ይገረም ደጀኔ ቲጂን በ ቀረጻ መሃል ሰርፕራይዝ አደረጋት.......ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 256

  • @መቅደስ-ቘ6ጠ
    @መቅደስ-ቘ6ጠ 10 місяців тому +119

    አለባበስሽን አስተካክይ ቲጂ በፍጹም ካች አይጠበቅም😢😢😢😢😢

    • @Birtukansiyumhunde
      @Birtukansiyumhunde 9 місяців тому

      🤸🤸🤸🤸🤸🤸🤸🤸🤸🤸🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @michaelseyoum9095
      @michaelseyoum9095 4 місяці тому

      ከሷና ከመሰሎቿ የሚጠበቅ ነዉ

  • @meseretteklu1057
    @meseretteklu1057 10 місяців тому +49

    ውይ ቲጂዬ በንትሽ አለባበስሽን አስተካክይ እንወድሻለን አለባበሳችንን ማንነታችንን ሰለሚገል ነው ከይቅርታ ጋር በዚሁ አያይዜ የጂም ልብስም ጂም ቤት ብቻ ቢለበስ በዚህ ልብስ ሌላም ቦታ ባናይሽ አስተያዬቴን ከመልካምከ በቅንነት እንድታይው እላለው ስለምወድሽ ነው እሺ ቲጅዬ ❤❤😊😊😊❤

    • @askal6750
      @askal6750 10 місяців тому +3

      እውነት ብለሻል😊

    • @mennibeke2912
      @mennibeke2912 9 місяців тому +1

      ልክ ብለሻል አለባበሳችንን እናስተካክል ለልጆቹ አርአያ እንሁን። ደሞም ደስ አይልም።

  • @hayhbb4197
    @hayhbb4197 10 місяців тому +24

    ቲጂየ በጣም የምውድሺ እህታችን ጉበዝ ጠንካራ. ነሺ አለባበስሺም ጥሩ ነው. ግን በመደሀኒለም ይዥሻለሁ ጡትሺን እንደዚህ አድርገሺ በመምጣትሺ ከፍቶኛል እህት አስተካክይ 😢😢😊

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 10 місяців тому +28

    ቲጅየ በጣም እንወድሻለን ግነ በማርያም በምትወጃት ድንግል ማርያም ስም እሱን ቀሚስ ደግመሽ አትልበሽው ያሳቅቃል😢😢😢😢😢😢

    • @lili-of7qm
      @lili-of7qm 10 місяців тому

      ምንሆነ.ቀሚሱ.በጣምነው.የሚያምረው

    • @mekaamare2296
      @mekaamare2296 10 місяців тому

      @@lili-of7qm ቀሚሱ ያምራል ?ጡቷን ግን እንዳለ ያሳያል ምን ኑ አማረ

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 10 місяців тому +1

      ምኑም አያምር ጡቷኮ ተገልጣል ኧረወዳ😢😢

  • @taricakne1
    @taricakne1 10 місяців тому +36

    ቲጂዬ ልብሱ ያምረብሻል ግን ደርትሽጋ ከውስጥ በኩል በመርፌ ቁልፍ ብታስዢው 😍

  • @meryeshetu3412
    @meryeshetu3412 10 місяців тому +49

    ኧረ አለበስሸ ምነድነወ ቲጅዬ ኧረ ተው ወገን ወዴት እየህድነወ😢

    • @ተመስገንተመስገን-ዸ5አ
      @ተመስገንተመስገን-ዸ5አ 10 місяців тому +4

      ወላሂ አበዛችሁት ምንም ማለፍ አትችሉም

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 10 місяців тому

      ​@@ተመስገንተመስገን-ዸ5አምን ለማለት ፈልገሽ ነዉ❓️ለምን እናልፋታለን አለባበሷን ታስተካክል ስተቷን አሳዉቆ ከስተቷ እድትማር መንገር ግደታችንም ጭምር ነዉ

    • @Selam-tu4tj
      @Selam-tu4tj 9 місяців тому +2

      ​@@ተመስገንተመስገን-ዸ5አክርስትያ እህታችን ናት መናገር አለብን😊

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 10 місяців тому +220

    ካልወለደችው እስከ አጠባችው ጡታችሁ ስታሳዩ እኔ በእናንተ ፋንታ እሳቀቃቀላሁ😢

    • @huballahshedid5270
      @huballahshedid5270 10 місяців тому +18

      በጣም ይዘገንናል ልጆቿ እንዴት ይሳቀቍ ይሆን ማፈሪያ ነሽ ጡትን የሚያህልን የተከበረ አካል አደባባይ ማስጣት ቱፍ አፈርኩብሽ

    • @Tsehay-x7e
      @Tsehay-x7e 10 місяців тому +17

      እውነት እምኑ ጊዜ ነው የደረስነው ክርስቲያን ማተባችን ብቻ ሳይሆን ከአለባበስ ይጀምራል ያሳፍራል ጡትሽን ሽፍን አድርጊው

    • @tsedalaserade
      @tsedalaserade 10 місяців тому +3

      Eni erasu aferkulat degmo trgumu medenew edezh tutn gelbto metat????

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 10 місяців тому +3

      ልቦና ይስጠን ይስጣቸው በጣምነው ማያስጠላውውው

    • @ኑሀሚንየወቅሸቷነኝ
      @ኑሀሚንየወቅሸቷነኝ 10 місяців тому +9

      ለመስቀሉ ክብር ቢኖራት ምናለ በሥተርጂና መጃጃል😢

  • @fanatube196
    @fanatube196 10 місяців тому +36

    ይጊ & ቲጂ በጣም የምወዳችሁ አርቲስቶች ❤❤❤ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @apsaramobile7888
      @apsaramobile7888 9 місяців тому

      Yemegerimew demo bete eminet endefelegu sergitut new yemisakekew fetare yifrredibachu😢😢😢😢😢

  • @DhjkChj
    @DhjkChj 10 місяців тому +14

    አረ.ኣለባበሱዋ.ቆንጆ.ነው.ደረታዋ.ነው.የተከፈተው.እሱም.ባለማስተዋል.ይሆናል.የሆነ.ሰው.ስታዩ.ጥሩ.ነገር.ኣታዩም.ትንሽ.ነገር.ስህተትትፈልጋላቹ.ትጅየ.ስወድሽ❤❤

  • @seni_ጎንደሬዋ
    @seni_ጎንደሬዋ 10 місяців тому +5

    ቲጂየ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ይቅርታ ግን ከአንገትሽ ላይ መስቀልሽ ደስ ብሎኘ እንዲያው ደረትሽን ሽፍን ብታደርጊያት ውስጤ ነው የኔ ፋልቅልቅ ከስደት ስመለስ ባንቺ ሼው ብዙ እማወራሽ አለኘ ሰኒ ነኘ ከባህሬን ❤

  • @fanoshabebe2038
    @fanoshabebe2038 10 місяців тому +13

    በሰላም ነው ቀሚስ እሺ በጣም ክፍተት
    ጡት ይታያል ቅሬታ አለኝ😭😭😭

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 10 місяців тому +6

    አሆ ኒሁማ መምህር ተስፈኤ የሚያስተባብሩት ድርጅትነው አውነትነው በጣም መታገዝ አለባቸው እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 10 місяців тому +38

    ውይ አለባበስ ምን አለ ሸፈን ብታደርጊው በጣም ይሸክካል እኮ ቲጅ 😢

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 10 місяців тому +19

    ቲጂ አለባበስሸ ይስተካከል እኛ ምን እንማር

  • @Elsa-dq5yd
    @Elsa-dq5yd 10 місяців тому +3

    ቲጂ አለባበስሽ እጅግ በጣም ነው የሚደብረው በፍፁም ከአንቺ አይጠበቅም አለባበስሽን አስተካክይ።

  • @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
    @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ 10 місяців тому +8

    ቲጂዬ የልብሱ ማስታወቅያ ካልተከፈለሽ ትንሽ ሰተር አርጊዉ ደረትሽ ላይ ብዙ ወጣቶች እንዳንች መሆን ይፈልጋሉ ምርጥ እናት ምርጥ ሚስት ምርጥ ጎድኛ ምርጥ ስአብና እኔ እንደዉም ልብ ያልኩት ይገረም አይኑ ዉርዉር ሲል ነዉ 😂😂

  • @Kidsttesfay-m7x
    @Kidsttesfay-m7x 10 місяців тому +14

    እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ፈልቅልቅ❤❤❤❤❤❤

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 10 місяців тому +13

    ይጊ ምርጥ አርትስት ነው💚💛❤️

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 10 місяців тому +7

    ቲጂዬ በጣም ነዉ የምወድሽ በጣም ነዉ የማከብርሽ❤❤❤❤

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
    @ስሊነኝየራያዋቀበጥ 10 місяців тому +13

    😢ይቅርታ ቲጅየ እወድሻለሁ ግን አለባበስሽን አስትከክይው ❤😢

    • @EndashawGebre-ng3se
      @EndashawGebre-ng3se 10 місяців тому

      የቱጋ ነው ስተቱ

    • @Hyat-e2o
      @Hyat-e2o 10 місяців тому +1

      ​@@EndashawGebre-ng3seየሴትልጅጡትበአደባባይ አይገለጥም ሀይማኖታችንም በሀላችንም አይፈቅድም

    • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
      @ስሊነኝየራያዋቀበጥ 10 місяців тому

      @@EndashawGebre-ng3se ጭራሽ ላሳይ ትፈልጌለሸ እንዴ 😒

    • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
      @ስሊነኝየራያዋቀበጥ 10 місяців тому

      @@Hyat-e2o ንገሪልኝ እማ 👍😘

    • @samiraamna-zr2qz
      @samiraamna-zr2qz 9 місяців тому

      😮😮😢😂​@@EndashawGebre-ng3se

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 9 місяців тому +1

    ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ በእምነትሽ ጠካራ ስለሆሽ ግን ዛሬ ካች የማልጠብቀው አለባበስ ነው አስተካክሊ

  • @emanahmed7441
    @emanahmed7441 9 місяців тому +1

    ቲጅየ የኔ ውድ እወድሻለሁ ግን የዛሬው አለባበስሽ አቺን አይወክልም ውዴ ለወጣቶች ምን ማስተማር እዳለብሽ አቺ ታቂዋለሽ

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 9 місяців тому +1

    ቲጅየ እንወድሻለን እናከንርሻለን የኛ ፍልቅልቅ መቸም የሰው ልጅ ባንድ ግዜ ስተት ሁሌ ይሳሳታል ማለት አይደለም እና ቀሚሱ ያምራል ቢሆንም ግን ከላይ እንደዚህ መሆኑ ትንሽ እንደተመልካች እኛስ ምን እንማራል ከይቅርታ ጋር

  • @SaraSara-uw5ow
    @SaraSara-uw5ow 10 місяців тому +5

    ትጌጡትሽንአረተይ፣የኔመልካም

  • @ፋኑየጌታሊጅ
    @ፋኑየጌታሊጅ 9 місяців тому

    ይጌ እና ትጅዬ በጣም የምወዳቹ አርትስቶች አንድ ላይ ስለአየዋቹ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 10 місяців тому +2

    ቲጂዬ አለባበሰሸ ቆንጆ ነው
    ግን ጡትሸ ተገላልጧል እንደ አድናቂሸ መልካም አሰተያየት

  • @SdSd-bi9ll
    @SdSd-bi9ll 8 місяців тому

    ቲጂየ ማርያምን ሳቅሽን ስወደው እንደው አግቸሽ. አንደ በሳቅሽልኝ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ❤❤❤❤

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 10 місяців тому +5

    እንኳን በሰላም መጣሸልን ❤❤❤❤

  • @Tsehay6773
    @Tsehay6773 10 місяців тому +6

    ምነው ቲጅየ አለባበስሽ ልክ አደለም ዛሬ

  • @samuelgebeyehu1419
    @samuelgebeyehu1419 9 місяців тому

    ቲጂ የማከብርሽ ወንድምሽ ነኝ እንደ አስተያየት አለባበስሽ ትክክል አይደለም, ምን ለማለት ነው አንቺ የተከበርሽ ለእህቶቻችን ምሳሌ ትሆኛለሽ ብለን ስለምናስብ ሌላ ጊዜ እንደዚህ ጡትን ሙሉ ለሙሉ የሚያጋልጥ መልበስሽ ትክክል አይደለም። የምትጋብዣቸውም ሰዎች አንቺን ለመናገር ወይም አስተያየት ለመስጠት ከብዷቸው ስለሚሆን ነው። አንቺን እንደሚከታተል ታዳሚ ለሌላ ጊዜ ብታስተካክዪ።

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 10 місяців тому +2

    😢😢😢😢😢እኔ እምልሽ የዱረኑን ጩህት ብሰሚ እዲት ልትሆኝ ነዉ በየቦተዉ በዱረን እየተጨፈጨፍ

  • @የገብርኤልልጅ-በ6ደ
    @የገብርኤልልጅ-በ6ደ 10 місяців тому +1

    ይህን የመስለ መስቀል አድርጎ እራቁት መምጣት ምን ማለት ነው ኧር ቲጅ ምንድን ነው እንዴት ነው ነገሩ😮😮😮😮😮😮

  • @sofioffical
    @sofioffical 9 місяців тому +2

    አረ ቲጂ ምነዉ በሌላ ሰው የምንጠላውን አለባበስሽ በጣም ያሳዝናል አያምርም በአንቺ

  • @EdenMengistu-ec6eg
    @EdenMengistu-ec6eg 9 місяців тому

    ቲጂ በማርያም አለባበስሽን አስተካክይው በጣም ነው የምወጅሽ

  • @SolomonzeruFerede
    @SolomonzeruFerede 10 місяців тому +2

    ለስሙ ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን ያጫውትሻል ግን........እስኪ ስለ አለባበስሽ አባቶችን ጠይቂ

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 10 місяців тому +2

    አንዳንዴ የምንቀልደው/ቀልድ /ማስደንገጥ /ጥሎ የሚያልፈውን ችግር ብናስበት ጥሩ ነው

  • @vufuf9066
    @vufuf9066 9 місяців тому

    ኒዩማ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራ ነው ያለው

  • @jemilahussen3016
    @jemilahussen3016 9 місяців тому

    ወይኔ ሞጋቾች ትዝ አለኝ ራሄልንና ይገረምን ሳይ ያነ ድራማ ካለቀ ወድህ ሌላ ማየት አስጠላኝ

  • @Sintayehubelew-pb4rz
    @Sintayehubelew-pb4rz 9 місяців тому

    ቲጂ በጣም እወድሻለሁ ግን ይህን አለባበስ ዛሬ ነው ያየሁብሽ ስጦታ ሊሆን ይችላል ግን ካንቺ ጋር አይሔድም ግን አከብርሻለሁ እሽ

  • @atm5614
    @atm5614 9 місяців тому

    ቲጂዬ የምንወድሽ የተዋህዶዋ❤ አለባበሱን አስቢበት? ላንቺ እንዲህ አይነት አስተያየት እሰጣለሁ ብዬ ለ1 ደቂቃ አስቤ አላውቅም! እንወድሻለን🙏❤️

  • @DennbiSeniy
    @DennbiSeniy 10 місяців тому +2

    ሀይ ቲጂ ስላምነው።ስኒነኝ ይስፈርሽልጅ።ይጤና እህት።ምነው።ዛሪአለባሰሽ።እእኔ ሳቅሽ፤እድአልነበርሽም።ውይም ከቤት ስስትውጪመስታውት እና ብስጭት ሀገር እብሮአደጊናትብዬ ተሳቀኩ።ከአንቺ ይሄውም የግርማ ልጅሆነሾ

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 9 місяців тому

    ቲጂዬ አድናቂሽ ነኝ በእመቤቴ ልለምንሽ ደረትሽን ግን ሸፉኝ ስታሰፊ ቀሚስሽን ደረቱ ይሸፍን እባክሽ!

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 10 місяців тому +1

    እኔ ግራ የሚገባኝ ወይዘሮ ትዕግስት በእስተርጅና እንደዚህ የሚቆላዎት ምንድነው? ምንድነው እንደኮረዳ ጡትዎን ገላልጠው፣ ፊትዎን ዱቄት በዱቄት አድርገው የቻና አሻንጉሊት መስለው እዩኝ እዩኝ የሚሉት?

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 10 місяців тому

    ይጌ ምርጥ ሰው ቲጅዬ ስወዳችሑ

  • @saraabata4886
    @saraabata4886 9 місяців тому +3

    😢😢😢😢😢ማን ይሆን ጤነኛው. ማን ይሆን ታማሚው አለ ዘፋኙ አሁን ሌላ ልብስ አተሽ ነው ይህን የለበሽው😢😢😢በቃ ምንም ጤነኛ ሰው የለ

  • @AlmazTsegaw-c2b
    @AlmazTsegaw-c2b Місяць тому

    አረ ቲጂየ እንወደሻለን ቀሚስሽ ያምራል ከላይ ያለው ደዛይን ከንች ጋረ አይሄድም

  • @TsehayAwoke-y4w
    @TsehayAwoke-y4w 9 місяців тому

    ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ ምን ሆነሽ ? ነው አንቺም እንዲ ትለብሻለሽ ተይ እንጂ ለሌላው ማስተማር ሲገባሽ!!

  • @alexregasa7752
    @alexregasa7752 10 місяців тому

    minew libs bitlebs arogitim tutuan asrekreka mithedew? Ezih hager tiliq sew tefa beqa?

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 10 місяців тому +1

    ኑሪልን ቲጂዬ

  • @Tigiiye
    @Tigiiye 10 місяців тому

    አይ ቲጅዬ እኔ እኮ ሚገርመኝ እሷ አውርታ እሷ ትስቃለች 😂😂😂😂😂

  • @TIGITARGA
    @TIGITARGA 9 місяців тому

    Tg buzu geza albabesesh yemchegnal yezaraw gen tensh ,yena konjo bedenb tekuret sechi lalebabesesh love you ❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 10 місяців тому

    group አችሁ ያምራል tg konjo ባዩሽ ጠፍታለች

  • @zehabesha7778
    @zehabesha7778 9 місяців тому

    በስተርጅና አይደብርም ግን መገላለጥ አዉደ ምህረት ላይ ቆመሽ የዘመርሽበትን አትርሺ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 10 місяців тому +3

    ቲጅዬ የኔ ቆንጆ አለባበስሽ ያምራል ከጫማሽ ጋ ነገር ግን ጡት ማሳዬት አስፈላጌ ነው ብዬ አላምንም

  • @BiteBite-l7k
    @BiteBite-l7k 9 місяців тому

    ኧረ ተይ ቲጅየ አለባበስሽን አስተካክሊ በወላሊቷ በድንግል ማርያም ስም ልለምንሽ ልማፀንሽ ተይ ጥሩ አደለም እንዴዚህ አትልበሽ😢😢

  • @ageriemekonnen2642
    @ageriemekonnen2642 10 місяців тому +3

    ምነዉ ቲጂ ያልተገባ ነገር አየሁብሽ

  • @HeJw-c9g
    @HeJw-c9g 10 місяців тому

    እግዚኦ ሴትነት

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
    @መሰረትየታደስልጅአባቴንና 10 місяців тому +1

    ቲጂዬ ምን አለ ደረትሽን ጥለሽ የዘመድ እልቃሽ ባትመስይ🙈🙉🙊

  • @SariBullo
    @SariBullo 9 місяців тому +1

    ሰክረሽ ነው ምትገቢው ቲጂ እንዳልዘመረሽ መደነስ ታሳፍሪያለሽ

  • @saidha2498
    @saidha2498 9 місяців тому +1

    አለባበስሽን አስተካክዪ በተረፈ እንድሻለን❤❤❤

  • @guta_unique
    @guta_unique 10 місяців тому +5

    የ እውነት ከ አንቺ ከ ትልቅ ሰዉ ለ ብዙ ሰዉ ምሰሌ መሆን የምችል በዝህ አይነት አለበበስ ሚድያ ላይ መምጣት በ ጭረሽ አይጠበቅም!!!
    ምኑን ይማራሉ እሽ ከ አንቺ ንገርን እስት
    ከ አንችዉ እንስመ

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 9 місяців тому

    አረ ኡ ኡ ምን ጉድ ነው ደረትሽ እግዚኦ 😢

  • @gezahegngetachew8548
    @gezahegngetachew8548 10 місяців тому +3

    ቲጅ በጣም አከብርሽ ነበር ዛሬ ግን አለባበስሽ አሰተካክይ በውነት ይሄን ካንች አንጠብቅም

  • @MadinaMadina-up4hb
    @MadinaMadina-up4hb 9 місяців тому

    እወድሻለሁ ግን አንዳንደ ምትለብሻቸዉ ልብሶች ደስስስ አይሉም

  • @hayatadefa3029
    @hayatadefa3029 10 місяців тому +1

    ሰውን ባለባበሱ አትገምቱ ኮሜታተሮች እኛኮ ከመጋረጃ ጀርባ ሆነን ነውጂ መድረክ ብኖጣ አድም ነገር ማስተላለፍ አንችልም ስንደናበር ስለዚህ የተመቻትን ታድርግ

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 10 місяців тому

      አሀያት መናገር ግደታችነዉ ከስተቷ ታርማ ትስተካከላለች አድት ሙስልም እህትሽ ብትገላለጥ እደማትወጂ ሁሉ እኛ ምደዛነዉ

    • @abelmessyentertainment
      @abelmessyentertainment 9 місяців тому

      ይቅርታ ጠያቃለች ስቀጥል ሰራ ቦታ ነው ልብስ የለበችው እነ ስም አይጠሩ አሉ አይደል በአደባባይ የሚሂዱ

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 10 місяців тому

    0:05 😂😂😂 got u

  • @BeyeneTirngo
    @BeyeneTirngo 9 місяців тому +1

    ቲጂ. ግን እዳ ድእናት ፣እዳድ፣ ኦርቶዶክስ ቱጥሽን ሽፍን የሚረግ የሴት ልብስ ልበሺ አቺ፣ትምህርት፣ቤት፣ነሽ አርቲስት ብቻአደለሽም፣በላይክ፣መልክቴን አድርሱልኝ ለሲች እቁሴት❤❤❤❤

  • @mulukesemaw
    @mulukesemaw 9 місяців тому

    ይህ አለበስሸ ምነድነወ ቲጅዬ ለሰዉስ ምን ያስተምራል🥱🥱

  • @ZenashGebru-u2g
    @ZenashGebru-u2g 10 місяців тому

    Tg programshe betam dese yaznanale zra yelbshe tenshe astkakyw please thanks

  • @ወሎየው-ዘ2ሰ
    @ወሎየው-ዘ2ሰ 9 місяців тому

    የማክብራት አርቲስት በዚህ መልኩ ተገላልጣ. ማየት. ውይይይይይይይይ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮ቶባ. ቶባ

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 8 місяців тому

    ኒዩማ ቀጎአድራጎት መምህርተስፋዬ የስራው ፕሮግራም ነው
    ቲጂም ሆንሽ ሌሎችም እዳቺ ቡዙ ሴቶች አሉ ዘወትር ፊትለፊት እምትጋፈጡ ሰዎች እራሳቹሁን ካልጠበቃቹ ህይወታቹ አደጋ ላይነው ስንት አይነት ሰዉ እያያቹ ስንት ችግር ያለበት ኮሜንት ካነበብሽ ገጠመኝ አድምጪ መምህርተስፋዬ አበራ ብለሽ ግቢና አድምጪ

  • @SadaAli-d3w
    @SadaAli-d3w 10 місяців тому +2

    እረ ጧትሺ ዴበቅ አድረጌ የኔማፈረ ምን ይሎታል ግን ለሡ

  • @TigistMelaku-r8k
    @TigistMelaku-r8k 10 місяців тому +1

    የአባይ ቲቪ የሰከላ እና ጉራማይሌ አቅራቢ ሴቶች አለባበስ ይስተካከል ጡታቸው ይታያል ! ወ/ሮ ትግስት የእርሶ ደግሞ በጣም ያሳፍራል ይህን ያህል መጋለጥ ምንድነው እርሶ ለሌላው አስተማሪ መሆን ሲገባዎት ከርሶ አይጠበቅም ለእራሶት; ለተመልካችም ; ለሚያቀርቡት እንግዳም: ላደረጉት መስቀልም ክብር ሲባል ክቡሩን ሰውነትዎን አያጋልጡ: በተጨማሪም እግርን በእንግዳ ፊት አጣምሮ የጫማ ሶል እያሳዩ ማናገር ኢትዬጵያዊ አይደለም ይታሰብበት:

  • @masarat2998
    @masarat2998 10 місяців тому +1

    የኔውድ❤❤❤

  • @KetemaGezu
    @KetemaGezu 9 місяців тому

    Tigi betam new yewdesh. Gin libsishen astkiki eshii kee tewhudo liji eyehnin.antebekem.

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 9 місяців тому +1

    ወይዘሮ ትእግስት ጡትሽ ወደቀ አነንሺው እንዳይሰበርብሽ😅😅😅😅

  • @derejetesfa1772
    @derejetesfa1772 9 місяців тому +1

    ውይ!!! አለባበስ ምን አለ ሸፈን ብታደርጊው? በጣም ይሸክካል::

  • @TigistTesema-r6u
    @TigistTesema-r6u 10 місяців тому

    ቲጂዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @janatjanat2187
    @janatjanat2187 9 місяців тому

    ቲጂ ከሙሉ ቤተሰቤ እንወድሻለን🥰🥰🥰🙏🙏

  • @Davidm127
    @Davidm127 10 місяців тому +1

    እንዴ ወዴት ወዴት ቲጂ በጣም ከምወዳቸውና ከማከብራቸው በተይ የቤተክርስትያን ልጅ አንቺ ነሽ ግን ለምን አለባበስሽ በተለይ ጡትሽን ሸፈን ብታደረጊ አሪፍ ነበር

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 10 місяців тому +4

    ምነው ፍትህ ለልብስሽ አስተካክሊ

  • @endeshawfekede722
    @endeshawfekede722 9 місяців тому

    tgye ena yigerem❤❤❤

  • @sabo8756
    @sabo8756 9 місяців тому +2

    ጡታችሁን አትክፈቱ ነው የኔ አስተያየት ምን ጉድ ናችሁ 😮😮😢😢

  • @BayushMamuye-oz1gt
    @BayushMamuye-oz1gt 8 місяців тому

    Wed alebabesash asetakakew ba egzabher

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 10 місяців тому +1

    ይቅርታ አድርጊልኝና ሁለቱን እህቶችሽን ደረትሽ ላይ ያሉትን ማለቴ ነው ሰብሰብ አድርጊያቸው እህቴ በእመቤቴ? ካጠፋሁ ይቅርታ?

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 9 місяців тому

    ደርትሸ ክፈትነወኮ አስተካኪይ እህቴ

  • @AM-dc5hd
    @AM-dc5hd 10 місяців тому +1

    ዘንድሮ ያላበደ የለም 🤦‍♀️

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si 10 місяців тому +1

    ሲወዱሽ አታቂም እንዴ ሸፍኝልን እባክሺ😢😢😢

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 6 місяців тому

    ቲጅየ ይቅርታ አንች ትልቅ ነሽ አለባበስ ይስተካከል

  • @SolomonzeruFerede
    @SolomonzeruFerede 10 місяців тому +3

    ሴትዬ አለባበስሽን አስተካክይ ጡቶችሽን ሸፈን

  • @aster7876
    @aster7876 10 місяців тому +5

    አረ አለባበስሽን አስተካክሊ

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 10 місяців тому

    የኔ የዋህ ቲጀየ 😅😅😅😅😅

  • @Nicho1921
    @Nicho1921 10 місяців тому

    TIG PLEASE TUTESHN SHFIGN YLIJOCH ENATNA AREYA SET NESH

  • @AlmAlamm-cm2ny
    @AlmAlamm-cm2ny 10 місяців тому

    ጀግና

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 10 місяців тому +3

    ቲጂየ ቆጆ ጡትሽኮ ይታያል እርግጠኛ ነኝ ሆን ብለሽ አይደለም

  • @thomastsegaye7227
    @thomastsegaye7227 10 місяців тому +1

    ተጂ ኡኡኡኡኡኡ እያለች መበዳት ፈልጋለች

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 10 місяців тому +1

    ቲጂ እወድሻለሁ የዛሬው አለባበስ አልወደድኩትም ገለጥለጥ አልሽ

  • @MeseretMebrat-eg1th
    @MeseretMebrat-eg1th 10 місяців тому +1

    ጡት ማሳየት ምን ማለት ነው ሽፍኝው እንወድሻለን

  • @SariBullo
    @SariBullo 9 місяців тому

    እስኪ እንደ መሰረት መብራቴ ሰከን በይ ደርባባነት ነው የሚያምርብሽ ከእድሜሽ ጋር መደነስ መንቀልቀል አያምርብሽም የሜላትን ጨዋነት ተመልከቺ

  • @chrstina1792
    @chrstina1792 10 місяців тому +2

    ሲጀመር ምን አገባችሁ የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 10 місяців тому +1

      እኮ😂

    • @ቤቲዪቱብ
      @ቤቲዪቱብ 10 місяців тому +2

      እንከፍ ግልብጥ ሂጅና ጥቢው

    • @Elham-gw7gm
      @Elham-gw7gm 10 місяців тому

      ​@@ቤቲዪቱብ😅😅😅