በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባቶች መካከል የነበረውን አለመግባባት ለመፍታት የተዘጋጀ የውይይት ክፍል-2 Etv | Ethiopia | News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @yewbkiro6898
    @yewbkiro6898 Рік тому +163

    አቡነ ኤርሚያስ, አቡነ ናትናኤል እና አቡነ ሩፋኤል በጣም ደስ የምትሉ አባቶች በተረጋጋ መንፈስ ስለ ሁሉም ስታስርድ ልቤ ረካ!! እግዚአብሔር ሁሌም ክብር ያርጋችሁ❤

    • @t.g55
      @t.g55 Рік тому +2

      Amen Amen

    • @betiymulugeta4377
      @betiymulugeta4377 Рік тому +3

      3ሠዎች ግን በጣም የለየላቸው የፖለቲካ ካድሬ ናቸው ቤተክርሥቲያንን አይወክሉም።ፍላጎታቸው በግልጽ ሥልጣንና ገንዘብ ነው

    • @dagimabdo5056
      @dagimabdo5056 Рік тому

      gudachu...weta..hooo

    • @tigistzeray9666
      @tigistzeray9666 Рік тому

      አይገርሞም ልብን እሚማርክ የተባረኩ አባቶች

    • @dagimabdo5056
      @dagimabdo5056 Рік тому

      kkkkk...dar..dar..tewu...kkkk...leboche

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 Рік тому +35

    አቡነ ኤርምያስ እግዚአብሔር ዘመኖትን ብርክ ያድርግሎት ስወዳቸው እኔ እንጃ አንደበተ ርትኡ የተቀቡ አባት 😢😢😢😢 አትላንታ በመጡ ግዜ የእጅዎትን በረከት በመቀበሌ በመስቀልዎ በዳበሴን ሳስበው ደስስስስስ ነው የሚለኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Рік тому +36

    አቡነ ኤርሚያስ፣ አቡነ ናትናኤል፣ አቡነ ሩፋኤል አገላለጣችሁ ግሩም ድንቅ ግልፅ የሆነ መፍትሔ እናመሰግናለን ቃለሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን አሜን🙏 በረከታችሁ ይደርብን አሜን🙏 እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን🙏🙏🙏

  • @nenu5472
    @nenu5472 Рік тому +77

    አቤት ትህትና እርጋታ ማስተዋል ጥበብ ሁሉን የታደሉ እውነተኛ አባት በመከራው ሰዓት ዘር ሀይማኖት ትንሽ ትልቅ ሳይሉ ሁሉን እንደ አባት አቅፈው ያን የሳት ዘመን ያሻገሩ ምን ዓይነት ድንቅ አባት ኖዎት ቃል ማይገልጸው አባታችን አቡነ ኤርምያስ በረከትዎ ይደርብን 🙏🙏🙏❤️

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @AbdoHussien-v1d
      @AbdoHussien-v1d 9 місяців тому

      አማራ ..ሙዱ ..ነው ...ፋራ ..ፈልጉ

  • @johnf906
    @johnf906 Рік тому +32

    ቤተ ክርስቲያንን መስራቿ እና አለቃዋ ኢየሱስ ክርስቶስ በዘልአለም ኃይሉ አሁኑኑ ይገናኛት።
    እውነተኛ የሆኑ ለእግዚአብሔር ቃል ብቻ የቆሙ ካህናትን ያስነሳልን!!!! አሜን!!!!

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Рік тому +56

    ብጹሕ አቡነ ኤርምያስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ግሩም ድንቅ አገላለጥ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን🙏🙏🙏

    • @haymanotgashaye
      @haymanotgashaye Рік тому

      ተጽፎ የተሰጣቸውን እያነበቡ ነው

    • @azebyitna342
      @azebyitna342 Рік тому

      አይደለም ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የችግሩን መነሻ የሆነውን ነገር ወይም አጀንዳ ይዘው እየተናገሩ ነው እንጂ እያነቡቡ አይደለም፡፡ እያነበቡ ቢሆንም ምንችግር አለው ዋናው የተናገሩት ትክክልኛ እውነተኛ ቃል ነው

  • @elsakassie8121
    @elsakassie8121 Рік тому +28

    ድንቅ አባት አቡነ ኤርሚያስ

  • @amierchafo1741
    @amierchafo1741 Рік тому +23

    ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት አቡነ ኤርምያስ እንደዚህ አይነት አባት አሉ ለካ 😘😘😘

  • @elenibisrat4098
    @elenibisrat4098 Рік тому +59

    አባቶቼ ተባረኩ አቤት ትህትና አቤት መባረክ ❤❤❤

  • @gashahunt
    @gashahunt Рік тому +8

    አሁን ገባኝ ዳያቆን ዳንኤል ክብረት ትልቅ አስተዋይና ረቂቅ ሰው የተናገረው ንግግር " እድሜዬን በሙሉ ስለ ክርስቶስ ሳስተምር ስማር ቆይቻለሁ ዛሬ ግን ክርስቶስን ራሱ በአካል አየሁት" ያለበት ምክንያት ይህ አሁን የምሰማውንና የማየውን የአምላክ አምሳያና ባህሪ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ እኔም በደንብ ቁልጭ ብሎ ታየኝ ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውስድ ወንድሜ አብይ ያንተን ክፉ እያሳየን ተባረክልን

  • @tayechtayech5922
    @tayechtayech5922 Рік тому +46

    አቤቱ ይቅር በለን እኛን እነሱን ሳትመለከት በቸርነትህ ማረ ን አሜን

    • @tigistzewdu3892
      @tigistzewdu3892 Рік тому

      ሀጥያት ይለመዳል እኮ አቶ ሳራወስ አራዳ ሴበዛ ፋራ ይፋቃል።

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Рік тому +89

    👉 የሚያስተራርቁ ብጹአን ናቸው፤ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና ማቴ. 5፡7

    • @haleluyaalex3424
      @haleluyaalex3424 Рік тому

      አጣልተው እንዳስታረቁ ሚያስመስሉስ

    • @terytill3652
      @terytill3652 Рік тому

      @@haleluyaalex3424 why you are big BS you are enemy for orthodox

    • @emed1779
      @emed1779 Рік тому +6

      @@haleluyaalex3424 ወሬ ብቻ!አሁን የሚያጣላ ቃል ተነገረ?አባቶች ስራቸውን ሳይሠሩ ጌታ እንዳይመጣባቸው ተመከሩ አንጂ!ፍርድ በምላሳችሁ አለ።ተጠንቀቁ!!!!
      የሚያስተራርቁ ብፁአን ናቸው ....እንደሚል በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ አለው ዶ/ር አብይ!!!!

    • @tsegabrhangebrehiwot9752
      @tsegabrhangebrehiwot9752 Рік тому

      @@emed1779 Tera Acheberbari Enkuan Endezih TSehay Yemokew Matalel Kerto Hizbu Yetekolalefe sera enkuan enawekalen. Abatocahchin ene Aba Sawiros The ybecame a host like the snake for the Satan Abiy. ARIOS! It is a matter of time to see what they have harvested!

    • @emed1779
      @emed1779 Рік тому

      @@tsegabrhangebrehiwot9752 ሲከብር አይናችሁ ያያል ።ለዛውም እድሜ ከሠጣችሁ።ምህረት ይብዛላችሁ !

  • @merg1011
    @merg1011 Рік тому +31

    አባ ናትናኤል is full of integrity and humbleness. እድሜ ይስጥልን

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 Рік тому +39

    አባቶቼ እኔን ፥የራሴ የሆነውን ነገር ሁሉ ሽጨ ልስጣችሁ ዘመኔን ሁሉ ላገልግላችሁ 🙏 ቤተክርስቲያንኔን አታሳድዱብኝ እባካችሁ በፈጠራችሁ አምላክ ልለምናችሁ🙏😭

    • @tigistabajiru7595
      @tigistabajiru7595 Рік тому

      😭😭😭😭😭😭

    • @hannaemeshaw8725
      @hannaemeshaw8725 Рік тому +4

      አይ አባ ሳዉሮስ እኔ የማገናዝበዉን ያህል እንኳን ማገናዘብ ተሳናቸዉ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ልቦናቸዉን ይመልስልን

    • @efratatube286
      @efratatube286 Рік тому +2

      እውነት ነው እኛ እንሰጣቸው ነበር አዋጡ ቢሉን ወይ ጉድ 🥺😭

    • @abinurketema1020
      @abinurketema1020 Рік тому

      Aye yeaimro zegmet yalebachihu!!
      Onegu abiy eko new yihen yemiaregew. Ena enezi papasoch telkew new be Abiy. Yihen drama enkuan mastewal yematechilu dinzuzan!

    • @sebirna7872
      @sebirna7872 Рік тому

      Yasaznal genzeb fqer hune nge tlenewu lmnhid.turkin ayten ankan anferam be 1 qen 45.000 hzb simot lemeche new genzeb mewuded lnsha yabqani fetare anante neber mamenan mabertatt yenebrachu lbuna ystachu abatuche lbie azenebachewu 😥😥😭😭

  • @hanun455
    @hanun455 Рік тому +39

    አባ ኤርሚያስ ❤አባ ናትናኤል ❤አባ ሩፋኤል ❤ የኢትዮጵያዉያን ስጦታ ናችሁ 😍😍

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 Рік тому +6

    ዶክተረ ዕብይ አንተድን ያለጥበበኝ ምሬስላለኝ በጣም ደተኝነኝ ዘመንህሁሉ ይባረክ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️

    • @yodimeki
      @yodimeki Рік тому

      ሃሳብና እውነት ጠል መንጋ፣ በእውቀት ሳይሆን ጤዛዊ በሆነ ስሜቱ የሚነዳ፣ በዳቦ/በሆዱና ለቅንዝር ወሲባዊ ፍላጎቱ ኅሊናውን የለወጠ ወጥ አቋም የሌለው ትውልድ!!!
      አዋጭና አዳኝ ሃሳብ ሳይሆን የባንዳዎች፣ የቆማሪዎች፣ የጥቅመኞች፣ የመንደርና የአበልጆች ብልጣብልጥ ማደንዘዣ ቃላት የሚያረኩት፤ የሚያስተኙት፤ የሚያስፈነጥዙት፤ ለማስተኛት እየመረጡ ቃላት የሚወረውሩለትን ወይም የሚዋሹትን አንግሶ መራራ እውነትና መፍትሄ የሚለግሱትን አኩስሶ (ብቻ ሳይሆን የሚወግር) ትውልድ!!!

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Рік тому +16

    የእውነት አቡነ ኤርመያስ እና አቡነ ናትናኤልን በምን ቃል እንግለፃቸው በረከታችሁ ይደሮብን

  • @yosefteshome1125
    @yosefteshome1125 Рік тому +2

    አቡነ ኤርሚያስስ አስለቀሱኝ አባቴ መንፈስህ እጅግ የተዋበ ነዉ ሁሉም አባቶች ከአንተ ይማሩ አባቴ አባቴ አባቴ በረከትዎት ይድረሰኝ

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Рік тому +46

    ዶክተር አብይ ባሆንክበት አስቀምጠው ስምህን ለሚያጠፉ አፈርኩባቸው ረዥም እድሜ ሀገርን የምትመራበት ጥበብ , ትእግስት እና ማስተዋል ያብዛልህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @johnf906
      @johnf906 Рік тому +1

      አሜን!!!!

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 Рік тому +1

      አብይን በጣም እወደው ነበር ፣ ምን ያደርጋል በነበር ቀረ ።
      በ24 ሰአት ውስጥ ነው በሚሊዮን የሚቆጠሩ ደጋፊዎቹን ያጣው ።
      ለዚህ ሁሉ ያበቃው የፓርላማው የትእቢት ንግግሩ ነው ።

    • @ethio-code6509
      @ethio-code6509 Рік тому +1

      @@yfantaye3977 እንዴት እንዳስታረቃቸው እያየህ?

    • @edentadesse5014
      @edentadesse5014 Рік тому

      Very true

    • @johnf906
      @johnf906 Рік тому +1

      @@yfantaye3977 ውድ እህቴ በዚህ ክፉ ዘመን ከእግዚአብሔር ጋር ብቻ ቁሚ።።። ሙሴ ሁለት ሚሊዮን የእስራኤል ህዝብ እየመራ ህዝቡ ሁሉ
      ሲከዱት እግዚአብሔር እና ሁለት ሰው ነው አብሮት የቆመው። አሸነፈ። የከዱት የተጠራጠሩት ሁሉን እግዚአብሔርን እንደካዱ ተቆጥሮ ሁሉም በምድረ በዳ ሞቱ።ተቀጡ።
      እባክሽን አስተውይ።።።።

  • @solomonsifferaw1833
    @solomonsifferaw1833 Рік тому +2

    ሲኖዶስ ወክላችው የተናገራችው አባቶቻችን ድንቅ በሆነ መንገድ የቤ/ክ ታሪካዊ ሂደት ስለተናገራችው ክብርና ምስጋና ይገባችዋል::

  • @lyrify7841
    @lyrify7841 Рік тому +18

    ዐቢያችን ያለ ስራህ እንደዛ ስትብጠለጠል አንተ ግን የዕርቅን ስራ እየሰራህ ነበር.....ቃላት የሉኝም እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ፣ዘርማንዘርህ ይባረክ።

    • @nenu5472
      @nenu5472 Рік тому +1

      በውጪው አልቻልንም ውስጥ ገብተን ስራችንን አጠናክረን እንስራ style.... 🤣🤣🤣 አባቶቼን እሰማለሁ ቃላቸውንም እጠብቃለሁ አከብራለሁም......*** ግን ግን ተንኮል ሰሪም... አስታራቂ ሽማግሌም** መሆን እንደሰው አይከብድም... አይ ጠሚው ተነቅቶብሻል!! የተተፋ ምራቅ አይላስም !!!"

    • @abebekal5445
      @abebekal5445 Рік тому

      ashekabache

    • @sami8224
      @sami8224 Рік тому

      ቲሽ

    • @lyrify7841
      @lyrify7841 Рік тому

      @@nenu5472 ሽምግልናውንም ገለልተኝነቱንም ጠልቶ አይሆንም። ምነው ያኔ አንድ ሰው እጁን እንዳያስገባ ሲል ከፋቹ....? አቋም ይኑረን እንጂ ወገን

  • @mululambert6987
    @mululambert6987 Рік тому

    የኚህ አባት ገጽታ ይገርመኛል። ፍቅር፣ሃዘን፣ ቁጣ ከግርማ ሞገስ ጋር።
    የኚህን አባት መስቀል መሳለም ምንኛ መባረክ ነው።
    ፈጣሪ በምድር ለኔም ለርስዎም በሚሰጠን የእድሜ ስፍር ካገጣጠመን ይሳካልኝ ይሆናል።አቡነ ናትናኤልን

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Рік тому +20

    ስክን ያሉ በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ እሚጓዙ እንቁ አባቶች ኑሩልን አባቶቻችን 🙏 ለጠፉት በጎችም ልኡል እግዚአብሔር ማስተዋል ሰቷቸው ወደ ቤቱ ይመልሳቸው ።

  • @HT_Peace_be_with_you
    @HT_Peace_be_with_you Рік тому +6

    በህይወቴ እንዳንተ አይነት መሪ በማየቴ እግዚአብሔርን እባርከዋለው:: ዘመንህ ይባረክ

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 Рік тому +5

    የኔ አባት አቡነ ኤርሚያስ አቤት ትህትና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጠብቅልን በእውነቱ

  • @workinehkibret2040
    @workinehkibret2040 Рік тому

    ብፁአን ሊቃነ ጳጳሳት በተለይም ብፁ አቡነ ናትናኤል ብፁ አቡነ ኤርሚያስ ብዙ አብነ ሩፋኤል ትክክለኛውን እውነታ የቤተክርስቲያን ጉዳይ በሚገባ የገለፁት ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህ በእንዲህ እንደለ ፍትህ ለታሰሩ ድምፅ ለሆኑ ኦርቶዶክሳውያን

  • @tigistaman7767
    @tigistaman7767 Рік тому +3

    አብነ ኤርሚያስ እብነ ናትናኤል አብነ እሩፋኤል በእድሜ በጤና ይቆይልን እንደናንተ አይነት አባቶች ስላሉን በጣም ዕድለኛች ነን 🙏🙏🙏

  • @meklitasefa9879
    @meklitasefa9879 Рік тому +19

    አነ አቡነ ናትናኤል እና መሰሎቻቸው አባቶቻችን ይጠብቅል:በረከታችሁ ይድረሰን::
    እነ ደመለሽና መስሎቹ ደግሞ ከገንዘቦ ይደርብን

    • @flowerrose5074
      @flowerrose5074 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏

    • @beziyemaryamlji4833
      @beziyemaryamlji4833 Рік тому

      Ena Abune Natinaelni Btami Newu Yimiwedachiwu yemakebrachiwu Fetari Yitebkachewu 🙏🙏🙏

    • @dagimabdo5056
      @dagimabdo5056 Рік тому

      kkkkkk....leboche...sint..gebulshe..?

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Рік тому +12

    አቢቹ ምሳሌ የሌለህ መሪ
    የጅ አዋቂ ወልዶ ያሳደገህ
    ይባረክ እገዚአብሄር በመንግስትህ ዙሪያ ይቁም
    እነደ ፀሀይም የበራ ይሁን አሜን🙏🕊🇪🇹🕊

    • @terytill3652
      @terytill3652 Рік тому

      ABICHU brilliant !!!No one’s replace him at all

  • @brightsideethiopia1276
    @brightsideethiopia1276 Рік тому +12

    ወይ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ ሚገርሙ ሰው ነዎት በጣም ጥበበኛ ኖት እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን

  • @genat5065
    @genat5065 Рік тому +33

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥ ነው ሚባል የሀይማኖት አባት በዚልክ ለስልጣን እና ለገንዘብ ተብሎ እንዲህ መውረድ ሰው እንዴት አለም በቃኝ ያለ አባት እንዲህ በብሄር መዝቀጥ እረ አባቶች ከእናንተ ምን እንማር

    • @hellinagudina5499
      @hellinagudina5499 Рік тому

      It is true that is all I see from this leaders

    • @maezareid3789
      @maezareid3789 Рік тому

      የትስፀናወታቸው መንፈስ አንደነሳላቸው አንጸልይ 🙏🙏🙏 የህ ከመነክሴዎች የሚጠበቅ አይደለም ☹️🙏🙏🙏

  • @s.m.749
    @s.m.749 Рік тому +1

    ብፁአን አባቶቼ አቡነ ናትናኤል እና አቡነ ኤርምያስ!!!ትህትናን ከእውቀት ከቁርጠኝነት ጋር የያዛችሁ!! አቤት አነጋገር 👏🏽👏🏽👏🏽
    እነዛኛዎቹ ደሞዝ ቀረብኝ ሳይሆን ውግዘት ተወገዝኩ ብሎ የሰማያዊውን ክብር የሚይፈልግ ምድራዊ ገንዘብ ላይ ያላተኮረ አገልግሎት ላይ ያተኮረ አባት ነበር መሆን ያለባቸው! አነጋገራቸው ራሱ የወረደ ነው! እግዚአብሔር ይቅር ይበለን!

  • @seyeabebe7549
    @seyeabebe7549 Рік тому +4

    በጣም ደስ የምትሉ አባቶች በተረጋጋ መንፈስ ስታስረዱ ደስ ይላል ፈጣሪ አምላክ ያክብርልን አሜነን🙏🙏🙏ለተገነጠሉትም አባቶቻችን እርቅና ሰላምን ይስጥልን።አሜን🙏

  • @TabernacleTube
    @TabernacleTube Рік тому

    እግዚአብሔር ሆይ የውኃውና የመንፈሱ ወንጌል እንድደርስላቸው ብርቱ ጸሎቴ ነው። 🤲🤲🤲
    አቤቱ አምላኬና አባቴ እግዚአብሔር ሆይ የውኃውና የመንፈሱ ወንጌል እንደሚያስፈልጋቸው አንተ ስለሚታውቅ እባክህ ይህ የጽድቅህ ወንጌል ይደርስላቸው ዘንድ በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እለምንሃለሁ!!! 😭

  • @tsegaStudio
    @tsegaStudio Рік тому +80

    ከአንድ ሀይማኖት አባት እንዲህ ፍጥጥ ያለ የዘረኝነት ዕሳቤ መስማት ሲያሸማቅቅ💔

    • @mulugebreselassie3800
      @mulugebreselassie3800 Рік тому +2

      Everyone is entitled to hear the Gospel in their ethic languages - Do Amhara region teach in oromgna?

    • @taz09216
      @taz09216 Рік тому +3

      @@mulugebreselassie3800 the problem is these priests are too political. they have another agenda.

    • @eagle4452
      @eagle4452 Рік тому +1

      ስም እየሰጡ ሰውን ለማሸማቀቅ መሙከር ቤተክርስያኒቶን ያፈርሳታል
      እኔ እና አንቺ ውጭ ነው ያለነው ውስጥ ያለውን አናውቅም እኔ ግን በ እርግጠኝነት
      ሳልዋሽ የምናገረ አዲስ አበባ አብዛኛው አባቶች 90% በሚባል ትግሪ እና አማራወች ናችው
      አንድም የደቡብ ኦርቶዶስክ አባት አላጋጠሙኝም ይሂ መስተካከል አለበት።
      ትንሽ ያዘንኩት ትግሪወችም በብዛት እንዳሉ እያወቆ አማራን ነጥለው በመናገራችው ነው

    • @alemetona5446
      @alemetona5446 Рік тому +5

      ጥያቄ መጠየቅ ምኑ ነው ዘረኛ የሚያስብለው????

    • @serahbezufeker8391
      @serahbezufeker8391 Рік тому +1

      ምኑ ነዉ የፈጠጠዉ ሀቁፐከሆነ ልክፐየዉ

  • @mama-ho2uk
    @mama-ho2uk Рік тому +3

    ኡኡ ኡ ኡ ምን ይሻለኛል ሲከፋኝ ሄጄ ጌታዬን የማገኝበትን ቤተክርስትያኔን የጦር አውድማ ሊያደርጉት ነው ዘረኞች በኦሮምኛ ያወሩትን ሰምቻችዋለው አልቅሼ አልቅሼ ለጌታዬ ነግሬዋለለው

  • @tsegamaryamtsegsh6166
    @tsegamaryamtsegsh6166 Рік тому +13

    Abichu enien asamnognal ...I liked the way he was patient

  • @user-love2121
    @user-love2121 Рік тому +2

    ዜና ማርቆስ የሚባለዉ ሰዉዬ ምድቡ ነጌሌ ሊበንና ጉጂ ነዉ ነገር ግን ዉሎዉ አምስት ኪሎ ነበር በዛ ላይ ሰንዳፋና ሱሉልታ እርሻና ከብት ማደለቢያዉን እያጧጧፈ ነዉ የሚዉሎዉ እንጁ ለወንጌል ኖሮዉ አያቁም እመብርሀን ምስክሬ ናት። ይህን ጉዳይ የቡሌሆራ ሙሉ ምእመናን ያዉቃሉ ጠይቋቸዉ።

  • @serahbezufeker8391
    @serahbezufeker8391 Рік тому +18

    እዉነት መዉጣቱ ደስ ይላል ሁሉንም በመስማታችን ደስ ብሎናል።

  • @user-tb6uo4io4i
    @user-tb6uo4io4i Рік тому +21

    አብይ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ ትክክል መልስ ትምህርት ነው የሰጠህልን አመሰግናለሁ

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER Рік тому +7

    ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ትህትናቸው ይደንቃል 🙏🙏

  • @kidest7selasea208
    @kidest7selasea208 Рік тому

    አቡነ ኤርምያስ አስለቀሱኝ አቡነ ሩፋኤል አቡነ ናትናኤል በረከታችሁ ይደርብን አባቶቼ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Рік тому +21

    አባ.ኤርምያስ.ስወድሆት.ጀግና.ኢትዮጵያዊ.ኖት

  • @ZahraZahra-lc5ws
    @ZahraZahra-lc5ws Рік тому +20

    አላህ ሆይ በቃ በለን ሀጠራችንን ህዝቦቻችንን ጠብቅልን ምን አይነት ጊዜ መጣብን እረ ልቦና ይሰጠን አላህ ሀይማኖት ዘር እያሉ
    በገዛ ሀገራችን መኖሪያ አሳጡን

    • @yadyado7120
      @yadyado7120 Рік тому +1

      ዬት ነዉ ሀገራችሁ የት ነዉ ሀገራቸዉ ? ሀገርሽን ከነሱ ሀገር መለየት ከፈለግሽ የራስሽ ቦታ ላይ መሆን ተከልሎልሻል ታዉቂያለሽ ቦታሽን የመንደር ልጅ

    • @romangina5121
      @romangina5121 Рік тому

      አሜን ይቅር ይበለን

    • @tefariotube5048
      @tefariotube5048 Рік тому

      thank you our sister. your comments made me feel we all are connected, regardless of our religion.

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t Рік тому +30

    እዚህ ሀገር ያሉ youTuber ሁሉ ታክስ መክፈል አለባቸው ሀገሬን ለማበጣበጥ እንደለፉ ሁሉ በታክስ ሀገሬን መገንባት አለባቸው👍👍👍👏👍👍🥰👍🥰🥰👍👍👍👍

  • @Rakb553
    @Rakb553 Рік тому +1

    አቤት ትግል እውነት ይሔ ሁሉ ክርክር ለእውነተኛዋ ቅድስት ቤተክርስቲያን ነው ምንም አደለም እንደዚህ እማ ከሆነ ተጋደሉ ነበር ያለው ነገር ግን ለስጋዊ ሐሳብ ሆነ የናተ ትግላችሁ መንፈስ ቅዱስ እርቋችኋል የእውነት አዘንኩ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንኳን ወደ እውነት ሊመልሳችሁ ሲጥር አንድ ቃለ እግዚአብሔር ከሚያውቅ ብፁ ከተባለ ይሔ አይጠበቅም እናም ልቦናችሁን ይመልስላችሁ ብፁ አቡነ ኤርምያስ አባታችን ግሩም የሆኑ አባት አይይ ትሕትና አቡነ ናትናኤልም በረከታችሁ ትድረሰን በእውነት እግዚአብሔር ያቆይልን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒

  • @tizitatades8985
    @tizitatades8985 Рік тому +8

    በአባቶቼ ትህትና ቀናሁ❤🙌

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 Рік тому +10

    አባቶች እ/ር ይባርካችሁ። አብቹ ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @saraababa
    @saraababa Рік тому +24

    I heard you all you guys are SO smart ,bright, brilliant, gifted & well rounded more than anything humble & kind. I will pry for my people to be united. I LOVE YOU ALL SO MUCH ❤️❤️❤️❤️

  • @ababakeifalw7208
    @ababakeifalw7208 Рік тому

    እንደ አቡነ ኤርሚያስ አባት አብዝቶ ይስጠን 💗💗💗

  • @shambelamare4202
    @shambelamare4202 Рік тому +72

    ለዚህች አጭር እድሜ ቅፅፈትና ሃሰት ባይኖርስ ለዛውም መንፈሳዊ አባቶች😥😞

    • @loveethiopia3224
      @loveethiopia3224 Рік тому

      በጣም ይገርማል የውሸት ናዳ

    • @ah6121
      @ah6121 Рік тому +1

      Where is the lie? The problem here is that you don't want to hear the truth.

    • @mizanawitb2036
      @mizanawitb2036 Рік тому +1

      ምን የምታዉቂዉ ነገር አለ??

    • @ethiopialove2158
      @ethiopialove2158 Рік тому +1

      Betham bewunet yasazinal

    • @ጄኪሮቤ
      @ጄኪሮቤ Рік тому

      በእግዚአብሔር ቸርነት ነው ያለው እግዚአብሔር እውነተኛ አምላክ ነው እንዳይዘነጉ አቶ በተናገሩት እንዳይጠፉ።

  • @alemyeesebsbie363
    @alemyeesebsbie363 Рік тому

    አቤቱ እውነተኛ አባቶቻችን እነ አቡነ ናትናኤል አቡነ ኤርሚያስ አቡነ ሩፋኤል መልካምነታችሁ እጅጉን የበዛ ነው ለናንተ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ሌሎቹ ግን ይህችን በናንተ ፀሎት የቆመች ታሪኳ ሳይጠፋ የኖረች ኦርቶዶክስን በገንዘብ ጥማት ለሌላ ያሰቡ በመምሰል የቤተክርስቲያንን ለማፍረስ ድራማ የሚሰሩትን እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይሰጣቸዋል ያፈሰሱትን ደም ዋጋ ይከፍላቸዋል እግዚአብሔር ማስተዋልን ሰጥቶ ይመልሳቸው

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደርሶ አይነቱን አባት ያብዛልን

  • @firezewdgebremedhin6045
    @firezewdgebremedhin6045 Рік тому +1

    አቡነ ኤርሚያስ እንደናነተ አይነቱን ትሁት አባቶች ያብዛልን እግዚኣብሔር የጎደለውን ሁሉ ይሙላልን አባትቼ ኑሩልኝ።
    ውድ የሆነችው ቤተ-
    ክርስትያንናች የዘር የሀይማኖት ጥያቄ የሚነሳባት አደለችም ግዜው ክፉ ሆነና እንደዚህ አይነቱ ሰአት ላይ ደረስን።

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ

    ዘመንህ ይባረክ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ❤️❤️❤️

    • @yodimeki
      @yodimeki Рік тому

      ሃሳብና እውነት ጠል መንጋ፣ በእውቀት ሳይሆን ጤዛዊ በሆነ ስሜቱ የሚነዳ፣ በዳቦ/በሆዱና ለቅንዝር ወሲባዊ ፍላጎቱ ኅሊናውን የለወጠ ወጥ አቋም የሌለው ትውልድ!!!
      አዋጭና አዳኝ ሃሳብ ሳይሆን የባንዳዎች፣ የቆማሪዎች፣ የጥቅመኞች፣ የመንደርና የአበልጆች ብልጣብልጥ ማደንዘዣ ቃላት የሚያረኩት፤ የሚያስተኙት፤ የሚያስፈነጥዙት፤ ለማስተኛት እየመረጡ ቃላት የሚወረውሩለትን ወይም የሚዋሹትን አንግሶ መራራ እውነትና መፍትሄ የሚለግሱትን አኩስሶ (ብቻ ሳይሆን የሚወግር) ትውልድ!!!

  • @gechgmase27
    @gechgmase27 Рік тому +1

    አይ አባ አሮዮስ በስተመጨረሻ እራሳቸውን አሳወቁ አላማቸው በክህነት ፈጣሪን ማገልገል ሳይሆን በሹመት እሳቸውን የሚመስሉ ለቤተክርስቲያን ጠቆችን መዝራት ነው ፈጣሪ ይቅር ይበለን

  • @terytill3652
    @terytill3652 Рік тому +7

    አቢቹ ማር ስታወራ ውለህ ብታድር ብትከርም የማይሰለች ህይወት አለምላሚ አንደበት ማርዬ ልበልህ ዘላለም ንገስልኝ

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 Рік тому +1

    አባ ሳዊሮስ ትግሬ ናቸው እንዴ???? Accentቸው እመኑኝ የትግሬ ነው በ27 አመት ውስጥ የተተከሉ የመለስ ዜናዊ ሴራ ናቸው እየየየ በዛ ምነው ስለምቾት ብቻ ገረሙኝ በየገዳማቱ አፈር ልሰው ቅጠል በጠሰው ዘላለማቸው የሚኖሩት ምን ይበሉ እቤት ምቾት ጎደለብኝ ነው የሚሉት ኦሮሞ እንደርሶ አይነቱን አይፈልግም 💵💰💵💰 እግዝዮ አስታራቂዎች በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ዶር አብይም በርታ ፅናቱን ይስጥህ🙏🏽🙏🏽 ጁንታ በሌላ ዞሮ ነው እየተሟገታችሁ ያለው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @nebiy-bisratsolomon4304
    @nebiy-bisratsolomon4304 Рік тому +3

    በጣም ያሳዝናል am so proud that i am Orthodox አባቶቼ ክበሩልኝ Dr abiy ....long live አንተ ስለሆንክ ነው ይህን እድል ያገኙት

  • @yabibalmekbib8306
    @yabibalmekbib8306 Рік тому

    መልካም ውይይት ነው። ጠ/ሚ የፈፀሙት የማወያየት ሥራና ከቤቱ የታየው ተነሳሽነት ድንቅ ነው! እግዚአብሔር ይመስገን። በአንዳንድ ወረዳዎች ላይ ግን የመንግሥት ባለሙዋሎች ችግሩ እንዲጨምር ማድረጋቸው ህዝብን አላስፈላጊ ዋጋ አስከፍሎአል።

  • @begenatube293
    @begenatube293 Рік тому +16

    ብጹዕ ኣቡነ ኤርምያስ በደምብ ገልጸዉታል እናመሰግናል

    • @mesaywondu5366
      @mesaywondu5366 Рік тому

      Thanks ገብቶኛል አባቶች ሀገር በማን እንደተሰራች

  • @hairo3250
    @hairo3250 Рік тому +1

    እንዚህ ሶስት ጥቋቁር አሞራዎች ይሄን ሁሉ መንፈስ ቅዱስ የተሞላበት የእርቅ ጉባኤ በስተመጨረሻ ያንኑ የሰይጣን ምክር ለማሥተግበር ታጥቀዉ ተነስተዋል። እግዚአብሔር ያስተታግሳቸው 🙏🙏🙏

  • @equalit356
    @equalit356 Рік тому +31

    ለዚች አገር መፍቴ እንደዚህ እውነት እውነቱዋን መነጋገር ለሚመጣው ትውልድ ይጠቅማል

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 Рік тому +19

    አቡነ ሳዉሮስ ልብን የሚመረምር ጌታ ይፍረድ።

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 Рік тому +17

    በጣም ደስይላልም ያሳዝናልም
    ምክንያቱም ዘር, ቋንቋ,ፖለቲካና ለስልጣን ሽኩቻ እንደዚህ ወርዶ የሐይማኖት አባቶቻችን መሀከል መግባቱ !
    እውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን🙏🏾
    የተለያየ የፖለቲካ ሀሳብ ያላችሁ ክርስቲያን ነን አማኝ ነን የምትሉ የምትሉ እባካችሁ እጃችሁን ከቤተክርስቲያን ላይ አንሱ! ሁሉን በአምሳሉ አድርጎ የፍጠረ አምላክ ያያልና መንግተሰማያት በዘርና በቋንቋ አይገባምና ! እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን🙏🏾

  • @Battiye
    @Battiye Рік тому +9

    አባቶቻችን እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርካችሁ🙏ኮራንባችሁ. የሀገር ሽማግሌዎችም ተባረኩ🙏
    የጮሁኩለትን አቢይ ዛሬ አገኘሁት ባክህ በዚሁ ቀጥል👍

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 Рік тому +11

    አባቶች ስትተቃቀፉ እንባዬ ሊቆም አልቻለም ሁላችሁንም አከብራችኋለሁ ዶ/ር አብይ እጅግ አሳዘንከኝ ድካምህ ከፊትህ ያሳውቃል የምታምነው አምላክ ይጠብቅህ ዋጋህ ከሰማይ አባታችን ነው እኛ የሰው ልጆች አለም ዘጠኝም ሆነች አስር ፍላጎታችን አይሞላም መሪዬ አከብርሀለሁ ❤

    • @mesoudahmed9723
      @mesoudahmed9723 Рік тому +1

      ውይ ውይ😢😢😢

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 Рік тому +1

      ማስተዎል ያድልሽ።።።። እዉነት መስሎሽ ነው!

  • @zuriyashbeyene8131
    @zuriyashbeyene8131 Рік тому +2

    አባቴ አቡነ ኤርሚያስ በረከቶ ይደርብን

  • @mimia7202
    @mimia7202 Рік тому +16

    Dr አብይ ግን መጀመሪያላይ አስከፍተኝ ነበር አሁን ግን በእውነት አሳዘኑኝ

    • @tsegakansi3628
      @tsegakansi3628 Рік тому +1

      Alas tew Allen ye oromya mngist degaf altesetenm mkinyatum kelayi tizaz alweredem belew alu yihe malet yeswu gidya ena tekus layi yemengist tizaz ale malet eko nw abiy ahun lerasu siltan ferto nw egnan yetewew

    • @emebetfetene8892
      @emebetfetene8892 Рік тому

      አብይ ለስልጣኑ ፈርቶ ነው እንጂ ወዶ አይደለም

  • @SaraSara-zy4ys
    @SaraSara-zy4ys Рік тому +2

    በፁህ አቡነ አብርሃም ብፁህ አቡነ ሩፋኤል ብፁህ አቡነ ናትናኤል አባቶቻችን በረከታችው ይደሩብን ሌሎች አባቶች ማስተዋሉን ያድላችው ነዋይ ላይ ማተኮር ለአገልግሎት ሳይሆን ለገንዘብ ለስልጣን አቤት አቤት

  • @assocakazama9269
    @assocakazama9269 Рік тому +32

    ዶር አቢይ አንተን አለማድነቅ አይቻልም! እጅግ ምርጥ ሸምጋይ ነህ!

    • @SuperZemed
      @SuperZemed Рік тому

      ፍቅር የሆነ ሽምግልና !
      ከነዚህ እንደ ሰው ሰው ከማይሸቱ ርካሽ ቁማርተኞች እግዚአብሔር ይገላግልህ!!
      ውዱ ብፁዕ አባት ኤርሚያስን ሁሉ የገባቸው ሰው ሰው የሚሸቹ...

  • @yonaswegayehu7647
    @yonaswegayehu7647 Рік тому +1

    አቢቹ ግን እግዚዓብሄር ያፅናህ ! በጣም ታሳዝነኛለህ ፣ ተባረክ

  • @yetesfan
    @yetesfan Рік тому +31

    It is pretty clear that Sawiros and his friends have another mission to dismantle the church.

  • @እስመለአለምምህረቱእስመለ

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ የድፍረት ሀጥያት እንዳይገዛኝ ባርያህን ስውረኝ

  • @toraaklesiya
    @toraaklesiya Рік тому +11

    ውይ ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ ፈጣሪ ሁሉን ሰጥቶዎታል ትህትናውን ደግልቡን አንደበተርትዕነቱን ፈጣሪ እድሜዎትን ያርዝመው ።

  • @maremaru
    @maremaru Рік тому

    50:00🙏🙏

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t Рік тому +19

    አብቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Рік тому +2

    አብቹ ምርጥ መሪ እግዚአብሔር ይባርክህ ፅጋውን ያብዛልህ ❤

  • @Shaleqa_Adenan
    @Shaleqa_Adenan Рік тому +15

    I love this Guy! On behalf of orthodox, thank you Abiye

  • @merimawuhab9450
    @merimawuhab9450 Рік тому +9

    “ መንግስት ስንት ማገዶ የፈጀባቸው እና ያልበሰሉ የ መንግስት አካላት አሉ”
    ብፁዕ አቡነ አኤርሚያስ

  • @tenuasrat8814
    @tenuasrat8814 Рік тому +50

    ለመስማት እንኳ ይዘገንናል ምንው አባ ሳውሮስ
    ኢየሱስ ሆይ መተህ አሳርፈነ 😭💔💔

    • @danielkifletelila764
      @danielkifletelila764 Рік тому +2

      be huletum side temelkechi. ke hulumm belay kuch belew endezi wengel simaru teru new. sifelegu eyemetu yemaru.

    • @kal8266
      @kal8266 Рік тому +4

      ​@@danielkifletelila764 yihe abiy yetebale sew enjun biyaweta melkam new. Yesu sira higin maskeber new lelawun lebetekiristian yitewulat. Yichi tega tega eka lemansat new negeru brother.

    • @danielkifletelila764
      @danielkifletelila764 Рік тому +6

      @@kal8266 lerasachew meftat aketuachew meslogn- see the fact!! abiy eko new wengel eyastemare yalew...

    • @kal8266
      @kal8266 Рік тому

      @@danielkifletelila764 min endemilih alwukim.

    • @Sami-dp5ss
      @Sami-dp5ss Рік тому +4

      How embarrassing 🙈!! ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ አረጉት እኮ:: ምንም sense የለውም:: አሁን ግን እሳቸው ከዚህስ ቡኃላ እንደው ይመለሱ ተብለው ወደ ነበሩበት ስራ ሲሄዱ መስቀል ያሳልሙ ይሆን? ምንስ ብለው ነው ህዝቡን የሚባርኩት:: እግዚአብሔር ይማራቸው:: እግዚአብሔር ይድረስላቸው::
      I was so embarrassed with his way of speaking

  • @davedas430
    @davedas430 Рік тому +1

    ሳዊሮስንና ጓደኞቹን ስመለከት የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስና ግርማ የራቃቸው ሰዎችን ነው የተመለከትኩት እንዳለ ምድራዊ ወሬ ከ ሦስቱ ዋና ዋና ዓጢአት በዋነኛው ተለክፋቹዋል ፍቅረ ነዋይ( ገንዘብ,ምግብ,ቤት,መኪና ) ያሳፍራል ማንስ በናንተ ይባረካል?

  • @mhertgezahegen9606
    @mhertgezahegen9606 Рік тому +46

    በጣም ያሳዝናል አንድ የሐይማኖት አባት ሲዋሽ በጣም ይዘግንናል

    • @ah6121
      @ah6121 Рік тому

      Where is the lie? Orthodox is corrupted anahara collection with politicall agenda.

    • @tsionayele4404
      @tsionayele4404 Рік тому +2

      በጣም

    • @hansflix9608
      @hansflix9608 Рік тому

      የዘገነነህ በምትናገረው ልክ ላይሆን ይችላል። ለትችትህ በማስረጃ ውድቅ ማድረግ አለብህ።

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Рік тому +2

    አቤት ትህትና አቡነ ናትናኤል አቡነ ሩፋኤል አቡነ ኤርሚያስ የእውነት መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ ክበሩልኝ የእናንተ ልጆች በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል

  • @haileyesustibebu372
    @haileyesustibebu372 Рік тому +10

    አባ ሳይሮስ ከአባቶች የማይጠበቅ ንግግር እግዞ ማህረን አቤቱ ይቅር በለን

  • @kidu974
    @kidu974 Рік тому +1

    እዉቀት እዚህ ድረስ ነዉ የነ ሰዊሮስ እ🤔 ጭራሽ ብር ምናምን ደሞ ደወል እራሳቸዉ ደዉለዉ ይላሉ እያስገደሉ የእዉነት የነ አቡነ ኤርሚያስ እና አቡነ ናትናኤል በረከት ይደርብን

  • @mimia7202
    @mimia7202 Рік тому +10

    በእውነት አባቶቼ ትህትናችሁ ብቻ ይበቃል🥰 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን🙏 እነ አባ ሳዊሮስ ግን ልቦና ይስጣችሁ🙏

  • @begood1460
    @begood1460 Рік тому

    ዶር አብይ በእውነት ቃልዎት በሥራ ላይ ካየሁት ከ3ሳምንት በፊት አናደውኝ ተስፋ ይቆረጥሁቦተን አድሼ እንደገና አከብሮታለሁ ለንግግሮ እግዚአብሔር ይስጥልን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Shaleqa_Adenan
    @Shaleqa_Adenan Рік тому +24

    My God Abiye is way a head of his time. You can’t fool Abiye! As none orthodox, taking the right side. Wow history will remember you Abiye. Thank you so much.

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 Рік тому +1

      Orthodox ካልሆንክ እዚህ እስጥ ምን አስገባህ

    • @kuncho11
      @kuncho11 Рік тому

      No more we know him very good . Understand Who give you this message.

  • @Dave-sv1mi
    @Dave-sv1mi Рік тому +2

    አቤት አባቶቼ እግዝአብሔር ክብርና ሞገስ ሲያጎናፅፍ እንዲህ ነው 😍😍😍😍

  • @ሜሉየኪድዬልጅ
    @ሜሉየኪድዬልጅ Рік тому +15

    ችግር ፈጣሪ እነሱ ከሳሽ እነሱ እግዚአብሔር በምህረቱ ይቅር ይበላችሁ

  • @አብዲሳጋ
    @አብዲሳጋ Рік тому

    እባካቹ ተቻቻሉ ለሀገራችን ስቱሉ ለታላቁ አባታችን ሰማት አቡነ ጴጥሮስ ስትሉ ሰላማቹሁን አብዙ።

  • @tsemee9653
    @tsemee9653 Рік тому +11

    አብይ ወንድሜ ፈተናህ የበዛ ነው እጅግ የሚነቀንቅ ፈተና ደግሞ በእምነት ቤት ውስጥ ነው፡፡ እግዚአብሄር ጉልበት ይሁንህ፡፡

  • @daadhigd893
    @daadhigd893 Рік тому

    አባታችን ኣባ ሳዊሮስ! ፈጣሪ እርሶን አባት አድርጎ ስለ ሰጠን እናመሠግነዋለን!! የኦሮሞን ህዝብ ሲደፍቁ የኖሩ ሴረኞችን አጋልጠዋልና!!! ያችን የፖለቲካ እና የመድሎ ቤት ጉዷን አሳይተዋልና!!!
    አባቶቻችን የኦሮሚያ አባቶች ኑሩልን!!! ፈጣሪ እውነት ነው!!! የኦሮሞን ህዝብ እውነት ሥላወጣችሁ ክበሩልን!!! በረከታችሁ ይድረሰን!!

  • @SuperZemed
    @SuperZemed Рік тому +7

    ፍቅር የሆነ ሽምግልና !
    ከነዚህ እንደ ሰው ሰው ከማይሸቱ ርካሽ ቁማርተኞች እግዚአብሔር ይገላግልህ!!
    ውዱ ብፁዕ አባት ኤርሚያስን ሁሉ የገባቸው ሰው ሰው የሚሸቱ እንደርሶ አይነት ያብዛልን፣፣

  • @የማርያምዘገሊላዘማሪት

    እናንተ ብፁዕ አባቶቻችን ረድኤት በረከታችሁ ይደርብን::ፀጋውን ያብዛላችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ::ለእንዲት ቅድስት ክብርት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን በዘመኑ ያቆይችሁ!!!

  • @tarikuahayilmariam3343
    @tarikuahayilmariam3343 Рік тому +8

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ።እግዚአብሔር፡የቤተክርስትያንን፡ክብር ይመልስ።ይዘገንናል።

  • @AMA-ZING2024
    @AMA-ZING2024 Рік тому +1

    ይሄንን ያላዩ አባቶቻችን ምንኛ የታደሉ ናቸው!! ከዚህ በፊት እኮ አለማዊ አስተማሪም በየሀገሩ እየዞሩ ያስተምሩ ነበር እንኳን መንፈሳዊ አስተማሪዎቻችን። ወንጌልን በጎጥ ተከፋሎ ማስተማር ግን አይከብድም? ከትግራይ ወለጋ ከጅማ ጎንደር ሂዶ ወንጌል ላይሰበክ ነው? ኧረ ጥሩ ቀን አምጣልን።

  • @abiy2170
    @abiy2170 Рік тому +6

    ፈጣሪ ለአብይ የሰጠውን ትግስት እና ማስተዋል ....ብቻ ይቅር‼️ ....ኢትዮጵያውን እንማር አንዴ ሙስሊም አንዴ ክርስትያን ⁉️ አብይ ተባረክ‼️👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hilawieguale7587
    @hilawieguale7587 Рік тому +1

    እኔ ግን ገርሞኛል ።
    እኔ በስጋዊ አለም የምመላለሰው ሰው እንኳን እንደዚህ አላሰብም ለተገነጠሉት አረጋውያን ብዙ መልስ መስጠት ቢቻልም የአባቶቻችን ትህትና አፋችንን ያሲዘናል በእነሱም ላይ መጨመርም ቤተክርስትያናችን አላስተማረችንም አባቶችህ ያስቀመጡልህን የድንበር ምልክት አታፍልስ ነውና ግን የሱ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም ብለናል ።የእኛን የስጋውያን ሳይሆን በየበረሃው የወደቁቱን አባቶች ለቅሶ ሰምቷል ይሰማልም ። አምላክ ሆይ እንደቸርነትህ!!!!