Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳን ደህና መጣችሁ!! ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልን። ስለ አብሮነታችሁ እና ሼር : ላይክ በማድረግም ስለምታግዙን ከልብ እናመሰግናለን። ቀጣይ ዝግጅቶቻችን እንዲደርሷችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን። ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እንዲሁም ለአለም ሁሉ!!!#ወል_ኢንተርቴይመንት#wel_entertainment
ሁሌም ከእውነት ጋር የምትቆም ነህ ቸሬዬ! በዘመኔ ታሪክ ሁሌም ስምህ ይነሳል። እውነተኛ የጥበብ ተልዕኮዋ ከተበደሉት ጋር አብራ መቆምን መሆኑን ደግመህ ደጋግመህ አስመስክረሃል። ክፉ አይንካህ!
ቸሬ አንተስ ፅፈኸው ወጣልህ ይሄንን የፃፈው እጅህ ይባረክ ብዕርህ አይንጠፍ :: እጅግ ልብ ይነካል ሀገራችንን እግዚአብሔር ያስብልን😢
ትክክል ብለሀል ቸርነት ባንዲራች የኢትዮጵያዊነት መለያችን መታወቂያ መለያችን የአንድነት መግለጫችን ባዲራ ለበሶ የታየ ሰዉ መጀመሪያ ይሄ ኢትዮጵያዊ ነዉ እንጂ አማራ ትግሪ ጉራጊ ወዘተ አይባልም አያት ቅድመ አያቶች ያስረከቡን ባዲራ አረጓዴ ቢጫ ቀይ እንጂ ዘረኝነትን አይደለም .ድል ለአማራ ፋኖ የኢትዮጵያን ሰደቀአላማ ለብሶ ለሚታገለዉ💚💛❤💪💪💪
ግሩም ሀሳብ የያዘ ግጥም ነው ግን ሰሚ የለም የሰማውም አጨብጪቦ ጨረሰ። ድሉ ግን የፋኖ ነው። በርታ ክርስቶስ ይጠብቅህ!
Thank you for being our voice!
ጥበብን አየኋት! ትችላለህ ቸሬ! 👏
የጥበብ አምላክ ይመስገን ፥እ ና ን ተ ን ስ ለ ሠ ጠ ን ! ❤ ❤ ❤
ቸሬ የኢትዮጵያ ናፋቂ❤🙏
❤
ቸሬ ተባረክ በጥበብህ አስተማርከን
ሀገሬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያስብሽ በቃ ይበለን
እውነት ቢቀብሯትም በራሱዋ ትወጣለች ፡ ግፍ ሞልቶ ፈሰሰ እኛስ ምን ነካን የግፈኛ ተባባሪ ሆነን እስከ መቼ ኢትዬጲያዬ አይተሽ የማታውቂውን አየሽ አገሬ ትንሳኤሽ ቅርብ ነው ፡ አገሬ ማሪኝ ለቅሶዋችን ይብቃ እግዚአብሔር በቃቹ በለን
I'm so proud of u ትልቁ..
ለጊዜው ነው.. ኢትዮጵያ ቁጭ ብሎ ኢትዮጵያን መጥላት. ለሁሉም ጊዜ አለው.ግን የልባችሁን የምትናገሩ እግዚአብሔር ከሆዳም አፍ ይጠብቃችሁ!! 💚💛❤️
እርቅ የፈለገን ንጉስ ገበሬ ያስታርቀዋል እርቅ ያልፈለገን ገበሬ ንጉስ አያስታርቀውም👍
I think you are so genius, God bless you
ሚያጨበጭብ ብቻ ያሳዝናል ለሚያስተውል ግን ንግግሩ ያስለቅሳል
እድሜ ከጤና ፈጣሪ ይስጥህ. ሰቶም ይጠብቅህ
You are brave smart You are unique and honest for this generation you set up a good example
Thanks for your kindness voice ❤️
ጨርቋን ጥላ ካበደች እነሆ ለ6አመት አሳባጂዎችም አንተኑን ያስሩሀል‼️‼️😭😭😭
Wow, viva Mr.Cherenet❤❤
ቹሩዬ የኔ ወንደም በርታልኝ ስሜትህ ሁሉ ይገባኛል ደህና ሁንልኝ
ቸሬ አድናቂህ ነኝ!
እናመሰግናለን
thank you brother .......you right we have to respect 🙏 each other please🙏
too Unique ❤
❤🙏
ቸሬ ፤ከባዱ!
ስለሰፈርና ስለሰፋሪ ብዙ አይቁማ....
am proud of you brother thank you
ትችላለህ 💪💪💪💪
ልብ ያለዉ ወንድ❤
You nailed it bravo 🙌
Thank you very much
ፈጣሪ ይጠብቅክ
ሰላም :ግሩም ፕሮግራም : በርቱ !!!( Background ) ዱ : ትንሽ ከለር ቢጨመርበት ጥሩ ይመስለኛል ።
ኧረ ቸሬ መሪዎቻ እንጂ ኢትዮጵያማ ኢትዮጵያ ነች!
*ሁሉም ጤነኛ* ' ያኔ በንጉሡ ጊዜ ድሮ ፣የነዳጅ ዋጋ በሳንቲም ጨምሮ ፣አሕዛብ ሆ ብሎ ወጥቶ አንበሳውን ሁሉ ሰባብሮ ፣ወደ ቤቱ ተመለሰ አሉ ጨፍሮ ፣አዋጁን በአዋጅ አሽሮ ፣ 'አንዱ ለሌላው እንዲህ እያለ ቢነግረው ፣የሆዱን በሆዱ ቋጥሮ ፣ሌላኛውም አለዉ - ነገሩን ከሥር መርምሮ ፣' ያኔማ ሰዉ ያበደ ነበር ምን አገናኘው ከዘንድሮ ፣ 'ዘንድሮ ይሄ ሁሉ መዓት ወርዶበት ሕዝቤ ዝም የሚለው ፣ለካስ 'ሁሉም ጤነኛ' ቢሆን ነው ፡ ፡ እኛ ለእኛ ጥቅምት ፫/፳፻፲፯
❤❤
በርቱ
❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
❤❤❤😢😢😢
where am i when this happen
👏👏👏👏✍👂
Hager yegara haimanot yegil bandiraw yehager new wey yehaimanot wede andu medibew
ዛሬ ያጨበጨበልህ ሁሉ ነገ ከነገወዲያ ያጨበጨብብሀል
😭😭😭
ብወርድ አልዋረድ
የአዲስ አበባ ህዝብ 7ጨ ተጫወተበት!! 😮
Wutana tagel atalekaks mimerah beyetera yemibelah awre new
ቸሬ ኢትዮጵያ ነች ወይስ ተሳስተን የመረጥናቸው የኢትዮጵያ መሪዎች ናቸው ያበዱት?
ሁለታችንም አብደናል።እነሱ ስለሚበድሉን እኛም ዝም ብለን ስለምንቀበል
የዘመኑ ሰው እያጨበጨበ ያሳስርሃልእየሳቀ ይገፋሃልሌላው ደግሞ የራሱን ኑሮ ያልኖረውን እንዳይኖር ይተባበራልባዶ ጩኸት ከንቱ ድካም ሰውየው እንደው መስሚያው ጥጥ ነውማንንም አይሰማም
😭😔😪
ጥራት የለውም ምንድነው እሱ?
ኧረ የድምፅ ጥራት
መሽቶዋል
666በኢትዮጵያውያ ፒኮክ በአንበሳ የቀየረ ትውልድ
አሁን ተማርን ያሉት የኢትዮጵያ መሪዎች ባይማሩ ይሻል ነበር!አሁን ያሉት እኮ ኧረ አልተሜሩም!
ኢትዮጵያ አበደች ????
fix the sound please
ግሩም ዝግጅት! እሰይ የጥበብ ጥም የሚያረካ! እንኳን ደህና መጣችሁ! የመድረኩ background ለአይን አይመችም። ከለር አልባ ። የቲያትር መድረክ ቢሆን ምናልባት ምናልባት ምንም ላይል ይችላል።
ጋላ የራሱን ባንዲራ ማክበር ከፈለገ ወለጋ ፣አሩሲ ላይ ያክብር ፣ ሸዋ ፣አዲስ አበባ የአማራ ነው። አማራ ኢትዮጵያዊ ነው።
አዎን ልባም ሲናገር ማጨብጨብ ማፏጨት ግፋ በለው ማለት ትንሽ ኮሽ ሲል ሰውዬውን አሳልፎ መስጠት 😅ማን ለፍልፍ አለው ብሎ ማንሾካሾክ ልብ ያለው ልብ ይበል
የት ነዉ ያለዉ ይሄ ሰዉዬ?ፓርላማ ነው እነዴ? ጭብጨባዉ ቀለጠ
ብል*ግና ፓርቲ 😂😂😂
መነሻችን አማራ መድረሻችን አማራ ብላችሁ የለም?አሁን ምን የሚሉት የባንድራ ለቅሶ ነው?
በባዲራው እኮ ነው አገር ኢትዮጵያ ምልክቷ የሆነቸው አማራ የኢትዮጵያ ዋልታ ነው ምድረ ደንዝ አገሪቷን አመሷት ማህይም ደቆሮ ሁላ
Chere 🐐.
99% የኢትዮጵያ ሕዝብ ነጻነትን ጠባቂ ሆነ። ጥበብ ነጻነትን እንጂ ባርነትን አትሰብክም። እንደዛ ካደረገች ጥበብ ራሷ ጥበብነቷን ትታ ባሪያ ፈንጋይ ትሆናለች። የአዲስ አበባ ሕዝብ ከሚሰማው ፣ከሚያየው የሚሆነው፣ከበላ በኋላ እንደሚሆነው ነው? በልቶ፣ጠጥቶ ዝም??? ማ ጋር ነው ችግሩ? ሕዝብ ጋ ወይስ ጥበብ ጋ? ሕዝብን ከእንቅልፉ መቀስቀስ ያልቻለች ጥበብ ማን ይሏታል? ታዲያ ፖለቲካ ከጠነባ፣ማን ያብስ የሕዝብ እምባ???
እባካችሁ ጭብጨባ አታብዙ ይልቅ መሰሰፍ ማድረግ ነው መልክቱን መቀብልና በተግባር መታገልነው መልክቱ ቀላል አይደለም መነሳት ነው ጭብጨባ ሳቅ በቃ እዳንጠፋ መታገል ነው
ከእምነት ውጪ እጅና ጓንት ሁኖ ተደጋግፎ በመከባበር መኖር ይሻላል፤የጋራ እናታችንን(ኢትዮጵያን) ከፍ ማድረግ አለብን፡፡ ከዚህ ውጪ ግን ሙስሊም የክርስቲያኑን እምነት ተግባር ለምሳሌ ጥምቀት ማክበር ትክክል አይደለም፤ክርስቲያን ዒድ ቦታ ሂዶ ሲሰግድ አላየንም፤ማድረግም የለበትም፡፡ ሰላም ፍቅር ለሐገራችን፣ ሰላም ለዓለም !
የአፖርታይድ ወራሪ ነው::
ያበደ ካለ አንተ እራስህ አኢትዬዽያችን ደህናነች አጉል ፍልስፍነሸ
እድሜ ለነፍጠኛ አፈረሳችኀት!!
ዕድሜ ለአንተና መሰሎችህ፣ ሀገሬን ለማዋረድና ለሕዝብ ንቀት ለሚታሳዩ አዎ ፣ ባንዲራዉ የኢትዮጵያ ነዉ ነገር ግን ምን ያደርጋል ከቤተክርሲቲያን ጉልላት ላይ፣ ሀገሩ እኮ የእኔም የኦርቶዶክሱ ፣የሙስሊሙ፣የጴንጤዉ፣የዋቂፈታው የመሳሰሉት ነዉ።እነዝህን አክብርና ተቀበል አንተም እንድትከበር።
አንተው ነህ የኛና የነሱ እያልክ የምታወራ ባንዲራ የሀገር መለያ እንጂ ያንተም የነሱም የፖለቲካ ጨዋታ ማሟሻ አይመስለኝም ግንደግሞመሄጃህን እንጂ መዳረሻህን ስለማላውቅ ባንተመንገድ አልቆምም ያዋጣኛል ካልክ ከድሮ እስከዘንድሮመቃወም ብቻ ከሆነ ግብርህ ይመችህ
እንኳን ደህና መጣችሁ!!
ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልን። ስለ አብሮነታችሁ እና ሼር : ላይክ በማድረግም ስለምታግዙን ከልብ እናመሰግናለን። ቀጣይ ዝግጅቶቻችን እንዲደርሷችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን።
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እንዲሁም ለአለም ሁሉ!!!
#ወል_ኢንተርቴይመንት
#wel_entertainment
ሁሌም ከእውነት ጋር የምትቆም ነህ ቸሬዬ! በዘመኔ ታሪክ ሁሌም ስምህ ይነሳል። እውነተኛ የጥበብ ተልዕኮዋ ከተበደሉት ጋር አብራ መቆምን መሆኑን ደግመህ ደጋግመህ አስመስክረሃል። ክፉ አይንካህ!
ቸሬ አንተስ ፅፈኸው ወጣልህ ይሄንን የፃፈው እጅህ ይባረክ ብዕርህ አይንጠፍ :: እጅግ ልብ ይነካል ሀገራችንን እግዚአብሔር ያስብልን😢
ትክክል ብለሀል ቸርነት ባንዲራች የኢትዮጵያዊነት መለያችን መታወቂያ መለያችን የአንድነት መግለጫችን ባዲራ ለበሶ የታየ ሰዉ መጀመሪያ ይሄ ኢትዮጵያዊ ነዉ እንጂ አማራ ትግሪ ጉራጊ ወዘተ አይባልም አያት ቅድመ አያቶች ያስረከቡን ባዲራ አረጓዴ ቢጫ ቀይ እንጂ ዘረኝነትን አይደለም .ድል ለአማራ ፋኖ የኢትዮጵያን ሰደቀአላማ ለብሶ ለሚታገለዉ💚💛❤💪💪💪
ግሩም ሀሳብ የያዘ ግጥም ነው ግን ሰሚ የለም የሰማውም አጨብጪቦ ጨረሰ። ድሉ ግን የፋኖ ነው። በርታ ክርስቶስ ይጠብቅህ!
Thank you for being our voice!
ጥበብን አየኋት! ትችላለህ ቸሬ! 👏
የጥበብ አምላክ ይመስገን ፥
እ ና ን ተ ን ስ ለ ሠ ጠ ን !
❤ ❤ ❤
ቸሬ የኢትዮጵያ ናፋቂ❤🙏
❤
ቸሬ ተባረክ በጥበብህ አስተማርከን
ሀገሬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያስብሽ በቃ ይበለን
እውነት ቢቀብሯትም በራሱዋ ትወጣለች ፡ ግፍ ሞልቶ ፈሰሰ እኛስ ምን ነካን የግፈኛ ተባባሪ ሆነን እስከ መቼ ኢትዬጲያዬ አይተሽ የማታውቂውን አየሽ አገሬ ትንሳኤሽ ቅርብ ነው ፡ አገሬ ማሪኝ ለቅሶዋችን ይብቃ እግዚአብሔር በቃቹ በለን
I'm so proud of u
ትልቁ..
ለጊዜው ነው.. ኢትዮጵያ ቁጭ ብሎ ኢትዮጵያን መጥላት. ለሁሉም ጊዜ አለው.
ግን የልባችሁን የምትናገሩ እግዚአብሔር ከሆዳም አፍ ይጠብቃችሁ!! 💚💛❤️
እርቅ የፈለገን ንጉስ ገበሬ ያስታርቀዋል እርቅ ያልፈለገን ገበሬ ንጉስ አያስታርቀውም👍
I think you are so genius, God bless you
ሚያጨበጭብ ብቻ ያሳዝናል
ለሚያስተውል ግን ንግግሩ ያስለቅሳል
እድሜ ከጤና ፈጣሪ ይስጥህ. ሰቶም ይጠብቅህ
You are brave smart
You are unique and honest for this generation you set up a good example
Thanks for your kindness voice ❤️
ጨርቋን ጥላ ካበደች እነሆ ለ6አመት
አሳባጂዎችም አንተኑን ያስሩሀል‼️‼️😭😭😭
Wow, viva Mr.Cherenet❤❤
ቹሩዬ የኔ ወንደም በርታልኝ ስሜትህ ሁሉ ይገባኛል ደህና ሁንልኝ
ቸሬ አድናቂህ ነኝ!
እናመሰግናለን
thank you brother ...
....you right we have to respect 🙏 each other please🙏
too Unique ❤
❤🙏
ቸሬ ፤ከባዱ!
ስለሰፈርና ስለሰፋሪ ብዙ አይቁማ....
am proud of you brother thank you
ትችላለህ 💪💪💪💪
ልብ ያለዉ ወንድ❤
You nailed it bravo 🙌
Thank you very much
ፈጣሪ ይጠብቅክ
ሰላም :
ግሩም ፕሮግራም : በርቱ !!!
( Background ) ዱ : ትንሽ ከለር ቢጨመርበት ጥሩ ይመስለኛል ።
ኧረ ቸሬ መሪዎቻ እንጂ ኢትዮጵያማ ኢትዮጵያ ነች!
*ሁሉም ጤነኛ*
' ያኔ በንጉሡ ጊዜ ድሮ ፣
የነዳጅ ዋጋ በሳንቲም ጨምሮ ፣
አሕዛብ ሆ ብሎ ወጥቶ
አንበሳውን ሁሉ ሰባብሮ ፣
ወደ ቤቱ ተመለሰ አሉ ጨፍሮ ፣
አዋጁን በአዋጅ አሽሮ ፣ '
አንዱ ለሌላው
እንዲህ እያለ ቢነግረው ፣
የሆዱን በሆዱ ቋጥሮ ፣
ሌላኛውም አለዉ -
ነገሩን ከሥር መርምሮ ፣
' ያኔማ ሰዉ ያበደ ነበር
ምን አገናኘው ከዘንድሮ ፣ '
ዘንድሮ ይሄ ሁሉ መዓት ወርዶበት
ሕዝቤ ዝም የሚለው ፣
ለካስ 'ሁሉም ጤነኛ' ቢሆን ነው ፡ ፡
እኛ ለእኛ
ጥቅምት ፫/፳፻፲፯
❤❤
በርቱ
❤
❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
❤❤❤😢😢😢
where am i when this happen
👏👏👏👏✍👂
Hager yegara haimanot yegil bandiraw yehager new wey yehaimanot wede andu medibew
ዛሬ ያጨበጨበልህ ሁሉ ነገ ከነገወዲያ ያጨበጨብብሀል
😭😭😭
ብወርድ አልዋረድ
የአዲስ አበባ ህዝብ 7ጨ ተጫወተበት!! 😮
Wutana tagel atalekaks mimerah beyetera yemibelah awre new
ቸሬ ኢትዮጵያ ነች ወይስ ተሳስተን የመረጥናቸው የኢትዮጵያ መሪዎች ናቸው ያበዱት?
ሁለታችንም አብደናል።እነሱ ስለሚበድሉን እኛም ዝም ብለን ስለምንቀበል
የዘመኑ ሰው እያጨበጨበ ያሳስርሃል
እየሳቀ ይገፋሃል
ሌላው ደግሞ የራሱን ኑሮ ያልኖረውን እንዳይኖር ይተባበራል
ባዶ ጩኸት ከንቱ ድካም
ሰውየው እንደው መስሚያው ጥጥ ነው
ማንንም አይሰማም
😭😔😪
ጥራት የለውም ምንድነው እሱ?
ኧረ የድምፅ ጥራት
መሽቶዋል
666በኢትዮጵያውያ ፒኮክ በአንበሳ የቀየረ ትውልድ
አሁን ተማርን ያሉት የኢትዮጵያ መሪዎች ባይማሩ ይሻል ነበር!
አሁን ያሉት እኮ ኧረ አልተሜሩም!
ኢትዮጵያ አበደች ????
fix the sound please
ግሩም ዝግጅት! እሰይ የጥበብ ጥም የሚያረካ! እንኳን ደህና መጣችሁ!
የመድረኩ background ለአይን አይመችም። ከለር አልባ ። የቲያትር መድረክ ቢሆን ምናልባት ምናልባት ምንም ላይል ይችላል።
ጋላ የራሱን ባንዲራ ማክበር ከፈለገ ወለጋ ፣አሩሲ ላይ ያክብር ፣ ሸዋ ፣አዲስ አበባ የአማራ ነው። አማራ ኢትዮጵያዊ ነው።
አዎን ልባም ሲናገር ማጨብጨብ ማፏጨት ግፋ በለው ማለት ትንሽ ኮሽ ሲል ሰውዬውን አሳልፎ መስጠት 😅ማን ለፍልፍ አለው ብሎ ማንሾካሾክ ልብ ያለው ልብ ይበል
የት ነዉ ያለዉ ይሄ ሰዉዬ?ፓርላማ ነው እነዴ? ጭብጨባዉ ቀለጠ
ብል*ግና ፓርቲ 😂😂😂
መነሻችን አማራ መድረሻችን አማራ ብላችሁ የለም?አሁን ምን የሚሉት የባንድራ ለቅሶ ነው?
በባዲራው እኮ ነው አገር ኢትዮጵያ ምልክቷ የሆነቸው አማራ የኢትዮጵያ ዋልታ ነው ምድረ ደንዝ አገሪቷን አመሷት ማህይም ደቆሮ ሁላ
Chere 🐐.
99% የኢትዮጵያ ሕዝብ ነጻነትን ጠባቂ ሆነ። ጥበብ ነጻነትን እንጂ ባርነትን አትሰብክም። እንደዛ ካደረገች ጥበብ ራሷ ጥበብነቷን ትታ ባሪያ ፈንጋይ ትሆናለች። የአዲስ አበባ ሕዝብ ከሚሰማው ፣ከሚያየው የሚሆነው፣ከበላ በኋላ እንደሚሆነው ነው? በልቶ፣ጠጥቶ ዝም??? ማ ጋር ነው ችግሩ? ሕዝብ ጋ ወይስ ጥበብ ጋ? ሕዝብን ከእንቅልፉ መቀስቀስ ያልቻለች ጥበብ ማን ይሏታል? ታዲያ ፖለቲካ ከጠነባ፣ማን ያብስ የሕዝብ እምባ???
እባካችሁ ጭብጨባ አታብዙ ይልቅ መሰሰፍ ማድረግ ነው መልክቱን መቀብልና በተግባር መታገልነው መልክቱ ቀላል አይደለም መነሳት ነው ጭብጨባ ሳቅ በቃ እዳንጠፋ መታገል ነው
ከእምነት ውጪ እጅና ጓንት ሁኖ ተደጋግፎ በመከባበር መኖር ይሻላል፤የጋራ እናታችንን(ኢትዮጵያን) ከፍ ማድረግ አለብን፡፡ ከዚህ ውጪ ግን ሙስሊም የክርስቲያኑን እምነት ተግባር ለምሳሌ ጥምቀት ማክበር ትክክል አይደለም፤ክርስቲያን ዒድ ቦታ ሂዶ ሲሰግድ አላየንም፤ማድረግም የለበትም፡፡ ሰላም ፍቅር ለሐገራችን፣ ሰላም ለዓለም !
የአፖርታይድ ወራሪ ነው::
ያበደ ካለ አንተ እራስህ አኢትዬዽያችን ደህናነች አጉል ፍልስፍነሸ
እድሜ ለነፍጠኛ አፈረሳችኀት!!
ዕድሜ ለአንተና መሰሎችህ፣ ሀገሬን ለማዋረድና ለሕዝብ ንቀት ለሚታሳዩ አዎ ፣ ባንዲራዉ የኢትዮጵያ ነዉ ነገር ግን ምን ያደርጋል ከቤተክርሲቲያን ጉልላት ላይ፣ ሀገሩ እኮ የእኔም የኦርቶዶክሱ ፣የሙስሊሙ፣የጴንጤዉ፣የዋቂፈታው የመሳሰሉት ነዉ።እነዝህን አክብርና ተቀበል አንተም እንድትከበር።
አንተው ነህ የኛና የነሱ እያልክ የምታወራ ባንዲራ የሀገር መለያ እንጂ
ያንተም የነሱም የፖለቲካ ጨዋታ ማሟሻ አይመስለኝም ግንደግሞ
መሄጃህን እንጂ መዳረሻህን ስለማላውቅ ባንተመንገድ አልቆምም ያዋጣኛል ካልክ ከድሮ እስከዘንድሮ
መቃወም ብቻ ከሆነ ግብርህ ይመችህ
Thank you for being our voice!