አሸንዳ አከባበረ በመቐለ
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- በዚ ቪድዮ ላይ አሸንዳ በመቐለ እንዴት እነዳከበርን ይታያል።
ክፍል 3 ነገ ይጠብቁ
FOR BUSINESS INQUIRY :- abelachalu1234@gmail.com
INSTAGRAM / prince_belliti
TIKTOK vm.tiktok.com/...
FACEBOOK PAGE / princebelliti1
TWITTER / prince_belliti
SNAPCHAT @prince_belliti
#princebelliti #abyssiniyavine #ashenda
ታድለክ ትግራይ የፍቅር ሃገር ነች ትግረኛ የማያቅ እንግዳ ሲያዩ እንዴት እንደሚተባበሩ በአንድ ወቅት ለስራ ሔጄ አይቼዋለው ታክሲ እንካን ያስቀድሙካል እንግዳ መሆንክን ካወቁ❤❤❤❤
Ewinat new yetigray hizeben fekir new🥰 yetigrayen hizeb lemawaweke tigray mehade be propaganda yetigray hizeb endichafcaf yeserachu diyablosoche Egizabhr yesirachun yestacu Amen 🙏🙏🙏
@@sabagebru6850 👌 ድርም እኔ ትግራይ በሚደረገው ነገር ተጀምሮ እስኪጨረስ እቃወም ነበር እንዳውም አንዳንዴ ስለትግራይ ህዝብ ሲያወሩ በጦርነቱ ወቅት በውሸት ፕሮፖጋዳ የትግራይን ህዝብ ሲያጣጥሉ ስለየትኛው ትግራይ ነው የምታወሩት ትግራይን ህዝብ ፍቅር እና ደግነት አብሮቸው የኖረው ያውቀዋል እላለው አሉ ትግራይን ትግራይ ደርሶ የመጣ ሠው ነው ስለትግራይ መናገር የሚችለው እላለሁ ሁሌም እግዚአብሔር መልካም ነው እነደ ወርቅ ተፈትናቹ ዛሬ ባህላቹን ስላከበራቹ ደስ ብሎኛ ሃገራቸው ሄደን በፍቅር ተቀብለው ያበሉኝን እነዛን የትግራይ እናቶች ሳስብ ሁሌም አዝን ነበር ብቻ ሁሉም አለፍ ተመስገን ነው
እግዚኣብሄር ይስጥሽ እናቴ ለምስክርሽ♥♥♥
Lmiskirnetish Egzeabhar yistish anchi Ramesh kibur sew nesh❤❤❤
@@tdfhoney9161Tigray duket force 😊😂😂😂😂
ትግራይ ምርጥየ ኣገር ሁሉንም የ ትግራይ ከተሞች ምርጥ ናቸው ሕዝቦቻ ደሞ በጣም ደግ ርሁርሆች ናቸው እኔ የትግራይ ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ
ህዝበይ መሊኡ ሰሓቕኩም ይመልሰልና ፈጣሪ🙏❤
አሜን❤
እያለቀስኩ ነዉ ያየሁትኝ ባልገባንና ባላወቅነዉ በታትነዉን አንድነታችን ፍቅራችን ፈትነዉት ፖለቲካ የሚባል ግም እጅግ እጸየፈዋለሁኝ እግዚአብሔር አምላክ አንድነታችን ይመልስልን ❤🇪🇹 🏾
🥺❤️❤️
አሜን
Amen/3/ ❤❤
Amen 🙏🏻
One of the best content creator with out no doubt you level it up 📈 way to far big ups 🙌
Thank you for respecting the people of Tigray and went there to show your respect to them🙏🙏🙏
ዋዉ አቤል ደስ ይላል ትግራይ ሄድክ ደስ❤ ብልናል በጣም❤❤ ነው❤ የማዳንቅህ😍😍😍😍
ሙሉእ ሰላም ይግበረልና ህዝብና ጌታ ምሳኩም ይኩን አሜን ።
ዓደይ መዓረይ ንስኺዶ ትብደሊ ሓቓፊት ኩሉ😭🙏
ደስ ዝብል ግዜ ማዓረይ👏🕊❤
ዓደይ መዓረይ❤ መቐለዋይ ተናፋቒት😊❤
Woow❤ abela I really like ur content u celebrated ashenda in mekele 🥰🥰 werk hzbii 💊
ይመችህ አቤሎ አመት አመት ያድርስህ
ደስ ሲል በማርያም❤❤❤❤❤❤
I've seen you in mk......keep it up man🥰
Thank you betam enameseginalen wendimachin much love💕
ዓደይይ ተናፋቂት ንስኺ ዶ ትብደሊይ ተመስገን ናብዚይ ዘብቀዐኻና እግዚአብሔር አምላክና 🙏🙏🙏🙏
ገጠር ብትሆዱ ነበር በጣም ነው ደስ የሚለው ኣከባበሩ❤❤
ዓደይ ትናፋቂት እስኽዶ ትብደሊ ❤❤❤❤
I am jealous ❤ I love all the video captures🙏🏾
ዓደይ ተናፋቂት ስኪ ዶ ምተበደልኪ 😢❤
ኣብ ዓለም እቱ ለዋህ እዩ ዝብደል እሞ ኣጆና 😢❤😢❤😢❤❤❤
10q bro mekelle ma sweet home silasayehen .....respect🙏🙏🙏🙏
damn it looked great and u r becoming awesome content creator
mekele defrew kemetu mirt sewoch andu Enameseginalahaleh thanks.
lelawuma tewut techamalikewal be hatiyat.
Anchi ma honesh new lelawen judge metaderegiw 😂😂😂🤔🤪
በጣም ደስ ይላል እንኳን ሄድክ የፍቅር ከተማ❤❤❤❤
Love and peace for Tigray ❤
ያምራል❤❤❤❤
ትግራይ ❤
ትግራይ የፍቅር አገር🫶🏽🫶🏽🫶🏽
God Bless My People❤❤❤❤❤
ትግራይ ዓደይ ዓዲ ፍቅሪ ምስ ህዝብኪ ለዋህ♥♥♥♥♥♥♥
Wellcome ❤💛 to መቀለና
I saw ur video by vpn always we support u man 👍
ዓደይ ማዓረይ❤❤❤❤🎉🎉
Abela good job❤❤❤
Gn endet video be VPN mayet endamechal video betsrln
በጣም ያምራል ❤❤❤❤
ትግራይ ዓደይ ቅድስት ምድሪ ፅዮን ዓዲ ኣሉላ የውሃንስ❤❤😊😊
I’m happy for Tigray people
anyways the day this video got released we are celebrating "Ayni Wari" or Aksum's Ashenda. just fyi
I really appreciate you, 😍😍😍
Wawawawa ደሰ ሲል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Respect bro 😎 ❤❤❤❤❤
ደስሲል❤❤
ዓደይን ህዝበይን ንስካ ዶ ትብደል ፀላእ ዓይንክ ይደፈን😭😭😭😭😭
Im jealous bro fr 🤧 should have been there
betam des ylal adey mearey❤❤❤❤
ይመችህ ብሮየ❤❤❤
ዓደይ መቀለ ወለላላላላላ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🙏
ህዝበይ ሰላምካ ይመልሶ😍
Tigray♥️💛♥️💛
ፀላኢኺ ዓይኑ ይገሰም ዓደይ😢
መቀለዋኒ ፋቅር❤
Happy Ashenda #Tigray❤
ኣየ ትግራዋይ ሁሌ ጠላትህ እና ገዳይህ ኣቅፈህ እንደተቀበልክ ነው.......በጣም ያማል.... ስትገደል ስትደፈር ምንም ያላለው ኣቅፎ ፎቶ ለመነሳት ግን......... ኣየ ህዝበይ ልቦና ይሃብካ!!!!!
አብዛሃኞቹ የተደፈሩት በትግራይ ሰራዊት መሆኑ ወጣኮ በ Hiv ኤድስ ተበክለዋል ሴቱም ወንዱም የትግራይ ሠራዊት ያሥተዛዝባል😂😂😂
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3lwhat about those being rapped now in Bahar dar....dese....kombolch...debre birhan..dembecha...gonder....and debre tabor....maybbe you are one of those rapped😂😂😂😂
ይመችሽ ኣቦ
Do u understand them?
ዋውውው ይመችህ ❤❤❤❤❤
Land of beauties😍😍
Ikr❤❤❤
ህዝበይ ሓላል❤❤❤
Tigrayadey y❤❤❤❤😢😢😢😢
Aycheshalew airport bro
ማዓረይ ጓደኞችህ እስ❤
በጣም ኣጠረ 🥺🥰👌
ዓደይ🥺💔
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከስደት መልስ ከራያ ወደ መቀለ❤🎉
😢🎉 መቀለ ዓደይ
ዓደይ❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ትግራይ ናፍቀተይ ህዝበይ ለዋህ😢❤
Wow des yelale ❤❤❤❤
Was the holiday good with your friends
ለኣሸንዳ ብቻ ነዉ ትግራይ ትዝ ምትላቹ በድሮን ስንጠፋ የት ነበርክ
ትግራይ ዓደይ❤❤
ዋው
ክፍል 3 እንጠብቃለን
Amhara nwa Emil new yesemahut ....🤨
😍😍😍😍
MEKELLE adey Nafikeya
🥰🥰🥰
Searching for tirgaway future wife❤❤
betam arif new
ሰላምና ፍቅር ለትግራይ ህዝብ ይሁን ።
Who is this man?
ህዝቢ ትግራይ ካብዞም በላዕቲ ሰብ ዝኮኑ ኣምሓሩ ይጠንቀቅ። እንታይ ክገብሩ ዮም መፂኦም ኣብ መቀለና?
🥰🥰🥰🥰🙏
bro mekelle belesh eko mulu video fiteshn asayeshen
Abela❤
እንኮን ደህና መጣችሁ ውዴች
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
MEKELLEWAY SHIKORRRRRRR❤❤❤🙏🙏🙏
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
omg😮❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እረ ይመችህ❤❤❤
Well came 👨
ኣሰይ ትግራይ ዓደይ ❤❤❤
wow
tax bro🎉
መቀለ🫶🏽🫶🏽🫶🏽🧿
🔥🔥🔥🔥