ተፈቃሪዋ ብርቱዋ ሴት የሚያደርጉሽ መንፈሳዊ ጥበቦች። kesis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 53

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግሩም ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን👏🙏🙏 ሰሚ ብቻ ሳንሆን የተግባር ሰው እንሆን ዘንድ ጌታ ይርዳን🙏👏🙏

  • @jannabeauty809
    @jannabeauty809 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ያገልግሎት ዘመነወት ይባረክ እድሜ ፀጋውን ይለግሰዋት እኛም በእርሰወ አድሮ የተዘራብን ዘር ለፍሬ ይሁንልን

  • @liyab3730
    @liyab3730 3 роки тому +4

    ❣️💕❣️አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት እድሜዎትን ያርዝምልን። እግዚአብሔር ይመስገን ማንነቴ ጠፍቶኝ ስቃትት አሁን ወደራሴ በዚህ የእግዚአብሔር አዳሽ ቃል ተመለስኩ❣️🙏❣️ እግዚአብሔር ይመስገን።
    💕🙏" አምላኬ ሆይ ቃልህን ሁሌ የምሰማ ነገር ግን የማላስተውል ደካማ ልጅህ ነኝና እንዳስተውል እርዳኝ "🙏💕

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 роки тому

    ቀሲስ አሸናፊ ሁሉም እንደዚህ የጌታን ቃል ባስተምሩን እኔ ያንተን ትምህርት ስሰማ ውስጤ ይጠባል

  • @semeneshfelek1570
    @semeneshfelek1570 3 роки тому +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እትርፌበታለሁ አመሰግናለሁ የምወድህ መምህሬ

  • @ፍቅርያሸንፋልፍቅርነውመን

    አግዛብሔር ይመሥገን አባታችን አሜን/፫/ ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋውን እግዛብሔር አምላክ ያብዛለውት እግዛብሔር በቸርነቱ እምነትን ጥንካሪን ብርታትን ያድለን ለሀገራችንም ሠላምን ያውርድል /፫/🇪🇹🙏🙏

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ይህ ጣፋጭ አንደበትህ ይባረክ

  • @salamteferi8475
    @salamteferi8475 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲ቃለ ህይወት ያሰማልን በዉነት ጥሩ ትምህርት ነዉ🤲🙏🙏

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 3 роки тому

      በውነት ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን ረጅ እዴሜ ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @tigistmammo8429
    @tigistmammo8429 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ይባርክልን!!!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን በጣም ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ምህረተክርስቶስ
    @ምህረተክርስቶስ 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክዎት ብዙውን ድክመቴን አሸናፊ በታለሁ በርሶ ትምህርት

  • @Kami-nq8my
    @Kami-nq8my 11 місяців тому

    አምስግናለው ቀሲስ ወንድሜ የመጨረሻው በጣም ተመቸኝ

  • @amaluaetube7539
    @amaluaetube7539 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ታሰማልን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    አሜን ባራኪው ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ

  • @eyerussirak6720
    @eyerussirak6720 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @egziabherhulunchaynew9936
    @egziabherhulunchaynew9936 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልንን!!!

  • @YanuKid
    @YanuKid Місяць тому

    ፈጣሪ ያክብርልኝ ቀሲስ🙏

  • @ተመሰገንአምላከይ
    @ተመሰገንአምላከይ 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እምላክ ይሰጥልን

  • @freweinisium9248
    @freweinisium9248 3 роки тому

    አሜንአሜንአሜን. እግዚአብሔር. ያግዘን

  • @ሽብሬሽብሬ-ጨ3ጘ
    @ሽብሬሽብሬ-ጨ3ጘ 3 роки тому

    ትክክል መምህር ብዙ ተምሬበታለሁ እናመሠግናለን

  • @abushanega513
    @abushanega513 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 3 роки тому

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 3 роки тому

    ስላም ቀሲስ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @አርሴማእናቴየነብሴጠበቃ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ethooiethooia2555
    @ethooiethooia2555 3 роки тому

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemale abatachen segaw yabezalote

  • @MimiMimi-jr3dw
    @MimiMimi-jr3dw 3 роки тому

    ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እናመሰግናለን

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 3 роки тому

    Amen Amen selam lehulachinama yehuna

  • @carlakassab7972
    @carlakassab7972 3 роки тому

    Amen amen amen
    Kale hiwet yasemaln

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 3 роки тому

    Aaname aaname ✝️💒🙏❤🌿

  • @ሽብሬሽብሬ-ጨ3ጘ
    @ሽብሬሽብሬ-ጨ3ጘ 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፈጣሪ ይባርክልን

  • @ገነትካሳዬ
    @ገነትካሳዬ 3 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰማልኝ መምሕር

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!!🙏

  • @wsasses2254
    @wsasses2254 3 роки тому

    መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @takotako7051
    @takotako7051 3 роки тому

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @mesretgimm3253
    @mesretgimm3253 3 роки тому

    Tebark memhrachen lbzu setoche yemitekm tmhurt nw enamsegenaln!

  • @saratsg8533
    @saratsg8533 3 роки тому

    Amen egzhabire yestleni temsgen

  • @alkhorkalba8336
    @alkhorkalba8336 2 роки тому

    Kele hiwoti yasemalin

  • @yezinabewket6908
    @yezinabewket6908 3 роки тому

    Yibezalh memhrachin

  • @tigistbirhanu474
    @tigistbirhanu474 3 роки тому

    Father u always inspiring me may God bless u n ur bloved family

  • @luwamgebregziabher5038
    @luwamgebregziabher5038 3 роки тому

    Amen 🙏 qalehiwet yasemaln.

  • @mahdergebremariam2543
    @mahdergebremariam2543 3 роки тому

    Thank you kessis. God has given you truly gift to inspire us😊🙏.

  • @sador1967
    @sador1967 3 роки тому

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን! በግሌ ላናግሮት ፈልጌ ነበር??

  • @Hewan-rt3lr
    @Hewan-rt3lr 3 роки тому

    God bless you And Protects you From Any Problem Tanks Lot

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 3 роки тому

    Ba ewnete memehrachin kale hiwote yasmalen ye agelgelote zemanote yarsezmelen yesamanew balbonachin yasdereben

  • @bizuneshgedamuyemariayiaml4001
    @bizuneshgedamuyemariayiaml4001 3 роки тому

    በፍቅር የተነሳ ድክመይ አባቴ

  • @martaadm9815
    @martaadm9815 3 роки тому +1

    ሰላም አባታችን

  • @genatgenat2921
    @genatgenat2921 3 роки тому

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በእውነቱ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 3 роки тому +2

    ቀሲስ አሸናፊ 👉 ሁለት ፔጅ ነው እንዴ እምትጠቀመዉ ??

    • @የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
      @የዲድያየዲድያ-ደ7ለ 3 роки тому +4

      አዎ ያንኛዉ አጋፔ ነዉ ይሄ ደግሞ ገሪዛን

    • @ፍቅርያሸንፋልፍቅርነውመን
      @ፍቅርያሸንፋልፍቅርነውመን 3 роки тому +7

      እህቴ (ወንድሜ) አንድ የምክር ተምህር ወይም የፍቅር ቻናል አንዱ የሀይማኖትና መዝሙር ሊሎችም ነው ካልተሣሣትኩ ከተሣሣትኩ አርሙኝ እታረማለሁ🙏