Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለበለጠ መረጃ 09340893380963179898 ይደውሉ t.me/seadialitube
የምወድሽ እንደት ነሽልኝ ሡሡዬ በርችልኝ ትችያለሽ ትልቅ ደረጃ ትደረሳላችሁ ሀሚድን ሳሚልኝ💋💋💐💐💐💐♥️
ጂልባቡን ልበሽ!ጂልባቡን ለብሰሽ ቅርፅሽን ሸፍኚ:አንች ውድ ሴት ነሽ እርካሽ አትሁኚ:ጂልባቡን ስትለብሽ ክብርሽ ነው እወቂ:ሣታውቂ ብትለብሽ አይሆንም ዘላቂ:ታሪኳን ስሚላት ያችን ጀግና እንስት :ጁልባቡን አውልቂ ብሎ ሲመጣባት :ጦሯን ያነገበች ሰይፏንም የሳለች:ጂልባቤ ከሚወልቅ ደሜ ይፍሰስ ያለች:ስንት ጀግና አለች ለጂልባቧ የቆመች:ይች ሴት እያለች ብርታት አስተማሪ :በጂልባብ ተውባ ወደ ኢስላም ጠሪ :እህቴ ነይ ! ስትል ጂልባብሽን ልበሽ:ቺላ ብለሽ አፈንግጠሽ ብሎም እየተራቆትሽኩፋርን በፋሽን እየተከታተልሽ:ዛሬስ የት ልደርሽ ነገስ ምን ሊበቃሺእናማ ውዷ አህቴ !!!ጌታሽ እንዲወድሽ ጀነት እንዲሰጥሸ:ዛሬ ነገ ሳትይ ጂልባብሽን ልበሽ:
ማሻአላህ ዋጋ መናገራችሁ አሪፍ ነው
@@sitratube1193 ትክክል የኔ ውድ ሰው ለወደደው ነው እሚመክረው
ማሻአላህ ጎበዝ በርቺ
አገሩ ገብቶ የራሱን ጎጆ ለመያዝ የናፈቀው ማነው
እኔ 🥺🥺
እኔ አለሁልሽ ማማየ እሲ ደምሪኝ ስወድሽ
ውይ የኔ ውድ ይጠየቃል
እኔ
ወላሂ እኔ
ሠአዲ እራሥሺንም ጠብቂ ልብሦች አሁን መቀያየር ጀምረሻል ጎበዝ አችም እሚያሥፈልጉሺን ልብሦች ግዢ ሠዉን ሠዉ የሚያደርገዉ ልብሥ ነዉ ይሂ ዱኒያ ነዉ ምን ገዘብ ቢያካብቱት ምንም ለራሥም ደሥተኛ ሆኖ መኖር ግዲ ነዉ ባይ ነኝ እና ፋአ ዝንጥ አዲርገሺ ልበሺ 😘😘🤘
ማሻ አላህ ሳድዬ በርቺልን ደሞ ደግነትሽ የቤት ክራይ እንኳን በተወደደበት ጊዜ በነጻ ነው የማስቀምጥላቹ ስትይ የኔ መልካም ኡሙ መሀመድ አላህ ይጠብቅሽ ማማዬ ትልቅ ደረጃ አላህ ያድረሳቹ
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
ደምሪኝውዴ
@@Ruta-e3r ደምሪኝውዴ
@@fatumawase ደምሬሽልው አንቺም በቅንነት ደምሪኝ ውዴ
@@Ruta-e3r ደምሪኝበቅንነት
ሷሊህ መሆን የሚቻለው በምኞት ሳይሆን ሰበብ በማድረስ ነውከሰበቦች ሁሉ የመጀመሪያው ☞ዱዓ ሲሆን ቀጣዩ ደግሞ ☞ጥረት ነው..እኔንም አበረታቱኝ ውዶቼ 😘😘
🇸🇦🇪🇹ምርጥ ነብይ የአሏህ ባሪያ! ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው! አዛኚ እሩህ ሩህ እጂግ እሳቸው ናቸው። ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም! ኑው ቁራአንን በአጭር ግዜ በተጂዊድ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን ኪታቦቺን ተፍሲር ቀሰሱል አቢያ ፊቅህ እና ሌሎቺ አስፈላጊ ትምህርቶቺን እንማማር!!🇸🇦🇸🇦🇸🇦።።
ማሻአለ ጎበዝ ጠክሪ ግን እረእሰ አሰተካክሉ ጉድ ተሰራን አይባልም ካጠፋሁ ይቅረታ
ትክክል ቤትበየአላህ ነው ሰአዲየ ኧረ ጌታየ እኔንም ለሀገሬ አብቃኝ የሳውዲን ሾርጣ እና እስር ቤት ሳታሳየኝ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን በስር ቤትም ለሚሰቃዩ አላህ ይፈርጃቸው ያረብ
አላህ ይርዳችሁ
እንዴማመር
Masalh tebreklh gwebzi nes alh yecemrelsh
በስላም አገሬ ልግባ እንጅ መደቡን በከሌ ደረጃውን የፍየል ቆዳ አስርቸ ቤቴን አስውበዋለሁ 😃
😃😃😃ይሻላል
😃😃😃🤔
😀😀😀😀
እህቴጥሩ ነገር ተመኝ አላህ ይሰጥሻል
ክክክክክክ
ምርጥ 🌷አባት ምርጥ ባል 🌷ምርጥ አፍቃሪ 🌷ምርጥ መሪ ምርጥ 🌷 አለ አዛኝ ናፋቂ 🌷ምርጥ ነብይ 🌷 መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ 🌷ወሰለም 🌷ኑ ወደቤቴ 🌷ፖሮፋይሌን በመጫ
ሰአዲ እራያ ቆቦ ሰላም ይሁንና ትውሰጅለኝ አለሺ ሙሉ የቤት እቃ ሀያቲ እኔ ብዙም ኩምነት ምፃፈ አለውድም ግን ለአንች እና ለ አሊ ተልቅ ቦታ አለኝ የሙሀመድ ሽጋ እናት ከቁም ነገር ድርሱ
ኧረ እኔም አለሁ እራያ ቆቦ
እኛንም ለሀገራቺን ያብቃን ለታሰሩትም አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላቸው
በርቱ የምላችሁ ነገርና ማንኛውም አማኝ ለእህቱ የሚመክረውን ምክር ልንገርሽ """የትም ሁናችሁ አላህን ፍሩ""ሁልነገር ስሰሩ
ትክክል የኔ ውድ
እሽ ውዴ
ስሚ ሰአድ ዋጋ መናገር ገድነው በውስጥ መስመር ሳይሆን በውጭ ሁሉም እንድሠሙሺ
እህት እኔ እንድ እምመክርሽ ነገር ብዙ እቃ አኑረሻል አላህ ይርዳሽ ጠላት ከጎንሽ ነው እሚነሳው እዳያዘርፉሽ ፈራሁልሽሽሽሽ
ደስ ይላል በተለይ የኢትዮጵያ ዲዛይን ያለው ግን አገሬ እሩቅ ነው ለመግዛት።ጌታ ይባርካችሁ ደግሞሞ ያስፋችሁ።
ማሻ አላህ ሰአድ ጎበዝ ደስ የሚል ስራነው በርች
አብደላህ ኢብን አብባስ ረ.ዐ እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ ከሰዎች ሁሉ እጅግ በጣም ቸር ነበሩ ይበልጥ ቸሩ የሚሆኑት ደግሞ በረመዷን ወር ጂብሪል በየጊዜው ሲገናኛቸው ነበር፡፡ ጂብሪል በረመዷን በእያንዳንዱ ሌሊት ይመጣ ነበር ቁርአንም ያስተምራቸዋልየአላህ መልዕክተኛ ዝናብ) ከምታመጣ ነፋስ ይበልጥ ቸር የሆኑ ሰው ነበሩ ቡኻሪ ዘግበውታል ቡኸሪ ዘግቦታ
ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ሥራ ነው በርቺ እኛም እናዛለን
ሠአዲ ቅን ሠው ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ሀያቲ የሠው ልጂ ከፍትፍቱ ፊቱ ይባላል💐
ውዴ በቅንነት እንደመር
@@Ruta-e3r እንዛመድ
ሠአዲ በርቱ ጀግና ለሤቶች ምርጥ ተምሣሌት ናቺሁ አቺ እና ረምላ
Mashaallaha Tabaarakallaah Rabbiin siraa haa Jaalatuu Inshaalaah Lubbuuyye ❤️❤️❤️❤️
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሰአዲ ማሻአላህ በርቺ ጥሩ ልጅ ነሽ ሀቂቃ
ዴምሪኝ ውዴ
ማሻአላህ በጣሚ ሚርጥ እቃ ነው በርቱ የሰው ልጂ እድህ ሰርቶ ስለወጥ በጣሚ ደስ ይላል
ማሬ በቅንነት ደምሪኝ
ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ወላሂ በርች
መጅሊሱን ወደድኩት ከለሩ በጣም ያምራል ማሻ አላህ ነው
ደና ደምርኘ የኔ ዉድ
ዋጋወን እና አድራሻወን ብትናገሪ እህቴ ጥሩ ነወ
የኔ ቅመም አላህ ይጨምርልሽ ኪራይ ቤት በተወደደበት ጊዜ
ማሻላህ ሰአዲ በርቺ እርጉዝ ነሽ እንዴ ማሬ አላህ ካንችጋር ይሁን
Mashaa Allah bertu saedi &Ali melkam ye Sera zemen yehunlachu.
ማሻአሏህ ሀሪፍ ነው ከውጭ እቃ ከማንኳተት ከሀገር መግዛት ይሻላል
ማሻአሏህ በጣም ያምራል በርቺ
ማሻአላህ. የተቀመጥሽበት አረቢያ መጅሊስ ሲያምር
ማሻ አሏህ ሲያምር አሏህ አፊያ ሁነሽ ደስተኛ ሁነሽ የምትኖሪበት ያድርግሽ ማማዬ
ማሻአላህተባረከላአሥአድይአላህይጨምርልሺ
ሳአድ የኔእህት ኢሻአሏ ካገር ስገባ ካችጋ መጥቸ ሙሉ የቤቴን እቃ እገዛለሁ
ማሻ አላህ ስአድዬ እኛንም አላህ ላገራችን ያብቃን
በርቺውዴ ሀሪፍ ስራነው የምሠሪው
መሺአላህ ሰአድ አላህ ይጨምርልሺ አላህ ይገዝሺ ቤት የአላህ ነው
ማሻ አላህ ሰአዱ ብርቱ
ጎበዝ ጠክሪ ሀሙዴ ደህናነው
ማሻ አላህ ሰአዲ ጠንካራ ነሽ በርች
ማሻ አላህ ሳአዲ በርቺ ወላሂ ገበዝ መልካም ሰው ኢሻ አላህ እኔ ውደፊት
ዋው ያምራል መጅሊሡ እዳለነው ዋጋው አልገባኝም አልቆነው
ጎበዝ በርች 👏👏👏👏👏👏👏👏
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትህ ማሻ አላህ መጅሊሱ ያምራል 😍ረከቡቱም ከነጀበናው ያምራልበርቱ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ
በርቼ የኔናት ባገርሽ ጠከር ብለሽ ስሬ አላህ ይርዳሽ ጎበዝ
ማሻ አላህ ረአድየ በጣም ያምራል
እኔ እፈልጋለሁ ሲኒ እስከነጀበናው እና አረቢያ መጅሊስ
ማሻአላህ እኔም እጠልብሻለሁ ሰአድየ ኢሻአላህ
ዋአለይኩምስላምዋራሀመቱላሂዋበርካቱ ሳድዬማርጀዛክላሀሀይርን ብዙ ምክር ቀን ውየስጠሽንውዲእናምስግንሻለን
*አህለን s&a አላህ ይጠብቃቹ ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢 ሰላም ፍቅር ለሀገራችንን🙏🙏*
የዛሬው መጅሊስ ከለሩ ያምራል
ውይ ማሻአላህ እኔ ደሞ ሱቅ ከፍተሽ መስሎኝ ነበር እህቶቸ እምትጠቀሙበት ያርጋችሁ ሰአድየ አላህ ይጨምርልሽ ውደ
ቤት ያአሏህ ነው. አለች. ሳሂህ. ወላሂሂሂሐ. ማሻአሏህህህ. አለህ ይጨምርልሽ. ስአዲ
ደምሩኘ ዉዶቼ
@@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ ላደምርሺአደመለሺ
@@zemzem3511 እንዛመድ
ማሻ አላህ በጣም ያምራል
ማሻ አላህ አሪፍ ነው ኢንሻ አላህ ስመጣ እገዛለሁ
በረች ውዴ እቃውን ግን አንሱላት ሌላ ሢታዘዝ ቦታ ይይዝባታል
ማሻአላህ በጣም ያምራል ከዚህ ልገዛነበር ከሳዉድ በቃ ተዉኩት
Mashallaah barchii sadiye
ማሻ አሏህ መጅሊሱ ከረከቦቱ ጋእንደት እንደሚያምር
ረከቦቱ ሲያምርርርርርር ልዩ ነው ማሽአላህህህህ
Masha Allah Yena Wud👸
Wa wa wa wa wa betam dase yelale sade addis abeba bota alshe meshacawe
Tru sew nesh mashallh
ዋአሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሸአላህ ጎበዞች አላህ ያግዛችሁ
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ስዳዬ
Ma sha Alahe bare che👍🏻👍🏻👍🏻
መጅሊስሽ ያምራል ማሻአላህ እና የቡናው ጠግምም እንደዛ
ጎበዝ በርቺ እህቴ በጣም እናመሰግናለን
ማሻ አላ ጎበዝ
ንግድ ነው ይመችሽ 👍
ማሻአላህ ሠአድ ደግሞ አምሮብሻል 👍👍👍👍👍
መጂሊስስንትነው
ምን ሊበላበት ነዉ ምግብ የለም
ማሻአላህ መጅሪሡ ጥራቱ ከረሉ በጣምሀሪፍነው ዩቱብእከታተላለሁ የዝችልጅምርጫበጣምሀሪፍከረልነው
ዋውው በጣም ደስ ይላል ሰአዲ በርችልን
Seadu Betam gobez yene konjo betam new yemiwodish eshi cuz You're so strong and honest.
እሙ ሙሀመድ አላህ ጀዛሽንይክፍለው በርች
እኔ ማሰራት እፈልጋለሁ. መጅለስ ስንት ነው ባጠቃላይ ብሩ
አድራሻሽን በምን ላግኘው
ጎበዝ በርች እህቴ
ጎበዝ ከነብሩ ስትናገሩ ጥሩ ነው
በርቺ ጠፋጭየ
Masha ala alah ycemrlshe ehtacehn
ማሻአላ በጣም ያምራል ሳአዱ ሙሀመድ ደህናነው
ማሻአላህ በርች እህት መልካምነት ለራስ ነው
ወይ ሰአዲዬ እረከቦቱን በጣም ወድጀው አለሁ እደውልሽ አለሁ ታሰሪልኝ አለሽ ማማዬ ❤️
ባጠቃላይ ስንት በር ወሰደ መጅለሱ እህተ
Kan akna kana asela gesita pls sadi
ማሻ አላህ የነረ መልካሞች አብሽሩ ጠንክሩ😘
አላሙአለይኩምየትነውእማ
ምንዋጋነዌዋጋውንብትነግሪንበጣምጥሩነበር ከጨመረምጨመረነውከቀነሰምቀነሰነው
ሙሉየቤትእቃባሁንሠአትስንትይፈጃል
ዋዉ ያምራል ከለሩ ራሱ ቦግ ያላለ ነዉ ሀሪፈነዉ ያረብ ለራሳችን ቤት ይስጠን
አወ ቆሻሻ ይችላል
አሚንንንን
አሰላሙአሌይኩም ሠአዲ ዬት ነዉ ያሌሽው
ማሻአላህ ሰአድየ በርችልን የኛ የሴቶች ተምሳሌት ሁሌም አድናቂሽ ነኝ እርጋታሽ አለባበሽ ሁሉ ነገርሽ ስራ ወዳድነትሽ በጣም ነው የሚመቸኝ በርች እኛም ካች ብዙ እንማራለ እኔ የቤቴን እቃ በሙሉ ካች ነው የምወስደው
ማሻአላህ. የሴት ጀግና በርችማር. እኛም. አድቀን ኢንሸአላህ. መርሳ. ትወስዳላችሁ?
ዋጋንገሪን
አምሮብሻል ሣአዲየ
ለበለጠ መረጃ 0934089338
0963179898 ይደውሉ t.me/seadialitube
የምወድሽ እንደት ነሽልኝ ሡሡዬ በርችልኝ ትችያለሽ ትልቅ ደረጃ ትደረሳላችሁ ሀሚድን ሳሚልኝ💋💋💐💐💐💐♥️
ጂልባቡን ልበሽ!
ጂልባቡን ለብሰሽ ቅርፅሽን ሸፍኚ:
አንች ውድ ሴት ነሽ እርካሽ አትሁኚ:
ጂልባቡን ስትለብሽ ክብርሽ ነው እወቂ:
ሣታውቂ ብትለብሽ አይሆንም ዘላቂ:
ታሪኳን ስሚላት ያችን ጀግና እንስት :
ጁልባቡን አውልቂ ብሎ ሲመጣባት :
ጦሯን ያነገበች ሰይፏንም የሳለች:
ጂልባቤ ከሚወልቅ ደሜ ይፍሰስ ያለች:
ስንት ጀግና አለች ለጂልባቧ የቆመች:
ይች ሴት እያለች ብርታት አስተማሪ :
በጂልባብ ተውባ ወደ ኢስላም ጠሪ
:
እህቴ ነይ ! ስትል ጂልባብሽን ልበሽ:
ቺላ ብለሽ አፈንግጠሽ ብሎም እየተራቆትሽ
ኩፋርን በፋሽን እየተከታተልሽ:
ዛሬስ የት ልደርሽ ነገስ ምን ሊበቃሺ
እናማ ውዷ አህቴ !!!
ጌታሽ እንዲወድሽ ጀነት እንዲሰጥሸ:
ዛሬ ነገ ሳትይ ጂልባብሽን ልበሽ:
ማሻአላህ ዋጋ መናገራችሁ አሪፍ ነው
@@sitratube1193 ትክክል የኔ ውድ ሰው ለወደደው ነው እሚመክረው
ማሻአላህ ጎበዝ በርቺ
አገሩ ገብቶ የራሱን ጎጆ ለመያዝ የናፈቀው ማነው
እኔ 🥺🥺
እኔ አለሁልሽ ማማየ እሲ ደምሪኝ ስወድሽ
ውይ የኔ ውድ ይጠየቃል
እኔ
ወላሂ እኔ
ሠአዲ እራሥሺንም ጠብቂ ልብሦች አሁን መቀያየር ጀምረሻል ጎበዝ አችም እሚያሥፈልጉሺን ልብሦች ግዢ ሠዉን ሠዉ የሚያደርገዉ ልብሥ ነዉ ይሂ ዱኒያ ነዉ ምን ገዘብ ቢያካብቱት ምንም ለራሥም ደሥተኛ ሆኖ መኖር ግዲ ነዉ ባይ ነኝ እና ፋአ ዝንጥ አዲርገሺ ልበሺ 😘😘🤘
ማሻ አላህ ሳድዬ በርቺልን ደሞ ደግነትሽ የቤት ክራይ እንኳን በተወደደበት ጊዜ በነጻ ነው የማስቀምጥላቹ ስትይ የኔ መልካም ኡሙ መሀመድ አላህ ይጠብቅሽ ማማዬ ትልቅ ደረጃ አላህ ያድረሳቹ
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
ደምሪኝውዴ
@@Ruta-e3r ደምሪኝውዴ
@@fatumawase ደምሬሽልው አንቺም በቅንነት ደምሪኝ ውዴ
@@Ruta-e3r ደምሪኝበቅንነት
ሷሊህ መሆን የሚቻለው በምኞት ሳይሆን ሰበብ በማድረስ ነው
ከሰበቦች ሁሉ የመጀመሪያው
☞ዱዓ ሲሆን ቀጣዩ ደግሞ
☞ጥረት ነው..
እኔንም አበረታቱኝ ውዶቼ 😘😘
🇸🇦🇪🇹ምርጥ ነብይ የአሏህ ባሪያ! ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው! አዛኚ እሩህ ሩህ እጂግ እሳቸው ናቸው። ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም! ኑው ቁራአንን በአጭር ግዜ በተጂዊድ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን ኪታቦቺን ተፍሲር ቀሰሱል አቢያ ፊቅህ እና ሌሎቺ አስፈላጊ ትምህርቶቺን እንማማር!!🇸🇦🇸🇦🇸🇦።።
ማሻአለ ጎበዝ ጠክሪ ግን እረእሰ አሰተካክሉ ጉድ ተሰራን አይባልም ካጠፋሁ ይቅረታ
ትክክል ቤትበየአላህ ነው ሰአዲየ ኧረ ጌታየ እኔንም ለሀገሬ አብቃኝ የሳውዲን ሾርጣ እና እስር ቤት ሳታሳየኝ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን በስር ቤትም ለሚሰቃዩ አላህ ይፈርጃቸው ያረብ
አላህ ይርዳችሁ
እንዴማመር
Masalh tebreklh gwebzi nes alh yecemrelsh
በስላም አገሬ ልግባ እንጅ መደቡን በከሌ ደረጃውን የፍየል ቆዳ አስርቸ ቤቴን አስውበዋለሁ 😃
😃😃😃ይሻላል
😃😃😃🤔
😀😀😀😀
እህቴጥሩ ነገር ተመኝ አላህ ይሰጥሻል
ክክክክክክ
ምርጥ 🌷አባት ምርጥ ባል 🌷ምርጥ አፍቃሪ 🌷ምርጥ መሪ ምርጥ 🌷 አለ አዛኝ ናፋቂ 🌷ምርጥ ነብይ 🌷 መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ 🌷ወሰለም 🌷ኑ ወደቤቴ 🌷ፖሮፋይሌን በመጫ
ሰአዲ እራያ ቆቦ ሰላም ይሁንና ትውሰጅለኝ አለሺ ሙሉ የቤት እቃ ሀያቲ እኔ ብዙም ኩምነት ምፃፈ አለውድም ግን ለአንች እና ለ አሊ ተልቅ ቦታ አለኝ የሙሀመድ ሽጋ እናት ከቁም ነገር ድርሱ
ኧረ እኔም አለሁ እራያ ቆቦ
እኛንም ለሀገራቺን ያብቃን ለታሰሩትም አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላቸው
በርቱ የምላችሁ ነገርና ማንኛውም አማኝ ለእህቱ የሚመክረውን ምክር ልንገርሽ """የትም ሁናችሁ አላህን ፍሩ""ሁልነገር ስሰሩ
ትክክል የኔ ውድ
እሽ ውዴ
ስሚ ሰአድ ዋጋ መናገር ገድነው በውስጥ መስመር ሳይሆን በውጭ ሁሉም እንድሠሙሺ
እህት እኔ እንድ እምመክርሽ ነገር ብዙ እቃ አኑረሻል አላህ ይርዳሽ ጠላት ከጎንሽ ነው እሚነሳው እዳያዘርፉሽ ፈራሁልሽሽሽሽ
ደስ ይላል በተለይ የኢትዮጵያ ዲዛይን ያለው ግን አገሬ እሩቅ ነው ለመግዛት።
ጌታ ይባርካችሁ ደግሞሞ ያስፋችሁ።
ማሻ አላህ ሰአድ ጎበዝ ደስ የሚል ስራነው በርች
አብደላህ ኢብን አብባስ ረ.ዐ እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ ከሰዎች ሁሉ እጅግ በጣም ቸር ነበሩ ይበልጥ ቸሩ የሚሆኑት ደግሞ በረመዷን ወር ጂብሪል በየጊዜው ሲገናኛቸው ነበር፡፡ ጂብሪል በረመዷን በእያንዳንዱ ሌሊት ይመጣ ነበር ቁርአንም ያስተምራቸዋልየአላህ መልዕክተኛ ዝናብ) ከምታመጣ ነፋስ ይበልጥ ቸር የሆኑ ሰው ነበሩ ቡኻሪ ዘግበውታል ቡኸሪ ዘግቦታ
ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ሥራ ነው በርቺ እኛም እናዛለን
ሠአዲ ቅን ሠው ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ሀያቲ የሠው ልጂ ከፍትፍቱ ፊቱ ይባላል💐
ውዴ በቅንነት እንደመር
@@Ruta-e3r እንዛመድ
ሠአዲ በርቱ ጀግና ለሤቶች ምርጥ ተምሣሌት
ናቺሁ አቺ እና ረምላ
Mashaallaha Tabaarakallaah Rabbiin siraa haa Jaalatuu Inshaalaah Lubbuuyye ❤️❤️❤️❤️
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሰአዲ ማሻአላህ በርቺ ጥሩ ልጅ ነሽ ሀቂቃ
ዴምሪኝ ውዴ
ማሻአላህ በጣሚ ሚርጥ እቃ ነው በርቱ የሰው ልጂ እድህ ሰርቶ ስለወጥ በጣሚ ደስ ይላል
ማሬ በቅንነት ደምሪኝ
ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ወላሂ በርች
መጅሊሱን ወደድኩት ከለሩ በጣም ያምራል ማሻ አላህ ነው
ደና ደምርኘ የኔ ዉድ
ዋጋወን እና አድራሻወን ብትናገሪ እህቴ ጥሩ ነወ
የኔ ቅመም አላህ ይጨምርልሽ ኪራይ ቤት በተወደደበት ጊዜ
ማሻላህ ሰአዲ በርቺ
እርጉዝ ነሽ እንዴ ማሬ አላህ ካንችጋር ይሁን
Mashaa Allah bertu saedi &Ali melkam ye Sera zemen yehunlachu.
ማሻአሏህ ሀሪፍ ነው ከውጭ እቃ ከማንኳተት ከሀገር መግዛት ይሻላል
ማሻአሏህ በጣም ያምራል በርቺ
ማሻአላህ. የተቀመጥሽበት አረቢያ መጅሊስ ሲያምር
ማሻ አሏህ ሲያምር አሏህ አፊያ ሁነሽ ደስተኛ ሁነሽ የምትኖሪበት ያድርግሽ ማማዬ
ማሻአላህተባረከላአሥአድይአላህይጨምርልሺ
ሳአድ የኔእህት ኢሻአሏ ካገር ስገባ ካችጋ መጥቸ ሙሉ የቤቴን እቃ እገዛለሁ
ማሻ አላህ ስአድዬ እኛንም አላህ ላገራችን ያብቃን
በርቺውዴ ሀሪፍ ስራነው የምሠሪው
መሺአላህ ሰአድ አላህ ይጨምርልሺ አላህ ይገዝሺ ቤት የአላህ ነው
ማሻ አላህ ሰአዱ ብርቱ
ጎበዝ ጠክሪ ሀሙዴ ደህናነው
ማሻ አላህ ሰአዲ ጠንካራ ነሽ በርች
ማሻ አላህ ሳአዲ በርቺ ወላሂ ገበዝ መልካም ሰው ኢሻ አላህ እኔ ውደፊት
ዋው ያምራል መጅሊሡ እዳለነው ዋጋው አልገባኝም አልቆነው
ጎበዝ በርች 👏👏👏👏👏👏👏👏
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትህ ማሻ አላህ መጅሊሱ ያምራል 😍
ረከቡቱም ከነጀበናው ያምራል
በርቱ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ
በርቼ የኔናት ባገርሽ ጠከር ብለሽ ስሬ አላህ ይርዳሽ ጎበዝ
ማሻ አላህ ረአድየ በጣም ያምራል
እኔ እፈልጋለሁ ሲኒ እስከነጀበናው እና አረቢያ መጅሊስ
ማሻአላህ እኔም እጠልብሻለሁ ሰአድየ ኢሻአላህ
ዋአለይኩምስላምዋራሀመቱላሂዋበርካቱ ሳድዬማርጀዛክላሀሀይርን ብዙ ምክር ቀን ውየስጠሽንውዲእናምስግንሻለን
*አህለን s&a አላህ ይጠብቃቹ ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢 ሰላም ፍቅር ለሀገራችንን🙏🙏*
የዛሬው መጅሊስ ከለሩ ያምራል
ውይ ማሻአላህ እኔ ደሞ ሱቅ ከፍተሽ መስሎኝ ነበር እህቶቸ እምትጠቀሙበት ያርጋችሁ ሰአድየ አላህ ይጨምርልሽ ውደ
ቤት ያአሏህ ነው. አለች. ሳሂህ. ወላሂሂሂሐ. ማሻአሏህህህ. አለህ ይጨምርልሽ. ስአዲ
ደምሩኘ ዉዶቼ
@@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ ላደምርሺአደመለሺ
@@zemzem3511 እንዛመድ
ማሻ አላህ በጣም ያምራል
ማሻ አላህ አሪፍ ነው ኢንሻ አላህ ስመጣ እገዛለሁ
በረች ውዴ እቃውን ግን አንሱላት ሌላ ሢታዘዝ ቦታ ይይዝባታል
ማሻአላህ በጣም ያምራል ከዚህ ልገዛነበር ከሳዉድ በቃ ተዉኩት
Mashallaah barchii sadiye
ማሻ አሏህ መጅሊሱ ከረከቦቱ ጋእንደት እንደሚያምር
ረከቦቱ ሲያምርርርርርር ልዩ ነው ማሽአላህህህህ
Masha Allah Yena Wud👸
Wa wa wa wa wa betam dase yelale sade addis abeba bota alshe meshacawe
Tru sew nesh mashallh
ዋአሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሸአላህ ጎበዞች አላህ ያግዛችሁ
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ስዳዬ
Ma sha Alahe bare che👍🏻👍🏻👍🏻
መጅሊስሽ ያምራል ማሻአላህ እና የቡናው ጠግምም እንደዛ
ጎበዝ በርቺ እህቴ በጣም እናመሰግናለን
ማሻ አላ ጎበዝ
ንግድ ነው ይመችሽ 👍
ማሻአላህ ሠአድ ደግሞ አምሮብሻል 👍👍👍👍👍
መጂሊስስንትነው
ምን ሊበላበት ነዉ ምግብ የለም
ማሻአላህ መጅሪሡ ጥራቱ ከረሉ በጣምሀሪፍነው ዩቱብእከታተላለሁ የዝችልጅምርጫበጣምሀሪፍከረልነው
ዋውው በጣም ደስ ይላል ሰአዲ በርችልን
Seadu Betam gobez yene konjo betam new yemiwodish eshi cuz You're so strong and honest.
እሙ ሙሀመድ አላህ ጀዛሽንይክፍለው በርች
እኔ ማሰራት እፈልጋለሁ. መጅለስ ስንት ነው ባጠቃላይ ብሩ
አድራሻሽን በምን ላግኘው
ጎበዝ በርች እህቴ
ጎበዝ ከነብሩ ስትናገሩ ጥሩ ነው
በርቺ ጠፋጭየ
Masha ala alah ycemrlshe ehtacehn
ማሻአላ በጣም ያምራል ሳአዱ ሙሀመድ ደህናነው
ማሻአላህ በርች እህት መልካምነት ለራስ ነው
ወይ ሰአዲዬ እረከቦቱን በጣም ወድጀው አለሁ
እደውልሽ አለሁ ታሰሪልኝ አለሽ ማማዬ ❤️