Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ አሁን ስለ ቤት መሰብ ትቸለሁ ወንድሞች አለቁ 😢መስጂደችን አለቀ ፊትህ በልለበት ሀገር 😭💔💔😭😭😭😭😭
ወላሂ እኔምነኝ ቤትያለህዝብ አያምረም😭😭😭
አወ ካልኖርንበት ምን ይሰራል
😢😢😢😢😢😢😢😢
አውቀለው ሁለችንም አረነል አሞነል እኔ ለነቴ ገዘልሸለው ብዬ ቀል ገብቼለት ነበር ለዘ ነው
አብሺሪ እነላሀመአሷብሪን አላህይሶብረንያረብ እነሱንምአላህሸሂድያድርግልን😢😢😢በዱአእንበርታ
*ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ቤት የምንሰራው ቤቱ ቀርቶብን ሰላም ባገኘን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ሙስሊሞች😢😢*
ትክክል
Kenatam
Ke moet gar abero ayemotm hiwot teketelalch asmsay hula
@@corneliatesfaye2989 *come down lol*
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑ
❤🎉
ጎበዝ ነሽኮ ለሚ። እኔም እራሴ መጥቸ። አሰረዋለው። ቤት አለኝ 3 የጭቃቤት አለኝ ግን ብዙ ያደክማል ስደት እግዚአብሔር ይመስገን ከፍሎኛል እድሜየን ጨረሰው እጂ ሳልታመም ስራሳላጣ። ቤተሰቦቸን እያገዝኩ ነው። ይን ሁሉ ያደረ ቸሩ እግዚአብሔር ከብሩን ሁሉ ጠቅሎይውሰድ ተመስጌን ጌታሆይ
ለሙዬ አሁን ልባችን ተሰብሯል በገዛ ሀገራችን ሙስሊም ወገኖቻችን አለቁ የእምነት ቤታችን ፈረሰ ቆሰልን🥺🥺
እናመሰግናለን እህታችን ለመረጃው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሙሲሊም ወገኖቻችን😢😢😢
Demirig lidemiresh bekinenet
@@yosufjed3713demrgn❤
ጎበዝ በርቺ ለሚ ግን በአሁኑ ሰዓት አሳሳቢ የሆነብን የግል መኖርያ ቤታችን ሳይሆን ተሰባስበን እምንሰግድበት መስጂዳችን ነው ድምፅ ሁኑን እባካችሁ ወገኖች እያለቁ ነው መስጊዶች እየወደሙ ነው ቁርዓን እየተረገጠ ነው ድምፃችን ይሰማ።
ለሙዬ የኔ ጠካራ ጀግና ሴት ምወድሽ በምክናት ነው ግልፅነትሽ አቺ የጠቀመሽን ሌላው እዲጠቀም ምታረጊው ነገር እጅግ በጣም ነው ምወድልሽ በርቺልኝ የኔ ጠካራ ሴት ሰላም ላገራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ማሻአላህ አች ጀግናነሽ እህቶቻችንን እድህ ተስፋ የሚሰጥመረጃ አስበሽ ስለመጣሽ እናመሠግናለን🙏
I like the way you are trying to give awareness, specially for the women who work in the Middle East countries. Keep up the good work! Good job Yetenbi😍👍
አሁን ምየስጨንቀኝ የቤት ጉዳይ አይደለም አሁን ላይ በጣም ምየስጨንቀኝ የወንድሞቼ ጉዳይ እና የአላህ ቤት የመስጂደችን ጉዳይ ነው አምለከችን አላህ ሆይ ሀገረችንን ሰላም አድርግልን ያረብ።
ወለጋ ላይም የሙስሊም ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ሲጨፈጨፉ ስንት ወራት አለፉ?
አላህ ይፈርጀቸዉ እሽ እኛ ምን መድረግ እንችላለን ከዱአ ውጭ
@@zdzd-im5sd አሁን እንደሚደረገው ነዋ። እስቲ ይቅር...ሠላምን አምላክ ያምጣልን!
ለሙየ አችኮ ጀግናነሽ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
እህቶች አሁን ያሳሰበን ቤት አይደለም የሙስሊም ሚድያወችን ተከታተሉ ፍትህ ለወንደሞቻችን ፍትህ ለመሰሰጅዳችን
እዚ ለምን መጣሽ ታድያ 38 ደቂቃ ኣየሽ ግን 1 ጥያቄ ልጠይቅሽ ዙዙ ሙስሊሞች ኣንድ ከሆናቹ ለምን ነጃሺ በኤርትራ ሲፈርስ ዝም 🤐🤐🤐 ኣላቹ ኣየሽ በራሳቹ ሲደርስ ያማል ኣደል ሰሰዉ ሰላም እመኛለዉ መርጠን ኣናልቅስ እንደ 1 ኢ/ያ እናስብ ገለቴ✌️
@@ሲዱ ታዳኩ።እኛእናዝናለን።ገንአልቀሰንብቻንወ።ይምንቀርወ
@@ሲዱ ኢቺ ባለ ኮመንቷ ፊክ አካውንት ነው ዙዙ አይደለችም
@@ethiojole ናት እንዴ ላንቺም ይመለከታል ይሄ ኮመንት እዚ ያለሽ እያ ንዳድሽ ነጃሺ ሲፈርስ ዝም ያላቹ ይመለከታል መልሱ????︎
@@ሲዱ እናት በዛን ጊዜ አይደለም ሙስሊም አይደለም ዙዙ ሌላውም እምነት ተከታይ ዝም አላለም እየጮኸ ነበር ሁሉም በየቻናሉ ምናልባት የዛኔ ሚዲያ የለሽም ይሆናል እህቴዋ በዛን ግዜ እኮ ለይተው እስልምናን ብቻ አልነበረም የሚያጠቁት ትግራይ ክልልና መላው ሀገሪቱ ነበር የሚዋጋው ጉዳዩም የፖለቲካ ነበር ደሞ ማንም ዝም አላለም ሰንት ሚሊዮን ህዝብ ነው ያለቀው
እግዚአብሔር ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን ሁሉም ነገር ሰላም ሲሆነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሚቃጠሉ ቤተክርስቲያን እና ለሚፈርሱ መስጊዶች ለሚታረዱት ክርስቲያኖች አባቶቻችን በግፍ ለሚገደሉት ለሙስሊም ወንድሞች
እደማንነውእሚጮህውውደ😢ህህህህህህህ😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥😢😢😢😢😢ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲
በትክክክል ሁሉም ይደርሣል ዋናው ሠላም በሆን
የቤጤ መጫወቻ ሆን አይደል አላህ ከስልጣኑ ያውርደው ያረብ
@@AAa-gs6dn Amen
እናመሰግናለን ለሙ የኔ ጀግና ሴት እምውድሽ የኔ ጠንካራ የመስራት ሀሳብ ነበረኝ እና ተፅናናሁ መስራት እደምችል ተሰማኝ ክበሪልን እማ😍🙏
የኔ እህት ፈጣሪ ይጥበቀሸ ፍትህ ፍትህ ለሀገርችን ሰላም ያደረግልን ወገኖች ውዶችዬ ❤❤
እናመሠግናለን ዉዷ አላህ ሰላሙን ያዉርድልን ተንኮለኛን እና በጥባጪን ያሶግድልን
አሁን ስለቤት መቸ አሳሰበን የምትሉ ያአላህ ምን ሆናችኋል ስለመስጅድ አልፃፈች ማን ግቡ አላችሁ አላህ ሰላሙን ያምጣልን ሂወት ይቀጥላል ቤተሰብ አላት ትፈራለች ድምፅ ሁኚ ለምትሉት ሀገር ነው ያለችው 😢😢
ሰላምሸ ይብዛ የኛ ቀን እህታችን በጣም እናመሰግናለን በጣም አስተዋይ ነሸ የእውነት👍👍👍
Thank you, Sister, for this. I hope to see you when I come to Ethiopia.
ማሻ አላህ ቀላል ነው ዋጋው ከእናተ ጋ እኔ አንድ መኪና ድንጋይ 6ሽ ብር ነው ያሠቡልኝ
ፍት ለመስጅደችን ፍት ለቤተ ክርስትየን😭😭😭😭😭
ፍትህ ወገኖቻችን አለቁ መስጊዳችንፈረሰ 😭😭😭😭😭😭😭
አመሰግናለሁ ለመረጃሺ እኔም ሰሞኑን ልሰራ አስቢያለሁ ልክ እደስ አሰራር ኢሻአላህ
Mertu set gezashiw,akababiw yet new???????????????🌻🌻🌻🌻🌻🌻
የተቢያ የመሬቱ ዋጋ ስንት እደሆነ አልነገርሽንም ወይስ አጠቃላይ ነው እስቲ ንገሪኝ
ስልክሽን አስቀምጪልኝ ፍራሽና ትራስ ጨርቅ መጋረጃ ምንጣፍ ፈልጌ ነው
ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን ሙስሊም ክርስቲያኑ በግፍ ለሚገደሉ ለቤተ እምነቶች እባካችሁ ትላልቅ ሚድያዎች ድምጽ ሁኑ 😢😢
አፅናናሽኝ ለምየ ተባረኪ❤ እኔም ቤት ህጋዉይ ቦታ ካልሆነ ህገወጥ አልሠራም ብዬ ዝም ብየ ኑሬ አሁን ተመስገን ተሣካልኝ ህጋውይ ቦተ አለኝ ኮቦልቻ ከተማ ላይ አሁን መሥራት ልጀምር ነው ያሳካልሽ በሉኝ በርግጥ ህገወጥም ቦታ አለኝ ትንሽ ቤት ተሠርቶበት ተቀምጧል ግን ያድስ አበባን ቤት ፈረሳ ያየ ህገወጥ ቤት አለኝ ብሉ ማውራት ይከብዳል ምክንያቱም የዛፍ ላይ እቅልፍ ነው
የኔ ቅን ተባረኪ❤❤ እኔ 50ቆርቆሮ ሰርቸ ነበር መጨረስአቃተኝ
በእውነት መንገድ መተሽ ለሰጠሽን መረጃ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው::
አሁን ያሳስበኛ ቤት ሳይሁን የእምነቴ መነካት መስጊድ መፍርስ የወንድሙች መሙት ነው ለማን እንጩህ አብይ የሙቱትን እይቁጥር መግልጫ ማውጣት ቀጥሉል አላህ ያንሳህ😢😢😢😢
በበኩሌ በጣም ነው ምትመቺኝ ለብዙ የኔ ቢጤ ስደተኛ ጥሩ መልዕክት ነው
ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ለሙዬ እንኳን በደና መጣሽ ቆንጆ የሆነ ቤት ነው በርቺ የኔ መልካም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ላይክ ሼር
Demirig bekinenet
Gini achi machenew saragu??
አመሰግናለሁ ለሙ👍👍👍👍👍
ወይ ለሙዬ የእኔ ያህል ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤
Kkkkkk Desitilalechi Nurilng Tagebiyaleshi ?
እኛ አሁን ስለቤት መቸአሳሰበን 😢😢😢😢😢አገራችንላይ የመጣብን በላ ነውያስጨነቀን😢😢😢😢😢😢
ጀግናዬ barchi👍👍👍👍👍👍💕💕🙏🙏🙏🙏🇪🇹
ቤት የሚያምረው ሀገር ሰላም ስሆን ነው ፍትህ ለእትዮጵያ ሙስሊም ድምፅ እንፈልጋለን 🕌💔😢
, ታታሪ ጀግና ሴት የፍቅር የስላም የጤና ቤት ይሁንልሽ ለሙሉዬ በርልኝ 🙏❤️
Selam endat nesh anchin be min enagegnesh silk kutershen askemecheln
Amaseginalohu yene konjo,baxam yemefalg mereja naber egzabhern. Enem lejamir nw kidus Gabriel karedagny
Harif Merja nw gen ahun yalenbet yewendmochachenena ye ehtochachen yedem mefses nw yarebi yemotuten allah yejenet yebelachew
ለሙዬ እናመሰሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው ያሳየሽን
👍👍👍❤❤
መለቴቦታው መራቱገዝተሹነው መርቱንምቀጣየንገራን አራፍነው
ለሚዬ ስለምታካፍይን ነገር በጣም እናመሰግናለን እስኪ ቆንጆ ሽንት ቤት ስንት ይፈጂብኛል ከቁፋሮ እስከ መጨረሻዉ❓❓❓❓❓
Lemuye bebulket sint yicersal?
ውድ ነው ቤቷ በጣም ትንሽ ነች በዛላይ የሚቀረው ብዙ ብር ይፈጃል
Selam yene konjo, Maretus sinti new?
😢😢😢ልቤ ቆሰለ እኔን ወንድሞቸ
የተቢዬ እካን በሰላም መጣሽ የኔ ቅመም በዉነት አቺኮ ማርያምን ትለያለሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነመላዉ ቤተሰብሽ ከልብ እናመሰግናለን የኔ መልካም እህት ጥሎብኝ አቺንና ቤተሰቦቺሽን ስወዳቼዉኮ ማርያምን እቁ ነሽ
ለምለምዬ ጥሩ አብራርተሽልኛል ለኔ ሽኩራን❤❤❤❤❤
Unti shi no❤🎉🎉
ፍትሕ በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን ፍትሕ ለመስግዳችን ፍትሕ እናቶቻችን ሶላት ሰግደው ይመጣሉ ብለው ጠብቀው ጀናዛ ለተቀበሉት ወገኖቻችን ፍትህ ለህዝባችንን😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይባርክሽ ወሎ በሆንሽ በገዛሽልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰
ጎበዝ ኮነሽ አንች ለሙዬ❤❤❤❤
እኔ ባሁን ሰአት እህቴ እንኩዋን ቤት ህይወትን አስጠልቶኛል ፈጣሪ ለህዝባችን ሰላሙን ያውርድልን ሌላ ምንም አልመኝም ገበሬው ያለ ዘር ቀረ የተሰራው ቤት ፈርሶ አለቀ መስጅዱ ፈረሰ ቤተክርስቲያን እየተቃጠለ አረ ምን ህይወት አለ እህቴ ሁሉንም ነገር ሳስበው ወደ ሀገሬ መግባት ሳስብ ይጨንቀኛል
በጣምአመሰግናለሁ❤❤
ለሙዬ መሬት ፈልጊልኝ ስላሴ ሰፈር ወይም
ቤቱ መሰረት የለውም ከመሰረቱ ነበር መጀመር ነበረብሽ እግዚአብሄር ይባርክልሽ::
እኔማ ሀሳቤ ሁሉ ቤት ነው ቤት ለመስራት እፈልጋለው ስል የሚሉት ዋጋ ውን ትችያለሽ ነው የሚሉኝ እንዲህ ሲሉኝ ታዲያ ብዙ ብር የሚጠይቅ እየመሰለኝ እሄው አለው ሰው ሀገር
Inda ine ba betasb yetagoda ale?,,,😭😭
እናመሰግናለን በእዉነት ሞራሌን ቀሰቀሽዉ ግን መሬቱን አላካተትሽም እኮ መሬቱን ስንት ገዛሹ!!?
አይ ለሙ ሲበዛበት ነው ሰስት መቶ ሺ ይህ እኮ ኩሺና ነው ቤት አይባልም ምን ሁነሺ ነው ትይ እጂ እየተሳሰብን
ታዳከዚበላይ ስትይጨርስብለሽነዉ ቤቱኮ ቲንሽናት ገና ብዙይጨርሳል የብረትቆሚ በሩኮርኒስ ቀለም ብዙነገርአለ ይቅርታለሙ ለማንኛዉም በርቺ አችጎበዝነሽ ሁሌነዉየምከታተልሽ
😍😘❤😍😘😍❤ለሙዬ የሚወድሽ❤
ለሚ እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም አሪፍ ነው
ደምሩኝ ውደቸ❤❤
ይህን ቤት በናፃ ብሰጡኝ አልቀባልም በተፋጥሮዬ ትንሽ ጠባብ ቤት አልዋድም አልሃምዱሊላህ ለእናተችን ሰፊ የጭቀ ወሃ ልክ አሰርቼ ጫርሻለው ለረሴ የብሎኬት ቤት አሰርቸለው አልሃምዱሊላህቤት የሌለችሁ ሰፊ ቤት አላህ ይወፍቀችሁ
አፈሩስ ስንት መኪና ፈጀ ጭድ ማቡኪያ ውሃና ለሰራተኛ ስንት አወጣሽ
Lemu የት አካባቢ ነዉ ዉዴ
mrt mereje yene wd❤❤❤fth lemesjidochacn😢
እባክሽ እናተጋ ንሮ እርካሽነው
❤❤❤❤❤My sweet love sister 💕 ❤️ 💖 good job 👏 👍 👌 ❤️
ሰሜን ጎንደር እየልን ማሬ በተረፈ ጎበዝ ነሽ በርች
ነይ በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።
ጎበዝ በርች ገና አንች ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ
በጣም ነው ምከታተልሽ ከቻልሽ ብታናግርኝ ደስ ይለኛል በስደት ነኝ ያለውት
እሁነትሺነው፣ውደ፣ለሙዬ፣ዚም፣አትበህንሁሉምነገርህ፣ሰላም፣ሲንሆነው፣ማድሬግምንችለው፣እርቅ፣ያውርድልን፣በየአላቹበትዱሃአደርጉ፣ወጌኖቼ፣ወዳቼዋለው❤❤
ገና በር አለው መሰኮት አለ ኮርኒስ ቀለም በጣም ብዙ ወጭ ይቀርዋል ለሙዬ ድንቡሽዬ ❤❤❤❤
Good job, well prepared and nice presentation
Era dingay iko 1 ke 13 shi balay naw era tayi
ማአሻአላ የልጀልጀ ልጀ ይኖርበት ለፍተሸ ጥረሸ ነው ያገኝሸው ይባርክልሸ እህት❤❤❤❤ ጉበዝ ጠንካራ ሴት ነው እኔም ሰደተኛ ነኝ ከስደት ስመለስ ምን ልስራ እያልኩኝ ጭንቅላቴን መበጥበጥ ነው የያዘኝ❤❤❤❤
Enda lamue ashawa ande bajua ekua 7 shi ekuanawe.denegaye erasue 6 shi gabetuale men alebate enda adababewe yelayale
Gobez berchi ene kegemetikut wechi new edeferahut aydelem
ቆይ ቆይ ባለፈዉ ያየነዉ አይዴለ
ጌታን ሰወደሸ ሌሙ ቴባረከየ
እናመሰግናለን ለሙዬ እውነት እያሳሰበኝ ነበር የኔ ውድ😍❤🙏
Excellent information thank you
ተምቢዉዴ__ቡተጅራላይናዉያገዘሺዉበአላመልሺልኝ__ግርፍእያሰረሁኝናዉ
እናመሰግናለን የኔ ዉድ❤
ይመችሽ አሪፍ ነው በርቺ
እና አሣ ውቂኝ መረት ወይም ቤት እና ለሙ በረችልኝ
አላህያግዝሽየኔውዶኢሻአላህ❤❤
ለሙየኔውድማሻአላህበርቺ
Lamu ena endanchi gobz negade mehon efalgalhu gen men endamiyasfalg negarin anegagedu endet endehona hisab awetatu agebabu terfun endet enawkaln yemilawn asrajin
ቅን ስው ንሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ ለምስጪው ሐሳብ እግዚአብሔር ምድራችንን ስላም ያርግልን ቤተ እምንቶችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
Silkishin askemich please
አናግሪኝ እባክሽ ኦረደር ፈልጌ ነው
እኔ አሁን ስለ ቤት መሰብ ትቸለሁ ወንድሞች አለቁ 😢መስጂደችን አለቀ ፊትህ በልለበት ሀገር 😭💔💔😭😭😭😭😭
ወላሂ እኔምነኝ ቤትያለህዝብ አያምረም😭😭😭
አወ ካልኖርንበት ምን ይሰራል
😢😢😢😢😢😢😢😢
አውቀለው ሁለችንም አረነል አሞነል እኔ ለነቴ ገዘልሸለው ብዬ ቀል ገብቼለት ነበር ለዘ ነው
አብሺሪ እነላሀመአሷብሪን አላህይሶብረንያረብ እነሱንምአላህሸሂድያድርግልን😢😢😢በዱአእንበርታ
*ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ቤት የምንሰራው ቤቱ ቀርቶብን ሰላም ባገኘን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ሙስሊሞች😢😢*
ትክክል
ትክክል
Kenatam
Ke moet gar abero ayemotm hiwot teketelalch asmsay hula
@@corneliatesfaye2989 *come down lol*
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑ
❤🎉
ጎበዝ ነሽኮ ለሚ። እኔም እራሴ መጥቸ። አሰረዋለው። ቤት አለኝ 3 የጭቃቤት አለኝ ግን ብዙ ያደክማል ስደት እግዚአብሔር ይመስገን ከፍሎኛል እድሜየን ጨረሰው እጂ ሳልታመም ስራሳላጣ። ቤተሰቦቸን እያገዝኩ ነው። ይን ሁሉ ያደረ ቸሩ እግዚአብሔር ከብሩን ሁሉ ጠቅሎይውሰድ ተመስጌን ጌታሆይ
ለሙዬ አሁን ልባችን ተሰብሯል በገዛ ሀገራችን ሙስሊም ወገኖቻችን አለቁ የእምነት ቤታችን ፈረሰ ቆሰልን🥺🥺
እናመሰግናለን እህታችን ለመረጃው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሙሲሊም ወገኖቻችን😢😢😢
Demirig lidemiresh bekinenet
@@yosufjed3713demrgn❤
ጎበዝ በርቺ ለሚ ግን በአሁኑ ሰዓት አሳሳቢ የሆነብን የግል መኖርያ ቤታችን ሳይሆን ተሰባስበን እምንሰግድበት መስጂዳችን ነው ድምፅ ሁኑን እባካችሁ ወገኖች እያለቁ ነው መስጊዶች እየወደሙ ነው ቁርዓን እየተረገጠ ነው ድምፃችን ይሰማ።
ለሙዬ የኔ ጠካራ ጀግና ሴት ምወድሽ በምክናት ነው ግልፅነትሽ አቺ የጠቀመሽን ሌላው እዲጠቀም ምታረጊው ነገር እጅግ በጣም ነው ምወድልሽ በርቺልኝ የኔ ጠካራ ሴት ሰላም ላገራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ማሻአላህ አች ጀግናነሽ እህቶቻችንን እድህ ተስፋ የሚሰጥመረጃ አስበሽ ስለመጣሽ እናመሠግናለን🙏
I like the way you are trying to give awareness, specially for the women who work in the Middle East countries. Keep up the good work! Good job Yetenbi😍👍
አሁን ምየስጨንቀኝ የቤት ጉዳይ አይደለም አሁን ላይ በጣም ምየስጨንቀኝ የወንድሞቼ ጉዳይ እና የአላህ ቤት የመስጂደችን ጉዳይ ነው አምለከችን አላህ ሆይ ሀገረችንን ሰላም አድርግልን ያረብ።
ወለጋ ላይም የሙስሊም ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ሲጨፈጨፉ ስንት ወራት አለፉ?
አላህ ይፈርጀቸዉ እሽ እኛ ምን መድረግ እንችላለን ከዱአ ውጭ
@@zdzd-im5sd
አሁን እንደሚደረገው ነዋ። እስቲ ይቅር...ሠላምን አምላክ ያምጣልን!
ለሙየ አችኮ ጀግናነሽ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
እህቶች አሁን ያሳሰበን ቤት አይደለም የሙስሊም ሚድያወችን ተከታተሉ ፍትህ ለወንደሞቻችን ፍትህ ለመሰሰጅዳችን
እዚ ለምን መጣሽ ታድያ 38 ደቂቃ ኣየሽ ግን 1 ጥያቄ ልጠይቅሽ ዙዙ ሙስሊሞች ኣንድ ከሆናቹ ለምን ነጃሺ በኤርትራ ሲፈርስ ዝም 🤐🤐🤐 ኣላቹ ኣየሽ በራሳቹ ሲደርስ ያማል ኣደል ሰሰዉ ሰላም እመኛለዉ መርጠን ኣናልቅስ እንደ 1 ኢ/ያ እናስብ ገለቴ✌️
@@ሲዱ ታዳኩ።እኛእናዝናለን።ገንአልቀሰንብቻንወ።ይምንቀርወ
@@ሲዱ ኢቺ ባለ ኮመንቷ ፊክ አካውንት ነው ዙዙ አይደለችም
@@ethiojole ናት እንዴ ላንቺም ይመለከታል ይሄ ኮመንት እዚ ያለሽ እያ ንዳድሽ ነጃሺ ሲፈርስ ዝም ያላቹ ይመለከታል መልሱ????︎
@@ሲዱ እናት በዛን ጊዜ አይደለም ሙስሊም አይደለም ዙዙ ሌላውም እምነት ተከታይ ዝም አላለም እየጮኸ ነበር ሁሉም በየቻናሉ ምናልባት የዛኔ ሚዲያ የለሽም ይሆናል እህቴዋ በዛን ግዜ እኮ ለይተው እስልምናን ብቻ አልነበረም የሚያጠቁት ትግራይ ክልልና መላው ሀገሪቱ ነበር የሚዋጋው ጉዳዩም የፖለቲካ ነበር ደሞ ማንም ዝም አላለም ሰንት ሚሊዮን ህዝብ ነው ያለቀው
እግዚአብሔር ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን ሁሉም ነገር ሰላም ሲሆነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሚቃጠሉ ቤተክርስቲያን እና ለሚፈርሱ መስጊዶች ለሚታረዱት ክርስቲያኖች አባቶቻችን በግፍ ለሚገደሉት ለሙስሊም ወንድሞች
እደማንነውእሚጮህውውደ😢ህህህህህህህ😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥😢😢😢😢😢ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲
በትክክክል ሁሉም ይደርሣል ዋናው ሠላም በሆን
የቤጤ መጫወቻ ሆን አይደል አላህ ከስልጣኑ ያውርደው ያረብ
@@AAa-gs6dn Amen
እናመሰግናለን ለሙ የኔ ጀግና ሴት እምውድሽ የኔ ጠንካራ የመስራት ሀሳብ ነበረኝ እና ተፅናናሁ መስራት እደምችል ተሰማኝ ክበሪልን እማ😍🙏
የኔ እህት ፈጣሪ ይጥበቀሸ ፍትህ ፍትህ ለሀገርችን ሰላም ያደረግልን ወገኖች ውዶችዬ ❤❤
እናመሠግናለን ዉዷ አላህ ሰላሙን ያዉርድልን ተንኮለኛን እና በጥባጪን ያሶግድልን
አሁን ስለቤት መቸ አሳሰበን የምትሉ ያአላህ ምን ሆናችኋል ስለመስጅድ አልፃፈች ማን ግቡ አላችሁ አላህ ሰላሙን ያምጣልን ሂወት ይቀጥላል ቤተሰብ አላት ትፈራለች ድምፅ ሁኚ ለምትሉት ሀገር ነው ያለችው 😢😢
ሰላምሸ ይብዛ የኛ ቀን እህታችን በጣም እናመሰግናለን በጣም አስተዋይ ነሸ የእውነት👍👍👍
Thank you, Sister, for this. I hope to see you when I come to Ethiopia.
ማሻ አላህ ቀላል ነው ዋጋው ከእናተ ጋ እኔ አንድ መኪና ድንጋይ 6ሽ ብር ነው ያሠቡልኝ
ፍት ለመስጅደችን ፍት ለቤተ ክርስትየን😭😭😭😭😭
ፍትህ ወገኖቻችን አለቁ መስጊዳችንፈረሰ 😭😭😭😭😭😭😭
አመሰግናለሁ ለመረጃሺ እኔም ሰሞኑን ልሰራ አስቢያለሁ ልክ እደስ አሰራር ኢሻአላህ
Mertu set gezashiw,akababiw yet new???????????????🌻🌻🌻🌻🌻🌻
የተቢያ የመሬቱ ዋጋ ስንት እደሆነ አልነገርሽንም ወይስ አጠቃላይ ነው እስቲ ንገሪኝ
ስልክሽን አስቀምጪልኝ ፍራሽና ትራስ ጨርቅ መጋረጃ ምንጣፍ ፈልጌ ነው
ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን ሙስሊም ክርስቲያኑ በግፍ ለሚገደሉ ለቤተ እምነቶች እባካችሁ ትላልቅ ሚድያዎች ድምጽ ሁኑ 😢😢
አፅናናሽኝ ለምየ ተባረኪ❤ እኔም ቤት ህጋዉይ ቦታ ካልሆነ ህገወጥ አልሠራም ብዬ ዝም ብየ ኑሬ አሁን ተመስገን ተሣካልኝ ህጋውይ ቦተ አለኝ ኮቦልቻ ከተማ ላይ አሁን መሥራት ልጀምር ነው ያሳካልሽ በሉኝ በርግጥ ህገወጥም ቦታ አለኝ ትንሽ ቤት ተሠርቶበት ተቀምጧል ግን ያድስ አበባን ቤት ፈረሳ ያየ ህገወጥ ቤት አለኝ ብሉ ማውራት ይከብዳል ምክንያቱም የዛፍ ላይ እቅልፍ ነው
የኔ ቅን ተባረኪ❤❤
እኔ 50ቆርቆሮ ሰርቸ ነበር መጨረስ
አቃተኝ
በእውነት መንገድ መተሽ ለሰጠሽን መረጃ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው::
አሁን ያሳስበኛ ቤት ሳይሁን የእምነቴ መነካት መስጊድ መፍርስ የወንድሙች መሙት ነው ለማን እንጩህ አብይ የሙቱትን እይቁጥር መግልጫ ማውጣት ቀጥሉል አላህ ያንሳህ😢😢😢😢
በበኩሌ በጣም ነው ምትመቺኝ ለብዙ የኔ ቢጤ ስደተኛ ጥሩ መልዕክት ነው
ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ለሙዬ እንኳን በደና መጣሽ ቆንጆ የሆነ ቤት ነው በርቺ የኔ መልካም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ላይክ ሼር
Demirig bekinenet
Gini achi machenew saragu??
አመሰግናለሁ ለሙ👍👍👍👍👍
ወይ ለሙዬ የእኔ ያህል ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤
Kkkkkk Desitilalechi Nurilng Tagebiyaleshi ?
እኛ አሁን ስለቤት መቸአሳሰበን 😢😢😢😢😢አገራችንላይ የመጣብን በላ ነውያስጨነቀን😢😢😢😢😢😢
ጀግናዬ barchi👍👍👍👍👍👍💕💕🙏🙏🙏🙏🇪🇹
ቤት የሚያምረው ሀገር ሰላም ስሆን ነው ፍትህ ለእትዮጵያ ሙስሊም ድምፅ እንፈልጋለን 🕌💔😢
, ታታሪ ጀግና ሴት የፍቅር የስላም የጤና ቤት ይሁንልሽ ለሙሉዬ በርልኝ 🙏❤️
Selam endat nesh anchin be min enagegnesh silk kutershen askemecheln
Amaseginalohu yene konjo,baxam yemefalg mereja naber egzabhern. Enem lejamir nw kidus Gabriel karedagny
Harif Merja nw gen ahun yalenbet yewendmochachenena ye ehtochachen yedem mefses nw yarebi yemotuten allah yejenet yebelachew
ለሙዬ እናመሰሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው ያሳየሽን
👍👍👍❤❤
መለቴቦታው መራቱገዝተሹነው መርቱንምቀጣየንገራን አራፍነው
ለሚዬ ስለምታካፍይን ነገር በጣም እናመሰግናለን እስኪ ቆንጆ ሽንት ቤት ስንት ይፈጂብኛል ከቁፋሮ እስከ መጨረሻዉ❓❓❓❓❓
Lemuye bebulket sint yicersal?
ውድ ነው ቤቷ በጣም ትንሽ ነች በዛላይ የሚቀረው ብዙ ብር ይፈጃል
Selam yene konjo, Maretus sinti new?
😢😢😢ልቤ ቆሰለ እኔን ወንድሞቸ
የተቢዬ እካን በሰላም መጣሽ የኔ ቅመም በዉነት አቺኮ ማርያምን ትለያለሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነመላዉ ቤተሰብሽ ከልብ እናመሰግናለን የኔ መልካም እህት ጥሎብኝ አቺንና ቤተሰቦቺሽን ስወዳቼዉኮ ማርያምን እቁ ነሽ
ለምለምዬ ጥሩ አብራርተሽልኛል ለኔ ሽኩራን❤❤❤❤❤
Unti shi no❤🎉🎉
ፍትሕ በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን ፍትሕ ለመስግዳችን ፍትሕ እናቶቻችን ሶላት ሰግደው ይመጣሉ ብለው ጠብቀው ጀናዛ ለተቀበሉት ወገኖቻችን ፍትህ ለህዝባችንን😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይባርክሽ ወሎ በሆንሽ በገዛሽልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰
ጎበዝ ኮነሽ አንች ለሙዬ❤❤❤❤
እኔ ባሁን ሰአት እህቴ እንኩዋን ቤት ህይወትን አስጠልቶኛል ፈጣሪ ለህዝባችን ሰላሙን ያውርድልን ሌላ ምንም አልመኝም ገበሬው ያለ ዘር ቀረ የተሰራው ቤት ፈርሶ አለቀ መስጅዱ ፈረሰ ቤተክርስቲያን እየተቃጠለ አረ ምን ህይወት አለ እህቴ ሁሉንም ነገር ሳስበው ወደ ሀገሬ መግባት ሳስብ ይጨንቀኛል
በጣምአመሰግናለሁ❤❤
ለሙዬ መሬት ፈልጊልኝ ስላሴ ሰፈር ወይም
ቤቱ መሰረት የለውም ከመሰረቱ ነበር መጀመር ነበረብሽ እግዚአብሄር ይባርክልሽ::
እኔማ ሀሳቤ ሁሉ ቤት ነው ቤት ለመስራት እፈልጋለው ስል የሚሉት ዋጋ ውን ትችያለሽ ነው የሚሉኝ እንዲህ ሲሉኝ ታዲያ ብዙ ብር የሚጠይቅ እየመሰለኝ እሄው አለው ሰው ሀገር
Inda ine ba betasb yetagoda ale?,,,😭😭
እናመሰግናለን በእዉነት ሞራሌን ቀሰቀሽዉ ግን መሬቱን አላካተትሽም እኮ መሬቱን ስንት ገዛሹ!!?
አይ ለሙ ሲበዛበት ነው ሰስት መቶ ሺ ይህ እኮ ኩሺና ነው ቤት አይባልም ምን ሁነሺ ነው ትይ እጂ እየተሳሰብን
ታዳከዚበላይ ስትይጨርስብለሽነዉ ቤቱኮ ቲንሽናት ገና ብዙይጨርሳል የብረትቆሚ በሩኮርኒስ ቀለም ብዙነገርአለ ይቅርታለሙ ለማንኛዉም በርቺ አችጎበዝነሽ ሁሌነዉየምከታተልሽ
😍😘❤😍😘😍❤ለሙዬ የሚወድሽ❤
ለሚ እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም አሪፍ ነው
ደምሩኝ ውደቸ❤❤
ይህን ቤት በናፃ ብሰጡኝ አልቀባልም በተፋጥሮዬ ትንሽ ጠባብ ቤት አልዋድም አልሃምዱሊላህ ለእናተችን ሰፊ የጭቀ ወሃ ልክ አሰርቼ ጫርሻለው ለረሴ የብሎኬት ቤት አሰርቸለው አልሃምዱሊላህ
ቤት የሌለችሁ ሰፊ ቤት አላህ ይወፍቀችሁ
አፈሩስ ስንት መኪና ፈጀ ጭድ ማቡኪያ ውሃና ለሰራተኛ ስንት አወጣሽ
Lemu የት አካባቢ ነዉ ዉዴ
mrt mereje yene wd❤❤❤
fth lemesjidochacn😢
እባክሽ እናተጋ ንሮ እርካሽነው
❤❤❤❤❤
My sweet love sister 💕 ❤️ 💖 good job 👏 👍 👌 ❤️
ሰሜን ጎንደር እየልን ማሬ በተረፈ ጎበዝ ነሽ በርች
ነይ በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።
ጎበዝ በርች ገና አንች ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ
በጣም ነው ምከታተልሽ ከቻልሽ ብታናግርኝ ደስ ይለኛል በስደት ነኝ ያለውት
እሁነትሺነው፣ውደ፣ለሙዬ፣ዚም፣አትበህን
ሁሉምነገርህ፣ሰላም፣ሲንሆነው፣ማድሬግ
ምንችለው፣እርቅ፣ያውርድልን፣በየአላቹበት
ዱሃአደርጉ፣ወጌኖቼ፣ወዳቼዋለው❤❤
ገና በር አለው መሰኮት አለ ኮርኒስ ቀለም በጣም ብዙ ወጭ ይቀርዋል ለሙዬ ድንቡሽዬ ❤❤❤❤
Good job, well prepared and nice presentation
Era dingay iko 1 ke 13 shi balay naw era tayi
ማአሻአላ የልጀልጀ ልጀ ይኖርበት ለፍተሸ ጥረሸ ነው ያገኝሸው ይባርክልሸ እህት❤❤❤❤ ጉበዝ ጠንካራ ሴት ነው እኔም ሰደተኛ ነኝ ከስደት ስመለስ ምን ልስራ እያልኩኝ ጭንቅላቴን መበጥበጥ ነው የያዘኝ❤❤❤❤
Enda lamue ashawa ande bajua ekua 7 shi ekuanawe.denegaye erasue 6 shi gabetuale men alebate enda adababewe yelayale
Gobez berchi ene kegemetikut wechi new edeferahut aydelem
ቆይ ቆይ ባለፈዉ ያየነዉ አይዴለ
ጌታን ሰወደሸ ሌሙ ቴባረከየ
እናመሰግናለን ለሙዬ እውነት እያሳሰበኝ ነበር የኔ ውድ😍❤🙏
Excellent information thank you
ተምቢዉዴ__ቡተጅራላይናዉያገዘሺዉበአላመልሺልኝ__ግርፍእያሰረሁኝናዉ
እናመሰግናለን የኔ ዉድ❤
ይመችሽ አሪፍ ነው በርቺ
እና አሣ ውቂኝ መረት ወይም ቤት እና ለሙ በረችልኝ
አላህያግዝሽየኔውዶኢሻአላህ❤❤
ለሙየኔውድማሻአላህበርቺ
Lamu ena endanchi gobz negade mehon efalgalhu gen men endamiyasfalg negarin anegagedu endet endehona hisab awetatu agebabu terfun endet enawkaln yemilawn asrajin
ቅን ስው ንሽ
እግዚአብሔር ይስጥሽ
ለምስጪው ሐሳብ
እግዚአብሔር
ምድራችንን
ስላም ያርግልን
ቤተ እምንቶችን
እግዚአብሔር ይጠብቅልን
Silkishin askemich please
አናግሪኝ እባክሽ ኦረደር ፈልጌ ነው