ሰርቢስ ማሰራት ለምትፈልጉ፤በጣም በትንሽ ብር፤ስንት ብር ይፈጃል፤የንጨት፤ቢስማር፤ቋሚ፤የሁሉም ዋጋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 56

  • @ዙዙ.ወለየዋ
    @ዙዙ.ወለየዋ 2 роки тому +2

    ቆንጆና ጠቃሚ መረጃ መርከዝ ዮቱም ማሻአላህ ✅✅✅✅✅

  • @ceesaun
    @ceesaun 4 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @aeemirates8138
    @aeemirates8138 2 місяці тому +1

    ባጠቃላይስትነወደምረህንገረን

  • @TigestTigest-s3z
    @TigestTigest-s3z 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @ጦይባየመርሳዋ-ጨ8ቈ

    👍👍👍👍👍

  • @siyansiyan5464
    @siyansiyan5464 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 2 роки тому

    እነመሰግነለን ዎድሜ በርተልን በጠም ምርጥ ቪዲዮ ነዉ

  • @GoAs-b9m
    @GoAs-b9m 3 місяці тому

    አስላምላክም።።።።እናመስጋናልል

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 Рік тому +1

    እናመሰግናለን እስክ በዝች ድዛይን ሁና 3ት ክላስ በጭቃ ሳይሆን በቦሌኬት የተሰራ ቤት አሳየን ስንትስ ይፈጃል ጠይቅልን ወድማችን መሰራቱ ካልቀረ ቦሌኬት ብሰራ ይሻላል እና እሰክ ጠይቅልን 🙏

  • @makeyyimer2729
    @makeyyimer2729 2 роки тому

    ማሻአላሕ ወድሜ በርታ

  • @tena319
    @tena319 9 місяців тому

    selam teyna yesteln gen yet kfle hager endhonk btgeltseln bye botaw ylyayal🏡🏠🏡🏘

  • @kidisetdeta7462
    @kidisetdeta7462 2 роки тому +2

    ሁሉም ሰደመሪ ሰንት ነው?

  • @sirakdemissie4946
    @sirakdemissie4946 22 дні тому

    ባጠቃላይ ስንት ፈጀ

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ

    ልቃጥል ማሰለን ግን ያጃማርኩት አልጫራሲኩም

  • @AbduJemal-i4s
    @AbduJemal-i4s Рік тому

    Total cost ?

  • @m20kwt11
    @m20kwt11 2 роки тому

    እናመሠግናልለምታቀረብልንመርጃበርታ

  • @iuut7830
    @iuut7830 2 роки тому

    ስትናገር አጠቃላይ ድምር ንገረን ለመደመር የመዳም ቅመሞች ጊዜ ስለሚጥረን

  • @حومحمد-ف3ر
    @حومحمد-ف3ر 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ሳየው የኔቤት መሰለኝ አሰራሩ አንድ አይነት ነው የኔም ሶስት ክሳስ ነው እደዚሁ ነው የኔም የቀረኝ ኮርኒስ ነው

  • @ዜድyoutube-k6r
    @ዜድyoutube-k6r 2 роки тому

    የቡልኬት ስትእደሁ አአሁላ ንገረን

  • @saadahsa1541
    @saadahsa1541 2 роки тому +1

    ሲሚንቶ ስንት ገባ ያጀማአ

  • @chanietsehay7477
    @chanietsehay7477 2 роки тому +3

    ውሀ ልክ ካሳሰረን በሗላ ቤቱ በጭቃ ሳይመረግ መሬቱም ሊሾ ብነደረግ ችግር አለው ወይ ከቻልክ መልስልኝ ወድም

    • @hanantube6915
      @hanantube6915 2 роки тому +1

      ጥሩነው እጅ በጣም የሚሆነው

    • @emuumom7783
      @emuumom7783 2 роки тому

      Lisin siti yebekal weyis kene lisinu new

  • @madinadavood7707
    @madinadavood7707 Рік тому

    እኔ ማሠራት እፈልጋለሁ ወረታ ሥልክ ቁጥር ህ የታለ ታማኝከሆን

  • @አሊያ
    @አሊያ 2 роки тому +2

    እባክህ ዋናዉም አላለቀ እኮን ሰርቢስ

    • @አሊያ
      @አሊያ 2 роки тому

      አሁሲሚቶ ንገረኝ ፡የዉስጥበር የመስታወት ዋጋንገረን

  • @emuumom7783
    @emuumom7783 2 роки тому

    Be ciqa ono be jerbana meretu bicha siti simito kumtal yebekanal pilis ❤

  • @Zzz777fffmmm
    @Zzz777fffmmm 2 роки тому +1

    የቡልኬት ሳርቢስ አቅርብልን

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 роки тому

      አረ እኔም እፈልጋለሁ ለ4ክላስ

  • @MmMn-uk9dg
    @MmMn-uk9dg 8 місяців тому

    ጠቅላላ ህሳብ ሳትሰራ ነውሳ ያለፍከው ለምን

  • @እሙሀያት-ጘ7ቸ
    @እሙሀያት-ጘ7ቸ Рік тому +1

    35 ቆርቆሮ ስንት ክላስ ይሆናል ወንድም

    • @merkztube
      @merkztube  Рік тому +1

      ሶስት

    • @እሙሀያት-ጘ7ቸ
      @እሙሀያት-ጘ7ቸ Рік тому

      @@merkztubeአመሰግናለሁ ሁለት ነው የሚሆነው ብለውኝ ነው

    • @mafi443
      @mafi443 Рік тому

      ​@@merkztube የወፍ ማደሪያነውእዴ ሶስትክሌስ😂

    • @HanaDejen
      @HanaDejen Рік тому

      ተያይዞ ስለሚሰራ ሰፊ ነው አንድ ዛኒጋባ10 ቆርቆሮነው​@@mafi443

  • @tibafactori4334
    @tibafactori4334 Рік тому

    የመቸ ነው????????????????

  • @dizayiner3871
    @dizayiner3871 Рік тому +2

    በአላህ ይዤሀለዉ በፈጠርህ መልስልኝ ቁጥርህን ስጠኝ የቴሌ ግራም የኢሞ በአላህ እዳታልፈኝ ፈልጌህ ነዉ እኔም ጊራና ልሰራ ነበር 😭😭መልስ

  • @sdcc9298
    @sdcc9298 2 роки тому +1

    እኔ አሁን በዚህ ሳምት ኢንሻአሏህ 7 በ 8 ኢሊሸብ ልጀምር ነው እስከ ዋሀ ልኩ ስት ይፈጅብኛል አማና መልስልኝ እጨቱ ዚጎው ቢስማር የጅ ዋጋው ዋሀ ልኩ ስት ይፈጃል አማና መልስልኝ ሰባት በስምት ኢሊሸፕ

    • @Dubai825
      @Dubai825 2 роки тому

      እኔ56ቆርቆሮ ለማቆም ውሀልክ ታስሯል አሁን ሊመረግ ነው ሁለ መቶ ሺጨረሰ

    • @zuzanatube2002
      @zuzanatube2002 Рік тому

      @@Dubai825 ሁቢዋ 300 ሺ ብር እስከ ሙሉ ፊኒሽንግ ስንት ክላስ ይሰራልኛል መልሽልኝ ውዴ🙏

    • @rabiarawat9093
      @rabiarawat9093 Рік тому

      መጀመሩ ቀላል ነው መጨመረሱ ግን😥😓😪እኔ5አመቴ ሊያልቅ ነው ምንም ለቤተሠብም ለራሤም ከደመወዜ ካልነካ
      80ቆርቆሮ ነው አሑን ጂብሠን ይቀረኛል 😓😪

  • @hayaomar8089
    @hayaomar8089 2 роки тому

    እንዲት 2መቶብር ትላለሕ ቆርቆሮወ እኳወ 6መቶነው በአሑኑው ገብይ

  • @hanantube6915
    @hanantube6915 2 роки тому

    35 እደት ነው 3ክፍል የሚሆነው በጣምይጠባል

  • @makeyyimer2729
    @makeyyimer2729 2 роки тому

    እኔ የዛሬ አመት 4 ክላሥ ሠርቢሥ ለማቆም ብቻ ውሐ ልክ ታሥሮ 90ሺ ብር ወሥዷል

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 роки тому +1

      ክዛወደህ።ንወ።ብዙይሚፈጀወ።

  • @seadiabdu
    @seadiabdu 2 роки тому +2

    በሩ ብቻ 45 ሺ ወይይይይይይይ ተባቀሩኝ የመዳም ቅመሞች እንረዳዳ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 роки тому

      እረ።ማርዋ6ክላሰ።ሰርታለች።ያጉቲይልጀ።ወሀልክአአሳሰራ።መዘጊ።ቀጠራ።400ሸንወይጨርሰኩትብላለች።ክገደህ።ወዳንወ።ይሚገላት።

  • @ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ

    እ ቆቆሮ ቀንሷል ሰሞኑን ሲሉአልነበር

  • @GoAs-b9m
    @GoAs-b9m 3 місяці тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fatmasaid2959
    @fatmasaid2959 2 місяці тому

    ❤❤❤