አሰሪዋን የምታስፈራራዋ የቤት ሰራተኛ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 191

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
    @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ 10 місяців тому +27

    ሾካካ ሰራተኛ😂😂😂 ሰወች ደካማ ጎንህን ካወቁ እስረኛ ነው የሚያረጉት በጣም ትልቅ ትምህርት አለው

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs 10 місяців тому +13

    እንዲ አይነት ባል ስጠኝ ጌታ ሆይ🙏🙏🙏❤

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 10 місяців тому +13

    አተርፍ ባይ አጉዳይ አሉ ጐረቤቴ ስራሽን ስርተሽ አብረሽ እንደ ቤተስብ እንደመኖር የስው ክፉ ስትቆፍሪ በቆፈርሽው ገባሽ ደስ ሲል ልጅ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው እምነትና ፍቅር ነው ወሳኙ ከተዋደዱ የማናቸውም ልጅ ልጃቸው ነው ና ትምሕርት ይሑነን በስው መሐል ጣልቃ ለሚገባ ዋጋውን ያገኛልና እስይ ብያለሑ በጣም ነው የተደስትኩት እስይ ወራዳ ያልስራሽበትን ብር ልትበይ ኡኡኡኡሕ

  • @ZainabZainab-u6j
    @ZainabZainab-u6j 10 місяців тому +71

    ሰርዬ እና ዮዮን አምጡልን አቦ

  • @memehirumadamo2803
    @memehirumadamo2803 10 місяців тому +2

    አንዳንድ ደነዝ የሆኑ ወንዶች መጀመርያ አለውቅሽም ብሎ ከከዴ ብሆላ የተሸለ ህይወት ሰያገኙ ጋና የሴቶችን ህይወት ለመበለሸት ይመጣሉ መቼም የጣሉትን ሰያነሱ አትወዱም

  • @Biruke3
    @Biruke3 10 місяців тому +16

    ከቤት መባረር ሳይሆን አስሮ መግረፍ ነበር ሴት ሁና እንደት እንደት የሴትን አእምሮ አትረዳም

    • @aahh5158
      @aahh5158 10 місяців тому

      ኧረ

    • @Biruke3
      @Biruke3 10 місяців тому

      @@aahh5158 የምሬ እኮነው

    • @SarahAlhabsi-er9dv
      @SarahAlhabsi-er9dv 10 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 10 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ZEFEMesele
      @ZEFEMesele 10 місяців тому

      😂😂😂

  • @mesfinashagre8793
    @mesfinashagre8793 10 місяців тому +8

    እውነትም አርነት ያወጣችኋል ! ዮሐ ፰: ፴፪

  • @zinatalemnew6090
    @zinatalemnew6090 10 місяців тому +9

    ሳሪ ናፍቃኛለች

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 10 місяців тому +17

    ሰውየው ደስ ሲል ትግስቱ ...........እነ ዮዮን አቅርቡልን ስድቡ ናፍቆናል

  • @ስደተኛዋየልጀናፋቂ
    @ስደተኛዋየልጀናፋቂ 10 місяців тому +2

    እውነት እንደት እንዳነደደችኝ ነበር ውይይይይይ ውልቅ በይ እንደት ሴት በሴት ችግር ይሆናል ደግሞ የታገሰቻት ለትዳርዋ ክብር ነው አትጥፉብን ስራችሁ ቆንጆ ነው

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 10 місяців тому +14

    እንደዚች አይነቷን ስራተኛ ገድሌ ብታስርም አይቆጨኝ 😂

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 10 місяців тому +2

      Gidiyawin minametaw tinish kefilesh masaget eyale.

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 10 місяців тому +1

      Kemegedel yelke lesewyiw kedema satenegerew menger albate enji yemetawen mekebel kese belo maseredat eyale megedel mercha ayhonem yeraseshen bite machelem yehonaln

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 10 місяців тому

      ለድረማ ስላ ሆነ ነው እንጂ ለእውነተኛ አለም ብሆንማ ማንም ከመግደል ወዲያላ አይልም

  • @Nazrwete
    @Nazrwete 10 місяців тому +5

    እዉነት አስተማሪ ነው እዉነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 10 місяців тому +5

    አይ የሰው ልጅ እቺ ሰራተኛ እችን ደካማ ጎኗ ተጠቅማ ልትጎዳት ተነሳች ባለጌ

  • @KeremKerem-c1p
    @KeremKerem-c1p 10 місяців тому +4

    የኢትዮጵያን ወዶች በፊልም ሁኖ ቀረ

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 10 місяців тому +7

    ቆይግን ኢትዩውስጥ በሠረተኛ ተመስሎ የገባ መንፈስ መቼ ነው የሚወጣ ው ሊጨርሰንነውኮ😢

  • @gsgsgsv1227
    @gsgsgsv1227 10 місяців тому +8

    ሳርዬ እና ዮዮን አምጡልን ፍቅር ይዞኛል❤

  • @Sእማየንናፋቂ
    @Sእማየንናፋቂ 10 місяців тому +5

    እደዚህ አይነት አቃጣሪሴት መግደልነው

  • @የተዋህዶልጅ-በ8ዀ
    @የተዋህዶልጅ-በ8ዀ 10 місяців тому +15

    አቶ ዮናስ ና ሳራን አምጡልኝ እነሱ ናችሁ ፈታ ምያረጉኝ 😂😂😂😂

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 10 місяців тому +2

      እኮ እነ ሚዳቋ😂😂😂😂😂😂ይዉናስ ነው ያለው ሚዳቋ 😂😂😂

  • @AlalaLulu-co2pq
    @AlalaLulu-co2pq 10 місяців тому +11

    አረ ምን አይነቷ ፈጣጣ ነች😂😂😂😂😂

  • @ነኝተስኛዋ
    @ነኝተስኛዋ 10 місяців тому +3

    ዋው ደስ ሲል ባልየው❤❤ቀጣይ❤❤አይ የሰራተኛዋ ነገርሰ😂😂😂

  • @የተዋህዶልጅ-በ8ዀ
    @የተዋህዶልጅ-በ8ዀ 10 місяців тому +11

    ምን አይነቱዋ ብረት ምጣድ ነች 😳😂😂😂😂

    • @MdEt-re1rn
      @MdEt-re1rn 10 місяців тому

      አናድኝልሞትነው😂😂😂

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح 10 місяців тому +3

    ደስ ሲል ሰራተኛዋ እርር አለች ይገርማል

  • @shiberaatomessa9065
    @shiberaatomessa9065 10 місяців тому +2

    አስተማሪ ነው ልጅን የሚደብቅ ህይወቱ ቅጥ ያጣ ነው የሚሆነው ምንም ቢሆን እውነት መናገር ነፃ ያወጣል

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 10 місяців тому +4

    ዋውው በጣም አሥተማሪ ነው ሁላችንም ልንማርበት ይገባል የሰውየው ትዕግሥቱ ደሥ ሲል ግን ሳሪቲና ዮዮ የት ገቡብን ናፈቁንኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 10 місяців тому +3

    ሠላም ሠላም ውዶችዬዬ እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ልጅን መደበቅ የወደፊት ሂወትን ማጨለም ነው እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር አሉ አቤት ሠራተኛዋ ግን የሌለ ትወና ነው😅

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 10 місяців тому +1

    እራሴን አሞኝ ነበር መጨርሻዉ ያምራል ለቀቀኝ 😢 ተጨነኩኝ እሷን የሚያገባት እስከሚመስለኝ ዲርስ😂😂😂😂

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 10 місяців тому +2

    Sarichoon ina yoyo be samint hulate kach adirgulin ke chekechekachew gar be fekir wodikeyalew❤

  • @etalemahuguaguahu8462
    @etalemahuguaguahu8462 10 місяців тому +1

    በእውነት አሪፍ ገራሚ ነው

  • @ምሳዬደመወዝ-ሐ9ጐ
    @ምሳዬደመወዝ-ሐ9ጐ 10 місяців тому +1

    መጨረሻዋ የሰራተኛይቱ ነገር😂😂😂😂😂

  • @aahh5158
    @aahh5158 10 місяців тому +6

    ምን ትመስላለች ይች ሰራተኛዋ
    😏

  • @ማርቲነኝየፍቅርክሡሠኛ
    @ማርቲነኝየፍቅርክሡሠኛ 10 місяців тому +2

    ቀጣይ የናሣሪ ይለቀቅ??

  • @HayatAhmed-b8l
    @HayatAhmed-b8l 10 місяців тому +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰውየው ትግሥቱ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ግዜለኩሉጩና
    @ግዜለኩሉጩና 10 місяців тому +2

    ትክክለኛ ፍቅር

  • @abbybeyene
    @abbybeyene 10 місяців тому +2

    ሳራንና ዮዮን አምጡልን plss

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 9 місяців тому

    በጣም እናደቅሀለን ጎበዝ 👍👍

  • @Hermelanegese
    @Hermelanegese 10 місяців тому +5

    ሳሪቲንና ዮናስን አንጡልን

  • @barackbebey9848
    @barackbebey9848 10 місяців тому

    በሰዉ ልጆች ስቃይ እንጀራ መብላት የሚፈልጉ ጉማሬዎችንና ቶክላዎችን ቆዳቸዉ ሲገፈፍ ስታይ እንዴት ደስ ይላል🤣🤣

  • @louginawad576
    @louginawad576 9 місяців тому

    ሳሪና ዳጊን አምጡልን ፕሊስ ናፈቁን😢😢😢

  • @betelihe
    @betelihe 10 місяців тому +4

    የእንጀራ እናቷን የምታሰቃየው በእናቷ ምክንያት ለምን ተቋረጠ 😢😢😢

    • @ወይኖ4
      @ወይኖ4 10 місяців тому +1

      ተቀማጣም ቅዝናም ዮዮ እና ሳራቾ ነወ መምጣት ያለባቸዉ

    • @NawaMawa-sw1zu
      @NawaMawa-sw1zu 10 місяців тому +1

      ​@@ወይኖ4 ታድያ ስድቡን ምን አመጣው

    • @betelihe
      @betelihe 10 місяців тому

      @@ወይኖ4 ሰድቡን ምን አመጣው ባለጌ

    • @SeadaHassan-qy6pk
      @SeadaHassan-qy6pk 10 місяців тому

      ​@@ወይኖ4ም ምነው ስድቡ በፈጣሪ

    • @mmn8883
      @mmn8883 10 місяців тому

      እና አሁንም ታሰቃያት 😂😂😂

  • @ማርቲነኝየፍቅርክሡሠኛ
    @ማርቲነኝየፍቅርክሡሠኛ 10 місяців тому +12

    አሥተማሪፊልምነው❤

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 10 місяців тому +1

    ደግ ነዉ

  • @a21sjlakce32
    @a21sjlakce32 10 місяців тому +4

    አቤት ሠራተኛዋ ስታስጠላ 😏

    • @MdEt-re1rn
      @MdEt-re1rn 10 місяців тому

      እኮ😂😂😂

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح 10 місяців тому +1

    እደትእደት ያደርጋታል። ሰራተኛዋ። ንገሪው አትላትም። እውነት ተደብቆ አይቀርም ንገሪው አትላትም ይልቅ። ስትደላቀቅባት ይገርማል ምኒቱ ጡሊ ናት😂😂😂😂 ምነው አይለቀቅምዴ ከቤቱገብታ አልወጣ ያለችው ሴተኛ እውነት ሱስ ሁነውብኛል እነሳሪ

  • @princessH-n9e
    @princessH-n9e 10 місяців тому +2

    ሳሪን እና ዮዮን አምጡልን ፕሊስ

  • @tarikuwoldegiorgis8734
    @tarikuwoldegiorgis8734 10 місяців тому

    በጣም ዉብ የሆነ አስተማሪ ነዉ

  • @SolomonHailu-2009
    @SolomonHailu-2009 10 місяців тому +2

    Sara nw minfalgaw yo yo like

  • @hirutyekidanemeheret9638
    @hirutyekidanemeheret9638 10 місяців тому

    Tedar wuset wushet be fetsum ayasfelegem:: Ewnetun tenagro yemeshebet mader aydel yemibalew

  • @mamush6230
    @mamush6230 10 місяців тому

    ሳሪታና. ዬዬ ማኛው ይሻሉናል ባካቹ 😂😂😂😂😂😂

  • @HelenMesfin-t6l
    @HelenMesfin-t6l 10 місяців тому

    Fetari hoy....
    Helen behon geneten betegnachibet ardat nebir

  • @MisganaTesfaye-el6jv
    @MisganaTesfaye-el6jv 10 місяців тому

    ሰራና ዮዮ የት ደራሱ

  • @miftahitube12
    @miftahitube12 10 місяців тому

    Kefu serategna tish😢😢😢😢

  • @gggds3377
    @gggds3377 10 місяців тому +1

    ዎዎ ደስ ሲል ❤❤🎉🎉

  • @AbbbAesm
    @AbbbAesm 10 місяців тому +2

    ውይኔ አች ድንዝ አልልም😂😂😂😂😂😂

  • @AAAA-z5o8s
    @AAAA-z5o8s 9 місяців тому

    ሚሥኪን ሠራተኘዋ ቁርጧንአውቃ ዉልቅአለች😂😂😂

  • @SurprisedChowChow-si6jk
    @SurprisedChowChow-si6jk 10 місяців тому

    ወላሂ እዉነቱን እራሴ እነግረዋለሁይ እሳን እደፋታለሁ ሲጀመር ከባሌ ዉጭ ማን ተልከስከሽ ብሎይ ቱ ቱ ቱ

  • @maqidesmengesha2178
    @maqidesmengesha2178 10 місяців тому +2

    እነ ዮዮ እና ሳራ ይምጡ😂😂

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 9 місяців тому

    እሷም ትግስተኛ 👍👍

  • @RgbeTewelde-iy2rt
    @RgbeTewelde-iy2rt 9 місяців тому

    ትልቅ ት/ቲ አለው ❤

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 9 місяців тому

    የማይመሥል ነገር አታቅርቡ😒😒
    ለምን ለመልሣ እዳትመጣ አድርጋ የማታሥወጣት😒

  • @buzayogabayo
    @buzayogabayo 10 місяців тому

    bexam xiru sew new sewuyeu.

  • @duhrhidjdjdj2304
    @duhrhidjdjdj2304 10 місяців тому +2

    ሳራ እና ዮዮ የት ገቡ

  • @fgtybkuy
    @fgtybkuy 3 місяці тому

    ወይ ሰራተኛዋ እቃጥላ ልደፋኝ ነው

  • @tybahty2881
    @tybahty2881 10 місяців тому

    ይመችህአቦ

  • @mohammedAli-xv3vj
    @mohammedAli-xv3vj 10 місяців тому

    ሠራተኛዋ ምኒቱ ሠይጣናት

  • @AAAA-z5o8s
    @AAAA-z5o8s 9 місяців тому

    መጨረሻውናፈቀኝ ውይሠራተኘዋ

  • @asdesachfitness
    @asdesachfitness 10 місяців тому

    አበት የሴት ግፈኛ ይሻልሻል መልካም ስንብት

  • @LezaTubeOfficial
    @LezaTubeOfficial  10 місяців тому +3

    😇😇😀

    • @Birtukansiyumhunde
      @Birtukansiyumhunde 10 місяців тому +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯

    • @kibitadese696
      @kibitadese696 10 місяців тому

      እና ሳራ ናፍቆኛል

  • @Zdyeshewalj
    @Zdyeshewalj 10 місяців тому

    ሸቃሊት ግን ከወሬውጪ ስራየለንም መሿከክ😂😂😂😂😂

  • @sabahaile9490
    @sabahaile9490 10 місяців тому

    I feel happy at the end

  • @SjjsjLwla-wv9jg
    @SjjsjLwla-wv9jg 10 місяців тому +1

    ዋው ባልየው😢❤

  • @saramuhammad5932
    @saramuhammad5932 10 місяців тому +1

    ሳራ አምጡልን 🙄🙄🙄🙄🙄

  • @Kydud
    @Kydud 10 місяців тому

    ደስ ሲል

  • @zinatalemnew6090
    @zinatalemnew6090 10 місяців тому +4

    30.000ብር እንደቀላል አለፈሺ😂😂

    • @Nazrwete
      @Nazrwete 10 місяців тому +1

      እኔንም የቆጨኝ እሱ ነው 😂😂😂😂😂

    • @zinatalemnew6090
      @zinatalemnew6090 10 місяців тому

      @@Nazrwete ሀሀሀሀሀሀ

    • @susubareduasebot1489
      @susubareduasebot1489 9 місяців тому +1

      Eko 😂😂

  • @SurprisedChowChow-si6jk
    @SurprisedChowChow-si6jk 10 місяців тому

    እረ ሰራተኛይቱ እኔ ወላሂ እደፋታለሁ ዉይ

  • @zaherakhan3038
    @zaherakhan3038 10 місяців тому

    እህት

  • @shgsuzhhahsh9500
    @shgsuzhhahsh9500 9 місяців тому

    እች ሾካካም ሰርታኛው

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 10 місяців тому

    Great job

  • @saraendis
    @saraendis 10 місяців тому

    ቀጣይ ብኖረዉ ደስ ይል ነበር

  • @hawaaAhmad-f7v
    @hawaaAhmad-f7v 10 місяців тому

    ወይኔ ደሥሥትል ሠወየዉ❤❤❤

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra 10 місяців тому

    ድሮም ክፋት እናተኮል መጨረሻዉ ይከነዉ

  • @habtamkitaba4594
    @habtamkitaba4594 10 місяців тому

    Serategnaw gen betam tamiralech konjiye nat

  • @abbieekemali9252
    @abbieekemali9252 10 місяців тому

    Ye sew mirxx❤❤❤

  • @sabo8756
    @sabo8756 10 місяців тому

    ራሶ ሠራተኛ ሁና ቁጭ😮😂😂😂

  • @የዳዊትወንጭፍ
    @የዳዊትወንጭፍ 9 місяців тому

    እዉነት ነፃ ታወጣለች

  • @JdjdBdjjd-uc4wf
    @JdjdBdjjd-uc4wf 10 місяців тому

    ሳራ. ና. ዮዮን አምጡልኝ😢😢😢

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 10 місяців тому

    ባለጌ ሰራተኛ ድሮም ሴት ለሴት ጨካኝ ናት

  • @mehditube15
    @mehditube15 10 місяців тому +1

    ሠላም በመላዉ አለም ለሰወ ልጂ ሁሉ ይሁን ፈጣሩ ሰላሙን ያምጣልን 🤲 ዉዶቺየ አሚን በሉ ደምሩኚ😍

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 10 місяців тому

    ሳራዬ ናፍቃኛለች ልቀቁልን😍😍

  • @lubabaguegan7229
    @lubabaguegan7229 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YmrrkPLpcpcqd
    @YmrrkPLpcpcqd 10 місяців тому

    ሰራተኛይቱግን❤ሰዉናት;ለሀዉላ

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx 9 місяців тому

    አይይ ሠራተኝ እካ😂😂😂😂 ፍትለከ በይ😳😳😳😮😮😮😮ወይይይ ቅዝት ነው በሉኝ😂😂😂😂😂😂

  • @አሚራነኝእናቴንናፋቂ
    @አሚራነኝእናቴንናፋቂ 10 місяців тому +1

    የዛሬይቱስ ስታስጠላ ግሀ ቢስ ናት ሰራተኛዋ

  • @KasiyeMitiku
    @KasiyeMitiku 10 місяців тому +1

    ሊበላ ፡

  • @masaratmasarat-tc5op
    @masaratmasarat-tc5op 10 місяців тому

    በቃ እኔ ልሂድ አላለችም😂😂😂

  • @vdjdbjvxjxb2524
    @vdjdbjvxjxb2524 10 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @MMm-bm2yo
    @MMm-bm2yo 10 місяців тому

    ሳሪቲ ና ዮኒ ናፍቀውናል ልቀሁ ፈታያረጉኛል

  • @TsionAlemayehu-i6b
    @TsionAlemayehu-i6b 10 місяців тому

    አረ እነ ሳሪን አምጡልን

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 10 місяців тому

    ሸቃሊት ፌስታሎን ይዛ ወጣ👍👍👍

  • @ZEFEMesele
    @ZEFEMesele 10 місяців тому

    ጉድ😂😂😂

  • @habibimushavhi1065
    @habibimushavhi1065 10 місяців тому

    ዮዮ,ዬት,ጠፈ

    • @ወይኖ4
      @ወይኖ4 10 місяців тому

      ተወጂዋለሽ