"መፍትሄው ይቅርታ_"_____በፓ/ር ቸሬ ለ2016ዓ.ም የተላለፈ መልዕክት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

КОМЕНТАРІ • 99

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 Рік тому +20

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ፓስተር ቼሪ ስወድሕ እኮ❤ ትምሕርትሕ እጅግ ጠቃሚ ነው ❤

  • @absalatak
    @absalatak 11 місяців тому +1

    Paster,chere,tebarki,lene,seliyilghi,kesus,ediweta,ebaki,betam,techegiriyalewu

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +21

    ቸርዬ በገዛ ወገንህ የኔ ባለከው ውስጥህን ገመናህን ባወቀ ስው በማታውቀው ነገር ስትበደል ያማል ክፉ አንደበታቸው ደግሞ እንዳያስቀይምህ በእግዚአብሔር ፊት ወድቀህ እነሱ ባያውቁትም ይቅር ብያለሁ ማለቱም ስላም ይስጣል ስላስተማርከን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏾❤️

  • @hellenteklemariam8086
    @hellenteklemariam8086 2 місяці тому

    ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Рік тому +7

    በዘር ከተያዝንበት በሽታ በጌታ በእየሱስ ስም ኢትዮጵያ ምድራችን ትፈወስ አሜን

  • @AmarechAbebe-s8r
    @AmarechAbebe-s8r Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የእግዚአብሔር ጸጋ ከአንተጋር ይሁን

  • @yewubdarmamo6641
    @yewubdarmamo6641 Рік тому

    Thanks pastor cherea

  • @tizitadesalegn3333
    @tizitadesalegn3333 11 місяців тому

    Tebark paster Amen Amen

  • @genetteklehaimanot544
    @genetteklehaimanot544 Рік тому

    bzu gze beroch yemizegut ykrsiemaninew Tebare k .. ❤🎉

  • @TigistSlewondm
    @TigistSlewondm Рік тому +8

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @dinkufirezewud6117
    @dinkufirezewud6117 Рік тому +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፓስተር ቸሬ ❤❤❤

  • @tessewude6675
    @tessewude6675 Рік тому

    God bless you P/r❤❤❤

  • @tsionbekele6494
    @tsionbekele6494 Рік тому

    Tebarkelen geta yebarke

  • @indiadino
    @indiadino Рік тому +5

    የእ/ሔር ሰው ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ

    • @abiymekuria2693
      @abiymekuria2693 Рік тому +1

      ወዳጄ ይቅርታ የእግዚአብሔር ስም አሳጥረህ አትፃፍ ምክነያት ይገባሃል

  • @sileshibekele4048
    @sileshibekele4048 Рік тому +5

    ተባረክ! ጀግንነት ይቅር ማለት!!❤❤❤

  • @user-nl8nj3rv3h
    @user-nl8nj3rv3h Рік тому +4

    ተባረክ እኔ አንተጋ ሳልመጣ ያለሁበት ድረስ ታገለግለኛለህ

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 Рік тому +3

    በጣም ነው የማከብርህ ቸሬ 😇🙏

  • @makida_gulilat100
    @makida_gulilat100 Рік тому +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ መልእክት ያለው ትምህርትነው። በይቅርታ ነገሮችን መተው የመሰለ መንፈሳዊ እረፍት የለም። መልካም ዘመን ለሁላችን ያርግልን🎉

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 Рік тому +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይባረክ እንዴ አንቴ አይነት አገልጋይ እግዚአብሔር ይብዛልኝ

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Рік тому +1

    የይቅርታ ልብን ይስጠን ያድለን አሜን🙏ሰው አርገንና ሰው ይገረመው ሰው ያርገን 🙏🙏

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Рік тому

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ይሄ መልክት ለህዝብም ለመሪዎቻችን ነው በእውነት ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሄንን የይቅትታ መንፈስ እግዚአብሔር ያፍስልን አሜን

  • @Tamiratmene
    @Tamiratmene Рік тому +2

    Tnx Good teaching! Blessed paster cheri❤❤❤❤❤❤❤

  • @etalemkidane5865
    @etalemkidane5865 Рік тому +2

    እኔ ቃላት የለኝም ሰከሁል ጊዜ ትምህርትህ ወንድሜ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ የአእምነቱ ተከታይ ባልሆንም በጣም ተጠቅሜበታለሁ ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @makida_gulilat100
    @makida_gulilat100 Рік тому +3

    እንኩዋን ለአዲሱ ዓመት ከነቤተስህ በሰላም አደረሰህ🎉

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Рік тому

    ስፐርስ ስተር ቸሬ አንተ የተለየህ ነህ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው❤❤❤❤

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 Рік тому +2

    Gaallattomi 💚📖💚💚🌻💚🌻🙏

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Рік тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን የቃሉ ባለቤት በህይወትህ ዘመን ስታመሰግነው ስታገለግለው በቤቱ ያኑርህ ፓስተረ ቸሬ እንደስምህ ቸርነትን ያብዛልህ አሜን🙏

  • @fereheyotmulatu9651
    @fereheyotmulatu9651 Рік тому +3

    ፖስተር ቼሬ በዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ከነ መላው ቤተሰህ !!
    እግዚአብሔር አምላክ የሰጠህን ፀጋ አሁንም ያብዛልህ!! የእውነት መምህር ነህ ተባረክ!!🙏🙏🕊️

  • @WerkitWake-to7gs
    @WerkitWake-to7gs Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @messya7125
    @messya7125 Рік тому +2

    እንኳን አደረሰኽ ፓስተር ቼሬ ከነመላዉ ቤተሰብህ አስተዋይ የተባረክ ሰዉ ነህ ❤

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 Рік тому +4

    Happy new year 🎊

  • @bahilufekede7089
    @bahilufekede7089 Рік тому

    የኔ ምን ልበል ቸርዮ ዘመን ይባረክ

  • @ethiopiaethiopiawi5503
    @ethiopiaethiopiawi5503 Рік тому +1

    Abo I love you so much. EGZIABHAIR CHEMERO ANTENM BETSEBHENM YEBAREK.❤

  • @Tigist-ww4gn
    @Tigist-ww4gn Рік тому

    ፓስተር ቸሬ የኛ መልካም ሰው እግዚአብሔር ዘመንክን ይባትከው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @senaithailu5415
    @senaithailu5415 Рік тому +1

    paster ewnet Egzihabeher yerdahe ewntegna astemarina mekari nehe tshegaw yibezaleh❤❤

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 Рік тому

    የኔ ምርጥ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Рік тому +1

    ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @abushaanbese
    @abushaanbese Рік тому

    ፓስተር ቸሬ ለምን እንደሆን ሳላቀው ቢያንስ ካወኩህ ከ4_5 አመትያክል ዝም ብዬ እወድክ ስታወራም ደስ ይለኝ ነበር ዛሬ ግን አንድ ነገር ገባኝ እሱም ማንንም የማያከራክር ትክክለኛ እውነት አንተጋ አለ ምናለ እዚህ ሐረር ሆነክ ኤዲት ያልተደረገ ስብከቶችክን ባየው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @anaeyueb
    @anaeyueb Рік тому +1

    ሌላ መባረክ በአዲስ አመት❤

  • @Rozy908
    @Rozy908 Рік тому

    ፓስተር ቸሬ እንዴት እንደምወድህ እምነታችን ቢለያይም ትምርቶችህ በጣም ይመቹኛል ተባረክ💙🌹

  • @w.h167
    @w.h167 Рік тому +1

    ፓስተር ቸሬ እንኳን ለ2016 አደረሰህ🎉 እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልህ💐

  • @alemgena989
    @alemgena989 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 Рік тому

    Anten yeseten geta eyesus yibarek cherye geta yibarkh betam yigermal tiyakeyen melisehal tebarek

  • @AmexDend
    @AmexDend Місяць тому

    አሪፍ መልእክት ነው።
    /አናሲሞስ የፊሊሞና ወንድም ሳይሆን ባርያው ነበር/

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Рік тому +1

    ተባረክ እንዳንድ ሰው በድለው ይቅርታ መጠየቅ ሲባሉ የሚመፃደቅስ ምን ትለህ ❤

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Рік тому +1

      የበደለ ስው ይቅር ልትለው ስትፈልግ ወይ በክፉ ቃል ያስቀይምህና ልብህን ይስብራል ከዚህ ሁሉ ፈጣሪ የሚያውቀውን እኛ ይቅር እንዳልናቸው ካወቅንና ስለነሱም ከጸለይን ተበዳይ ስላም ያገኛል በጸሎት የማይፈታ ችገር የለም እግዚአብሔር ፍቅሩን ያላብስን🙏🏾❤️

    • @bethelnnakuba9169
      @bethelnnakuba9169 Рік тому

      @@ethiopiakebede5931 🙏🏽

  • @zyineshite728
    @zyineshite728 Рік тому

    እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @dandan-dr2gz
    @dandan-dr2gz Рік тому +1

    Ekewan aderesachu paseter chere latem lebetesebochekem melekam adis amet yeunelachi egnam lagerachin yabekan geta eyesuse enewedekalen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰 melekam adis amet yunelachu geta semu yebarek lezi Ken laderesen keber bemadereyaw yunelet semu yebarek eyesuseye wedekalew 🎉🎉🎉🎉

  • @user-dz3ex2jx2d
    @user-dz3ex2jx2d Рік тому

    Embrhan. Ttebkh

  • @sophiaafworki1284
    @sophiaafworki1284 Рік тому +1

    Paster Chere kiberilign 😇😇

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z Рік тому +2

    Amen Blessings!!!

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 Рік тому +3

    “Forgive others because you need forgiveness too.” Pr. Rick’s

  • @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ

    ❤❤❤🎉enkwan aderesachu

  • @chattuae7199
    @chattuae7199 Рік тому

    Waaqayyoo baraa kee haa ebbisuu paster chare😍😍❤❤❤❤👏👏👏👏100%

  • @kiyamar7707
    @kiyamar7707 Рік тому

    ተባረክ ❤❤❤

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 Рік тому

    Yene melkam Astemar Egziabher tsegawn yabzalk ❤❤

  • @sebsibeendris2524
    @sebsibeendris2524 Рік тому

    ቸሬ ጥሩ ሀሳብ ነው ።

  • @ደሴ
    @ደሴ Рік тому

    አሜን❤❤❤❤

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 Рік тому

    AMEN AMEN AMEN ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @21destaye
    @21destaye Рік тому +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ❤❤❤❤በትክክለኛዋ ኦርቶዶክስ ያኑርህ🎉❤❤❤❤

  • @Ronaldothegoat1234football
    @Ronaldothegoat1234football Рік тому

    Yekerta enadereg yekerta yederegelenal❤❤❤❤

  • @SelamaEyesusnew
    @SelamaEyesusnew Рік тому

    Egeziabhare amelak abezeto abezeto yibarekeh pastor chere denke melekt new lemelemlen menorah wendemachihn ❤❤❤❤❤❤❤ melamine adis amet lemelaw betesebek🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 Рік тому

    Ebbiifamii abbaakoo ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mamayemamaye6530
    @mamayemamaye6530 Рік тому

    ❤❤❤❤❤amen

  • @user-xg2rj3gf4l
    @user-xg2rj3gf4l Рік тому

    Amazing perches Wowww thanks pastor 🙏🙏🙏💡💡💡💡💡💡bright future

  • @jerrysisay3340
    @jerrysisay3340 Рік тому

    Our blessing ❤

  • @user-qt5uo8we5j
    @user-qt5uo8we5j Рік тому

    Ebbiifaam ❤❤❤❤❤

  • @tabe8913
    @tabe8913 Рік тому +1

    Pastor Chere, how I like you. I really like the way you teach. Very important lessons in a way that we can easily understand. May God bless you and your family. FORGIVENESS 🙏 May God help us to practice what we heard.

  • @fitsummezgebu1389
    @fitsummezgebu1389 Рік тому +1

    ሰዎች ለምን የሚጠቅማቹህ አትለይም
    ሰላማቹ ለማግኘት ከፈለጋቹ ?
    1ኛ ወንጌል በጥሞና ማዳመጥ
    2ኛ በፀሎት
    3ኛ መዝሙር በማዳመጥ
    ከዚህ ዉጭ ሰላም ተሰምቶኝ አያቅም
    የትም አለም የሜሄድ አቅምም ችሎታም አለኝ
    ግን አለም አስደስታኝ አታቅም
    እኔን አለም ማስደሰት የጀመረችዉ በህዌቴ 3 ነጥቦች ህወቴ ዉስጥ ማስገባት ስጀምር
    እንደኔ በሂወቱ ደስተኛ ሆኖ የሚኖር ያለ አይመስለኝም
    ከተደሰተ ግን ከላይ የጠቀስካቸዉ ትዛዞች መጠቀም የጀመረ ነዉ!!!!

  • @helinagetachew4089
    @helinagetachew4089 Рік тому

    Amazing speech and lessons
    God bless you 🙏

  • @ሚጣ
    @ሚጣ Рік тому +1

    ❤❤❤😢

  • @gracegirma9460
    @gracegirma9460 Рік тому

    Wow thank you pastor, I was shearing the same message to my husband, that forgiveness is the only solution to our country.

  • @sarina-zs8io
    @sarina-zs8io Рік тому

    🌹🙏

  • @yodityodit7960
    @yodityodit7960 Рік тому +2

    ግን ክፋቱኑ ካላሰብኩበት ከውስጥ ለእራሴ ይቅርታ ብይ ብቀመጥስ

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 Рік тому

    🙏🙏🙏🙏ምርጥ መምህር ❤❤❤

  • @engidayehailu4459
    @engidayehailu4459 Рік тому

    ለአገልጋዮች !!!! እንደ ኢየሱስ ምሳሌ መሆንና ከየግላችን መጀመር!!!!

  • @bettyteksh-sh4nm
    @bettyteksh-sh4nm Рік тому

  • @derejeabera3618
    @derejeabera3618 Рік тому

    tabrki

  • @Yezushehit-ec3jj
    @Yezushehit-ec3jj Рік тому

    1ኛ

  • @werkaferahugadisa
    @werkaferahugadisa Рік тому +1

    Geta yirdan

  • @Etech1616
    @Etech1616 Рік тому

    እኔስ ይቅር ብያታለሁ፣ እራሴን ይቅር ብዬ የፈረስኩትን እኔን ስጠግን ትዝ ትለኛለች እንጂ

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 Рік тому

    Happy New year

  • @bezawittesfaye922
    @bezawittesfaye922 Рік тому

    ENDI YE AMLAKN FEKAD BEDFRET YEMIYASTEMRU ASTEMARIWOCH YEBZULN. ENE MEFTHEW YKRTA BECHA ENDEHONE SESEMA YEHONE NEGR EYEKELELEGNE NBR.
    GETA CHEMRO BETSEGA BEMHRET ANTENM BETESEBOCHEHNM YEBAREK. YEBARKH.

  • @user-oy4ed8ce7m
    @user-oy4ed8ce7m Рік тому

    Paster Chirea ebakhin ebakhin ebakhin bitam bitdarea eyitiftnkugn niw yit lagignhna lamakrh chinkogn niw yORTODOX emnit tikitay nign

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ

    አሁን አንተም እን አንዳንድ ጋጠ ውጥ ፕሮቴስታንት እኩል ነህ
    እድሜህ ከጤናጋ የድንግል ማርያም ልጅ ያድልህ

  • @zm645
    @zm645 Рік тому

    Koy ante church lela tsega silemayasfelg nw bichahn mitsebkew

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 Рік тому

    ነብይ ቸሬ ለእኔ ነብይ ነህ አንተ እና ደረጀ ከበደ
    ሴት በሴትነትዋ ትከበር ትከበር
    ካለሷ አለመኖር አይቻልምና...
    በሚለው የዛን የየዋሁ ዘመን መስሙራችንን መድረክ ላይ ስትለው
    እረ ፓስተር ቸሬ አትወስውሰን
    ብለን ከሚስቴ ጋር ተሳሳቅን
    ያንተን ሰበካ ካዳመጥን በኃላ ለብዙ ሰዓት በትዝታ መሀበል ቀዝፈን ያንን ደግ ዘመን ዳሰስነው
    እንደው የቀበሌው ሰልፍ ፣በራሽን ዳቦ የገዛንበት በባጅ የተቀደደ ልብሳችንን ለጥፈን ችግርን ያመለጥንበት እረ ስንቱ
    አፈር ደቼ አልክ
    ማንም ምንም እንደኛ ትውልድ ችግርን የተቋመመ የታገለ ታግሎም ያሸነፈ የለም

  • @werkaferahugadisa
    @werkaferahugadisa Рік тому

    Paster endet lagignih?

  • @EyasuEyu-x7d
    @EyasuEyu-x7d Рік тому +1

    አንበሳ ወርቅ የሆነ

  • @salamdyam-en4ps
    @salamdyam-en4ps Рік тому

    ❤❤