የሆሳዕና መልካም ወጣት ሰልጣኞች ሜዳሊያ ተሸለሙ SEP 19,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2019
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @user-dp4vb3zh7n
    @user-dp4vb3zh7n 4 роки тому +102

    እኔ ኦርቶዶስ ነኝ ግን ዮኒን አለማድነቅ አልችልም ኦ አምላኬ እንዴት ደስ ይላል ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒ ተባረክ ከነ ልጅህ ከነ ባለቤትህ ❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷

    • @genetabera7071
      @genetabera7071 4 роки тому +1

      እውነት ነው የኔ እህት በዚህ የማይደሰት ሰይጣን ብቻ ነው!!!

    • @user-hd6rf5so4m
      @user-hd6rf5so4m 3 роки тому

      እና ለምን ሌደሽ አታጫፊሪውም

    • @jemumidiya2047
      @jemumidiya2047 3 роки тому

      አርቲስት ኢሳም ሀበሻ የልጆቹን እናት ታረቀ

  • @mohammedkedir2230
    @mohammedkedir2230 4 роки тому +284

    እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቅተኝ ወገኖቼ ይህ ሰው ምን አይነት ትሁት ሰው ነው በቃ ሕይወትን መኖር እንደዚህ ነው እንደ ዮኒ አይነት አስር ሰዎች ቢኖሩ እርግጠኛ ነኝ ምድራችን ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ያመጣሉ የተስማማው ላይክ

    • @lidacall7578
      @lidacall7578 4 роки тому +1

      1bcha ybekal

    • @user-zz6ih8lj7b
      @user-zz6ih8lj7b 4 роки тому +5

      አዞሽ እህቴ ጠብቂ ከሴት የኔ ሁኜ እነሳልሻለው አየተሰራው ነው

    • @mohammedkedir2230
      @mohammedkedir2230 4 роки тому

      ምንድን ነው ያልሽው ይቅርታ

    • @user-lw5mh9bl4z
      @user-lw5mh9bl4z 4 роки тому +3

      ያለችሽ ከሴቶች እኔ እነሳለው አሁን በዮኒ ትምህርት ማንነቴ እየተሰራ ነው ያለችሽ

    • @derejeayalneh646
      @derejeayalneh646 4 роки тому

      M

  • @zabebazbzub1278
    @zabebazbzub1278 4 роки тому +70

    አንተ ሀገር
    አንተ አባት
    አንተ እናት
    አንተ ኢትዮጵያ ነህ በቃ እወድሃለሁ አንደኛዬ ዮኒ የይቅርታ ንጉሴ😍❤❤❤❤❤

    • @tinathedaughterofjesus5446
      @tinathedaughterofjesus5446 4 роки тому +3

      ጌታ ይባርክሽ ዮኒን መውደድሽ ግን 360 ዲግሪ ወደ እየሱስ መዞር አለብን የይቅርታ ንጉስ እየሱስ ነውና ሁሉን መሆን የሚችል እየሱስ ነው

    • @zabebazbzub1278
      @zabebazbzub1278 4 роки тому

      እርሱ በፈጣሪው የተፈጠረ ፍጡር ነው
      ለኔ ንጉሴ ብዬ ብሾመው ቢያንስ የሚበልጠው የንጉሶች ንጉስ ሾሞታል።

    • @tinathedaughterofjesus5446
      @tinathedaughterofjesus5446 4 роки тому +3

      @@zabebazbzub1278 ክብር ለጌታ እየሱስ ይሁን በፍቅሩ ለሃገር ለቤተሰብ ያስቸገሩ አመፀኞችን ያንበረከከ የመለሰ በዮኒ ውስጥ ሆኖ እየሰራ ላለው ለነገስታት ንጉስ ለእየሱስ ክብር ይሁን

    • @seenakiyaa1394
      @seenakiyaa1394 4 роки тому

      @@tinathedaughterofjesus5446 አሜን አሜን አሜን a

  • @asnakemathewos3788
    @asnakemathewos3788 4 роки тому +69

    እኔ በጣም የሚገርመኝ የዮኒ ልጅ እንጅ ሁሌም ከጎኑ ነው

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 роки тому +232

    ዮኒዬ ነብሰ ነገር እኮ ነህ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ከዮኒ ጋር ወደፊት

    • @rahelyegeta1371
      @rahelyegeta1371 4 роки тому +2

      Wowwwwwww yoney Geta zamanikin yebarakiiiii tabarakuuuu

    • @abbachup4440
      @abbachup4440 4 роки тому +1

      Amennnnnnnn geta tamagin new ageligayi yonatali bageta simi tabatik tsaga yicamari midiritu hulu wurasi

    • @meseretebekelemesesretebek867
      @meseretebekelemesesretebek867 4 роки тому +1

      በጌታ ስም ተባርክ ዮኒዬ

  • @habeshaethiopian8844
    @habeshaethiopian8844 4 роки тому +111

    የዮናታን ልጅ አንጀቴን ነው የሚበላው አባትዬ እግዚያብሄር በጥበብ ያሳድግህ😘😘😘

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 4 роки тому +3

      የሚገርም ኮስታራ ልጅ ያስደስታል እንጂ።

  • @user-yn8ph8om4x
    @user-yn8ph8om4x 4 роки тому +67

    ተሰፋ በሌለበተት ስፍራ ጌታ ገብቶ ድንቅ ነገር ሴየደረግ ደስ የለው ሰው ማነው?
    እኔ እሄን የዳረገውን ጌታ ምን ልበል ተመሰገን ከመለት በቃር ዮኒ ቤተሰቦች ይበረኩ ታበረክ

    • @meskishemiso8421
      @meskishemiso8421 4 роки тому +3

      Geta yimasgen baxmi deslal 💔💔💔💔

    • @AliAli-bi1mv
      @AliAli-bi1mv 4 роки тому +2

      God bless the rest of your life youni stay blessed fore ever!!!!!!!!!!

  • @user-py9yx1xr3z
    @user-py9yx1xr3z 4 роки тому +20

    ተዉ ተዉ ዮኒ በየቀኑ ለእንባዬ መፍሰስ ተጠያቂ አትሁን በየቀኑ አታስለቅሰኝ 😭😭😭 ዘመንህህህህ ሁሉ ይባረክ 🙏

    • @emugela2785
      @emugela2785 2 роки тому

      Enem Erasemetat yazegn bmalkes bicha getahoye tbarkh yonen yestekhn Amlakh tbarkh Ameeennn

  • @DaywithHabu5258
    @DaywithHabu5258 4 роки тому +68

    I can’t stop crying😭😭😭😭😭😭 I’m so happy to see that 🙏🙏🙏 ke Eritrea ney🇪🇷❤️🇪🇹

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 4 роки тому +125

    የዘመናችን ጳውሎስ አይዞሀ ተሳከቶልሃል። ያስጀመረህ የሰማይና የምድር ጌታ እግዜአብሔር ከአንተ ጋር ነው ።

    • @kmet6542
      @kmet6542 4 роки тому

      Amem

    • @asalafayala6536
      @asalafayala6536 4 роки тому +1

      የሰጀመረህ የሰማይና የምድረ ጌታ እግዜብሔረ ከአንት ጋሪ ኒዉ

    • @hanisweet498
      @hanisweet498 4 роки тому +1

      የዘመኑ ታላቅ ሰው በቃላት ለመግለፅ አነተን ምን ይባላል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ትምህርት በጣም ደስይላል የዚህን ዘመን ትወልድ እንድትታደግ ከፈጣሪ የተላክነህ፡እግዚብሂር ቤተሰብህንዘመንህ፡ይባርክ

    • @hanisweet498
      @hanisweet498 4 роки тому +1

      በርታ ፈጣሪ ካነተጋር ይሁን

    • @menberepalmore7248
      @menberepalmore7248 4 роки тому

      Amen hallelujah!

  • @bornagain67
    @bornagain67 4 роки тому +117

    ልጁ አባቱን እንዴት እንደሚያይ 😀ልጂን በሚሄድበት መንገድ ምራው ባደገ ጊዜ ከርሱ ፈቀቅ አይልም። ☝️

  • @hiwot2815
    @hiwot2815 4 роки тому +43

    የኔ ፍቅር ሌዊ እሱ ላይ አይኔ ቀረ የኔ ጨዋ ጌታ ኢየሱስ ህይወትህ ይባርክ

  • @sabahadgu882
    @sabahadgu882 4 роки тому +9

    ዮኔየ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ እንደ ዛሬ ደስ ብሎኝ ኣያቂም እኔ ኤርትራዊት ነኝ ያንተ ትምርቲ ሁሉም እከታተለአኣለው ግን እንደዚ ዓይነት ደስታ ኣይቸ ኣያቂም ተባረክ ለነሱም እግዛብሄር እድሚ ኣና ጤና ይስጣቸው ተባረኩ ወንዲሞቸ የእየሱስ ፍቅር ከጥፋት የሚመልስ ፍቅር ነው ታድላችው

  • @kidesteshetu3968
    @kidesteshetu3968 4 роки тому +12

    ማርያምን እግዛቤሔር ብቻ ይጠብቅክ እንዳንተ አይነት ስው ይብዛልን

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 4 роки тому +303

    የኦርቶዶክስ አክራሪ አማኝ ነኝ ግን ይሄ ሰው ልቤን አሸፈተው በይቅርታ

    • @user-kp6xc2re6c
      @user-kp6xc2re6c 4 роки тому +7

      እኔንስ ስራው ማራኪ ነው ዘመኑ ይባረክ

    • @rahelyegeta1371
      @rahelyegeta1371 4 роки тому +1

      Yoney min ende mela alqeme geta yebarakiiiii becha

    • @liyunewselame7036
      @liyunewselame7036 4 роки тому +1

      Eski ihen melikt le yeshiber fanatawun adirshilet ihite ameseginalew

    • @buildingfuture9797
      @buildingfuture9797 4 роки тому +3

      Amen Eyesus kirstos yadinal

    • @user-zz6ih8lj7b
      @user-zz6ih8lj7b 4 роки тому +1

      እየሱስ እዲህ ነው የኔ ውድ ድጋዩ ልብሽ ስላሸነፍው ተመስገን

  • @azaellove2098
    @azaellove2098 4 роки тому +25

    ዮኒዬ ቃላት አጣውልክ ፣ እንዴት ላዲንቅህ? እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏 እንወዲሀለን❤

  • @user-sx5vx9cm6d
    @user-sx5vx9cm6d 4 роки тому +99

    ወይ ጉድ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ብትሆን ደስ ይለኛል። አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @rahelrahel3691
      @rahelrahel3691 4 роки тому

      😀😀 እህቴ ታበረክ

    • @kadi6438
      @kadi6438 4 роки тому

      Ysblely

    • @user-zg3rt4zo4n
      @user-zg3rt4zo4n 4 роки тому +1

      Enyam eyalkugy neber welahi

    • @debrituhalelo8383
      @debrituhalelo8383 4 роки тому +4

      ስው ሁሉ በተሰጠው ፀጋ ሲያገለግል ውጤታማ ይሆናል።

    • @sofiasofia7975
      @sofiasofia7975 4 роки тому +1

      Fatma Moh'd ምን፣ቀር፣ብላቺሁነዉ፣ሆነኮ፣አላህ፣ይስጠዉ፣ያምይሁን፣ይህ፣ይቅር፣ማባባል፣ጥሩነዉ፣

  • @hirutaredo791
    @hirutaredo791 4 роки тому +42

    You so blessed thank Zemenhe beamelak yebarek

  • @wudelove2616
    @wudelove2616 4 роки тому +19

    ከዚህ በላይ ደስታ ምን አለ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gentgent4327
    @gentgent4327 4 роки тому +18

    የዘመኑ ምርጥ አባት ዮንየ እሰከቤተሰብ እ/ር ያንሩ

    • @konjiysmini9932
      @konjiysmini9932 4 роки тому

      Almaz Aregawi geta iyesusi abizto abizito yibarikachu yoniye

  • @samrimeles4446
    @samrimeles4446 4 роки тому +6

    የምገዛለት ኢየሱስ ሁሌ ያኮራናል:: በጎ ስጦታ ፍፁም በረከት ከላይ ከብርሃናት አባት ነው:: ውድ ስጦታችን ዮኒ እና ባለቤትህ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 4 роки тому +16

    ካለክ ሰተካል ዬኒዬ በጎደለው ላይ አምላኬ እግዚሐብሄር ይሙላልህ ተባርክልን አንተነ ለኔ ጀግና ይሄ ሁሉ የሆነው ጌታ ላንተ በሰጠው ፀጋ ነው እንወድሀለን👆🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-fx6pb1qv2i
      @user-fx6pb1qv2i 2 роки тому

      ameenamenAmeenAmeen🙏👈🙏❤❤❤❤❤❤🙇🙏📖ameenAmeeeen

  • @user-fi5zi5io3u
    @user-fi5zi5io3u 3 роки тому +5

    ምርጥ ሰው ወይኔ ስሜትህ ሲያስለቅስ አላህ እድሜናጤና ይስጥህ

  • @fshamsshams9336
    @fshamsshams9336 4 роки тому +99

    ዬኒ ተሳክቶልሀል ለዚህ ደሞ ማሪያም ምስክሬ ናት!!

  • @user-nf6cu4er7m
    @user-nf6cu4er7m 4 роки тому +50

    አቤት ዳቢሎስ የጥልቁ አዛዝኤል ዳግም አፍሮ ወደ መቀመቅ ወረደ እግዚአብሔር ግን ከፍ ያለነው ከፍ ይበል አሜን በሉ

  • @user-ll2qb7yt2z
    @user-ll2qb7yt2z 4 роки тому +8

    ዮኒ በሰማይ በረከት ጨማምሮ ይሸልምህ
    ፍቅር እየሱስ ነው አሜን በፍቅሩ ያበረክካል እሰይ ሀለሉያ

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 4 роки тому +26

    ዋው ዮኒ ጌታ ሚስትህን ልጅህን መላ ቤተሰብህን ይባርክ

  • @meditationminutes985
    @meditationminutes985 4 роки тому +14

    Very touching 😢 Thank you Yoni for helping the new generation 🌺💝

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 4 роки тому +8

    አቤት እግዚአብሔር እንዴት ቸር ነው የስንቱ እንባ ታበስ ክብር ለስምህ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wu1ln4dl6y
    @user-wu1ln4dl6y 4 роки тому +7

    ዮኒ አንተ ፍቅር እኮ ነህ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ትዳርህን ህይወትህን በብዙ ይባርከው 💚💛❤👏👏👏🙏🙏🙏

  • @BIRUKGETISOAWATAme
    @BIRUKGETISOAWATAme 4 роки тому +1

    ዮኒዬ በእውነት አንተ እድለኛ ሰው ነህ፡፡ምክንያቱም ትልቁ እግዚአብሔር በእውነት ይጠቀምሃል፡፡የአምላክ መጠቀሚያ ከመሆን ያለፈ ምን ትልቅነት አለ? እናቴ ኢትዮጵያ የሚትታመሰው ፈጣሪ የሚጠቀመን ሰዎች በማነሳችን አጋንንት እየተጠቀመን ነው፡፡ እኔ ሆሳዕና በፕሮግራሙ በአካል በመገኘት የታደምኩበት ፕሮግራም ነው ይኼ ፕሮግራም፡፡ ያኔ ካለቀስኩት በላይ ዛሬም እያለቀስኩ ነው ያየሁት፡፡ የኔ ውድ የኔ ፍቅር ዮኒዬ አንተ በእውነቱ ከሰዎች የተለየ ባህሪይ ያለህ ሰው ነህ፡፡ ምክንያቱም 42 ቀን በያንዳንዱ ቀን ቢያንስ 10 ጊዜ ከአስር ወጣቶች ጋር እኩል ታለቅሳለህ፡፡ የእንባህንም ፍሬ መብላት ጀምረሃል፡፡ ሆሳዕና ያለን ሰዎች ይገበናል ምን እንደተቀረፈብን፡፡ ጌታ ለዘላለም ይክበር ይመስገን፡፡

  • @user-zz6ih8lj7b
    @user-zz6ih8lj7b 4 роки тому +101

    የየኔ ምስት እስቲ ባርኩልኝ በልይክ ልባም ሴት ለባልዋ ዘውድናት

    • @kmet6542
      @kmet6542 4 роки тому

      Zemenua Yebarek!

    • @infinitymobile5604
      @infinitymobile5604 4 роки тому

      💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯👐🖐️💞🌷❤️🔥

    • @munajatube6506
      @munajatube6506 4 роки тому

      ጌታ ይበርካት ትባራክ👋👋👋👋☝☝💯💯

    • @bornagain67
      @bornagain67 4 роки тому

      Lezelalem tebarek yekrestos jegena set

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 4 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን እውነት ዩኒየ ተባረክ አንተን መግለፅ አልችልም እንዳው ዝም ብየ ተባረክ ልበልህ

  • @getegete759
    @getegete759 4 роки тому +7

    ዮኒ እውነት ጌታ አንተን ለወጣቱ ብርሃን ያደረገህ አምላክ ስሙ ይባረክጌታ ከነቤተሰብ አብዝቶ ይባርክህ

  • @saradanielle2101
    @saradanielle2101 4 роки тому +2

    አሜንንን አሜንንን ፍቅር ኢየሱስ ናው 😭😭😭ዮን ጌታ ዛማንህን ይባረክ በታሳቦቺን ይባረክ ክፉ አያጋኛቹ በጣም እንዎዳለን ኑርልን ሆሳና ጌታ ይባርክሽ እግዚአብሔር አማስግኝ 🙌🙌🙌❤❤❤❤

  • @elufqr8316
    @elufqr8316 4 роки тому +5

    Yoniye I'm from Eritrea I can't explain how much we 😍 you bless you more

  • @fantujesusislord5871
    @fantujesusislord5871 4 роки тому +5

    Wowwwww ሆሳዕና አገሬ የወንጌል አገር ነት ሆሳዕና የደስታ ብዛት አስለቃሰኝ😂ዮኒ ዘመንክ ይባረክ

  • @worbituwordofa4541
    @worbituwordofa4541 4 роки тому +11

    Kebere legzabher yhuen Amen Amen geta eyesuse yebarekachew tebareku

  • @holytubeethiopia3495
    @holytubeethiopia3495 3 роки тому +1

    #ዮኒዬ እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ለብዙዎች የለውጥ ድምፅ አድርጎኛል ብሩክ ሁንልኝ እወድሀለሁ ዮኒዬ !!
    በሱስ እና በተለያዩ ልምምዶች ለምትቸገሩ የሀገሬ ወጣቶች ሁሉ የምስራች በወጣቶች ለውጥ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራና ለብዙ ወጣቶች የለውጥ ምክንያት የሆነ ድንቅ ሀገረኛ ክርስቲያንናዊ motivational የ ዩቲዩብ ቻናል በ 2010 #የመልካም #ወጣት ፍሬ መልካሙ ሙሉጌታ ይቀላቀሉን በእርግጠኝነት ይባረኩበታል። Holy Tube Ethiopia

  • @user-mv1md7tw5e
    @user-mv1md7tw5e 4 роки тому +1

    ዮንዬ ትሁት የእግዚአብሔር አገልጋይ ዘመን ይለምልም ዶዬ አንች መልካም ሴት ጥበበኛ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ የዮንዬ ልጂ 😍😘አንደኛ ሁላቹም አንደኛ ሆሳእና እንኩን ደስ ያላቹ ለሰው የከበደውን እግዚአብሄር ስለቻለ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ዮንዬ አንተ በጣም እድለኛ አንተ ተሳክቶልሀን አንደኛ ዮንዬ ዘመን ይለምልም አሜን ፍቅር ኢየሱስ ነው የጥልን ግድግዳ ያፈረሰ ኢየሱስ ነው ሀሌሉያ

  • @user-qi2jo5vu9s
    @user-qi2jo5vu9s 4 роки тому +26

    😭😭😭😭😭😭😭
    ነፍስም ፡ አልቀረልኝም (8)
    ወደድኩህ ፡ ስትለኝ
    ነፍስም ፡ አልቀረልኝም
    ልጄ ፡ ነህ ፡ ስትለኝ
    ነፍስም ፡ አልቀረልኝም
    ጸድቀሃል ፡ ስትለኝ
    ነፍስም ፡ አልቀረልኝም
    ተርፈሃል ፡ ስትለኝ
    ነፍስም ፡ አልቀረልኝም

  • @user-sq3bw6sv4q
    @user-sq3bw6sv4q 4 роки тому +54

    ዋው አንተ እኮ አንበሳ ነህ !!
    የፈለኩትን ማለት እችላለሁ
    እናንተ ኮመንት ሰጪዎች ተዉኝ

    • @erpet4776
      @erpet4776 4 роки тому

      Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii

    • @meseleshadalo6232
      @meseleshadalo6232 3 роки тому

      Tebareki edime xena yesxi wdddddddddddd

  • @abenezerbirhanu3721
    @abenezerbirhanu3721 Рік тому +1

    ለዮናታን ቃላት የለኝም ምን እንደምለው
    ብቻ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመኑን ቤተሰብን የሱ የሆነውን ሁሉ ይባርክለት

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 4 роки тому +1

    የእግዚአብሔር ሰው ዮኒ ጌታ ዘመን ህይወትህን ዘልርህን አገልግሎትህን ያለምልመው ለምንም የረገጥከውን ሁሉ ውርስ አትያዝ አትገደብ በኢየሱስ ስም አለምን ሁሉ ውረስ ተባረክ ከነቤትስብ ስወዳቹ በጌታ ፍቅር ተባረኩ በብዙ

  • @candaceitsmydam9892
    @candaceitsmydam9892 4 роки тому +10

    I don't have word to say Jesus is coming God bless you brother yoni we loves you

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 4 роки тому +15

    ዮንዬ የደስተ እምበዬን መቆጠጠር አልቸልኩም. ዮንዬ. በምን ቀል ልበርክህ. በቀ ለምልምልን. 😘😘😘😘😘

  • @john316beyene8
    @john316beyene8 4 роки тому +1

    ጌታ እየሱስ ጌታ ነው!!! በጣም የሆሳዕና የአባቴ ልጆች በጣም ቅናች ታዛዦች ጌታ ሰለረዳቹ በጣም ደስ ብሎነኛል!ዘመናቹ በጌታ ቤት ይለቅ ምድርን በወንጌል እርሱ !!! በናተ ላይ በክፋት የሚነሱ በጌታችን በእየሱስ ስም ስራቸው ይፋረስ ለዘላለም ።አሜን ✞🙏🙌😍💞

  • @samraabarra3940
    @samraabarra3940 4 роки тому +1

    እሰይ እንዴት ደስ እንዳለኝ የድሉ ጌታ እግዝያብሄር ይመስገን እንባን የሚያብስ ጌታ ይባረክ ዮኒዬ እንወድሃለን

  • @sonyalain6312
    @sonyalain6312 4 роки тому +9

    የናዬ ቃላት አጣውልክ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭

    • @s8aaaa997
      @s8aaaa997 4 роки тому

      wawawaw
      💟💟💟💟💯👏👏🙏🙏

  • @hawzyshayahu8230
    @hawzyshayahu8230 4 роки тому +6

    አቤት የኔ አባት እንዴት ፃድቅ ነው በየዘመናቱ ስላሉት ቅሬታዎች ደግሜ እልሀለሁ ዘመንህ በቤቱ ያማረ ይሁን የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ !!!!

  • @mihretyebyo7042
    @mihretyebyo7042 4 роки тому +1

    ዮኒየ ትህትናህ ለዋህነትህ በምን ልግለጽው፣የሱሴን ባንተ ኣልፎ ይታየኛል ዘመንክ ኣገልግሎትህ ዘርኽ ሁሉ ይባረክ ኩፉ ኣይንካህ በየሱስ ስም

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 4 роки тому

    የዘመናችን መድሀኒት የትውልድ መዳኛ አቤት መታደልህ ቀናውብህ እንደኔ ተወለደ አደገ ሞተ ያሆነ ታሪክ ያለህ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ። ትውልድን እያስመለጥክ ስላላህ።

  • @atkeltebekele7900
    @atkeltebekele7900 4 роки тому +5

    Yoni ANTE ANDEJA NEHE. MAY THE LORD OF GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY. 🙏🙏🤗❤

  • @mekdikuwaitsarh7592
    @mekdikuwaitsarh7592 4 роки тому +9

    WOW WOW👏👏💝🙏🙏Amen Amen Amen tabarki yoniii 🙌👏🇪🇹

  • @davaab7335
    @davaab7335 4 роки тому +1

    ወዲ የአገር ልጆች እወድሃቸለሁ ስተምሩ ዮኒ ተባርኮ

  • @saraashebir2509
    @saraashebir2509 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen elelelelelelelelele elelelelelelelelele elelelelelelelelele elelelelelelelelele hallelujah Egizabiher melkam newe your blessed Brthers thank you Juses bless you yoni

  • @alemushwolde-tsadik989
    @alemushwolde-tsadik989 4 роки тому +3

    YONIYE , May GOD Continue to Bless you and your Family Abundantly and the power of GOD protects you.

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 4 роки тому +9

    የደስታ እንባ እንዳነባ፡ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @biniyambi102
    @biniyambi102 4 роки тому

    ዮኒ ዘመንክ ይባረክ ሚስትክ ትባረክ ልጅክ ይባረክ ሌዊ ካአንተ በእጥፍ በሞገስ በቅባት እ/ር ይባርከው ባንተውስጥ ያለው የናዝሬቱ እየሱስ በሌዊውስጥ በእጥፍ እደሚሰራ አምናለው እኔ የምኖረው ካናዳ ነው መልካም ወጣት ትምህርትክ ባለሁበት ቀይሮኛል ተባረክልኝ ዮኒዬ እወድካለሁ

  • @munajatube6506
    @munajatube6506 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ስምህ ይባራክ ዮን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ አሜን አሜን ውንድሞቼ ባጣም እወዳችኋለሁ👋👋👋👋👋👋👋👋☝☝☝☝☝💯💯💯💯❤❤❤❤❤

  • @assefajemal4958
    @assefajemal4958 4 роки тому +7

    Wow ሆሳዕናዎች ታዳላቹ ጌታ እንኳን ለዚሁ አበቀችሁ ደስ በሉ

    • @eyesusegetanewhaleluy1297
      @eyesusegetanewhaleluy1297 4 роки тому

      Batmi egzabhre yimasgne geta asibonale hosane hizbi yalkasuti iba fatare malisohle geta yimasgne

  • @konjitbelaye3150
    @konjitbelaye3150 4 роки тому +8

    በአይን አይተን የማናቅ ጉድ አየን እኩ ዩኒ ተሳክቶልካል ምቀኛ እርር ይበል

  • @selamto4545
    @selamto4545 4 роки тому +2

    What can I say I Thank you so much Yonatal Aklelu God bless more and more.

  • @user-mz3wv6cu7o
    @user-mz3wv6cu7o 4 роки тому

    ዮኒዬ ዘማንህ ይለምልም
    አንተ እኮ ከአንዳኛም በላይ ናህ
    ስዎዲህ የትዉልድ አበት እድሜህን ጤናህን ጌታ ሰየቆርጥ ይስጥህ
    ዉዴ የሀገሬ ልጆች ስዎዳችሁ ኑሩልኝ
    ጋና ተሸንፋላችው በኢየሱስ ታባራኩ
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ
    እልልልልልል እልልልልልል
    እልልልልልል እልልልልልል
    ስለ ሁሉ ክብር ምስጋና ለአምለከችን ለእግዚአብሔር ብቻና ብቻ ይሁንላት አሜን
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 4 роки тому +3

    Woww man of god your bleesed💓💓💓yoni💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @yididiyaatile3787
    @yididiyaatile3787 4 роки тому +7

    አንዳንዴ ቃል ሊገልፆሎህ ማይችለው አገልግሎት አለ ምንም ማለት አልቻሎኩም
    አሜንንን ፍቅር እየሱስ ነው

    • @konjiysmini9932
      @konjiysmini9932 4 роки тому +1

      Yididiya Atile wowowowowo

    • @RoRo-bf3ih
      @RoRo-bf3ih 4 роки тому +1

      😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭yoni 1na geta yibareke 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕👐👐👐🙋‍♂️🙋‍♀️😍😍

  • @netanetfiker6316
    @netanetfiker6316 4 роки тому +1

    ዮኒ ዮኒ ያባቴ ልጅ ተባረክ አምላኪ እየባረከ ይባርክህ እየባረከ ይባርክህ ቃል የለኝም የኔ ምስኪን

  • @user-ie1le4ut7i
    @user-ie1le4ut7i 4 роки тому

    ጌታ ስሙ ይባረክ ዮኒ ተሳክቶልሀል የዚ ሁሉ ስብስብ ያንተ ውጤትነው አንተ አንደኛነው👏👏👏👍

  • @tigistabrham3286
    @tigistabrham3286 4 роки тому +16

    ዮኒ ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥ እወድሃለሁ

  • @noName-tx3vk
    @noName-tx3vk 4 роки тому +23

    Ameen God Bless you yoniyye

  • @konjitdeseta7764
    @konjitdeseta7764 4 роки тому

    አቤቱ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ምን እስጥሀለው ክብር ክብር ለ አንተ ይሁን የእኔ ጌታ በጣም ደስስ በሎኛል ዮኒዬ የእኔ መልካም ስው አንተ በእውነት ልዩ ስው ነህ እግዚአብሔር ከእና ቤተስብ ይባረክ ዉድ የሀገሬ ልጆች በትላ የሆሳዕና ተውለጆች በእውነት ዮኒዬ የከፍለ ዋጋ ቀላል አይደለም በፀጋው በጎልበቱ በእንባ በገንዘቡ ስንት ዮኒ ለወጣቱ ምን ያስቀራ ነገር አለ እኔ ቃላት የለኘ ለዮኒዬ ሁንም ጨምሮ ጌታ እየሱስ ይባረክ አንተ ለሀገሬ የስጠን ጌታ እኮ ነው እባካችሁን እንደ አይነት ስው ዮኒዬ ልንፀሊህለት የስፍልጋል እንደሁ በሁሉም ነገር ከጎኑ ልንቆም ያስፍልጋል እግዚአብሔር እራሱ ይተዘበናል ዮኒ የመስለ ስው አቶን በጌታ ዮንዬ ዶዬ ሌዊዬ ዉድድድድድ ነው ተባረኩ 😍😍

  • @cheregirma
    @cheregirma 4 роки тому +1

    እንደ ዮኒ በዚህ ጊዜ የተሳካለት ሰው ያለ አይመስለኝም። ተባረክ አቦ!!!

  • @hiwottedla1189
    @hiwottedla1189 4 роки тому +30

    Ene Orthodox negni gin be Ethiopia lay yemisrrawun maninim sew ewedalehugni Yoni melikam sew neh

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 4 роки тому +4

    ሆሳእናዎች እንካን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ቀን አለው ነፍሳችሁ አርፍለች አገሬ ተስፍሽ ለምልማል

  • @hanashiferaw7002
    @hanashiferaw7002 4 роки тому

    Honestly I have no words. You are humble and very patient with your people. I really like your heart and I am beyond grateful to have you as our spiritual father.
    I really hope you to come to Canada one day.❤️

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 4 роки тому

    ዋው እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅር ነው ዮኒዬ ተባረክ እናንተ ወጣቶች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የፍቅር የይቅርታና ያንድነት መንፈስ ያፈሰሰባችሁ ጌታ ይባረክ

  • @ellamogor7977
    @ellamogor7977 4 роки тому +3

    Ameen Ameen yoni geta eyesus abizto yebarki zarik ende ashawa yebza😘😍😍🌾🌾🌱🌱🍇❤❤❤🙋‍♀️🙌🙌🙌🙌🙌

  • @ttcftf2553
    @ttcftf2553 4 роки тому +11

    ዘንድሮ ሠይጣን ከሰረ፡
    ጠፍቶ የነበረን ሰው መክሮ ወደቀደመ ማንነቱ መመለስ እና ስሙንም መልካም ወጣት ማለት ቢጠቅም እንጂ አይጎዳም፡፡ I just want to say don't related it with religion. its not about changing religion its all about transforming in to a New Person.
    Brother Yoni ብርክ በል፡ wising you loooooooong live with full of happiness. xoxoxoxo

  • @NewNew-sv1uo
    @NewNew-sv1uo 4 роки тому +1

    ዮንዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባረክ ታባረክ የምላው ናገር የለም በጣም ዳስ ብሎኛል

  • @hawzyshayahu8230
    @hawzyshayahu8230 4 роки тому

    ዮኒዬ እኔ ስለአንተ ቃል የለኝም ዘመንህ ሁሉ ከነቤተሰብህ በእየሱስ ስም ይባረክ ጌታን ስለአንተ ሁልጊዜ እባርከዋለሁ!!

  • @OmanOman-rd4hk
    @OmanOman-rd4hk 4 роки тому +9

    ዮኒ አንተ በምንም አትገለጥም የኢትዮጲያ ተስፋ ነክ የአባቶች እባ በከቱ አልቀረም ሁሉ ክብ ለሚገባው ላሠበን ለእየሡስ ይሁን

    • @kobrasaeed8064
      @kobrasaeed8064 4 роки тому

      እኔ ሙስሊምነኝ ግን ዮኒ ምርጥ ስው ነህ ዮኒ አንድነገር ላስችግርህ እሆን ዘርኛነትን አጥፋልን ስታስተምር ስለዘረኝነት መጥፎነት ንገርልን አንተን ይስሞሀል

  • @tsedijacob4833
    @tsedijacob4833 4 роки тому +3

    ሌዊዬ የኔ ፍቅር የኔ ውድ ውድድድድድድ ነው ሚያርግላችሁ። ተባረኩልኝ

  • @Muluinata
    @Muluinata 4 роки тому +1

    ሁፍ እዴት ደስ እደሚል ዝም ብሎ የደስታ እንባ ማልቀስ እኔጃ ፈጣሪ ዘመንክን ይባርከዉ

  • @user-cr3ms1fv6r
    @user-cr3ms1fv6r 4 роки тому

    አሜን አሜንንንን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒየ ምን ልበል ተባረክ እድሜና ፀጋው ይብዛልህ እወድሃለሁ

  • @erbikaerbika7794
    @erbikaerbika7794 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር ዛምንሀኒ የባሪክው

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 4 роки тому +20

    ይሄ ሰው ለምድር የተላከ መለአክ ነው ሁሉም ከሱ ይማር

  • @hanakonjo2733
    @hanakonjo2733 4 роки тому

    We love you god bless you more & more Amen የሚሰማህ ይቀበልህ የሚያይህ ይውደድህ ዮኒኒኒኒኒ ተባረክ

  • @user-pd1nn5ck7j
    @user-pd1nn5ck7j 4 роки тому

    በእውነት ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ፍቅር የነገር ሁሉ መጀመርያ ነው ይቅርታ ይቅርታን አምያውቅ ጣብብ ነው
    እኔ ይህን ፕሮግራም ሳይ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ዮንዬ በዝች ምድር ከጌታ የተሰጠን የሞላው የእትዮጵያ ልጅ ነህ አንተ ኤራስህ ፍቅር የብዞች አባት ነህ ባለቤትክን ልጅክን የኔ ውድ ልጅ አራ ጌታ ይባርካችሁ ሁለም ዮንዬ አንተን ለምድራችን የሰጠልን እግዚአብሔርን ዛውትር አመሰግኑዋለው!!!

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 4 роки тому +7

    ዘንድሮ ጉድ ነዉ በቃ ወጣቱ በጌታ ቸርነት ታስቧል እወ ነት ነዉ ስራ ያጡትን ስራ ማስያዝ ቀላል ነገረ አይደለም ዮኒ እኛም ከጎንህ እንሆናለን በርታ

  • @user-vm4ql6mp7u
    @user-vm4ql6mp7u 4 роки тому +5

    ዮን ዘበንህ ሕዉትህ በኢያሱሰ ሥም የታባረከ ይሁን ተበረክ

  • @mominahassen7580
    @mominahassen7580 4 роки тому +1

    ዮኒ አንተ ተባረክ ክብሩን ጌታ ይውሰደው መቼም ይህን የምቃወም መፍዙዝ ብቻ ነው።

  • @bornagain67
    @bornagain67 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ለዘመኑ ያስነሳው ታማኝ ባሪያ ዮኒ ተባረክ። ዘር ትውልድህ ይባረክ።

  • @asterwoldetnsay4811
    @asterwoldetnsay4811 4 роки тому +4

    What an Amazing thing I have seen. This is the best example and encouragements to this younger generation. God bless you dear beloved brother Prophet Yonatan Aklelu. By the way only men no women in this case? I wonder that's way I ask.

    • @kmet6542
      @kmet6542 4 роки тому +1

      There was one girl. Normally it is boys who get involved in gang activity in Ethiopia.
      It is Amazing.

    • @asterwoldetnsay4811
      @asterwoldetnsay4811 4 роки тому

      @@kmet6542Thanks for your respond. I really appreciate. That it tells me, girls are, very serious in there personal Lives, Responsibility's and Schoolings. No wonder Dr. Abey Ahmed, positioned and granted women in the 🔑 places. Glory to God. Sorry about that, but it's something to think about it.

    • @masaretabebe5388
      @masaretabebe5388 4 роки тому

      @@kmet6542 gate hoye sime yabaraki Elelelelelelelel

  • @getaegziabhertilkinwconnex2693
    @getaegziabhertilkinwconnex2693 4 роки тому +3

    Essssssssssssssssssssshaleluyaa
    Ililililililililililililililililililililililililililililil
    Amen geta yibizalachu tabaraku Yese

  • @jesusislord3673
    @jesusislord3673 4 роки тому

    እሰይ እየሱስ ክብር ላንተ ይሁን ወንድሞችን ሥላየህ ምህረት ሥላደረክላቸው ስምህ ከፍ ይበል ክብሩን አንተ ውሰድ እየሱስ ያድናል ዩኒዬ ተባረክ

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 4 роки тому

    ዮኒዬ ጌታ በአንተ ተገልጾ ፍቅሩን ለኢትዮጵያውያን እያሳየን ነው መያያዝን አንድነትን ልብ ላለ!ተባረክ ሌላ ቃል አጣው

  • @gharlyngarcitos3918
    @gharlyngarcitos3918 4 роки тому +3

    Yony kesedet meles ante GA lemetate yabkag like argug esky

  • @rabiamarvs6505
    @rabiamarvs6505 4 роки тому +4

    እኔ ምን ልበል ስለዩኒ የፍቅር ና የይቅርታ ሰው ነህ ቃላት የለኝም

  • @abigiyamekonnen1355
    @abigiyamekonnen1355 4 роки тому

    አባየ ተባረክ እድለኛነክ ተሳክቶልሀል!!! ነብይ ዮኒ ዘመንክ ይባረክ ቤተስብክ ልጅክ ባለቤትክ ፀጋው ይብዛላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @rodasmuez2391
    @rodasmuez2391 4 роки тому

    Hallelujaha kezi emibelt neger yelem geta yibarek hallelujaha enayalen gena begeta beyesus sim geta abizito yibarikachu birukane bless you Prophet Yoniye with your family