Lualawi ሉዓላዊ-ከፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጋር የተደረገው ሙሉ ቃለ-ምልልስ (ክፍል 1 እና 2)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsL...
    TikTok
    / lualawi2016
    UA-cam
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 50

  • @አቡኢክራም-ከ3ጐ
    @አቡኢክራም-ከ3ጐ День тому +5

    ክብር ለመከላከያችን❤❤❤❤❤

  • @danielkebede2765
    @danielkebede2765 День тому +3

    ክብር ለመከላከያ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 День тому +3

    Thank you, Ethiopan defense force 💪 🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹

  • @SmilingBamboo-ji3ro
    @SmilingBamboo-ji3ro День тому +2

    ክብር አለኝ ጀግና ነህ ለኔ ኩራትም ይሠማኛል🇪🇹💪

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 День тому +4

    ክብርና ፍቅር መከላከያችን ደምህን አፍሰህ አጥንትህን ከስክሰህ እኛን በነፃነት ምታኖር የአይን ብሌናችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Markanberihun
    @Markanberihun День тому +1

    ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን ❤❤❤

  • @abdoileys
    @abdoileys День тому +2

    እልቅ የተረፈህን ዘራፊና ወራሪ ከአማራ ብታወጣ ይጠቅማሐል ያተ ወራሪ ምን ይፈልጋል አማራ ለመዝረፍነው

  • @Markanberihun
    @Markanberihun День тому +1

    ኢትዮጵያ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤

  • @Beaa2144
    @Beaa2144 День тому +1

    Proud 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 military.

  • @abdoileys
    @abdoileys День тому +2

    አተ ሲሳይ አጌና የምትባል ሆዳም ለሖድህ ያደርክ የሚሞተው ምንም የማይገርምህ ግን ስንትነው ዛሬ የሚከፍሉህ

  • @sophialandgraf5961
    @sophialandgraf5961 День тому +4

    🙏🏻👍👍👍👍🍀🍀🍀❤️❤️❤️❤️🕊️🕊️

  • @binyamgetnet4025
    @binyamgetnet4025 День тому

    Banda started good job

  • @EndaleEteffa
    @EndaleEteffa 15 годин тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abdoileys
    @abdoileys День тому +1

    ግን ሚዲያ አታይም የላካቸው ዘራፊ ጨርሰው ምርከኛኋናዋል

  • @Addissmerekato
    @Addissmerekato День тому +1

    💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼

  • @iyobgebire2998
    @iyobgebire2998 День тому

    Sisay Agena ,& ye Ethiopia mekelakeya Azaze almeslih alugn aznalehu betam

  • @abiambesa3718
    @abiambesa3718 День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetuHailemariam-b4n
    @GetuHailemariam-b4n День тому

  • @abdoileys
    @abdoileys День тому +1

    አማራ የሆክ አዳምጥ ማንም ቢሞት አማራከሆነ ፅላትነው እያለህነው በምስል የሚታየውን ሁሉ ካደው አማራ ሆነህ የተኛህ አፍር ብላ

  • @HiwotDebebe
    @HiwotDebebe День тому +2

    ድጋሜ ነው ሲስ

  • @abdullahihamid4738
    @abdullahihamid4738 День тому +1

    ሁላቱ ሙርካኞች ተገነኙ

  • @7172-o3o
    @7172-o3o День тому

    በወያኔ የተማረከ የመከላከያ ሰራዊት የለም⁉️⁉️

  • @abdoileys
    @abdoileys День тому

    እር ጉድሠማሁ አማራ ሁሉ ፅላትነው እያለነው ጁላ

  • @getachewmoges636
    @getachewmoges636 День тому

    Huletum merkegnoch yameralu meheim sethon defar tehonaleh wanaw Ppi denkurena new. Hodaderu teyakiw gera gebaw Gobez Egzio enbel Enantem belu

    • @Beaa2144
      @Beaa2144 День тому

      ምርኮኛም የሚሆን እኮ ወንድ ነው ለውጊያ ጦር ሜዳ የሄደ። እናቱ ቀሚስ ስር የተደበቀ አይማረክም። ግንባር ላይ ያለ ነው ጀግና

  • @abdullahihamid4738
    @abdullahihamid4738 День тому +1

    ሉዓላዊ? 🤣🤣🤣 ስም ቀይር ከፍለግክ ሙርካኛው ሚዲያ በለው 🤣

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 День тому

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @tsegsh-et1qs
    @tsegsh-et1qs День тому

    jal chala = Ashenafi Gondarie ? What a delusional conversation?
    Mndnew yachesut gn?

  • @abdullahihamid4738
    @abdullahihamid4738 День тому

    እኔ እንኩዋን ፍልድ ማርሻል አልልም ደሞ አትዋሽ አሁን ታዲያ ዳር ድንበር ትታክ የአብይን ወንበር እኮነው ያሚትጣብቀው ድሮ እኮ ድንበሩ ማንም አልደፈረውም ነበር አሁን ግን በሱዳን, በእርትራ ተደፍሮዋል 🤣🤣

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 20 годин тому

    ምስኮኛ ኤታማዦር ሲሆን ይኸው ነው።

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u День тому +1

    ከንጉሠ ነግስት ኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤

    • @ellub5242
      @ellub5242 День тому

      @@kalkidanteshome-j8u 😂😂😂😂 you made my day

  • @Honest-d8u
    @Honest-d8u День тому

    Birhanu jula eweshet atawekebetem ene Agenawoch serawitu wist kalu bitebaberuh 😂😂😂

  • @abdoileys
    @abdoileys День тому +1

    አይጁላ አማረኛውን ተጫወትክበት አንተን ጀነራል ሲያረጉ ሀገሪቱ ወድቃለች

    • @olsanwondimu
      @olsanwondimu День тому +1

      @@abdoileys ወዴት ነው የወደቀችው አንተ ደሀጣን

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 День тому

      Lekeh sinegereh😅wedeke tensa telaleh😅😅😅

    • @kalkidanteshome-j8u
      @kalkidanteshome-j8u День тому

      ማነው "ጀነራል መሆን ያለበት የደብተራ ቋንቋ የሚናገር ብቻ ነው" ያለው? ጀነራል የሚኮነው በጀግንነት ነው 💪💪 እናንተ ዝንጀሮ የማይደርስበት ጫካ ውስጥ ተደብቃቹ አቅራሩ 😂😂😂

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w День тому +1

    ❤❤❤❤

  • @chrisyab6066
    @chrisyab6066 День тому

    ❤❤❤