#ከ5000
Вставка
- Опубліковано 1 жов 2024
- ✴️50ሺ ብር መመዝገቢያ
✴️200 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ለስራ ማስጀመሪያ
✴️በወር ከ 5000 ጀምሮ በመቆጠብ የእርስዎ Block መገንባት ሲጀምር ሊገዙ ያሰቡትን ጠቅላላ የቤት ዋጋ 30% በ2 ዓመት ቀስ እያሉ በመክፈል
✴️70% ከባንክ ጋር በማያያዝ
✴️ቤትዎን ሰርተው እየኖሩበት ይክፈሉ።
🏘ህብረት አምባ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ለበለጠ መረጃ
📞0942555533
📞0947616263
መገናኛ ሳላም ታወር
8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 801
Telegram
t.me/HibretAmb...
በቤቷ አሳድጋ እዚህ ያደረሰችውኝ ኦርቶዶክስን በመናፍቅ መድረኩ የሚሳደብ ፣ ቲያትር አስተምረው አስቀጥረው ለታዋቂነት ለዝናም ያበቁትን ኦርቶዶክሳዊያንን የሚያንቋሽሸው ጥላሁን ጉግሳ የተባለው ጭንቅላቱ የቀነጨረ ሰውዬ ያለበት ቢዝነስ ውስጥ የሚገባ ብሩን የሚያባክን ኦርቶዶክሳዊ ካለ እሱ በቁሙ የሞተ ነው😠
እዛ ተንኮል እያሴርክ እዚህ መልአክ ለመምሰል አትሞክር ጥላሁንም ጉግሳም ሆንክ ሌሎች የሆነ ነገርን ተመክታቹ የደነፋቹ ጊዜ ጌታ ያገናኘናል ማን እንዳቀረሸ አይኖርም😠
😂😂😂😂 ወይ ጉድ እንዳተ አይነቱ አማኝ ተሰደበ አልተሰደበ
ባለጌ ኦርቶዶክስ በማንም አትወርድም በማንም ከፍ አትልም አንተ ደደብ ስማ ከሰማክ ኦርቶዶክስ አይማኖት የተመሰረተችው በክርስቶስ ፍቅር በእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ነው
@@oromtitiiibrahim1238 ኦቦሌሳኮ እኔምኮ ለኦርቶዶክስ ወግኜ ነው ጥላሁን ጉግሳ የተባለው መላጣ ቸርች መድረካቸው ላይ በቲያትር ኦርቶዶክስን ሲሳደብ ስለነበር ነው
እኔ ያልገባኝ ነገር አጠቃላይ ድምር ስንት ነው ሌላው ደግሞ እስከ ስንት አመት ከፍሎ መጨረስ ይቻላል ?????
ይህ ነገር የባህሬን ሀገር መንግስት የሚተገብሩት ነው ግን እኔ አንድ ነገር ሁሉም ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን በወር አምስት ሺ ከየትኛው ደሞዛቸው
ያው የቻለ ይከፍላል ያልቻለ ከየት ያመጣል ግን አሪፍ ነው
እሰይ፣መጣንበቃ
❤❤❤❤