በነዳጅ የሚሰሩ መኪናዎችን ወደ ኤሌትሪክ መቀየር የጀመረው ግለሰብ - ካሪቡ አውቶ | Karibu Auto!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2023
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World
  • Авто та транспорт

КОМЕНТАРІ • 185

  • @Alem1985
    @Alem1985 8 місяців тому +29

    ጎበዝ እንደኛ ነህ ክብር ይገባሀል ሳይንስና ቴክኖሎጂ እውቅና ሊሰጠው ይገባል የምትሉ መበረታታት አለበት❤

  • @tadiyosmandefro4254
    @tadiyosmandefro4254 8 місяців тому +13

    በጣም ጎበዝ ሰው ነህ ዘመኑ፣ እግዚአብሄር ከዚህ የበለጠ ለመስራት እንድትችል እና ውጤታማ እንድትሆን ይርዳህ፣ ከታላቅ አክብሮት ጋር የምሰጥህ አስተያየት የውስጥ ታፒሴሪ የበር ሽፋን ዳሽቦርድ ኮርኒስ ስትሰራ ሴፍቲ የደህንነት ጉዳይ ግምት ውስጥ ማስገባት እንዳትረሳ፣ ሲሰበሩ ሊሰባበሩ የሚችሉ እና በአደጋ ግዜ አሽከርካሪውን አና ተሳፋሪን ስለሚጎዱ ከጎማ ወይም በቆዳ ተለብጦ የተሸፈነ ልዝብ ፕላስቲክ ተጠቀም ምክንያቱም የመንገድ ትራንስፖርት መኪናህን የሚፈትሸው በአብዛኛው የደህንነት መስፈርት ነው። በጣም ጎበዝ በርታ ከዚህ የበለጠ ብዙ መስራት እንደምትችል ጥርጥር የለኝም

  • @Washodasho1982
    @Washodasho1982 8 місяців тому +40

    ግሩም ድንቅ ሥራ ነው። ተምሮ ችግር ካልፈታ ምኑን ተማረ? እግዚአብሔር ይመስገን እስከ ስምንት ነው የተማርኩት ያልከውን ወድጄዋለሁ። ገፍተህ ቢሆን ኖሮ ዘረኛ ሆነህ ችግር ትፈጥር ነበር።

    • @BeBlessed23
      @BeBlessed23 8 місяців тому +1

      Betem tiru. Le fideloche yekerta gin ke ahun behuala wede huala anedem. 😮

    • @fikriewoldesamyat1448
      @fikriewoldesamyat1448 8 місяців тому +2

      የተማረ ሁሉ ችግር ፈጣሪ አይሆኑምና አስተያየቱን ባከብርም እርማት ቢደረግበት መልካም ነው ።

    • @fikriewoldesamyat1448
      @fikriewoldesamyat1448 8 місяців тому +1

      ውጤት በማሳየት የጣረውን ግለሰብ ግን ሊደነቅና ሊከበር ይገባል ።

    • @batenoshmelakeselam6384
      @batenoshmelakeselam6384 7 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 7 місяців тому

      ፈጣሪ ሲያበራልህ ብቻ በቂ ነው የተማሩት ጠጋ ብለው ቀርበው ይሰርቁሀል ተጠንቀቅ ብቻ።

  • @shibruayissa1191
    @shibruayissa1191 8 місяців тому +10

    ወደ ሙሉ ትግበራ / ወደ ቢዝነስ ስትገባ የ 1994 ቪታራ አለችኝ የኔንም በተመጣጣኝ ዋጋ ትለውጥልኛለህ ወንድሜ አምላክ ይርዳህ በርታ

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 8 місяців тому +6

    በጣም፡ ግሩም፡ ሥራ ፡ ነው ፡፡ እንደአንተ፡ ያሉ፡ ሰዎች፡ ናቸው፡ ሀገር፡ የሚያሳድጉ፡፡ ይህ፡ ትልቅ፡ ኩባንያ፡ የሚሆን፡ ነው፡፡ ነባር፡ መኪናዎችን፡ እንዲህ፡ በመለወጥ፡ ህገሪቱን፡ ከውጪ፡ ምንዛሬ፡ ወጪ፡ መቀነስ፡ ይቻላል። በጣም፡ ጥንቃቄ፡ የሚያስፈልገው፡ ባትሪ፡ በጣም፡ ሲሞቅ፡ስለሚፈነዳ፡ አሲድም፡ ስለሆነ፡ በሰው፡ ላይ፡ ጉዳት፡ ስለሚያደርስ የሚቀመጥበት፡ ቦታ፡ ለጉዳት፡ ብዙ፡ የማይዳርግ፡ እሳት፡ መከላከያ፡ ሽፋን፡ ያለው፡ እንደሚሆን፡ እገምታለሁ፡ ፡

  • @nitsuhtaddesse9390
    @nitsuhtaddesse9390 8 місяців тому +18

    ወንድሜ አንተ ከ 8ኛ ክፍል ይሄንን የመሰለ እውቀት አትርፈህ ሀገርህን ከድህነት ወደ ብልፅግና እያሸጋገርክ ነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AT-rg4el
    @AT-rg4el 8 місяців тому +10

    ሰውየው ማኛ ነው፤ ስላቀረባችሁት ምስጋና ይገባችኋል። የመስክ ምልከታ፤ ቀረፃ እና የስራ ቦታ ጉብኝት ብታረጉ ደግሞ ምርጥ ነበር።

  • @user-cs5wn3hw3y
    @user-cs5wn3hw3y 7 місяців тому +3

    አይዞህ በርታ ውንድማችን ተማርነ ነንፖሮፊሠር ነን እያሉ አገርን በዘር እያባሉ ከሚያሥጨርሡት እንዳንተ ያሉትን እግዛብሄር ያብዛልን የጥበብ መጀመሪያ እግዛብሄርን መፍራት ነው!

  • @henokalemu9130
    @henokalemu9130 8 місяців тому +8

    በጣም ምርጥ ፈጠራ ነው። በርታልን ወንድማችን

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 6 місяців тому +1

    ድንቅ ሰው ነህ ! እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቱን ሰው ያብዛልን !!

  • @shibruayissa1191
    @shibruayissa1191 8 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ይርዳህ በቀጣይ የተሻለ ነገር ይዘህ እንደምትመጣ አልጠራጠርም በርታ

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 8 місяців тому +2

    እጅግ በጣም ግሩም አቀራረብ እና ወሳኝ መረጃ :: አናመሰግናለን ካሪቡ እና ይህ ግለሰብ ከፍተኛ ማበረታቻ ይገባዋል 😊

  • @mahishallom1369
    @mahishallom1369 8 місяців тому +3

    ጀግና ነህ በርታ ወጣቶችን አብረሃቸው ብትሰራ የተሻለ ነገር ልትሰሩ እንደምትችሉ ያስታውቃል።

  • @solomonksshun8254
    @solomonksshun8254 7 місяців тому +1

    ካሪቡ አውቶሞቲቭ፤ የፈጠራ ባለሞያውን በፕሮግራምህ ላይ በማቅረቅህ በጣም አመሰግንሃለሁ። በርታ።

  • @lifeinparis2856
    @lifeinparis2856 7 місяців тому +2

    በርታልን የኛ ጀግና ሁሉም ሰው ሊያበረታታውና እውቅና ሊሰጠው ይገባል ❤❤❤

  • @user-fh9ye4pb5d
    @user-fh9ye4pb5d 7 місяців тому +2

    አንተ ለኛ በረከታችን ነህ
    ጀግናችን

  • @bashirsalh4817
    @bashirsalh4817 7 місяців тому +1

    ድንቅ የፈጠራ ውጤት ነው በርታ ወንድሜ እቤት ተቀምጠው የወጣት ጡረተኞችን የምታነቃቃ ሰው ነህ ወጣቶች በመቆጨት አእምሯችሁን አሰሩ ማማረር ውጤት አያመጣም

  • @mihrete-abpetros954
    @mihrete-abpetros954 8 місяців тому +5

    09:57 እግዚአብሄር ይመስገን ከ8ኛ ነው ያቆምኩት🥰🥰🥰

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 8 місяців тому +5

    በጣም ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ ነው በርታ የተሻለ መኪና ሰርተህ ብቅ እንደምትል አምናለሁ !!❤❤

    • @emebetbrussow5398
      @emebetbrussow5398 8 місяців тому +1

      በጣም ብዙ ነገሮችን እጠብቃለሁ ከዚህ ትውልድ !!
      ያረጁ መኪናዎችን ወደ ኤሌትሪክ መለወጥ በጣም አሪፍ ነው !! ከውጭ መኪናዎች እንዳይገቡ በሀገር ውስጥ ኢትዮጵያ ሰራሽ መኪና፣ ትራክተር፣ የህንፃ ስርራ ላይ ይሚውል ክሬን፣ መንገድ ድልድይ ለመስራት የሚጠቅሙ ስራን ቀለል የሚያደርጉ ማሽኖችን ይህ ትውልድ ለመስራት መንቀሳቅስ ይችል ዘንድ ተመኘሁ!!! ስለዚህ በርታ ፣ እደግ፣ ተመንደግ አልኩ አጠፋሁ ?

    • @karibuautogarag2593
      @karibuautogarag2593 8 місяців тому +1

      ጥሩና ትክክለኛ አስተያየት ነው

  • @Getahunmerga
    @Getahunmerga 8 місяців тому +6

    እኛን ኢትዮጵያዊያንን የሚያኮራ ስራ ነው።የወደፊት ተስፋችን የሚሆን ሰው እንዳለን ተሰምቶኛል

  • @user-cz2rx2ew6m
    @user-cz2rx2ew6m 7 місяців тому +1

    ይህ ጅማሮ ትኩረት ቢሰጠው ጥቅሙ ቀላል አይመስለኘም። ወንድሜ በርታ።

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 7 місяців тому +1

    ይሄ ሰው በደንብ ተሸልሞ መቋቋም አለበት በፈጠራ ስራውን እንዲያስፋፋዉ ወይኔ ሀገር ቤት ብሆን አብረን መስራት አለብን ምርጥ ብቃት ላይ ነው ጀግና ነው።

    • @solomondemte2081
      @solomondemte2081 7 місяців тому +1

      You have to go what are you waiting

    • @debebeteklu1451
      @debebeteklu1451 2 місяці тому +1

      ተመላለሽ ሆነህም አብረኸው ልትሠራ ትችላለህ ። ከተስማማችሁ፡፡

  • @samuelketema4583
    @samuelketema4583 8 місяців тому +4

    አሪፍ ፈጠራ ነው ።የመንገድ ትራንስፖርት ምዝገባና የሕግ ጉዳዮችም አብረው ቢታዩ።

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 7 місяців тому +1

    እኛ እኮ አለምን የሚወዳደሩ የፈጠራ ሰወች አሉን ይሰደዱና እውቀታቸው ተቀምቶ ተራ ሰወች ሁነው የፈረንጆች መበልጸጊያ ሆነው ይቀራሉ እኛ የራሳችን ስምና ሞዴል መኪና መፈበረረክ አለብን እነኬንያ ጋና በራሳቸው መኪኖች እያመረቱነዉ በሚቀጥለው አመት ሀበሻ የምትባል መኪና በራሳችን ልጆች ተሰርቶ ለማየት ያብቃን ስደት ቀንሱ ተፈጨርጨሩ በሀገራችን ውስጥ ብቻ።

  • @ananian469
    @ananian469 8 місяців тому +3

    በጣም ምርጥ ስራ ነው አዘጋጁም ወሳኙን ጥያቄ ቸል ብለሀዋል በስንት ሰአት ቻርጅ ስንት ኪሜ ትሄዳለች የባትሪው የስራ ዘመን እና ራሱን ቻርግ ያረጋል ስትል እንዴት ሶላር ነው ወይስ በዲናሞ ?

  • @asratminase6123
    @asratminase6123 8 місяців тому +4

    What a wonderful job it is. In Ethiopia as we do have electricity power, more electric vehicles are encouraged as they do have many benefits. This is a huge investment brother Keep up the good work

  • @kuware5780
    @kuware5780 8 місяців тому +1

    በተለምዶ የፈጠራ ባለሞያ ብዙ ጊዜ ሲባል እሰማለው እኔ ግን ይህ አባባል የተሳሳተ ይመስለኛል የግኝት ባለሞያ ቢባል ይሻላል ምክንያቱም ፈጣሪ አንድ እግዚአብሔር ነው እና ወንድማችን በርታ

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 2 місяці тому

    ይህ ልጅ፣ግሩም ድንቅ የፈጠራ ሥራ ችሎታ አለው ፤ ብርቅ የሀገር ሀብትም ነው።
    አሁን ካየናቸው የፈጠራ ሥራዎች የተሻሉ ሥራዎችን እንደሚያበረክትም ሙሉ ተስፋ አለኝ።

  • @user-yn6xq9qb2p
    @user-yn6xq9qb2p 8 місяців тому +1

    ካንተ በላይ የተማረ መን ነው? ካንተ በላይ ያወቀ ማን ነው ?፡ወረቀት ሳይሆን በተግባር የተፈተነ እውቀት አንተነህ ያለህ አንተ በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ማስተር አለህ ፡፡ያውም በከፍተኛ ማእረግ የተመረክ ፡፡የኔ ወንድም የኔ ጀግና አንተነህ ፡፤በርታ አታቁም ፡ሀገር አንተን ትፈልግሀለች ፡፡በጣም ተደስቼብሃለው ፡፡

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 8 місяців тому

    ይሄ ሰው ወድ ቻይና ኮሪያ ብቅ ቢል ብዙ ይሰራል። አሰራሩ ቢቀልለት ጎበዝ ጀግና ነው። አጋዥ፣/፣ፕሮፓዛል፣ ቢዝነስ ፕላን፣ የብድር አገልግሎት ይደረግለት !

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 7 місяців тому

    አንተን የኢትዮጲያ ትንሳኤ መታያ ጭላንጭል እጅግ መልካም ቅን ግልጽና ሩህሩህ የሆንክ ሰው መሆንህን ተመልክቻለሁ እድሜ ዘመንህን ልጆችህን ይባርክልህ እያልኩ ወደፊት ብዙ ሰዎችን እንደምትረዳ ተስፋ አደርጋለሁ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ እጹብ ድንቅ የፈጠራ ሰው ነህ ወንድሜ !!!

  • @getachewmengesha1246
    @getachewmengesha1246 8 місяців тому +2

    I am so proud of you good job keep going..👏👏👏👌

  • @user-ry5qt5mj5z
    @user-ry5qt5mj5z 7 місяців тому

    ጋዜጠኛው ደጋግሞ ነዳጅ መስጫ ይላል የኤሌትሪክ መኪናውን ሰውዬ ውይይቱን አትደበላልቀው ግን ይሄንን የፈጠርከው ሰው በጣም ጎበዝ በርታ ጀግና

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 7 місяців тому

    ጀግናነክ ወንድሜ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማየት ያብቃን😍💚💚💛💛❤❤💪💪

  • @jesuslord3177
    @jesuslord3177 3 місяці тому

    B
    በጣም በጣም ጎበዝ ሰው አቅእም ቢኖረኝ እሸልም ነበረ በርታ እግዚአብሔር የግዚህ

  • @ej1602
    @ej1602 8 місяців тому +1

    Thank you for bringing this intelligent creative Pearson. Unthinkable that you can convert that car to electric and a classic car. wooww my brother Berta.

  • @wubemelese3694
    @wubemelese3694 8 місяців тому +2

    Excellent, God bless you!

  • @jhontube3996
    @jhontube3996 8 місяців тому +3

    ከአሁኖቹ የ12 ክፍል ተማሪዎች አንተ የተሻልክ ነህ በርታልን ወንድሜ❤❤❤❤❤

    • @user-cj4xg5mz4g
      @user-cj4xg5mz4g 8 місяців тому

      12 chrisowal eko

    • @mikking9432
      @mikking9432 8 місяців тому

      12 telalek endye mechanical engineering ketemerekut yeshalal enesu temerekew mean seruuu

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому

      @@mikking9432
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦

    • @mustafamohammed7484
      @mustafamohammed7484 7 місяців тому

      U must be joking better than our 5 kilo University lecturer

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h 7 місяців тому +1

      ወንድሜ ስታወዳድር ፣ ማወዳደር ያለብህ ተቀራራቢ ነገሮችን ነው። ይህን ሰው እንኳን የ12 ክፍል ተማሪ ፣ የሜካኒካል እና ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ መምህራንም አይስተካከሉትም።
      የመማር አላማ ሁለት ነው።
      1. የባህሪ (አመለካከት) ለውጥ ማምጣት፣
      2. ችግር ፈቺ (መፍትሄ ፈላጊ) መሆን፣
      ይሄ ሰው ሁለቱንም አሳክቷቸዋል።
      እነ ሌዎናርዶ ዳቬንቺ ፣ሚካኤል ፋራዳይ፣ ቶማስ ኤዲሰን ከየትኛው ዩንቨርስቲ ተመርቀው ነው ይህን ሁሉ አለምን የለወጠ ሥራ የሰሩት?

  • @tewodrosberi7633
    @tewodrosberi7633 8 місяців тому +3

    ከሌሎች የኤሌክትሪክ መኪኖች ምን እንደተማረ ብትጠይቀው ጥሩ ነበር!

  • @user-kn4tc8jt9s
    @user-kn4tc8jt9s 8 місяців тому +3

    የሚገርም ክህሎት ባለቤት ነው በርታልን። ሂወትህን ግን ከምቀኞች ጠብቅ።
    አዘጋጁ ደግሞ የመኪናዋ ስም ቮልስ ዋገን ነው። ቦልስ ዋገን አይደለም

    • @teshayearaya1712
      @teshayearaya1712 8 місяців тому

      ወንድም እንደኛ ቅን የሚያስብ ምንም ምቀኝነት የሌለብን ያለን እንዳለ ሆኖ ሳለ ምቀኞች እንደአሸን ፈልተዋል
      መርቸዲስ ትክክለኛ ስሙ መርሰዲስ
      ሲንጀር የልብስ ስፊ ማሽን ትክክልኛ ስሙ ሲንገር ነው

  • @atnkutkendie4507
    @atnkutkendie4507 8 місяців тому +2

    ጎበዝ ነህ በጣም በርታ

  • @yohannesdejene2561
    @yohannesdejene2561 7 місяців тому

    ጉበዝ ሰው ነህ ፈጣራ ማለት ይህ ነው
    ችግር በብልሃት መፍታት ደስ ይላል
    በርታ ወደ ፋብሪካ ያሳድግህ

  • @user-fj5nr4ss2z
    @user-fj5nr4ss2z 7 місяців тому +1

    Wow! Bravo!

  • @hailemeskeltessema4182
    @hailemeskeltessema4182 7 місяців тому

    የኔ ወንድም ጐበዝ በርታ ሌላም ትሠራለህ እግዚ ይርዳህ አሜን

  • @Berhanugebeyehu
    @Berhanugebeyehu 7 місяців тому

    ምርጥ የፈጠራ ጭንቅላት ።እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @now7810
    @now7810 8 місяців тому +1

    ጀግና !! ይቻላል 💪💪💪

  • @sarahethiopia8432
    @sarahethiopia8432 8 місяців тому

    Thanks my brother.

  • @birtukanbirtukanzenebe7762
    @birtukanbirtukanzenebe7762 8 місяців тому +3

    ዘመኑ ጀግና በርታ

  • @DaveUp-dg8nk
    @DaveUp-dg8nk 8 місяців тому +2

    Bless bro

  • @samueldegu1096
    @samueldegu1096 7 місяців тому +1

    ጥሩ ነው ወንድሜ፡ግን ችግሩ ምንድን ነው፡battery cost እና ቻርጅ የሚደርግበት ስዓት ከፍተኛ መሆን አንዱ ችግር ነው።ግን ከዚህ የተሻለ ሃሳብ እና፡ግኝት አለኝ!patent ካወጣሁ በኋላ አብረን ብንሰራ፡መልካም ነው

  • @unityForEthiopia
    @unityForEthiopia 7 місяців тому

    Excellent! We need people like him.

  • @selam65030
    @selam65030 7 місяців тому

    ❤❤❤አንተ ጀግና ነህ አባቴ መንግስት ቢገልህ ደስታዉ ነዉ ስለዚ እራስህን ከሁሉም ጠብቅ ይህ መንግስት እስኪወገድ🎉🎉🎉🎉

  • @tedihousbroker1218
    @tedihousbroker1218 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ የተሻለ ነገር እንደምናይ አልጠራጠርም ። መልካም ዘመን ልጅህንም ከዚህ በላይ የምትሰራ እና አገር የምትጠቅም ያድርግልህ ! እነ ኢንጂነር ምን አስባችሁ ? ካሪቡዎች እናመሰግናለን ። እናንተም በቻላችሁት መጠን አግዙት ?

  • @mustafamohammed7484
    @mustafamohammed7484 7 місяців тому

    Well done bro you deserve a medal of honour

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 6 місяців тому

    1000000% Big respect 👍👍

  • @melak2443
    @melak2443 8 місяців тому +1

    Wonderful creative,I also want to share my experience with related technology if I am invited

  • @mulatukebede6710
    @mulatukebede6710 7 місяців тому

    ተባረክል

  • @samsonhmichael5219
    @samsonhmichael5219 7 місяців тому +2

    ግሩም ነው እረ አብሮ የሚስራ ባለ ሐብት ከዚህ ስዉዬ ጋር ስርታችሁ ለአገርም ለራሳችሁም ተጠቃሚ ሆኑ

  • @asanaseleshiasfaw2402
    @asanaseleshiasfaw2402 8 місяців тому +1

    Well done 🎉🎉

  • @user-nh4ht3uy7t
    @user-nh4ht3uy7t 7 місяців тому

    Great Work !!!!

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 8 місяців тому

    Amazing !!

  • @user-mh5ty2lx4v
    @user-mh5ty2lx4v 8 місяців тому

    I've got no words 👏👏👏👏👏

  • @erimyastaye9329
    @erimyastaye9329 7 місяців тому

    በርታ ወንድሜ

  • @viralposts986
    @viralposts986 7 місяців тому

    You are a genius.

  • @MiftaTeka-tv2gg
    @MiftaTeka-tv2gg 2 місяці тому

    ማሻ አላህ

  • @abushemetmeku3914
    @abushemetmeku3914 7 місяців тому

    ጀግና የኢትዮጺያ ልጅ ነህ በልልኝ ።

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 8 місяців тому +1

    አጃኢብ ነው በርታ ዘመናችን

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 7 місяців тому

    በርታ❤❤❤

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 8 місяців тому +1

    እንዲህ አይነት ሰዎችን ስብስብ ይደራጅልን

  • @yonasjaki7140
    @yonasjaki7140 8 місяців тому

    ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @thomaskoro5534
    @thomaskoro5534 8 місяців тому

    Betam yimiberetata sewe newe Berta bro ..👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦👈🏾👈🏾👈🏾

  • @NebiyouSamuel
    @NebiyouSamuel 7 місяців тому

    Good job

  • @rainfallforsleepandrelax148
    @rainfallforsleepandrelax148 8 місяців тому +3

    He need to create share company to create car industry.

  • @AbrahamTolosa
    @AbrahamTolosa 15 днів тому

    ጀግና በርታ

  • @user-dx9sd6kd5d
    @user-dx9sd6kd5d 8 місяців тому

    ماشاءالله فنان

  • @afeworkw1291
    @afeworkw1291 8 місяців тому

    It is amazing

  • @mussieb.h5600
    @mussieb.h5600 7 місяців тому +2

    የብቃት እና የፈጠራ ስራ ሽልማት ቢዘጋጅለት ጥሩ ነው🎉 ሽልማቱን የእንጨት ስራ ካምፖኒ ፣ የመኪና ስራ ካንፖኒዎች ወይም " መንግስት " ቢያበረታታው ይመረጣል። 🎉❤🎉

  • @solomontadesse2028
    @solomontadesse2028 8 місяців тому

    አቦ እግዚአብሔር ማስታዋሉን ይጨምርልህ አንተ የመፍትሔ ሠው ነህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @danbezstudio4740
    @danbezstudio4740 7 місяців тому

    ወይ ጉድ😮 የሚደንቅ ነው !

  • @girmadamtew8183
    @girmadamtew8183 8 місяців тому

    ጎቦዝ፣በርታ፣ወድምቻን

  • @mackabaye
    @mackabaye 7 місяців тому

    Anbessa!!!!!! Yasebikewin bemulu egziabhere yasakalih

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @tamjen4281
    @tamjen4281 8 місяців тому +2

    በመደነቅ ነው ያየሁት ለምን 8ኛ ክፍል አስበው አለምን የለወጡት የተስእጦ ሰዎች ናቸው

  • @luigicampagnoli7129
    @luigicampagnoli7129 8 місяців тому

    13:51 ❤❤❤

  • @birhanugeremew8323
    @birhanugeremew8323 8 місяців тому +1

    እደግልን ለችግር ደራሽ ወንድማችን ይመችህ

  • @antenehasnake9242
    @antenehasnake9242 7 місяців тому

    እግዚአብሔር አንተን እና ቤተሰብህን ይባርካችሁ ።

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 7 місяців тому

    ጀግና!

  • @Geramesay
    @Geramesay 8 місяців тому

    በጣም ግሩም ነው፡፡ በርታ፡፡ ግን ያልተጠየቀ ጥያቄ ለምሣሌ ሙሉ ቻርጅ ለማድረግ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል? በአንድ ሙሉ ቻርጅስ ምን ያህል ይጓዛል?
    በተጨማሪ የመስክ ሙከራህን ሰፋ ብታደርገው፡፡

    • @karibuautogarag2593
      @karibuautogarag2593 8 місяців тому +2

      ራሷን ራስዋ ቻርጅ ታደርጋለች ስላልን ነው ያልጠየቅነው በየግዜው ቻርጅ ካልተደረገ የማይንቀሳቀስ መኪና ቢሆን ግን ጥያቄው አስፈላጊ ይሆን ነበር

    • @Geramesay
      @Geramesay 8 місяців тому +1

      አሁን የበለጠ አስገረምከኝ፡፡ ይህ መልስኮ አንዴ መንዳት ከተጀመረች በኀላ ለቻርጅ ግዜ አናጠፋም ራሱንም ቻርጅ ስለሚያደርግ የኪሜ ሊሚት የለውም የሚል አይነት ነው፡፡ ሊሆን አይችልም፡፡ ከሆነ ግን ተዓምር ነውኮ የተሠራው!
      ለማንኛውም አድናቂያችሁ ነኝ፡፡ በርቱ፡፡

    • @karibuautogarag2593
      @karibuautogarag2593 8 місяців тому +1

      የፈጠራ ባለሙያው ሲናገር ሰምተውት ከሆነ መብራት እቤት ከሌለ መኪናዋ ራሷን ራስዋ ቻርጅ ታደርጋለች ብሏል እኮ. ይሄ ቴክኖሎጂ ደሞ ሌላ hybrid የሆኑ መኪኖችም ላይ አለ

    • @karibuautogarag2593
      @karibuautogarag2593 8 місяців тому

      ስለ አስተያየትዎ ግን ትልቅ ክብር አለን

  • @solking4386
    @solking4386 8 місяців тому +1

    ወዳጄ አንተ ትክክለኛ ኢንጂነር ነህ

  • @YohannesLeyikun
    @YohannesLeyikun 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አልተማርኩም አለ። እውነቱን ነው የተማሩት ከመቀጠር በቀር የሰራ ነገር የለም ፣ ከምቀኝነት ፣ ከዘረኝነት ፣ ከሌብነት ፣ በቀር የሰራነው ነገር የለም ። ምክሬ ግን ሞያህን ተማርኩ ለሚሉ ቡዳዎች ብዙ አትንገር እንዳያጠፉህ ።

  • @user-qy5xt5kd5f
    @user-qy5xt5kd5f 8 місяців тому

    ጀግና ገራሚ ድጋሚ ጀግና

  • @bogalebeyene413
    @bogalebeyene413 7 місяців тому

    Wenedeme Beserah Hulu Egziabeher Yekedem Ene Awtomotiv Temera Menem Alett 6:46 kemelum

  • @eyobelias9658
    @eyobelias9658 7 місяців тому

    ❤Waw grum fetera new

  • @user-ml9qg9ue5n
    @user-ml9qg9ue5n 7 місяців тому

    የመንግስት አካላት ከሰማችሁኝ ይህን ሰው

  • @dinirsalahadin3278
    @dinirsalahadin3278 8 місяців тому

    👋👋👋 bartaaaaaa

  • @yosephabera6274
    @yosephabera6274 7 місяців тому

    ግሩም ድንቅ ሥራ ነዉ

  • @BOOROK-vd8hl
    @BOOROK-vd8hl 7 місяців тому

    ብራቮ ድንቅ ሠው ። ይሔነው ሀገር መውደድ ማለት ። የእንዱሥትሪ ማሽኖችን የመሥራት ልምዱ ካለው ሥለሞተር አይከብደውም ፍሪሢዮንን ብቻ ማሠብ ነው የኤሌክትሪክ ሥራውም እየሠራው ሥለሆነ አይከብደውም

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 8 місяців тому +1

    ትምህርትህንም ብትቀጥል ጥሩ ነው ዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን ተጠቅመህ ፈጠራህን ለማሻሻል ይጠቅምሃል እግዚአብሄርንም ከአሁኑ በላይ ታመሰግናለህ

  • @luigicampagnoli7129
    @luigicampagnoli7129 8 місяців тому

    Bravo bravo Gigi Gino ghimbi wollega Roma Italy Italia 🇪🇹🇮🇹

  • @wondimuessayas8460
    @wondimuessayas8460 8 місяців тому

    I liked and appreciated the creativity. But I saw the car lacks safety issues internally and externally.

  • @user-nq3eh8tm8l
    @user-nq3eh8tm8l 7 місяців тому

    ዘመኑ ጎበዝ ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር