#ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • #ethiopian "ስለምን ልናወራ እንችላለን?" ‪@GEBEYANU‬
    #gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #ገበያኑ #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #solomonshumiye #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #israel #iran #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #raya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
    Thanks for subscribing / @gebeyanu
    ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

КОМЕНТАРІ • 21

  • @tigistlakew9032
    @tigistlakew9032 3 місяці тому +4

    መነጋገር ካስፈለገ ከመንግት ጋር ነው መነጋገር ። ህዝብ እኮ ውሳኔ ተግባሪ ነው እንጂ ውሳኔ ሰጪ አይደለም ።

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 3 місяці тому +2

    ዋናው ስላምን ሊያወርድ የሚችልው አካል ስልጣን ላይ ያለው መንግሥት ነው። የመንግስት ውድቀት ነው የስላም እጦት።

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe 3 місяці тому +1

    The easiest solution, I believe, is to create institutions within the country. In short " let's not try to invent the wheel. It's already invented" !

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 3 місяці тому +1

    ህዝቡ የመነጋገር ችግር አለበት ወይ የመነጋገር ችግር የለበትም መንግስት አንድ እንድንሆን ይፈልጋል ወይ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 місяці тому

    እናንተ የንግግርን መፍትሄ አምጡ እባካችሁ ምንም የማያውቅ ንፁህ ህዝብ እያለቀብን ነው 💚💛❤

  • @eliasayalew5708
    @eliasayalew5708 3 місяці тому

    እንነጋገር ስባል ታሳብ አለው

  • @TewodrosEngeda
    @TewodrosEngeda 3 місяці тому +1

    ሰላምና መልካም ውጤት የሚፈልግ ሁሉ ሰላማዊ ንግግር ይፈልጋል ብዬ አምናለሁ ። ነገር ግን ችግሩ ብዙ ሰው ባላው ተሞክሮ ከውይይት ቦሃላ ብዙ ውጤት አለማየቱ በመነጋገር ላይ ተስፋ መቁረጥ ይታይበታል ። ሆኖም ንግግር ወይንም ምክክር
    በቅንነትና በእውቀት ከተመራ ከብዙ የህይወት አልቂት፥ንብረት ውድመትና ምስቅልቅል የሚያድንና አፈፃፀሙም በንፅፅር ሲታይ በጣም ቀላልና ውጤቱም ለሁሉም ወገን የሚጠቅም ነው። ለአወያዩ ለተወያዮቹም አክብሮት አለኝ!!

  • @user-ni6rd6nw3k
    @user-ni6rd6nw3k 3 місяці тому

    የትቅ ናፋቂዎች ዩክረን

  • @eshetutekele8381
    @eshetutekele8381 3 місяці тому

    በዉይይቱ የተነሱ የመነጋገር አላማዎች መነጋገርን እንደመፍትሄ አማራጭ ለሚወስዱት ነው። እንደ ሌላ የጦርነት ቲያትር ወይም የድል ማስቆጠሪያ መድረከ አድርጎ የመዉሰድ ዝንባሌ እንደሚያመዝን ግን ደጋግሞ የታየ ነዉ። የጠላትን ሀሳብ፣ ሞራል፣ እቅድ ወዘተ ማስለፍለፊያና ማወቂያ አማራጭ መድረክም እንደሆነ የተለመደ ይመስላል። መነጋገር ባህል ደረጃ ሲደረስ ችግሩ ይፈታል።

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 3 місяці тому

    Chigir! Chigir! Chigir! Tilikalachu, l what is the problem tell the truth

  • @tigistlakew9032
    @tigistlakew9032 3 місяці тому

    እንወያይ ከሆነ አላማህ ተወያዩ መፍትሄ ግን አታመጡም

  • @debeshmoke9032
    @debeshmoke9032 3 місяці тому +1

    ለመነጋገር ትጥቅ ፍቱ ማለትን ምን አመጣው?, ትጥቅ መፍታት ከመነጋገርና ከመስማማት በሁወላ በራሱ ጊዜ ይመጣ የለም ወይ?

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe 3 місяці тому +1

    እዚህም መጥቶ "ትህነግ" ይላል ይሄ ጠናዛ ጎጠኛ ።😂😂😂

    • @FikruBurg-yh1vw
      @FikruBurg-yh1vw 3 місяці тому +1

      ደደብ ምን ልትባል ፈልገህ ነበር

  • @Hajiawelewele
    @Hajiawelewele 3 місяці тому

    እንኩዋን እናንተ እየሱስ ክርስቶስና ነብዩ መሀመድ ቢመጡ በዚህ የብሄር ህገ መንግስት ሰላምን ሊያመጡ አይችሉም ዝም ብላችሁ ግራ ገብቱዋችሁ ግራ አታጋቡን ከተነጋገራችሁ ህገ መንግሥቱ ላይ ብቻ እና ብቻ ተነጋገሩ ሌላው ነገር በሙሉ ዝም ብላችሁ መቀባጠር ብቻ ነው ወይም ሆን ብላችሁ ህዝብ ለማጭበርበር ብቻ ነው

  • @awetfesseha5912
    @awetfesseha5912 3 місяці тому

    Useless program 😅😅😅history of shewa

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 3 місяці тому

    I am not impressed by this discussion. You all tried to run away from the truth. Tell the truth, it doesn't matter who the person is. If the government is the problem tell that. If you hide the truth. You are wasting your time. I am not interesting in thus show