ዝም በማለታችን..አርበኛ እስክንድር ለቀረበለት ጥያቄ መልስ ሰጠ ጥቁር አንበሳ |EthiopianNews |ዜና|ኢትዮጵያ| @Tikuranbesamedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 131

  • @Zekiman_tichingss
    @Zekiman_tichingss День тому +9

    በቅርብ ቀን ለአማራ አንድነት እንቅፋት የሆኑትን ፀረ አማራ ድረገፅ ሚድያዎች የማዘጋት ዘመቻ እንጀምራለን ተዘጋጁ አማሮች ደሞቼ

  • @adinaethopia7764
    @adinaethopia7764 22 години тому +2

    አርበኛ ታላቁ እስክድር ነጋ የፅናት ተምሳሌት አባመቻል ፈጣሪ ባለክበት ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

    • @YoniSol-s5b
      @YoniSol-s5b 18 годин тому

      ምነውአካፍሎሻልእዴ

  • @enanu7590
    @enanu7590 День тому +5

    እባክህ እንለምንህ እስክንድር ከአማራ ትግል ገሸሽ በል መሀል ገብተህ አትበጥብጥ በተለይ ጎንደርን ተፋቱት እናንተ መሰሪወች

    • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
      @AlgocodeAlgocode-gj1zi День тому

      ትክክል ተወት ያድርጉን ጎንደሮችን እንደ ጎጄ

  • @Ensira16
    @Ensira16 День тому +5

    ምናለ ሰርተህ ብትበላ???
    በናንተ ምክንያት እንዴት እኛ እንለቅ

  • @SolJij
    @SolJij День тому +5

    አቤ የምንወድህን ያክል እንጠላሀለን ይህን የትግል እንቅፋት ዘወር አድርገው የእስክንድርን ወሬ ዶላሩ እንዳይቀርበት ነው እንጂ ለአማራ ህዝብ ቦታ እንደማይሠጥ ተረድተናል እንቅፋት ብቻ አንዳይሆን ብቻ ምከረው ሌላውን ሁሉንም ለዘሜ ተውለት በለው

  • @TaricKingo-l2s
    @TaricKingo-l2s День тому +4

    አይ አቤ ባለቀ ሰአት መሳሳትን የሚያክል ፀፀት የለም

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact День тому +2

    እስክንድር ለሚያደርገው ትግል እጅግ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ። ነገር ግን አሁን አሁን ሳየው ግትርነት እና እኔ ፍጹም ነኝ አይነት ባህሪ አለው ። ይሄ ፍጹም ትክክል አይደለም ። እንደዛ ከሆነ አንተ ከአብይ አህመድ በምን ተሻልክ እንዲያውም የባሰ ሆንክ እንጂ ። ህዝብህን አክብር ተመርጫለሁ ተመርጫለሁ ማለት አይሰራም ። አብይ አህመድም ልክ እንደዚሁ ነው እያለን ያለው ። ተመርጠህ ይሆናል ግን ማሻገር ካልቻልክና ለውጥ ካላመጣህ አልቻልኩም ማለት መልመድ አለብህ ። ይልቅ ሳይመሽብህ ንቃና ከወንድሞችህ ጋር አንድ ሁን ። ቀስበቀስ ሁሉም ጥለውህ ሄደው ብቻህን ብትቀር ለኛም ውርደት ነው ። የጠላት ብልጽግና መሳቂያ አንሁን ያሳፍራል ። አንድ አማራ አንድ ፋኖ ። ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 💪💪💪💚💛❤️

    • @NuredinNuredin-p1g
      @NuredinNuredin-p1g 23 години тому +1

      እንድህ አስተዋይ ይወለድ ክበርልን/ሊን

  • @KenndyDagne
    @KenndyDagne День тому +5

    እውነትና ንጋት እያደረ እየጠራል።
    እስኬው ጀግናችን ክብር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EtsegenetAyele-zp9sx
    @EtsegenetAyele-zp9sx День тому +2

    This is a great interview, it explains everything. Thank you ato Abebe.

  • @abebedebie3557
    @abebedebie3557 День тому +1

    ጅብ ካለፈ ውሻ ጮኸ....😂😂😂😂

  • @SelamDemisew-c2z
    @SelamDemisew-c2z День тому +2

    ለመሆኑ መሳርያ ይዘው ያቃል 😅😅😅😅😅

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 День тому +4

    እስክንድር የአማራን ትግል እያዉቀዉም! በማያዉቀዉ ትግል መሪም መሆን አይችልም

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb День тому +7

    አርበኛ እስክንድር ነጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሕዝባችንን ነፃ የምታወጣን አተ የመሰሉ ጀግኖቻችን ናቸሑ ድል ለዐማራ ሕዝባዊ ድርጅት ❤

    • @birhanuderbew2629
      @birhanuderbew2629 День тому

      ደደብ ምኑን ነጻ አወጣን ትግሉን እበላሸው

    • @HeueuBdj
      @HeueuBdj День тому

      ቆሻሻ እሱ ነዉ አማራን ነጣ እሟወጣዉ እሽላሊት

    • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
      @AlgocodeAlgocode-gj1zi День тому

      እንዴት ነው ነፃ ያወጣን በሱ ምክንያት ህዝብ እያለቀ

    • @kebe7097
      @kebe7097 20 годин тому

      ሐና ተፌሬ ባናትሺ ተተክይ የሚሊሺ እህት 😜😜😜

    • @YoniSol-s5b
      @YoniSol-s5b 18 годин тому

      አረተይ በሱምክንያ ስትሰሞተ አረመኔጨካኝ በሕዝብ ነፍስ ይቀለዳልጀዝባ

  • @asratgetaneh7089
    @asratgetaneh7089 День тому

    What were the preliminary selecion criteria before going to the voting process?

  • @Yadergal-of9ul
    @Yadergal-of9ul День тому +3

    ውሽታም ሴረኛ ፀረ ህዝብ ፀረ አማራ ናችሁ

  • @Lemesafufa14
    @Lemesafufa14 День тому +2

    ከፋፋይዎች ናችሁ የአማራ ትግል ችግር ቢገጥመው ተጠያቂዎች ናችሁ

  • @Zekiman_tichingss
    @Zekiman_tichingss День тому +1

    ሁሉም በዚህ ጦርነት ለመሸቀል ፀረ አማራው ሁሉ የአማራን ስም በመያዝ እየሸቀለ ነው ጎበዝ እየለየን እንስማ

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym День тому +1

    እስኬው ብረቱ አንድ ለእናቱ ሺ ለጠላቱ አንተ በጣም ትለያለህ እናከብርሀለን እንወድሀለን እንቆረቆርልሀለን ። ከፍለን የማንጨርሰው ትልቅ እዳ አለብን ። በርታ ውለታህን ከፋይ ያድርገን ። ድል ለክንደ ነበልባሉ አማራ ፋኖ 💪💚💛❤️

  • @kassutekle5062
    @kassutekle5062 День тому +2

    እስክንድር ከአማራ ትግል በፍቃድህ ዞር ብትል ይሽልሀል የአማራ ሕዝብ እሚጠቅመውን ጠንቅቆ ያውቃል አርበኛ ኮማንደር አሰግድ እግዚአብሔር ፈቅዶ በሕይወት ከነዚህ አውሬዎች እጅ ከወጣ ጉድህ ይገለጣል አሁንም ፋኖን የመከፋፈል ተልእኮ ተሰጥቶህ የመጣህ ነህ በውጪ ያለው የአማራ ዲያስፖራ ስራህ ስለገባው ከአሁን በኋላ ለነአበበ በለው ለነ ሃብታሙ እምትረጨው እና ፋኖ መከፋፋያ ገንዘብ ከህዝባችን አታገኝም ምን አልባት ከአብይ አታጣም። አንተም ብሎ ታጋይ የአንተ ዝና መታሰር ነው እንጂ የትኛውን ድርጅት ውጤታማ አርገህ ታውቃለህ ማጭበርበር በቃ ።።

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 День тому +5

    የጋዜጥ አበበ ጥያቂና. አቀራረብ. ክብር ነክ ነው ።
    አርበኛ. እስክንድር. የተማረ የተመራመረ.
    ድል ለዲሞክራሲ. መር ተክከታይ. ጀግና. አማራ. ነው. ስለሆነም. የለም ይህ አይሆንም ወራሪጠላት. የኦሮሞ መግስት ናዚን. በጠመንጃና. በአምሮ ተቀናጂተን. መምታት እራስን. መከላከል. እስከመገርሰስ. ዳግም እዳ ይመለስ. አድርገን ብሎ. በአላማ. የፃና. መናኝም. ነው ።
    ስለሆነም ይህን ቃለመጠይቅ. ምልልስ. አለም በትኩረት የሚያደምጠው ነው. ምክንያቱም. አርበኛ. እስክንድር. ግለሰብ. አይደለም የአማራ ፋኖ ህዝባዊ. ድርጅት. ሰብሳቢነው. ስለሆነም መጠየቅ. የነበረብህ. አክብሮት. ሰተህ. እደድርጂት እንጂ
    ዝብሎ አተ እቶፈቶ. እያሉ. ያቀለልከውና ጠላት እደሚዛብረው. ተመሳሳይ. መቀባጠር. ትክክል አይደለም. ይህ የሚመስለው ባህሪህ. ቀባጣሪ መሆንህ ነው. እንጂ ።
    በክብር አርበኛ. እስክንድር ላይ ስህተት የለም አይሰራም ትናትም ዛሬም. ትልቅ አለም አቀፉ. የተባለው ዝብሎ አይደለም. ።
    ልክ ነው አደበቱ ጥንቃቂው. እና አድማጭ.
    መልስ በሚገባ ሰጭ. ይህ ነው.
    ይልቁን ለወደፊት በተመሳሳይ የህዝባዊ ፋኖን. አመራሮች. ስታቀርብ. በአክብሮት. በክብር እየጠራህ ነው ።
    የማንም ወሺካታ.
    የተምታታበት. ስታቀርብና ስትቀባጥርእዲት እደምትሆን እዲት እደሚደባለቅብህ. እናውቃለን ።
    ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ።
    ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

  • @Zekiman_tichingss
    @Zekiman_tichingss День тому +3

    ጥቁር አንበሳ ተባኖብሻል ነገ እናዘጋሻለን ጠብቅ

  • @nahomsisay6528
    @nahomsisay6528 День тому +2

    Almost all Eskinder's answer Around the bush

  • @minasse2012
    @minasse2012 День тому +1

    part one
    አቶ እስክንድር እንደአንድ ኢትዮጵያዊ ወንድም አከብርሀለው ። ጽናትህንም አደንቃለው። ነገር ግን በምዕራብያኑ አስተምሮ ሼፕ ስለተደረክ ብዙ ጊዜ የነሱን አይድዮሎጂ ታንፀበርቃለህ። የነሱን ወርልድ ቪውን ሼር ታረጋለህ። እና አሁንም ያንተን ፍላጎት እንደሚያሳየው ፋኖ በሌሎች ተሞክሮ እንዲሄድ ነው የምትፈልገው። ለምን የአማራን ህዝብን ባህል ሐይማኖት እና ስርአትን ያማከለ የትግል መርህ ለመፍጠር አትሞክርም? ለምን ሁሌ ችግራችንን ለመፍታት ወደውጭ እንመለከታለን? እስከመቼ በሌሎች ህዝቦች የጭንቅላት ስራ የፖለቲካ ፓርቲ እና አገር ለማስተዳደር አንፈልጋለን? መቼ ነው ከራሳችን ለራሳችን አስበን አይድዮሎጂ ሰርተን እራሳችንን ምናስተዳድረው? የግድ ደሞ አገር እና ሰራዊት ለመምራት ኮሌጅ ግረጁየት ያደረገ መሆን አለበት እያልከን ነው? ያገራችን መሪዎች አንተ እንደምትለው ትምህርት የቀመሱ የኮሌጅ ምሩቃን ነበሩ? ይህው አገራችንን እያፈረሱ ያሉት አንተ ከተማርክበት ኮሌጅ የወጡ አይደሉ? እስቲ ሁሉን ነገር ትተህ ለራስህ ጊዜ ሰተህ አስብበት። ይቀጥላል

  • @ኢትዮጵያንለዘላለምትኖር

    Fano has woken up never to be suppressed again. So don't waste your time on bullshit. Fano will prosper above all!
    #Victoryforfano #victoryfortheamharapeople

  • @mikeendale3738
    @mikeendale3738 День тому +2

    እስክንድር ትችላለክ በርታ

  • @paulosselassie3220
    @paulosselassie3220 День тому +6

    እስክስትዬ መጣሽ ።ዶላሮች ትገርማላችሁ።

  • @kingJ-yk9uk
    @kingJ-yk9uk День тому +3

    Let me say this, you can put lipsticks on the pig but it is a pig. Ababa Belew and Ethio 360 Habtamu Ayalew no matter what kind of PR you make about Eskinder you can't change the fact so you need to stop playing the same old game and excepting different result.

    • @KenndyDagne
      @KenndyDagne День тому

      የራስህን መስርት፣በህግ ተመራ፣ ጩህት ቀንስ፣ከወዳጅ መሳይ ጠላት እራስህን ጠብቅ፣ ስትናገር ነገን አስብ።በምርጫ ከተሸነፍህ ባይመችህም ተቀበል።በህዝባዊ ሰራዊት፣በህዝባዊ ድርጅት ምርጫ ከተሸነፍህ ።መጮህ መሳደብ፣ማሰር መግደል ለምን? እነዘመነ እነምሬ ለምን ሌላ ድርጅት መፍጠር አቃታቸው? ነው ብልፅግና ነህ ዘው ብለህ የገባህ?

  • @annitmul1614
    @annitmul1614 День тому

    የዶላር አርበኞች

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 День тому +5

    አገር ቤት ብትገባ ትግል ለመጥለፍ እንጂ ሌላ ምን ሰራህ?

  • @asratgetaneh7089
    @asratgetaneh7089 День тому

    How was individuals evaluated for nomination?

  • @NuredinNuredin-p1g
    @NuredinNuredin-p1g 23 години тому

    ቀናችሁን ያሳጥረው የህዝብ እንባና ደም ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳችሁ አበበን እስክንድርን ሀብታቡን ያጥፋችሁ

  • @michaelkefelegn5104
    @michaelkefelegn5104 День тому +1

    Eskinder tilk niket alew .

  • @Sofoniyasabdlea
    @Sofoniyasabdlea 3 години тому

    2 ለ 0 ነዉ ያሸነፍኩ እያልክ ነዉ እስኪዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ይመችህ

  • @abebedebie3557
    @abebedebie3557 День тому +1

    አቤ ከሳህ ችግር አለ😂😂😂

    • @enanu7590
      @enanu7590 День тому +2

      😂😂😂😂😂 ደላሩ ቀንሶበት

  • @Ayuobe1115
    @Ayuobe1115 Годину тому

    He can't even say "ፋኖ" correctly....🤦🏿‍♂️😂

  • @Gedion7ኛ
    @Gedion7ኛ День тому +1

    አቤ የአማራውን ፓለቲካ በፀሀይ መነፀር እያየኸው ነው!! አከብርሀለሁ ግን የጎንደር ህዝብ በድርጅት ምክኒያት ከሁለት ተከፍለው ወደ እርስ በርስ ግጭት ካመሩ እንደ ጎንደር ህዝብ ተጠያቂ ትሆናላችሁ። ለጎንደር ህዝብ አሁን የፓለቲካ ድርጅት ቅንጦት ሲሆን በድርጅት ስም ወደ ግጭት ማራት ደግሞ የሞት ሞት ነው!
    የጎንደር ህዝብ ጥያቄ የጎንደር ፋኖ ለህልውና ትግሉ በአንድ ኮማንድ ስር አንድ ሆኖ ይታገል ህዝቡም ሪሶርስ ለማቅረብ ይዘጋጅ ነው። ግን አሁን እንደምንሰማው ከሆነ ልዮነታቸው እየሰፋ ነው! በዚህ ልናፍር ይገባል።

  • @MdBelay
    @MdBelay День тому

    ጆሮየነው 😂😂😂😂መቶ ሰልጣኝ ነበሩ ያለው

    • @Leyou-Fact
      @Leyou-Fact День тому

      አዎ ጆሮህ ነው መቶ አሰልጣኞች ነው ያለው ።

  • @Lemesafufa14
    @Lemesafufa14 День тому

    አበበ ስተት ብትሰራም ዛሬ ነገሮችን ግልጽ ለማድረግ የሄድክበት መንገድ ጥሩ ነው ነገርግን እንዴት በዚህ ትንሽ አለመግባባት የአማራን ህዝብ አሳልፋችሁ ለገዳዮችና ለአራጆች ትሰጡታላችሁ ማሳጠር ሲቻል በናተ ሰጣገባ የአማራ ስቃይ እየረዘመ ወጣቱ እየተረሸነ ሴቶች እየተደፈሩ ፋኖ መስዋት እዬሆነ እስከመቼ ነው ችግሩ ሳይቀረፍ የሚቀጥለው እረተው አስተካክሉ

  • @birhanuderbew2629
    @birhanuderbew2629 День тому +2

    እስክንድር የ አንድነት እንቅፋት ይሆናል ብየ አንድቀንም አስቤ አላውቅም ነበር የ ደም ነጋዴ ነው

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p День тому

    የእፉኝት ልጆች መጨረሻ.. እነሆ ተበላልተው ሊያልቁ ነው

  • @Zekiman_tichingss
    @Zekiman_tichingss День тому

    ጥቁር አንበሳ ፀረ አማራ ነው

  • @ayanawlakew
    @ayanawlakew День тому +3

    አሰክደር ደጋፊ የለህም ገሸሽ በል

  • @YoniSol-s5b
    @YoniSol-s5b 18 годин тому

    እስክድር እዳከበርንህ እስቲ ለህዝቡስትል ልቀቅናውጣ እስካሁበልተሀል ይበቀሀል የሌባአይደረቅ መልሶ ልብያደርቅ ምነው ዶላሩደረቀእንዴ

  • @demesachewWorkneh
    @demesachewWorkneh 10 годин тому

    አንድ ሁኑ፣ ስራ ይናገራል ከወሬው ይልቅ!

  • @mikeendale3738
    @mikeendale3738 День тому +1

    አንበሳ ነክ ምድረ ዘረኛ ጆሮ አትሰጥ እሰኬው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GechMulugeta-k1g
    @GechMulugeta-k1g День тому +1

    አይ እስኬው ተይው ጨዋ ጨዋ አትጫወች

  • @habtamualene-p7q
    @habtamualene-p7q День тому +5

    ዶላር እዝ

  • @AsmarechBayelign
    @AsmarechBayelign День тому

    ዘመነ እያለ በምን ስለንቦና ነው አማራን እስክንድር ሊሆን አይችልም

    • @Tech-x9v
      @Tech-x9v День тому

      አዎ ያሳዝናል

  • @dessiekelemu2864
    @dessiekelemu2864 День тому +2

    አሁን ስንት ዩጦር መሀዲሶች እያሉ እንደ ብሮጋዴር ጀኔራል ተፍራ እያሉ እንዴት ከመሬት ተነስቶ እኔነኝ የአማራ ፉኖ መሪ ነኝ ይባላል

    • @Mohammedarebu-s6w
      @Mohammedarebu-s6w День тому

      አንድ ሊገባህ ያልቻለው ነገር እንደ ጀኔራል ተፈራ ማሞ ያለእንቁ ሰው እያለ እኔ መሪ ነገ ማለት አይከብድም ያሳዝናል የፋኖ መሪ ዘመነ ካሴ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @asratgetaneh7089
    @asratgetaneh7089 День тому

    I think preliminary screening was not conducted. The problem lies there.

  • @kebe7097
    @kebe7097 20 годин тому

    እንተን እበበን ሐብታሙ እያሌው የተባለ የጒ ፊንድ ሚ ቀበኛ እናተን እምኖ ክንግዴህ ገንዘብ 💸 እሚስጥ ካለ በቁሙ የሞተ ወይም የተረገመ መሆን አለበት እሥክንድር ነጋ ሼዋ ገብተህ ሥንት ጀግና ልጆች ህይወቴቹዉን አጠፋክ እንበሳዉ ጒጄ እማ ቶሎ ነቃቭህ ባንተ የተነሳ ጅግናው ያማራ ልጅ ጋሼ እስግድን እጣን አረ ምኑ ቅጡ ታላቁን እርበኛ ጋሼ መስፍንትን ሼወድክ ወሎ ሄደህ መሬን ከሌሎቹ ወንድሞቹ ጋር እሉያየህ እሁን በቃህ ሌቦ ተነቅቶብሐል

  • @ethioameri
    @ethioameri День тому

    😂😂😂ሰርተህ ብላ አቤ😂😂😂😂

  • @Zekiman_tichingss
    @Zekiman_tichingss День тому +1

    ጥቁር አንበሳም የዶላሩ ዕዝ ደጋፊ እና ፀረ አማራ ነው እንኳን አወቅን

  • @GedefawAyenew
    @GedefawAyenew День тому +4

    ወቸው ጉድ ድንቄም አርበኛ

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 День тому +1

    ክፉ - ሰላቢ! እባክህ እጅህን ከአማራ ትግል አንሳ

  • @WoldeBerihn
    @WoldeBerihn День тому +2

    ስክንድር ነጋ የብልጽግና ተላላኪ ነው

  • @مرحبامرحبا-د8ظ8ب
    @مرحبامرحبا-د8ظ8ب День тому +2

    ,እረባክሕ..ውለታ.ዋልን..የአማን..ትግል..ለኤርምያስ..ከማስጠለፍ..ተወን..ለብሔተኛው..ስጥልን..እባክሕ..እንለምንሕ

  • @Gedion7ኛ
    @Gedion7ኛ День тому +1

    አቶ እስክንድር በአንተ ምክኒያት በሸዋ፣ በጎጃም፣ በጎንደር በወሎ ለሁለት ስለተከፈለ ምን ይሰማሀል? ትግሉ ላለፉት ስምንት ወራት ወደሗላ ለምን ሄደ? ለምን እንደ ስብሀት ነጋ ከሃላ ሁነህ ሌሎችን መሪዎች ወደፊት አምጥተህ አትታገልም? ግላዊ ምኞትህ ምንድን ነው?
    እኔ ድሮ ስላንተ የነበረኝ ተቀይሯል በአማራዎች መሀከል የመለያየት ምልክት ሆነሀል!! ከቻልክ ለአማራ ፋኖ አሸናፊነት ፍላጎት ካለህ እባክህ ከሗላ ሆነህ ሌሎችን አስቀድመህ የአማራን አንድነት አስቀድም።
    ይህን ባታደርግ ግን የዚህ ተቃራኒ ሆኖ የአማራ ፍኖዎች እርስ በርስ ቢገዳደሉ አንተ ከአማራ ህዝብ ልብ ፈፅመህ ትወጣለህ!!

  • @AsegdewKebede
    @AsegdewKebede 4 години тому

    አንተ የሚያናውዝህ ገንዘብና ስልጣን ነው ስትጠላ መጠላትን እወቅበት ለእስክድር ነው

  • @Zekiman_tichingss
    @Zekiman_tichingss День тому +1

    ሀብታሙ ለሀጫሙ አበበ በለው ቅማንቴው አብዳችሁ ከምትቀሩ ይሻላችኋል መተው

  • @NibretAbuhay
    @NibretAbuhay День тому

    Ayizachihu bertu ewonetan yeyaze sew yashenifal

  • @only-ib1sc
    @only-ib1sc День тому +4

    እኔ መሰሪነትህን ድሮም አቃለሁ ይብላኝ ለሚከተልህ ጎጋ እንጅ

    • @ShoaTube.ሸዋ
      @ShoaTube.ሸዋ День тому

      እስቲ ጠብ የሚል ነገር ተናገሩ
      እንደ መንደር አሉባልተኞች
      ተራ ነገር ከምታወሩ

  • @dessiekelemu2864
    @dessiekelemu2864 День тому +2

    ጥፉ እንት ጁንታ አበበ እርኩስ ነህ አትረባም

  • @HselassieKassa
    @HselassieKassa 32 хвилини тому

    Eskinder banda new

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs День тому +3

    የአማራ ህዝብ ነቀረሳ ነህ

  • @gezahagnterefe4534
    @gezahagnterefe4534 День тому

    Ahune betergagu ayshaleme

  • @birhanuderbew2629
    @birhanuderbew2629 День тому +1

    ታናሹ እስክንድር ሰው ግን ለህዝብ ነው እምታገለው ሲል አምን ነበር እስክንድር ማለት እኔ ካልመራው ብሎ ትግሉን ያጓተተ ከሀዲ ነው

  • @BereketGetnet-p3g
    @BereketGetnet-p3g 15 годин тому

    Eskindir kefafay new.

  • @MekedesKebed
    @MekedesKebed День тому +1

    Esknder unless you will be fast go out from.amhra.rigion your fainl become.bad your soul.is not more.tham.my hero fanoo brothrs blood ok.

  • @narrdosmenber
    @narrdosmenber День тому +2

    ትብስብስ አሁን አንተ አማራን ትመራለህ ኧረ አቅምህን እወቅ

  • @SelamDemisew-c2z
    @SelamDemisew-c2z День тому +2

    Dollar eze afer bla ken tebk 😅😅

  • @gezahagnterefe4534
    @gezahagnterefe4534 День тому

    Fano aleyayethale

  • @solomonbasazinew8450
    @solomonbasazinew8450 День тому

    በጥብጥ

  • @MatthewYohhannes
    @MatthewYohhannes День тому +1

    Amaharan eyasegedelk seletan felage leba nehe

  • @bitewmarihun6458
    @bitewmarihun6458 День тому +1

    እስኬው እንወድሃለን ኑርልን

  • @geremewmekasha
    @geremewmekasha День тому +1

    yebesebese sheba

  • @GjjYuy
    @GjjYuy День тому

    እንሸላሊት የሆነ ሰውየ

  • @AwokeGashaw-t2f
    @AwokeGashaw-t2f День тому +2

    ማት ያውርድብህ!

  • @MekedesKebed
    @MekedesKebed День тому

    Esknder and zemen and there group work.for pp.party game.over.go.out by fast all bandaaaa go out from fanoo struggle all fake fanoo and fake midya stuiped.all
    of you snake as your boss abey ahemed esknder stuiped.
    as. Your boss abey stuiped esknder

  • @MatthewYohhannes
    @MatthewYohhannes День тому

    Haaa leba

  • @JosefBelay
    @JosefBelay День тому

    1000 sltan eyale ye adisun twuld tgl temzje le gmbot 7 kalsetewu eyale yemidakr ,kentu nekersa ,Fano anten asogdo and yihonal mnm atametam kancer!

  • @Lemesafufa14
    @Lemesafufa14 День тому

    እናተ ሰዎች አማራ ሊያምናችሁ የሚችል አይመስለኝም ምክንያቱም በጥባጭ የተሸፈነ ግልጽ ያልሆነ ከፋፋይ መሰሪነት ውሸት የስልክ ቅጂዎች የሚያሳዩት ከፋፋይነትን ነው በጣም ያሳዝናል በዚህ ሁሉ ሁኔታ እናንተን መከተል ከባድ ነው

  • @Zekiman_tichingss
    @Zekiman_tichingss День тому

    እስክንድር ፌስታሉ 😂😂

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 День тому

    ዋሾ - አንድ ሰዉ ግንባር ሊፈጥር አይችልም!