ትራምፕ ለኢትዮጵያ መንግስት መጣበት ወይንስ መጣለት?፣ የፕሪቶራያ ስምምነት እጣ ፈንታ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 18

  • @SelomonBalcha
    @SelomonBalcha Годину тому +1

    የዲያስፖራ አርበኞች ታሪክ እየሰሩ ነው።
    ዲያስፖራ በላይ ዘለቀ፡አበበ አረጋይ፡አስራት ወልደየስ፡አስማረ ዳኘ

  • @fuadshemsu1216
    @fuadshemsu1216 Годину тому +1

    እውቀት+ስብእና +አንደበተርቱ=አያና

  • @amanielabraha2544
    @amanielabraha2544 2 години тому

    ኤርሚ እንካን ወደብፀኘልፅግና በደና መጣህ

    • @amiranuremo5166
      @amiranuremo5166 15 хвилин тому

      ወደ ብልፅግና ማለትህ ነው ወደ ብልጽግና አልመጣም ኢትዮጵያዊነትን ነው የሚያቀነቅነው ድሮ እንደዛ ነበር እንነጋገርበት አደል የሚለው ኤርሚያስ

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 31 хвилина тому

    አቶ አያና በአሁኑ ጊዜ ከማያቸው ጠንካራ አስተሳሰብ ካላቸው ውስጥ አንዱ መሆንክን እረዳለሁ ንብ ታታሪ መሆኗን የምናረጋግጥበት የምትቀስምበትን ቦታ ማወቋ ነው ከአልሆነ ቦታና ከአልሆኑ ስዎች ጋር ማገዶ አትጨርስ ። ኤርሚያስ ዛሬም የአለው እጥለዋለሁ ያለበትን ለማስረዳት ነው

  • @AbinetSemere
    @AbinetSemere Годину тому

    Benatachu enatem atweredu manene enadamet?

  • @PaulosAbera-i3e
    @PaulosAbera-i3e 3 години тому +1

    Bertu

  • @haacaaluu
    @haacaaluu 2 години тому

    ነጭ አምላኪዎች እናስ?

  • @SH-mu4ci
    @SH-mu4ci 38 хвилин тому

    I think ermiyas you are working underground for abiy

  • @zelalemalemayehu5357
    @zelalemalemayehu5357 Годину тому

    Ermias, why you suffer from personal perspectives, you always center individuals perspective.

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 2 години тому

    በቃ በ English ብቻ communiኬት እናድርግ በተለይ core ፖይንት ላይ

  • @Zbahirdar
    @Zbahirdar 3 години тому +1

    Tilant betigray hizby yeserahew Bedel sayaneseh zarem nedaj tarkefekifaleh belijh hazen erir sitil ayalehu

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 Годину тому

    ኤርሚያስ:- ይህን አትርሳ bricks and China. ጋር እጅ ለእጅ ተያይዞ የሚሰራ የኢትዮጵያ መንግሥትን አሜሪካን ለብሔራዊ ጥቅሞቿ ስትል እንደምትደቁሰን እወቅ:: ግን እንግዳ ያደረግከው ሰው እውነታውን እየዘለለ ነው:: ምነው ይህ ግልፅ ነው እኮ?? ፖለቲከኛ መሆን የሚያስፈልግ አይመስለኝም::

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 Годину тому

    ኤርሚያስ:- እንግዳህ ስለ ግብፅ የሚሰጠው አስተያየት ጨርሶ በጣም ጥብ ቅ የደም ስር ለአሜሪካ security ደህንነት የሆነችውን ግብፅን 3 ቢሊየን ሲያንሳት ነው:: ግብፅ የአረብ ሀገሮችን ወጥራ ከ ጆርዳን ጋር በመሆን የያዘች ነች:: የአሜሪካ የውስጥ security ደህንነት የሚጠበቀው በእነዚህ ሁለት ሀረብ ሀገሮች አብሮ በመስራት ነው:: ስለዚህ በ Somalia አካባቢ ግብፅ የምታደርገውን ትራምፕ እንዲያውም ድጋፍ እንደሚሰጥ አትጠራጠር::

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 Годину тому

    ኤርሚያስ:- እንግዳህ ስለ ግብፅ የሚሰጠው አስተያየት ጨርሶ በጣም ጥብ ቅ የደም ስር ለአሜሪካ security ደህንነት የሆነችውን ግብፅን 3 ቢሊየን ሲያንሳት ነው:: ግብፅ የአረብ ሀገሮችን ወጥራ ከ ጆርዳን ጋር በመሆን የያዘች ነች:: የአሜሪካ የውስጥ security ደህንነት የሚጠበቀው በእነዚህ ሁለት ሀረብ ሀገሮች አብሮ በመስራት ነው:: ስለዚህ በ Somalia አካባቢ ግብፅ የምታደርገውን ትራምፕ እንዲያውም ድጋፍ እንደሚሰጥ አትጠራጠር::