I couldn't get enough of this music. Am no expert or i don't know if this is the best version of the song but for my ears this is wholesome. Thank you.
sura you are doing good , please would you invite me to your show, i will show you the best talent i have please surafel , you will be happy on my performance let me show you once
በናትሽ. ነው. የሚያምረው እያለቀስኩ. የምሰማው. ዘፈን የልጅነቴ
ኧረ!ድምፅፅፅፅፅፅፅ........መሲዬ!እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልሽ!ሔርሚ በቀለ ከኤልያስ መልካ አድናቂዎች
ሁል ግዜ እንደ አዲስ የሚሰማ ዘፈን መሰሉየ ምርጥ❤❤❤❤
ማርያምን ያ የእናትዋ "እርሳኝ ሃስብ" ተሰምቶ አይጠገብም!!
birtukan dimtsua yigermal
ድምፅ ልብ ውስጥ የሚገባ ይማይለወጥ ውብ ቤተስብ❤
የዚህ ዘፈን መጥፎ ጎን ማለቁ ነው ዋው እንደኛ
ይሄ ዘፈን ይገርመኛል መሰሉዬ እናመሰግናለን😍ሱራ አንተንም እናመሰግናለን😍
አቤት መታደል!!! አቤት አዘፋፈን!! አራቀቅሺው መሰሉዬ:: ተባረኪ
ምርጥ በጣም ትችያለሽ በስስትነው የሰማሁት
ቢያለቅሱ እንኳን የሚያምርባቸው እንቁዎች።❤❤❤
መሰሉ የእናትሽን ሙዚቃ እንደዚህ አድርገሽ መጫዎትሽ ድንቅ ነው ኑሪልን፡፡
በጣም ደስ ይላል ፀጋዬ ደቦጭ ከልብ የምናደንቅ ደራሲ ዘመን ተሻጋሪ ስራ እናመሰግናለን
Wow outstanding vocal performance ❤❤❤
Can't stop listening good job
አንቺ ውብ ዘፈኑ ውብ አለባበስሽ ውብ ቤተሰቡ ውብ ያየዚህ ዘፈን ዘመንውብ
ለ አስራ ምናምነኛ ጊዜ እያደመጥኩት ነውው
Wow betami new yemiyamirew dimithishi
I couldn't get enough of this music. Am no expert or i don't know if this is the best version of the song but for my ears this is wholesome. Thank you.
ጋሽ ፀጋዬ በጣም ያምራሉ ለድምፃውያን ባለውለታናቸው ግን አሁን አሞቸዋል ጠይቆቸው
I have no words for this performance.
ሱሴ ብዪሻለው ማሬ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
እረ ፍቅር ያዘኝ ከዚህ ዘፈን
አልመሰለኝም። ከሧ እንዳይሆን?
@@dontforgetyouwilldie9801😂😂😂😂 እረ ፍቅረኛ አለኝ
ከኔ አትብስም
Wow betami new yemiwodshi messiyeyyy ❤❤❤❤❤❤
Meselu weddd nw maregesh enate
Wawww!!!
i dont have any word for you you voice is so amazing
Wawwww Meselu Fantahun ye Enatua liji berchi Ehtea❤❤❤
በልጅሽ ደስ ይላል
work Yehone voice❤❤
Musicawn ssema enbaye ymetal 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 bsemaw bsemaw mayselechegn music from eritrea 🇪🇷
ሥወዳት እኮ የኔ ሥሥት እህት❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌🙏
#1✌️
A great performance ....just wowww
የኔ እናት አገንብግበሽኝ
ጥሩ ብቃት ለመሠሉ ለሙዚቃ አቀናባሪዎቹም ለጆሮ በሚስማማ መልኩ ለየት ባለ ሳውንድ ነውና በርቱልን
meseluyeeeee tebebe weletawane tekefeleshe nebsy❤🙏🙏🙏
እች ጌዜ 1983ዓ ም አይረሳም በጣም አሪፍ ነው
Mesuya ahe tefetereshiale ❤❤
Yehe ye Gojame fara kershebet maryamen yene mar ❤
Long live the amhara
Weyeeeee sewdshe eko yene mar ❤ anche bucha zefegne yene enku ❤
ዋውውውውው መሰሉየ ስወድሺ❤❤❤❤❤
Mesy yena konjo 1gna
Wonderful ❤️❤️❤️❤️
ወይኔ እንዴት እንደምወድሸ ❤❤❤
እንዴት እንደምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
yenie konjo bekatsheb eko le gude new tebarkie marrrrrrrr
ዋው ድምፅ ❤
Singing while sitting is hard. Still, she nailed it.
amazing
100GZIE BSEMAW ALSELECH ALEGN ❤❤❤❤❤
WOW !! ድንቅ ብቃት !!!
መሰል ከነ አለባበስሽ ነው ዘፈኑን ያደነቁት በርቺ
ወይ አንቼ ልጅ ስወዳት❤❤❤❤
Wowwww
የኔ ቆንጆ !!! ❤😘
Meseya yena konjo konjo sera betame ewedeshalehu tebareki
የአቅምሽ ጥጉ እስካሁን አልታወቀም❤❤❤❤❤❤መሲ
❤❤❤❤❤❤❤ No words
የኔ ማር ትችያልሽ❤❤❤እወድሻለሁ
ድንቅ አቀራረብና ብቃት !!!👍👍🙏🙏
Yene tafach ❤❤❤❤😢😢😢😢
Gobezzzz
ጀግናአ የናአቷልጅ ይሂ ነው
ስርቅርው ድምፅ ውስጥን ንክት ሚያረግ 😮❤❤❤
❤❤❤❤❤
ለኔ አሁን ነው የገባኝ ዘፈኑ ለኔ መሆኑ ሲገባኝ
Epic voice😊😊😊😊
1000gize bsemaw ayselchegiem🙏
እንደኔ ግን የሚያፈቅራት አለ ???????
አዎ ወርቁ አይተነው😂
አዎ እንደኔ አቶኑም😢😢😢
የሚያፈቅራት የለም
እኔም እወዳታለሁ ማታ ማታ ማበዶን ብትተውጥሩ ነበር
በሉዋ ከሰመ ይቆጠሀል የንተው ትንሺ ይቆይ😂😂😂😂😂
መድረኩ ላይ የሚታየው ፎቶ ግራፍ የማን ነው? የግጥሙ ደራሲ ይሆን?
Yes !
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለምን እንደምሰማው እኔ አውቃለሁ።
COOL
Suraye kiberlin endih aynet program silemitasayen selamh yibzalin enodhalew
Yes yes nice one
በጣም እወድሺአልሁ መስሉየ
❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹
❤🌹🌹🌹🌹🌹
❤️❤️❤️🇪🇹
wow
መሠሉዬ ሌላ የገቢ ምንጭ ፈጥረሽ ዘማሪ ብትሆኚ ምኞቴ ነው ። 🙏
ይህ የአንተ ፍላጎት ነው የእሱዋ ምርጫ
ከወርቁ አይተነው በላይ የገቢ ምንጭ አለ?
ወርቁ አባራታል@@dontforgetyouwilldie9801
ሁልግዜ የሚደመጥ ይመርብሽ
የእናቷ ስለሆነብቻ ማጨማለቅ መብ ቱአ ነው ማለት ነው እንዴ እንዴዴ ዴ ያለም ወርቅ ምትባለው ልጅ ጥሩ ተጫውታዋች አታበሺ
ከቁጅነዋ እርጋተዋ የሴት ወግያለሽአችንአየሁ
😭😭😭😭
Aregagi Werash
Hule endezi libeshi
BETAM !!!!! WUBB !!!!! WUBB !!!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መስሉየ ድምፅ በዘር ነው እንዴ አንችም እንደነሱ ነሽ የናትሽን ቤተብ ይዘሻል ታድላችሑ ጭፈራ ቤትሽ እመጣለሑ ግን ያለበትን ቤታ የሚያውቅ ስው ካለ ቢነግረኝ ❤
Yenatua liji ekonashi uff lanchi kal yelgnm
ይገርማል ፣ መሰሉ የብርቱካን ዱባለ ልጅ መሆናን አላውቅም ነበር።
Yene Mar sewedate
The Gondere Brain is created specifically for art
ፀጋየ ደቦጭ ምርጥ ብእረኛ
ባትነካኩባት
Menem badametate yemateselechegn zefagn getan
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍🙏🙏🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰
Abet dimts
sura you are doing good , please would you invite me to your show, i will show you the best talent i have
please surafel , you will be happy on my performance let me show you once