Awtar Tv Show ወግ - Habtamu Bogale - Interview with Song writer - Talk Show 2021
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- #Ethiopianmusic #ethiopia #awtarTv
Habtamu bogale - Interview with Song writer - Talk Show
Awtar is the first-ever Ethiopian Music App that allows music fans to access and purchase musical works anywhere, anytime; while protecting the copyright of everyone who got involved in creating the Music to benefit from their hard work.
Download Awtar app: awtar-website.......
Follow us on:-
Facebook - / awtarapp
Twitter - / awtarmultimedia
Instagram - / awtarmultim. .
እንዳንተ አይነት ሠዎች ያብዛልን ከልብ ነው የማደንቅህ ጀግና
የነ ሀብታሙ ቦጋለን ስራ ማን ይረሳል?እጅግ ተደናቂ ነህ ሀብትሽ ብዙ ባይወራልህም።ጊዜውን ጠብቆ የስራህ ክብር ይገለፃል ሀብትሽ እንኳን አየሁህ።
የሀብትሽ ሥራዎች ተሰምተው አይጠገቡም በጣም ይመቹኛል እድሜና ጤና ይስጥህ
Betam new yemigerme yeserhew hulu yene favorit nachew
Anet jegena
ጀግናችን አንተነኽ ለካ ሀብታሙ❤❤❤❤❤❤
HABETAMU BETAM NEW YEMEWEDEH
ሀብትሽዬ እንዴት እንደምወድህ እኮ ❤
Nice 👍🏼
ሀብትሽ ትለያለክ።ጀግና ነህ።
Weddddddd new yemaderegeh
ማትሰለች ምን ይባላል በጣም ነው ምወድክ
Habeteshey sayeh erasu esasalehalehu lec eened lejy
❤❤
ሀብቴ 120 እሁድ ከሰአት
Habtish enwodihalen
ሚካኤል በላይነህ__የፍቅር ምርጫዬ
የነገን ማወቅ ፈለኩኝ
መጪውን ማየት ናፈኩኝ
የፍቅር ምርጫዬ አንቺው ነሽ
ልቤን መንፈሴን የገዛሽ
ወሰንኩኝ ልረታ አስቤ
አካሌን መንፈሴን ሰብስቤ
በፍቅርሽ ህይወቴን ላኑረው
ላልመኝ ፍፁም ሌላ ሰው።
ያሳለፍኩት ህይወት ብዙ ነው ልንገርሽ
ካየሁአቸው ሁሉ አንቺ ትለያለሽ
ቃል ካፌ ባይወጣም ማዘን መደሰቴን
ፊቴን አይተሽ ብቻ ታውቂያለሽ ስሜቴን።
ከነገርሽ (ከነገርሽ)፡ ባህሪሽ ማርኮኛል
ካንቺ ልኖር (ካንቺ ልኖር)፡ በፍቅር አሰሮኛል
ዛሬ ባንቺ (ዛሬ ባንቺ)፡ በጣም እረክቻለሁ
ነገም አብረን (ነገም አብረን)፡ ሰላም አገኛለሁ።
የነገን ማወቅ ፈለኩኝ
መጪውን አሁን ናፈኩኝ
የፍቅር ምርጫዬ አንቺው ነሽ
ልቤን መንፈሴን የገዛሽ
ወሰንኩኝ ልረታ አስቤ
አካሌን መንፈሴን ሰብስቤ
በፍቅርሽ ህይወቴን ላኑረው
ላልመኝ ፍፁም ሌላ ሰው።
የፍቅር ትርጉም ገዝተሽ አስተማርሽኝ
ካንቺ ደስታ የኔን እያስቀደምሽኝ
ፍቅር ለካ ለራስ ማለት እንዳልሆነ
ስታደርጊው አይቶ ልቤ ይበልጥ ታመነ።
ከነገርሽ (ከነገርሽ)፡ ባህሪሽ ማርኮኛል
ካንቺ ልኖር (ካንቺ ልኖር)፡ በፍቅር አሰሮኛል
ዛሬ ባንቺ (ዛሬ ባንቺ)፡ በጣም እረክቻለሁ
ነገም አብረን (ነገም አብረን)፡ ሰላም አገኛለሁ።
ከነገርሽ (ከነገርሽ)፡ ባህሪሽ ማርኮኛል
ካንቺ ልኖር (ካንቺ ልኖር)፡ በፍቅር አሰሮኛል
ዛሬ ባንቺ (ዛሬ ባንቺ)፡ በጣም እረክቻለሁ
ነገም አብረን (ነገም አብረን)፡ ሰላም አገኛለሁ።
ጋዜጠኛ ቁጥር 2 እንዳላይ አደረገኝ ቀለል አድርገ እንደ ጓደኛ ብታወራ
70%?
ታጋ ላሞታ ኦደናው ሜተስ
ማሙያ ኦይቻ ኡባካ ዮቴስ
ሽሜ ታይሻው ሳሮይ ኑሲ ጊዶ ኡባዮካ በከኔ ነኝ ከአሜሪካ
ሀብትሽ ግጥም ዘመን ተሻጋሪ ነው
❤❤❤