በጣም ሴቶችን የሚያበሳጭ የወንዶች ጸባይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 61

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  Місяць тому +2

    እንኳን ሰላም መጣችሁልኝ ወዳጆቼ እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞችን ማየት የምትፈልጉ ከሆነ ከወዲሁ አዲሱን ቻናሌን ሰብስክሬይብ አድርጉua-cam.com/channels/DqZSsYWM9QKzxIRzQEhwoA.html?si=VzXL7qLUxgoJJrje

  • @Scgbjkbfcv
    @Scgbjkbfcv Місяць тому +4

    በርቺ🙏👍

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w Місяць тому +2

    የኔ እመቤት በምግብ ስራ የተካንሽ ባለሞያ አንደበትሽ ደሞ ልብ የሚያርስ 😊 በእውነት አንቺን ወልደው ያሳደጉ ይባረኩ ባንቺ ውስጥ አያቸዋለሁና ተባረኪልን:: 👌🙏

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 Місяць тому +3

    ኧረ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ባል ይቅርታ ጠያቂ ነው ሲቀጥል የተባረከ እግዚአብሔርን የሚፈራ ነው ።በጤና ያኑርልኝ 🙏ሜሉ ❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Місяць тому

      @@tigistbalew8913 አሜን ቲጂዬ አብራችሁ የምታረጁ ያርጋችሁ

  • @leaderleader9067
    @leaderleader9067 Місяць тому +1

    ሜሊዬ ጥሪ አስተማሪ ሊሆኑ የሚችሉ ነጥቦችን ነዉ ያነሳሽው

  • @MamiTheleki
    @MamiTheleki Місяць тому +1

    በጣም ነው ምወድሽ ❤

  • @enjera-h9x
    @enjera-h9x Місяць тому +1

    የኔ ፡ አስተዋይ ፡ በትክክል ፡ ብለሻል ፡

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Місяць тому

    ቆንጆ ድንቅ ምክር በርቺ !

  • @kalkidantessma3897
    @kalkidantessma3897 Місяць тому

    Wey mellya sewedesh eko betam new yemenamesegenesh tebareki yena konjo

  • @fantayegebremariam5207
    @fantayegebremariam5207 Місяць тому

    You are great. Thank you. God bless you.

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Місяць тому +12

    ሜሉዬ የኔ ባል ይቅርታ ከሚጠይቅ እስር ቤት ቢገባ ይመርጣል

    • @shalom744
      @shalom744 Місяць тому +3

      😂😂😂😂

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Місяць тому +1

      @@BK-zh9eq አይ ዞን ብቻሽን አይደለሽም...ለምን ይሆን ይቅርታ መጠየቅ የሚከብዳቸው? ብዙ ግዜ እሰማለሁ ቪዲዮውን ጋብዥው

    • @Selameta912
      @Selameta912 Місяць тому

      @@Mellyspicetvጭራሽ ይበድ😄😄

    • @dawitwk4271
      @dawitwk4271 Місяць тому

      ጀግና ባል ነው😊

    • @leaderleader9067
      @leaderleader9067 Місяць тому

      ሜሊዬ ጥሩ አስተማሪ ሊሆኑ የሚችሉ ነጥቦችን ነው ያነሳሽው

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy Місяць тому +2

    You are absolutely right 👍

  • @JaboSaed
    @JaboSaed Місяць тому

    ሜሉዬ በተለይ ቁም ነገር አውርተሽ ስትጨርሺ እሺ ምናልሺኝ? የሚሉትስ ነገር???😊😅

  • @yenazarethlije558
    @yenazarethlije558 Місяць тому

    Meluu I like your hair" were did you order ?? pls website negrreyye.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Місяць тому

      @@yenazarethlije558 vivi hair የኔ ውድ

  • @Loo101k9-0
    @Loo101k9-0 Місяць тому

    በርቺ!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Місяць тому

      @@Loo101k9-0 እሺ የኔ ውድ

  • @רותאנילו
    @רותאנילו Місяць тому +3

    ከልቤ ዉስጥ ነዉ የገባዉ የኔን ቤት ነዉ የገለጽሽዉ ቀጥይበት❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Місяць тому

      @@רותאנילו እሺ ዩኔ ቀና

  • @habeshalove7466
    @habeshalove7466 Місяць тому

    Enamesegenalen yani aseteway

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል Місяць тому +1

    የኔ ባል ስህተት መታረሞ አይወድም ያብዳል እኔም አፌ አያርፍ ስራ ያግዛል ግን ከመራሽው እርግፍ አረጎ የተወዋል

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 Місяць тому

      Correction አይወዱም ተፈጥሯቸው ነው ምን ይደረጋል

  • @user-qy9ov2fo2j
    @user-qy9ov2fo2j 29 днів тому

    የሀበሻ ወንዶች ይሄን የሚያደርጉት ሴቶችን ስለሚንቁ ነው፡

  • @sebletesfay4164
    @sebletesfay4164 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shalom744
    @shalom744 Місяць тому

    Gub kit😂😂😂😂..betam new ko mitasikign melu.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Місяць тому +1

      @@shalom744 እውነቴን እኮ ነው

    • @shalom744
      @shalom744 Місяць тому

      @@Mellyspicetv 😅😅 lik nesh ababalish new yasakegn.

  • @habeshalove7466
    @habeshalove7466 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @le1785
    @le1785 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 Місяць тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Godisgood20209
    @Godisgood20209 Місяць тому +4

    ምግቡ ይሻለን ነበር 😄

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman Місяць тому

    Disclaimer ፕሮግራሜን ከመጀመሬ በፊት የትዳር አማካሪ አይደለሁም😂😂😂

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Місяць тому +2

      @@SuperTherocketman አዎ ኑሮ ካስተማረኝ እንደማወራ የተከበረው ፍርድ ቤት ይወቅልኝ

    • @salemethiopian4447
      @salemethiopian4447 Місяць тому +1

      ​@@Mellyspicetv😅😅

    • @SuperTherocketman
      @SuperTherocketman Місяць тому

      @@Mellyspicetvፍቅር ስርተው ሲጨርሱ(ሴቶቹ ብዙ ጊዜ አይጨርሱም) ወንዶቹ ጀርባ ስጥተው የሚተኙትስ???ሂሂሂሂ ምነው ተረሳ?

  • @shalom744
    @shalom744 Місяць тому +1

    ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ ...ewnet new. Andande gin hulum tsebayoch ayitawekum beka behidet kes kes eyalu yiwetalu, by then it's too late tidarun lemakom, lemakem demo betam tigist ena yeza sew fekadegninet yasfeligal. Ay Melu...aschegari new bicha. Manim sew ayikeyerim.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Місяць тому +4

      @@shalom744 ሻሎምዬ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ተረቱን አመጣሽው......... እውነት ነው ትዳር ማፍረስ ቀላል አይደለም ክቡርም ነው የሚለያዩም እንደው ካቅም በላይ በሆነ ችግር ነው ።ግን አንዳንድ ሰዎች ገና ከጅምሩ ስንፍናቸው ያስታውቃል ግን በቃ ፍቅር ላይ ስለምንሆን ለራሳችን አስተክካክለዋለሁ የሚል ምክንያት እየሰጠን እንቀጥላለን ነገር ግን ሰውየው ምንም የመቀየር ትጋት የለውም በቃ እንደዝዚህ አይነቱ ለራሱም ለሰውም አይበጅም አብሮ ከመንጋተት ሌላ

    • @shalom744
      @shalom744 Місяць тому

      @@Mellyspicetv esu ko new betam yemishewiden neger melu. Demos sintu fekadegna wend new ego'win sebro lemestekakel yemitegaw? Bezih wist rasin matat, beshita lay mewdek yimetal aleza beka careless yehone, endanchi migiboch sayhon ta'em yelelew 🤣 nuro yinoral le lijoch teblo. Endihu tidarin meftat kebad new awo.

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp Місяць тому

    እኔ ያስቸገረኝ ስሜት ነው😢 ትንሽ ከተጣላን ብድግ በየ በቃ እንለያይ ነው ምለው መውጫ ቃሌ ይህ ነው ከዛ እንደዛ ካልኩ ብሃላ በደቂቃዎች ውስጥ ጸጸት😢 ደግሞ እንለያይ የምለው በስሜት ሁኜ ነው ግን በስሜት ብሆንም ትክክል እንደ ሆንኩ ይሰማኛል በዛች ደቂቃ በቃ ድርቅ ብየ ነው እንለያይ ምለው በስሜት ውስጥ እንደ ሆንኩ እያወቅኩ😢እና በቃ ይህ ቃል አብዛቼ ከመጠቀሜ የተነሳ እራሴን እየጠላሁ ነው ማለት ይቻላል ምክንያቱ ህልሜ ከአንድተ ወንድ ጋር መዝለቅ ነው ግን ህልሜ እንደዚህ ሁኖ ሳለ ከአፌ የሚወጣው ነገር በጣም አስቸገረኝ

    • @ቅዱስእማኑኤል
      @ቅዱስእማኑኤል Місяць тому +1

      እንለያይ የሚለው ቃል ለእሡ ሙዚቃ ይሆንበታል አንድ ቀን እሺ እንለያይ ሢልሸ አርፈሸ ትቀመጫለሸ ከዛ ይንቅሻል

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 Місяць тому

      አፀደ እየቀለድሽ መሆን አለበት ሂጂ ቢልሽ ምን ልትይ ነው የልጅነት ፍቅረኛሽን ትተሽ ምን ይባላል የመጀመሪያውን ለምን ይፈቱታል ሁለተኛው እማ እንኳን እህል ውሃ እንቅልፍ ይገምታል ይባላል አርፈሽ ተቀመጭ ባል የለም ክክክክክክ

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp Місяць тому

      @@asnabelayneh7228 እረ እየቀለድኩ አይደለም ህጂ ካለኝማ ሙቼለሁ😂😢ግን ጸልይልኝ እስኪ በእውነት

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp Місяць тому

      @@asnabelayneh7228 እረ እየቀለድኩ አይደለም ህጂ ካለኝማ ሙቻለሁ😂
      ጸልይልኝ እስኪ😔😰

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Місяць тому

      ዋናው ችግሩን ማወቁ ነው አንቺ ደግሞ ችግርሽን ታውቂያለሽ ስለዚህ ከጸሎት ጋር ስትናደጂ ስሜትሽን መቆጣጠር ተለማመጂ

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤