ማሻ አላህ ፍሀድ እና ሰሚራ መልካም ጋብቻ/አዝናለሁ የኢትዮጵያውያን ወንዶች 😁😂/ Fahad/Samira

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 226

  • @FetihaTube
    @FetihaTube 4 роки тому +22

    ፈሀድ እና ሰሚራ በመጋባታቸው ደስ ብሎኛል ። አንደኛ ሙስሊም ነው። ቅር ያለው ዘረኛ መሆን አለበት ። ትዛዙ ከአላህ ነው እኮ

  • @ደሐብ
    @ደሐብ 4 роки тому +3

    ልክ ነሽ ምን አገባቸው የት ነበሩ አሁን እሚንጫጩት?

  • @semuatube6219
    @semuatube6219 4 роки тому +5

    ትክክል ነው ወተናገርሽው አላህ ይጨምርልሽ🌹

  • @الحمدللهوشكور
    @الحمدللهوشكور 4 роки тому +2

    በጣምምምምም ተመቸሽኝኝኝኝ
    እህት መሻአሏህህህህህ
    አለይኪ
    እህቴ ጎበዝዝዝዝ ነሽ ሴቶችም ወዶችም ይጨርጨሩሩሩ ወንዶችም ይጨርጨሩሩሩሩ ከሴት ልጅ ብርንጂ ፍቅር አያቁምምም

  • @nourasultan5619
    @nourasultan5619 4 роки тому +1

    የአረብ ወንዶች እኮ
    ለሴቶችበጣም ክብር አላቸው
    አቂቃ አላህ ይጠብቃቸው ትዳራቸውንም
    አላህ ይባርክላቸው

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 4 роки тому +37

    አይአንቺልጅ ትመችኛለሽ🤣🤣😅😅😅😂😂😂

    • @zuzuzuzu6414
      @zuzuzuzu6414 4 роки тому

      በሳቅ ገደለችኝ እኮ

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 роки тому

      @@zuzuzuzu6414 ኢስላማዊ ጥያቄ ና መልስ ከወድማችን ጋ አብረን እንማር ስወዳችሁ በፍቅር ተቀላቀሉ 😍😍👇👇
      ua-cam.com/video/KiueMtqR8EE/v-deo.html

  • @imaniman3704
    @imaniman3704 4 роки тому +2

    ክክክክክክክ ወንዶችዬ ጉዳችሁ ፈላ እውነት ነው የኢትዩጳያ ወንዶች እስኪ ፈቅር መስጠትን ልመዱዱዱዱዱዱዱ

  • @ዘረኝነት.ጥብናት
    @ዘረኝነት.ጥብናት 4 роки тому +2

    መልካሞች ለመልካሞች መጥፎወች ለመጥፎዎች ናቸው ብሎናል የአለማቱጌታ ።ስለዚህ ሁሉም የተፃፈለትን ነው።

  • @ሃሩንሚዲያድምፄነው
    @ሃሩንሚዲያድምፄነው 4 роки тому +1

    ክክክክክክክክ የኔ ቅማም ሁሌ ደሰሰሰሰ ትኛለሺ አረቢኛሸ ግን በሳቅ ፊሪፈጥ አደረገኝ
    ኡኳን ተገቡ እኔም ለገባ ነው አረብ አረቦች ለሴት ልጂ በጠም ክብር አለቸው

  • @tidaa3133
    @tidaa3133 4 роки тому

    ወረቢ እኔም ጌታየ ከሰጠኝ አይኔን ጨፍኘ የማገባዉ ።በተለይ ሳኡዳዊ ከሆነ
    ምናባታቸዉ ደሞ ለሃበሻ ርጋጭ

  • @tube5199
    @tube5199 4 роки тому +18

    አረቦች ለሴት ልጅ ክብር አላቸው ይቀናሉ በሚስቶቻቸው አይደራደሩም የኛ ሀገር ወንዶች ሁሉም ባይባል በተላይ አረብ ሀገር ያሉት ለብር ነው እሚያገቡን ሰርታ እንድታመጣላቸው ስለዚህ ሴት ደሞ ግደታ የለባትም ባሏን ሰርታ የማሳደር እናም ሰርቶ ወደሚያሳድራት ትሂድበት በራፍ አትዝጉ ክክክ

    • @seadamehammed8312
      @seadamehammed8312 4 роки тому

      Q

    • @Tube-qr9de
      @Tube-qr9de 4 роки тому

      ልክ ነሽ

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 роки тому

      @@Tube-qr9de ኢስላማዊ ጥያቄ ና መልስ ከወድማችን ጋ አብረን እንማር ስወዳችሁ በፍቅር ተቀላቀሉ 😍😍👇👇
      ua-cam.com/video/KiueMtqR8EE/v-deo.html

    • @ababaalali2964
      @ababaalali2964 4 роки тому

      👍👍👍👍

    • @الحمدللهوشكور
      @الحمدللهوشكور 4 роки тому +1

      የኔ ቅመም በጣም ወሏሂ የሠው ትዳር ለመበጥበጥ ቁሞዋል ሀሲዶቾ
      ምነው ደግሞ ፍቅር አሠጣጥን ሴት ልጅ ውድ መሆኗን አያቁም የኛ ወንዶች ሲጀመር ከመቶ ፐርሰንት አንድ ፐርሰንት ቢገኝ ነው
      ሴት ልጅን ለማስተዳደር ሣይሆን የሚያገቡት ጨቁነው ለመያዝ እሷ እንድታስተዳድረው ነው የሚፈልገው
      የባልነቱን ስሙን ብቻ ነው የያዙት ሲጀመር
      ኧረ አረቦች በይኝ እነሱኮ ለሚስቶቻቸው ትልቅ ፍቅር አላቸው በዛላይ ወንዶቹ ናቸው የሚያስተደድሯቸው የኛ ግን ውሾች ጅቦች ናቸው ዝምብለው የወንድነት አስተሳሰብ የወንድነት አቋም የላቸውምምምም
      ኧረ የሰው አገሮቹ ወንዶች ፈቅር ናቸው
      የኛን ወንዶች እንደው ዝምምምም ነው ሆዴ እየጨሰ ነው እውነት ለመናገር ለማየትኳን ያስጠሉኛል በምን እንደምገልፃቸው አላቅም ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በጥቅሉ ለሴት ልጅ ለሚስቶቻቸው ክብር የላቸውም ወሏሂ አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 4 роки тому +6

    እስኪ ንገሪያቸዉ እህት ከአረብ ሀገር ወደ ሀገር የሚገቡ እህቶች የሚያገባቸዉ እያጡ ሒጃብና ኒቃብ እየጣሉ ካፊር ሲያገቡ ያላቃጠላቸዉ ወንዶች አሁን ወንድ መሠሉ ፈሳሞች ሆሆሆሆ

  • @tube5199
    @tube5199 4 роки тому +2

    ክክክክ አሳቅሽኝ ከዚህ ቸኮሌት ከዚህ ወተት ባንድ ላይ ሲቀላቀል አይስክሬም በይው 😋

  • @የትምልኑርስደተኛነኝ

    የኔ ማር ስውድሽኮ በቃ ሀቅ ሀቅ ነው የምትናገርው ምን ልበልሽ የኔ ማር ድድድድድድድ

  • @rabiara9019
    @rabiara9019 4 роки тому +3

    እንዳንች መልካም የሚመክር ነው. የሚበጅን. ላይክ አድርጊሽአለሁ

  • @fedichecolate9441
    @fedichecolate9441 4 роки тому

    አቦ ይመችሽ! ! ሀሀሀሀሀሀ ወላሂ ፈታ ትበልበት

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 4 роки тому +2

    የኔ ማር ሼር ነው የማረገው ለዛ ላረመኔ ለልጆቸ አባት ወላሂ ሠዑድ ነው የሚኖረው ይዴርሰዋል ሌላ ሂወት መስሬቶ☝️

    • @samsonga1044
      @samsonga1044 4 роки тому

      እንዴ የሰሚራ ባል ማለትሽ ነው ሰሚራ ልጅ አላት እንደ

    • @rhamahamedyoutube8242
      @rhamahamedyoutube8242 4 роки тому

      @@samsonga1044 አይ ለራሴን የፈታኝ ባል ነው እንጂ የሰመመራን አዬዴለም እህቴ የዚቺ የልጅቱ ትምርህት አጄቴ ዴርሳ ነው እንጂ

    • @samsonga1044
      @samsonga1044 4 роки тому +1

      @@rhamahamedyoutube8242 አብሽሪ ውዴ ለበጎ ነው አላህ የተሻለውን ይሰጥሻል

    • @rhamahamedyoutube8242
      @rhamahamedyoutube8242 4 роки тому

      @@samsonga1044 እሺ የኔ ልዪዪዪዪዪዪዪ☝️

  • @jamalahmadahmad3320
    @jamalahmadahmad3320 4 роки тому

    ምንአገባቸው

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 4 роки тому +2

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔ ልዪዪዪዪ ዴስስ ትይኛለሽ ወላሂ ኡፍፍፍፍፍ የኔ ፍልቅልቅ❤️❤️❤️😁😁

  • @nikabismybeaut8587
    @nikabismybeaut8587 4 роки тому +15

    ዝም በያቸዉ አንዳንዱ ሰው ያልበላዉን ያካል 😂😂ቅናት ድፍት ሊያደርጋቸዉ ነው 😂😂

  • @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ዠ4ወ

    የሱኡዲ ወዶችማ እህት. ተኝቶ እደቀለብ ነው. እስይ እክዋንም አገባች

  • @ghijggg8787
    @ghijggg8787 4 роки тому

    አች ኢሳምን እንደት ነበር ያልሺው

  • @የታጠቅአድነቅነኝ
    @የታጠቅአድነቅነኝ 4 роки тому +1

    የኔዋ ጎቦዞ በረች ወአሊኩሙ ሠለማ ወረመቱለህ ወበረከቱ 👍💪🥀🥀🤣🤣🤣🤣🤣🤣የሰቀኝ የች አነገገረሽ ነዉ

  • @medinagvsk1098
    @medinagvsk1098 4 роки тому

    ሣህ
    እኔ ደስስስስስ ነውያለኝ ሀቂቃ
    መብሩክ
    ብያለሁ
    የኢቶ ወንዶች ክክክክክ ነቃነቃበሉ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ክክክክክ ቅመም ንገርልኝ በማያገባቸው ገብተው ያዙኝ ልቀቁኝ እሪይ የሚሉ ማፈሪያዎች

  • @zn994
    @zn994 4 роки тому

    መውሊድ ቢድአን ማንገሻ ዲንን ማፍረሻ
    መውሊድ ነብዩን (ﷺ) ማስታወሻ ሳይሆን የሳቸውን ሱና በማፍረስ ፣ ቢድአን የሚያነግሱበት በኢስላም ያልተደነገገ ተግባር ነው ፡፡

  • @zuzususu9488
    @zuzususu9488 4 роки тому

    የእኔ እህት ልክ ብለሻል ሀራም አልሰራች አላህ ያዋዳቸው

  • @የረሱልወዳጂየረሱልወዳጂ

    ትክክክል የኛወቹስ አሉአይደል በሀራም የሚባልጉ በሶየተጀመረ ይመስል አካበዱት

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 4 роки тому

    ትክክል እህቴ"አች ቅንነሽ"ውነትነው በማያገባውገብተው "ነው የሚቀባጥሩት

  • @teub8775
    @teub8775 4 роки тому

    መንታ መንታ ኧረ ጉዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አሚንን

  • @ኢትዮጲያ-ኘ4ተ
    @ኢትዮጲያ-ኘ4ተ 4 роки тому +1

    አቦ ይመችሽ ምችት እኮ ነው ምትይኝ ነገራቸው።

  • @zabeba5936
    @zabeba5936 4 роки тому

    አቦ ይማችሽ በርች ምድረ ምቀኛ ሁላ ተየቻው
    ክክክክክክክክክ አረ በስቅ

  • @የእማማጨቤእናትዙፋን

    ክክክክክክክ ግን ለንግድ እንዳይሆን የግባት

  • @nasramohamed5104
    @nasramohamed5104 4 роки тому

    Aachii afiishii indda jibii nawu mii safawu

  • @zakrahz5522
    @zakrahz5522 4 роки тому

    ትክክል በርቺ

  • @fhjjvjk1456
    @fhjjvjk1456 4 роки тому

    Winetishi new maree

  • @ኡሚየእኔቢቻ
    @ኡሚየእኔቢቻ 4 роки тому +2

    ክክክክክ በአረብኛ
    ያልበላቸውን ሚያኩ ብዙ ናቸው የራሱን አይብ መመልከት መልካም ነው

  • @ekrammohammed1882
    @ekrammohammed1882 4 роки тому

    አሁንማ ነቃን እኮ ሲፈንየ ክክክክ የኛ ወዶቺ ይጫጩ ተያቸው

  • @ሀውለትየደሴዋ
    @ሀውለትየደሴዋ 4 роки тому +2

    ትክክልነሺ ጥሩ ባል ያርግላት

  • @ethiopia5582
    @ethiopia5582 4 роки тому

    ምን አገባቸው ትክክልነሽ

  • @kedhabshawet2749
    @kedhabshawet2749 4 роки тому

    እዉነትሽን ነዉ

  • @الحمدللهوشكور
    @الحمدللهوشكور 4 роки тому

    ትክክል ነሽ ማሬ የኔ ቅመምምምም
    ተመቸሽኝ ግልፅ ነሽ ውዴዴዴዴዴ

  • @anioromodhaaniarsidhabiyaa8839
    @anioromodhaaniarsidhabiyaa8839 4 роки тому

    As wr wb dhugaa Kett baaredu tiyaa

  • @ሱብሀንአላህ-ቸ4ኈ
    @ሱብሀንአላህ-ቸ4ኈ 4 роки тому

    ትክክክል አህቴ ግን አማረኛ ቢችል እሶስታወራ አይኑ ቁልምቁልም ይላል አረብ ለሴት ክበር አለዉ እኔ ግን በሀበሻ አልደራደርም ያገርልጂ ወርቅነዉ እሶበሚዳ ስለወጣች እጂ ሊሎችም አሉ ያገብ አላህ ያሳምርላቸዉ

  • @sadatube1648
    @sadatube1648 4 роки тому

    ትክክል በልሻል ውድ

  • @sami3992
    @sami3992 4 роки тому +2

    Kenat asemelebach!!

  • @ethiopia5582
    @ethiopia5582 4 роки тому

    የኔቆጆ

  • @ሀያትየኡመርሚስትነኝ

    በትክክል እውነትነው አብሺር

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 4 роки тому

    ውነትነው"ክክክክክ

  • @ነኢማየናቴያባቴናፍቂ

    አላህ ይጠብቅሽ የኔ ቅመም

  • @ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
    @ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ 4 роки тому

    ሰመተሻል ሰሚራ ውለዱ አስታረጁ 😂☺️☺️😂😂 ተመቸሸኝ ነብሴ

  • @ሙስሊምነውስሜየኔመነሻከሙ

    እውነትሽን ነው የኔ ፍልቅልቅ የኛ ወንዶች ለብር ያላቸውን ፍቅር ትንሽ ከፍለው ለሚስታቸው ቢሰጡ የውጭ ዜጋ የምታገባ ሴት የለችም ነበር

  • @munit9547
    @munit9547 4 роки тому

    ትክክል ነሽ የኛ ወንዶች ብር ነው የሚፈልጉት ጭራሽ ስራ የምሰሪ ከሆነ ስራም አይፈልጉም ብዙ እያየን ነው

  • @mkayamakeya172
    @mkayamakeya172 4 роки тому +1

    እንካን አገባች ይማቻት

  • @ኢትዮጲያሀገሬዋ
    @ኢትዮጲያሀገሬዋ 4 роки тому

    ማሻአላህ ብለናል ማማየ

  • @hayatselemtewatubem5857
    @hayatselemtewatubem5857 4 роки тому

    ጡሩ ባል ያዲርግላት ያረብ

  • @አሴ-ኈ7ኘ
    @አሴ-ኈ7ኘ 4 роки тому

    ተመቸሽኝ እህቴ እውነትሽን ነው። የኛ ወንዶች ለመለየት ከፈለገ የወለደውን ልጅም የኔ አይደለም ይላሉ ቡዙወቹ እኔም አንዷ ተበዳይ ነኝ

  • @nuranasir9057
    @nuranasir9057 4 роки тому

    Lek beleshal hayatii

  • @ሉሉዋሉሉዋ
    @ሉሉዋሉሉዋ 4 роки тому

    ትክክል ብለሻል

  • @የትምልኑርስደተኛነኝ

    ቀን ተው ነው ውድ

  • @aminahussenendris2056
    @aminahussenendris2056 4 роки тому

    ማሬ ተመቸሺኝ ረሡልም ሀበሻ አግብተዋል እንኳን ፉአድ ለምን ያካብዳሉ ምድረ ቱልቱል ሀበሻ እኔም አረብ ነዉ ያገባሁት እስኪ ምን ትሆኑ የሠሚራ ብርቅ ነው እንደ

  • @meriam4648
    @meriam4648 4 роки тому

    ሀሀሀ አሚን

  • @mimibaby1035
    @mimibaby1035 4 роки тому

    ተመቸሽኝ

  • @ghfh2994
    @ghfh2994 4 роки тому

    ትክክል ነሺ ፋጡሚ

  • @ababaalali2964
    @ababaalali2964 4 роки тому

    አድቃ ነሽ እነደ

  • @ኡሙረህማ
    @ኡሙረህማ 4 роки тому

    ትክክል

  • @LoveLove-ho6nu
    @LoveLove-ho6nu 4 роки тому +1

    ትክክልእህትበርቺልን👍👍💪💪💪☝💋💋🌷

  • @ፋፊኡሙአፍናን
    @ፋፊኡሙአፍናን 4 роки тому

    አቦይመችሽ የልቤንነውየተናገርሽው

  • @seada435
    @seada435 4 роки тому

    ሠላም ነው እህቴ ደህና ነሽ ጠፋሽ❤❤❤❤😍😍😍😍ትክክል ነሽ

  • @bctyu3997
    @bctyu3997 4 роки тому

    Menew yegna wendoch tekatelachu enkuan agebach allah yebereka tedar yergelachew

  • @hejejehfjfu3663
    @hejejehfjfu3663 4 роки тому

    ሀበሻመልካምመናግረአይውድም ነጮችክጥቁረጋእየተጋቡአይደል ፍቅራቸሲያስቀና ሀበሻስንባል በጀግንነት ናበዘርኝነት የተጠመድእጅ በስላምተጠመድአይደለም አለም ስልጥኖየኛሀበሾችግን ሁዋላቀረናቸው አግቡሴቶች ብቻ ባጋሌ ሲላኔእደዚህያሉትአይመችኝም እዳትነካኩአደራ አርብአድአግቡሀበሻ በዘርኝነት የተጨማለቀነው

  • @samisas4880
    @samisas4880 4 роки тому

    ሳህ ክክክ

  • @to5225
    @to5225 4 роки тому

    ክክክክ

  • @ahffgdffgdffg189
    @ahffgdffgdffg189 4 роки тому

    ክክክክክክ

  • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
    @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 роки тому +1

    እረ ተይይይ አችልጅ። 😀😀😀😀😀😀😀

  • @halimahalima5578
    @halimahalima5578 4 роки тому

    Ere indefelegachihu yefelegachihutin agbuu gin yehabeshaa wondoch iyalachihu sim ataxfuu

  • @yasaryasar3690
    @yasaryasar3690 4 роки тому

    ኮሜት መጻፍ አልወድም ግን ዛሬ ልጻፍ የተናገርሽዉ በሙሉ መቶ ፐርሠንት ትክክል ነሽ የኛ ሀበሻ ካንች ከተለየ ልጁን ዞር ብሎ አያያም ለሴት ልጅ ክብር የላቸዉ ሤትን ልጅ ሢያገቡ አረብ ቤት እየለፋች የምታመጣዉን ብር ጨምረው ነው የሚያገቡ ሴቷ ሥራ ፈታ ብትቀመጥ የባልዮው ጸባይ ይቀየራል ብሩ ስለቀረበት

  • @masiizuuizuuukoo4014
    @masiizuuizuuukoo4014 4 роки тому

    sifaniye konjo

  • @sajedamouhammed1010
    @sajedamouhammed1010 4 роки тому

    ከምር ይመችሽ አቦ ያጀመአ የስወችን ነውር አንከታተል

  • @wyentwyent2564
    @wyentwyent2564 4 роки тому

    አሚን

  • @meriam4648
    @meriam4648 4 роки тому

    አረ የመቸሺ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 4 роки тому +2

    እውነትሽነው የሌላዜጋንአላቅም ሳኡዲአረቢያግን ልጅ ከወለዱ ከሚስታቸውጋርቢፋቱም ልጃቸውን ይከባከባሉ ይረዳሉ የኛዎቹ ወልደው መጣልነው ሌላው የኛወንዶች ብርነውየሚወዱት ማስተዳደርም አይችሉም ሰነፎችናቸው ጠንክረው ቤቴ ቤቶብለው አይሰሩም ግን ሁልምአይደለም 100/10 ነው ጥሩዎቹ ለነሰሚራም መልካም ጋብቻ እኔ የሌላዜጋ አላገባም ምክንያቱም ቤተሰቦቼን አገሬን ጥዬ መኖርአልችልም አላህ ሀገራችንን ያሳድግልን በሃገራችን ያኑረን እናም ያወራሽውሁሉ ልክነው ምንምስህተትየለውም👌👌👌👌👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️😘😘 ስታወሪ በሳቅው የምተገሊው🤣🤣🤣

  • @ሱሴነሽማም
    @ሱሴነሽማም 4 роки тому

    Awo wontsh

  • @tgtravel2500
    @tgtravel2500 4 роки тому

    ሀሀሀሀሀ የተናገርሺውን አረበኛ ብተረጉሚው ራስሺ ትስቂ ነበር

  • @jdhd9577
    @jdhd9577 4 роки тому

    እኛ ብራችሁን በልተን ሳይሆን ቅጣችሁን እደውጭ ዜጋ አንበዳም ያላችሁ ጊዜነው እምኬዱት ትላሞች

  • @habibaomer9577
    @habibaomer9577 4 роки тому

    በአረቢኛ የተናገርሹ ምድ ነው ያልሹ ሀሀሀሀ

  • @djjdjdjjdndndnfnfjf8949
    @djjdjdjjdndndnfnfjf8949 4 роки тому

    የራሳ አሮባት የሠዉ ታማስላለይች አቼ ምንድ ዘባዲ ዝምበይ ሱዳኔ የበዳዉ እና ግመል የረገጠዉ ላመት አይደፍንም ብለዋል ያቺ እደነዉ ደፈነ ?

  • @ethiopia5582
    @ethiopia5582 4 роки тому

    ስወድሽኮ

  • @እንማማር1234
    @እንማማር1234 4 роки тому

    ሰላምምምምምምምምም ሲፋን አቤት ምርቃት ክክክክክ

  • @afnaneftuuh3196
    @afnaneftuuh3196 4 роки тому +1

    Unatishin nahu wly laa qalacho lakati yelachom wly

  • @sjyoutube9261
    @sjyoutube9261 4 роки тому

    አረብ አገኜን ብለህቹሁ ሩጣቹሁ አትግቡ። የገቡትም ስቀየቸው የዩነው ነው። ነጌ ስጣሉ ልጆቻቸው መከራ የዩነው።

  • @samirasamira4571
    @samirasamira4571 4 роки тому +5

    ሲፉየኔመሬበጣምነውየምውድሽ

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 роки тому

      እኔም ስወዳት. ኢስላማዊ ጥያቄ ና መልስ ከወድማችን ጋ አብረን እንማር ስወዳችሁ 😍😍👇👇
      ua-cam.com/video/KiueMtqR8EE/v-deo.html

    • @jemumidiya2047
      @jemumidiya2047 4 роки тому

      አርቲስት ኢሳም ሀበሻ የልጆቹን እናት ታረቀ

  • @Gk-wx6qp
    @Gk-wx6qp 4 роки тому

    ትክክክክል

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 4 роки тому

    ወሊኩምሰላምወርህመቱላሂወበርካቱ።እኒበበኩሊ።ይገሪሰዉይግደለኝ።የሰዉአገር።የሰዉነዉ።

  • @iselamsalamnawalhamedolila5832
    @iselamsalamnawalhamedolila5832 4 роки тому

    ሳህ ትክክል ዝም ብለው የሚፍነጩ

  • @fፈቲ
    @fፈቲ 4 роки тому +2

    ኪኪኪ ሲቀላቀል ቆንጆ ነው ሚወለደው😜😜😜

  • @halimatube9681
    @halimatube9681 4 роки тому

    ክክክክ አሳቅሽኝ

  • @caaliitubee6767
    @caaliitubee6767 4 роки тому

    Jabadhu

  • @tidaa3133
    @tidaa3133 4 роки тому

    አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶች የአረብ ወንድ ከጠየቀሽ አግቢ
    የሀገሬ ልጅ እያልሽ አትምኝ።
    የሀገርሽ ልጅ ቅናት የሌለዉ ደዩስ ብርሽን የሚጠባ ቆሻሻሻ ነዉ።አግቡ አግቡ ሴቶችየ

  • @jemumidiya2047
    @jemumidiya2047 4 роки тому

    አርቲስት ኢሳም ሀበሻ የልጆቹን እናት ታረቀ