼ አሁን ምን ያህል ሸክም እደቀለላቹ ሳስበው ለናተ እኔ እዴት እደቀለለኝ ተመስገን መምሬ ይሔ ሁላ ነገር ያመጣው ውጤት ያተ ድካም ውጤት ነውና እግዚያብሔር ከነቤተሰቦችክ ይጠብቅክ ተመስገን
እውነትነው መምህራችን በጣም ደስየሚል ድንቅ ትምህርት በእውነት እንኳንደስያለን እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ደስታየ ወደርየለውም በጣም በጣም በጣም ደስይላል ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃለ ህይወት ህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን እማምላክ ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን 200K ገባን
መምህር እኳን በሰላም በጣህ እውነት ነው መምህር እኔ በጣም ፈተና ገጥሞኝነበር ግን ይች ፈተና አትባልም😢
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር እመቤቴ ማርያም ከክፍ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ አለው ከሃሓጥያት ቆርጬ መተው ያቃተኝ በፀሎታቹ አሰቡኝ እህት ወንድሞቼ ቁርጥ ውሳኔ እንድወስን😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ይሔንን ያደረገ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ የሚለው መምህር እግዚአብሔር ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ደህና መጡልን ኩፍ መናፍስትን ከኛ ያርቅልን አሜን
አንካራ ነው ትክክል ነህ መምህር
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ለዝህ ክብር መብቃታቸው በጣም ያስደስታል
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህር እንኳን ሰልስም መጣህልንእግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው የጠፉ ልጆቹን የሚመልስበት መንገዱ ሰዎች ስሜን አጠፋ በማለት ብዙ ይዳረሳሉ የነኝህ ፍጻሜ ለመዳን ከእግዚአብሔር ጋር ለመታረቂያ ይህ ልጅ ከአሜሪካ መቶ መንፈሱ እዚሁ ይመለክበት እነበረው ሰፈር አዋረደው ዉህ ልጅ ከእግዚአብሔር የተላከ የመዳኛቸው መንገድ ሆነ እንዴት ደስ ይላል ንስሃ ገብቶ ከእግዚአብሔር ጋር መታረቅ መምህር እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ብዙ ነፍስ በአንተ ትምህርት ድኗል✝️
አንደኞ ነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል 😥
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ደስ የሚል መዝሙር ወንድሜ
እንኳን ደና መጣህ መምህር
❤❤❤ቃለሀይውት ያሰማል
መምህርየ እኳን እርኩሰት ተሰርቶ ለፍተን የምንቀበለው ብረላያ ያለው የ666ፒራምድ ነው ያለበት የምንቀበለው ብር የማይበርክትልን የማይጠቅመን ለዚነው😢😢😢😢😢እግዚያብሔር ይማረን ተባረክ መምህርየ❤❤እንወድሀለን እማፍቅር ትጠብቅህ።
እውነትነውበተላይየአረብሀገርብር፣በረከትየለውም😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን መምህር❤❤❤
መምህር ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀመርኩ 3 ዓመት ሆኖኛል ጊን ንሰሀ ከገባሁ ሁለት ሳምንት ነዉ ለሰጋ ወደሙ እንዲያበቃኝ በፀሎት አስቡኝ ገብረ ፀዲቅን ከነ በተሰቡ
ለሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ አመታዊ በአለ እረፍቱ አደረሳቹ በጣም ለምወደው ስለሱ ሲነገር በእንባ ለምሰማው የቅርቤ ዘመዴ እስኪመስለኝ ለሚናፍቀኝ ቅዱስ ዮሃንስ ወልደ ነጎድጓድ በአለ ክብር በሰላም አደረሳቹ
amen Amen Amen
እረ ወይኔ ነፍሴ ተጨነቀች 😢አምላኬሁይ ለንስሀ ሙት አብቃኝ የኔ ግድ ነው የዛሬው😭እኔ እናቴ ወዳረብአገር ስሄድ ቡና አፍልታ እትፍ እትፍ እያለች ነው የሸኘችግን 5አመት ምንም ሳልይዝ ተመለስሁ አሁንም ስደት ላይ ነኝ ምንም አላቅም ነበር 😢😢😢 ትምህርት ህን ግን አዳምጣለሁ መምህር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በጣም ነው የተጨነኩት አምላኬሁይ ትምረኝ ይሁን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ እመብርሃን ቀንሽን ታቅርብልሽ የኔ ዉድ አይይይይይ ስደት
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ረቡኒ ለ70 ሰው ሼር አድርጌ ነው የመጣሁት ምእመናን እናንተስ ሼር አድስጋቹኃል ወይ❗️❓
እንዴት ቆጠርሽዉ
ለ1258 ሰው
የእውነት ለ70 ሰው ሼር አረገሻል ????!!!!
@@kalme7381ማርያምን አዎ አድርጌ አለሁ
በየት ነው ሼር የምታረጉት???@@ብሩክታዊት2123
1 (አንድ) ብለህ ቀጣይ ስትጀምር መምህር
*ድንቅ ገጠመኝ 1
*ንቁ ገጠመኝ 1 (ለመምህር ግርማ ማስታወሻ)
*ንስሐ ገጠመኝ 1
*አስተማሪ ገጠመኝ 1
*የህይወት ገጠመኝ 1
*አስገራሚ ገጠመኝ 1
*
... ስለጠየከን ነው መምህር* ከነዚህ አንዱን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በጣም እናመሰግናለን መምህር* የሁላችንንም መጨረሻ እግዚአብሔር* ያሳምርልን!
ማን ነው እኔደእኔ መቁረበ የናፈቀው ልክ እንደዋሃ የጠማው እኔ ግን ጠምቶኛል እግዚአብሔር እንዲፈቅድልኝ ወለተ ማርያም ብላቹ በፀለታቹ አስቡኚ
ቆርጦ መወሰን መፀለይ መስገድ አግዚአብሔር መጠየቅ አግዚአብሔር ይርዳ
እረ እኔም ነኝ የምር አንዱን ቀዳዳ ስደፍን ሌላው ይከፈታል ምንም ብቻ ፈጣሪ ለዛ ያብቃን
መምህር ዘርህን ያብዛው። መምህር ያሳሰበኝ ጉዳይ አለ=-አባ ገብረኪዳን ትምህርታችው አጅግ እየተበላሸ መጥቷል፣🤔🤔🤔 የምቀኞች የደብተሮች መንፈስ ያጠቃቸው ይመስለኛል🤔🤔🤔 እባካችሁ መምህራንን ደብተራ በርርኩስመንፈስ እያዳከሙብን ስለሆነ በማስተዋል በጸሎት ሁነን እንመርምር። '' እርሱ ግን ተኝቶ ነበር'' የተሰኘውን የአባ ገብረ ኪዳን የባህርዳር ስብከት ጨርሳችሁ አድምጡት እና የምለውን ትረዱኛላችሁ። እግዚያብሔር ይጠብቀን✝️✝️✝️
ልቦና እንዲሰጣቸው እንጸልይላቸው !!
እንዃን ለቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን አሳድርልን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሸን 🕊
አሜን አሜን አሜን በእውነት እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት
አሜን፫እንኮንአብሩአደርሠን❤❤
አሜን ፣እንኳን ፣አብሮአደረሰን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አንካን አብሮ አደረሰን
መምህር እድሜ ይስጥህ ሰላምዬ እናቷን ስላገኘች በጣም ደስ ብሎኞል ቤተሰብህን ስላሴ ይጠብቅልህ
የኔ ዕንቁ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ይሄው አንተን መከታተል ከጀመርኩ ትልቅ ለውጥ ላይ ነኝ ዛሬ ንሰሀ እገባለው ለ ስጋ ወደሙ ደግሞ ያብቃኝ ያንተ ውጤት ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
ለኛ እንዲህ በደቂቃ ውስጥ ተቀናብሮ ሲቀርብልን ቀላል ይመስለናል ግን በጣም ከባድ ፈተኝ ነው ይሔ በእውነት እግዚአብሔር አሁንም ተፊት እየቀደመ ያስተካክልልህ መምህር
ሰላም መምህረየ በፀሎት አስቡልኝ ወድሜ 3አመት ሞላዉ ከጠፋ ከሱኡድ አረብያ። ተይዞ አገር 2 ሳምንት ታስሮ ወዳገር ገባ አድስ አበባ ደረሻለሁ ብሎ ለእህቴ ደወለላት። ከዛ። ጦርነት ተጀመረ ስልኩን ተዘጋብን ስሙ ዋሽክም ዳርጌ ይባላል ወገኖች። በዝህ ትምህርት ላይ ያላችሁ በፀሎት አግዙን ቤተሰብ ተጨነቀን ብስደት ሁነን እህቶቹን እንቅልፍ አጣን ምህረየ እባክህ ስም ክርስትና ስሙ😭😭 አላዉቀዉም
አረ አሉ ደፋር እናቶች እኔ የላኩት ስለት በሙሉ አልገባም።የላኩት ምንጣፍ ሳይቀር ቤት ውስጥ ተነጥፎ አገኘሁት ክው ነበር የልኩት ይኸው እስካሁን እያመለከቻቸው ከነጨሌዋ አለች።በየግዜው ጨሌውን እያወጣች ትራገማለች
አግዚአብሔር በፀሎት በፆም በስግደት ጠይቂ ከዚህ ዉስጥ አረመጥ አንዲወጡ አግዚአብሔር ይርዳሽ
ፀልይ ማማዬ 😢
@@meseretwoaldegorgis9602 አረ ከባድ ነው መምር ገጠመኝ ሲናገር ቀላል ይመስላል እጅግ በጣም ከባድ ነው።ድጋሚ የተሰደድኩት በጠንቋዩ ሰውዬና በናቴ ፍላጎት ነበር ለካ።እኔ አላወኩም በየጠንቋዩ ቤት እየዞረች ንቀልልኝ አብርልኝ እዚ ሀገር አታኑራት እያለች ትለምናቸው ነበር ለካ ከመጣሁ በዃላ ለምን መጣሁ እንዴት መጣሁ ብዬ እህቴን ሳወራት ጫት እየቃሙ እንወስዳታለን አይዞሽ ይሏት ነበር እሷም ንቀልልኝ እያለች ታለቅስ ነበር አለችኝ።እና ከባድ ነው ቀላል አይደለም እህቶቼን ከነ ህፃናት ልጆቻቸው አባራ ብቻዋን አለች ጠንቋዩ ሰውዬ ደግ አደረግሽ እያላት።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ አበራ እኳን ደህና መጣህልን / 5 ሰዎች ሸር ብያለሁ
ምን አይነት መምርነት ነው በአጋንንት የታሰረን ሰው ማስፈታት በቅጡ እረሳቸውን ሳያውቁ እድሜያቸውን ያለ ቅዱስ ቁርባን የጨረሱትን መመለስ ምን አይነት ስጦታ ነው በፀጋ ላይ ፀጋን ይጨምርልህ መምሕር
መምህርዎ የኔ ጀግና ❤
የተጨመረው ሀሳብ ድንቅ ነው እውነትም "ኢትዮጵያዊ ነህ?" ማለታቸው ትክክል ነው ከእኛ አይጠበቅም ይሄ አስነዋሪ ስራ
ገብረ መንፈስ ቅስ ፃዲቁ አባቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
መምህር አንድ ቀን ማታ በጣም ከፋቶኝ በጣም እያለቀስሁ ነበር ትራሴ እስኬበሰብስ እመብርሐንን እየጠረሁ ለምን እያልሁ መጨረሻ በቃ መልስ እፈልጋለሁ ብየ እባየን ጠርጊ ለመተኛት ስሞክር ሜዛን ከላይ ወደ ታች ይመጣል አንዱ ሳር ያለበት አንዱ ወርቅ የሜመስል ነገር የኔ የሜመስለኝ ሳር የተሞላበት ነዉ ከዛ ወርቁ ያመዝናል የኔ ያልሁት ቀላል ይሆናል እመብርሐን እናቴ አንች ጥላሽን ጣይበት ስል የኔዉ አመዘነ ህልም አደለም አልተኘሁም ሁሊ አስበዋለሁ ምንድን ነዉ
እህተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
ክብር ለመዳኔያለም እግዝአብሔር ለማዳን ሲጠራ እንዲ ነው 🙏
መምህር እግ/ር ፈቅዶ ቢያናግሪኝ ደስ ይለኛል
እግዚኣብሔር ይመስገን ለኔም በጸሎት ሃስቡኝ ገብረህይወይ ነኝ
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
እግዚአብሔር የዳቢሎስ ሴራን ይምታልን
ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን አሜን አሜን አሜን🙏😢
የመምህር ተማሪዎች ለአንድ ድብትርናን የሚለማመድ ዲያቆን ገጠመኝ ሰጥቻለው ኝ እናም እባካችሁ እግዚአብሔር አይነ ሉቦናውን እንዲከፍትለት ለወንድማችንን በፆሎት አስቡት ። መምህርየ ቃለ ሂወት ያሰማልን ለዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል በእውነት የእናትየውን እንባ ያበሰ ክብር ለአምላኬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይገርማል እሄን ትምርት የሚጠላ መኖሩ ይገርመኛል አንተ ግን እውነትም ተፈውሰሃል ገና ብዙ ትሰራለሕ የቅዱሳን አምላክ ካንተ ጋር ነው
ውይይ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሆይ አይን ልቦናቸውን አብራላችሁ 😢😢😢😢በእውነቱ ያማል ለኢትዮጵያ ይሄ አይገባትም ነበር😢😢😢😢😢
እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ አቤት አምላኬ ወደ ሰው ሀገር ስንሄድ ብዙ ኮተቶች አሉ ረቡኒ እኔ ለመሄድ ሳስብ ንስሀ ገብቸ ቀኖናየን ጨርሸ አዲስ አበባ ስመጣ ስል ፀበልም ልጠመቅ ድንገት በሞት ብየ ከዛ ወደ ፀበል ልሄድ ስንቅ አዘጋጅቸ ኤጀንሲው ዛሬ ካልመጣሽ ብለው ሲያሯሩጡኚ ፀበሉን ትቸ ወደ አዲስ አበባ የሚገርመው አዲስ አበባ ሄጀ 4 ወር ሲያለፉኚ ቆይተው ታመምኩ ከዛ ከንደገና ወደ ሀገር ከዛማ የሚገርመው ታምሜ ተኚቸ ዝምብየ ከአያቴ ቤት እንደነገ እንቁጣጣሽ ሊሆን ተነስቸ ልሄድ ነኚ አልኩ ከዛ ሄድኩ አያቴ ማታ ላይ መጣሽ ብላ ካልጋው ላይ ተኚቸ አረቂ ጠጥቸ የማላቅ ሽታው እንኳን የሚያስነጥሰኚ ሰወ ያን ቀን አረቂ የለም ብየ ሁለት ስኒ ጠጥቸ ተኛሁ ለሊት አያቴ ስታጓራ ነቅቸ የሚደረገውን ኮተት አይኔ ፍጥጥ ብሎ ከህመሜ ድኘ አስተናገድኩ ከዛማ በግ ተስየ መጣሁ የሚገርመው በ1 ወር ውስጥ በረርኩ ጉድ እኮ ነው አሁን ሳስበው ይገርመኛል ረቡኒ አንተን ሰጠኚ እናም ተቀየርኩ የቤተሰባችን ኮተት ከብዙ ነገር ውስጥ ይከተናል የገጠመኙ ባለቤቶች እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ረቡኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ ጉድማ መቸ አልቆ ፈጣሪ ልብ ይስጠን 😢😢🎉🎉🎉🎉❤
አግዚአብሔር ይርዳሽ ቤተሰቦችሽን ቀይሪ አመቤታችን ትርዳሽ
@@meseretwoaldegorgis9602 አሜን ቤተሰቤን ለቅዱስ ቁርባን በቅተውልኚ የማይበት ቀን ናፈቀኚ በፀሎት አስቡኚ ወለተ ተንሳየ ብላችሁ
አምላኬ ሆይ ወደ ቤትህ መልሰኝ በአህዛብ አገር ነኝ እና አምላኬ ከአረብ አገር በሠላም እድገባ ፀሎታ ብዙ ነው አምላኬ ድህነቴ ይበልጣል መልሰኝ በአገሬ ገንዘብ አላቂ ነው አምላኬ ከዚህ ሁሉ አተን አምልኬ በድህነቴ ልኑር አምላኬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
1st😊እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን ገባ ገባ በሉ ምእመናን💙😍
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በውጭ ሀገር ነው የምኖረው ሁሉ አለኝ መድሀኒያለም ሰጥቶኛል በስጋ ሙሉ ነው በነፍሴ ግን የክርስቶስ ቅዱስ ስጋወደሙ በጣም ተርቤያለሁ
ታዲያ ለምን አገርሽ ተመልሰሽ የክርስቶስ ቅዱስ ስጋ ደሙ አትቀበይም
በፀሎት በፆም በስግደት መምህር አያስተማረ ነዉ
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እኔየ የአያቶቼየ መንፈስ የአያቴና የቂማቴየ እየተባለ የሚለመነው ህይዎቴን አመሰቃቀለው እላለሁኝ ለካስ የባሰም አለ ግን ከቤታችን ያለው ወሰጋላ የሚባለው ዳቢሎስ እዳለ ገባኝ ወድሜን ሱሰኛ ያደረገው በመላው ቤተሠቦቼየ በኔም ላይ አለ ይሔ ወሰጋላ ያሣዝናል
57:24
ይሄ ነዉ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ማለት ሌላም የለም ።
ጊዜዉ አሁን ነዉ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች የተባለበት። የዚህ ታሪክ ባለቤቶች መድሐኒአለም ይወዳችኋል የተመረጣችሁ ናችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ማሕደረማሪያም ነኝ።
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ መምህር በውነ እኔ በዚህ ገጠመኝ ተምሬያለው ማለት እችላለው ግን እኔ ደካማና ሀጥያተኛ ነኝ በጸሎታችው አስቡኝ እህት ጊዮርጊስ እባላለው
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ልዑል እግዚአብሔር ኤልሻዳይ ሆይ ስምህ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለህይወትን ያስማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰለሁም፣ነገር እግዚአብሔር ፣ይመስገን 🤲🙏💒
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
እባካችሁ የሰማነውን እናስተውል
ከገባን ወዲያው ፀሎት , ስግደት , መቀጥቀጥ, ማሰር አለብን
ከዛ ዙሪይችን እንይ , የተጎዱት ወደ እኛ ይመጣሉ ❤❤❤
የእግዚአብሔር ምህረት ትልቕ ነው ጨካኙን በቅፅበት የዎህ ያረጋል።
መምህር ተስፋዬ ፀጋውን ያብዛልህ
ለስንት ሰው መዳኛ አኣድርጎሀል🎉
መምህርየ እንኳን ደህና መጣክልን እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ ወደ ነጓድጓድ ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ ሼር ኮመት ላይክ❤
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ሁሉ ይውስድ ድንግል ማርያም የጠፋትን መልሽልን እኛንም በቤቱ ያፅናን
እኔ ግን መምህር እፈራለሁ በአሁኑ ሰአት አጋንንት ልባቾንን ተቆጣጥረውታል እና ገና ያላደጉ ህፃናት እየሰሙ ከሆነ ሳድግ ንሰሀ እገባለው(ብዙ ብር ከያዝኩኝ በኋላ) አሰራት አውጥቼ ንሰሀ እገባለው ብለው አጥያትን እርኩሰትን እንዳይለማመዱ እፈራለው ይሄ የኔ አሰተያየት ነው መድኋኒአለም
ቸር ነው!
ይቅር ባይ ነው!
ርሁሩህ ነው! እያልን በሀጢያት እንዳንሞት እፈራለው የቆመ የሚመሰለው
እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ
ባጠቃላይ መኖር በጣም ያሰፈራል💔😪
ይንንሁሉ ነብስ እንድታድን ምክንያት የሆንክ መምህር ዘመንህን ይባርክልህ አሁንም የጠፋትን መድሃኒአለም ይሰብስባቸው
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ አቤት የማይሰማ ጉድ የለም😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ታምር ላሰማን አምላክ፡፡
መምህር አዲስ አበባ ለተወስነ ቀን ልመጣ ነበረ ባገኝህ በጣም ደስ ይለኝ ነበረ በዛውም የምፀልይበት ስህላት ብሰራለኝ
ተመሰገነ አምላክ የአንተ ምሕረትን መቼ መገለጽ ከበድ ነው ክብርና ምሰጋና ይደረሰን ለድንግል ማርያም ልጅ እርሱ አለቱን ውሃ በድረግ ይችልበት ደግሞ ሞትን ሞቶ ሕይወትን ለሰጠን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኚህን አባታችንም እምላክ ቅዱሳን አብዝቶ ይጠብቅል እንደ እርሳቸው ያሉትን ያብዛል መምህር በእውነት መላው ዘመንህን ያባርክል እናቴ ድኔግል ማርያም በእቅፏ ትሰውርልን እናመሰግናለን ወገኖቻችን እንኳን ወደ ዘለዓለማዊው አባታችሁ እቅፍ ተመለሳች ፍጻሜአችሁ ያማረ ይሁን
አሜሪካን ቀልድ የለም አንድ ሰዉ በሰዉ ልጆች ላይ አንዲህ ማስፈራራት አይቻልም
ግን ይህንን ብልግናቸዉን በገሀድ አዉጀዋል በጣም የሚያስጠላ በተለይ በህፃናቶች ላይ ይህዉ ኢትዬጲያኖች በጭንቀት ላይ ነን ይህ ከፉ መንፈስ ሰዉን አያጨደ ነዉ አግዚአብሔር አሱ ይድረስልን 😢😢😢😢😢😢አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ በጣም ልብ ይሰብራል በፀሎታችሁ አስቡን አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ. በዚህ በቤተሰብ አናት ጉዳን አታዉቅም አሳቸዉ በሚያመልኩት ልጆቻቸዉ ተረፈ መጨረሻ ዉ በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ይህ ሁሉ ያንተ የእግዚአብሔር ዉጤት ነዉ አግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በአድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አግዚአብሔር አባከህ አምላካችን መድሐኒታችን አየሱስ ከርስቶስ በምህረቱ ይድረስልንን ዘመኑ የሴጣን በሰዉ ላይ አያጠፉ ነዉ አግዚአብሔር አሱ ይመልስልን አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ.
እንኳን ደና መጣህልን መምራችን ሓሙስ ሓሙስ ሲሆን የመምህርን ገጠመኝ እያዳመጥ ጊቢ ሚያጥብ እንደኔ ማነው እኔ ደስ ሲለኝ በፊት ሙዚቃ ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን አሁን ፈተና ገጠመኝ እና ዘመኑን ዋጁ እያዳመጥኩ ምንም ሳይመሰለኝ ጊቢዬን እጥብ አድርጌ ጭርስ🙏🙏🙏
ውዱ መምህራችን እንካን ደህና መጣህ ሰላም ላንተ ይሁን ኣሜን❤
አቤት; እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ። መምህር ፣ እግዚአብሔር ለንፁሃን አገልጋዮቹ በሰማይ የክብር አክሊል ያዘጋጃል : ዋጋህንም በዚያ ትቀበላለህ:: በርታ ፀጋውን ያብዛልህ
በእዉነት መምህር ተስፋዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኒም ሒወት ነዉ ይከ ማለቴ ብዙ ችግር አሳሊፊያለሁ
😢የመጨረሻዋ ምክር ❤❤
ሰላም ሰላም መምህር ተስፋየ እንካን በሰላም መጣህ እግዛኣብሔር ኣምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏❤❤❤ እግዛኣብሔር ኣምላክ የመናፍስቲ ሴራ ኣውቀን በተግባር ልንዋጋቸው ያድርግልን 🙏🙏🙏 ግዴታም ማረግ ኣለብን ወንድሞቼ ❤
መምህር አንድ ጥያቄ ልጠይቀዎት ቤተሰቦቼ እየሄዱ ስለጤናቸው የሚጠይቁበት ቦታ አላቸው እና እናቴን ስጠይቃት ቅዱሳን ናቸው አይታዩም ሲናገሩ ድምፃቸው በጣም ቀጭን ነው እና ወደፊት የሚሆነውን ነገር ነው የሚናገሩት እና ለኔም ወደውጭም ብትሄድ እዚህም ብትኖር ይከፍላታል ምንም አትሆንም ብለውኛል አለችኝ አንተ ስታስተምር ግራ ገባኝ ጥንቋይ አይደሉም ብላኛለች እየታያቸው የሚናገሩት ሁሉም ሀጢያት ይሆን እብከዎትን ይችን ኮሜንት ካነበቡ ይመልስልን 🙏🙏🙏🙏🙏
እህቴእንድዚህአይነት፣ቅዱሳንየለምፀልይ፣ስገጂ፣እግዚአብሄርይርዳሽ😢😢😢
@@misrach2350 እሽ እና አመሰግናለሁ
እህቴ ቤተሰብ እውነት አይናገሩም ንስሃ ግቢ ከአልገባሽ
እኔ ካገር ስወጣ ምንም አልተደረገልኝም ድንገት ስለወጣሁ ካልሽማ በሰላም ግቢ ብቻ ነበር ያለችኝ እናቴ ግን ቧጥጨ ለፍቸ ነው የገባሁት አሁንም እግዚአብሔርን አገኘሁቱ እግዚአብሔር ይመስገን ግን አስቤበት ብመጣ በመናፍስት አሰአአር እሸኝ ነበር 😔
መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ❤ እኔም ሀረብ😢አገር ነዉያለሁት ኑሮምርርብሎኝ አባቴን መሄድ አለብኝ አልኩት ከዛፓሥፖርት አልመጣሢለኝ 3👈አመት ጠብቄ ሢቀር😢በባህር እድሄድ ላባቴ አማከርኩት ሣሥጨንቀዉ አሞራ አጣአዉኝ ብሎሢለኝ ደሥተኛ አልነበርኩም ከዛ ሣላማክ ጠፍቼ ሄድኩኝ
4👈ኛአመቴንይዧለሁ ግን እግዚአብሔር ይመሥገን ያተንትምርቶች እየሠማሁ ሁሉም ነገር ገባኝ😊ተመሥገን❤
መምህር ስልኮት አይሰራም እርሶም ማግኘት ከባድ ነዉ
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
አንተ እኮ ድንቅ ነህ የኔ አባት አማኑኤል ክብር ላንተ መዳአለም የኔ አባት የኔ ንጉስ 😢😢😢😢😢😢😢
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን
ሁሉም መምህራን እደመምህር አችን ቢሆኑ ደስ ባለኝ የኛ እቁ መምህር
እውነት ነው iእኔ በምተንክውይ መጥቼ ይሄው ከመጣሁ አረብ ሀገር 15 አመት ሞላኝአ መመለስ አልቻልኩም ትዳረም teተበተን ሰላም ደስታ የለኝም gግራ ገብቶኛል መምህር ላገኝህ ሞከርኩ ምክር ፈልጌ ግን አልቻልኩም ብቻ ሃገረ ሲገባ አገግንሃለሁ ብዙ የሚለው አለኝ በርቱ እህት ወንድሞቼ !!
ከእኔ ስደት ጋር ተመሳሳይነት አለው ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንደነሱ አይነት አፀያፊ ህይወት ባይኖረኝም ነገሮች በጣም ከባድ ሆኖብኛል። አንዳንዴ እራስሽን አጥፊ የሚል ሀሳብ ይመጣብኛል
በቸርነቱ ሥላሴ ሁላችንንም ይመልሱን ቅዱስ ቃሉን እድሰማ ልቦናችንን ያብራልን አሜን
እውነት ነዉ
ግን እግዚአብሔር ይመሰገን አንተ ሰለሰጠን❤❤❤
በጣም አመሰናለሁ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸዉ ይደሪብን👏👏👏👏👏👏👏
መምህር እኔ የመጣሁ አረብ ሀገር ደብተራ በቀለበት ሰጥቶኝ ነው የመጣሁት 10 አመቴ ከተሰደድኩ እናቴ ልጄ ነይ እያለች ታለቅሳለች ግን መሄድ አልቻልኩም ታስሬያለሁ በቴሌግራም ባናግርህም መልስ አትሰጥም ብታግዘኝ ደስ ይለኝ ነበር ግን አልደረስክልኝም እራስሽን አጥፊ ይለኛል አድሳት ከሌላም ሰው የሚላክብኝ አለ ብታናግረኝ በጣም ብዙ ትምህርት የሆን ነበር ሂወቴ በጣም ከባድ ችግሮች ደርሰውብኛል እግዚአብሔር ይመስገን አለሁ በቸርነቱ
በጸሎት እና ስግደት በርቺ እመቤቴ ድንግል ማሪያም ትርዳሽ
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ይህ ቤተሰብ ስለተመለሰ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት አሜን፫❤
Amen amen amen 🙏🙏🙏
አምላካችነ ሆይ እናመሰግንሀለን ሥራህ ድንቅ ነው።
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቦችህ አማ ፍቅር ትጠብቅልን
ሼር ማድረግ አንርሳ ❤❤❤ 200 በለይ ሼር።አርጌአለሁ
እግዚአብሔር ቃል ህውሓት ይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ተመህራን አብልበን ይሓድርና 😢
እዳው የሁላቺንን ሂወት ነው እኮ የምታቀርበው ይገርማል ሰላርሀገር ስታወር😢❤❤
እንኳን ደናመጣህ መምህር እናመሰግናለን ❤❤❤ክፉመንፈስ ፈጣሪ ከኛ ያርቅልን😢😢😢
❤❤❤አሜነልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤😂😂😂
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen 🙏🙏🙏
ፀልይለኝ እኔ ጠንቆይ ቤት ሂጀ ነ ው የተሰደድኩት 😭😭😭
ለምን፣እግዚአብሄርይርዳሽፀልይ፣ስገጂእህቴ😢😢😢😢
❤
አይዞሽ እመብርሃን ትርዳሽ ፀልይ ስገጂ
ግን ጠንቁዋይ ቤት ሄደሽ ምን አልሽው
እግዝአቢሄር ይመስገን እነሱም እንደተቀየሩ ለሎች እንድቀይሩ ወላዲት አምላክ ቲግዛቸዉ።
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር አንድ በጣም የምፈልገው ጥያቄ አለኝ እባኳትን መምህር እርሶን ማግኘት የምችልበትን ነገር ይንገሩኝ
እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህራችን ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ያላችሁ ለስጋወ ደሙ እንድበቃ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ስላም ለሁላችን ይሁን የእግዚአብሔር ቤተስቦች
ሰላም ላንቺም ይሁን
እግዚያብሔር ይመስገን በእውነት ወድሞቼ አኳን ደስ አላቹ በቤቱም ያፅናቹ በርቱ እህት ወድሞቼ አሁን ምን ያህል ሸክም እደቀለላቹ ሳስበው ለናተ እኔ እዴት እደቀለለኝ ተመስገን መምሬ ይሔ ሁላ ነገር ያመጣው ውጤት ያተ ድካም ውጤት ነውና እግዚያብሔር ከነቤተሰቦችክ ይጠብቅክ ተመስገን
እውነትነው መምህራችን በጣም ደስየሚል ድንቅ ትምህርት በእውነት እንኳንደስያለን እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ደስታየ ወደርየለውም በጣም በጣም በጣም ደስይላል ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃለ ህይወት ህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን እማምላክ ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን 200K ገባን
መምህር እኳን በሰላም በጣህ
እውነት ነው መምህር እኔ በጣም ፈተና ገጥሞኝነበር ግን ይች ፈተና አትባልም😢
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር እመቤቴ ማርያም ከክፍ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ አለው ከሃሓጥያት ቆርጬ መተው ያቃተኝ በፀሎታቹ አሰቡኝ እህት ወንድሞቼ ቁርጥ ውሳኔ እንድወስን😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ይሔንን ያደረገ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ የሚለው መምህር እግዚአብሔር ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ደህና መጡልን ኩፍ መናፍስትን ከኛ ያርቅልን አሜን
አንካራ ነው ትክክል ነህ መምህር
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ለዝህ ክብር መብቃታቸው በጣም ያስደስታል
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህር እንኳን ሰልስም መጣህልን
እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው የጠፉ ልጆቹን የሚመልስበት መንገዱ ሰዎች ስሜን አጠፋ በማለት ብዙ ይዳረሳሉ የነኝህ ፍጻሜ ለመዳን ከእግዚአብሔር ጋር ለመታረቂያ ይህ ልጅ ከአሜሪካ መቶ መንፈሱ እዚሁ ይመለክበት እነበረው ሰፈር አዋረደው ዉህ ልጅ ከእግዚአብሔር የተላከ የመዳኛቸው መንገድ ሆነ እንዴት ደስ ይላል ንስሃ ገብቶ ከእግዚአብሔር ጋር መታረቅ
መምህር እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ብዙ ነፍስ በአንተ ትምህርት ድኗል✝️