ፈጣሪ ይመስገን በእናንተ ፆሎት ድኛለሁ አመሰግናለሁ👏❤ 5 ቀን ሆነኝ ተንቀሳቅሸ ይሄን የመሰለ እንጀራ ማዘጋጀት ችያለሁ ምስጋና ለፈጣሪና ለእናንተ ይሁን ❤

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 315

  • @ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ
    @ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ 4 роки тому

    Enkuan egziyabher maresh ehte mtadu ket new yegezahut?

  • @tube504
    @tube504 4 роки тому +6

    *ሳባየ ምራቄን ዋጥኩ ወላሂ ናፍቆኛል እስኪ ዛሬ አቡክቻለሁ ቢሳካልኝ*

  • @ወለተወልድየማርያምልጀ

    አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @mekaelradate2074
    @mekaelradate2074 4 роки тому +3

    Sabaye Endet nesh Yene Ehet🌹🌹❤️❤️ Enkwan tashalesh, chareso yemarech 🙏Enjerach Woow batam yameral yetabareke yehun, ULACHEN HIGZABER BAYALENEBET YETEBKEN🙏🙏🙏🙏🙏

    • @sentayonayo6915
      @sentayonayo6915 4 роки тому

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✋✋✋✋✋✋❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍❤❤

  • @eyaruskabtamu4802
    @eyaruskabtamu4802 4 роки тому

    Sabiye enkwan teshalesh Egziabher yimasgen

  • @rhelrhel5338
    @rhelrhel5338 4 роки тому

    wowowoooowoowww ayizoshi maree ukani gete irdashi

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 4 роки тому +3

    የናቴን እጀራ መሠለኝ ሲምር ማሻአላህ ብል አፊያ ሳባየ ሙያማ ጥግ ድርስ ነዉ ሳባየ እጀሪሺ መሠከር ጎበዝ 👍👍👍😘

  • @zulfazulfa109
    @zulfazulfa109 4 роки тому +1

    አንች ስትጎርሽ እኔ እየወጥኩ ነዉ እንኳን ፈጠር አታረፈሽ ለአንድ ቀን ትዝታ ይሆንልሸል

    • @zulfazulfa109
      @zulfazulfa109 4 роки тому

      እስክ ዱቄቱነ አሰረሩን ንገርኝ እበክሽኝ እኔ በእረሴ ብር ገዝቼ እሰረዉ ነበረ ምን አይነት ዱቄት ነዉ ምየስፈልገዉ መደሜም አስቸገር ነች ገዙል ልጨርሽ ነዉ ትለኘሌች ለመንኘሁም ንገርኝ ሰበዬ እንጄረ እንዴት እንደነፈቀኝ ልነግርሽ አልችልም አንች ስትጎርሽ እኔ ለጬን አጠበጠብኩ የእዉነት ፍርጅ ዉስጥ ሰምንት የደረሰ ዙዝነ እኔ አንለየይም እኮ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 4 роки тому +10

    ሳቢ እንኳን ተሻለሽ ውዴ
    እንጀራው ዋውው ተይኝ አንቺ እኮ መዳን ቤት ሳይሆን ኢትዮጵያውያን ነዉ ያለሽ

    • @SabaEthiotube
      @SabaEthiotube  4 роки тому

      ክክክክክ አመሰግናለሁ እህቴ

  • @libnshe1423
    @libnshe1423 3 роки тому

    ዋው ዋው እጅሽ ይባርክ ጤፍ ይማስላል😘😘🇪🇹🇪🇹

  • @nawalnawal2354
    @nawalnawal2354 4 роки тому

    woww batam yamiral enjerashi egereshin tashalshi woy

  • @hayatmengstu1527
    @hayatmengstu1527 4 роки тому

    የኔ ባለሞያ በጣም የምራል ያኑርሽ

  • @jesuslove9609
    @jesuslove9609 4 роки тому

    wowow

  • @hagereselameshyebza2702
    @hagereselameshyebza2702 4 роки тому

    Yene Konjo enkuan egziabher Marsh hulem selamesh yebza 👏❤ ❤❤ ❤

  • @saedagiza9219
    @saedagiza9219 4 роки тому

    ኑሪልን በሰላም

  • @janetgabrihana1457
    @janetgabrihana1457 4 роки тому

    Wow mare 👌👌👌👌👌😘😘😘😘

  • @elhemsadek8565
    @elhemsadek8565 4 роки тому +4

    አሁንም ጨርሶ ይማርሽ የኔ መልካም እህት
    ደሞ እንጀራው ሲያምር

    • @saramadry836
      @saramadry836 4 роки тому

      ኧርማማሩ እደነው ንገሪኝ

  • @saedagiza9219
    @saedagiza9219 4 роки тому

    ማሻአሏህ

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 4 роки тому

    ዋው ሴቶችየ እንድህ ሞያ ስታስተላልፉ ነው የሚያምርባችሁ ጶለቲካውን ለወንዶች ታውት

  • @tigustigus344
    @tigustigus344 4 роки тому

    የኔ ቆጆ ደሰ ስት ይምራል እህቴ

  • @tanangunegash2840
    @tanangunegash2840 4 роки тому

    እንኳን ተሻለሽ ሣባዬ የኛ መልካም ሠው ክፍ አይንካሽ

  • @ዮዳሄኣምላክይፈልጥ

    እንኳን ተሻለሽ የኔ ማር እህት የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ

  • @tamaratseba1951
    @tamaratseba1951 4 роки тому

    Wow yamiral eshi bicha inkani geta erdashi yene konjjo bexaminew miwodish ine be bekule desta aychalkum ishi ❤❤❤❤❤

  • @efebiru1401
    @efebiru1401 4 роки тому

    Selam sabiye yenekonjo hunkanim tashalesh mare degmo balemoyanesh hulum ymiral 👍👍👍👍👍

  • @ismailtmakismail6004
    @ismailtmakismail6004 4 роки тому

    Oh yetabarake yihu

  • @ሩቃያከወሎኡሚጀነቲ

    ዋው

  • @mesitubehulugeb88
    @mesitubehulugeb88 4 роки тому

    እንኳንም ተሻለሺ እግዚአብሄር ይመሥገን በጣም ወፍራም ነው እንጀራሺ አረ ነጪ ጤፍ አሥመሥለን ነው የምንጋግረው በሥዴች እህቶች በሣውዲ ሁሉም ጋግሮ ነው የሚበላው

    • @mesitubehulugeb88
      @mesitubehulugeb88 4 роки тому

      እግዚአብሄር ይሄር ኮርና የሚባል በሺታ ያጥፋልን ቅዱሥ ገብሬኤል በእለተ ቀንህ ጥሩ ነገር አሠማን ኢትዮጺያን ሀገራችን ጠብቅልን

  • @misganaossama3953
    @misganaossama3953 4 роки тому

    Sbe enkan Geta marshe enjerawe Wowww new este negarne endat endamesra eshi tankse

  • @haya6489
    @haya6489 4 роки тому +2

    እኳንም ተሻለሽ ሳባየ አይዞሽ እህቴ እጀራዉደሞ ዋዉዉዉ

  • @HiHi-cg2ux
    @HiHi-cg2ux 4 роки тому

    Waww

  • @liduberhe1164
    @liduberhe1164 4 роки тому

    Tebarki sabiye

  • @mabazamabaza3593
    @mabazamabaza3593 4 роки тому

    igzaberi yimarishi ayizoshi

  • @amarechteklewanzire4130
    @amarechteklewanzire4130 4 роки тому

    Enkane egezaber marese yeduketo seme maweke yecalal andande siamerge emokeraleu bezume aywtalgeme mrakene asemetasewe

  • @bsshe9213
    @bsshe9213 4 роки тому +1

    👍👍👍👍👍💜💜💜💜💜💛💛💛💛

  • @MullerApp
    @MullerApp 4 роки тому +3

    ሰላም ጋይስ እንዴት ናቹ😍 ሙለር ነኝ ሰሞኑን በኮሮና😷 ምክንያት እንደተጨነቃችሁ ይገባኛል ግን አይዟችሁ ሁሉን በሚችለው በእግዚአብሔር ላይ እምነታችሁን ጣሉ እርሱ ይጋርዳችኋል በተረፈ ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና በውጭ ሀገር ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም ለአለማችን ህዝቦች በየሀይማኖታችን አጥብቀን እንፀልይ ይልቁንስ እሄ ወደ ፈጣሪያችን የምንቀርብበት ጊዜ ነውና። መልካም ቀን ምርጦችዬ😘
    እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን 🙏
    ከቻላችሁ ወደ እኔም ቻናል ጎራ በሉ

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት

    እናመሰግናለን ሳባየ እኔም ትናትና ጋግሬ ነበር ሀሪፍ ነው

    • @tube504
      @tube504 4 роки тому

      የአምባሰሏ😍 የት ነሽ እህት እኔ ዉጫሌ ነኝ

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ጨረሶ ይማርሽ እህቴ ዋውው እንጅራሽ በጣም ያምራል እኔ ከመዳ ቤት ሁኝ እንዴት ነው ምጋግርው 100 ግዜ ነው ኮሽናቤት የሚመላለሱት አረብ አይመስሉም

    • @ፋፊነኝእናቴንናፋቂ
      @ፋፊነኝእናቴንናፋቂ 4 роки тому

      እደኔሰወች፣ወዶቹአይቀሩም፣አላህየሻበትከላጃአለእሱ፣አስርጊዜእየከፈቱያያሉ

  • @titioumer
    @titioumer 4 роки тому

    ሳባየ እንኳን ተሻለሽ

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti 4 роки тому

    አላህይይጠብቅሽ ወርቅተፈጥሮ

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 4 роки тому

    የእውነት በጣምነው የሚአምረው ፈጣሪን እኔ እጋግራለሁ ግን እደዚህ ወዝ የለውም በጣምነው የሚአምረው ፈጣሪን

  • @keedandalnaradan3148
    @keedandalnaradan3148 4 роки тому

    ጎበዝ

  • @ساليحسن-ي4د
    @ساليحسن-ي4د 4 роки тому

    አብሽር ሰባዬ እንኳንም ፈጣሪ አደነሽ ዉዴ

  • @sofiyasultan3576
    @sofiyasultan3576 4 роки тому

    Wooow mashi allha mashi allha 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹❤️💋Asayi maree

  • @qidistiiyeema.maryaainatee9382
    @qidistiiyeema.maryaainatee9382 4 роки тому

    Wow yenmarii

  • @vucuc4324
    @vucuc4324 4 роки тому

    ከልብሽ ሴት ነሽ እናት የወለደችሽ አሰራሩን ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል እኔ ጎበዝ ነው

    • @rfamily4721
      @rfamily4721 4 роки тому

      እጀራ አሰራረ ታገኛለሽ ከነማብራሪያው

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 4 роки тому +5

    እኔም አዘጋጃለሁ በጣም ምርጥ ነው የውነእንጀራ ነው ጣእሙም ሽታውም

    • @sabusaa5641
      @sabusaa5641 4 роки тому

      እንዴት ነው አዘገጃጀቱ

    • @adistigi2140
      @adistigi2140 4 роки тому

      @@sabusaa5641 ለኔም አሥረዱኝ

  • @መዳህኒትየወሎዋ
    @መዳህኒትየወሎዋ 4 роки тому +1

    በናትሸ ፈልጌሸ ነበር ገኒየ

  • @የድሬልጅየድሬልጅ-ለ4ረ

    እኔ በጣም ሞክራለው አይን አለው ግን ጣዕሙ ብዙም ደስ አይልም

    • @zamzam4636
      @zamzam4636 4 роки тому

      በካሜራ አታቡኪው ማር

    • @የድሬልጅየድሬልጅ-ለ4ረ
      @የድሬልጅየድሬልጅ-ለ4ረ 4 роки тому

      በምን ላቡካው እስቲ ንገሪኝ

    • @rfamily4721
      @rfamily4721 4 роки тому

      እርሾውን ሶስት ቀን አቡክተሽ ከዛየምትቀላቅሊውን ዱቄት ወይም ሊጥ ደግመሽ ለሶስት ቀን ብታቦኪው ጣአሙ እጀራ እጀራ ነው እሚለው ሞክሪው እህት እደዝህ አድረገሽ

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይማርሽ እጀራሽ ያምራልእኔም አየጋገርኩ እየበላሁልሽ ነው ቆጆ

  • @muktarhaker9233
    @muktarhaker9233 4 роки тому

    Tebeji

  • @buzumegersa4868
    @buzumegersa4868 4 роки тому

    Good

  • @dosthdosth3576
    @dosthdosth3576 4 роки тому

    የተባረከ ይሁን ያምራል

  • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ

    ዋው ሳቢ የኔማር እኳንተሻለሺውደ ዋውያምራል እደትነውእምታቡኪውውደ አይዞሺማሪ

  • @fatimaf1677
    @fatimaf1677 4 роки тому +3

    እኔ አይሣካልኝም ገዝቼነው ምበላው ወንዶች ሠነፍ እንዳትሉኝ

  • @jamilasayd9476
    @jamilasayd9476 4 роки тому

    Sahtan

  • @ااا-ر3و
    @ااا-ر3و 3 роки тому

    Yana balemula

  • @jamilajamila9297
    @jamilajamila9297 4 роки тому

    ጎበዝ ናሽ ስባዬ

  • @fateehhussein3378
    @fateehhussein3378 4 роки тому

    yarabi Eshllaa Alla Afiyashi Alla istishi 👍👍👍👍👍🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @ልብውልቅ
    @ልብውልቅ 4 роки тому

    ቆጅዬ ባለሙያ

  • @ተመስገንአምላኬ-ሸ5ጀ

    ዋውውውው

  • @መክያኡመርተወከልቱአለአሏ

    ሥኮር ስኮር ካላለ ጣም አይኑ ያምራል መሻአላህ እኔ ሞክሪው አፍለኛ ነወ የሆነ

  • @محمدمحمد-ع5ر1غ
    @محمدمحمد-ع5ر1غ 4 роки тому

    بيلعافيا

  • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
    @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 4 роки тому

    Medami tabireyhi sis

  • @eakrmyasin1645
    @eakrmyasin1645 4 роки тому

    ግን ምስሩ ወጥ ለምን ጠቀረ ምክንኛቱም ሚያምረው ቀላ ሲል ነው ደስ ሚለው የወጥ መያ የለሽም እንጀራው አሪፍ ነው

  • @ሩሐማሩሐማ-ኈ7ቸ
    @ሩሐማሩሐማ-ኈ7ቸ 4 роки тому

    አሜን ሁላችንም

  • @gojamm5324
    @gojamm5324 4 роки тому

    Enkwan teshaleshe mesken

  • @amanuyeliyedigiliji5845
    @amanuyeliyedigiliji5845 4 роки тому

    Wyi mamaye amosh neber ede
    Enikuwan egize abiher maresh🌷

  • @tube8393
    @tube8393 4 роки тому

    ጉበዝ አይዞሺ አላህ ያሺረሺ እሺ

  • @zebibayimer2540
    @zebibayimer2540 4 роки тому

    ማሻ አላህ ሲያምር ሳባየ በናትሽ ከቻልሽ አሰራሩን አሳይን ብሊስ

    • @rfamily4721
      @rfamily4721 4 роки тому

      እኔወስጥ ግቢና እይ የጀራ አሰራር አለልሽ

  • @zenazeiter5899
    @zenazeiter5899 4 роки тому

    Wowwww wooowww

  • @ሩሐማሩሐማ-ኈ7ቸ
    @ሩሐማሩሐማ-ኈ7ቸ 4 роки тому

    አዎ አሳይኝ እኔ በጣም ብዙ ግዜ የእውነት ደፍቻለሁ አልተሳካልኝም

    • @Lena-bw6ml
      @Lena-bw6ml 4 роки тому

      ክክክክክ፣እኔስጣሙ፣እጀራእጀራአይለም

  • @የአለህበራያነኝየአለህበራ

    የምረል

  • @gwapomoto4215
    @gwapomoto4215 4 роки тому

    Wow wow sabay batami yamirale

  • @libnshe1423
    @libnshe1423 3 роки тому

    አሰረሩ አሳይ

  • @birtukanyerga2933
    @birtukanyerga2933 4 роки тому

    እህቴ ብጣም ድሰ ይላለ ብርች ባለሸኝ መሠርት አዘጋጅች ካሰብሁትኝ ብላይ ሁኑለኛል አመሰገናልሁ ውዴ

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 4 роки тому +4

    እኔም እጋግራለሁ አይኑ ያምራል ግን#የጀራጣም አይሰጠኝም😢በጀራ ናፍቆት ልሞት ነዉ

    • @asteryimer127
      @asteryimer127 4 роки тому

      ጎበዝነሽ

    • @asteryimer127
      @asteryimer127 4 роки тому

      አሠራሩን ንገሪን ባለሞያ

    • @rfamily4721
      @rfamily4721 4 роки тому

      ጎላበይ ወደኔ የጀራ ጣአም እዴት እደምናገኝ ሰረቻለሁ ገብተሽ እይ

    • @rfamily4721
      @rfamily4721 4 роки тому

      @@asteryimer127 ወዴኔ ጎላ በይፕሮ ፋይሌን ተጭነሽ

  • @munasalih237
    @munasalih237 4 роки тому

    ኡንከን.ተሽለሺ.እሂቴ

  • @woinshetgebreyohannes6976
    @woinshetgebreyohannes6976 4 роки тому

    እንኳን ደህና ሆንሽ ከቻልሽ አሣይን እንዴት እደሚጋገር🙏

  • @betlehemmulgeta2794
    @betlehemmulgeta2794 4 роки тому

    Wey wude eneqan teshaleshe ahunem fetari abezto yemareshe

  • @hadiya9139
    @hadiya9139 4 роки тому

    Asayinei♥️

  • @ساليحسن-ي4د
    @ساليحسن-ي4د 4 роки тому

    ሰባዬ እናት ሀገር እትዮጵያን አስተዉስኩ ከምር ሰባዬ❤❤❤❤ፈጣሪ ይጣብቅሽ ማሬ💋💋💋💋❤❤❤❤

  • @ekramabubakar7437
    @ekramabubakar7437 4 роки тому

    ማሻአላህ ባለሙያነሺ አላህተክፉይጠብቅሺ

  • @aminaahamad9269
    @aminaahamad9269 4 роки тому

    ማሻአላህ ባለሙያነሽ

  • @sajersajerk9722
    @sajersajerk9722 4 роки тому

    በጣምያምራልእጀራው

  • @marioumeth3559
    @marioumeth3559 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @konjoyataw2013
    @konjoyataw2013 4 роки тому

    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @goldlove7267
    @goldlove7267 4 роки тому

    ዋውውውውው ባለሙያ

  • @grend5224
    @grend5224 4 роки тому

    Enkuhan egzaber miratun lekalish sabiye

  • @Lena-bw6ml
    @Lena-bw6ml 4 роки тому +2

    እኔስሞክሬነበርግን፣ጣሙ፣እደጀራአልሆንአለ፣በርቺ፣ለሀገራችንሰላም፣ከትንሺወርብዃላ፣ከአገሬእገባለሁ፣እጀራበሺሮ፣በልቸአይቸዉእፍፍ

    • @aynaddisedema7770
      @aynaddisedema7770 4 роки тому

      ውዴ እንዲህ አዘጋጅው ዱቄቱን አምሽው ትንሽ መልኩ ጠየም ሲል አውጢውና ቀዝቀዝ ሲል ያልታመሰ ዱቄት ከታመሰው እኩል መጠን አድርገሽ በቀዝቃዛ ውሀ አቡኪው 5 ቀን ሲሆነው ከመጋገርሽ 6 ሰአት በፊት ውሀ አሙቀሽ አቅጥኝው ከዚያ ጋግሪው በቃ ቁጭ እንጀራ ይሆንልሻል ሞክሪው የውነት ትወጅዋለሽ

  • @ሀዩነኝየኮቻዋ
    @ሀዩነኝየኮቻዋ 4 роки тому +1

    ሳባየ እኳን ደህና መጣሽ ማር ውይይ ቀናሁኝ ዛሬስ በእጀራሽ ወላሂ ጎበዝ ነሽ ግን ብታሳይን ሀሪፍ ነው እኔም እድጋግር ውደ

    • @rfamily4721
      @rfamily4721 4 роки тому

      ወደኔ ጎላበይ እህት እጀራ ከመጀመሪያው እሰከመጋገር ታገኛለሽ ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ገብይ

  • @ሩሐማሩሐማ-ኈ7ቸ
    @ሩሐማሩሐማ-ኈ7ቸ 4 роки тому +1

    እንኳን እግዚአብሔር አዳነሽ

  • @zulifaabdulahakuwiat1467
    @zulifaabdulahakuwiat1467 4 роки тому

    Woow egeshi yebarki

  • @ምንትዋብባቢሎ
    @ምንትዋብባቢሎ 4 роки тому

    ቆንጆ እንጀራ ነው እባክሽን አሰራሩን ንገሪን

    • @rfamily4721
      @rfamily4721 4 роки тому

      ወዴኔ ጎላበይ እህት እጀራ አሰራር አለልሽ ከእርሾ እከሊጥ አቦካክ ተገኛለሽ

  • @tewabechlodamo9268
    @tewabechlodamo9268 4 роки тому

    Endet endazegejashu Niggarin ibakish enifeligalen!!

  • @ያልተፍታህልም
    @ያልተፍታህልም 4 роки тому

    ውይደስሲልማሻአላህነው፣ግንእኔሞልሬውእንደዚህአልሆነልኝም

  • @aminaahmad1109
    @aminaahmad1109 4 роки тому

    እኳን ተሻለሽ። የጀራውን አሰራር ንገሪን

    • @rakanalanazi7276
      @rakanalanazi7276 4 роки тому

      ሰላም ነው ሳባየ

    • @rfamily4721
      @rfamily4721 4 роки тому

      ወዴኔ ጎላበይ እጀራ አሰራር አለልሽ

  • @liduberhe1164
    @liduberhe1164 4 роки тому

    asayen mare

  • @ruqiyaanuriyee7348
    @ruqiyaanuriyee7348 4 роки тому

    እንኳንም ተሻለሽ ሳቢ ዉድ ግን አሳቅሽኝ ተነፍቸ ነበር ስትይ

  • @jesuslove9609
    @jesuslove9609 4 роки тому

    endet argash naw ye iruz injer yesarshu

  • @alamitoashur1580
    @alamitoashur1580 4 роки тому

    Wwwow g
    👏👏👏👏