ህገ-ወጥ…? የሽሮ ሜዳውን አስገራሚ ምግብ ይተዋወቁት
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- ህገ-ወጥ…? የሽሮ ሜዳውን አስገራሚ ምግብ ይተዋወቁት
@ምስጢረ ተዋህዶ - Mesetire Tewahedo
ሰብስክራይብ ያድርጉን!!
ምርጡ ገበታ
Mertu gebeta
------------------------------
Coco Islands by Scandinavianz / scandinavianz
Creative Commons - Attribution 3.0 Unported - CC BY 3.0
Free Download / Stream: bit.ly/3hEhxNp
Music promoted by Audio Library • Coco Islands - Scandin...
------------------------------
ዋው በጣም የምወደው ምግብ ነው እጃችሁ ይባርክ👌😍👍
ሰላም እህት በጠም ደስይሚል ነገር ነው
ፍገጉታች ደዪላል ሳቃችዉ ሲይምር
በርች🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹❤️🇪🇹
በጣም ምርጥ ምግብ ለየት ባለ ሁኔታ አይተን የማናቀውን ነው ያሳየን እናመሰግናለን
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማቹ ይብዛ ዋው ሰያምር በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን
በአገራችን አትልክት መብላት መለመድ አለበት:: ጥሩ ቤት ነው:: በርቱ!!
S desta እናመሰግናለን ... ሰብስክራይብ እና ሼር አድርግልን ቻናላችንን
selam selam selam lezebet selam lagerachin aref koyta neber ehtachin enamsegenalen melekam ysera zemen ywenelesh
ህገ ወጡን ተወው ና ሁለ ገበብ በለው አባት ጀግና ነህ በባለፈ ሚዲያም እደወጣህ አይቸካለሁ ደግና ነህ እርግጥ ላላ ላረገው ህግ እና ወጥ ማለት ሲገለበት የወጥ ህግ ይሆናል ወጥ የጀራ መብሊያ ወጥ ነው ስለዚል ወይ አዛዙረው የወጥ ህግ ወይም ሁለገብ በለው በርታ ጠካራ ነህ
Tiru hasab new M ... subscribe adrgen abretatan
ሰላም ሰላም እንደት ናችሁ አሪፍ ነው እህት በርች መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልሽ
አሪፍ ምግብ ሀገር ገብች ለመብላት ቸኩያለሁ ደስ የሚለው ሁሉም አይነት ምግብ አንድ ቦታላይ ማግኘት ለጤና ጠቃሚ ምግብ ነው አሪፍ ቪዶ ነው እናመስግናለን ጥሩ ቆይታ በርታ
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን
ወይ ህገ ወጥ የጣም ነው የሳኩት አሪፍ ቆይታ ነበር ሀገሬ ስገባ እጎበኝ አለሀ በርች
Wow it looks amazing I can’t wait till I taste it. Well done tsedey entertainment
ሰላም ወድም በርታ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ በጣም እሚገርም ነዉ አሪፍ ነዉ ያምራል
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሺ ይብላኝ በጣም አሬፍ ነው በርችልን እህት
ዎውው ጎበዝ የሚገረም ቢዝነስ ነው ምግቡ ብዛቱ ዋጋው የሚገርም አራ ስመጣ እንጎበኝቹለን በረቱልን ሽር ሳላደርገልሽልኝ እናመሰግናለን እህታቺን 👍
ሰላም ሠላም ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልላችሁ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ
Wow , it look like full of nutrition. Thank you, I really appreciate you!!!
Thank you yotam... please share for others
በጣም ደስ ይላል የሚገርም ህገ ወጥ
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን በጣም አሪፍ
ምግቤት ነው በቅር እጎበኛቸው አለሁ
እደነዚህ አሪፍ ግን ህዝብ የማያቃቸው ሰለምታስተዋውቂ እናመሰግናለን በርች
በጣም ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ህገወጥ ካለ ደስ ይላል በርቱልኝ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ሰላም ለዚህ ቤት ይሄን ቤት ባለፈው አይቼ በጣም እሚገርም ብዛቱ አሁንም ጥሩ ነገር ሃገራችን መኖሩን ያሳያል
Ewnatem egawat 👍
Reem subscribe adrgin lewdajochishem agarilen
Selam Selam
ዋው በጣም የሚግርም የህግ ወጥ ምግብ ነው እናመስግናለን ወንድማችን በጣም ቤተስብ ሆኛለሁ
Le nefsetur betaam harif new
በቅዱስ ጴጥሮስ ተሰይሞ ብከፋ ነበር የሚገርመኝ ከጌታ ሐወርያቶች ቅዱስ ጴጥሮስን እወደዋለሁ በጣምምምምምምምም
Ewnet new .... subscribe adrgen like ena share adrgelegn
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ኧረ ህገ ወጥ ደስ ሲል ስሙ ባያምርም ምግቡ ግን ዋውውውውው ነው እጃችሁ ይባረክ ኧረ ህገ ወጥ
አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ሰላም ሰላም ለውድ ሐገሬ ልጆች ሰላም ለኢትዮጵያ
እና ህዝቦች ይሁን በርቺ እህቴ
ሰላም ለዚህ በት በጣም ድስ ይላል በርቱ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በረች እህት ቆንጆ ነገረ ነው ያቀረብሽው ማሻ አላህ ትንንሽ ቤቶች ፍቅረ አለ ባለሙያ ናቸውም ትንንስ ቤቶች በረካ አለ የምግብም ህገወጥ አለ በጣም ያስቃል ግን ምራቄን አስዋጣችሁኚ ሰደተኛች እጀራ ያምረናል እኮ አስብልን አትክልት ከስጋ በላይ ነው
selam lezih bet woww teru neger menuru agerachin lay des yilal endenezih ayinet botawochin yabzalen le hezeb flagot asfelagi nachi tadita mengestachin bageru lay yemiseran mech yiwodal betezawari esu erasu new yemiyakesrew .
የተባርከ ይውን
ሰላም ሰላም ውድ እህቴ እንኳን ዴህና መጣሺ ሰለመጣሺ ዴሰ ብሎኛል ዋው ነው ሰላሳየሺን እናመሠግናለን በርች
ሰላም ጤኔ ይስጥልኝ እንደት ደስሚል ምግቤት ነው ዋውውው ሲመሰከርለት እራሱ ግሩም ነው ምግብና ዋጋው አይገናኝም አላለም ደስ ይላል
Selam lez bat endat nesh ehite unkan be Selam matesh 🥰
በልቡ የወደቀን ሰው በኪሱ አታነሳውም፣ሱቅ ከፍተህ መኪና ግዝተህ አታነሳውም።መጀመሪያ ነፃ ፍቃዱን ተጠቅሞ ለሚያምን ሁሉ ይቻላን የሚለውን አስተውሎ እኔ እችላለሁ አምላክ በመልኩ ፈጥሮኛን ብሎ ወኔ ሰንቆ፣የተስፍውን ቀስት ወደፊት ያደረገ ሰው ግን ቢዘገይም ፣ጊዜ ቢወስድም ያሰበው ነገር ላይ ከመድረስ ማንም ምንም ሊያስቆመው የሚችል ምድራዊ ሀይል የለም የሁሉ ነገር ምንጭ የሆነውን አምላኩን በንፁ ልቡ ይዞ። የጀመራችሁትን አላማ ለማሳካት ጉዟችሁን ቀጥሉ
ለጤና ጥክ።ነው
ሰላም ሰላም ቤተስብ እንድት ናችሁ ውዶቸ ህገውጠ ሽሮው ተመችቶኛል በርታ ወንድማችን
ሰላም ሰላም የማከብርሽ ውዷ ስለነበረን ቆይታ በጣመ ደስተኛ እንዲህ አይነት ጠቃሚ ቪዲዬ ሼር ስለምታደርጊልን ከልብ አመሠግናለሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ፍቅርን ለሁላችን ያድለን የሚገርም ቤት ነው እጎበኘዋለሁ
selame egziabher yibzalshi endemn aleh wendmebetam tru sra new yasayehen hige wet des yilal simu temechitognal saladenk alalfm bertaln kezih belay lelochinm endemtasayen bale mulu tesfa negni begugut newu yemntebkewu hagerachin ethiopian selam fikr andnet metesaseb yadlln legnam mastewaln yadlen beewunetfetari yaltasebewun neger yistln hagerachinn mehaluan genet daruan esat adrgo yitebkiln selamh yibza 😍😍😍😍💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤
ሠላም ሠላም ባላቹበት ሠላማቹ ይብዛ በጣም ደስ የምል አቀራረብ ነዉ ቀጥሉበት ምርጥ አስፈላጊ ትምርት ሰጪ ፕሮጊራም ነዉ እኛም ሁል ጌዜ የምትለቁልንን አድስ ነገሮችን በጉጉት እጠብቃለን በዝህዉ ቀጥሉበት ሁሌ ግዜ እኛ ጠቃሚ ትምርቶችን ስለ ምትጋብዙን ሚስጋናችን ከልብ ነዉ ጠንክሩ ዉድ እና የተከበራቹ የሀገሬ ልጅች በያላቹበት የአላህ ሰላም እና እዝነት አይለያቹ ከምንም በላይ ሠላም አላህ ሠላማቹሁን ብዝት ብዝዝት ያድሪገዉ ምርጥ ቆይታ ነዉ
በጣም ደስ ይላሉ ሰዎቹ ሁሉ 😍😍 ህገ ወጥ 😂😂👍
Enamsgnalen rahel... share ena like adrgesh abretachim
ሰላም ሰላ ም እኮን ደህናመጣችሁ ማሻአላሁ ያምራልበርቱመልካምስራይሁንላችሁ
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እኳን ደህና መጣሽ እህት በዚያ አካባቢ ያላችሁ እየሄዳችሁ ተመገቡ
Bert wandime
Kkkkkk batam arefi new enters hegwet selo mendenew beya bagogot tebekaw yamegb anebrem agatem arefinew
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንደት የሚያምር ምግብ ነው እጃችሁ ይባርክ አቦ
ምግብ ቤት ለመክፈት,ፍላጎት,አለኝ,ብርታት,ሆነህኝል,አመሰግናለው,,,,ምርጥ,ነው,ሀሳብ
Amarignakin atatimek awera yihen lematifat new Minilik yetewagut
⛔️መልካምን መንገድ ለሰወች ያመላከተ ሰወችን ወደ ኸይር የተጣራ/ያሳወቀ
እነዛ ሰወች በሰሩት መልካም ስራ ልክ ተመሳሳይ አጅር ያገኛ
Dese yelal bertulen
አገሬ ብሆን በየቀኑ እበላ ነበር
አስቀናችሁኝ 😋🇺🇸
ልጁ እንግሊዝኛው ያስቃል 😀
ጎበዝ አማትበሽ በላሽ 👍
fetari beselam le hageresh yabkash..setmchi gora yeyalesh lol
Arif eshe
@Queen Dabo yehew ene demrialehu demregn antem
ወይ ጉድ እግዚአብሔር ያብቃንና ሀገር እንላለን
amen yabkash ehtachin...
ሠላምወዲየሀገራልጅቸስላምበያለሂ
Selam enkon dehna mexashi selameshi yebiza wow higa wexoch 😂😂 des telelachu bertu selam fekir le hagerachen yehuni
የሽሮሜዳውን አድራሻ ንገሩኝ እስቲ
Location ?📍🍲
shiro meda
😂😂😂😂😂😂
Endayifersbachihu..
ህገወጥ ስሙ ይደብራል
ሰላምህገወጥየሹሮሚደያበጣምደሰየሚልሰራነውበጣምቆጆነውእቅሰቃሴውህገወጥማለትበህግወጥየሚሰራማለትነወያለፍቃድወይሰሌላነገርአልገባኝምአሰርድኝ
Engilezgnaw bekerebhes hegewet yehone englizegna new yetenagerkew
Hahaha
hahahaha
ጥረጎ
ሰላም ብያለሁ ቤቶች
ሆሆሆሆሆ በሉ እኔም እመጣለሁ ክክክክክ
ከስደት መልስ
አማርኛ አውራ
Ene ena guwadgnaye sera felga wetn bzihe video gbtnal teru mastaweshaa nw petros CV lenasgba nbr
enamsgnalen
ግን የቤቱ ስም ይከብዳል ስም ጠፍቶ ነው የቅዱስ ጴጥሮስ ቤተክርስቲያን ሲባል እንጂ
ምንድን ነው እንግሊዝኛው ቢቀር ?
Tg subscribe adrgesh abretachim le lela sewm share adrgilen
@@Gebetamedia1 የት ነው??
Hege Wet beleteh English mawerat ayekebedem? enema ten yelehal biye neber.. beza lay yaleseletene English..Sheraton betebela endet letawera neber gin.. GUREGNA
እብድ ያለ ደምበኛ የሀበሻ ምግብ እየበላ ኢንግሊዘኛ ሚቀባጥረው ሰውየ ምን ጉድ ነው እቀባጥራለሁ ብሎ ፌንት እንዳይሰራ
hahaha
Ene enkwun lebal seyiwum wedaliy aliy
er blew 4t sew yemayichrsew mgib 80 ber😲waw bertu lewgen derash yehon mgib bet new yemr💖ewntim hgewet🙈
😳😳😳😳😳😳😳😳😘
እረ አታስቀኑን እደዚ ውይ እዴት ያስጎመጃል እስቲ ናዝሬት ክፈቱ
Neju kerb new ney 1 ken lol
@@Gebetamedia1 አይቀርም በሰላም ላገሬ ያብቃኝ እንጂ እደዚ ጓጉቼማ አልቀርም
Amen fetari beselam yemlesesh ehtachin
Le wedajochish hulu agarilen serayen abrtatugn demo
ስላም ውድ የሀገሬ ልጆች ስላማችሁ በያላአቺሁበት ሙሉት ትርፍ ይበልልኝ ሀገራችን ስላማን ይመልስልን ፍቅርና አንድነታችን ፈጣሪ ይስጠን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላታ ይውደም🇪🇹🇪🇹 በጣም አሪፍ ምግብ ነው ሲያዩት ለአይን እንኳን ብሉኝ ይላል ለጤና ጠቃሚ የሆኑ በአትክልት ብቻ አሪፍ ነው ሙዚ በእንጀራ ይገርማል ለካ አብይ ይህ አይቶ ነው ሙዝ በዳቦ ያለው ኮቢ እራት አለው በሉት አብይን ግን በጣም ወድጀዋለሁ ሀገር ስገባ ቅድሚያ የምበላው ህገ ወጥ ነው በእኔ ወጭ አብሮኝ የሚበላ ኑ ላይክ ኮመንት ሽር አድርጉ እናመስግናለን ገና ህገ መንግስት የሚል ሳታመጡብን ልሺሺ 😁😁😁👍👍👍
የቤተክርስቲያኒቱ ስም ግን አታፍሩም ማሰብያ ያጣ እዝብ
😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Mendenew ye English gagata beni sefer laye Weyi defert!
hhahahahahaaha... nice
የእኛ ሥው ጀረም አይግለውም
ለነግሩ የእኛ ሥው በፊሥታል የትጣለ ምግብ ይበላሎ
ኡፋ ይበላል
leju gen qedade new ufff
አረ እንግሊዘኛው ተናጋሪ ሰውዬ የት ያለህ መሰለህ ቋንቋህን ብታከብር ይሻላል።
በግድ ባሪያ ሆኖ ነዋ
ክክክክክ እንግሊዘኛ ሲያወሩ ሙሁር እደሆኑ ስለሚሰማቸውወነው
መብቱ ነዉ እኮ ኧረ እንደዉ ሃበሻ ምን ይሻለናል
Bini like ena subscribe adrgelen lelela sewm share adrglen
I am.fient
Wey gud sefran leka alwekwem
Mahi ezaw sefr honesh atawkiwm? Bey yehen asgtami megb atatmi hedesh
?
ስሙ. ግን ይታሰብበት
ምርጥ ስም ነው 100%💪💪💪
በሉ መገናኛ ኑ
Banana nor pasta does not go on Injera. Loooool
Hahaha
Why not ?
Ena "Hige wet" yetebalew lemn honena leza eko new
wagawwwww???????????
80 ብር ነው
40.00
80 new gn le 2 sew beki new
እምምምምምም ግርማ ሱዳን አልሄድክም ማለት ነው !!!
ፀደይ ይሄንማ ወስደሽ ትጋብዥኛለሽ
Haha aykerm 🤣
አማትቢ እንጂ አትባርኪ ሴት አትባርክም
Says who?!
ደሞ ማን ነው ያለው ብቻዋን ምትኖር ሴትስ እኔ ዘክር ሳረግ ባርኬ ነው ምቆርሰው ምታወሩትን አስተውሉ